" ኧረ የሰው ያለህ ! " በቀሲስ መንግሥቱ (የእናቴ ልጅ )

  Рет қаралды 167,836

Quanquayenesh Media

Quanquayenesh Media

Күн бұрын

Пікірлер: 685
@hosenayenahosi2397
@hosenayenahosi2397 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከታቸው ይደርብን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን አሜን አሜን አሜን !
@shiferawgedebe7978
@shiferawgedebe7978 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን። አባታችንን ከብዙ ጊዜ በኋላ ትምህርታቸው አጋጥሞኝ አዳመጥኩት እጅግም ደስ አለኝ ሉሌ እግዚአብሔር ይስጥልን እባክህን ጉባያቸውን የምትከታተል ከሆነ ትምህርታቸውን ልቀቅልን የሚያስፈልጉን እነሱ ናቸው።እግዚአብሔርም እረድቶን በተዋህዶ ሐይማኖታችን የቆየነው በነሱ ትምህርት ነው አባቶቻችንን በህይወት በጤና ያቆይልን።
@ethiodangbduie2942
@ethiodangbduie2942 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በረጅም እድሜ ፀጋ በረከት ይባርክልን አሜን የ እናት ሀገር ኢትዮጵያ ሀብት ቅርስ መአድን የተወሰደ ሁሉ ይመለስ እግዚአብሔር ሆይ አብዛልን ጠብቅልን ለኛም በረከት ፍቅር ጤና ፀጋ ስጠን
@MeaziTube
@MeaziTube 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቴ አይነ ልቦናችንን ያብራልን ስጋውን በልተን ደሙን ጠጥተን የስሙ ቀዳሽ የክብሩ ወራሽ ለመሆን ያብቃን። እንደ በደላችን ሳይሆን እንደ ምህረቱ እንደ ቸርነቱ ይሁንልን ይደረግልን። አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።
@practicalhope6253
@practicalhope6253 3 жыл бұрын
ይህንን ድምጽ ከሰማሁ ከ25 አመት በላይ ይሆናል። ይገርማል በህይወት አሉ። እግዚአብሔር ይስጥልኝ ይባርክህ በዩቱብ ስላወጣሀቸው።
@hilenaalewey2721
@hilenaalewey2721 3 жыл бұрын
የናቴ ልጅ እግዚአብሔር እርጅም እድሜ ይስትወት🙏🙏🙏🙏 ልጆች ሁነን እሁድ እሁድ ኡራኤል ቤትክርስትያን በጉጉት እንጠብቅ ነበር የተባርኩ እባት
@user-eu5hy4xj5x
@user-eu5hy4xj5x 3 жыл бұрын
እግዛቢሄር የተመሰገነ ይሁን!!! የናቴን ልጅ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል 1985 86..... ኡራኤል ሲያስተምሩን በፍቅር በጉጉት ነበር የምንጠብቃቸው እድሜና ጤና ይስጥልን
@flamedino15
@flamedino15 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አቤቱ ይቅር በለን ጌታ ሆይ ቸር ነህና አገራችንን በምህረቱ ጎብኝልን። ለንስሀ ሞት አብቃን ። ለአባታችን ለቀሲስ መንግስቱ ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው ይጠብቅልን የመንግስት ወራሹ ያድርግልን አስተዋይ ልቦናን ያድልልን ። አሁን ወገኖቼ የንስሀ ጊዜ ነው ወደቅድስና ወደስጋው ወደሙ እንቅረብ ዘመኑ ዘመነ ዬሐንስ ነው መጭው ዘመን ዘመነ ዬሀንስ አዋጅ ሲያውጅ የነበረው መንግስተ ስማያት ቀርባለችና ንስሀ ግቡ እያለ ነበር በበረሀ መልዕክት ሲያስተላልፍ የነበረው ያ ጊዜ እየመጣ ነው ለህያው ነብሳችን እናስብላት ወገኖቼ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን ። አሜን አሜን አሜን ይቆየን (፫)
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ
@ስብሃትለአብለወልድለመንፈ 3 жыл бұрын
ልብን የሚሰረስር በእንባ የሚሞላ ትምህርት ነው። ነፍሴ የተሸከመችውን የሀጥያት ሸክምና ድክመቴን በሙሉ ነው የበረበሩት አባቴ። በእርሶ አንደበት የሰማነውን የእግዚአብሔር ቃል ወደ ተግባር እንድናውል እግዚአብሔር አምላክ ሁላችንንም ይርዳን !!! ፀሎትና ቡራኬዎ ይድረሰን!!! ለእርሶም ቃለ ህይወት፣ ያሰማልን፣ በእድሜ በጤና ያቆይልን! ተስፋ መንግሥተ ሰማያትን ያውርስልን!!! እመ አምላክ አስራት ሀገሯን ታስብ!!!
