KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!! #amleset #amlesetmuche #DrRodasTadese #አንድሮሜዳ #andromeda
1:45:54
ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ? #dinklejoch #comedy #standupcomedy #bayarea
1:18:40
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
28:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
27:03
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
11:28
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
0:55
አላገባም!!ነፍሷን ወደድኩት!!
Рет қаралды 650,275
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 332 М.
Amleset Muchie
Күн бұрын
Пікірлер: 1 900
@Amara176negn
Ай бұрын
እውነት ነው ጥያቄው ዶክተር ወዳጄነህ አምለሰት በጣም ስረአት ያላት ሴት ናት በማያገባት አትገባም ላነጋገርዋ ለአለባበሷ ለትዳሯ ክብር ያላት ሴት ናት እዩኝ እዩኝ አትልም ለዛ ይመስለኛል ህዝብ የሚወዳት የማይነቅፋት ዘርሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ አምለሰት❤
@AmenBaba-fe4rz
Ай бұрын
❤❤❤❤
@hulumyalfal1197
Ай бұрын
ቴዲ አፍሷል! They are the perfect match made in heaven!!!
@dagnachewbeshah-dn7ti
Ай бұрын
She is one of a kind indeed.
@tadessegobeze800
Ай бұрын
አምለሰት ወደሚዲያ ብዙ ጊዜ ስለማትወጣ ነው በዚህ መንገድ ብንመለከተው 🎉🎉🎉
@Ashuabenet
Ай бұрын
ምን ዋጋ አለው መልካምነት ብቻውን ያለ ኢየሱስ ክርስቶስ ከንቱ ነው የቱንም ያህል ትሁት እና ደግ ኃይማኖተኛ ብትሆን ልጁ የሌለው ህይወት የለውም ብልጣ ብልጡ ወዳጃኔህን በለጋ ወጣትነት ዘመኔ ወንጌልን በብልጣብልጥነት ይሰብከኝ ነበር ያ ሁሉ ስብከቱ በተለወጠ እውነተኛ የክርስትና ህይወት አለመሆኑ የገባኝ እጅግ ዘግይቶ ነበር ጥሩ የምላስ እንጂ የህይወት ምስክርነት የለውም የሰው ልጅ መካሪም አስተማሪም ሲሆን ያንን የሚያስተምረውን ትምህርት በራሱ ሞክሮት ተግብሮት እኔ ጥሩ ምሳሌ ነኝ ብሎ በራስ በመተማመን ሲያስተምር የኖረው ህይወት ከልብ በመሆኑ ለልብ ይደርሳል ምርጥ የተዋቡ የተከሸኑ ቅልስልስ እያሉ ቀልብን ሊገዙ ሰውን ሊያጠምዱ በሚችሉ የፍልስፍና እውቀት የቱንም ያህል ብትሟዘዝ አድማጭህ ልብ ውስጥ የመቆየት አቅም የላቸውም ወዳጄነህ ከክርስቶስ እና ከክርስትና ህይወት አፈንግጧል ሁለት ጊዜ አግብቶ ሁለት ጊዜ ትዳሩን ፈቶሃል የእግዚአብሔርን ተቋም ንዷል አገሊት ከእገሌ ጋ : ብቻ የሚለውን መፅሃፍ ቅዱሳዊ ቃል አፍርሶሃል ይሄ በጥንቃቄ ትህትና በሚመስል የሚቀርብበት እውቀቱ ትዳሩን ማዳን አላስቻለውም ልጆቹን በትኖ የልጆቹን እናት ሚስቱን ባልአልቦ አድርጎ እሱ በህይወት እያለ ሌላ ብታገባ አመንዝራ ሴት አድርጎ አስሯት ለእሱም ለእሷም ከእግዚአብሔር ቅዱስ ትእዛዝ ጋር እንድትፋጠጥ አድርጎ በየሚዲያው እየወጣ እየተቅለሰለሰ በጥንቃቄ ቢያወራ ሁሉንም ቢሚያውቅ እግዚአብሔር ይመረመራል እንዲያውም ሰዎች ከእንዲህ ያሉ ብልጣብልጥ ሊጠነቀቁ ይገባል እንደ ወዳጄነህ ሆኖ መኖር እየተባለ ፈትነትን ያበረታታል የራሱን ያላዳነ የሌላውን ሊያድን የሚችል ምንም እንጥፍጣፊ ጥሩ ነገር የለውም ይሄ ንግግሩ በቀረው ዘመኑ ይህቺን ዓለም እየተጋፈጠ ለመኖር የመዘዛት የፖፕሊስት የኑሮ በዘዴ ዘይቤ ነው በሁሉ ለመወደድ ማለቴ ነው
@Birhuyemariam
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም መልካም ሰው ሆኖ የሚያሳዝነኝ ብቻውን መኖሩ ነው የሚወዳት አመቤቴ ማርያም ከልጆቹ እናት ታስታርቀው በዕውነት ፀሎቴ ነው ፀልዩለት
@edengebru5372
Ай бұрын
እባክሽ ለኔም ጸልይልኝ
@SADORATUBE
Ай бұрын
ትምርቶቹ ሁላ እሚደንቁ፣ ተሁት እና ታላቅ ሰው ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ነው እማደንቅህ፣ እንደኔ የዶ/ር ወዳጄነህ አድናቂ የሆናቹ እስኪ በ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@Heዊ
Ай бұрын
Both love ❤❤
@AmenBaba-fe4rz
Ай бұрын
❤❤❤❤
@MunaAssefa-sc1bw
Ай бұрын
እኔ እራሴ በጣም ነዉ ምወደዉ ማደንቀዉ በምንም ነገር የማይኮራ
@chaltuaddisabebakegna265
Ай бұрын
አይደለሁም በዛ በትግራይ ጦርነት ብዙ ብዙ ዘባርቀቃል አድናቅው ግን ነበርኩ
@nahombekayoyo
Ай бұрын
ምን አለ?@@chaltuaddisabebakegna265
@MehretNakew
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ ላንተ ቃላት ያንሰኛል ፣ አንተን ለወለዱልን/ ለሰጡን እናት ምስጋና ይገባል ።❤❤❤❤❤❤❤
@AmenBaba-fe4rz
26 күн бұрын
@@MehretNakew አሜን ፫
@WondwosenKuru
Ай бұрын
የታደልሽ ብርቱ ኢትዮጵያዊት የፈጣሪ ፀጋና ፍቅር የበዛልሽ በርቺልን!!!
@kokotubeኮኮሚዲያ
Ай бұрын
አሜን
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉
@Sunset_star192
Ай бұрын
ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልን የኛ መልካም.
