ዛሬ የተለቀቀው ቪዲዮ ዓላማ/ በአማራዎች ላይ የተሰሩ ድራማዎች/ ጸረ ኦርቶዶክሱ ዘመቻ/ በስማም ብለህ…/ ፋኖ ንጹሐንን ቀርቶ ምርኮኛን በማጥቃት አይታማም

  Рет қаралды 28,709

Teles Tube

Teles Tube

Күн бұрын

Пікірлер: 187
@mimiworku4129
@mimiworku4129 20 сағат бұрын
እናመሰግናለን ጋዜጠኛ አሳዬ ደርቤ በርታ👍 ድል ለአማራ ፋኖ💪
@BirhanBirhan-y8o
@BirhanBirhan-y8o 20 сағат бұрын
ወገኖቼ አማራ ነፃ የሚወጣው ከፋኖ ጎን ስንቆም ብቻ ነው።
@manaye8321
@manaye8321 20 сағат бұрын
ግልፅ የሆነ የአብይ አህመድ ሴራ የኦሮሞ ሕዝብ ንቃ
@HelenM-u7r
@HelenM-u7r 20 сағат бұрын
ቅዱስ ሚካኤል ይህን እባብ ዘንዶ እረግጦ ወደ ሲኦል ያዉርድልን በግድያ ብቻ አይደለም በተንኮልና በሴራ እድሜዉን ለማራዘም እየጣረ ያለዉን የዲያብሎስ ሰራ አስፈፃሚ ፈጣሪ ይበቀልህ 😢✝️🙏🏼✝️
@abuhaile6517
@abuhaile6517 17 сағат бұрын
አሜን ! በቃችሁ ይበለን።ይህ ሰይጣን ከመጣ ጀምሮ ደም እንደጎርፍ እየፈሰሰ ነው 😭😭😭
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 12 сағат бұрын
አሜን
@adbe5876
@adbe5876 11 сағат бұрын
አሜን
@haymanotanagawu1102
@haymanotanagawu1102 6 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sadm678
@sadm678 4 сағат бұрын
Amen
@Mesirat
@Mesirat 21 сағат бұрын
❤❤ድል ለፋኖ
@BirteTilahun
@BirteTilahun 19 сағат бұрын
ሲጀመር አራጁ ማን እንደሆነ ይታወቃል። ነገር ግን ሊያሳርድ ያዘጋጀው አካባቢ አለ ማለት ነው ለማንኛውም በኦሮሚያ አካባቢ የምትኖሩ አማራዎች ጠንቃቄ አድርጉ!!!!
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 20 сағат бұрын
አብይ😭😭😭 የተረገመ ሣይጣን ነው ፀረ አማራ 😭ገዳይ ነው
@WinterWin-b2u
@WinterWin-b2u 21 сағат бұрын
አራጁ ብልፅግና ጥቂት ንፁሃንን ሊያስገድል ይችላል እንጂ መሬት ላያ ያለውን እውነታ ቅንጣት ያህል አይለውጠውም እንዳውም በብዙ እጥፍ ለፍኖ አቅም ይሆነዋል
@sewinetadmasu3902
@sewinetadmasu3902 20 сағат бұрын
አማርኛ የሚናገር ሁሉ አማራ አይደለም። አማራ ሰው አያርድም። በስመአብ ብሎ ሰው የሚያርድ ኦርቶዶክስ የለም። የአማራና የኦርቶዶክስ ጠላት የሆነው ብልፅግና የሰራው ሴራ ነው።
@Zinet1234-jb9iq
@Zinet1234-jb9iq 9 сағат бұрын
ኦሮሞ ግን ኦርቶዶክሥ ም ሙሥሊምም ሁሉም ያርዳሉ እውነትነው
@Tesfaye-vx5zp
@Tesfaye-vx5zp 3 сағат бұрын
ምነው ምነው ክህደት ጀመራችሁ በትግራይ በቤኒሻንጉል በአጣዬ የፈፀማችሁትን ግፍ በወለጋ የሰው ልጅ አንገት ቆርጣችሁ ስትፈክሩ የሰው ልጅ ቀቅለን ጠብሰን ካልበላናቸው እያላችሁ ስትፎክሩ አለም አያችሁ የትግራይን ህዝብ ጨፍጭፈን ካልጨረስን ብላችሁ አሜሪካ እጅሽን አንሺ 5 ሚልየን ነጭ ፖስታ ለነጩ ቤተመንግስት እያላችሁ ህዝብ ስታስጨፈጭፉ ነበር ስለዚህ ይህ ለናንተ ትንሹ ወንጀል ነው
@misertilahun9650
@misertilahun9650 21 сағат бұрын
አማራ አራጂ አይደለም ፋኖ ገዳይ አይደለም
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 19 сағат бұрын
አንድ ሰው ከታች ያለውን ጠየቀ: በመጀመሪያ ሟች ኦሮሞ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለን????? የታገተ አማራ አርደው ለፕሮፓጋንዳ ኦሮሞ ነው ቢሉንስ? እንደኔ ምንምሆነ ምነም አሰቃቂ ነው ነብስን ይማርልን!