@rebkakidane6200
@rebkakidane6200 3 жыл бұрын
የኔ አባት በማዩቴ በጣም ደስ አለኝ የናቴ ልጅ እንኮን ሁሌም ከልቤ የማይጠፍ የማቱሳላን እድሜ ይስጥወት ።
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@tutulol4521
@tutulol4521 3 жыл бұрын
ውይ የናቴ ልጅ ንፍቅ ብለውኝ ነበር ያውህን ነው?ከሆነ በማዬቴ ተደስቻለሁ በጣም ደህና ናቸው ድንግል ያመነ ምን ይሆናል
@tutulol4521
@tutulol4521 3 жыл бұрын
ግን የት ነው በእናታችሁ ንገሩኝ
@ቤዛYouTube-q3g
@ቤዛYouTube-q3g 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@muluemebetwoube6494
@muluemebetwoube6494 3 жыл бұрын
Amen Kebereketachew lemeqebel yabeqan Dege Eregna Nachew
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ
@የፍቅርእናት-ኸ9ጘ 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ከብዙ አመታት በኋላ ስላየሆት ደስብሎኛል የናቴ ልጅ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ
@ነፍሴሆይተመለሽ-ሸ4ረ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ማረን ይቅር በለን እዉነት ነው የሰጠንን እድሜ ለንሰሐ መቀበያ ያድርግልን !!!
@henok1ab35
@henok1ab35 3 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ያፅናት ኢትዮጵያን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን
@alsaethio8434
@alsaethio8434 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማን
@melkamset6258
@melkamset6258 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤናን ይስጥልን በቤቱ ያፅናዎት እንደዚህ አይነት አባቶችን ያብዛልን አሜን
@molaworkyilma6850
@molaworkyilma6850 3 жыл бұрын
አባቴ እድሜ ፀጋ ይስጥልን ስላየሆት ተደስቻለሁ ያገልግሎት ዘመኖት ይባረክ አይጥፉብን ድምፆት እንደ እንጀራ ርቦኝ ነበር 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር
@እማእወድሻለሁየአንቺመኖር 3 жыл бұрын
አባታችን እንኳን ድህና መጡ ስላየሁት ድስ ብሎኛል ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጡት
@ימיקרוורקו
@ימיקרוורקו 3 жыл бұрын
ቀሪ ዘመነዎ ይባረክ አባታችን እግዚአብሔር ይስጠዎት ቃለ ሂወት ያሰሜልን እድሜዎት ይሮዘም አባታችን
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 3 жыл бұрын
አሜን (3) ቃለ ህይወትን ያሰማልን መምህራችን ስወደወት አባቴ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን ዘመንወትን ያርዝምልን አቤቱ የልዲያን ልብ የከፈትክላት ጌታ ሆይ የተቀደሰውን ቃልህን እድንሰማ ልቦናችንን ክፈትልን መጨረሻችንን አሳምርልን😭
@ትዝታእመአምላክእናቴ
@ትዝታእመአምላክእናቴ 3 жыл бұрын
ውይይይ የእኔ አባት ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እንደ እርስዎ ያሉ መካሪ አስተማሪ አባቶቻችንን ለእኛ ለደካሞቹ ለኃጢተኞቹ ፀሎታችሁ ያስፈልገናልና እድሜያችሁን ያርዝምልን
@eyerusalemabebe368
@eyerusalemabebe368 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ረጅም ዕድሜ ለእናቴ ልጅ ።
@ትዝታእመአምላክእናቴ
@ትዝታእመአምላክእናቴ 3 жыл бұрын
@@eyerusalemabebe368በእውነት አሜን አሜን አሜን እማ
@weynitube4121
@weynitube4121 3 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ትምህርት. ለመምህራችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜና ጤና ይጠብቅልን
@ejigayehuwoldeyesus6808
@ejigayehuwoldeyesus6808 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የናቴ ልጅ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛሎት የእርሶ ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የድንግል ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ይክበር ይመሰገን የሰማነውን የምንተገብር ያድርገን ማስተዋልን ይስጠን ቡራኬዎት ይድረሰን አሜን አሜን አሜን
