KZ
bin
Негізгі бет
Қазірдің өзінде танымал
Тікелей эфир
Ұнаған бейнелер
Қайтадан қараңыз
Жазылымдар
Кіру
Тіркелу
Ең жақсы KZbin
Фильм және анимация
Автокөліктер мен көлік құралдары
Музыка
Үй жануарлары мен аңдар
Спорт
Ойындар
Комедия
Ойын-сауық
Тәжірибелік нұсқаулар және стиль
Ғылым және технология
Ethiopia - ውጥረት የፈጠረው ኤሊት ፎርስ | ስድስት ወታደሮች ተይዘዋል | ስለግ.ድ*ያው የኦሮሚያ ክልል ምላሽ | ስለግድ*ያ ሙከራው ምላሽ ተሰጠ
17:21
Anchor Media የመርካቶው አድማ ቀጥሏል፥ በሌሎች አከባቢዎችም እየተዛመተ ነው
16:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
00:32
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
00:33
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
00:15
Players vs Pitch 🤯
00:26
Anchor Media የአማራ ፋኖ በጎጃም ስለደራው አሰቃቂ ግድያ ምን ይላል?
Рет қаралды 57,724
Facebook
Twitter
Жүктеу
1
Жазылу 318 М.
Anchor Media
Күн бұрын
Пікірлер: 301
@baelove9407
8 сағат бұрын
የሚጥም አንደበት አስረስ ማረ ምን አይነት እውቀት ያለው ምርጥ ታጋይ ነው ፈጣሪ ከእናንተ ጋር ይሁን❤❤❤❤ድል ለነበልባሎቹ
@TezezewuAsmamawu
4 сағат бұрын
እኔ ምለው አማረ ፋኖ እጅግ ለሰው ልጅ ሰብና የሚጨነቅ እናለሀገራችን ወሳይ መዳኛ ብቸኛ ሀይል ይችላል ፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🎉🎉❤♥️♥️♥️♥️
@Tigist-ji5nu
10 сағат бұрын
ፋኖን በምንም ማሸነፍ ስላልቻሉ አሁን ደግሞ በዚህ መጡ ህዝብ ሆይ ልብ ካለህ ንቃ እራሱ ኮሬነጌኛ የፈፀመው ነው
@AyalsewYalew
10 сағат бұрын
አማርኛ ስለተናገሩ ወይም በስመአብ ስላለ ፍኖ ነው ማለት አይቻልም ማናቸውም ህዝብ አማርኛ መናገር ይችላል
@hayutube222
9 сағат бұрын
እኮ
@AlexZiggy-t5m
6 сағат бұрын
የኦሮሞ ብልፅግና ቀሽም ድራማቸውን ሽመልስ በሚያስተዳድረው መሬት ላይ ፈፅሞታል።
@ketemawelde7793
6 сағат бұрын
የአብይ፡ እና፡ የሽመልስ፡ ሥራ፡ ነው።
@ketemawelde7793
6 сағат бұрын
በሥመአብ፡ ያለ፡ ሁሉ፡ ክርስቲያን፡ ነው፡ እንዳትሉ።
@ruhamabarkot4802
5 сағат бұрын
እኮ ክፉ ክፉ ሲሆን አማርኛ የአማራ ነው ብለው የሚሉት ነገርስ😢😅
@alemayehu-bl8mr
6 сағат бұрын
