No video

Alemneh Wasse

  Рет қаралды 29,095

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

ከፐሬዚደንት ባይደን #የሐሙሱፈረስውድቀት ጀረባ ፕሬዚደንቶች #ፑቲንናሺ የት ነበሩ???ከፐሬዚደንት ባይደን #የሐሙሱፈረስውድቀት ጀረባ ፕሬዚደንቶች #ፑቲንናሺ የት ነበሩ???አዋዜ ልዩን ሰብስክራይብ በማድረግ አስገራሚ፣ አዝናኝ፣ አስተማሪና አነጋገሪ የሆኑ ሀገራዊ፣ አህጉራዊና አለም አቀፍ ተረኮችን በውብ የአቀራረብ ለዛ ወደ እናንተ ይደርሳሉ፡፡
ይህንን ይጫኑ 👇
/ @alemnehwasse2

Пікірлер: 41
@AlemnehWasse
@AlemnehWasse Ай бұрын
ማረሚያ!የአፍ ወለምታ 2010 አስባለኝ እንጂ በምህፃረ-ቃል SCO(የሻንጋይ ትብብር ድርጅት)በፑቲንናሺን አጋፋሪነት የተመሠረተው #በ2001 ነው። ይ ቅ ር ታ! 6:16
@saron3238
@saron3238 Ай бұрын
@antenehsolomon4237
@antenehsolomon4237 Ай бұрын
Bizu amete mihiretoch, bzu kutroch new yemititekemew endewum ante honeh new bzum yematisasatew. yikirtahim tilikinetihin yemiyasay new. Chigir yelem berta gobez ekebaliderebah 🙏🏽
@OmerKemal-de8sh
@OmerKemal-de8sh Ай бұрын
ፈጣሪ፡የፈጠረውን፡ፈጣሪ፡ነዉ፡መውሰድ፡ያለበት፡፡ምንም፡የማያውቁ፡ልጆች፡እና፡እናቶች፡የሚገል፡ግን፡እኳን፡ስልጣን፡በሱና፡በራሱ፡ቤተሰብ፡ምአት፡ያዉርድበት
@AshenafiTesfaye-lw7pk
@AshenafiTesfaye-lw7pk Ай бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ የህፃናት ሆስፒታል ሲመታ ተወገረች ብሎ ይዘግባል ደሞ ማስታወቂያ የሚያሰሩት?
@AshenafiBirhanu-rh3lf
@AshenafiBirhanu-rh3lf Ай бұрын
Well 😂co.come Mr wase come Mr wase love again 🎉❤
@saron3238
@saron3238 Ай бұрын
Alemnehi susa metahilgn ❤
@mesfing3306
@mesfing3306 Ай бұрын
Thank you!
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Ай бұрын
በጣም ሚገርመው ነገር ፑቲን የዛኔ ሳውዲ እንዲሁም ዱባይ የሄዱ ጊዜ አለም ጉድ ያስባለ አቀባበል የጀቶቹ አጀባ አቀባበሉ ያን ዜና በጣም ጎጉቼ ነበር የጠበኩት ትዝ ይለኛል አንተ ግን ዜና ልትሰራበት ፍቃደኛ አልነበርክም አንተ ጋ ነው እንጂ አለም የመሰከረት ነው ልዕለ ሀያሉ ፑቲን 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪
@AhmedMohammedshifa
@AhmedMohammedshifa Ай бұрын
ኢትዮጵያ ከኣሜሪካ ኣገልጋይነት ካልወጣች ሰላም ኣታገኝም
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
ዉድድድድድ❤ አለምየ ❤ ❤ባልደረባዉም❤
@SururAhmed-rr6tv
@SururAhmed-rr6tv Ай бұрын
So expressive and interesting. Tanx.
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x Ай бұрын
አለም ነህ ፑቲንን ይወደዋን
@selamabebe7552
@selamabebe7552 Ай бұрын
በርታ❤❤❤
@benben3820
@benben3820 Ай бұрын
ስለታገቱት የይንቭርስቲ ተማሪዋች ብትዘግቡ
@Yosefkinde.
@Yosefkinde. Ай бұрын
ተቃውሞ ለአለምነህ ዋሴ እኛን የአንተን ተከታዮች እያስቀየምከነው 3 ለማይሞሉ የአለማችንን ሁኔታ ለማይረዱ ተከታዮችህ ከፍተኛ አክብሮት አለህ። ለ እኛ 300,000 ለምንሆን ተከታዮችህ ግን ?? ሁልጊዜ መልስ(ማብራሪያ) የምትሰጠው ለ3ቱ ነው ለምን ለምን ለምን ? እኛስ 300,000 ዎቹ ዋጋ የለንም? የምር መልስ እንፈልጋለን ኢሳያስም በዚህጉዳይ ላይ አንድ ነገር በል
@alemayehubelete8230
@alemayehubelete8230 Ай бұрын
ጥያቄ መጠየቅ ትችላለህ ግን ያንተ ጥያቄ ምንድነው ጭብጥ ሀሳቡ ? ማለት ምን አይነት ፕሮገራም ያቅርብ አብራራላቸው ለሁለቱም ok
@Yosefkinde.
@Yosefkinde. Ай бұрын