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-ከ3ቘ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእውነት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አሜን
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን እኛንም በወጌሉ እድንጠቀምበት እግዚአብሔር ይርዳን 30፣60፣100 እድናፈራ ቅዱስ ፈቃዱ ይሁን😭😭😭😭😭😭😭😭
@SolomonVA
@SolomonVA 3 жыл бұрын
የናቴ ልጅ አባታችን ከሲስ መንግስቱ ጥላሁን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ጤናን እና ረጅም እድሜን ይስጥልን፡ ሁላችንንም ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰን።
@tesgayetewelde4047
@tesgayetewelde4047 3 жыл бұрын
የኔ አባት በአካል በድምጽ በልጅነቴ ሰምቾት ዛሬ ሳየዎት ደነገጥኩ። የኔናቴልጅ ከናት በላይ የፍቅር አባት እንኳን ምክሮትን ደግም በህይወቴ ሰማው ። ቃለ ህይወት ያሰማን ።🙏🙏🙏 እድሜና ጤና ቡራኬ ከርሶ ጋር ያቆይልን።
@mimibelay1783
@mimibelay1783 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን። አስራት የምናወጣበት ቤተ እግዚአብሔር የምናገለግልበት እድሜ ይስጠን አሜን አሜን አሜን።
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይዎትን ያሰማልን ወቅታዊ የሆነ ትምህርት ነው እግዚአብሄር ይስጥልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን ❤️❤️👏
@عليراتا
@عليراتا 3 жыл бұрын
አሜንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን
@አርሴማደጓእናቴአርሴማ
@አርሴማደጓእናቴአርሴማ 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይን ለእኛም የሰማነውን በልቦናችን ያሳርፍልን ልቦናችንን ይግለፅልን ከመከራ ይጠብቀን 🙏🙏🙏
@meronwoldeyes2623
@meronwoldeyes2623 3 жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን
@selammamo4166
@selammamo4166 3 жыл бұрын
KAL Hiwoti Yasemalini Abatachini
@wiaamcell4609
@wiaamcell4609 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@fikertebirhanetadesse8086
@fikertebirhanetadesse8086 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋው ይጠብቅልን እግዚአብሔር ይመሥገን።
@joodalshehri2378
@joodalshehri2378 3 жыл бұрын
Amen bsidet lalnew Tsalot argulin 👏👏👏👏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@joodalshehri2378
@joodalshehri2378 3 жыл бұрын
Amen bsidet lalnew Tsalot argulin 👏👏👏👏🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@የማርያም-አ2ጐ
@የማርያም-አ2ጐ 3 жыл бұрын
የኔ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን በነፍስ በስጋ ይጠብቅልን እረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባ የናቴ ልጅ
@hiamontwondem1246
@hiamontwondem1246 3 жыл бұрын
በስንት አመቴ 16 በኃላ በማየቴ በጣም ደስ ብሎኛል እረጅም እድሜ ይስጥልን ስወድዎት እኮ ሽህ አመት ኑሩልን አባታችን አሜን!!!!
@roserosa8426
@roserosa8426 3 жыл бұрын
የኔ ጀግና አባት ግርማ ሞገስ የሰጦት አምላክ ይከበር ይመስገን ቃል ህይወት ያስማል እድሜና ጤና ይስጥልን እድሜ ይስጦት አባቴ
@wubealmehiale1571
@wubealmehiale1571 3 жыл бұрын
ልብ የሚነካ ትምርት ነው እራሳቸን እንድናይ የሚያደርግ ትምርት ነው አባታቸን በርከታቸሁ ይደርብን ቃለ ህይውት ያስማን
@bellahabte34
@bellahabte34 3 жыл бұрын
የእኔ አባት ናፍቀውኛል ደህና ቀን መጥቶ በስላም ያገናኝን ድምጽዎን ያስማኝ አምላክ የተመስገነ ይሁን
@al_estifdad9808
@al_estifdad9808 3 жыл бұрын
ዛሬ ከ25 አመት በፊት ያየሗቸዉ አባት በማዬቴ እግዚአብሔር ይመስገን ደስተኛ ሆንኩ ቃለ ህይወት ያሰማዎት "የናቴ ልጅ " ደሰ አለኝ ዛሬ ዳግም ተወለድኩ ...................