@NetsanetBarinet
@NetsanetBarinet 19 сағат бұрын
አሳዬ ገራሚ አማራ ነክ። አሁን በአስቸኳይ ፋኖ መግለጫ መስጠት አለበት። በዚ አሳበው ሰውን ሊጨፈጭፉት ነው። እዚ ላይ መሰራት አለበት። በፍጥነት
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 20 сағат бұрын
ፋኖ ሳይሆን ባንዳ ነው የምንለው አማራ ቢሆን በሰመአብ ብሎ የሚያርድ የለም አይኖርምም፣ ይህን የአብይ አረመኔያዊ የሴራ ድስጊት የመጨረሻ ደረጃ ላይ መድረሱን ያሳብቃል፣ፍጹም አረመኔነቱን የሚገልጽ ነውና።
@suliglaye218
@suliglaye218 21 сағат бұрын
ዝምበል ሁሉም የ ኦሮሞ ህዝብ አብይ ን ይደግፋሉ ምናልባት 3% የሚቃወሙት ቢገኙም እነርሱም አዲስአበባን ለምን ወደ ኦሮሚያ አልሰጠህም በማለት ብቻ ነው እርሱ ደግሞ ታገሱ ቀስበቀስ ወደ ኦሮሚያ አካልለዋለሁ እያላቸው ነው እነሱ ግን አሁኑኑ ፈፅመው እያሉ ብቻ ነው የሚቃወሙት እንጂ የ አማራ ህዝብን በመጨፍጨፉ እጅግ ደስተኞች ናቸው
@rutaas2865
@rutaas2865 21 сағат бұрын
ስንት ሚሊዮን ህዝብ ሲያልቅለት እረፍትና እርካታ እንደሚያገኝ አላውቅም አብይ እሚባል ሰይጣን ለቀጣዩ መከራ እግዚአብሔር ይሁነን😢😢😢
@gizenatlekulu8503
@gizenatlekulu8503 15 сағат бұрын
በትክክል እሄን ክፍ ተግባር የፈጸመው አብይ አህመድ አሊ ነው::
@Sarah-f7b7l
@Sarah-f7b7l 20 сағат бұрын
ፋኖ ሰዉ ነዉ ስዉ አያርድም እርጉዝ የሚርደዉ ወለጋ ማነዉ😂
@KumnegerZewdu
@KumnegerZewdu 19 сағат бұрын
እረ ምን ጉድ ነው በድርቁ እንኮን ያሳደገውን በሬ አርጄ አልበላም ብሎ የሞተ አማራ ነው እኔ ማውቀው እረ ጌታ ፍቅሩን ይስጠን
@yehagerlege7782
@yehagerlege7782 21 сағат бұрын
አገዛዙ የሴራ ቪዲዮ እየፈጠረ እየለቀቀ ነው ጥንቃቄ ያስፈልጋል 😮😮😮
@melkamukassie3248
@melkamukassie3248 20 сағат бұрын
እኔ የሰለቸኝ ሁሌ የእርሱን የደንቆሮ ሴራ መተንተን ነው። የእርሱ ሴራ ደግሞ በሌላ መልኩ ማየትም ይችላል። የእርሱ ሴራ ብዙ አማሮችን ኦርቶዶክሶችን ሀገር ወዳዶችን ከፋኖ ጎን አንዲቆሙ ያደርጋል።
