Alemneh Wasse ሰበር!አስደንጋጩና አሳሳቢው

  Рет қаралды 35,050

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер
@Ethiopia2132
@Ethiopia2132 17 сағат бұрын
አለምናህ ትንታኔ በጦም ድል ይላል❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@zolazola122
@zolazola122 13 сағат бұрын
አለምነህ የአሜሪካንን ፈላጭ ቆራጭነት በደንብ አድርገህ ደስቁረሀል ። ሩሲያ የጀመረችው ጦርነት በድል ና በምትፈልገው መንገድ ከቆጨች በዋላ ቀጣዩ እቅድ አላስካን ወደ አባት ሀገሯ መቀላቀል ነው ይህንንም እወቅ
@muletadewos7516
@muletadewos7516 14 сағат бұрын
ዓለም ❤ 🙏 ❤️ 🙏 ❤️ 🙏 እውነትም ከዓለምነህ እንስማ!!! Thank you So Mach ALEMNEH 🙏
@melakemike9069
@melakemike9069 11 сағат бұрын
አሜን እንኾን አብረን አደረሰን🎉🎉🎉
@FeteneWedajo
@FeteneWedajo 17 сағат бұрын
እንኳን አደረሳቹ ደስ ነው የሚለኝ ትንታናቹ ትችላላቹ ምርጥ አለምዬ ዋው።
@demozdeboch4034
@demozdeboch4034 14 сағат бұрын
Wow የዛሬው ልዩ ነው አቦ ዕድሚያቹህን ያርዝምልን ኑሩልን❤
@eyobyonas880
@eyobyonas880 14 сағат бұрын
ለኢሳያስ አንድ ጥያቄ አለኝ ፣ አለምነህ የትኛውንም ጥያቄ ለመመለስ ዝግጁ ነው ነገር ግን ኢሳያስ የበሰለና የሰላ ወሳኝ ብዙ ጥያቄዋች እያሉ ምንም ቻሌንጅ ሚያደርጉ ነገር ስታነሳ አትታይም በትክክል የቤት ስራህን አትሰራም ወይም ደሞ ተነጋግራችው አለምነህ በሚፈልገው መንገድ ሀሳብን እንዲገልጽ የተዘጋጀ መድረክ ነው ለማንያውም ኢሳያስ ሌቪሉን ከፍ የማድረግ እድሉ አለህ
@efremwoldekidan
@efremwoldekidan 15 сағат бұрын
በጣም እናመሰግናለን ዋሴ
@breaktube5059
@breaktube5059 Сағат бұрын
ድል ለ አሜሪካ
@anabellahani
@anabellahani 18 сағат бұрын
ሁለት ምሁራን ዜናና ትንተና እናንተብቻ በእዉነት❤❤❤❤❤❤
@Abdso11
@Abdso11 12 сағат бұрын
ትራምፕ ሁሌም የያሸንፋል ድል ለምዕረባዊያን
@robbarobi2784
@robbarobi2784 13 сағат бұрын
Tank you for very interested program very nice discussion on appreciate please don't give up Victory for Russia victory ✌️ victory for Russia 🇷🇺 🇷🇺 God bless your day 🙏
@MohammedJemal-e7b
@MohammedJemal-e7b 13 сағат бұрын
Alem Your interview is interesting !!
@GelilaGebru
@GelilaGebru 15 сағат бұрын
ውድ አለምነህ , ኢሳያስ ጥሩ ትንታኔ ነበር እናመስግናለን!!
@yamralhagere5294
@yamralhagere5294 15 сағат бұрын
ሃሃሃ የአንበሳው ታሪክ እና የእኛው ጠቅላይ ሚኒስትር ታሪክ አንድ ነው
@አሰፋ
@አሰፋ 17 сағат бұрын
እንኳን አደረሳችሁ ለገናው ለጥምቀተ ለአዲሱ ተሃድሶው ግንባታ ቤቶች የገበያው ማስታወቂያ ኤር ምኑ!!የአገሬ የሸክላ ጥብስ ትዝ አለኝ።አገር ሰላም ሁኖ መጥቼ ለመመገብ ጓጉቻለው!!አገርን ሰላም አስከብሩ ቱሪስት እድሊቢ ዜና ይባል።
@Zekiman-h8u
@Zekiman-h8u 18 сағат бұрын
ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ
@habtamunegash2416
@habtamunegash2416 17 сағат бұрын
Alemneh, the journalist with golden voice.
