Alemye Getachew - Kelem Shash | ቀለም ሻሽ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)

  Рет қаралды 1,143,591

Hope Music Ethiopia

Hope Music Ethiopia

Күн бұрын

Пікірлер: 743
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 5 жыл бұрын
አለምዬ ስራዎችህ እኮ ሁሌም አንደኛ ናቸው👏❤❤
@salamalsalam7103
@salamalsalam7103 5 жыл бұрын
ኢቲዮ ለዘላለም ኑሪልን አምላኬ ሆይ እባክህ አንድነትን ሰላሙን እውርድልንል እባክህ ጌታየ ተለምነን እባክህ እያሳሰበኝ ነው የሀገሬ ሰላም ማጣት እንቅልፍ ነስቶኛል ነገ ባያንዳዳችን ቤት እንዳመይገባ በምን እርግጠኛ ልሁን ሀገር ሰላም ካልሆነ ምን አይነት ሰይጣን እንደገባብን አላቅም አይ መለስ ልብስህን አይማረው ያንተ ጦስ ነው ህዝብን ያስጨረሰው ምን እላለሁ ተረጋጋ ስልን ከደገነ ይነሳልፀብ ኡፍፍ አለምየ በርታ ወንድሜ በጣም ምርጥ ስራ ነው
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 5 жыл бұрын
አለምዬ ሁሌም ዘፈኖችን ውድድ አደርጋቸሁዋለሁ ይህችኘዋ ደግሞ ፍቅርቅር የምትደረግ የሀገር ፍቅር ቅመም ነች በርታልን ጎበዝ እግዚአብሔር ይህችን ባንዲራ 💚💛❤️ ሀይማኖታችንን ✝️🌙 ይጠብቅልን! 🙏
@hawahawa3031
@hawahawa3031 5 жыл бұрын
ከሌሎች ሙዚቃዎችህ ጋር ማወዳደር ይከብዳል ማለቴ ብዙም አይደል ቢሆንም አይዞህ በርታ
@buraburee
@buraburee 4 жыл бұрын
This beautiful piece of music is very underrated! It brought back so many childhood memories! 90's ልጆች የሚባሉት የህብረት ዜማቸዉ ሊያደርጉት ይገባል! ድሮአችንን ስላስታወስከን ፣ ታላላቆቻችንን ስላከበርክልን እናመሰግናለን አለምዬ! 💚💛❤️
@ይነጋልለኢትዮጵያ
@ይነጋልለኢትዮጵያ 5 жыл бұрын
አለምዬ ተባረክ ኢትዮጵያ ትለምልም ዘረኛ እና ጎጠኝ ይውደም 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@aielafyihun5210
@aielafyihun5210 Жыл бұрын
አለምዬ ሁሌም ስራዎችህ በጣም ቆንጆ እና ተወዳጅ ናቸዉ። በጣም አድናቂህ ነኝ። ሁሌም በጣም መሳጭ ስራ ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን።
@hanitube8538
@hanitube8538 5 жыл бұрын
ዋውውው እንኳን ደህና መጣክ አለምየ! እውነት ነው ዞሮ መግቢያችን እማማ እትዮጵያ ለዘላለም ትኑር! እግዛብሄር ፍቅሩን መተሳሰቡንና አንድነቱን ያድለን አሜን! እናመሰግናለን! በዛውም ውዶች ፕሮፋይሌን በመጫን ቻናሌን ጎብኙት አጫጭር ግጥሞችን ይጋበዙ።
@ameera7136
@ameera7136 5 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያዊይ መሆን መታደል ነው አለምዬ በጣም አሪፍ ነው ሀገሬ ዘላለም ኑሪልኝ ጥላትሽ ይውደም
@mekdesgebru4233
@mekdesgebru4233 5 жыл бұрын
እኔ እግር እግር ነው ያለኝ
@nourdxb9418
@nourdxb9418 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤ ውድ የኢትዮ ልጆች ባላችሆበት ሰላማችሁ ይብዛልኝ💚💛❤
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303
@hiwetbahayiluyeromanreigns3303 5 жыл бұрын
አሌክስ ሁሌም ባዳዲስ ስራህ ታስደምመናለክ ዋው ያምራል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘር ለገበሬ💓💛💚
@lelaalemabrham5703
@lelaalemabrham5703 5 жыл бұрын
የአለሜን ሙዚቃ ሁሉም ዘፈኖቹ ቅኔ አላቸው ኢትዮጵያ ሀገሬ ናፈቀችኝ 🇪🇹💚💛❤️ አመሰግናለሁ #አለሜ
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ
@ጓልትግራይዕባይሶሎዳዓድዋ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ለዘላለም ትኑር ኣረፍ ሥራ ነው በርታ Bro
@taybatayba2628
@taybatayba2628 5 жыл бұрын
አለምየ በፍቅርህ ተተለከፍኩ ይሄው ብዙ አመታትን አሥቆጠርኩ ብቻ አተ ሠላም ሁንልኝ ደግሞ ያምራል አደኛ ነው
@tarikmekonen6253
@tarikmekonen6253 5 жыл бұрын
