Alemneh Wasse አዲሱ የፑቲን ዛቻ!!

  Рет қаралды 48,118

Alemneh Wasse

Alemneh Wasse

Күн бұрын

Пікірлер: 94
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 18 күн бұрын
ትክክል ዓለም አንዳንድ ሀበሾች ለልጆቻቸው ለትውልድ የማያስቡ ለዕለት ጉርስ ብለው ትራምፕን ሲጠሉ ሳይ ይገርመኛል። መጀመሪያ ትውልድን ማዳን ከዚያ ይታሰብበታል።
@kibrufesta8040
@kibrufesta8040 18 күн бұрын
Perfect
@Ketemawgetie
@Ketemawgetie 17 күн бұрын
አለምነህ ዋሴ❤
@fisehanegera6487
@fisehanegera6487 18 күн бұрын
የቱርኮቹ ታሪክ ከሁለተኛው አለም ጦርነት በኋላ የሠው እጥረት ስለነበረባቸው ለሥራ የመጡ ናቸው በነገራችን ላይ ኢትዮጵያ ም ተጠይቃ እምቢ ብላ በጊዜው እርዳታ በማድረግ ጥያቄውን ያረሳሳችበት ታሪክ ያለ ይመስለኛል ታሪክ አዋቂዎች ዘንድ መጠየቅ ያስፈልጋል
@fekadugebreyohannes3672
@fekadugebreyohannes3672 18 күн бұрын
ትክክል ነው በርታ❤
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 18 күн бұрын
Edime tena yabizalik Alamnk Thank-you very much
@eyobyonas880
@eyobyonas880 18 күн бұрын
ምን እሩቅ አስኬደን ስለ ግብረ ሰዶም ለማስተዋወቅ አደል እንዴ ልጅ ሚካኤል ከነዚህ ነውረኞች ጋር ኮንሰርት ሊሰራ ሀገራች ላይ ትውልዱን በአንድም በሌላም መልኩ አሳስቀው ሊበሉት ሚሰሩት ።ይህ እኮ ነው መሬት ላይ ሲወርድ እንዲህ ነው አጠገባችን መተው ሚበክሉን አስከፊ ዘመን
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 17 күн бұрын
ማነው ልጅ ሚካኤል? Can you post his full name??
@eyobyonas880
@eyobyonas880 17 күн бұрын
@tsigearaya4565 ልጅ ሚካኤል ዘፋኝ ነው ታዋቂ የውጪ ሀገር ዘፋኝ ጋር በመሆን ኮንሰርት አ. አ ሊያዘጋጅ ነው ።ይሄ የውጪ ዘፋኝ ደሞ ህዝብን በግብረ ሰዶም በመበከል የታወቀ ነው የመጣውም ለዚህ አላማ ነው።
@sherifmustafa3367
@sherifmustafa3367 18 күн бұрын
Alemneh thank you that why we voted for Donald Trump because of we have the kids we thinking for future of our kids.
@WoiniWoldeyohannes
@WoiniWoldeyohannes 17 күн бұрын
ፑቲን በጣም ጥሩ ልብ እንዳለው አለም ተረድቶታል ምክንያቱም ከፈጣሪው እና ከህዝቡ ትእዛዝ ውጭ በጭፍን እንደማይሰበዝር ያውቁታል
@SimonKahsu
@SimonKahsu 18 күн бұрын
አሜሪካ ሰላም ብትሰጠን ኑሮ እኛ አፍሪካውያን ከነሱ የበልጥን ሀፍታሞች ነን።ወደነሱ መሰደድ አያስፈልገንም ነበር።ስለዚ አሜሪካ ለኛ ጥሩ እንዳደረገችልን ስትናገር ይገርመኛል
@eyobyonas880
@eyobyonas880 18 күн бұрын
አለምነህ በምእራባዊያን አስተሳሰብ የተገዛ ሰው ነው ዘመናዊ ባርነት።
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 18 күн бұрын
አለምነህ አውቆ አጥፊ ነው!! በልጅነቴ በጣም አድናቂው ነበርኩ አሁን የገባኝ ያኔ ልጀነቴና መረጃ ላይ የነበረኝ እውቀት ደካማ መሆንና በድምፁ ተታልየ እንደነበር ገባኝ! !
