ያላለቀ ፍቅር Ethiopian FULL Movie YALALKE FEKIR 2021

  Рет қаралды 437,074

Arada Movies

Arada Movies

Күн бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 345
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ ይህ ፊልም የአብዛኛው ሰው እውነተኛ ታሪክ ነው። በምንም አጋጣሚ ይሁን በምን የተለያዩትን የቀድሞ ፍቅረኛ ማግኘት ጥሩ አይደለም ወደው ሳይሆን በግዳቸው ሌላ ታሪክ ውስጥ ይገባሉ😂😂😂 ስለዚህ ወንዶችም ሆናችሁ ሴቶች ከድሮ ፎንቃችሁ ጋር በፍፁም አትገናኙ በፍፁም😂😂😂😂😂 እናመሰግናለን ምርጥ ፊልም ነው😘💚💛❤
@ghdgdhvhsheh8734
@ghdgdhvhsheh8734 3 жыл бұрын
😥😥😂😜😜
@makimaki4545
@makimaki4545 3 жыл бұрын
Yess ewnt new
@myharet1221
@myharet1221 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@حسنحسن-ذ5ذ8و
@حسنحسن-ذ5ذ8و 3 жыл бұрын
ትናንት አግኝቼው ዛሬሥራአሥጠላኝ የድሮው ትውስታ😭 የትዝታ መዳኒትም ካለ
@naniregasa2221
@naniregasa2221 3 жыл бұрын
😥😥😥ines ferawu 💔
@getamesayayele7141
@getamesayayele7141 2 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ታዳጊ ወጣት ነህ ፊልሞችህን እከታተላለሁ ብዙዎቹ አስተማሪና ትውልድን በጥሩ መንፈስ የሚቀርፁ ናችው በርታ እግዚአብሔር ከመደናቀፍ ይጠብቅህ ::🙏🏾🙏🏾
@ሀያትእብራሂም-ከ8ደ
@ሀያትእብራሂም-ከ8ደ 3 жыл бұрын
ወንዶች እሚወዳቸውን እና እሚንከባከባቸውን አይወዱም
@እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ
@እማእወዲሻለሁ-ፐ1ለ 3 жыл бұрын
ከራሴ ሂወት ጋር የተመሳሰለ ፊልም 😔😔 ያላለቀ ፍቅር ከባድ ነው ምክንያቱም ብዙ ስወችን ነው እሚጎዳው 😔😔💔
@Sumayafanit
@Sumayafanit 3 жыл бұрын
ወንዶቺ አይጎዱምምም
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
የኔቢጤ❤❤
@hikmasaifo2326
@hikmasaifo2326 2 жыл бұрын
💔💔💔💔😔😔😔
@moiashderibew7715
@moiashderibew7715 2 жыл бұрын
@@Sumayafanit የኔ እናት እነሱም ይጎዳሉ
@ዘሪቱሀበሻ
@ዘሪቱሀበሻ 3 жыл бұрын
ቡዙዎቻችን የምናፈቅረዉን ስይሆን ባለዉለታችን እናገባለን ግን አዉነቱን ስናዉቅ ከእቅልፉ እደነቃ ስዉ እንሁናለን እኔም ያፈቀርኩት ትቸ ምንም ከማላቀዉ ሰዉ ሂወት ተጀመረ ገን ያለሆነ ቦታ እደሆኩ ሲገባኝ ስደት መደበቃ አደረኩ
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 3 жыл бұрын
Betam kabad nager nw ihe yehulum cheiger nw
@ዘሪቱሀበሻ
@ዘሪቱሀበሻ 3 жыл бұрын
@@asefawapostolictube210 ደምሪኝ
@asefawapostolictube210
@asefawapostolictube210 3 жыл бұрын
@@ዘሪቱሀበሻ ok
@ሱሱ-ቐ6መ
@ሱሱ-ቐ6መ 3 жыл бұрын
ልክደኔማለትነው
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
ልክእንደኖ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ
@ኢትዮጵያኢትዮጵያዩቱብ 3 жыл бұрын
ትክክለኛ እና የስንቱን ሰው ሂወት እንደዳሰሰ ምንም ጥርጥር የለውም በጣም ጥልቅ የሆነ መልዕክት ነው ያስተላለፋችሁት ምርጥ ትወና ምርጥ ድርሰት በርቱልን
@zaa4689
@zaa4689 2 жыл бұрын
እዴኔ ኮሜት አብቦ ፊልም እሚጀምር አለ ኮመት የሌለዉ ፊልም ማየት አልወድም😂😂
@MissileMissile-nn4gq
@MissileMissile-nn4gq Жыл бұрын
ክክክክክክክ እኔም
@toybamohammed1278
@toybamohammed1278 3 жыл бұрын
ስህተት ሲደጋገም የፅድቅ ስራ ይመስላል ትዳር ውስጥ ከገቡ በሁላ ወደሁላ መመለስ ትርፍ የሚወዱንን ሰዎች እንጎዳለን!!