@rabiamohammed5290
Ай бұрын
ድምፅሽን ለመጀመሪያ ግዜ ዛሬ ሰማሁት ማሻአላህ ሁሉ ነገርሽ ቆንጆ ነው በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤
@haregeweinabdisa8967
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በፍፁም የተወደደ ሰዉ ምክሩ ሁሉ ትዉልድን ያንፃል :: ተባረክ :: አምለሰት ተባረኪ ጨዋነትሽ አለባበስሽ ደስ ይላል ❤❤❤
@SenaitMeshesha-m7m
Ай бұрын
ውድ እህታችን ሀምለሰት ከምወደውና ከማከብረው ዶ/ር ወዳጄነህ ጋር ያደረግሽው ቃለ ምልልስ እጅግ በጣም ድንቅ ነው።በእወነቱ ዶ/ር ተነቦ የማያልቅ መፅሀፍ ነው።በተደጋጋሚ ከተለያዩ ባሉሙያዎች ጋር የሚሰጠው ትምህርታዊና ሀይማኖታዊ ቃለምልልሱ የማይሰለቹና የማይጠገቡ አውቀቱና ሀይማኖታዊ ጥንካሬው በየትኛውም የህይወት ገጠመኞች የምንጠቀምበት ምክር ስለሆነ ፈጣሪ ፀጋውን አብዝቶ ስለሰጠኽ እና ስላካፈልከን ከልብ አመሰገናለሁ። እህቴም በዚህ አስጨናቂና አስፈሪ ወቅት ይህን የመሰለ ቃለ ምልልስ እንድንሰማና በህይወታችን ውስጥ ቦታ እንዲኖረው እግዚአብሄር ስለረዳሽ ክብር ይስጠልኝ
@LubabaYmam
Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ ማሬ🎉🎉🎉
@user-Loyalists
Ай бұрын
ኢትዮጵያዬ አሉኝ ከምትላቸዉ መልካም ልጆቿ በአንድ ቤት ሲጫዎቱ ደስ ይላል❤❤❤
@Merii25
Ай бұрын
True ❤❤
@SorDan-v6p
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚያብሔር አምላክ ለኢትዮጵያ የሠጣት መምህሯ ጳውሎስ ይመስለኛል።acadmically ብዙም አልርቅም።የእሱ የሚለየው ንግግርና ቃላቶቹ ውስጥ የፈጣሪ ጣዕምና ሙላት አለው። እጅግ ከማክበሬ የተነሳ በሙሉ አይኔ ቲቪዬን ሳላይ ነው የማደምጠው። ክብር ይገባሀል።
@ethiopiakebede5931
Ай бұрын
ሲናገር ቢውል የማይስለች አንደበተ ርቱእ ስው ነው ውይይቱ ቶሎ አለቀ ዶክተርዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ🙏🏾❤️
@dengulszeferu9670
Ай бұрын
ትክክል ነህ ዶክተር ወዳጀነህ - የአምለሰት ዝናና ክብር ከራሷ ትህትና እና አስተውሎት የሚመነጭ የተፈጥሮ ጸጋ እንጅ፥ የባለቤቷን መልካም እውቅና አስታኮ የፈነዳ አደለም! አምለሰት ሙሉ ስሪቷ ንግስት ነች! ዶክተር ወዳጀነህ ላንተ የማይነጥፍ ፍቅርና አክብሮት አለኝ - እርግት ያልክ የእውቀት አክሊል! ኢትዮጵያ የምትኮራብህ እጽጹብ ድንቅ ምሁር ነህ! የምትወዳት ድንግል ማርያም ጥላ ከለላ ትሁንህ - ዘመንህ ሙሉ ይባረክ!!
@GirmaSerani
Ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ እንደ ስምህ ተወዳጅናአመለሰት ፀባየ ሰናይ የድንግል ማሪያም ልጅ ይባርካቹ
@AmenBaba-fe4rz
Ай бұрын
❤❤❤❤
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉
@KAYKAY-kx8ou
28 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ለሚያደምጠ ሁሉ የሚናገርበት ጥበብ እና እውቀት ትልቅ ጥቅም አለው። ሕይወት ለዋጭ ነው። ታዲያ እንዲህ ዓይነት ቃለ መጠይቆች በጣም ቁንጣሪዎች ዓባይ በጭልፋ እንደሚባል ይሆኑብኛል። ብዙ ሰዎችን መለወጥ እንዲችል እውቀቱን በምላድ በምላዱ በመጽሐፍ ጽፎ ተደራሽ ቢያደርገው እመኛለሁ። በተረፈ ጌታ ይባርክህ፣ አመሰግናለሁ።
@hannahaile5669
Ай бұрын
አማርኛ በደምብ አላውቅም ከኤርትራ ነኘ ሆነም ግን ባለኘ የመስማት አቀም ረጋ ብሎ መነጋሩ ጠቅመኛል መሰለኝ ብዙ ተምሬአለሁ ጠቅሞኛል ደ/ር ወዳጀነህ ጓደኛቼን ጭምር ተባረክልኝ ለ ኢትዮ-ኤርትራ በረከት long live my brother 🙏 thank you Amleset too
@ዘ-ታቦር
Ай бұрын
😅😅😅 ከዚህ በላይ የ አማርኛ መዝገበ ቃላት ጠቅልለን እናጉርሽ እንዴ ?
@suzaniyoutube-p7m
Ай бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልን ወደጃችን☺🙏
@fctekle4992
Ай бұрын
@@ዘ-ታቦር bro ayibalim.I am sure you and I don't speak Tigrigna. So you should appreciate her.
@ZorishMenjeta
Ай бұрын
😂😂😂😂@@ዘ-ታቦር
@ZorishMenjeta
Ай бұрын
ጎበዝ ሁሉም ቋንቋ ማወቅ ይጠቅማል ደሞ ኤርትራ ሀበሻ ደማችን ናቹ ❤❤❤❤❤❤እኔ ኢትዮጵያ ጉራጌ ነኝ
@HabtamuTesfaye-t1d
26 күн бұрын
ዶክተር ወዳጄ ነህ በሁሉም የተካነ ግልፅና ባለ ምጡቅ አእምሮ መካሪና አስተማሪ❤ ዕድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤
@newharg5548
Ай бұрын
Dr ወዳጀነህ ቢያወራ ቢያወራ አይጠገብም!!! Wow God bless you!!!’
@helendegafu9233
Ай бұрын
በጣም
@ተስፋኛዋቢንትኑረዲን
Ай бұрын
እኔም ቢሰማው ቢሰማው አልጠግባውም አላህ ጤናና እድሜ ይስጠው❤❤❤❤
@newharg5548
Ай бұрын
አሜን
@zahraliban5714
Ай бұрын
የድሬ እና የሀረር ሰዎች በጣም የዋሆች ናቸው።ፈጣሪ ይጠብቃቸው።❤❤❤❤
@asratandarghe2938
Ай бұрын
እግዚአብሔር እንዴት ቸር ነው፣እንዲህ እንደ ወንዝ የሚፈውስ ፣ከልብ ሥብራት የሚጠግን ቆይታ ነው፣በጣም እናመሰግናለን ተባረኩ
@teferiwoldegiorgis2941
Ай бұрын
አምለሰት እንዴት ደስ ትያለሽ? ሳቅሽ፡ እርጋታሽ፡ አጠያየቅሽ እና ጨዋታሽ ደስ ይላል፡፡ ጎበዝ ልጅ!
@JjsBeb
Ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም የምትገርም አንደበተ ጥሩ ሰታሰረዳ ከልብህ ሰዉ እንዳይሰለች አረገህተመሰጠዉ እንዲያዳምጡ ነዉ የምታረገዉ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይሰጥህ
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉
@መና
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ እግዚአብሔር እረጀም እድሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ። ህይወቴን የጠላሁበት ሰአት በነበረበት ጊዜ የአንተን ምክሮች ሰምቼ ህይወቴ እንድወዳት የመኖር ትርጉም እንዳቅ ስለረዳህኝ አመሰግናለሁ።
@nigisttadesse4873
Ай бұрын
አቤት መታደል እንዲህ መረጋጋት ሁለታችሁም እግዚአብሔር በሞገሱ ከነቤተሰባችሁ ይጠብቃችሁ
@ak4ever818
Ай бұрын
I like Amleset and Dr. Wedjeneh. Keep up the good work both. May God bless Eritrea 🇪🇷🙏 and Ethiopia.