@natan2117
@natan2117 3 жыл бұрын
አሜን የናቴ ልጅ አባታችን ቀሲስ መንግስቱ ቃለ ህይወት ያሰማልን፡ እግዚአብሔር ጤናን እና ረጅም እድሜን ይስጥልን፡ ሁላችንንም ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያድርሰን።
@talatalaco9976
@talatalaco9976 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ለአባታችን ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን አቤቱ ጌታሆይ በቅዱስ ቃልህ ልባችን ተለውጦ 30/60,/100 እንድናፈራ የልዲያን ልቦና የከፈትክ የኔንም ክፈትልኝ ለንስሃ ሞት አብቃኝ😭😭😭🤲🤲
@kassaanamo4254
@kassaanamo4254 3 жыл бұрын
ከ1981ዓ/ም ናዝሬት ማሪያም በኋላ (ከ33 ዓመታት በኋላ የናቴ ልጅን) በማግኘቴ ደስ ብሎኛል። ያገናኘን ልዑል እግዚኣብሔር ይክበር ይመስገን። ዘለግ ያለ ዕድሜ ከጤና ጋር ለአባታችን እመኛለሁ። ለሚዲያውም እግዚኣብሔር ይስጥልኝ እላለሁ።
@babys7570
@babys7570 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት አይሰማን "የናቴ ልጅ" ቀሲስ አግዚአብሔር ይጠብቆት ከልጅነቴ ቦሌ ማርያም መጥተው ባስተማሩን ትምህርት ብዙ ትምህርት አስተምረውኝ ነበር አንደኛ በርስዋ አስተዋጽዎ ነው ክርስትና የተነሳሁት አድሜና ጤና ይስጥልን ልኡሌ ይህን ድንቅ አባት ስላቀረብክልን!
@Zesiltanu
@Zesiltanu 3 жыл бұрын
አሜን ፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ። እባካችሁ የእመብርሀን ልጆች አባቶቻችን፣እምንታችን እንደአይን ብሌን እንስጠብቅ ። '' ሰላም ለኢትዮጵያ "
@asfaw96
@asfaw96 3 жыл бұрын
አሜን:
@lemlemkeflom5606
@lemlemkeflom5606 3 жыл бұрын
አባታችን የናቴ ልጅ ቄስስ መንግስቱ እንኳን ደህና መጡ ቃል ህይወት ያስማልን
@gelilaasfaw4611
@gelilaasfaw4611 3 жыл бұрын
Abatachin kale hiwot yasemaln
@senaytregassa1305
@senaytregassa1305 2 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@meazaghebrezgabher4064
@meazaghebrezgabher4064 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 አባቴ ካል ሄወት ያሰማልን አባቴ በፀሎዕ ያስቡን አገሬ ናፈቀኛ 🇸🇳🇪🇷🇸🇳🇪🇷
@habtamworku3105
@habtamworku3105 3 жыл бұрын
አባቴ ቀሲስ መንግስቱ በልጅነቴ በህፃነ ቂርቆስ ቤተክርስቲያን እየሰማሁ እስካሁን ልቤ ውስጥ አሉ ሳየዎት በጣም ደስ ብሎኛል በአካል የት አግቼ ልማር እግዚአብሄር እድሜ ይስጥልኝ
@masaitasfu4025
@masaitasfu4025 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አባታችን በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በጤና ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዚምልን አሜን በርከቶ ይደርብን አሜን አሜን አሜን
@FuhDgh
@FuhDgh 3 ай бұрын
ቃለህይ ወይት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልህ እግዚአብሔር አምላክ ዘመናችሁን ይባርክላኝሁ በረከታችሁ ይደርብን አሜን፫🙏🙏🤗🤗🤗😍😍😍😘😘😘😘💓
@abebebelay1584
@abebebelay1584 3 жыл бұрын
አባታችን ቀሲሰ መንግሰቱ በረከትዎ ይደርብን ቃለህዎት ያሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጥልን አሜን የማይሰለቸው ሰብከትዎት ።
@yitayaltewabe8174
@yitayaltewabe8174 3 жыл бұрын
እኒህን አባት በማየቴ በጣም ደሥ ብሎኛል ምክንያት እሳቸዉን በጉባኤ ላይ ብዙ አገልግሎት ይሠጡ የነበሩበት የአርሲ ሁሩታ ማርያምን ከተለየሁ ከ1993 በ 21 አመቴ ያዉም አሁን በአለሁበት በአሜሪካ በመሆኑ የተለየ ሥሜት ፈጥሮብኛል :: በዉነቱ የተሠጣቸዉ አባት ናቸዉ አምላኬ እረጅም እድሜ ያድልልን በረከታቸዉ ይደርብን አሜን ::
@meazamita7683
@meazamita7683 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እመብርሃን ትጠቡቅልን🙏🙏🙏 ለኛም ልቦናይስጠን ለቅዱስ ስጋዉ ለክብር ደሙ ያቡቃን
@tigistasnake1860
@tigistasnake1860 22 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ለኛ ሲል ሁሌም የእግዚአብሔርን ቃል ሲያስተምሩ ኃይል አልዎት እግዚአብሔር አድልዎት ፀጋውን አብዝቶሎት ነው እንጂ እንደሰውማ ይሄንን ሀይል በዚህ እድሜ ማን ይታደላል ሁሌም ሲያስተምሩ እንባዬ ይፈሳል እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ያስበኝ።
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3አ
@እግዚአብሔርእረኛዬነ-በ3አ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይሰጥልን 👏👏
@sarkysarky8388
@sarkysarky8388 3 жыл бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ይሰማልን 🙏🙏🙏 ኦአቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ እኔ ሀጣንነኝ አምላኬ ሆይ ማስተዎልን አድለኝ 😢😢
