ከአርበኛ መሳፍንት ተስፉ ጋር ቆይታ ክፍል-2

  Рет қаралды 76,482

Amhara Media Corporation

Amhara Media Corporation

Күн бұрын

Пікірлер
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር
@መክሌትመይሰዉካሳየነዚዘር 2 жыл бұрын
የኔአባት ሺ አመት ኑርልን አባየ የኔን እድሜሁሉ ፈጣሪ ይጨምርልህ አባየ የኢትዮጵያ ን ተሰየ ያሳይህ
@demesewmereid9147
@demesewmereid9147 4 жыл бұрын
የአርበኞች አባቶታችን ወኔ በዘመኑ የአፍ የምላስ ጅግንነት እንጂ እንዲህ የተግባር ጀግንነት ያለ ሰው ያለ አይመስለኝም ነበር የጥንት አባቶቻችን ወኔና ቆራጥ ሀሞት ያለው አርበኛ ነው እውነትም በጣም ሊረዳ ሊደገፍ ይገባዋል እሱ ያልተረዳ ማን ሊረዳ ነው ? እንኳን ፈጣሪ ለዚህ አበቃህ የእኛ የሁላችንም ክብር ነህ ።
@ሰውናሰው
@ሰውናሰው 4 жыл бұрын
አማራው ተራራው አማራየ 💚💛❤️💚💛❤️💐💐እናመሰግናለን አማራ ፋኖ 💚💛❤️💚💛❤️💐💐
@yevuj6579
@yevuj6579 4 жыл бұрын
አማራው ተራራው ለጾለትና ተኩስ ብቻ ነው ሜበርከከው
@yevuj6579
@yevuj6579 4 жыл бұрын
የኔ አማራ ፋኖ ጀግና እግዛብሂር ይጠብቅህ
@seidmehammed8207
@seidmehammed8207 4 жыл бұрын
አረበኛ መሳፍንት ቃሉን በተግባር ያስመሰከረ የዘመናችን ጀግና ረጅም ዕድሜና ጤና ይኑርልን
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 4 жыл бұрын
የኛ ጅግና አባት. ኩሩ የአማራው ልጅ. እድሜ ከጤና ይስጣችሁ ደሞቸዋ. ክፉአችሁን አይስማን ሁሌም ድስታችሁን እጅ. እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@saraweleyawayawemyemarsawa6171
@saraweleyawayawemyemarsawa6171 4 жыл бұрын
ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአማራ ህዝብ ይሳሳልሀል እዳይኑ ቢሌን
@asdrasdr7357
@asdrasdr7357 4 жыл бұрын
ጀግናቺን..አላህ..ዪጠብቅህ.የአማራ..ጀግና.
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
የኔ አባት የኔ ልበ ደንዳና ጀግና እርስዎን የሚመስል በጣም ጥቂት ነዉ ኦፍ እድሜ ከጤና ይስጥልኝ!! የኢትዮጵያ አባት!! መጨረሻው ደርሷል በጣም ቅን ልቦና ያሎት ሰው ኖት 💚💛❤️💚💛❤️!