እኔ ኦሮሞ ነኝ ማን ምን እንደሚያደርግ አብዛኛው የኢትዮጽያ ህዝብ ያውቃል ሁሉም ጊዜ ነው የሚጠብቀው ነጻነት ለአማራ ወንድሞቻችን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@LA-lx2pf
7 сағат бұрын
አማራ ያሳደገውን በሬ እንኳን አርዶ አይበላም ማን እንደሚያርድ እንኳ አይተናል
@emebetlegesse7577
4 сағат бұрын
እውነት ነው ወገን ❤❤❤❤❤
@gingin6217
51 минут бұрын
ትክክል 😢😢
@dollarbanana5843
8 сағат бұрын
ምርጥ ዝግጅት ምርጥ ምላሽ በርታ መሳይ በርቱ ፋኖዎች ፡፡በስሜት ሳይሆን በስሌት ወደፊት ፡፡
@merongetachew-jg9jx
10 сағат бұрын
የብልጽግና መንግስት አማራን እንዲጠላና ለመጨፍጨፍ እንዲያመቸው የስም ማጥፍት ነው አማራ ለዚህ ግድያ መወንጀል በደል ነው አምላክ ይፈርዳል የአማራ አምላክ ይበቀላል
@asfawworeta3767
10 сағат бұрын
ፋኖ በዚ ጉዳይ ላይ በፍጹም በፋኖ ስብና ሊያደርገው ቀርቶ በህሊናውም አያደርገውም ይህ የብልጽግና ኦሆዲድ የተፈጸመ መሆኑን ሳይታለም የተፈታ ነው
@tigrayplea5385
10 сағат бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣 ያነብሰገዳዩ , ሰው ከነነብሱ የሚያቃጥሉ አንገት ቆርጦ በእጨት ሰክቶ የሚጨፍረው ሰው ከነነብሱ አስረው ወንዝ ላይ የሚጥሉት አይደሉም 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@abuhaile6517
9 сағат бұрын
@@tigrayplea5385 ባህላዊ ጨዋታና ጀግንነትህ የት ሂዶ ነው ይሄ ሁሉ የደረሰብህ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@GizawAlemu-oq7yi
8 сағат бұрын
አንተህ የግብረ ሶዶም አንተ ማለት ጋርቤጀ ቆሻሻ መጣያ ነህ
@meskineway4162
7 сағат бұрын
ትክክል እውነት ነው ፋኖ የዚህ አይነት ሰብእና የለውም ቆሻሻው ኦሮሙሜው ነው የፈፀመው
@zeritessema9182
9 сағат бұрын
እናት በቁሟ ልጇ ከሆድዋ ተቀዶ ሲወጣ የሰማነው የኦሮሞ መንግስት ከመጣ ጀምሮ ነው አማራ ሰው ነው
@DerjederjeDerjederje
9 сағат бұрын
የሚገርማቹ ነገር ሟቹ አማራ ነው ገዳዩ እሮሞ ነው በስማም ያለ ሁሉ አማራ አርገው የሰሩት ድራማ አይሳካላቸውም
@MohammedGalali-bk3jf
Сағат бұрын
አማራን ገለው ፋኖ ገደለማለታቸው የውሸት ጥግነው አብይእኮ ኮኮሮጂ ነው በጀርባው ተኝቷል
@Regina-m9i
8 сағат бұрын
አማራ ይህንን ያደርግ ዘንድ ስሪቱም አይፈቅድለትም ። ይቺ የአብይ አህመድ ስራ ናት እግዚአብሔር እውነቱን አይቷል እሱ ይፈርዳል !!
@Regina-m9i
8 сағат бұрын
አረ እግዚአብሔር ሆይ ፍጠንልን አብይ የሚባል አውሬ አንሳልን እባክህ !!!!