@eyobyonas880
@eyobyonas880 18 күн бұрын
@yassinmohammed7458 ድሮ የዛኔ አሜሪካ ኢራቅን ስታፈርስ ህዝቦን ሲጨፈጭፉ ሚነገር የነበረው ኢራን አለም ሚያጠፋ መሳርያ ሰርታ ደብቃለች ለአለም ጠንቅ ነች ብለው ነበር ።አሁን ግን እራሳቸው ይቅርታ ጠይቀዋል ከዛም አልፎ አፍጋኒስታን ፣ የመን ስታፈርስ አሜሪካ አለምን ለመጠበቅ እንዳደረገችው ተደጎ ነበር ሚነገረን አሁን እውነታው ታውቆ እንኳን ስለ አሜሪካ ዘር አጥፊነት ጨፍጫፊነት ሊደብቀን ሚሞክረው ነገርስ ያሳፍራል።
@FeyessaGadissa-cw2ib
@FeyessaGadissa-cw2ib 18 күн бұрын
ቱርኮች የተለያዩ የጉልበት ሰራተኞች ወደጀርመን በመግባት ይስሩላት ነበር እናም ለስራ በብዛት ወደጀርመን የገባው ቱርኪዬ ብዙ ናቸው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 18 күн бұрын
አዲስ የምራቡ አለም አፈቀላጤ አለምነ ዋሴ
@dinsiriiwaqwoyya
@dinsiriiwaqwoyya 18 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@AmenAmen-w9b
@AmenAmen-w9b 18 күн бұрын
@@telahuntadesse2168 አውልልአልኩናአይምልልአልኩና ተምታታሁ ግን አስቀኸኛል
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 15 күн бұрын
Dehinaneh Tilahun?
@yonasaeritrea6800
@yonasaeritrea6800 18 күн бұрын
Super thanks
@Zekiman-h8u
@Zekiman-h8u 18 күн бұрын
ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ
@dawitkassa3131
@dawitkassa3131 18 күн бұрын
አለም ያን የገና ዛፍ ከኋላህ ያቆመው ማን ነው? እባክዎን ያስወግዱት። ባህላችን ወይም ታሪካችን አይደለም። ከትርጉሙ የተነሳ የፈጠሩት ሰዎች እንኳን ያፍሩበታል። ከቻልክ ግድግዳው ላይ ባህላዊ የጌና ጨዋታ አድርግ
@አሰፋ
@አሰፋ 18 күн бұрын
ቀጥሉበት ዜናችሁ ይመቻል።ትንታኔአቺሁ።ጥያቄው በኢሳያስ።በተለይ ደስ የሚለው ደግሞ የቤት ማስታወቂያው የኤረር ምድር።ሌሎችም የገቢያ መሐከል ።አጋፋው አለምነህ ዋሴ ቶሎ እዳታረጅብን እስፖርት ሥራ ወይም ምግብ ቀንሶ ሰውነትህ ከባድ አለብን ።በጣም ከመፋፋት የሚመጡ በሽታዎች አሉ ስለሚባል ነው።ከዚህ በተረፈ ይመቻችሁ!ተመችታችሁናል።ግብረሰዶምን የሚያራምዱትን እናወግዛለንን!የትሪፖሊ መምረጥ ዓለምን የሚታደግ ነው።
@dagmawiabate8765
@dagmawiabate8765 14 күн бұрын
አሜሪካ የማንም እረዳት ሆና አታውቅም
@yenayena8676
@yenayena8676 18 күн бұрын
የጋዜጠኛ ውሀ ልክ😊
@abenetaddis1975
@abenetaddis1975 18 күн бұрын
ትራምፕ እኮ የባሰ ነው ትራምፕን ቅዱስ አርጋቹ ምታወሩት ነገር አላዋቂነታቹን ያሳያል
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 18 күн бұрын
Ethiopia ላይም ምን እየሆነ ነው የሚል የለም!