አለምዬ የኔ ባህሉን ወጉን አክባሪ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥህ ሁሌም ስራወችህ ወጣ ያሉ ናቸው
@የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ
@የተሰጠንንብናቅየጎደለንየ 5 жыл бұрын
ሁሉም ዘፈኖችህ ተወዳጅና በቀላሉ የሚያዙ ደስ የሚሉ ናቸው እስቲ አለምዬን እንደኔ ምትወዱ😘😘😘😘😘😘👍👍👍
@እናቴእወድሻለሁከርታታዋል
@እናቴእወድሻለሁከርታታዋል 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ እምዬ ኢትዮጲያ የናፈቀው እፍፍፍፍፍ 💚💛♥
@sabinesafi2448
@sabinesafi2448 5 жыл бұрын
የምወድህና የማደንቅህ ወንድሜ ሙዚቃዎችህ ሁሉ ጣፋጭ ናቸዉ እናመሰግናለን በርታልን አለምዬ
@hanafinketa8543
@hanafinketa8543 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ዞሮ መግባዬ አሪፍ ሥራ ነው አለምዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ዘረኝነት ይሁደም።
@አኪያፍቅረኡራኤል
@አኪያፍቅረኡራኤል 5 жыл бұрын
#WOW ምርጥ ግጥም ምርጥ ድምፅ አሪፍ ክሊፕ አለምዬ የኔ አንደኛ ስወድህ እኮ ሰላምህ ይብዛልኝ #ውድ የሀገሬ ልጆች ፈጣሪ ባላችሁበት ይጠብቃቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር::
@faviangreenholt2317
@faviangreenholt2317 5 жыл бұрын
ግጥምና ዜማህ ለየት ያለ ነው ጎበዝነህ በርታ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 5 жыл бұрын
አለምዬ ምርጤ ኢትዮጵያዬ ክብሬ ሀገሬ ክፉ አይንካሽ ዘረኞችን ከምድርሽ ያጥፍልን 🇨🇬❤🇨🇬❤🇨🇬
@gebeye6878
@gebeye6878 5 жыл бұрын
አንተ ልጅ ግጥምህ ለየት ያለነው ወድጀዋለሁ
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ
@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ 5 жыл бұрын
የወሎ ሺቅርቅር ነኝ Gebeye እህት ሰላም ነሽ
@gebeye6878
@gebeye6878 5 жыл бұрын
@@ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ ሰላምነኝ
@ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም
@ድግልማርያምደጎእናቴሁሌም 5 жыл бұрын
አገሬ ናፍቃኛለች እግዚአብሔር ሰላምሽን ይመልስልን የበፊቱ ሰላም ፍቅር የሞላበት እንደ አሁኑ ሞይ ያልበዛበት ግዜ ናፍቆኛል
@netsaneti1425
@netsaneti1425 5 жыл бұрын
አለምዬ ሙዚቃዎችህ ሁሉ እንከን አይወጣላቸውም በጣም አሪፍ ስራ ነው😘😘😘😘😘😘😘😘 💚💛❤
@sebelwongelyemamolijwogaye6190
@sebelwongelyemamolijwogaye6190 5 жыл бұрын
አለምዬ ምርጡ ሁሌም አሪፍ ነገር የምትሰራው ጎበዝ💚💛❤
@እድለወርቅታስው
@እድለወርቅታስው 5 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው በርታ ወንድሜ ስላምህ ይብዛ ኢትዮጽያ ለዘላለም ትኑር ማማዬ ባህላቺን ያምራን እኮ❤❤❤❤
@ረዲየድንግልማርያምልጅ
@ረዲየድንግልማርያምልጅ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ለዘላለም ትኑር🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️💖💖💖💖❤️💖❤️💖❤️💖
@shsudhs4036
@shsudhs4036 5 жыл бұрын
ዋውውውውው ልዩ ነክ ለዚህ ምርጥ ሙዚቃ እናመስግናለን
@mahaletassefa8002
@mahaletassefa8002 4 жыл бұрын
አዲሱን ዘፈንህን ካየሁ በኋላ ነው ይህን ያየሁት የምር ትለያለህ ግጥሞችህን እና ቪድዮ ብቻ ይበቃል👌
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ
@ፋሲልከነማየጎንደርአርማ 5 жыл бұрын
እምዬ ኢትዮጲያ ሰላምሽ ይብዛ ከቀን ጅቦች ይጠብቅሽ በስደት ያለነው ላገራችን በሰላም ያስገባን የድንግል ማርያም ልጅ
@mahletbeyene3246
@mahletbeyene3246 5 жыл бұрын
አለምዬ ስራዎችህ ሁሌም ለየት ያሉ ናቸው በርታ ክሊፑ በጣም ነው እሚያምረው😍💚💛❤️
@dehinnetmelese5868
@dehinnetmelese5868 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ዘፈን ነው ።እስኪ ማነው እንደኔ ዘረኝነት እጅ እጅ ያለው ?
