Alemneh Wasse የዶናል ትራምፕ "ገዳይ-ልሁን ባይ"ሚ/ር ሩዝ ማነው??

  Рет қаралды 14,648

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 36
@simretuzeleke6404
@simretuzeleke6404 4 күн бұрын
ምርጥ እውነተኛ በአስቂኝ እና በመሳጭ ትረካ የቀረበ ዘገባ ! የግድያ ሞካሪው ሩዝን የገለፅክበት መንገድ በጣም አስቆኛል ።
@aschalewteka2206
@aschalewteka2206 4 күн бұрын
አለምዬ ሰላም ለአለም እመኛለው ኢትዮጵያ ዛሬም ነጌም በልጆቿ አንድነት ትቀጥልላለች ከአዲስ አበባ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏
@behaylubelachew9756
@behaylubelachew9756 4 күн бұрын
አለም ! ሰውዬው ምዕራባዊ ሚዲያዎች እንደሚሉን ቂዥቢ የሆነ ሰው ሳይሆን ፤ የዲሞክራት ፖርቲ ቅኝ ገዢ ዲፕስቴት ካምፖኒዎች ተልዕኮ የሰጡት የትራንፕ ትክክለኛ ገዳይ ነው ።
@habtamamare3057
@habtamamare3057 4 күн бұрын
ጥሩ አቀራረብ
@gebremeskelcomerciogeralge4763
@gebremeskelcomerciogeralge4763 3 күн бұрын
4 ደቂቃ ሙሉ ማስታወቂያ አይከበድም
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 3 күн бұрын
"ቆሌ የራቀውና ሙቅ ውሃ የተደፋበት ድመት" የሚገርም ገለጻ
@ZamzamZamzam-n1w
@ZamzamZamzam-n1w 3 күн бұрын
አዋአ ዜኤ 🎉🎉🎉🎉
@agegnehumogninet603
@agegnehumogninet603 3 күн бұрын
አለምየ ከቻልክ የማስታወቂያ ሰዓት ቀነስ ብታደርግ !አንተን ፈልገን መጥተን ግን የማስታወቂያ ሰዓት እርዝማኔ ተመልሰን እንድንሄድ እያስገደደን ነዉ please !!?
@Marta-cw5nu
@Marta-cw5nu 4 күн бұрын
አገላለጽ እኮ ሰውዬውን እዚህ ፈረንሳይ መንገድ ላይ ያየሁት መሰለኝ ቅቅቅ ምርጥ እኮ ነህ አለም ነህ ❤
@aloaloaloo3497
@aloaloaloo3497 3 күн бұрын
አለምዬ የት ነህ 😅😅 እስራኢል በሊባኖስ ሰማይ ላይ ስጠብቅ በገዛ እጅ ስልኮች ምን እዳደረግ 😢
@GodisGoodallthetime-u3b
@GodisGoodallthetime-u3b 4 күн бұрын
እናመሰግናለን አለምዬ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@gashawtassie5500
@gashawtassie5500 3 күн бұрын
ዳልጋ አንበሳው ሙቅ ውሃ የተደፋበት ድመት ሆኖ ተገኘ 😂
@Arebu-c6o
@Arebu-c6o 4 күн бұрын
ፓስቲጠባሽ የሚመስል ቅዢቢነዉ ያልከዉ ክክክክ አየ አለም እኔኮ አገላለፆችህ እዴት እዴሚመቹኝ
@Jerry-rn4pe
@Jerry-rn4pe 3 күн бұрын
በ 18 ደቂቃ ቪድዮ 5 ደቂቃው ማስታወቂያን ነው😮
@Tsegamlak834
@Tsegamlak834 3 күн бұрын
አለምዬ......እነኝህን መሰል ዘገባዎችህ original ናቸው. እባክህ አልፎ አልፎም ቢሆን መሰል ስራዎችን አቅርብልን.
@solomongobana5107
@solomongobana5107 4 күн бұрын
አሊዬ CNN እኮ የዲሞክራቶች የውሸት ጥሩምባ ነው መቼም እውነት የማያውቅ የወሬ ምንጭ።!!!!