@MuradMola-r2b
@MuradMola-r2b 18 күн бұрын
የስው አገር ሀያልነት ያስተዋውቅላቸዋል አድም ቀን አለም ስለ አማራ ክልል ዘግቦ አያቅም ማውራትም አይፈልግም
@destaman1000
@destaman1000 18 күн бұрын
ወፍ የለም ስለ ኢትዮጵያ😅 ሁሉም በሀሳቡ አሜሪካ ዜጋ ይዟል ::
@ዘፊውቸር
@ዘፊውቸር 18 күн бұрын
እስራኤልን ማጀገን ትወዳለህ። እውነታው ግን ያለ አሜሪካ እስራኤል ሶማሌ ነች። በባዶ እጅ ከቆመ ፍልስጤማዊ ህፃን ጋር ያለማስክደፍረው ማይቆሙ ቦቅቧቃ ናቸው።
@seyoumasefa8818
@seyoumasefa8818 18 күн бұрын
Alemneh Sweden 🇸🇪 erasu Chgr new yasaznal
@ethiofirst1731
@ethiofirst1731 18 күн бұрын
ትንታኔ ናፍቆኝ ነበር❤
@etsegenetworkeneh-to7ot
@etsegenetworkeneh-to7ot 18 күн бұрын
well come to ETV🎉🎉🎉
@jesuschristislord6940
@jesuschristislord6940 15 күн бұрын
No doubt, the Israel victory is from the almighty of God. Israel is under the protection of God.
@yassinmohammed7458
@yassinmohammed7458 18 күн бұрын
በሀገራቸው መኖር ስለተከለከሉና ስደት ተቀባዮች ደግሞ ዋና የችግሩ ምክንያት ከሆኑ ምን ማድረግ ነበረባቸው? ?
@ZenebeZoe
@ZenebeZoe 18 күн бұрын
አለምነህ አንጋፋው ነጋዜጠኝነት ውኃ ልክ
@lulsegedteka828
@lulsegedteka828 18 күн бұрын
ከWWII ማግስት ለጀርመን Reconstruction Marshall Plan ለግንባታ ኃይለስላሴ የግንባታ ሠራተኞች እንዲሰጡ ከጀርመን መንግስት ተጠይቀው ባለመቀበላቸው በምትኩ ቱርክ ፈቃደኛ ሆና አንድ ሚሊዮን ቱርካውያን የግንባታ ሠራተኞች ወደ ጀርመን ሄደዋል። ዛሬ በጀርመን የሚገኙ የቱርካውያኑ ቁጥር ከሰባት ሚሊዮን በላይ ደርሷል።
@MessiMessi-ec4sr
@MessiMessi-ec4sr 18 күн бұрын
አለምዬ እድሜና ጤና ይስጥህ ኢሱም አደዛው ለዛያለው ጨዋታ ከእውቀት ጋር እናመሰግናለን ❤❤❤
@leshasf7531
@leshasf7531 18 күн бұрын
አሜሪካ የሀገራችንን የበላይነት በህግ እንዴት ማስቀጠልና ማረጋገጥ ይቻልል? የቀኙም የግራውም የቤት ሥራ ነው። ለደሀ/መደዴው ዜጋ ዳቦ እንዳይጎድል ብቻ! ከዚ ያለፈው ከወሬ አያልፍም።
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 18 күн бұрын
አው አትቀየርም አነተም ለምራቡ አለም እየሰራህ ነው ፑቲን ለሀገሩ የራሱን ታሪክ እየሰራ ነው
@SolomonTesfaye-j1e
@SolomonTesfaye-j1e 18 күн бұрын
Arif tintanie
@SolomonTilahun-er2hu
@SolomonTilahun-er2hu 18 күн бұрын
Hulken zacha, hizbun eyasfeje zacha
@babinegash7074
@babinegash7074 18 күн бұрын
Yeah
@Samuel-sp9wc
@Samuel-sp9wc 18 күн бұрын
ምን ነው ዋስየ የኛ አንጋፋው ጋዜጠኛ የምትሰጠው ትንታኔ ሚዛናዊ ባይሆንም አማርኛህ ምርጥ ነው ምን ነው እንደ በዓሉ ግርማ ትንሽ ወኔ ድፍረት ቢኖርህ የኢትዮጵያ ህዝብ ካንተ የሚጠብቀው ስለ ታመመችው ኢትዮጵያ በረሃብ በጦርነት በመፈናቀል በስራ እጥነት ስለሚሰቃየው ሕዝብዋ ስለ ጅል ጠቅላይ ሚንስትሩዋ መፍትሔዎች ብትጮህላት እንዴት ባከበረህ ታሪክ ባስታወሰህ ስለ ራሻ ብትጨነቅ ስለ እስራኤል ብትጠበብ ምን እርባና አለው ለተጎሳቆለ ሕዝብ በድሮን ለሚጨፈጨፈው አማራ ትግሬ ኦሮሞ ጩህ !!!!!!!!