@ላምሮት-በ8ኈ
@ላምሮት-በ8ኈ 3 жыл бұрын
ሠው ያፈቀርውን እያገባም የሚባለው እውነት ነው እንዲህ ያለ ዝብርቅርቅ ካለ ትዳር ይሰውርን ካንድ ጋራ ፀንቶ መኖር ብቻ
@Salam-mv1hd
@Salam-mv1hd 3 жыл бұрын
አሜን
@ትሁትታሪኩ
@ትሁትታሪኩ 3 жыл бұрын
አሜን
@Mነኝየእናቴከርታታ
@Mነኝየእናቴከርታታ 2 жыл бұрын
አሚንንን
@ፍቅርድመውዝ
@ፍቅርድመውዝ 2 жыл бұрын
አሜን፡አሜን
@dinatube6757
@dinatube6757 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል ወደ ስደት ስመጣ የጀመርኩት ፍቅር አለ ግን እሱ አግብቷል ስመለስ ግን ሂዎቱን መበጥበጥ ሰለማልፈልግ አላገኘውም ምንም ብናፈቅር ለስሜት መቅረብ የለብንም ያመኑንን ወይም ያፈቀሩንን ሰዎች እንጎዳለን ለራሳችንም አይጠቅመንም።
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
yene wud gn yaschilal mersat yichalal bileshi new agbtom ewnet aymeslegnm betam ewedewalew
@salmesalme2456
@salmesalme2456 3 жыл бұрын
💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢የኔ ታሪክ አሁን እንደዚህ ነው የሚወደኝ ሌላ የማፈቅረው ሌላ መኖሬን እራሡ እዬጠላሁት ነው 7አመቴ በሥደት እህህህ ልቤ ሥብርብር ብሎብኛል💔💔💔💔💔😢😢😢😢መጬረሻዬ ምን ይሆን?💔💔💔😢😢😢
@hayata6678
@hayata6678 3 жыл бұрын
አይዞሽ ማር
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
በቃሁላችንምነን
@ahmedalmazmi9895
@ahmedalmazmi9895 2 жыл бұрын
Ayzon yene wud mechereshawn amlak endiyastekaklew tsely
@mekamohammed7556
@mekamohammed7556 2 жыл бұрын
የኔዉድአይዞሽ።እኔም13አመቴ።በቃልጅነቴም።እረገፈ።እሱንእያሰቡኩ።ከጅን።ይክዳዉነዉ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ
@እሙኢብራሂምኢትዮጵያትቅደ 2 жыл бұрын
እኔም
@mulumekonnen2112
@mulumekonnen2112 3 жыл бұрын
ናሆም ግሩም ትወና ያምርብሃል።
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 3 жыл бұрын
ሜሪንና ዮሲን በአንድ ተጣምረው ስላየኋቸው ድስ ብሎኛል። የታሪኩ ፍሰት ጥሩ ሄዶ መጨረሻው ማለቅ በማይገባው ሁኔታ አለቀ። ግን ሃሪፍ ነው
@rahelamen7300
@rahelamen7300 3 жыл бұрын
እውነት ነው ውለታ ፍቅር አይሆንም ከማንወደው ከመኖር በምንወደው ሰው ትዝታ መኖር ይሻላል
@hyme7165
@hyme7165 3 жыл бұрын
ለራሣቹህ ቸሥታ ሥትሉ የሠዉን ቸሥታ አጨለማቹህ ፍቅር እኮ እራሥ ወዳድ አደለም እኛለይ እዲሆንብን የማንፈልገዉን ነገር ለምን በሌሎች ሠዋች ለይ እናደርጋለን ልብ ይሥጠን ሥቶቻችን ነን የሠዋችን ህይወት ያበላሸን በጣም አሥተማሪ ፊልም ነዉ በእዉነተኛ ህይወት ላይ በሠወች ለይም እየሆነ ያለዉ ይህ ነዉ ከደዚህ አይነት ህይወት እግዚአብሔር ይጠብቀን