@Truthintruth-kh3vqdes
@Truthintruth-kh3vqdes 4 күн бұрын
ማስታወቂያችሁ ሊንክ ቢኖረው???
@AbdulEnini
@AbdulEnini 3 күн бұрын
ፓስቲ ጠባሽ i can't 😂😂😂😂😂😂😂😂
@alemayehutadese5541
@alemayehutadese5541 3 күн бұрын
ጓድ አለምነህ በጋዜጠኝነትህ የተመሠገንክ ባለሙያ ነህ፤አዘጋገብህ ከአስገምጋሚ ድምፅህ ጋር ማራኪና ባለሞገስ ነው።ነገር ግን አሁን አሁን ዝግጅቶችህ ማስታወቂያ በዝቶባቸው ዜናዎቹ ለቅምሻ ብቻ እየሆኑ ነው እንደውም እንደውም ስጋብርቅ እንደሆነበት ወጥ ዘገባው therefore ሆኗል። እናም ሠምተህ ብታሻሽል አድማጮችህን ከገፅህ ላይ ከስደት ትታደጋቸዋለህ። ያለዛ Fana,Walta,EBS,EBC..ምን አሉን ይሉሀል🤔🤔🤔🤔!
@prabdantube3827
@prabdantube3827 3 күн бұрын
ሰውዬው ማስታወቂያን በሚመለከት መስሚያው ጥጥ ነው ማንንም የሚሰማ አይመስለኝም😅
@Tewahido567
@Tewahido567 3 күн бұрын
ስራው ቢዝነስ እኮ ምን ሆናቹዋል ።የቤት ኪራይ ትከፍልለታለህ??​@@prabdantube3827
@PeaceForAll812
@PeaceForAll812 4 күн бұрын
Mastawekiya betam beza over 8 minutes 🤦‍♂️
@Tukura-if1gz
@Tukura-if1gz 3 күн бұрын
"ፓስቲ ጠባሽ ቅዥቢ ነው" አስቂኝ ገለጻ
@desalegnworku4377
@desalegnworku4377 3 күн бұрын
🔼👉"ከተግባባን" ሞቲቩአውቀን የለየነው እየተከታተልን ያለ የሟችመሳይ የኮተታኮተት "የዝምድና"ዝማድነው ሹል አፈሙዙን ላየ ጎዳና ላይ ማስቲሽ ለመውጋት ያሹሉትን ሹል ያስታውሳል
@GorzeGorze
@GorzeGorze 4 күн бұрын
ትራምፕን ይገድሉት ይሆን ?😮😮😮 ሙዋርተኛ ዘ ሴምፕሶን ፍልም በ2024 ትንቢት መጨረሻው የምፈፀም ይመስላል😂😂😂
@All.don2024
@All.don2024 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂አማርኛን አለምነው ዋሴ ይናገረው 😂😂😂😂😂😂😂
@habtamamare3057
@habtamamare3057 4 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@alemuamare3167
@alemuamare3167 3 күн бұрын
ደፍቶ፣ ሸክፎ፣ አዘጋጅቶ፣ አሞጥሙጦ፣ በርግጎ፣ አዝረጥርጦ ። ወይ ተንዶር ቦልት ከየት እንደ ምታመጣው እኮ ማጣፈጫውን ይገርመኛል።
@akunamatat6387
@akunamatat6387 4 күн бұрын
Who cares about him? We need useful news
@newlife3636
@newlife3636 4 күн бұрын
Ay alemna tenetanew😅😅😅
@MezgebuGetachew-nn1sd
@MezgebuGetachew-nn1sd 3 күн бұрын
አቤት አለምነህ ጢባጥቤ ተጫወተው አይገልፀውም😂😂😂
@TamaneZeleke
@TamaneZeleke 4 күн бұрын
ቡዳ አማራ
@eyobm6809
@eyobm6809 4 күн бұрын
You talk too much.I don't know why you don't report about Amara Fanooo😮
@selamrita
@selamrita 4 күн бұрын
😂
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 125 МЛН
የሹፌሩ ማስታወሻ - በዕውቀቱ ስዩም - Bewketu Seyoum - አጭር ወግ
12:03