@yengustube
@yengustube 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር በእውነት ልቦና ይስጠን ፈጣሪ ንፁህ ልብ ፍጠርልን
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል
@ማርያምእናቴእመቤቴድንግል 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እንባ ፆሎታችሁ አይለየን አሜን አሜን አሜን
@admaadma7799
@admaadma7799 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርልን
@adanchaewl6484
@adanchaewl6484 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን በሕድሜ በጤና ያቆይልን ሕይወትን የሚያለመልም ትምህርት ነው
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው
@በፈተናየሚፀናየተባረከነው 3 жыл бұрын
የኔ አባት አጥንት የሚያለመልም ትምህረት ኘው በእውነት ቃለህይወት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን
@hanamare278
@hanamare278 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃሉን ሰምተን እንተገብረው ዘንድ የእርሶ ጸሎት አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@etabeztaye6947
@etabeztaye6947 3 жыл бұрын
አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ፀጋ ይሥጥልን የሠማነውን በልቦናችን አሣድርልን ቃል የለኝም ለኛ ለልጆቹ ሢል ለአባታችን ሀይልን ብርታትን ያድልልን ቃለ ህይወት ያሠማልን
@21istehiwet
@21istehiwet 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ወላዲተ አምላክ ጥላ ከለላ ትሁንልን አሜን የሰማነውን ቃለ እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@الاا-و7ش
@الاا-و7ش 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት ቃለህይ ወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅወት አባዬ በረክተወ ይደረብን
@gigigtdik.werede3356
@gigigtdik.werede3356 3 жыл бұрын
አሜን ቃል ህወሃት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@marbiryemaryamenatye1967
@marbiryemaryamenatye1967 3 жыл бұрын
እልልልል ክብርናምስጋና ለቸሩ አምላካችን መድሐኒአለምና ለእናታችን ለአዛኝቷ አመቤት ድንግል ማርያም ይሁንልን በዚህ ዘመናቺንም እንኳን እንዲህ የሚመክሩ የሚያስተመሩ አባቶችን አላሳጣንም ይክበር ይመስገን ያሉትን በእድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን ሌሎችንም ይጨምርልን ያብዛልን የእቴ ልጅ መምረጥ መታደል ነው አባታችን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልን እኛንም ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን ተግባሪዎች እንድንሆን ይርዳን አሜን አሜን አሜን
@ሀያትሀበሺይ
@ሀያትሀበሺይ 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን አባ በስንት ግዜ አየሆዎት እንኳን ደህና መጡልን እኛም የሰማነዉ በልቦናችን ያሳድርብን
@ባርቺYouTube
@ባርቺYouTube 3 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን አባ እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ በስደት የምትሆሩ በስላም ለደጁ ያብቃን አሜን ፫
@shewanenwekat9889
@shewanenwekat9889 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አባቶቻችን🙏
@emano5974
@emano5974 3 жыл бұрын
የአባታችን በረከት ይደርብን በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን ቃላት ያጥረኛል እንቁ መምህራችን
@fairoozfairooz3607
@fairoozfairooz3607 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን በእድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን ፫
@Wildrose_16
@Wildrose_16 3 жыл бұрын
ውድ አባታችን ስላየዎት በጣም ደስ ብሎኛል የዛሬ ሃያ አመት ያስተማሩት ትምህርት እስከአሁን ከልቤ አይጠፋም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@terrilegese3012
@terrilegese3012 3 жыл бұрын
አሜን🙏 አባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እድሜና ጤና ፀጋውን አብዝቶ ጨምሮ ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን🙏
@mekdesgebra5662
@mekdesgebra5662 3 жыл бұрын
የእንቴ ልጅ ልጆች ሆነን ልደታ ቤ/ን ሲያስተምሩ ነው የምናቃቸው ስላየኖት ደስ ብሎናል እረጅም እድሜ ይስጦት እግዚያቤር !!