@AlemuGeremew-w9t
@AlemuGeremew-w9t 18 сағат бұрын
በደንብ ይታወቀል የአማራ ሰነልቦና የበዓላት ቀን እንኳን እንሰሳትን ለመባርክ የሚጨክን አንጀት የለውም የፈለገውን ቢስራ አይሳካለትም ድል ለአማራ ለተገፈው ህዝብ ድል ለፋኖ አማራ ያሸንፋል 100%።
@beletegebremichael5265
@beletegebremichael5265 16 сағат бұрын
ድርጊቱ እጅግ ኢ-ሰብኣዊ የሆነ ሰቅጣጭ ድርጊት ነው ። ነገር ግን በስመአብ ብሎ እንስሳትን እንጂ ሰውን የሚያርድ ክርስቲያን ፈፅሞ የለም ።
@mintetadesse79
@mintetadesse79 21 сағат бұрын
በርታ አሳዮ
@usofethiopia8844
@usofethiopia8844 16 сағат бұрын
ሰዉበላዉ አብይ አማራንና ነባር እምነቶችን ከምድረገፅ ለማጥፋት የተፈጠረ ወረርሽኝ ነዉ :: ልብ ያለዉ ልብ ይበል::
@Mesirat
@Mesirat 21 сағат бұрын
😢😢አይሳካም እዉነት አርነት ያወጣል
@TenaA-r4r
@TenaA-r4r Сағат бұрын
በትክክል የስገደለው አብይ ነው ድል ለጀግናው አማራ ፋኖ❤❤❤❤❤❤❤
@YonasFikre-px7wp
@YonasFikre-px7wp 19 сағат бұрын
ድል ለታላቁ የአማራ ሕዝብ እና ፋኖ !
@Geezemebrat
@Geezemebrat 15 сағат бұрын
ከአቶ ኃይለማርያም ሲረከብ በሀገር ስም ምሎ,ቃል ሰጥቶ ተረከበ,ያንን በፍጹም ክዷል
@אשנאפי
@אשנאפי 21 сағат бұрын
ሰውን ማረድ የማን ታሪክ እንደሆነ ግልፃ ነው ‼️
@ethiopiaethiopia2718
@ethiopiaethiopia2718 19 сағат бұрын
አንድ ሰው ከታች ያለውን ጠየቀ: በመጀመሪያ ሟች ኦሮሞ ለመሆኑ ምን ማረጋገጫ አለን????? የታገተ አማራ አርደው ለፕሮፓጋንዳ ኦሮሞ ነው ቢሉንስ? እንደኔ ምንምሆነ ምነም አሰቃቂ ነው ነብስን ይማርልን!
@HabtamuAy-q9i
@HabtamuAy-q9i 20 сағат бұрын
ሰውን ቀርቶ የራሱ ካልሆነ ተራራ የሚንድ እንስሳት የሚገድል በአለም ኦሮሞ ብቻ ነው!!!!