@tofikali9576
Ай бұрын
አንድ ሰዓት አዳምጮ የእድሜ ልክ ትምህርት ነው ያገኛውት በዚህ ጊዜ ለእኛ ለወጣቶች ተስፍ የሚሰጠን እኖ የተሻለ የሒወት መንገድ የሚያሳየን ሰው ነው የሚያስፈልገን እዬን ስላሳያቹን አመሰግናለው
@lubabmohammed4496
Ай бұрын
ተወዳጅዋ የተወዳጁ ባለቤት በጣም ተወዳጁን ሲናገር ውሉ ቢያድር የማይሰለቸውን ዶ/ር ወዳጀነህን በማቅረብሸ ደስ ነው ያለኝ ከነቤተሰብሽ አላህ ይጠብቅሽ።
@kidusbiruk6554
Ай бұрын
ዶክተር በጣም ክብር የሚገባህ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ እመብርሀን እንደምትወዳት እሷም ትውደድህ በህዝብ ፊት እንዳመሰገንካት ልጄ ወዳጄ ብላ ትቀበልህ
@Mengst420
Ай бұрын
አንዳንዴ እንዲህ ይሆናል ከእንጨት መርጦ ለታቦት ከሰው መርጦ ለሹመት ምንም እንኳን እግዚያብሄር የማያዳላ ቢሆንም ለዚህ ሰው የተሰጠው እውቀት ይገርመኛል ሰው በዚህ ልክ ይሰጠዋል ሁሌም ብሰማው ብሰማው የማልሰለቸው ሰው ከምር ነው የምላችሁ ለጎላ ሙሉ ወጥ የሚጨመረው ጨው ትንሺ ነው በዚህች ስንክሳርዋ በበዛበት ዓለም እንደ ዶክተር ወዳጀነህ ያሉ የሰው ጨዋች ባይሰጡን ኑሮዋችን የቀን ተቀን የምድር መመላለሻ እድሜያችን ወኃ ወኃ የሚል አልጫ ይሆን ነበር ባይ ነኝ ዶክተር በብዙ ለወጥከኝ አመሠግናለሁ አንድ ቀን በአካል አገኘህ አለሁ 😮
@haymanotasmare9369
Ай бұрын
ባንተ ትምህርት ህይወቴ ላይ ብዙ ለውጥ አምጥቻለው አመሰግናለው ዶክተር ወዳጄነህ የመብሰል ጥግ ነህ።
@Kebreyhune
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጀነህ በጣም የምትገርም መልካም ሰው ነህ እንደምትነግረን ምናለበት እንደ አንተ የሚመስል ሰው አገራችንን ቢመራት ዘመንህ የተባረከ ይሁን:: ተባርከህ ለሌሎች በረከት ሁን ጌታን በግዜውም አለግዜውም ጌታን እንደነ ጳውሎስ ስበከው አለም ያልፋል የማያልፈውን ጌታን እያሳይ ወደ ማያልፈው ጌታህ ሂድ መንገድም ህይወትም እሱ ብቻ እንደሆነ ስበክ
@Mitito-s7s
Ай бұрын
ዳክተር አንተም የምትተች ሰው አይደለህም የሚተችህ ሰው ከቅናት ነው እንጂ የኔ ጀግና እግዚአብሔር በአንደበትህ ጠባቂ አርጎልህ ነው ምክር ግን ለሰው መደሀኒት ተስፋ ያረገህ አከብርሀለው።
@ዘ-ታቦር
Ай бұрын
የቱንም ያክል ጥበበኛ ቢሆን የሰው ልጅ ፍፁም አደለም ግን ደግሞ የማይመጥኑት ሰወች ጋ ሆኖ ነው አንድ ሰሞን የተተቸው
@LubabaYmam
Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ ማሬ🎉🎉
@fresenaytrading8178
Ай бұрын
በጣም የተረጋጋ ጥሩ ጣእም ያለው ሁሉም እራሱን የሚረዳበትን ጭውውት ስላደረጋችሁ ከልብ አመሰግናለሁ ስለሰጣችሁኝ ድንቅ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን ይኸ ለኛ ለኢትዮጵያውያን የሚገባ ትምህርት ነው ቢደጋገም ብዙ ይገራናል እናመሰግናለን ።
@lulsegedgirma3294
Ай бұрын
❤ አምለሰት እንዲህ ዉብ, ጨዋ, ሀይማኖተኛ በመሆንሽ ሁሉም የሚመሰክርልሸ በማንነትሽ ነው። እንወድሻለን።❤❤❤
@tenkeromer491
24 күн бұрын
ዶክተሩ ወዳጄነህ ያው የታወቀ ነው ትሁት አንደበተ ርቱዕ ግሩም ሰው ነው እኔን የገረመኝ የአመለሰት ሙጪ ጉዳይ ነው እኔ ሳስባት ዝም ብላ ቆንጆ ብቻ ትመስለኝ ነበር ግን በጣም አሪፍ በጣም አራዳ በጣም ግሩም የሆነ ሰብእና ግሩም የጋዜጠኝነት ሙያም እንዳለት ያየሁበት ቃለመጠይቅ ነበር ሁለታችሁም እናመሰግናለን።
@DagiDi-h6l
Ай бұрын
በሂወቴ ባገኝው ብዬ እምመኝው ዶር ወዳጄነ በጣም በጣም ከምለው በላይ የህይወት መምህሬ ነው አንድ ቀን አገኝዋለው አከብረዋለው ወደዋለው❤
@sosinaweldika5471
Ай бұрын
ሁለታችሁም ዶክተር ወዳጄነህም አምለሰትም የተረጋጋችሁና የተባረካችሁ የሚነበብ መጻሕፍት ናችሁ ዘመናችሁ ቤታችሁ ኑሯችሁ ይባረክ
@kokebhailu6345
Ай бұрын
ዶ/ር መጀመሪያ በጣም የማከብርህ ሰው ነክ አምለሰት የጀግናው ሚሲት ስለሆነቾ በማንኛውም ቦታ ልታይ ልታይ የማትል ጀግና ሴት ነች በዚህ ስብና ቀጠይ ።
@merontamiru-w5r
Ай бұрын
Ahuns Anjeten EyeBelahgn Nw Meftath Ahun Lay Eyekochek Nw Ayzoh Bizu Tekmehnal Zare Lay Degmo Des Bemil Melku Nw Yawerahewu
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉
@asekagnew
Ай бұрын
ሁለታችሁም የሰው ክብር አላችሁ እወዳችሁዋለሁ ኤሚ የኔ ውብ ዶ/ር እድሜ ይስጥህ።
@የሺውርቅ
Ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ መሀረነ ድንቅ ሰው ነህ ዘመኑን የወጀክ ሰውን በሰውነት የምታከብር እግዚአብሔር እድሜ ከጤነ ጋራ ይሰጥ አብዝቼ እሳሳልሀለው የድንግል ማርያም ልጅ አምላከ ክርስቶስ በደሙ ይሸፈንህ ❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️❣️👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏
@rahelfeseha9016
28 күн бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም የተወድክ ትሁትና ስነ ስርአት ያለህ እግዛብሄርን የምትወድ ሰዉነህ እግዛብሄር ደግሞ ያከበሩት ያከብራል ለሀገር የተሰጠህ ዉድ ሰዉ ነህ እናከብርሃለን እንወድሃለንዘመንህ ይለምልሞ ይባረክ
@marthatirunhe7858
Ай бұрын
ዶር ወዳጄ ነህ የወሮ ፋንዬ የደግ ልጅ የተባረከ መልካም ሰው ኑርልን !!!