@misrakmandefro6860
7 сағат бұрын
አሜን
@ትግሰትዩቱብ
6 сағат бұрын
@@misrakmandefro6860 አሜን 💒💒🤲🤲🤲
@سميرهسعيد-ظ2ه
7 сағат бұрын
ንቃ አማራየ ይህ የአብይ ሴራ ነው ፋኖን ማሸነፍ ሲቅተው ንፀሀንን መጨፍጨፍ ልማዱ ነው በንፀሀን ዴም እዴቀለዴ አይቀረም የግዜ ጉዳይ እጅ😢😢
@birhanewetere8578
10 сағат бұрын
የእውነት አምላክ ይፍረድ ለፖለቲካ ፍጆታ ፋኖን ለመወንጀል በሰው ነፍስ በክቡሩ የሰው ልጅ ደም መቀለድ እግዝአብሔር ይፈርዳል እጅግ ያሳዝናል 😭😭😭
@aries-vc5qv
8 сағат бұрын
አውሬውና አረመኔው መንግሥት ገና ስልጣኑ ላይ ለመቆያት የማያደርገው ነገር የለም ። መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ነቅቶ መገኘት አለበት ‼️
@Regina-m9i
8 сағат бұрын
ትክክል
@meskineway4162
7 сағат бұрын
ትክክል
@ERMIYESKETEMA
7 сағат бұрын
ተወልጄ ያደኩት ወለጋ አርጆ ነው በፍፁም በፍፁም አማራን እስከማቃቸው ድረስ ጭካኔ ያለው ድርጊት አይፈፅምም።።። ኦሮሞ ታሪካዊ ስሕተት እንዳትሰራ ተጠንቀቅ ሴራ እየሰሩብህ ነው።።
@barakiabebe
10 сағат бұрын
ይህን፣አይነት፣ግፍ፣ሌፍፃመው፣የሜችለው፣እሸባሪ፣ነበርኩ፣ጥፍር፣ነቃይ፣ነበርኩ፣የሜለው፣አብይ፣እህመድ፣ነው።
@ShemelesGebeyehu
8 сағат бұрын
የኮሬነገኛ ስራ ነዉ የፋኖ ስለንቦና አይፈቅድም የኢትዮ ጵያ ህዝብ ብትነቃ ይሻላል
@gebretesfaye7565
9 сағат бұрын
ይህ ድርጊት የተበላበት እቁብ ነው ለኢትዮጵያ ህዝብ አዲሱ አይደለም በደንብ ያውቀዋል
@Veronicatedla
8 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ የብልፅግናን ሴራ ተንኮል አረመኔነት ጠንቅቆ ያቀዋል
@merongetachew-jg9jx
10 сағат бұрын
አማራም ሆነ ፍኖ ይህንን ወንጀል ለመፈፀም ስብእናው ሀይማኖቱ አስተዳደጉ አይፈቅድለትም ግን መንግስት ሆን ብሎ ሸንፈቱን ለመደበቅ የተሰራ ድራማ ነው ጌታ ሆይ ጨከንክብን እረ ውረድና ፍረድልን😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ethocooking2034
8 сағат бұрын
አማራ ሕዝብ በአንድ ላይ ግደሉኝ ብሎ መውጣት ነው ያለበት።
@banchamlackbalay7613
7 сағат бұрын
ይህን ስድስት አመት ያላየንው ያልሰማንው. ያልተፈጠረ ነገር የለም እነዚህን ጥቁር ጣሊያኖች በቃችሁ ይበለን
@FATUMAYIMER-t1c
7 сағат бұрын
ከክልል ውጭ የምኖሩ አማራ ራሣችሁን ጠብቁ😢
@luwanjafish8413
7 сағат бұрын
😢😢😢 በጭራሽ እንደዚህ አይነት ግፍ በፋኖ ሊፈፀም አይችልም ነገር ግን ከሁሉ በላይ የሆነው እግዚአብሔር (አላህ) ፍርድ ይስጥ 😢😢😢😢😢
@abatezinabe3385
9 сағат бұрын
መሳይ መለስ ብለህ የዳንኤል ክብረትን ቃለመጠየቅ ተመልከተው የረስ በረስ ጦርነት እዲነሳ የሚያደርግ ነው ።
@AlexZiggy-t5m
6 сағат бұрын
የኦሮሞ ብልፅግና ቀሽም ድራማቸውን ሽመልስ በሚያስተዳድረው መሬት ላይ ፈፅመውታል።
@yihenewabate5064
4 сағат бұрын
አንደበተ ርዕቱ አስረስ ማረ ዳምጤ ትክክለኛ የአማራ ስብዕና ያለህ የዘመኔ ጀግና ነህ ክበርልኝ። አገዛዙ ፋራ የሚከተሉትም ከሱ የባሱ ፋራዎች ናቸው እንጅማ ፋኖ መግደል ቢፈልግ ምርኮኛውን እንደፈለገ ያደርግ ነበር… …የአማራ ስነ ልቦና ይህን ድርጊት ለማድረግ ፈፅሞ አይፈቅድም አማራ የሰውነት ውሃ ልክ ነው።