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 18 күн бұрын
እንተ ራስህ ጩህ
@Samuel-sp9wc
@Samuel-sp9wc 18 күн бұрын
መልስህ ይገርማል ካንተ የማይጠበቅ አመሰግናለሁ
@FeyessaGadissa-cw2ib
@FeyessaGadissa-cw2ib 18 күн бұрын
እመነኝ ትራምፕም እንዲያውም የከፋ ነው ቢያቀዘቅዝዉ እንጂ የሚቀየረው ነገር የለም
@AlemAlem-om4xh
@AlemAlem-om4xh 17 күн бұрын
እንደዚ አይነት ግፍ የፈጸመ መረር ያለ ፍርድ ያስፈልገዋል :ያ ሰው አውሬ ነው
@selamabebe7552
@selamabebe7552 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@EliasTefera-l5h
@EliasTefera-l5h 18 күн бұрын
ሰላም ሰላም
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 18 күн бұрын
ኃይማኖት በዚህ እመን ይፋዊ ስብስብ ይፍጠሩ
@yenayena8676
@yenayena8676 18 күн бұрын
አለምዬ እንተን መቼም ስለሀገራችን ሁኔታ ፈትፈት ፈርገህ አጉርሰን አልልህም. ወስዶ አፋት በርሀ ነው የሚያስሩህ ርንዳንተ ፈትፍቶ የሚያጎርሰን ጋዜጠኛ ናፈሰኝ
@kassaufura910
@kassaufura910 18 күн бұрын
Alemneh wass brilliant journalist our time God bless you 🙏
@diresbirhanu6470
@diresbirhanu6470 18 күн бұрын
መንደር ማለት ስንት ህዝብ የሚኖርበት ነው? በኢትዮጵያ ምን ይመስላል??
@babinegash7074
@babinegash7074 18 күн бұрын
😮
@AmenAmen-w9b
@AmenAmen-w9b 18 күн бұрын
ያ ሰዎችን የጨረሰው አረመኔ ሌላ እምነት ተከታይ ሆኖ እስልምና የተቀበለ ቢሆን ኖሮ ዘገባው እንዴት የሚሆን ይመስላል ወይም አተ እዴት ትዘግበው ነበር
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 18 күн бұрын
ሰላም አለምነህና ኢሳያስ
@Babacha-q4d
@Babacha-q4d 18 күн бұрын
It might come to the 'Democrats with Conserving Nature' party in the future
@MameNesro-t2t
@MameNesro-t2t 18 күн бұрын
የኢራን ዛቻ ይቀድም ነበር ምነው ዘመዶቻቹህ ላይ ስለሆነ ነው ትላንት የናንተን ለፍልፈህ ነበር ዛሬ የተሰጠህን መልሱን አውራው እጂ አይዞህ አትንበጭበጭ ለእውነት ኑር ሀይማኖት አለህ ምንድን ነው እንስማህ የለህም
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 18 күн бұрын
ኢራንና መሰሎቿ ከመፎከር ከመሬት አልፈዉ ምን ያመጡ እና ይተነተናል?ወደ ጉድጓዳቸዉ ይገባሉ ይበል???
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 18 күн бұрын
ለጀርመናውያን ሲያንሳቸው ነው አበጀ።
@berhanuaberha
@berhanuaberha 17 күн бұрын
ስለጄርመን አታውቅም ዝምብለህ አትቃዎም ጄርመን ከአስር ሚሊዮን በላይ የውጭ ሃገር ስዎች መጠለያ የምድር ገነት ነች።
@Alula-y6u
@Alula-y6u 18 күн бұрын
It is made to show promotion
@BekeleYalew
@BekeleYalew 18 күн бұрын
ወንድ ልጅ ሢወለድ ክላሽ እንተኩስ ነበር
@hailuassefa
@hailuassefa 18 күн бұрын
አለም ምን ገጥሞት ነው አንደዚ በሁሉም አቅጣጫ ግዛቱን እያስፋፋ ያለው?