@tsegitube1907
@tsegitube1907 4 жыл бұрын
አረ አማራ ራዲዮ አሪፍ ስራ ነው በርቱ። አደኛ ጀግናችንን አቀረባችሁልን ሺ አመት ኑርልን አርበኛ መሳፍንት የጀግኖች ጀግና ምርጥ ሰው።
@leyowesame8040
@leyowesame8040 4 жыл бұрын
ጀግናው ቆራጡ የአማራ አባት ወንድም ያማራ አለኝታ ጀግናችን መሳፍንት እንደግፍሀለን እንዴት አንደግፍም የኛ ሩህሩህ ደጉ ጀግናችን አዛኙ ላገሩ ለወገኑ ተቆርቋሪ ታጋዩ መሳፍንት እንረዳለን ላንተ ጤና እረጅም እድሜ ብርታቱን ይስጥልን በርታልን ውዳችን እንቋችን
@ወሎየዋ-ከ7ዐ
@ወሎየዋ-ከ7ዐ 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት እወድሃለሁ አባቴ የኔ ቆራጥ አከብርሃለሁ የአማራ እንቁወቸ አላህ ይጠብቃችሁ 💚💛💋 💪💪
@hayatmohamed7763
@hayatmohamed7763 4 жыл бұрын
አሚን --
@እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ
@እግዚአብሔርፍቅርነውጎደሊ 4 жыл бұрын
አባቴ ኩራቴ አርበኛው መሳፍንት አንተ የአማራ ህዝብ አሌንታ ደጀን 😘🙏
@hirutkebedetsegaye687
@hirutkebedetsegaye687 4 жыл бұрын
አማራዎች ደሞቼ እግዚአብሔር አምላክህ ይጠብቀን 🙏🙏🙏ሀይል የእግዚአብሔር ነዉ 🙏የኢትዮጵያ እንቁ ጀግኖች 💪💪💪💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️👌👌👌👌
@radethuae9724
@radethuae9724 4 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጠወት አባቴ የአማራ ልጆች እኘህን አባታ የሚፈልጉትን ማድረግ አለብን ለአማራ ህዝብ እዲሚያቸውን በሙሉ ሰተዋል ቆፍጣናው መሳፍንት 😻🙏
@MarKos657
@MarKos657 4 жыл бұрын
ለዚህ እንቁ ጀግና ቀሪው እድሜ የሰላም፣የፀሎት፣የአርምሞ እንዲሆንለት ከልብ እመኛለሁ፤ አማራም የሚገባዉን ማድረግ ግድ ነው
@ሴቷጃዊሳ
@ሴቷጃዊሳ 4 жыл бұрын
ጀግናችን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@sofiyamessaywondwossen704
@sofiyamessaywondwossen704 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ።የጀግና ።እግዚአብሔር ይመስገን።
@alemenatennafaki3465
@alemenatennafaki3465 3 жыл бұрын
ጀግናው ባለትቢቱ ባለማሀተቡ አባታችን እድሜጤና ይሥጥህ የኢቶጵያ የአማራን ትንሣኤ ያሣይህ ዘረኞች ደም ላሾች አይሆዶች ይዉደሙ ኢቶጵያየ ከፍ ትበል
@ሙሉየማሪያምልጂ
@ሙሉየማሪያምልጂ 4 жыл бұрын
የኛ ጀግና ፍኖ ፍኖ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@aregaberlie9435
@aregaberlie9435 4 жыл бұрын
እነዲህ አይነት ጀግና የት ይገኛል፤ ተረባርበን ሕይወቱን መቀየር አለብን፡፡ አድሜና ጤና ይስጥህ
@yemisrachworeta4739
@yemisrachworeta4739 4 жыл бұрын
እሱመችፅጋአጣ ጠይቅ ወገኔንአማራን አትግደልአትዝረፍ ነውእኳእያለያለው እደሱ ጀግናአማራ ሁኑነውእያለያለው።
@tiruworkfenta
@tiruworkfenta 4 жыл бұрын
እውነት ነው ሙሉ ዲቴላቸውን በራሳቸው አንደበት ያሳውቁን እና ያለንን እንርዳቸው።
@ምወርቅ
@ምወርቅ 4 жыл бұрын
አባታችን ወጣቱን ያሰልጥኑ የ እርሰዎን ስነ ልቦና ማውረስ አለበዎ እግዚአብሔር ጤና ይስጥልን ያኑርልን
@lemlemmulu2337
@lemlemmulu2337 4 жыл бұрын
ጀግናችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ💚💛❤️🙏🏾
@سعادسعاد-ق6ش
@سعادسعاد-ق6ش 4 жыл бұрын
💛💚❤️💛💚❤️💪💪💪💪💪💪💪💪የኔ ጀግኖች እዲሜ ጤና ይስጣችሁ ኢትዮጵያ ከፍያረጋችው አማር ከዘር የፀዳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው 💛💚❤️
@enkuyersama1746
@enkuyersama1746 4 жыл бұрын