@Gamerhacker11
Ай бұрын
ሶፊና ዶክተር አስታውሳለው ህዝብ ሁሉ ተነስቶባቸው ሲያሰቃያቸው አብረው ቢቀጥሉ ነበር የሚያስደንቀው ደስ የሚልውግን ቤተሰብህን እስካሁን ሰብስበህ እዚ አድርሰሀል ትልቅ ሰው ነህ ለትውልድ የምትሰጠው ምክር ወተት ነው ጆሮ ላለው እናመሰግንሀለን❤❤❤❤❤
@seyoumbelette6333
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ በዚህ ኢንተርቪው በጣም ሰፊ ነገር ስለአስተማረን ምስጋናዬ ለሁለታችሁም ይድረስልኝ በተለይ የመንፈሳዊ ሕይወታችን ምን መምሰል እንዳለበት ከዶ/ር ወዳጄነህ ሕይወት አስተምሮትና አስተሳሰብ ብዙ ጠቃሚ ነገሮችን ያገኘን ይመስለኛል።እግዚአብሔር ይስጥልኝ!
@Alem844
Ай бұрын
አምለሰትዬ እናመሰግናለን 🙏ዶር ወዳጄነህ በጣም ትሁት ንግግሩ መፅሃፍ የሆነ አስራት ለአክሱም ፅዮን የሚሰጥ ተናግሮ የማይሰለች ለሱ ሌላ ቃል ቢኖር የሚሰጠው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነው የዛሬው መድሃኒያለም ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጠው 🙏🥰🥰🥰
@meklitesubalew3451
Ай бұрын
የሚገርም ነው ዶክተር ልክ እንደዳዊት አንተም የምትወደው እርሱም የሚወድህ ፈጣሪ ይመስገን፡፡ ይህች ውድ ሴት እንዴት ተገለጠች ፈጣሪ ጥበቃውን ያበዛላት ሌላ ምን እላለሁ ትውልድሽ ይባረክ፡፡ ቤትሽን በመልካሙ እግዚአብሔር ይሙላልሽ፡፡ አይዞሽ በርች፡፡
@ethiopialove2463
Ай бұрын
ደስ የሚል ንግግር እግዚአብሔር በበረከቱ አንቺንም ይባርክሽ።
@meklitesubalew3451
Ай бұрын
@@ethiopialove2463 አሜን አሜን አሜን
@Nolawieneye
Ай бұрын
እህታለም አለባበስሽን በጣም ወድጄዋለሁ:: ለእንግዳሽ ያለሽን አክብሮት የምትገልጭበት አንዱ መንገድ ስለሆነ:: ጥሩ ቃለ መጠይቅ ነበር:: ያልሰማሁት ነገር አልተናገረም ግን እንዲሁ እርሱም እንዳለው የመደመጥ ጸጋን እግዚአብሔር ሰጥቶታል:: "እንግዲህ አሁን ሂድ፥ እኔም ከአፍህ ጋር እሆናለሁ፥ የምትናገረውንም አስተምርሃለሁ፡ አለው።" ዘጸአት 4:12
@XxXx-oz3ut
Ай бұрын
ዶክተር ወዳጀነህ በጣም ነዉ የማደቅህ ትህትናህ ትምህርቶች ይለያሉ አተን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል አመለሠት አችም በጣም መልካም ሴት ነሽ ከማደቃቸዉ አች አዳነሽ ❤🥰
@etafershiferaw7615
Ай бұрын
በቀጣይ መሰረት መብራቴን ❤❤❤
@sebletesfaye8003
Ай бұрын
እንዴ እኔስ😂
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
@@sebletesfaye8003ያው በፕሮግራም አይቀርም
@kokotubeኮኮሚዲያ
Ай бұрын
❤❤
@dagnachewbeshah-dn7ti
Ай бұрын
What a choice. Nice!
@gizelekulu7150
Ай бұрын
Anchi atishayim
@AlazerAbata
Ай бұрын
በጣም የሚገርመው ይህንን ድንቅ ትምህርት ዛሬ ነው የሰማሁት ማለትም በሶስተኛ ዓማት የዶክተር ወዳጅህን ትምህርት ይወትን በሙሉ ቀይሮታል 𝗔𝗺𝗲𝗹𝗲𝘀𝘁 እናመሰግናለን በምትሰሩት ሥራው በጣም ነው የሚያከብራቸው 🎉❤
@zezumeke1689
Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን መጣህ ዶክተር ይገርምሃል ጆሮዎቼ ብቻ ሳይሆን ፀጉሬ ሁሉ ቆሞ ነው ማዳምጥህ ይገርምሃል ከጆሮዎቼ የበለጠ በአይኖቼ የማዳምጥህስ ነገር ምን አለበት የኢትዮጵያ ፕሬዘዳንት ብትሆን እንዴት ደስ እንደሚለው የኢትዮጵያ ህዝብ ሁሉ ❤
@adsdj3859
28 күн бұрын
እጅግ የምወድህና የማደንቅህ የ ኢትዮጵያ እንቁ ልጅ ዶክተር ወዳጄነህ መሃረነ እድሜና ጤና ሰጦ ያኑርልን አንተ ማለት ተነቦ የማይጠገብ ላይብረሪ ነህ በጣም ይደንቃል እውቀት በጣፋጭ አንደበት አቤት አገላለፅ! አንተ ከትምህርት ቤት በላይ አንተን ብቻ ሚዲያ ላይ ያዳመጠ ሰው በውነት ሙሉ ሰው ይሆናል ኑርልን ::ልጆችህን ይባርክልህ ለመግለፅ ቃላት ከማጣላቸው ሰዎች አንዱ ነህ big respect ዶክተርዬ🙏❤️❤️❤️
@MisrakTeshome-fs9hz
Ай бұрын
ብሰማው ብሰማው የማይሰለቸኝ ሰው በድጋሚ ብታቀርቢው ደስ ይለኛል👍👍👍
@asmamawyinges3725
Ай бұрын
እውነት ነው!