@@alemayehubelete8230 አሌክስ ከአለምነህ እንስማ ፕሮግራም ቁጥር አንድ የምወደው እና በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው አምልጦኝም አያውቅም negative አስተያየቶች ላይ ትኩረት አድርጎ ሊያስረዳቸው ይሞክራል የእኔ ተቃውሞ 3ለማይሞሉ እና ለማይገባቸው ትኩረት አታድርግ የሚገባን እና የምንረዳህ ተከታዮችህ ከአንተ ማግኘት የሚገባንን ሀሳቦች ለ3ቱ ብለህ በነፃነት ሀሳብን እያካፈልከን አይደለም (እራሱም ብሏል) ጠቅለል ሳደርገው ነጻ ሁን ይሉኝታ ይቅርብህ
@lizabella-bk3od8ip1j
@lizabella-bk3od8ip1j Ай бұрын
አለምሻ ተባረኩ ሸዋ ብለካል ዛሬ ዋዉ
@CarePhone-ms7pd
@CarePhone-ms7pd Ай бұрын
❤❤❤
@merhabatube219
@merhabatube219 Ай бұрын
What about our domestic displaced people...❓
@angeln9985
@angeln9985 Ай бұрын
ኣለሜ ያንተ ትንታኔ ግሩም ነው።
@ashnafiezawesa
@ashnafiezawesa Ай бұрын
አሪፍ ነው
@bisratwoldesenbet4052
@bisratwoldesenbet4052 Ай бұрын
10/08/2016 - 02/11/2016 ታላቁ አምላካችን እግዝብሔር ምንም ጊዜ ቢሆን ከተገፉት፣ ከተበደሉት፣ ግፍ ከተፈጸመባቸው ጋር ነው፡፡ ያግዛቸዋል፤ ሀይልም ይሆናቸዋል፡፡ በአሸናፊነት በድል ያጎናጽፋቸዋል፡፡ በሌላም በኩል ከሴይጣን ጋር የሚተባበርና የሚመራ አወዳደቁ አያምርም፤ ፈጻሜውም የከፋ ይሆናል፡፡ በዚህ ምንም ጥርጥር የለም፡፡ Victory for Russia; defeat for Westerns those who followers of devils. አገረ እግዚአብሔር የሆነችውን ኢትዮጵያን የቅዱሳን መላዕክታት፣ ነቢያት፣ ሐዋርያት፣ የጻድቃን ሰማዕታት ጥበቃ፣ በረከትና ረድዔት አይለያት። አሜን!!! አሜን!!! አሜን!!!
@hamza-qt3zi
@hamza-qt3zi Ай бұрын
Beselam
@user-qq8cu5if3d
@user-qq8cu5if3d Ай бұрын
ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ
@AhmedMohammedshifa
@AhmedMohammedshifa Ай бұрын
ቱርክ ከኔቶ ወጥታ ወደ ብሪክስ ትገባለች
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 Ай бұрын
Benben አትልፋ አለምነህ ስለ ኢትዮጵያ ገራገሩን ካልሆነ በስተቀር አንድም ነገር ትንፍሽ አይልም ::የእስራኤል ፓስፖርት ከምንም አያድነውም::በግሌ እወደዋለሁ ነገር ግን በኢትዮጵያ የውስ ጉዳይ ትንሽ ደፈር ቢል ሙሉ ጋዜጠኛ ያደርገዋል::
@mominamomi2726
@mominamomi2726 Ай бұрын
👌👌👌
@user-in8vp9de8m
@user-in8vp9de8m Ай бұрын
🎉
@AhmedMohammedshifa
@AhmedMohammedshifa Ай бұрын
ኢትዮጵያ ለም መሬት ይዛ ለምን የበሰበሰ ስንዴ ትለምናለች
@user-iv6hf1lp6x
@user-iv6hf1lp6x Ай бұрын
ቻይና አቅም የላትም ሕንድ ና ጃፓን ይረግጧታን ካቅሟ በላይ ነው እምትወጣጠረው ሩሲያ ግን አይነካም ለምዕራባዊያን ወጋት ነው
@simbay300
@simbay300 Ай бұрын
አረ ፉገራ 😂
@Mikael-xh3xe
@Mikael-xh3xe Ай бұрын
እባክህ አለምነህ ግራ ዘመም ቀኝ አክራሪ ምናምን የሚሉት ነገር ምንድነው ሁሌ ግራ ይገባኛል
@user-yp6vg3bz4v
@user-yp6vg3bz4v Ай бұрын
kegne zemem akrari ena tsenfenga malete new;gera zemem malet lezebtegna malet new
@tileetadese8412
@tileetadese8412 Ай бұрын
አይሠማም
@WaltaDailyNews
@WaltaDailyNews Ай бұрын
ከጆሮህ ነው
@AhmedMohammedshifa
@AhmedMohammedshifa Ай бұрын
ኣሜሪካ ተሸንፋለች ዝም ብለህ የኣሜሪካ ውሸት ኣታውራ
@eyobyonas880
@eyobyonas880 Ай бұрын
የባይደንን አልሰማቹም እንዴ 😂😂😂የፍቅርሲዝም ተከታይ ናቸው ምክንያቱ ሴት ነበርኩ የመጀመሪያው ጥቁር ሴት ምክትል ፕሬዘዳንት ነበርኩ እያሉ ነበር ገና እንስቃለን በዚህ ዝማግሌ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@amanuelayele9643
@amanuelayele9643 Ай бұрын
Mikael ባጭሩ ግራ ዘምም..አራሪ ...ሶሻሊስታዊ ማለት ቀኝ ዘመም ..ወዘተ ምእራባዊ እንደ ማት ነው::
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 24 МЛН
Alemneh Wasse ሕ ል ሜ ን  የ ፈ ራ ሁ በ ት  ቀን!!
1:07:25
GTA 5 vs GTA San Andreas Doctors🥼🚑
00:57
Xzit Thamer
Рет қаралды 24 МЛН