ጀግናየ እውነትክን እኮ ነው መከላከያውንማ ያውቁታል ፋኖ መነሳቱን ሲሰሙ ግን ገዝነዋል ደግናው መሳፍንት ሲመጣ ከተከዜ ማዶ ለአማራ የምስራቺ ለወያኔ መርዶ
@መኖርበተስፋነው
@መኖርበተስፋነው 4 жыл бұрын
አቤት ቃላት አጠቃቀም አባቴ 😍😍😍😥
@selamselsmselam6601
@selamselsmselam6601 4 жыл бұрын
ይህ አባትግን በጣም ነው እማከብረው እድሜየ ይስጥልን የኛ ጀግና ሞራናቸው እራሱ በቂይ ነው
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 4 жыл бұрын
አርበኛ መሳፍት እግዚአብሄርእረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግና የእናንተ ዘር በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እወዳችዋለሁ ደሞቼ
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 4 жыл бұрын
የኢትዮጲያ አምላክ ዋጋህን ይክፈልክ አባታችን አርበኛ ለሀይማኖቱ ለሀገሩ ማች ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 4 жыл бұрын
ይህ ጀግና ህይወቱን በሙሉ ያሳለፈው ይህን ሁሉ መከራ የከፈለው ለሀገሩና ለአማራ ህዝብ ነው ስለዚህ መንግስት ለዚህ አርበኛ በጎንደር ወይም በባህር ዳር የመኖሪያ ቤትና ከፍተኛ ማረግ ሊሰጠው ይገባል ወደፊትም የሰሜኑን አካባቢ ከፋኖ ጋር በመሆን ፀጥታውን እዲጠብቅ ሀላፊነት ቢሰጠው መልካም ነው።
@kassayewubbie5676
@kassayewubbie5676 4 жыл бұрын
ወንድማችን አዎ እረፍት ያስፈልግሀል እንኳን የልብህ ምኞት ወልቃይት ጠገዴ እጃችን ገባ ። መንግሥት ሆይ ስማ የአማራ ህዝብና ፋኖን መለየት አይቻልም ለልጆችህና ለአንተ መኖሪያና አስፈላጊውን እርዳታ እናደርግልሀለን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር የያዘ ሰው ሁሌ አሽናፊ ነው አባታችን መሳፍንት ከእና ልጀወት ለከፈሉልን መሳውት በእግዚአብሔር ስም እናመሰግናለን 💚💛❤️
@natydagher3422
@natydagher3422 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 👍👍
@mariemarie8836
@mariemarie8836 4 жыл бұрын
እግዚአብሐር እድሜና ጤና ይስጥዎት ከነ ሙሉ ቤተሠብዎ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ጀግና ሐይማኖተኛ ያገር ጠባቂ ሀቀኛ አማራ አመብርሀን ትጠብቀዎት 💚💛❤️
@melkamdemeawoz9513
@melkamdemeawoz9513 4 жыл бұрын
ጀግና አይበገሬ አባቴ ቀሪ ዘመነወትን እግዚአብሔር ይባርክል በጣም እንወደወታለን ፈጣሪ ይጠብቅልን ከእግዚአብሔር በታች መከታችን ነህ እኛም ከጎናቹ ነን 💚💛❤️
@yevuj6579
@yevuj6579 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባታችን አርበኛ መሳፍንት ተስፉ እግዛብሂር ይጠብቅህ
@yeshifekade5647
@yeshifekade5647 4 жыл бұрын
አይበገሬው ፋኖ ክበሩልኝ አማራ ራዲዬና ቴሌቪዥን እውነት ላይ ተመስርታችሁ ህዝቡን የምታነቁ ብቸኛ ሚዲያ ናችሁ። በርቱልኝ❗
@sayedahmada9137
@sayedahmada9137 3 жыл бұрын
አማራበጎበዝአለቃሊመራይገባለል፣በአደን፣አላዳነውም፣ህዝቡእያለቀነው
@negasenshew7085
@negasenshew7085 4 жыл бұрын
አባት ዓለም እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ያድልልን ዘመኑን የዋጀህ ከእናትህ ማህፀን ተምረህ የተፈጠር አባት ነህ ብሩህ አእምሮ ነህ ሺህ አመት ኑርልን ከጠላቶችህ ስትፋለም ነገር ግን መውጫ መግቢያህን ከሚያውቁ ወዳጆችህ እግዚአብሔር እንዲጠብቅህ ጸልይ እውነትክን ነው ለአማራ አሁን ካለው የሚመጣው ይከፋል መዘናጋት አያስፈልግም ፋኖና ሚሊሻ ጥይት አያባክኑ ይምከሯቸው ለአማራ የመሳሪያ ምንጭ የለውም
@ashenafiambaw17
@ashenafiambaw17 4 жыл бұрын
የጀግናው ቴዎድሮስ ልጆች ክብር ለእናንተ ይሁን !!!