@AbduMohammed-tw2ro
5 сағат бұрын
ይሄ እኮ ግልፅ ነዉ የታረደዉ አማራ ነዉ ድራማ እዬሰሩ ነዉ
@EthiopianTekidam
7 сағат бұрын
ይህን ድርጊት 100%እርግጠኛ ነኝ ከአብይ አህመድ ዉጪ ማንም አያደርገውም
@SimegnewGetaneh
7 сағат бұрын
❤❤❤❤❤እዉነት ይህ ነዉ የኢትዮጲያ ህዝብ እራስህን አንቃ
@mebratufentahun4316
7 сағат бұрын
አብይ እስካለ ገና ከዚህ የበለጠ ጭካኔ እናያለን ታዬ ደንድኣ እራሱ ተናግሮታል
@SolomonWerkneh
6 сағат бұрын
ዘሬ ህዳር 12ቀን የታላቁ የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ይርዳችሁ ድል ለፋኖ
@SamiSolman
8 сағат бұрын
ህዝቡ ጀዝባ ነው ዝም ብሎ የሚወረወርለትን ሁሉ የሚያወራው ከመንግስት በቀር እንዲህ ያለ ነገር የሚያደርና የሚያስደርግ ኢትዮጵያውስጥ የለም ሲታወሩ አትዋሉ
@Sara-kr9xn
5 сағат бұрын
በዘመናችን ሠውን ማረድ ይየነው ማንእንደሆነ ህላችንም እናውቃለን !!እይብልፅግና 💔
@Crismoses-nd1fq
6 сағат бұрын
የአብይ ድራማ ነው ፋኖ ፈጣሪን የሚፈራ ነው አብ አገር ሻጭ ነው ድል ለፋኖ ።
@jgsgsghcsv9530
9 сағат бұрын
በፍፁም ፋኖ እንደዚህ አያረግም አስተዳድጉም አይደለም ሸኔነው ሁልግዜ 😢😢😢
@AW-go3su
8 сағат бұрын
የኢትዮጵያ ሕዝብ ንቃ ንቃ እስከመቸ እንታለላለን ለወነድማችነ ነፍስ ይማር
@WA101.11
2 сағат бұрын
Thanks Amhara Fano in Gojjam for your proactive Amhara service. Your speech is clear and justified .
@מנגיסטוצאנה
4 сағат бұрын
በትክክል ጀግናችን ያልከው ልክ ነው አብይ እንኳን አገር አንድ ድርጅት እንኳ መምራት አይችልም ፋኖ በስቱልን ለመከፋፈል የሚደረጉ ነገሮች ተጠናክረው እየሠሩበት ስለሆነ በጥንቃቄ ማየት ያስፈልጋል ድል ለፋኖ❤
@Beferdu-q6r
9 сағат бұрын
የትም አካባቢ የተፈፀሙም ሆነ እየተፈፀሙ ያሉት በፋሽስቱ አገዛዙ ሰለሆነ ሁሉም ሊያወግዘውና ሊታገለው ይገባል። down with the so called fascist regime, prosperity party.
@ErkeyhunTakel
5 сағат бұрын
ፋኖ ይህን አያደርግሞ ጀግና አደፈሪይ ንፆሀን አይገልም
@wmym
9 сағат бұрын
በጣም በጣም የሚያሳዝን ድርጊት ነው በደራ የተፈጸመ ነው። ሀጫሉን የገደሉት አማራውን ባለበት ለማስጨፍጭፍ አልነበረም?
@Mimi-lm5ng
2 сағат бұрын
የአብይ ድራማ ነዉ
@Beferdu-q6r
9 сағат бұрын
ህዝብ አንድ ከሆነ ይህ አገዛዝ አንድ ቀን ስለማያድር ሽብር መሣሪያው ስለሆነ ነቅተን አንድ ሆን አሽቀንጥረን መጣል አለብን።
@hayutube222
9 сағат бұрын
የብልፅግና ሴራነው።
@wubalem-p5c
Сағат бұрын
ይህ የብልፅግና ሴራ ነው ፋኖ የህዝብ ልጅ ነው ድል ለፋኖ
@Negadras_kassa
7 сағат бұрын
ፋኖየሚገድልቢሆንየማረካቸውንአይገድልም??
@IbrahimMohamed-iw5mr
10 сағат бұрын
ፋኖ እንዲ ነገር አያደርግም።።።።
@shambelbogale8084
6 сағат бұрын
ዲያቢሎስን በአካል ካየኸው እሱ አብይ አህመድ ነው!!!