@abuhaile6517
@abuhaile6517 21 сағат бұрын
ይህ የታወቀ ነው። የወንጀል አቻ ለመፍጠር የሚሰራ ድራማ ነው።
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 21 сағат бұрын
መከላከያ ነዉ በበለይነህ ክንዴ ያስጠለበት አብይ ነወ
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 20 сағат бұрын
እባካችሁን የአማራ ታጋይ ለአማራ የሰራ እናክብር እንርዳ ? ነገ በናንተም ይሆናል። ታላቁ ጀግና ደፋር እውነት ተናጋሪ ጋዜጤኛ ከህብርና ከትግስት ሚድያ በቀር ማንም የአማራ ሚድያ አልዘገበም። ያሳዝናል። ድል ለፋኖ። የአማራ ትግልን እንደ ዜናነህ መኮንን በምክንያትና በዕውቀት ታገሉ።
@shilemesbelete4477
@shilemesbelete4477 20 сағат бұрын
እኔም በግሌ በበላይነህ ክንዴ ላይ ተወሰደ ስለተባለው ነውር እርግጠኛ ሆኜ ነበር የግድያው ሙከራ በአብይ የተቀነባበረ መሆኑን ገልጬ ነበር ይህንንም የፈጸመው ሀብቱን ለመቀማት ያሴረው ሴራ መሆኑን ገልጬም ነበር።እጅግ ክፉና አረመኔ መሆኑን የገለጠበት ድርጊትም ነበር።
@AsAa-c2e
@AsAa-c2e 19 сағат бұрын
አነ አብዪ ሴራ ነዉ ጌታሆዪ አተዉ ድረሰልን 💔💔💔
@liyewgeremew6370
@liyewgeremew6370 21 сағат бұрын
Wonderful analysis ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonkinfu7691
@solomonkinfu7691 20 сағат бұрын
በእንጭጩ የኦነግ መሪ አብይ አህመድ የታገቱ የአምሓራ ተማሪዎች 4 አመት ከ350 ቀን ሆናቸው መቼም አንረሳችሁም
@EthioLove-lf6yl
@EthioLove-lf6yl 20 сағат бұрын
አማራ💚💛❤️
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 20 сағат бұрын
አብይ አህመድ የተባለ አራጅ በአስቸኳይ ይወገድ 😢
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 21 сағат бұрын
አብይ ከሴራ ውጪ የፓለቲካ እውቀት የለውም
@MazgabuBauket
@MazgabuBauket 21 сағат бұрын
እናመሰግናለን
@abebearega1853
@abebearega1853 21 сағат бұрын
You got the point
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 13 сағат бұрын
አብይ አህመድ የሚባል የወንድ አልጫ እንጭጭ ብሔሩ ውስጥ ቢሸጎጥ አይገርመኝም 🤔
@Tamehabesura74
@Tamehabesura74 3 сағат бұрын
እውነት ነው የአማራ ባለሀብት የቱንም ያህል ለአብይ ብታሽቃብጥ አብይ ግን ቀን ጠብቆ ያስወግድኃል ይልቁንም ነጻ የሚያወጣህን ፋኖን ደግፍ
@abelcherent8463
@abelcherent8463 15 сағат бұрын
Please organize to hire lobbyist group 🙏🏿 so they will be sanction against the brutal Ethiopian government!
@seyoumatnafu207
@seyoumatnafu207 15 сағат бұрын
በጣም፡ትክክል ነው እኔም ልክ እንደ አንተው ነበር ሳስብ የነበረው።
@FascaZewale
@FascaZewale 20 сағат бұрын
የፋኖ ስም ለማጥፋት የተደረ ነገር እደሆነ ይትወቃል😂😂😂😂
@selomedamte1960
@selomedamte1960 3 сағат бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤
@atsedeayele6944
@atsedeayele6944 12 сағат бұрын
እነ እንባቸውን ኢንጅነር ስመኘው እነ አሳምንው ፅጌ አብይ እግዚአብሔር ይበቀልህ
@TirsitGetachew-l2k
@TirsitGetachew-l2k 5 сағат бұрын
This is ABiY job. Pleas don't take his job and givi to others. FANO IS 💚💛❤.
@misertilahun9650
@misertilahun9650 20 сағат бұрын
ውነተኛው ገዳይ ማን እንደሁ ይታወቃል አማሪኛ ሁሉም ያወራል
@guimontbab167
@guimontbab167 17 сағат бұрын
አይሲስ አብይ መሀመድ ነው።
@abbadalol
@abbadalol 20 сағат бұрын
እንዴት አይገባንም ማን እንደዚህ አይነት ሴራ እንደሚሰራ? ለምንድነው እድሜ ልክ ባጠቃላይ የኢህአዴግ (ብልጥግና) ሰዎችን ተንኮለኝነት ሰው እንዲያስታውሰን የምንፈልገው? የማይፈነቅሉት ድንጋይ አይኖርም የዘረፉትን ገንዘብና ስልጣን ለማስጠበቅ ግን በጣም ዘግይተዋል።
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 14 сағат бұрын
ኦሮሞዎች ሰው እያረዱ ይሄው 30 አመት!!! በተለይ ባለፉት 5 አመታት ኦሮሞዎች ሰው ያለማረድ ስራ የላቸውም!!! ሕፃንቄስ ሴትገበሬ ማረድ😢 አማራ የያዛቸውን ምርኮኞች እንኳን አይነካም አብልቶ አጠጥቶ ወደክልላቸው እየላከ ነው
@AhmedEshete-jz5oo
@AhmedEshete-jz5oo 18 сағат бұрын
አብይ እኮ ቤት አስቆልፎ ስንት ሰው አቃጠለ ይሄማ ምን ይገርማል
@nigstetesema4547
@nigstetesema4547 18 сағат бұрын
ትክክል ባህሪውም አይደለም ስው ማረድ::
@abebechestifanos2902
@abebechestifanos2902 17 сағат бұрын
ሲጀመር አማራ ሰው የማረድ ልምበፍጹምየለውም ልብ ያለው ልብ ይበል በስመአብ የተባለው ኦርቶዶክስን እንዲወክል የተጠቀሰው ብሔርን ተቃራኒ አማራ እንደሆ ለማስመሰል የተሰራ ድራማ ይህን የሚሰራ ደግሞ ያው የጨነቀው መንግሥት እንደሆነ ሳይታለም የተፈታ ነው
@mohammedawol564
@mohammedawol564 20 сағат бұрын
እንዳተ አይነት የገባው ሰው በብዛት ያስፈልገናል !
@mimia7202
@mimia7202 17 сағат бұрын
100% true
@yeabsera-u7e
@yeabsera-u7e 9 сағат бұрын
አሳዬ ይሄንን ድርጊት ከዚህ ኦሮሙማ ከሚባል አረመኔ ቡድን ውጭ ይሄንን ድራማ የሰራው የለም::
@JosefBelay
@JosefBelay 21 сағат бұрын
Jegna neh ,poletikawu betam newu yegebah ,hodamochun ke su gar liletf yifelgal ,gn hulum tebaltewu yalkalu !!!
@חכחחכחחכחכחכחכ
@חכחחכחחכחכחכחכ 19 сағат бұрын
ዳዊት ፅጌንም እንዲሁ ባላስገደለው በተቃውሞ ስም አብይ ሰውን ሊገለው ሲል ተቃውሞ እንዲነሳበት ያረገዋል
@michealatiku219
@michealatiku219 8 сағат бұрын
እንድህ እውነቱን ንገራቸው ለደደቦቹ የአማራ ባለህብቶች
@FadxiyaBertkan
@FadxiyaBertkan 12 минут бұрын
,እዉነት ነዉ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@abuhaile6517
@abuhaile6517 17 сағат бұрын
ለፖለቲካ መጠቀሚያ ሃጫሉን በግፍ የገደሉ ለምስኪን ገበሬ ሊሳሱ ነው ወይ ?
@misertilahun9650
@misertilahun9650 20 сағат бұрын
ደግነቱ ፋኖ ተደራጀለት
@Abezash82
@Abezash82 17 сағат бұрын
THE JUDGMENT OF CHRIST IS VERY SOON. Mark my word!!’!!!!
@MeskeremAbebe-s9u
@MeskeremAbebe-s9u 8 сағат бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@AbrahamAlazar
@AbrahamAlazar 21 сағат бұрын
መድሀኒአለም ምነው ዝም አልክ። ሰውየው ግን ምን አይነት እስተዳደግ ነው ያደገው። ማነው ያሳደገው። አሳዳጊው በሰማይም በምድርም ይጠየቃል።በወላጅ አለማደግ ትልቅ ጉዳት አለው። እናትየዋ በልጅነቱ ባይሞቱ ጥሩ ነበር።
@Fikru1948
@Fikru1948 13 сағат бұрын
YE - ABIY OHODEDOCH NACHEW - Yaredut‼️
@feteneayalew8559
@feteneayalew8559 8 сағат бұрын
በጣም ግልፅ ነው ቁማራቸው ቀጥሏል ፈጣሪ ያጋልጣቸው
@TirsitGetachew-l2k
@TirsitGetachew-l2k 5 сағат бұрын
FANO💚💛❤️
@mahome8623
@mahome8623 21 сағат бұрын
Truth prevail.
@misertilahun9650
@misertilahun9650 20 сағат бұрын
የአብይ ድራማ
@NoMistrust-l8m
@NoMistrust-l8m 21 сағат бұрын
🎉🎉🎉
@kaleabyimenu305
@kaleabyimenu305 8 сағат бұрын
ህወሀት በሀውዜን የፈጸመውን ብልጽግና በኦሮሚያ ክልል ወይም አ.አ ውስጥ በኦሮሞ ላይ ሊፈጽመው ስለሚችል መንቃት አለብን ማን ፈጸመው ለሚለው ምንም መልስ የለም
@zinasheamare545
@zinasheamare545 18 сағат бұрын
😢😢😢 victory for fano
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 8 сағат бұрын
አብይ አህመድ ነው ይህንን የፈፀመው ። ፍትህ ለአማሬ ድል ለፋኖ
@asnakechasress9088
@asnakechasress9088 14 сағат бұрын
እውነት ነው
@Geezemebrat
@Geezemebrat 15 сағат бұрын
እሱ ኦሮ የሚላቸው ን ግደሉልኝ,እኔ ደሞ ሀብት ነጥቄ ብር መሬት,ንብረት አሰጣችሁ ያን ያለው ኢትዮጵያን አጥፊው አሊ አህመድ, ነው ኦሮች ይህን ቆማችሁ መየትአጉልነው✌🙏
@CopraCopra-g3j
@CopraCopra-g3j 2 сағат бұрын
አማራ የዋህ ህዝብ ነው አረመኔ አራጅ አብይ ነው😢😢😢
@teferiwoldegiorgis2941
@teferiwoldegiorgis2941 4 сағат бұрын
ይገርማልኮ፡ አቶ አብይ የሰላሌ ኦሮሞ ኢትዮጵያን መውደድ እና ክርስትና ስለማይመቸው ዛሬ ደሞ የሰላሌን ልጅ በአማራ ስም አርዶ ድራማ ይሰራብናል፡፡ እኔም ሰላሌ ኦሮሞ ነኝ፡ ስለዚህ ሀገሬ ኢትዮጵያን እና ሐይማኖቴን እወዳለሁ፡ ወገኔ አማራንም እንደዛው እወዳለሁ! ደግሞ ሳገባም አማራ እንጂ አላገባም!!
@medhanitbekele1588
@medhanitbekele1588 8 сағат бұрын
በአብ ዘመን ምን ያልሆነ ነገር አለ እግዛብሄር አብይን ከዛች ምድር ብን አርጎ ያጥፋው ሌላ ምን ይባላል
@Jon-xj9gx
@Jon-xj9gx 20 сағат бұрын
This is deliberately made by Abiy Ahmed Don’t make any mistake
@AwWo-de8ii
@AwWo-de8ii 4 сағат бұрын
በሌላው አልሣካለት ሢት በሀይማኖት መጣ ሙሢሊሙም ክርሥቲያኑም ንቃ
@AwWo-de8ii
@AwWo-de8ii 4 сағат бұрын
ምንጉድ መንግሥት መጣብን እኔ ሠሞኑን ጠኔኛነኝ ለማለት ይከብዳል በጣም ዘግናኝነው እሳት እየወርደብነው
@hagereselamkiremi9916
@hagereselamkiremi9916 21 сағат бұрын
ግልፅ እኮ ነው
@jerusalemseleshi1318
@jerusalemseleshi1318 11 сағат бұрын
ዲያስቦራው በሰልፍ አረመኔነቱን የዘር ማጥፋት ስራውን ለዓለም እያጋለጡ ስለሆነ ይህን ተኩረት ለመቀልበስ ያደረገው ነው የህ የቀትር ጋኔን አግዚአብሔር እንዴት ይገላግለን ይሆን ግዜው እረዘመ ጌታ ሆይ ፍረድ።
@JosefBelay
@JosefBelay 21 сағат бұрын
Hodam amhara yehone hulu ,bemecheresha ende wusha tewardo ,memot newu aleke !!
@gigmantaf8239
@gigmantaf8239 8 сағат бұрын
ወንድሜ አማራ ጠላቱን ቀበቶ ፈቶ ቢያገኘው ቀበቶውን እስኪያጠብቅ ጠብቆ እና ግጠመኝ ብሎ ነው የሚገጥመው፡፡ አማራ ይሄ ነው፡፡ የወንዶች ቁና!!! የጀግኖች ጀግና!!! ስልጥን ያለ ሕዝብ!!!
@abm1344
@abm1344 20 сағат бұрын
ማንም ገደለ ማንም ለፍርድ ይቅረብ
@Shemeles-ps4uz
@Shemeles-ps4uz 8 сағат бұрын
እአብይ ነው ይህንን የፈፀመው ፍትሀ እውነት የህግ የበላይነት ለወገኔ
@SableSable-n3w
@SableSable-n3w 2 сағат бұрын
ሐይማኖታችንን ለማራከስ ነው😢
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 11 сағат бұрын
የሰው ልክ ኣላወቅ ያሉን በዚህ መልክ ነው ማስተናገድ፣ የህብረት ጋሻችን ወርዷል ከተሰቀለበት ሳንጃችን ተወደሯል። ይሄ ነበር ጌጣችን ባንዳውን ያስቀናንበት ጠላትን ያሳፈርንበት፣ ኣንድነታችን ሕብረታችን። ዝመቱ በኣራቱም ማዕዘን ኣስፈቱ ታስራ ያለች ዕናታችሑን። የዕምዬ ኢትዮጵያ የበኩር ልጆች። በስንት ፍለጋ በስንት ዘመናት በናፍቆት ነገ በመናገሻችን ልንገናኝ ነው ዕንደገና። ዓፍሪካ ዳግም ልትኮራባችሑ ነው። መኖር ደጉ ይሄንን ሊያሳየን ነው። ሺመልስ ኣብዲሳንና ጀሌዎቹን ለፍርድ ኣቅርበን ካልሰቀልን ሞት ዕንመርጣለን።
@nahomaddis7798
@nahomaddis7798 Сағат бұрын
አዝናለው፣በደረሰው፣ነገር፣ግን፣የትግራይን ፣ሕዘብ ፣ላይ፣የደሮኑን፣ሰትጨፈጨፈ፣የአማራ፣ኤሊት፣በላይነሽ፣አመዴ፣ይሎ፣ነበረ፣ገዜ፣ፈራጀ ፣ነው፣ገፈን፣ተቃውሞ ፣የሚብላው፣ለዚህ፣ነው፣ብለህ፣ከሰው፣ይማራል፣ሞኝ ፣ከራሱ፣ይማራል
@Jon-xj9gx
@Jon-xj9gx 21 сағат бұрын
True
@kaleabyimenu305
@kaleabyimenu305 8 сағат бұрын
የኦሮረሞ ወጣቶች ወደ ዘመቻ መሄድ አልፈልግ ብለዋልና ለዚህ ለማነሳሳት ነው
@gishukebede8227
@gishukebede8227 12 сағат бұрын
ድንጋይ ከእናንተ ከዚህ ውጪ የሚጠበቅ ነገር የለም።
@bekelemulugeta-n3u
@bekelemulugeta-n3u 14 сағат бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ 💪💪💪💪
@beletubogale8166
@beletubogale8166 12 сағат бұрын
እግዚኦ ምን አይነት አረመኔነት ነው
@manaye8321
@manaye8321 20 сағат бұрын
ግን ለምን አይ አረመኔው አብይ አህመድ ሰውን በማሳረድ ስልጣንህ አይቀጥልም
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,2 МЛН
How Much Tape To Stop A Lamborghini?
00:15
MrBeast
Рет қаралды 202 МЛН
Can You Find Hulk's True Love? Real vs Fake Girlfriend Challenge | Roblox 3D
00:24
Ice Cream or Surprise Trip Around the World?
00:31
Hungry FAM
Рет қаралды 20 МЛН
Seni jemal  youtube is live#ሰበር #ዜና
Seni jemal youtube
Рет қаралды 4
ТЫ В ДЕТСТВЕ КОГДА ВЫПАЛ ЗУБ😂#shorts
00:59
BATEK_OFFICIAL
Рет қаралды 4,2 МЛН