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ
@መሲየማርያምልጅ-መ9ቐ 4 жыл бұрын
ጣፋጭ አንደበት ጣፋጭ ጀግንነት ምኑን ይዜ ምኑን ምኑን እንዴት ልግለፅህ ጀግና ብቻ ድንግል ትከተልህ በምትሄድበት ሁሉ 💕💕💕💕💕💕💕💕💪💪💪💪
@abyssiniamedia7701
@abyssiniamedia7701 4 жыл бұрын
ይህ ነው አማራነት ጀግናዬ አማራዬ
@Gigi10001
@Gigi10001 4 жыл бұрын
የኣማራ ክልል መንግስት እስኪ ሰው ሁኑና ይሄን ጀግና የሚገባውን ሁሉ ኣድርጉለት ከነቤተሰቡ
@mahitubes749
@mahitubes749 4 жыл бұрын
የኛ! ጀግና እድሜና ጤና ይስጥልን ውድድድ💚😘
@tegesttegest9223
@tegesttegest9223 4 жыл бұрын
አባታችን መከታችን ኩራታችን ዘመንክን እስከቤተሰብህ ለከፈልክልን መሰዋት እናመሰግናለን ።እድሜ ከጤና ሰቶ ያቆይልን መከታየ ቃል የለኝም
@ኢትዮጵያሙዚቃ
@ኢትዮጵያሙዚቃ 4 жыл бұрын
ጀግናችን Thank you for everything 🙏🏾🙏🏾
@peaceforethiopia7420
@peaceforethiopia7420 4 жыл бұрын
ጀግና የጀግና ጀግና እድሜና ጤና ይስጥዎ እግዚአብሔር አይደለም ይህንን ጥፋት የወሰነብዎት ፣ክፉ ሰዎችየአማራ ጠላቶች ፈሪዎች ናቸው። ይሄው እግዚአብሔር ጠላቶቾን አዋረደለዎት። ለብዙዎች ጠባቂ ጀግና አደዎት። ጀግና በችግር ጊዜ ነው የሚፈጠረው።
@Gigi10001
@Gigi10001 4 жыл бұрын
በቃሎት ተገኝተው ጨብጠዋታል! እድሜና ጤና ይስጦት...
@gookha5669
@gookha5669 4 жыл бұрын
አባት አለም እግዚአብሄር ይጠብቅህ።።
@MmMm-kg2lc
@MmMm-kg2lc 4 жыл бұрын
እውነትን የያዘ መቸም አይሸነፍም 👏👏👏👏👏👏
@seydiwakshum8287
@seydiwakshum8287 3 жыл бұрын
ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@seidabrahim9496
@seidabrahim9496 4 жыл бұрын
ሰውየው አንበሳ ነው አቦ ሺ አመት ነር አርበኛ መሳፍንት
@azmerawbelay6418
@azmerawbelay6418 4 жыл бұрын
I am happy to see your participation in this victory.
@mubarekseyfu3776
@mubarekseyfu3776 4 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥልን የኔ ጀግና
@mekdes8684
@mekdes8684 4 жыл бұрын
ፈጣሪ። እረጀም እድሜ ይስጥልን
@luly5175
@luly5175 4 жыл бұрын
ፋኖ ጀግናው ኑሩልን ጀግናው ሰራዊታችን ውለታችሁን አይረሳም : ጀግና ሰራዊታችን ጀግናው የአማራ ሚሊሻ ጀግናው ፋኖ ኢትዬጰያ በእናንተ እየኖረች ነው እናመሰግናለን:
@shewatsegaye538
@shewatsegaye538 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጀግና ምርጥ ኢትዮጵያዊ ምንም አይንካህ አርበኛ መሳፍንት እንዲሁም ምንም አይንካችሁ መላ የኢትዮጵያ ህዝብ ጭምር ኢትዮጵያን አምላክ ይጠብቃት ከነሕዝቦቿ
@henokt3206
@henokt3206 4 жыл бұрын
ኣይዞን ጀግና ኣባታችን፣ ኣናሳፍሮትም። የአቅማችንን ሁሉ እናረግሎታለን።
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 4 жыл бұрын
የፋኖ አባት ጀግና አማራ እድሜ ይስጥዎት
@abebew364
@abebew364 4 жыл бұрын
Long life for you father fano. 💚💛❤️. 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@sosenaassefa9508
@sosenaassefa9508 3 жыл бұрын
ጎበዝ ይህ ነው አማራ ለኢትዮጵያ።
@GH-xg7bi
@GH-xg7bi 4 жыл бұрын
He is the true hero. God bless him and his family! Made God give you happiness, health and get everything you dream of . you deserve it all. Thank you so much for all your hard work!!!!