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb 3 жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጸጋ ያኑርልን ጣፍጭ ትምህርት ልቦና ይስጠን
@asterabrham8470
@asterabrham8470 3 жыл бұрын
አባታችን የማይጠገበውን ሕይወት የሆነውን ትምሕርትን ሰለሰማሁ ማስተዋልንም እንዲጠኝ በጸሎትዎ አስቡኝ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እረጅም ዕድሜና ይስጥልን
@meserttemesgen8354
@meserttemesgen8354 3 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን የአገልግሎት ዘመንዎትን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክልዎት
@elsawollotube3260
@elsawollotube3260 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃል ህይወት ያሰማልን በእዲሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን አሜን አሜን👏
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን!!በእድሜ በፀጋ ያቆይልን፤የአልግሎት ዘመኖትን የማቱሳላ ያርገዉ መድኀኔዓለም።ሉሌ አንተንም የመረጠህ አምላክ ሁሌም በእምነት ፅናት በጤና ያትረፍርፍህ!!
@wagawaga4529
@wagawaga4529 3 жыл бұрын
እኝህን አባት ዲስ ላይክ ያድርጋቹ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ አባታችን ቃል ሂውት ያሰማልን ርጅም እድሜ እና ጤን ያድልልን ፀጋውውን ያብሎት👏
@እህተማርያም-ኰ3መ
@እህተማርያም-ኰ3መ 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወት ያስማልን የስማንውን የሕይውት ቃል ለነፍስ ለስጋም ያድርግልን እድሜ ጤና ይስጥልን
@ቤዛYouTube-q3g
@ቤዛYouTube-q3g 3 жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ
@alemmamo6030
@alemmamo6030 3 жыл бұрын
አባታችን ስለየሆት ደስ ብሎኛል በእድሜ በጤና ኑሩልን በረከቶዎት ይደርብን
@ዜድየራያዋ
@ዜድየራያዋ 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ይጠብቅልኝ አሜን አሜን አሜን
@mekdeskeneni6809
@mekdeskeneni6809 3 жыл бұрын
የእናቴ ልጅ አባታችን ቀሲስ መንግስቱ ጥላሁን፡ ቃለ ህይወት ያሰማልን እድሜ ፀጋውን ያብዛልን
@tsfatsfa2859
@tsfatsfa2859 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን የኔ አባት በርከተወ ይደርብን ፣አሜን እማማ ኢትዮጵያ እግዚአብሔር ይማርሽ እኛ በደለኛ እና ሀጢያተኛ ልጆችሽን ይቅር ብሎ ስላምሽን ይመልስው ሀገሬ
@ihateliersdeathforillumina9613
@ihateliersdeathforillumina9613 3 жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እረጅም እድሜ ይስጦት🙏🙏🙏💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️
@maregmareg2190
@maregmareg2190 3 жыл бұрын
እዴት ግሩም ድንቅ ነው😢😢😢 እውነት ለብጹ አባታችን ቃለህወትን ያስማልን በድሜ በጤና እግዚአብሔር ይጠብቅልን ሺ አመት ኑሩልን አሜን💕👏
@azeabaltaseb5111
@azeabaltaseb5111 3 жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ ከጤና ይስጥልን እንኳን የእኔ አባቴ ሆንክ አባቶቻችንን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን
@solomondemessie7743
@solomondemessie7743 3 жыл бұрын
አባታችን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥዎት
@تقهخقخقخ
@تقهخقخقخ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን በእድሜ በጤና በፀጋ ልኡል እግዚአብሔር ይጠብቅልን አሜን፫!!