@Hamere
Ай бұрын
ውድ አምለሰት በዚህ ስለመጣሽ በጣም ደስ ብሎኛል።ብዙም እጠብቃለሁ በተለይ ታዋቂወችን ያይደለ አዋቂዎችን እያቀረብሽ ለወጣቱም ለሁሉም የሚደርስ ፖድካስት እንደምታደርጊው ጅማሬሽ ቆሞ እየመሰከረ ነው።ግን እንደው በብዙ ሚዲያ ቀርበው የማያውቁት አስስሽልን።በተለይ አርቲስት ብቻ ባይሆን ከሁሉም የሙያ ክፍል ጋብዥልን።
@telela1234
Ай бұрын
ተባረኪ አምለስት! ዶ/ር ወዳጄነህን ማቅረብሽ ለብዙዎቻችን የሚያንፅን በፈጣሪ የበረታ በረከት ስለሆነ እናመስናለን🎉🎉❤❤
@Jenberu-c9g
Ай бұрын
እጅግ በጣም ከምወዳቸው ሰዎች አንዱ ነህ ምክንያቱም እውቀትህ ትህትናህ ኢትዮጲያዊነትህ ለሀይማኖቶች ያለህ ክብር አረ ሰንቱ ትልቅ እድሜ ከጤና ተመኘሁልህ!!አመለሰት አንችም ባለቤትሽም የተባረካችሁ ኢትዮጲያን የምትወዱ ሰዎች ናችሁ የምታቀርቢያቸው ሰዎች በጣም አዋቂዎች ናቸውና ለምሳሌ አሁን ያቀረብሻቸው ዶ/ር ወዳጄነህ እሼና የመሳሰሉ በዚሁ ቀጥይ በረች
@lamesginkassa4190
Ай бұрын
በቃ የሴት ልክ የሆንሽ ሰው ነሽ ቢሰማ ቢሰማ የማይሰለች program ከውበት ጋር ዘራችሁ ይባረክ
@kokotubeኮኮሚዲያ
Ай бұрын
በጣም ❤
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉
@taddessegezahagne3439
Ай бұрын
አመለሰት ዶ/ር ወዳጀነህን በማቅረብሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዶ/ር ለምቀርብለት ቃለ መጠይቅ በሙሉ ትህትና በቆንጆ አገላለጽ በመሉ ልብ ወድጄዋለሁ ዶ /ርን እወደዋለሁ
@tsegugarment
Ай бұрын
ዶ/ር ትህትና ይገዛዋል ከምንም በላይ አምለሠት ድንቅ አርቲስት፣እናት፣ሚስት ነሽ ስኬታማ ነሽ ተባረኪ
@Binyam2019
Ай бұрын
ይህች ድንቅ ሴት የሀገር ሀብት የሆነው ባለቤቷም ስርአት ያላቸው ህዝብን የሚያከብሩ ዝናቸው ለበጎ ነገር የሚጠቀሙ ከሆይሆይታ ይልቅ ማስተዋል የሚቀድማቸው ተደብቀው የሚያበሩ በዝምታ የሚሰብኩ የፍቅር ሰው ናቸው። ተባረኩልን ዘራችሁ ይባረክ። የፍጥረታት ሁሉ ጌታ እግዚአብሔር አምላክ በህይወታችሁ መልካሙን ያድላችሁ።
@YemariamOrthodox
Ай бұрын
ነገ እኮ ቅዱስ አማኑኤል ነወ እግዚአብሔር አምላክ ወቶ ከመቅረት ይሰውራችሁ አሜን❤
@saa4471
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@zenebechbeyene1313
Ай бұрын
amen amen amen 🤲🤲🤲
@marthatirunhe7858
Ай бұрын
አሜን የኔ ውድ❤
@tigistsolomon8126
Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@matilove3643
Ай бұрын
አሜን@@tigistsolomon8126
@tsehayshiferaw3395
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄነህ የእውነት በጣም ይገርመኛል ለድንግል ማርያም ያለህ ፍቅር ስለዚ ስታስተምር ልቤን ከፍቼ ነው የማዳምጥህ እርጋታህ ደስ ይላል ። ከፍቅር ጋር ፕሮግራማችሁ ለምን ቆመ ብዙ ተምሬበታለው ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏
@betyfikru19Abate21mom
Ай бұрын
ዶክተራ ወዳጄ ነህ የምወድህ እና የማከብርህ ከመለሴቴ በነካ እጅሽ ደግሞ ንጉሳችነን የልጆችሽን አባት እንደው እባክሽ አቅሪቢልን❤🎉
@etenesh8056
Ай бұрын
ከልቤ ነው ያዳመጥኩት ብዙም ትምህርት አግኝቼበታለሁ ብዙ ሰው ማወቅ ያለበት ነገር ነው ። የሜገርመው ዛሬ አለቃዬ አዴስ ሙሽራ ነው የውጭ ዜጋ ነው ስለጋብቻ እንዴት መቆየት ይቻላል ብሎ ሴጠይቀኝ ነበር እኔ በትዳር 35አመት ሆኖኛል ለማስረዳትም ሞክሬአለሁ ግን እንደ ዶ/ር ወዳጄነህ ሌሆን አይልም አገላለፄ በአጋጣሜ በእንግሌዝኛ ባገኝና ብሰጠው ደስ ይለኝ ነበር። አምለሰትዬ በጣም የማከብርሽ በምወድሽ ነኝ። ክበሬልኝ። ዶ/ሮ ወዳጄነህ ሁሌም የማትጠገብ ትሁት ሰዉ አክባሬ። እግዜአብሔር ይጠብቅህ።
@LubabaYmam
Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ🎉🎉🎉
@zewdineshhaile196
Ай бұрын
ዶ/ክ ወዳጀነህ እጅግ በጣም እናመሰግናለን ቸጥሩ ትምህርት ነው የወሰድነው አምለስት ለዛ ያለውን ንግግርሽን አልጠግበውም መልካም እህታችን እንደዚህ በውቀት የዳበሩትን ጋብዘሽ ትምህርት እንቅሰም💕🙏
@tsionwistienat4604
Ай бұрын
እንዴት ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው!! ደስ በሚሉ ሰዎች:: ተባረኩ!!
@ETHIO1800
Ай бұрын
አንተ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ባለዉለታ ነህ! እጅግ በጣም እና እጅግ በጣም ሲበዛ መልካም እና መልከመልካም ድንቅ ልዩ ሥነምግባር ያለህ ወንድማችን ነህ! የኢትዮጵያ አምላክ ልዑል እግዚአብሔር እረዥም ዕድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እንዲያድልሕ ሑሌም እመኝልሃለሁ! እንዳንተ አይነቱን ፈሪሓ እግዚአብሔር ያላቸውን ምሁራን አምላክ ለዚች ሚስኪን ሐገር ይስጥልን! ዶክተር ወዳጄነህ ማሕረነ ፈጣሪ ሁሌም ደሥታህን ያብዛልኝ!! ልዕልቷ እህታችን ወይዘሮ ሐምለሰት ሙጬ አንቺ እጅግ በጣም ውብ እና ጨዋ ሴት ዘርሽ ይባረክ የኔ አመለ ሸጋ ውብ ሴት ክፉ አያግኝሽ ቸር ዐይለፍሽ የኔ ደርባባ❤❤❤❤❤❤❤
@Abitymanche
Ай бұрын
መጀመሪያ የከበረ ሰላምታዬ በልዑል እግዚአብሔር ስም ይድረሳቹ!!! በመቀጠል ንግስቷ የእውነት ከልቤ ነው የምነግርሽ እስከ አሁን ያቀረብሽልን እንግዶች ኢትዮጵያ አሉኝ ከምትላቸው እንደ ዓይናችን ብሌናችን የምናያቸው : የምናደንቃቸው : ከልብ የምንወዳቸው ናቸውና ፈጣሪ እቅፍ ድግፍ አርጉ ይጠብቅልን!!! ንግስቷ ደግሞ በሚገርሙ እና እጅግ በሚደንቁ እንግዶችሽ እያስገረምሽን እያስደነቅሽን እንዲሁም እያስተማርሽን ስላለሽ በጣም እናመሰግናለን ከልብ!!! በእዚሁ ቀጥይበት ይበል ይሁን ያዝልቅልሽ ያስባለ ድንቅ ስራ ነው!!!!!! በቀጣይ እንግዳሽ ሰዓያት ደምሴ ብትሆን እኔ እጅጉን በጣም ደስ ይለኛል ከተቻለ ነው ግን ቃላስቸገርቁ!!!! ዶ/ር ወዳጄነህ እና ንግስቷ እስከ ሙሉ ቤተሰባቹ ልዑል እግዚአብሔር ይጠብቃቹ!! ሰላማቹ እንደ ምድር አሽዋ የበዛ ይሁን!!! ደስታቹ ደግሞ እደፀሃይ ያበራ እንደ ሰማይ ኮኮብ የበዛ ይሁንላቹ!!!!!