@sisaygebrihiwet9003
@sisaygebrihiwet9003 4 жыл бұрын
እመኑይ ጂግና በጦር አይበገርም እኔ የወልቃይት ልጅ ነይ ቡዙ ጂግና አይቸ ነዉ ጀግና ግን ሩህሩህ ነዉ
@sameeraahmed5481
@sameeraahmed5481 3 жыл бұрын
የኔ አባት አላህ እረሜና ጤና ይስጣቸው የኔ ጀግና ሺአመት ኑሩልን ክክብር ለፋኖ ዲል ለአማራ ህዝብ
@tsegitube1907
@tsegitube1907 4 жыл бұрын
ሕይወት ዘመኖትን እግዚአብሔር ይጠብቆት ከነቤተሰብዎ
@zereadam
@zereadam 4 жыл бұрын
Fano, our beloved children! Thanks
@ወአልሲ
@ወአልሲ 4 жыл бұрын
የወንድሜ ወዳጆች የወጣትነት ዘመኑን ከመከላከያ ሰራዊት ጋ አሁን ይህን ሶስት አመት ደግሞ ከናንተ ጋ አላህዋ ክፏችሁን አያሠማኝ
@seidabrahim9496
@seidabrahim9496 4 жыл бұрын
አቦ አላህ ያቆየህ
@blatienawrayakobo3269
@blatienawrayakobo3269 4 жыл бұрын
አባቴ ኩራቴ መሳፍንቴ እድሜወን እግዚያብሔር ያርዝምልን
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ
@ባርችነኝእናቴንናፋቂ 4 жыл бұрын
ጀግኖቻችን የባዳ መዳኒት 🐆🐆🐅🐅🐅🐅🐆🐆🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅🐅💪💪💪💪💪💪💪💪
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ
@ቅዱስሚካኤልአባቴቅዱ-ኸ5ጠ 4 жыл бұрын
ትልቅ ጅግንንነት ፈጣሪን መፍራት ነው 💚💛❤
@adenaden3821
@adenaden3821 3 жыл бұрын
እግዚአብሐር እድሜና ጤና ይስጥዎት ከነ ሙሉ ቤተሠብዎ
@desalegnmisganaw2863
@desalegnmisganaw2863 4 жыл бұрын
የአማራው መከታ ጀግናው በርታልን
@alemalem7864
@alemalem7864 4 жыл бұрын
የአማራ ቴለብዝን በእውነት በርቱልን
@assefaayana3838
@assefaayana3838 3 жыл бұрын
ጀግናችን ባለህበት እግዚአብሔር ይጠብቅህ!እንወድሃለን!
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ
@የሺወሎየዋ-ኰ5ቈ 4 жыл бұрын
የኔ አባ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@afomiabete-mariam2089
@afomiabete-mariam2089 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልብህን መሻት ያሳካልህ!!! እውነት ምን ቃል ይገልፀዋል አርበኛ መሣፍንትን??? ክርስቶስ በደሙ ሸፍኖ ያቆይልን!!!🙏
@semiraalemu2278
@semiraalemu2278 4 жыл бұрын
ጀግና ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እወዳችሁ አለሁ
@adamia3883
@adamia3883 4 жыл бұрын
Egzabher kanante ga yehun ❤️🙏🕊️🕊️🕊️
@almsa2234
@almsa2234 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ
@rozateka5865
@rozateka5865 4 жыл бұрын
የኔ አማራ
@hayatmohamed7763
@hayatmohamed7763 4 жыл бұрын
ፋኖ ጀግና ቅን የዋህ ልበሙሉ ጀግና አላህ ይጠብቃችሁ
@mubarekseyfu3776
@mubarekseyfu3776 4 жыл бұрын
አማራ አወን ነፍጠኛነን ኮርተንባችሆል ክብር ይገባችሆል
@ብሩክአሸናፊ
@ብሩክአሸናፊ 4 жыл бұрын
አማራ ጀግና ፋኖ አንኳዋን አማራ ሆንኩ
@dsgvrsxgt8831
@dsgvrsxgt8831 4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤️❤️❤️❤️❤️❤️ጀግና ይወለድ
@zereadam
@zereadam 4 жыл бұрын
Our hero. Thank you for your service.