@HananHanan-pp5kn
@HananHanan-pp5kn 5 жыл бұрын
እኔ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
wow great beautiful Ethiopia Ethiopian Ethiopian thanks well done brother nice song
@ሰብለነኝ
@ሰብለነኝ 5 жыл бұрын
Ene
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
tamrlachi lekihi nahi atria saynorsn zara
@tenawchanie3280
@tenawchanie3280 5 жыл бұрын
me
@fira9631
@fira9631 5 жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ስራ ነው ወድጄዋለው እምዬ ኡትዬጲያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤
@softad7315
@softad7315 Ай бұрын
እገዚአብሄር ይባርክ እያለፈ ነው ከንግዲህ አይደገምም 👑⭐️🌻📗📒📕🔔⚖️👍
@astermogaes6366
@astermogaes6366 5 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ነው ዋው ተመቸኝ
@nasserlove8721
@nasserlove8721 5 жыл бұрын
Very nice ምንም አልቀረብህም 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ethio love
@nenanena7057
@nenanena7057 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሐገሬ ዞሮ መግቢያዬ ነፃነት ክብሬ እማማዬ አንቺ ብቻ ነሽ ፈጣሪዬ ሖይ አተ ጠብቅልን ሐገራችንን ከነ ልጆቿ ከክፉ አዉሬ ❤🇪🇹❤
@only7389
@only7389 5 жыл бұрын
ደስ ሲል ድምፁ እማዬ ኢትዮጵያ ክፉሽን አያሰማን
@bizuayehuabera7820
@bizuayehuabera7820 5 жыл бұрын
wow amazing song, once again Ethiopians united and will make a great country...
@ትንሳኤለሀገሬይሁን
@ትንሳኤለሀገሬይሁን 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ቆለም ሻሽ እንጅ ቀለም ሻሻ አደለም ግን ስሙ እጅግ ምርጥ ስራ አለምየ የሰው ማኛ
@habesha3656
@habesha3656 5 жыл бұрын
Love you Ethiopians...From Eritrea 🇪🇷🇪🇹❤😍
@jtube3698
@jtube3698 5 жыл бұрын
አለምዬ ዉድድድድድድድድ ኢትዮጵያ ሀገሬ 💚💛❤
@simplelife2489
@simplelife2489 5 жыл бұрын
Thanks for the Love! support our new artists
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
3ጊዜ ደጋግሜ አዳመጥኩት የማይሰለች ሙዚቃ እናመሰግናለን ። 💚💛❤
@eskmacheeskmache8231
@eskmacheeskmache8231 5 жыл бұрын
ine 7 gize lik nash ayslchm
@tewabemanaye1536
@tewabemanaye1536 5 жыл бұрын
neftegnawa
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
@@tewabemanaye1536 ወዬ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
ግጥሞችህ ቅኔ ናቸው በጣም ያምራል አለምዬ ጀግና በርታ
@tizetahable5909
@tizetahable5909 5 жыл бұрын
#ሀገሬ ኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ አለምዬ 😘😘😘😘👈👈
@foziahkili0806
@foziahkili0806 5 жыл бұрын
አርጎደ ቢጫ ቀይ ባድራችን ለዘላለም መጠሪያችን ዋው በጣም ጥሩ ስራነው
@Fedup-pk3cv
@Fedup-pk3cv 5 жыл бұрын
Big Love ❤️ from YEMEN 🇾🇪 , Ethiopia 🇪🇹
@ayimanalhyir8902
@ayimanalhyir8902 4 жыл бұрын
We also love Yemen from Ethiopia
@Fuadbadr
@Fuadbadr 4 жыл бұрын