@NeberetTefera
@NeberetTefera 18 сағат бұрын
ሰላም ሰላም
@kebenaadis
@kebenaadis 16 сағат бұрын
አለም አንተ አዋቂ ጀግና!!! እግዚአብሄር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥህ ። እኛ ከአንተ ገና,,ገና,, ገና,, በዙ እንጠብቃን በርታ 🙏.🫶👍
@GelilaGebru
@GelilaGebru 16 сағат бұрын
ስላም በአለም እንዲስፍን የዘወትር ፅሎቴ ነው🙏🏽
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 16 сағат бұрын
ታላቅ የነዳጂ አቅም አለው አርትክትክ
@zelalemtemesgen3345
@zelalemtemesgen3345 16 сағат бұрын
Chief analyst almenh wase🎉
@bayugatu8323
@bayugatu8323 17 сағат бұрын
ሰላም አለምዬ ስለ እሳት አደጋው ዝም አልከን us ውስጥ ስለተነሳው wild 🔥 fire
@AbrahamNegash-m9u
@AbrahamNegash-m9u 14 сағат бұрын
ለትንተናህ በአድማጮችህ ስም በጣም እናመሰገናል❤
@abvegas118
@abvegas118 9 сағат бұрын
አለምነህ በጣም ጎበዝ እና እጂግ በጣም ጥልቅ እውቀት ያለህ ሰው ነህ:: ነገር ግን ኢሳያስ የእውቀት ማነስ እና በሳል ጥያቄዎችን የመጠየቅ ችግር እንዳለብህ ፍንትው ብሎ ይታያል!! በፍፁም የአለምነህን እውቀት እና ችሎታ የማይመጥኑና የሚፈታተኑ ጥያቄዎችን ስትጠይቅ እያስተዋልን ነው ስለዚህ ሌላ ከአልምነህ ጋር ተቀራራቢ እውቀት እና ክህሎት ላለው ሰው መድረኩ ቢሰጥ እላለሁ:: አመሰግናለሁ::
@ayenegasi2029
@ayenegasi2029 15 сағат бұрын
አለምነህ ከአሜሪካ እና ዶናልድ ጄ ትራምፕ የፓናማ ጉዳይ ይልቅ የኢትዮጵያን ህዝብ የሚያሳስበው የነዳጁ የዋጋ ጪማሬ ነው
@abiyayele4465
@abiyayele4465 14 сағат бұрын
I Think the era of socialism is back
@ZemeneAbiyu
@ZemeneAbiyu 14 сағат бұрын
@MubarekAhmed-yo8pd
@MubarekAhmed-yo8pd 14 сағат бұрын
አለም የጉልበተኞች ነች ይሄ ህይወት እስካለች ድረስ የሚቀጥል እዉነታ ነው ጥያቄው ለደካሞች የትኛው የተሻለ ነው የሚለው ነው
@antenehabebe7317
@antenehabebe7317 14 сағат бұрын
ስለዚህ የጅቡቲን ወደብ የምትጠቀመው ኢትዮጵያ ስለሆነች መጠቅለል እንችላለን ማለት ነው? ይመችህ ትራምፕ😂😂😂
@tagesselarebo8781
@tagesselarebo8781 17 сағат бұрын
👍
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 16 сағат бұрын
ነዳጂ ሀይል ነው ማዳበርያ ነው ፓስታል ነው
@MustefaJemla
@MustefaJemla 18 сағат бұрын
ፍየል ከመምጣቷ ቅጠል መበጠሷ አሉ ሰውየው ጉራ አበዛ ልበል
@Mili-x9w
@Mili-x9w 16 сағат бұрын
😂😂 ፍየል ከመድረሷ
@GelilaGebru
@GelilaGebru 16 сағат бұрын
USA የአለም ህዝብ በነፃነት የሚኖርባት አገር ናት