@EmebetNigusieEmebet
Ай бұрын
የኔውድ ኤሜየ የኔቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ ከነባለቤትሽ በጣም ነው የማከብርሽ ከአፋር ነኝ ፕሮግራምሽ በጣም ነው የወደድኩት ዶ ር ወዳጀነህ ተሰምቶ የማይጠገብ ሰው የሚገርም ነው ብቻ ደስ ብሎኝ ነው ያዳመጥኩት በዚህ ቀጥይበት በተለይ ቴዲየን ብታቀርቢው ዋው ነው
@LubabaYmam
Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ ማሬ🎉🎉🎉
@etafershiferaw7615
Ай бұрын
እረ ቴዲን አቅርቢልን የምትሉ በላይክ ተቀላቀሉ ❤
@helenbayu981
Ай бұрын
ምን ይሰራልሻል እንዴ
@Lovef115
Ай бұрын
ቴዲን አቅርቡልን ምትሉ ሰዋች ግን ደህና ናቹ ሚስት እንዴት ነው ባልዋን ኢንተርቪው ምታደርገው ? ቆም ብላቹ አስቡ እስኪ እማይሆነውን
@saraworkneh1620
Ай бұрын
😂😂😂😂
@AshenafiHabte-n2n
Ай бұрын
ዠልጥ@@helenbayu981
@AshenafiHabte-n2n
Ай бұрын
@@Lovef115 እስቲ ችግሩን ንገረን እንደባል ሳይሆን እንደሆስተስ ነው ምታቀርበው
@meselechfeyessa1226
28 күн бұрын
በእውነት ደስሰ የምትል አመለሰናይ🥰አምለሰት እዩኝ እዩኝ የማትል ጨዋ ባሏን ትዳሯን አክባሪ!ሃይማኖቷን ጠባቂ🙏ሸግዬ አመለ ሰናይ ስለሆነች ሁሉም በአክብሮት ያያታል💚💛❤️🥰
@aneshamood6033
Ай бұрын
በጣም የማደንቃት ባለትዳር ጀግና ሴት ነች አምሳለ ሁሌም ለሰው ልጅ ጥሩ አሳቢና በጥሩ ሰርሃትዋ ሰነምግባርዋ የጀግና ልጅ ነች ሁሌም አነጋገርዋ ረጋ ያለ የጨዋ ልጅ ነች በርቺ እንግዳሸም ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም አድናቂው ነኝሁሌም በጥሩ ሰራው ይመሰገናል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@loveislifeanchor3633
Ай бұрын
እውነት እንኳን አወቅሁ በተለይ በግሌ!ደግሞ መወደድህ ያንተንም የእርሷንም የጌታን ቸርነት ገለጽከው ግን እንደሰሊጥ ተወቅጦ የሚወጣ ዘይት እንደ ወርቅ እሳት የተመደበበት ብትሆንም እንኳን ሰው ሁለታችሁንም ያለምርጫ ሰይጣን ቢናደድም ይወዳችሗል በአምለስት ላይ መልካም ለመናገር ተገደደ አንተንም በእውቀትህ በማስተዋል ተናዶብሀል! ስለእናንተ ጌታ ይባረክ! ይክበርባችሁ ጌታ ይባረክ!❤
@MedhanitAbrar-zx6wn
Ай бұрын
ዶ/ር በጣም ነው እምወድህ እማከብርህ ኤሚ እንዳልከው ልታይ ልታይ እምትል አይደለችም እናም ሀገራን እና ህዝባን አክባሪ ናት...❤🎉🎉🎉
@FasilHeilemeskelMengistu
Ай бұрын
Dr ወዳጀነህ ቢያወራ ቢያወራ አይጠገብም፣፣፣wow God bless your ❤❤
@fikirteahmed9881
Ай бұрын
ዶ/ር ወዳጄኔህ ንግግሩ አይጠገብም ደስ የሚል እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጥህ እንዳተ አይነት ሙህር ያብዛልን ሀገራችን ላይ
@dawitg25
Ай бұрын
እግዚያብሔር ሁላችንንም በእኩል አይን የሚመለከት አምላክ ነው። ፍጹም የሚለው ስያሜም ያንን የሚያመለከት ነው። አድልኦ እሚያደርግ ከሆነ ፍጹም እሚለውን ስያሜ ትክክል እንዳይሆን ያደርገዋል። ሰዎች የደረሱበት ቦታ የደርሱት በራሳቸው የግል ማስተዋልና ጥረት ነው። ብልህ ሰው በእግዚያብሔርን ድምጽ ይሰማል።
@almazlegesse4181
Ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ጥበበኛው ፍቅር የሞላብህ ስላአንተ ለመናገር ቃል ያጥራል ኑርልን 🙏🏾🙏🏾❤️❤️. Now we need Teddy Afro please.🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@YouMe-gb9tz
Ай бұрын
ኤሚ በጣም ነው እምወድሽ የተረጋጋሽ ሴት ነሽ ቴዲ እድለኛ ነው ዶ/ ር ወዳጀነህ እማትሰለች ደስ እሚል አንደበት እንዴው ለእመቤታችን ያለህን ክብር ሳይ ምናለ ኦርቶዶክስ ብትሆን ብየ ተመኘሁ ሁለታችሁንም ፈጣሪ ይባርካችሁ ❤
@masreshategene1790
Ай бұрын
ለቃለመጠየቅሸ ከዶከተር ወዳጀነኸ ጋ ሰጓጓለት ነው የነበረው በወትድርና ላይ በደቡ በምትገኜው ጠረፍ ቅይታ ምሸተ በሰላም ተመልሼ ለማዳመጥ በቅቻለሁኝ❤❤❤
@asteramsalu1119
Ай бұрын
እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@LubabaYmam
Ай бұрын
ወድሜ አላህ ይጠብቅህ ከት የኔባል እዳተ ባዱ ጠረፍ ሆኖ የሆን😢😢😢😢
@Gindo-e1o
Ай бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ የተባረከ ይሁን እህቴ አምለሰትም ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ በብዙ በጣም በጣም የሚገርም ትምህርት እኔ የነፍስ ክፍሌን ጠልቆ የገባው ህይወትን የሚቀይር እን ወዳጀነህ ማህረነ አይነት ሰው በምድራችን ፈጣሪ ያብዛልን ማስታወሻ ደብተሬ ላይ እየፃፍኩ በተማሪነት መንፈሰ ነው የተማርኩት ማለፊግያ ግሩም ከልብ የመነጨ እውተኛ ትምህር።አምለሰት ለምድራችን የሚሆን ማዲያሽን በፈጣሪ መሪነት ተንከባከቢው የፈጣሪ እርዳታ እገዛ ከአንቺ ጋር ይሆን ዘንድ የመፀለይ ግደታዬ ነው አሁን ተባረኪ ሁሌም ተባረኪ።ሽማግሌው ሻኪሶ ነኝ።