@Befrduam
7 сағат бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ !!
@ethiopiafreedom1388
7 сағат бұрын
የአብይ በአህመድ አገዛዝ ምን ያላየንዉ አለ የዳቢሎስ መጨረሻ እርጉዝ ሴት ሽል ማዉጣት በቁም ማቃጠል ዘቅዝቆ መቅበር ቄስ ቆራርጦ መግደል በግፋ በግሬደር መቅበር ስንቱን አየን መወገዱ ሲደርስ ገና ስንት ያደርጋል እዉነቱ ይታወቃል
@amsaleatraga1929
9 сағат бұрын
This man Abiy Ahemed is monster.yes Fano Asres Mare you are absolutely right fight till the end.
@slntayehucherney8210
11 сағат бұрын
ሰላም ወገኖች
@geez2016
6 сағат бұрын
አቦ ምን አይነት ጂኒየስ ነህ#አላህ ይጠብቃችሁ#ያግዛችሁ!!!!
@ትግሰትዩቱብ
6 сағат бұрын
ቅዱሥ ሚካኤል ይለመነእን 🤲🤲🤲🤲
@belayneshkegnekegne
Сағат бұрын
😢😢አይሀገሬ ወገኔ ፋተህ ገዳይወቺየየክልሉ መዝገቡ መቅጣተአለባቼወ
@teferigabramariame5155
8 сағат бұрын
Well come Anchor media ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abiyeagegnehu9258
8 сағат бұрын
ያሳዝናል በአማረኛ ተናግረው በስመአብ ብለው ምስኪን ወጣት ልጅ አንገት ቆርጠው አማራና ክስትናን ለማስጨፍጨፍ ፋኖን ለማስጠላት የተቀነባበረ ሌላ የእነ አብይ ሴራ መሆኑ ሳይታለም የተፈታ ነው::ፋኖም በእደዚህ አይነት ጭካኔ አይታወቅም::በግፍ ለተገደለው ወጣት ነፍስ ይማር::
@ጠንክርዘካዛንቺስ
10 сағат бұрын
Genius fano leader and future Ethiopia prime minister
@زينبعلي-م3ه1ع
7 сағат бұрын
እድል ለፋኖኖኖ❤❤❤
@EnatTesfaye-je8gr
6 сағат бұрын
የ እውነት አምላክ ፍርድ ይስጥ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@tsedaluzeleke7608
10 сағат бұрын
እንኳን የአማራ ሕዝብ የኢትዮጵያ ሕዝብ የአብይን እና ግብረ አበሮቹን ሴራ ጠቅቆ ያቃል ሴረዉና ግፉ የሚቆመው ሢወገዱ ብቻ ነዉ የኢትዮጲያ ሕዝብ አንድ ሑነሕ ተነስ በየተራ አትለቅ
@winargwin
10 сағат бұрын
ሁልጊዜ የኦሮሞ እና የአማራ ግጭት እንዳይኖር የሚፈልገው አማራ ብቻ ነው --- ይሄ ማለት ምን ማለት ነው ? እጅግ ያሳዝናል ---
@dessietenagne4859
7 сағат бұрын
ፈጣሪ በቃ በለን!
@JustUs-b6w
11 сағат бұрын
Well came mesay mekonnoen 🙏
@Toyba-ng2my
10 сағат бұрын
ትክክል ፋኖዬ 🌹❤❤❤
@ልጅሰያሀበሻ
7 сағат бұрын
አራጅ ማን እንደሆነ ሀገር አለምም ያወቀዉ ፀሀይ የሞቀዉ ነዉ
@alemubeka70
4 сағат бұрын
ግድያው አሳዛኝ ነው። ነገር ግን በቦቆጂ፣ በኮፈሌ፣ በቡልቡላ፣ በስሬ፣በጉጂ በደራ ወዘተ በየቀኑ ሰው እየታረደ አይደል እንዴ? ምን አዲስ ነገር ታደርጋላችሁ።
@خيريهخيريه-ه9خ
9 сағат бұрын
ይህን አይነት ዘግናኝ ድርጊት ማን እደሚፈፁመው በማ እደሚፈፀም የኢትዮፒያ ህዝብ ጠቅቆ ያቀዋል ትላት አደል እዴ መቂ ላይ ያሁሉ ሰው አርደው ጨፍጭፎ የሄደው አላህ ይፋረዳቹ ፍትህ በየቦታው ለሚገደለው ንፁሀን
@CrazyTimeliketube
6 сағат бұрын
ምን ይህን ሲያደርጉ ኑረዋል አሁን እንደ አዲስ ለምን አስደንጋጭ ሆነ? አውሬዎችን ለማስወገድ መጣር ብቻ ነው። ፍርድ ከድል በኋላ እንጅ ፍርድ እንዴት ከአራጅ ይጠየቃል። ፍርድ ካለ ምን ትግል አስፈለገ?