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 16 сағат бұрын
አልተበሰረም ብለህ ታምናለህ አዲስ የአለም ስራት ሀገራትን ያከበረ የጋራ ጥቅም
@NeberetTefera
@NeberetTefera 18 сағат бұрын
🎉
@AbduYmam-h1r
@AbduYmam-h1r 15 сағат бұрын
ግን አሜሪካ አግሯን ነዉ አለምን ነዉ የምትመራዉ እኔ እጃ ለምን እደሁ ሊገባኝ አይቺልም
@birhanubogale1130
@birhanubogale1130 13 сағат бұрын
ትራንፕ የተለያዪ የሀገራትን ግዛት ለመጠቅለል ያሰቡበት ምክኒያት; ለምሳሌ; panama canal , canada & Green land የአሜሪካ መሆን አለባቸው ብሎ የሚታገለው የቀጣዪ የአሜሪካ ፕረዝደንት ምክኒያት; ምክኒያት 1. Russia ዋና የUkraine የኢኮኖሚ ክፍል ያላቸውን ግዛቶች መጠቅለሏ ; Russian መከላከል ወይም መመለስ ስለማይችሉ 2. ቻይና አሁን ባላት የኢኮኖሚ እድገትና በቀጣይ የታይዋንን ግዛት የምትጠቀልል ስለሆነ አሜሪካም በቀጣይ ያለባትን የተለያዪ ተግዳሮት ለመቅረፍ አሜሪካ ከላይ የተጠቀሱትን ሀገራት በመጠቅለል; MAKE AMERICA AGAIN
@aynalemgeletu46
@aynalemgeletu46 17 сағат бұрын
Just
@KenzuArebo
@KenzuArebo 17 сағат бұрын
Engam aseben d jibutin ena zaylan mewsed alben
@berhanuaeyle9686
@berhanuaeyle9686 16 сағат бұрын
ፓናሉ የአሜሪካ ነው ሀሰብም የኢትዮጵያ ነው ። ሀቅ ¡!!!¡
@yonas9945
@yonas9945 16 сағат бұрын
ደንቆሮ መጀመሪያ አማርኛ ፊደል ለመፃፍ ትምርት ቤት ግባ መሃይም !!
@gersutadros5960
@gersutadros5960 11 сағат бұрын
❤ሰብስክራይ ሳላደርግ ቀድሞ ይመጣል ለምነ ሰለመመመምወድክ ❤ሀገሬ ምንም አንሆንም ፈጣሪን እመኖፀአትፍሩ አአሜን ሲቀጥል እንኳን አደረሰን አሜን ምንም አይመጣም እኛም ወደ አሰብ ወደ ምፁዋ ምርጥ ነወ
@fantahunbirhanu4038
@fantahunbirhanu4038 16 сағат бұрын
There is no nation called Ukraine before ww2
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 16 сағат бұрын
ሲዊዝ ካናልን ማን ሰራው ለግብፅ ለቀይ ባህር ፓናማ ማን ሰራው አሜሪካ የሚጠቀመው ቻይና ነው አሜሪካ ክፍያው በዛብኝ እሽ እራሻ ወደ ዩክሬን ገባ
@robat8719
@robat8719 9 сағат бұрын
አንድ ቀን ስላገርህ ሳትናገር ኢራን ኢራቅ ቻይና ኮርያ እስራኤል ሳጥናኤል እንዳልክ አረጀህ !
@MikeAsmare3308
@MikeAsmare3308 14 сағат бұрын
ጥርስህን አታስተክልና ዝምብለህ ተንተባተብ አንተ እበት አህያ ?😏
БОЙКАЛАР| bayGUYS | 27 шығарылым
28:49
bayGUYS
Рет қаралды 1,1 МЛН
Kadyrov Went Against Putin? / Poland Declares War on Russia
11:17
Alemneh Wasse ትኩስ ዜና ከበላይ በቀለ።
10:33
Alemneh Wasse
Рет қаралды 10 М.