@lieltalemu5058
Ай бұрын
wow ብቻ ነው የምለው ታድለክ እጸልያለሁ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር የለም ከሶፊ ጋር እንድትታረቁ እፀልያለሁ አሪፍ ፕሮግራም ነው ቀጥይበት ጥሩ ጥሩ ሰዎችን አቀርቢልን
@kokotubeኮኮሚዲያ
Ай бұрын
ሁለቱም ከርታታ ሆኑ በጣም ነው የሚያሳዝኑት😢 so sad
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ 🎉🎉🎉
@biravoices1651
Ай бұрын
እንደ አዲስ ሳይሆን ብዙ ልምድ እንዳካበተ ጥያቄዎችሽ በሳል ናቸው ልናውቅ የምገባንን አሳውቀሽናል የምታቀርቢያቸው እንግዶች ምርጫሽ የሚገርም ነው በርቺ ብዙ ምሁሮችን ማስተናገድ የሚችል ጥራቱን የጠበቀ እና ያለአድሎ የምያስተናግድ በቂ ሚዲያ የለም ብዙ በስራቸው የገዘፉ ሰዎች የህይወት ተሞክሮዎቻቸውን ሳያካፍሉን እንዳያልፉ እሰጋለሁ እንዳታቁዋርጪ በዚሁ ቀጥይበት እንዲህ አይነት የረጋ ቃለምልልስ ቀልብ ይስባል እጅግ አስማሪ ነው ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም ክብር ከምሰጣቸው የሃገሬ ምሁርች አንዱ ነው እንዲህ አይነቱ ምሁር ሃገር የመምራት ወይም የቅርብ አማካሪ የመሆን እድሉን ቢያገኝ እንደ ሃገር መልካም ዜጋ ከማፍራትም በላይ በሰላም ተከባብረን ለመኖር ብሎም ትውልድ ከስነ-ልቦና ጥንካሬ ጋር የፈጠራ ባለቤት በመሆን ከተመፅዋችነት አልፈን የት በደረስን ነበር:: አሪፍ ነው! እህታችን በርቺ!❤
@mulumekonnen5684
Ай бұрын
ዋው በጣም የምናከብራችሁ እቁ የእናት ኢትዮጵያ ልጆች በእድሜ በጤና ይጠብቃችሁ ቅዱስ እግዚአብሔር🙏🏽🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nunutessma2482
Ай бұрын
አእእውነት ነው ጥያቄው ዶክተር ወዳጄነህ አምለሰት በጣም ስረአት ያላት ሴት ናት በማያገባት አትገባም ላነጋገርዋ ለአለባበሷ ለትዳሯ ክብር ያላት ሴት ናት እዩኝ እዩኝ አትልም ለዛ ይመስለኛል ህዝብ የሚወዳት የማይነቅፋት ዘርሽ ይባረክ ትዳርሽ ይባረክ አምለሰት
@TheBex2007
Ай бұрын
በጣም በሚገርም እይታ ነው ውይይቱን የጀመረው:: ይገርማል እውነትም ማንም ምንም አሉታዊ ነገር ስለ አምለሲት ሲናገር የሰማሁበት አጋጣሚ የለም::
@AntiochSpritualProgramme
Ай бұрын
ፊደላትን ጥብቅ አድርጎ እየጠራ በጣም ሲል ‹‹ጣ›› ፊደልን ጥብቅ እያደረገ ይጠራል ዶ/ር አካብዴ!! ቃላትን እየከሸነና እያሳመረ አቤት አቤት!! እኔ እንደው ይገርመኛል! የመጀመሪያ ሚስቱን ስትስቅ ዓለም ሁሉ አብሮ ተከትሏት ይስቃል አለ አቤት አካብዴ!! የቃላት አሰማመሩና ክሸናው አምለሰትን ራሱ አሰመጣት!! ዶ/ር አካብዴ
@feyjem54
Ай бұрын
ልትሞት ነው እንዴ አካብዴው? እነ "ጠ" ላይ ከምታተኩር ምነው ካወሩት ውስጥ ደህና ደህናውን ብትሰማ
@zebebamohammed815
Ай бұрын
አምለሰት ፈጣሪ ሁሉን ነገር አሟልቶ የሰጣት ቴዲ እድለኛ ነው
@tilahunminyamir
22 күн бұрын
በጣም የሚደንቀኝ ሰው ነው ዶ/ር ወዳጄነህ በጣም የዋህና ቅን ስለሆነ ሌላው ሰው ሁሉ እንደሱ ይመስለዋል ለዛም ነው ትዳር ላይ የሚሸወደው።
@AMEN12728
Ай бұрын
"እኔ ማለት:- እግዚአብሔር በጣም የሚወደው፣ የሚራራለት፣ የሚያግዘው፣ እግዚአብሔር የሚታገሰው፣ ሲወድቅ እጁን ይዞ የሚያነሳው ጠላቶች ሲበረቱበት የሚዋጋለት፣ የማይጨክንበት ሲያጠፍ የሚገስጸው እግዚአብሔር በጣም የተንከባከበው ... እና በእርሱ ላይ የሚታመን ከንድ ደካማ ሰው ነኝ::" ሁላችንንም ጌታ እንዲሁ ነው የሚወደን! ኧረ ከዚህም በላይ ነው! እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤
@ZorishMenjeta
Ай бұрын
በጣም እውነቱ ነው የክርስቶስ ፍቅር ብዛት እንባዬ ይቀድመኛል😢😢😢❤❤❤❤
@aneleykassakassakasssa6144
Ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው ብዙ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በተለይ በወጣትነታችን ባለማታዋል ና ባለመብሠል በሒወታችን የምንወሥናቸው ሁሳኔዎች ሥንሰክን ብዙ ዋጋ ያሥከፍለናል ትልቅ ከብር ለጠያቂም ለተጠያቂም አመሠግናለሁ።🙏
@AddiseAbeba
Ай бұрын
በራሱ ተዋህዶ ስትሆን ክብር ፀጋ ይኖራል አምለሰት ደግሞ የተዋህዶ አማኝ ነች ለዛም መሰለኝ ለሥጋው ደሞ ከባለቤትሽ ጋር ያብቃችሁ❤❤❤
@tonyhobeika4835
Ай бұрын
Abezhagochu sewche yeleayachew eko tewhado nachew enam eyayeew new ense ensu tewaedo aydelum malte new ?