@ልጅሰያሀበሻ
7 сағат бұрын
አማርኛ ያወራ ሁሉ በስመአም ያለ ሁሉ አማራ አይደለም
@Mesirat
9 сағат бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@ልጅሰያሀበሻ
7 сағат бұрын
ፋኖ እንደዚህ አያደርግም ብለህ እንደመደምደም እንደትነዉ መንገድ የምትከፍተዉ
@Sad-n6w1x
9 сағат бұрын
የብልጽግናን ሴራ የኢትዮጲያ ህዝብ ያቀዋል የማያቅ ሰው ካለ እሱ ሴሬውን ያልተረዳ ነው
@meskineway4162
7 сағат бұрын
ፋኖ መጀመርያ የወጣውየአማራን ህዝብ ከባርነት ለማውጣት እንዳይታረድ እንዳይበደል ነው እኛ አማሮች እናውቃለን የሰው ፍጡር ያልሆነው ኦሮሙማው ነፍሰ በላው ነው
@dawidkebada913
3 сағат бұрын
በተቻላቸው ወተው ስለፋኖ ማንነት ቢመሠክሩ
@ትግሰትዩቱብ
8 сағат бұрын
❤❤❤
@TigistHaile-s4p
6 сағат бұрын
ከአለማየሁ አቶምሳ ጀምሮ የነሳዕረ የነአምባቸው የእነምግባር የነአበረአ አዳሙ የከረዮ አባቶች ግድያ በቴ ውርጌሳ ገዳይ አያልቅበት ነው
@abatezinabe3385
9 сағат бұрын
የብልፃግናን ሽፈቱን የሚያሳይ ነው ።
@b.6015
3 сағат бұрын
😢😢😢😢😢😢😢 yeaby sera allah yylet yareb yemigedifewu siyata yedihe lji ede beg eyarede newu yke yetaweke sera newu
@BirhaneKassaw-wq9yx
5 сағат бұрын
Thank you Mesay!
@خديجةجوجو
10 сағат бұрын
በትክክልፋኖሻለቃአስረስ💪💪💪💪ይህኡሩሙእናአማራለማጣላትነው
@dessiekelemu2864
32 минут бұрын
ፋኖ ተኩሶ ይገላል እንጅ አያርድም።ኦሮሞን ለማረድ ከፈለገ ብዙ ኦሮሞ በምርኮ ያዛቸውን ማረድ ይችላል ነገር ግን ፋኖ የዚህ አይነት ስብዕና የለው።
@Dawit-ht9ls
9 сағат бұрын
ወታደር ለማግኘት ተብሎ ተረት ተረት አጫሉ የገደለው ብልፅግና አደለም ወይ ቦታው ላይ ስደውሉ ይነግሯቸዋል
@godisgood3876
10 сағат бұрын
Mesay blessed ❤❤❤
@hawaa112
Сағат бұрын
የኢትዩጵያ ህዝብ እውነት እያዘንባችሁ ነው ፍርዱ ፍርዱ ፍርዱ ብልፅግና በአማራ ህዝብ ላይ ይሄን ያክል ግፍ ፍጣሪ
@tseganeshyeferu9852
9 сағат бұрын
በዛ ግን ፅንስ እያወጣ የገደለው ማን ነበር?