We are togather from Yemen and love Ethiopia
@ayimanalhyir8902
@ayimanalhyir8902 4 жыл бұрын
Thanks bro we have connections in our history
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም እስክ ህዝቦችን ትኑር ሁሌም 💚💛❤️👏🏼💚💛❤️👏🏼💚💛❤️
@ጄሪየያቡእናት
@ጄሪየያቡእናት 5 жыл бұрын
ውብ ናት ሀገሬ አለምዬ እናመሰግናለን
@ቲጂT
@ቲጂT 5 жыл бұрын
አገሬ ኢትዮጵያዬ ምርጥ ሙዚቃ ነው 👌😍😍😍
@ኦርቶዶክስነኝ
@ኦርቶዶክስነኝ 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው ደሞ ከወቅቱ ጋር የሚሄድ ነው ኢትያዊያን ልዩ ነበር ባህላችን ግን ምን ዋጋ አለው !! አለምዬ ምርጥ ውድድድድድድድድ
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
አንተ ልጅ እይታህ በጣም ነው ደስ እሚለው የምታነሳው ነገር ሁሉ ያምራል በርታልን big Like አናምርም ሆይ አናምርም ሆይ አንድ ኢትዮጲያዊ ስንሆን,,,,,,,,,,,,,,,
@YTSEthio
@YTSEthio 5 жыл бұрын
Hey ነፍሴ አንደኛኮነህ......ማንነትን የማይለቁ ስራዎችህ እንዴት ደስ ይላሉ👏👏👏👏😍😍
@eyrusalmbiruk9770
@eyrusalmbiruk9770 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ በአልበም እንደምታስደምመን አልጠራጠርም
@እማልኑርላችስል
@እማልኑርላችስል 5 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ አለምዬ ውድድድ ሁሉም ሙዚቃወችክ ውስጤ ናቸው 😘😘😘😘💚💛❤
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ቀለምሻሽ እየሰፋ ያደገ 👍👈!!💚💛❤
@hanitube8538
@hanitube8538 5 жыл бұрын
ነፍጠኘዋ አማራ እ ትዝታ
@ሐመርውሀ
@ሐመርውሀ 5 жыл бұрын
የኔዋ
@addasabie1030
@addasabie1030 5 жыл бұрын
እኔ
@serkaabera9947
@serkaabera9947 5 жыл бұрын
እኔ ብጣም ጉብዝ ነብርኩ የዛሬን አያርገው እና ውይ ትዝታ
@michualem5112
@michualem5112 5 жыл бұрын
እኔ
@YenesewBelie
@YenesewBelie 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ፡፡ አለምዬ እናመሰግናለን፡፡ እምዬ ሀገሬ ሰላምሽን ያብዛው፡፡
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ
@እናትየበስምሽልጠራእናትየ 5 жыл бұрын
አለምየ ጎበዝ እኮ ነህ ምታነሳቸው ሀሳቦች በጣም ነው ሚመቹኝ
@sinteart956
@sinteart956 5 жыл бұрын
አለምዬ ወንድሜ ነጠላ ብቻ አደለም 2 አልበም ነው ። ሰላምህ ይብዛ
@serkaserka9008
@serkaserka9008 5 жыл бұрын
አለምየ ውስጣውስጤ ነህ ሁሌ ለየት ያለ ነገር ነው ይዘህ የምት መጣ በርታ
@yitayalyirga9576
@yitayalyirga9576 5 жыл бұрын
Thanks Alemye ...........................
@MyEthiopia23
@MyEthiopia23 5 жыл бұрын
💚💛❤ ሰላምሽን ያብዛው ኢትዮጵያዬ!
@loveuallhabsha4197
@loveuallhabsha4197 5 жыл бұрын
Ethiopaየ ሀገሬ ክበሪልኝ መሸሸግያየ በርታ አለምዩ
@ቲናነኝየመሬዋ
@ቲናነኝየመሬዋ 5 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘😘😘የምታወጣቸው ወቅታዊ ነገሮች በጣም ደስ የሚሉ
@EthiopianClothingnet-sj9mc
@EthiopianClothingnet-sj9mc 5 жыл бұрын
Enat Ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️ Betam konjo music and video ketelbet
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ
@ፍቅርሰላም-ኀ4ከ 5 жыл бұрын
የዚህ ጉብል ድምፅ ፍቅር ያሲይዛል ።ዋሸሁ እንደ?