@እግዚአብሄርፉቅርነው
Ай бұрын
❤በትክክክክል🎉
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉
@CheerfulAtom-fe8xi
Ай бұрын
እጂግ በጣም የሚገርም ትምርት ያገኘሁበት ፕሮግራም ነበር ዝም ብየ ሁለታችሁንም ባልጠላችሁም አልወዳችሁም ነበር ምክንያት የለኝም ግን ከዚህ ቡሀላ ስራችሁን እንደ ጥላችሁ እከተለዋለሁ እኔ አንድ ተራ ሰው ነኝ ዶ/ር ወዳጀነህ አላህ የአንተን እድሜ ያርዝመው አንተን አይነቶችን ያብዛልን አምለሰትም ተባረኪ እንደዚህ ነው ታላቅነት አንችን በቴዲ ውስጥ ሳይሆን ቴዲን ነው በአንች ውስጥ ያየሁት ክብር ይገባችኋል!!።
@AdaneAlebachew
Ай бұрын
የእውነት ግን ጥሩና ጨዎ አዳማጭ ጨዎ ሴት ነች እግዚአብሔር ይባርክሸሽ ደስየሚል ፕሮግራም ነው ኮመዲያን እሸቱንም አድምጬ ነበር እና ጥሩነው በርቺ ፕሮግራምሽ አስተማሪ ነው
@SameraRose
Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነህኝ ዶ/ር ወዳጄነ እጅግ በጣም ትኡት በደብ እከታአተለዋለሁ ገህቢ ትምርት ነው እሚያስተላአለፈሁ። ክበር ዉቢት ጎበዝ ሴት አላህ ከኸነ ቤተሰብሽ ይጠብቅሽ 🥰🥰🥰🥰
@zeynebalewi636
Ай бұрын
ተሰምቶ የማይጠገብ እንግዳ ነው ያቀረብሽው ደ/ር ወዳጄነህ ስዓት አጠረ❤❤❤🎉🎉🎉
@meseretdibabe8020
Ай бұрын
አዎ ስዓቱ ሳላውቀው አለቀብኝ❤❤
@LubabaYmam
Ай бұрын
ደምሪኝ ውደ🎉🎉🎉
@bzuwerqethiopia569
Ай бұрын
Dr ወዳጀ የኔ ትሁት 👏ባንተ ትምህርት ብዙ ነገሮቸ ተቀይረዋል እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን። ኤሚ እናመሰግናለን የኔ ሴት❤
@LubabaYmam
Ай бұрын
ውደ ደምሪኝ 🎉🎉🎉
@siaw5419
Ай бұрын
ስሰማዉ ዉዬ ባድር የማልጠግበዉ so polite የሆነ blessed man blessing you more
@biniamamanuel214
Ай бұрын
ተባረኪ አምለሰት ጨዋና ጥበብ ትህትና ቅንነትም ያለበት አነጋገርሽ ❤ ❤ጌታ ይባርካቹ ከክፉም ይጠብቃቹ ጌታ ኢየሱስ ብቻውን ያድናል ሮሜ 10 :9--13
@Berhan121
Ай бұрын
ዶ/ር ወደጄነህ በእውቀት ፣ በትህትና ፣በመንፈስ ቅዱስ ተሞልቶ የሚናገር እና የሚያስተምር ትልቅና አስተዋይ ሰው ነዉ ። እንደፈጣር በፍቃድ የሚሆነው አይታወቅምና የትዳር በሩን ዝግ አታደርግም ምናልባትም ከልጆችህ እናት ጋር ፈጣሪ አንድ ሊያደሪጋችሁ ይችላልና ።
@tayechhussen1958
15 күн бұрын
በጣም ደስ ደስ የሚሚል ት/ት ነዉ እናመሰግናለን አምለሰት ስወድሽ ጥሩ ስነምግባር ያለሽ ጀግና ሴት ነሽ
1:45:54
29 ልጆች አሉኝ !! ዘመንን ማወቅ ጥሩ ነው!! #amleset #amlesetmuche #DrRodasTadese #አንድሮሜዳ #andromeda
Amleset Muchie
Рет қаралды 93 М.
1:18:40
ምን ፍቅር ቢኖረው ነው 6000 ካሬ መሬቱን የሰጠኝ? #dinklejoch #comedy #standupcomedy #bayarea
Donkey Tube
Рет қаралды 59 М.
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН
27:03
24 Часа в БОУЛИНГЕ !
A4
Рет қаралды 7 МЛН
11:28
ТРЕШЕРМЕН СТРИМДА 1 VS 1 ШЫҚТЫМ! ТРЕШЕРДІ ОЙЫНЫММЕН ТАН ҚАЛДЫРДЫМ
EROOKA
Рет қаралды 89 М.
0:55
Новая участница "КРАСАВИЦА ДЕРЖАЛАСЬ ДО ПОСЛЕДНЕГО" / Explosive mike #shorts
EXPLOSIVE MIKE
Рет қаралды 3,5 МЛН
1:13:00
የድሮ አራዳ ነኝ !!ፍፁም ትዳር ሳይሆን መልካም ትዳር ነው ያለው።#amleset #amlesetmuchie #pastorchere
Amleset Muchie
Рет қаралды 349 М.
1:16:36
የእናቴ እና የአክስቴን ህይወት የቀጠፈው የአባቴ ታሪክ | ወንድሜን የኢትዮጵያ ህዝብ ከእገታው ያድንልኝ | አንተነህ ጥላሁን | እንተንፍስ #45
Manyazewal Eshetu
Рет қаралды 108 М.
54:34
|| እጅግ ጥዑም ስብከት || በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan Girma New sibket #tmh
ዲዲስቅልያ - Didisqlya
Рет қаралды 86 М.
3:02:32
ካጠፋቹ ይቅርታ ጠይቁ ለድድብናቹ ጥቅስ አትፃፉ |1Birr|ወቸው GOOD|
ወቸው GOOD
Рет қаралды 184 М.
16:57
አዲስ ማንነት መገንባት _ 8ቱ ምክሮች | ዶ/ር ወዳጄነህ መሀረነ
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 128 М.
21:55
Ethiopia ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News February 1, 2025 | The Ethiopia Channel
The Ethiopia
Рет қаралды 30 М.
28:58
በሎስ አንጀለስ ሰደድ እሳት ከመፈጠሩ በፊት ዶክተር ወዳጄነህ ህዝቡን እንደዚህ ብሎ ነበር! Eger Media, doctor wedajenh
Eger Media እግር ሚዲያ
Рет қаралды 283 М.
1:47:41
ቆንጥሮ ሳይሆ ከሌለው ላይ ዘግኖ ነው መስጠት!! ሞትን በጣም ታግዬዋለሁ!! #amleset #amlesetmuche #ኢንጂነርቢጃይናይከር
Amleset Muchie
Рет қаралды 223 М.
1:17:02
#new🔴እጅህ ላይ ያለዉ "ቶ" ንቅሳትስ ምንድር ነው??#መምህር_ምትኩ እና#ዲያቆን #ቀዳሜጸጋ|#ልማድና_ክርስትና #የምዕረፍ_9 ምላሾች
ቀንዲል ሚዲያ - Kendil Media
Рет қаралды 6 М.
19:38
እንደ እንቁ ተፈልጋ የማትገኝ ሴት ፡ ምን አይነት ባህሪ አላት? Dr Wodajeneh Meharene | ዶ/ር ወዳጄነህ መሃረነ | Dawit dreams
Laba | ላባ
Рет қаралды 140 М.
28:03
От первого лица: Школа 4 🤯 ЗАТОПИЛИ КВАРТИРУ УЧИЛКЕ 😂 ЦЫГАНЕ В ШКОЛЕ 😍 ВЕЧЕРИНКА ГЛАЗАМИ ШКОЛЬНИКА
Руслан Гладенко
Рет қаралды 4 МЛН