@Cripto244
7 сағат бұрын
ፋሽስቱ አብይ አህመድ ኢንሳ ከነበረበት ጊዜ ጀምሮ ይህን አይነት ድራማ በመስራት የተካነ እኩይ ፍጡር ነው:: አቢይ አህመድ ከዚህ ርኩስ ድርጊት ነፃ ነኝ የሚል ከሆነ ገለልተኛ አጣሪ ቡድን እንዲመደብና እንዲጣራ ፈቃደኛ መሆኑን ማሳየት አለበት::
@SebleG-v9l
8 сағат бұрын
የደራው እኮ የቆዬ ቪዲዮ ነው ብለዋል bbc ላይ አንድ የአካባቢው ነዋሪ አስተዳዳሪው ደግሞ ከአንድ ግለሰብ ስልክ ላይ የተገኘ ነው ብሏል የአብይ አህመድ ወታደር ሴራ ነው ፋኖ የነጻነት ታጋይ ነው ለቀቅ አርጉት ሟችንም ነብስ ይማርልን
@TDesta-jm4ku
8 сағат бұрын
ፋኖ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ምርኮኞችን ከገበሬው የሚያገኛውን ቀለብ እያካፈለ ህልውናውን ለማስጠበቅ የሚታገል ሀይል ነው። ከዚህ የበለጠ አሰቃቂ ድርጊቶች በአገዛዝ ላይ ያለው ስብስብ ፈጽሟል። ይህም ድርጊት በአብይ ጭፍራዎች የተፈጸመ ነው።
@حياةالحبشي-ك2ي
7 сағат бұрын
ወዴት ወዴት ፋኖ ከፈለገ ምርኮኛን እየተከባከበ ያለ ስለሆነ። በፍፁም። ፋኖ ይፀየፋል። እዲህ አይነት ጭካኔ። ልብ ይስጣቸው። ልብ ይስጣቸው። የታወቀ ህዝብን በድሮን። ሳይቀር እረ። ስቱ
@SsSs-du4cp
6 сағат бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ዛሬ በአለ ክብርህ ነው :: እባክህ ቅዱስ ሚካኤል እርዳን እርዳን እርዳን 😢😢😢😢😢😢 እርዳን ቅዱስ ሚካኤል 😢😢😢 ቅዱስ ሚካኤል እባክህ አብይ የሚባል በደም የሰከረ ሰው በሰይፍህ ምታልን 😢😢😢 ከኢትዮጵያ ምድር ላይ ፈጥነህ አጥፋልን 😢😢 እርዳን ተዋጋልን 😢😢😢 እባክህ ቅዱስ ሚካኤል ፈጥነህ ድረስልን !!
@dawitd2838
4 сағат бұрын
Fano Asteds , and the whole fano Messy , I saw Ethiopia in you again.... Ethiopians the renaissance of Ethiopia It is very near...l
@asfawgizaw4158
2 сағат бұрын
እግዚአብሔር ለሁላችንም መፅናናትን ይስጠን🙏 በጣም ያሳዝናል። ነገር ግን ከሳምንታት በፊት ከዚህ የከፋ ነገር በሸኔ ታጣቂዎች በጉራጌ ህዝብ ላይ በ5 ቀበሌዎች ከ65 በላይ ህፃናት አረጋውያን ወላድ እሴቶች ነፍሰጡር ሴቶች በአሰቃቂ ሁኔታ በስለት በማረድ ቤት ዘግይቶ እሳት በመልቀቅ በጥይት በመደብደብ ተገለዋል። እናም ለምን አልተጮኸም ። ሰው ሁሉ እኩል ነውና። ያም ሆነ ይህ ይህ ስራ የማን እንደሆነ እናውቀዋለን የኦሮሞ ህዝብ መንቃት አለበት። ከወንድም ወገኖቹ ጋር መጋጨት የለበትም።
@mahariayenew7395
7 сағат бұрын
ጥሩ እንተርቪው
@elsatesfaye312
9 сағат бұрын
Fano le zelalme yenuer ❤❤❤❤
@MulukenKebe
7 сағат бұрын
አማራ የሰውን ልጅ ይቅርና ያሳደገውን ቨሬ አያርድም ሰወበለው አውሬው ሠግስት ነው አማራውን አርደው ከወለጋ ሲጨርሱ ኦሮሞውን ጀመሩ
@AdaneMarkos-sp8qg
3 сағат бұрын
❤❤❤❤ 🎉🎉🎉
@beletetigist9830
2 сағат бұрын
ይሄንን ነገር ማን እያቀጣጠለ እንዳለ ልብ ብላች ተመልከቱ አማራ ጠላቴ ነው ብለው ያመኑ ለዘመናት ጉድጎድ ቆፋሪዎች ናቸው 😡
@edeletube700
8 сағат бұрын
ፋኖ የሀገር ዋልታ
17:21
Ethiopia - ውጥረት የፈጠረው ኤሊት ፎርስ | ስድስት ወታደሮች ተይዘዋል | ስለግ.ድ*ያው የኦሮሚያ ክልል ምላሽ | ስለግድ*ያ ሙከራው ምላሽ ተሰጠ
Feta Daily News
Рет қаралды 35 М.