@getenetgirma2435
@getenetgirma2435 4 жыл бұрын
ጀግናነህ እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ ባለሀብቶች ግን ልጆቹን ቢያስተምሩለት መልካምነው
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 жыл бұрын
የኔ አባታችንንን💚💛❤️አላህ ጤና እና እድሜ ይሰጥችሁ ሺ አመት ኑሩልንን💚💛❤️
@linalina2620
@linalina2620 3 жыл бұрын
ወገኖቼ ፡ የኢትዮጵያ ፡ አምላክ፡አብሮ፡አችሁ፡ይሁን፡ተጠንቀቁ።💚💛❤
@nigatumewuded355
@nigatumewuded355 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባታችን
@wubeethiopian6281
@wubeethiopian6281 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅልን የኛ ጀግኖች 🙏💚💛❤️💚💛❤️💚💛💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ሀሳብ ነው፣ በርቱ፣ ትግላችሁ የእውነት ነው።
@derejet
@derejet 4 жыл бұрын
አለን ጀግናችን
@mekameka4005
@mekameka4005 4 жыл бұрын
ጀግናው ፉና ጀግኖች የ
@emuabubekirtube9148
@emuabubekirtube9148 4 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ብዝት ይበል እናት ሀገራችንን ሰላሟን ይመልስልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናት ሀገሬ ለዘላለም ተኑረያልሽ ተክብርሽ ተፈረተሽ 🇪🇹🇪🇹🙏🙏ስፕ እስከራይፕ አረጉኝ ውዶች በፍቅር
@allgames7481
@allgames7481 4 жыл бұрын
ጆግኖውችአማራ💪💪💚💛❤
@ዜድየበርሃዋቀበጥ
@ዜድየበርሃዋቀበጥ 4 жыл бұрын
የኔጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ
@adrianorma8646
@adrianorma8646 4 жыл бұрын
Tesfuye nurelen yene jegnayeeee anbesaye ayzoh wegene sikefah 😭sitedeset😀🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🏩ante genetin tiwersaleh emnegn🙏👏🌸
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ
@ኩንፈየኩን-ኰ6ጐ 3 жыл бұрын
ክብር ለጀግናውች 💚💛❤️ክብር የቁርጥ ቀን ልጅች💚💛❤️ክብር የኢትዮጵያ ልጅች💚💛❤️ ኑሩልንን ለዘላለም 💚💛❤️
@fatamaali508
@fatamaali508 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና በምን ልግለፀህ የኔ አባአት ቃአላአት ያአጥረኛአል 😭😭😭😭😭😘😍😍
@صوفياعلوي-ث6خ
@صوفياعلوي-ث6خ 4 жыл бұрын
የኔ ጀግና አላህ ልፋትህን ይቁጥርልህ
@serke1929
@serke1929 4 жыл бұрын
ጀግናችን አባታችን
@shima483
@shima483 4 жыл бұрын
ጀግና ይወለድ
@סטיןטגיהון
@סטיןטגיהון 4 жыл бұрын
ባንድ ቀን 75ወታደር የቀነስህ ጀግና እኮነህ ታገት በለይ የምትቀነጥሥ እኮነህ
@semiraweleyewa3586
@semiraweleyewa3586 3 жыл бұрын
አባቴ አሏህ ያሥደሥትህ ጀግናችን ነህ
@fatamaali508
@fatamaali508 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና እደሜ ይሰጥልን የኔ ጨዋ መሰፈን😘❤❤❤❤
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.
Counter-Strike 2 - Новый кс. Cтарый я
13:10
Marmok
Рет қаралды 2,8 МЛН
Jaidarman TOP / Жоғары лига-2023 / Жекпе-жек 1-ТУР / 1-топ
1:30:54
ደሴ ስቱዲዮ ዜና: ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
13:20
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 445
ከርታታ ኮከቦች የዛሬ ሰባት ዓመት
6:25
ምሥጢረ ሥላሴ ቲዩብ -Mistiresilassie Tube
Рет қаралды 15 М.
ዜና መጽሔት፡ ታኅሳስ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ)
26:49
Amhara Media Corporation
Рет қаралды 719
🔴 የእግዚአብሔር መንግሥት በመካከላችሁ ናት || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
3:04:43
Маусымашар-2023 / Гала-концерт / АТУ қоштасу
1:27:35
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 390 М.