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 18 күн бұрын
ገደማ ጳውሎስ ዜና ክምችት ጣቢያ ጻድቃን ሥልጣን ጠባቂ ጫፍ ጽንሰ ፆታ ጋር ከዚያ
@mohammeduseman2386
@mohammeduseman2386 18 күн бұрын
Germany😂😂😂😂
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k 18 күн бұрын
Esu , russia yelechim kllll
@mohammedseid9121
@mohammedseid9121 18 күн бұрын
ይህ የሳውዲ ዜጋ እንደስደተኛ ከሶሪያዎች ጋር የሚነፃፀር አይደለም ሳውዲ ውስጥ ጦርነት የለም ሲጀመር ሰውየው ህገሩንና ሃይማኖቱን የከዳ ባለጌ ነው
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 18 күн бұрын
እራሻ ታላቅ ሀገር ነች
@natnaelealemu220
@natnaelealemu220 18 күн бұрын
What about our prime minister killing by drown ?
@WallelignArba-s4k
@WallelignArba-s4k 18 күн бұрын
ዛቻ ክክክክክክ
@esabellalala
@esabellalala 18 күн бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abdimustefa456
@abdimustefa456 18 күн бұрын
ትልቅ እድል ተፈጥሯል አላለም? አሁን ማን ይሙት 4አመት ምን ይለውጣል አስተሳሰብ አረገውት?ሁነች እኮ ኦረዲ ሰደማዊ በራሷ ብቻ ብታርፍ ጥሩ ነበር
@asenakechedejena801
@asenakechedejena801 18 күн бұрын
እስኪ አንተ አንድ ቀን ተሳስተህ እስራኤልን ተች
@MegaWondu
@MegaWondu 18 күн бұрын
የኢትዮፒያን ነገር አርም ይሁን አላችሁሳ?
@MusthafaKhmal
@MusthafaKhmal 18 күн бұрын
ሀገርክ ላይ በየደቂቃው ሰው በገዛ ወገኑ እየሞተ አንተ ጀርመን ላይ 5 ሰው ሞተ ብለህ ተገረምክ sory ይህንን ካንተ አልጠብቅም አለምነህ
@berhanuaberha
@berhanuaberha 17 күн бұрын
የትም ሁልየትም የስው ልጅ መገደል የለበትም ያንተ ሃገር በከብቶች አስተዳዳሪነት በገፉ ስው ሲገደል ዝም የምትል የስው ልጅ ክቡር በሆነ ሃገር ላይ አንድም ስው ካለምክኒያት አይሞትም ።
@TemesgenMendera
@TemesgenMendera 18 күн бұрын
I think you said enough, please learn what America does really mean.
@אוריאגומס
@אוריאגומס 18 күн бұрын
አይ አለምነህ ጎተራው በጣም ታስጠላለህ በመሞቻህ ግዚ ዋሽተህ ስብናህ ጠፍታል አዲት ትንሽ አገር እሩሲያን የምት አረበተብት ነች ፑቲን ጉራ ነው
@AbebeSeyum
@AbebeSeyum 18 күн бұрын
የራሳዋ አሮባት የሰው ታማስላች
@yonas316
@yonas316 18 күн бұрын
አለም ያንተን ዘገባ እኮ ናፈቀን ወይ በሳምንት ሁለቴ ወይ ሶስቴ አድርግልን
@ominej4055
@ominej4055 18 күн бұрын
ወራሪዋ እስራኤል የሶሪያን ግዛት ጥሳ እንደገባች አልሰማህም እንዴ
@MameNesro-t2t
@MameNesro-t2t 18 күн бұрын
የኢራን ዛቻ ይቀድም ነበር ምነው ዘመዶቻቹህ ላይ ስለሆነ ነው ትላንት የናንተን ለፍልፈህ ነበር ዛሬ የተሰጠህን መልሱን አውራው እጂ አይዞህ አትንበጭበጭ ለእውነት ኑር ሀይማኖት አለህ ምንድን ነው እንስማህ የለህም
@granulalarmok3209
@granulalarmok3209 18 күн бұрын
እንተ ስላም ዝም በል
@ሀቢብ
@ሀቢብ 18 күн бұрын
ሰለኢራን ፉከራ ኔታንያሁን ጠይቀው ማን እንደተበጫበጨ ይነግርሀል 😂😂😂
ሚስጥራዊ  ምድላዋት ኩናት ዞባና
1:00:04
ADMAS FORUM
Рет қаралды 18 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
It’s all not real
00:15
V.A. show / Магика
Рет қаралды 20 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН