Andromeda አንድሮሜዳ: ህልምን በህልም ማየት | ዱካክ እና ቅዠት - ክፍል 2 | S02E14

  Рет қаралды 21,956

Balageru TV

Balageru TV

Күн бұрын

Пікірлер: 65
@meseretzeleke5420
@meseretzeleke5420 11 күн бұрын
በጣም ይገርመኝ ነበር ህልሜን በህልሜ እፈታዋለሁ በጣም ይገርማል የገጠመኝ ነገር ነው
@behailuteklu1106
@behailuteklu1106 2 жыл бұрын
ዛሬ ለኔ የተለየ ቀን ነው ለብዙ አመታት ጥያቄ የሆነብኝን ነገር ነው ስታብራሩ የነበረው የምኖረው በአሜሪካ ሀገር ነው ከረጅም አመት ጀምሮ ኢትዮጵያም እያለሁ ይሁን ከመጣሁ ህልም እያየሁ በጣም የሚያስጨንቅ ከሆነ በህልሜ ነው ልንቃ እልና በህልሜ ድጋሚ እነቃለሁ ግራ ያጋባል አደል በአጭሩ ህልሜን እቆጣጠረዋለሁ አንዳንዴ ያመኘል ይነስረኛል አቋርጬ ስነሳ መልሼም መተኛት እፈራለሁ ጥሩ ህልም ከሆነ ደሞ ባንኜም ዋው ልተኛ እንዳይጠፋ ብዬ እተኛለሁ አንዳንዴ ይቀጥላል ለምሳሌ ቤት ሲቃጠል ቤተሰብ የሆነ ነገር ደርሶበት ስጮህ አይዞህ በህልምህ ነው ህልም ነው እልና እነቃለሁ እንዳንዴ ደሞ ያየሁትን ህልም በህልሜ እፈታለሁ ለብዙ ሰው ነግሬአለሁ ግን ምቀልድ ይመስላቸዋል ግን እውነት ነው እኔ ህልሜን መቆጣጠር እችላለሁ።
@alleSupport
@alleSupport Жыл бұрын
ይህ ተጣም ደስ የሚል እና ያልተለመደ ዘርፍ ነው። ስለ ዱካክ ጠለቅ ያለ ውይይት በደረግ ደስ ይለኛል።
@yihunsisay8591
@yihunsisay8591 2 жыл бұрын
መሽቶ እስክተኛ በጣም ነው ምጓጓው ምክንያቱም የማየው ነገር ደስ የሚልና ተመልሼ ባየው ብዬ ነው ምጓጓው
@antenehmelese4140
@antenehmelese4140 2 күн бұрын
በጣም የሚያስፈሩ ነገሮች ናቸዉ የሚታዩኝ እያየሁ እንደሆነአቃለዉ ግን መነሳትእፈልጋለዉ ግንአልችልም የታሰርኩይመስለኛል 😢😢😢
@samihabesha8413
@samihabesha8413 2 жыл бұрын
እኔ ህልም እያየው ህልም መሆኑን ማውቅበት ጊዜ አለ... የማደርገው ነገር ምግብ ቤት ገብቼ የፈለኩት አዛለው... ምንም ፍርሀት ነገር ብሎ የለም... ምክኒያቱም ህልም መሆኑን ስለማውቅ
@kumrottube1048
@kumrottube1048 Жыл бұрын
that is me kakakakakakakaka😂😂😂😂🧑‍🍳🧑‍🍳🧑‍🍳🧑‍🍳
@gashawelishanlishan2590
@gashawelishanlishan2590 2 жыл бұрын
የምትወያዩበት እርእስ የሚደንቅ የሚጠብ ኡነት ኡነቱን ነው ምርጥ አእምሮ አላቹ
@samueltesfaye3871
@samueltesfaye3871 2 жыл бұрын
ዶክተር ብሮግራሞችህ ደስ ይላሉ ስለህልም ያነሳሀው ፕሮግራም ጥሩ ነው እኔም አንዳንዴ በህልሜ እየተንሣፈፍኩ ሥንቀሣቀሥ አያለሁ የዚህን አይነቱን በጣም ብዙ ግዜ ደጋግሜ አይቻለሁ ምን ይሆን ፍችው እያልኩ ግራ እሥከ መጋባት ሥለደረስኩ እባክህን ማብራርያህን እፈልጋለሁ አመሰግንሀለሁም !!!!
@DemekeRefera
@DemekeRefera 9 ай бұрын
እኔም እንዳንተኝ ለ20 አመት በሪሪያለው ግን በጣም ደስ የሚል ሰሜት ይሰማኛል
@haimizedu2353
@haimizedu2353 2 жыл бұрын
ስላም በጣም ይገርማል ያላችሁትን ህልም ዳይሬክተርም ተዋኝም ሆኜ አይቼዋለሁ በተወስነ ግዜ ደግሞ በህልሜ እበራለሁ ሌላው ደግሞ እቃ ያደረኩበት ቦታ ሲጠፋብኝ ብዙ ግዜ በህልሜ የት ቦታ እንዳለ አየእና ስነቃ ያየሁበት ቦታ ሄጄ አገኘዋለሁ ይሄን ለብዙ ግዜ የምጠቀመው ነው
@yihunsisay8591
@yihunsisay8591 2 жыл бұрын
እኔ ህልም ሳላይ የማድርበት ቀን የለም። ግን እሱ ብቻ ሳይሆን በህልሜ ሌላ ህልም የማይበት ጊዜም ብዙ ነው።
@sofanitepilupader2424
@sofanitepilupader2424 2 жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ እንኳን ለነነዌ ፀፆም አደረሳቹ የንስዓ የበረከት ያድርግልን አገራችንን ሰላም ያድርግልን #እኔ በብዛት ቁጥር ፭ #ያለምኩትን ሳልነቃ ደግሜ አልመዋለው #አንዳንዴ የማልመው ቀጥታ ነው ይፈፀማል እናመሰግናለን💐💐💐
@marvelvsdc198
@marvelvsdc198 2 жыл бұрын
lucid dream ብዙ ጊዜ ያጋጥመኛል
@danielteklu1136
@danielteklu1136 2 жыл бұрын
ናይት ቴረር በጣም ብዙ ግዜ ያጋጥመኛል
@Benhur-sr3cz
@Benhur-sr3cz 10 ай бұрын
yes ህልሜ ብዙ ግዜ ይደጋገማል ግን መጥፎም ጥሩም ኣደለም የማየው ህልም ሰኣሊ ከመሆኔ በፊት ኣንድ ምንነቱን የማላቀው ቀለም እና ስእል እና እንቅስቃሴ ተደጋግሞ ይታየኛል እና ኣስታውሰዋለሁኝ🤔🤔🤔what is that
@mengeshakassa1264
@mengeshakassa1264 Жыл бұрын
ልክ ነው እኔ ህልሜን በህልሜ ነው የምፈታው በጣም ይገመኝ ነበር
@TsinatFirew-w4z
@TsinatFirew-w4z 6 ай бұрын
የቀን ውሎን በሌሊት ደግሞ መቃዠትስ በምን ሊወገድ ይችላል?
@aragawgenetu2561
@aragawgenetu2561 Жыл бұрын
በርታ መምህሬ
@samueltesfaye3871
@samueltesfaye3871 2 жыл бұрын
ዶክተር ጌዜው ቆይቶዋል አብርኝ የሚሠራ ጉዋደኛየን በህልሜ ከሥራ ሲባረር አየሁት እና በነጋታው ይህንን ጉዋደኛየን በህልሜ ያየሁትን ሥነግረው እሡ ደሞ ለኔ አለቃየ ስራ አቁም በመባሌን ነገረኝ ይህንንስ እንዴት ታየዋለህ ???
@DemekeRefera
@DemekeRefera 9 ай бұрын
samuel enam pendante aynet getemegn alegn
@DemekeRefera
@DemekeRefera 9 ай бұрын
ገጠመኝ አለኝ ገራሚ ነው
@zeltachewu5646
@zeltachewu5646 2 жыл бұрын
እግዚአብሄርን እኔም በተደጋጋሚ አያለሁ ። ለየት የሚያደርገኝ ነገር የምፈልገውን እርዕስ መርጬ በምፈልገው ተውኔት ማለም እችለላሁ ።ሌላው ደሞ በምፈልገው ጊዜ እና ቦታ ህልሙን ማቆም እችላለሁ ።
@mekdesa.3620
@mekdesa.3620 2 жыл бұрын
👍🙏👍 INTERESTING TOPIC THANKS 🙏
@michaeltsige3352
@michaeltsige3352 2 жыл бұрын
I don't know, if it is good or bad thing but I can control my dreams. Most of the time when it is scary, I use different tactics to escape from that part of the dream. I never know anything about Lusi dream. Thanks for your show it gave me a good idea to do research about it.
@efi3267
@efi3267 2 жыл бұрын
ኡፍ ተመስገን በህልሜ ውስጥ ህልም እማየው እኔ ብቻ ይመስለኝ ነበር እና ብዙ ሰው ስናገር አይረዳኝም
@biniyamhabiniyamha2489
@biniyamhabiniyamha2489 2 жыл бұрын
ሉሲ ድሪም አጋጥሞኝ ያቃል ግን ሁሉም ሰዉ ጋር የሚከሰት ነው የመሰለኝ!
@AYlove2487
@AYlove2487 2 жыл бұрын
የእኔ ወንድም በህልቡ ይሄዳል ተነስቶ አጠገቡ ያለዉን ሰዉ ያንቃል ወይም ስራ ይሰራል ዕቃ ያሰናዳል ብዙ ነገር ያደርጋል ከቤት ዉጭ ተኝተን እያለን ተነስቶ ዕረጅም መንገድ ተጉዞ እቤት ይሄዳል በቃ ማታ ስንተኛ ስለት ነገር አጠገቡ እንዳይኖር እናደርጋለን ፀበል በተደጋጋሚ ወስደነዋል ለዉጥ የለዉም
@ZiyadAli-f1c
@ZiyadAli-f1c 9 ай бұрын
Hi! Dr Rodas how are you? hopping u well. Dr I had been dreaming the same dream for long period of time (more than 10 years) but now I dream the same dream once a while
@eyobhabtamu4474
@eyobhabtamu4474 2 жыл бұрын
It is good program to be an astronomer
@eyonadabmulatu4079
@eyonadabmulatu4079 11 ай бұрын
እኔ ሁሌም ሕልም ሳልም ሕልም እያየው እንደሆነ በደንብ አውቃለሁና በልምምድ ነው ያመጣሁት
@BEAMLAKADIS
@BEAMLAKADIS 9 ай бұрын
ቅዠት ሰመመን ህልም ራእይ ልዩነታቸዉ ቢያብራሩልን መምህር
@dawitalemu9248
@dawitalemu9248 2 жыл бұрын
ብዙ ግዜ በህልም ውስጥ ሌላ ህልም አያለሁ
@mohamadmahamad2725
@mohamadmahamad2725 2 жыл бұрын
እኔ ከልጅነቴ ጀምሮ ህልሜን እቆጣጠራለው ህልም መሆኑንም አቃለው ለሰው ስነግር አያምኑኝም
@amlakuwobet3230
@amlakuwobet3230 2 жыл бұрын
የማየውን ሕልም መሆኑን አውቄ የሚያስፈራ ነገር ቢሆንም እንኳን አይ ይሕ እሕልም ነው ብየ እንጆይ አደርገዋለው:: ግን ይሕን ማድረግ የጀመርኩት በልምምድ ነው::
@FetiyaVlogs
@FetiyaVlogs Жыл бұрын
በልምምድ?
@zerubbabelelias7346
@zerubbabelelias7346 2 ай бұрын
Dukak kesus kar min yagenagnewal? hulem suse kakomkugn 2….3 ken yaskayegnal...
@QachaaQufaa
@QachaaQufaa 16 сағат бұрын
Bee unaat ineem ayichalew
@shembeshembe2267
@shembeshembe2267 2 жыл бұрын
ናይት ቴሬር እሱ ነገር ዱካክ ነው እንዴ? እርኩስ መንፈስ መስሎኝ ሁሌ ያስቸግረኛል! በተለይ ሃጢያት ሰርቼአለው ብዬ ያሰብኩ ቀን!
@asugenet-mc4xz
@asugenet-mc4xz Жыл бұрын
gerami nw
@TsegayDesta-z3e
@TsegayDesta-z3e 9 ай бұрын
ሉሲ ድሪም ብዙ ጊዜ አጋጥሞኛል
@abyssiniangirl861
@abyssiniangirl861 2 ай бұрын
ዱካክማ ቀላል አለ እንዴ መፍትሄ አለው" እግዚአብሔር ይገስፅህ "ማለት ከዛ ደሞ የምተኛበት ቦታዬን እምነት ንስንስ አርጌ ለጥ እሱን አልፎ ከመጣ እስኪ ያኔ እንተያያለን ደሞ ማለት ነው ዱካክ ህልም አደለም ሴጣን ነው እውነቴን ነው
@يوزهيوزه
@يوزهيوزه 2 жыл бұрын
ሲደፍሩኝ ማውቀውም ማላውቀውም ስባክን ነው ማድር ፖሊስ ሲያሮሮጡኝ ብቻ ሰላም የለኝም እባካችሁ መልሱልኝ
@fasilabebe4745
@fasilabebe4745 2 жыл бұрын
I am nehmiya fasil i love both of you.
@minaleshtera1049
@minaleshtera1049 2 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/rGGrk35rp8uMg6c
@umlkhayrnur238
@umlkhayrnur238 2 жыл бұрын
እኔንያጋጠመኝዱካክነውጫትስቅምምንምአልሆንካልቃምኩግንበጣምየሚያስፈራነገርአያለሑ
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@kahsuberhanugebreslasie7299
@kahsuberhanugebreslasie7299 9 ай бұрын
tikikil
@mutansagiorgisgedam9449
@mutansagiorgisgedam9449 Жыл бұрын
ken yayehutin film mata sitigna berase bended ketay partu behilime yitayegnal beteley bizu gize besemay lay mebrer leyet yale power mawutat yemesaselut yitayugnal gin tirgumun alawukim
@yimerawol6658
@yimerawol6658 2 жыл бұрын
አወ አንዳንደ አውቃለሁ
@mikiyimer4135
@mikiyimer4135 2 жыл бұрын
I have been lucid dreaming for a years it is so cool stuff and it is so realistic you are going to see what you thinking of but the side effect is when you weak up tired and for example If I spend my dream with my sister when I weak up I said last night was so amazing try it
@DemekeRefera
@DemekeRefera 9 ай бұрын
እኔ በህልሜ እበራለዉ ግን አዉቃለዉ
@DemekeRefera
@DemekeRefera 9 ай бұрын
ምንድነው ምከንያቱ በጣም ደስ የሚል ቦታ ነው ምበረዉ
@deboratedlaboyd7776
@deboratedlaboyd7776 2 жыл бұрын
ከጤናማው ከእግዚአብሔር ቃል ጋር የሚቃረን ትምህርት። ስለዚህም ነው የእግዚአብሔርን ስም የማታነሱት። ቃሉ ስለሚቃወማቹ። ጤንነት የጎደለው ትምህርት!!! ዞሮ ዞሮ ማስረጃችሁ ሁሉ ወደ ጥንቆላ ትምህርት ነው የሚመራው። የሰይጣንን ሀሳብ አንስተውም!!!
@FasikawFasikaw-vz2ld
@FasikawFasikaw-vz2ld 9 ай бұрын
ጭቅላት ስጠብ እንደዚህ አይነት ኮመንት ነዉ የምትሰጡት
@zemedkungudisotube1987
@zemedkungudisotube1987 2 жыл бұрын
እኔ ማውቀው ሰው አለ በእልሙ ተነስቶ ሚራመድ ። ልክ ነው
@selamawitAbrham-ks8vc
@selamawitAbrham-ks8vc 10 ай бұрын
Batam yegaremal ena batam yegaremal
@emagninehalemie6840
@emagninehalemie6840 2 жыл бұрын
Awo enem helemn eyeftaw helem ayalew
@alexandertesfaye1815
@alexandertesfaye1815 2 жыл бұрын
ene agatmogn yakal
@solomonseleshi3177
@solomonseleshi3177 6 ай бұрын
Lucid dream አጋጥሞኛል በጣም colourfull new እና ትላልቅ መፍትሄ aychalew ለህዎቴ like አጠገቤ ያሉ ያልተጠከምቁባቸውን ሀብቶች አግኝቻለው ሞክሩት
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 89 МЛН
Osman Kalyoncu Sonu Üzücü Saddest Videos Dream Engine 269 #shorts
00:26
Mom had to stand up for the whole family!❤️😍😁
00:39
Wait for the last one 🤣🤣 #shorts #minecraft
00:28
Cosmo Guy
Рет қаралды 16 МЛН
ሳይንስ የማይመልሳቸዉ ጥያቄዎች! Unexplained Truth | ዶ/ር ሮዳስ ታደሰ
28:48
𝗘𝘁𝗵𝗶𝗼 𝗞𝗶𝗻𝗴𝘀 ®
Рет қаралды 212 М.
ጊዜው ደርሷል፤ ከመከራው እንዴት እንሰወር? ዶክተር አብርሃም
50:17
Dr Rodas Tadese አንድሮሜዳ Andromeda
Рет қаралды 165 М.
MY HEIGHT vs MrBEAST CREW 🙈📏
00:22
Celine Dept
Рет қаралды 89 МЛН