16:32
Anchor Media የመርካቶው አድማ ቀጥሏል፥ በሌሎች አከባቢዎችም እየተዛመተ ነው
Anchor Media
Рет қаралды 31 М.
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 7 МЛН
00:33
Smart Parenting Gadget for a Mess-Free Mealtime 🍽️👍 #parenting #gadgets #asmr
Coo-Cool Reacts!
Рет қаралды 13 МЛН
00:15
Motorbike Smashes Into Porsche! 😱
Caters Clips
Рет қаралды 23 МЛН
00:26
Players vs Pitch 🤯
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 130 МЛН
1:13:22
Anchor Media መርካቶ - የአብይ አህመድና የኤሜሬትስ ፕሮጀክት - የኤሜሬትስ ረጃጅም እጆች - በፕ/ር መሀመድ ሀሰን
Anchor Media
Рет қаралды 60 М.
19:47
ሰላሌ እንደ በግ የታረደው ልጅ ቪድዮ ውሸት ነው - የሰላሌው ግድያ የሌላ ሰው ሆነ - Tikus Neger Videos Reaction And Tikus Mereja
Tikus Neger
Рет қаралды 1 М.
15:54
Anchor Special የመርካቶው አድማ ወደ ህዝባዊ ዕምቢተኝነት ይቀየር ይሆን?
Anchor Media
Рет қаралды 65 М.
34:44
🔥ШАРП: Трамп і Нетаньягу домовились за кулісами, до інавгурації Ізраїль має встигнути …
Телеканал Прямий
Рет қаралды 29 М.
15:09
ዛሬ የተለቀቀው ቪዲዮ ዓላማ/ በአማራዎች ላይ የተሰሩ ድራማዎች/ ጸረ ኦርቶዶክሱ ዘመቻ/ በስማም ብለህ…/ ፋኖ ንጹሐንን ቀርቶ ምርኮኛን በማጥቃት አይታማም
TELES NEWS -ጠለስ ኒውስ
Рет қаралды 24 М.
36:19
ዕርፊ - ተኸታታሊት ፊልም - ክፋል 46 | Eritrean Drama - Erfi (Part 46) - November 17, 2024 - ERi-TV
Eri-TV, Eritrea (Official)
Рет қаралды 76 М.
41:39
⚡Scholz URGENTLY REVEALED Putin's goal after the call. Will Trump GIVE CRIMEA TO RF? DECREE on Kursk
24 Канал
Рет қаралды 158 М.
31:47
ሰበርዜና📍ህዳር 11/2017 አማራ ፋኖ ውሎ በደራ #ጎንደር #አማራ_ፋኖ
ወሎ ቲዩብ
Рет қаралды 9 М.
9:44
Israel-Hamas war: Israeli airstrike eliminates Hezbollah chief spokesman | LiveNOW from FOX
LiveNOW from FOX
Рет қаралды 381 М.
31:07
Anchor Media ከሸዋ ምድር የአንድነት ድምጽ ይሰማል
Anchor Media
Рет қаралды 79 М.
00:32
I Turned My Mom into Anxiety Mode! 😆💥 #prank #familyfun #funny
Skitsters
Рет қаралды 7 МЛН