@የኑሬጀሪካማአድናቂ
@የኑሬጀሪካማአድናቂ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ የናፈቀቻችሁ ላይክ እሲ ግጩኝ በስደት 10 አመት ሆነኝ ሀገሬ ሳላያት
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ
@ሀበሻዊትሀበሻዊት-ቐ9ቈ 5 жыл бұрын
ማማየ ከስደት ነው የተወለድሽው ማለት ይቻልል እህቴ መልቶ አይሞላም ግቢ ሀገርሽ ኑር
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ
@ላስታመውብቻየንየስዴትኑሮ 5 жыл бұрын
አቤት አይዞሽ ግን ለምን እየሄድሽ አትመጭም እኔ እንኳን 2ግዜ ሄጃለሁ 10 አመቴ እኔም ላገርሽ ያብቃሽ በርች
@allthetime368
@allthetime368 5 жыл бұрын
💚💛💖 kzbin.info/www/bejne/qpOUq5mIiq6HiZo
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ
@እናትማለትበቃእናትናትሀገ 5 жыл бұрын
አረ እንዴት ቻልሽው የኔ እናት
@ሜላትአዲስ
@ሜላትአዲስ 5 жыл бұрын
እፍፍፍፍ የከብዳል
@hanakahsay5499
@hanakahsay5499 5 жыл бұрын
Atamrm wey atamrm wey Atamrm wey atamrm wey Des atlm wey........ sil betam yetemechachu eski enyachu♡
@sentayahugirma8175
@sentayahugirma8175 5 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ ነው እኛንም አስታወሰን
@kalkidankal3788
@kalkidankal3788 5 жыл бұрын
የኔ ምርጥ ምርጥ ስራ ነው በርታ 💚💛❤👈👌😘😘😘😘😘
@adenanahmedin2918
@adenanahmedin2918 5 жыл бұрын
ኢትየጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛♥
@fikeryegonderlijarmachiho447
@fikeryegonderlijarmachiho447 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችን ትኑር ለዘላለም😍😍 ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት ያላቹ ሰላማቹ ይብዛልኝ😍😍😍
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ
@ፈንታነሽእሸቴፈንታነሽእሸ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር ደስ ይላል ድምፅህ ሙዚቃህ ይመችህ አቦ
@MimiMimi-eb4lv
@MimiMimi-eb4lv 5 жыл бұрын
gold olden times fiker yahon gazi neber
@fafis.y5065
@fafis.y5065 5 жыл бұрын
ፈገግታህ ማራኪ አሪፍነው እስከእንደኔ የተመቸው በጣምታምራለች ኢትዮቢያለዘላለም ትኑር
@leylafekaraol9o998
@leylafekaraol9o998 5 жыл бұрын
ያምራል አቦ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር💚💛❤😘👌
@hanichohana4821
@hanichohana4821 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥሥሥሥ ይላል..👏👏👏👏
@hirutephrem8418
@hirutephrem8418 5 жыл бұрын
አለምዬ በጣም ደስስስስስ የሚል ዘፈን
@tsegad5188
@tsegad5188 5 жыл бұрын
እር በጣም ተመችቶኛል አለምዬ ስወድክ
@gdjdjisjdbb8206
@gdjdjisjdbb8206 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያውይነታችን ውበታችን አንድነታችን ፍቅራችን ባህላችን አብሮነታችን ጀግንነታችን ሁሉም ነገርቻን የብቻችን ውይ ስናምር ፈጣሪዬ ኢትዮጵያን ህዝቦቿን ይጠብቅ ኢትዮጵያዬ የኔ ልዩ ውድድ አገሬ የሁላችንም እናት ውይ
@ሊናነኝየሸገሯ
@ሊናነኝየሸገሯ 5 жыл бұрын
አለምዬ ስራዎችክ እኮ ዋው ናቸው ❤😚😚😚
@atinkutyigzaw372
@atinkutyigzaw372 5 жыл бұрын
አዎ ኢትዮጵያዊይ መሆን መታደል ነው አለምዬ በጣም አሪፍ ነው
@romiroman5288
@romiroman5288 5 жыл бұрын
አይ አንቺ ሀገሬ ስቱ አዜመልሽ እንቱ አወደሰሽ ያንስሻል እንጂ አይበዛብሽም 💚💛♥ ኑሪሊኝ መኩሪያዬ ሀገሬ 💚💛♥ ፈጣሪ የጠብቃት ኢትዮጲያዬን አደራ አምላኬ ለቀን ጂብ አሳልፈክ እንዳሰጣት 🙏🙏🙏
@ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል
@ሀኒእናቷንናፋቂሳፈቅርሽል 5 жыл бұрын
መረጥ ዘፈን ፣መረጥ ድምፅ ምረጥ አላባበሰ፣ምረጥ ልጅ👌👌 ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር🙏💚💛💝 (ሁሉም የኔ ይልሻል በማንነትሽ ኮርቶ )ለሰው ልጅ ሰላም እሚመኝ ሰላሙ ይብዛለት ውዴ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት ሰላማቹ ይብዛልኝ አሜን 🙏🙏🙏😘😘😘
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 5 жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ስራ ነው
@ገኒነኝካለሁበት
@ገኒነኝካለሁበት 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም አሪፍ ስራ ነው እግዚአብሄር ሰላምና ፍቅር ያድልልን ለሀገራችን ዙሮመግቢያችንን
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
#አለምዬዬዬዬ በጣም ታምራለች እናምራለን 💚💛❤በዚህ👈ልብስ ያበደ ነው ሁሉ ነገር ዉብ ነው 💚💛❤👈ለዘላለም ትኑር #አለምዬዬ አድናቂህ ነኝ
@sabyfon390
@sabyfon390 5 жыл бұрын
በጣም እጂ
@marthabefekadu8144
@marthabefekadu8144 2 жыл бұрын
@@sabyfon390 put
@በላይይጨነቁ
@በላይይጨነቁ 5 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ
@ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጠ4ኰ 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለምትኑር ወይኔአለምየ ያምራ ስራወችህ ሁሉለየትያሉናቸው👌👌👌
@amethiopianandiloveethiopi6459
@amethiopianandiloveethiopi6459 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው👌
@wenshtwensht6712
@wenshtwensht6712 5 жыл бұрын
አሬፍ ነው አለምዬ እማዬ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@birukbeyen8730
@birukbeyen8730 5 жыл бұрын
አለምዬ እድሜ ይጨምር አቤት ግጥም እስቲ ለዘረኞች ንገርልን ወይም አሰልጥልን
@ተመስገንጌታሆይ
@ተመስገንጌታሆይ 5 жыл бұрын
ውድ የኢትዮጺያ ልጆች በስደት ያላችሁ ሰላም ፍቅር አይለያችሁ ከፈተና ይጠብቀን በሰላም ለእምዬ እናቴ ለምለሚቷ አገራችን ያብቃን 💓💓💓💓
@ASTERMEDIA1
@ASTERMEDIA1 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን 😘😘😘😘👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@helimashukur9199
@helimashukur9199 5 жыл бұрын
አገሬ ለዘላለም ትኑር አለምዬ ውስጤ
@kanaeth2235
@kanaeth2235 5 жыл бұрын
አለምዬ ሁሌም ተወዳጅ ምርጥ ስራ የምትሰራው አንደኛ
@kedirwabela2452
@kedirwabela2452 5 жыл бұрын
ተመችቶኛል 😍😍😍😍
@mahubamahuba6199
@mahubamahuba6199 5 жыл бұрын
አለምዬ የኔ ጀግና ሠላምህ ይብዛልን
@tigitigi8284
@tigitigi8284 5 жыл бұрын
አሪፍ ነው !!!!!!!!!!!!!
@ለሚነኝየማሂታላቅ
@ለሚነኝየማሂታላቅ 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ነው
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН
Flipping Robot vs Heavier And Heavier Objects
00:34
Mark Rober
Рет қаралды 59 МЛН
哈哈大家为了进去也是想尽办法!#火影忍者 #佐助 #家庭
00:33
火影忍者一家
Рет қаралды 131 МЛН
Misikir Awoll - Alhu | አለሁ - New Ethiopian Music 2019 (Official Video)
5:36
GoldenRecordsWorldwide
Рет қаралды 1,1 МЛН
"Abo Mela Alat Dire' - Mikiyas Chernet
7:01
koal22312
Рет қаралды 603 М.
Alemye Getachew - Akuaye | አኳዬ - New Ethiopian Music 2018 (Official Video)
4:58
Ouch.. 🤕⚽️
00:25
Celine Dept
Рет қаралды 22 МЛН