@seblewongel122
@seblewongel122 3 жыл бұрын
መምህራችን ፀጋውን ያብዛልዎት አቤት ትህትናዎ ይደንቃል እንደነዚህ ያሉትን አባቶች ያብዛልን
@zenebechbegashaw1146
@zenebechbegashaw1146 3 жыл бұрын
አባቴ በጣም በረዥም ጊዜ ስላየሁዎት ደስ ብሎኛል…ቃለ ሕይወት ያሰማልን..አሜን!
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የኛ ዉድ አባት ጸጋዉን ያብዛልወት🙏♥️♥️♥️እኛም የሰማነዉን በልቦናችን 30 60 100 እንድናፈራ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን፫🙏😥😥♥️
@tsebeiuariga6641
@tsebeiuariga6641 3 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን አባታችን ፀጋውን ያብዛላቹ ልዑል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን
@TrainerFikru
@TrainerFikru 3 жыл бұрын
የዋሻዉ ገብርኤል በንብ የተከበበዉ መንበርህ ድንቅ ነዉ ። በረከትህም ጅረት ነዉ። ለአባታችንም ዕድሜ ይስጥልን አሜን!
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም
@ክብሬነሽሓገሬኑሪለዘላለም 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባቶቻችን እድሜና ጤናውን ይስጥልን በውነት እግዛብሄር አምላክ የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን
@የተዋህዶልጅወለተጻድቅ
@የተዋህዶልጅወለተጻድቅ 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛላችሁ እባቶቻችን
@sarabihonan9372
@sarabihonan9372 3 жыл бұрын
አሜን 💚💛❤️አሜን 💚💛❤️አሜን 💚💛❤️ቃለህይወትን ያሰማልን በእድሜ በጤናይጠብቅልን አባታችን ምን አለ ሁሌ የሳቸውን ትምህርት ብታስተላልፍልንሉ ሌ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️⛪️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️🙏🙏🙏🙏
@እሙነኝየድንግልማርያምልጅ
@እሙነኝየድንግልማርያምልጅ 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛሎት የማቱሳላ እድሜ ይስጥዎት አባታችን ሀገራችን እምዬ ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏👏
@melkammengistu1821
@melkammengistu1821 3 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጡ!! እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ✝️ ይህንን ስብከት ለመስማት ስለአበቃኝ!! አባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን!! እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት። ✝️😇🙏🥀🇪🇹🍀🌻🌺🇪🇹🙏
@ephremgashaw4487
@ephremgashaw4487 3 жыл бұрын
ልዑል ሰገድ እባክህን በእግዚአብሔር ስም የአባታችንን ስብከት ላክልን በስደት ላለነው።
@msraqwendesen546
@msraqwendesen546 3 жыл бұрын
የቀሲስ ሰላየዎት በጣም ደሰ ብሎኛል የማቱሳላ እድሜ
@ውለትስላሴ
@ውለትስላሴ 3 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም ይተመሰገነ ይሁን ቃለ ሂወት ያሰማልን አሜን
@yihenewgizaw7991
@yihenewgizaw7991 3 жыл бұрын
አባቴ ትምህርቶት ልብ ይመስጣል ረጅም እድሜ ከአውደ ምረህቱ አይለየን
@YirgaBezezewe-cs7hi
@YirgaBezezewe-cs7hi 2 ай бұрын
⛪️✝️✝️💒⛪️✝️🔴🟡🟢ቃለ ሂይወት ያሰማልን ቀሲሶ ምንግቱ የእናታ ልጂ እረጂማ እድሜ ከጤና ከቤተሰብ ሠላም ፈጣሪ ይስጥልን
@ፍቅተማርያም
@ፍቅተማርያም 3 жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልንጸጋወትን ያብዛልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ለንስሃ ሞት ለስጋወ ደሙ ያብቃን ለሀገራችን ሀገራችንን እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ይጠብቅልን
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
1% vs 100% #beatbox #tiktok
01:10
BeatboxJCOP
Рет қаралды 67 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
"አውሬ እንዳይበላችሁ"  (በቀሲስ መንግሥቱ የእናቴ ልጅ
1:11:34
Quanquayenesh Media ቋንቋዬነሽ ሚዲያ
Рет қаралды 205 М.
ቀሲስ መንግስቱ (የእናቴ ልጅ) | FenotMedia
55:24
ፍኖተ ብርሃን ዘብሔረ ጽጌ
Рет қаралды 30 М.
Cheerleader Transformation That Left Everyone Speechless! #shorts
00:27
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 16 МЛН