@tigisetbeletew8524
@tigisetbeletew8524 2 жыл бұрын
የሚያስቀኝ ነገር ከዘሞቱ በሗላ እየየ የሚሉት ነገር ወዳጄ በስህተት ሰው ልትገል ትችላለህ በስህተት ብዙ ሀፅያት ልትሰራ ትችላለህ በስህተት ግን በፍፁም አትዘሙትም ዝሙት አስበህበት ተዘጋጅተህበት የመጣው ይምጣ ብለህ የምትገባበት እንጅ🫠
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ
@ሀዩቲየሠለምቴውሚስትከሳኡ 2 жыл бұрын
እኔ ያለሁበት ታሪክ ነው ግን ምን ማረግ ይቻላል ሁሉም የአላህ ፍቃድ ነው😭😭😭
@ኤልሳቤትሰላሞን
@ኤልሳቤትሰላሞን 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ፍቅር ከባድ ነው ምክንያቱም ብዙ ሰውችን ነው የሚጎዳው
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 3 жыл бұрын
ዋው የሁሉም ቤት ነው የሚያኮኮው 😁😁 ግን ያምራል በጣም
@gjgiv6227
@gjgiv6227 2 жыл бұрын
ሌላ ህይወት ከጀመሩ ወዲያ ተመልሶ መላላስ እንዴት ያስጠላል በሰዉ ህይወት መጫወት
@marmaryeheyabenat1796
@marmaryeheyabenat1796 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነዉ ነገር ግን ምንም ቢሆን ከሚያፈቅሩት ጋር መኖርን የመሰለ የለም ግን ሌላ ሰዉ መጉዳት የሌለበት
@betiadise2305
@betiadise2305 3 жыл бұрын
ቆንጆና አስተማሪ ፊልም ነው😍😍😍😍
@madenaabuseraj5078
@madenaabuseraj5078 3 жыл бұрын
ዋው የሳኡድን ታሪክ ስለሰራችሁት እናመሰግናል
@semasema2963
@semasema2963 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምርትነው ሴቶችዬ የመጀመርያ ፍቅራቹን ሳጨርሱ ወደሌላ አትሂዱ ወንድ ማመን ከንቱነው
@etubaba8061
@etubaba8061 3 жыл бұрын
ስላም ለኢትዮጵያና ለኤርትራ ♥♥
@habeshawiloveethiopia5630
@habeshawiloveethiopia5630 3 жыл бұрын
ተበዳ ስለ ኤርትራ አያገባንም
@ትግራይይቱብ
@ትግራይይቱብ 3 жыл бұрын
ኣንተ የማትረባ ገደል ግባ ብያሃለው
@abnertge021
@abnertge021 3 жыл бұрын
ሁሉንም ሀገር ነው ማለት ያለብህ
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
አሚን🇪🇹❤🇪🇷
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
@@habeshawiloveethiopia5630 ኤርትራሁለተኛሀገራችንስለሆነሰላሟንእንወዳለን
@prophetdr.samsonmolla992
@prophetdr.samsonmolla992 3 жыл бұрын
Nahhom is best actor i like him
@tigistdebebe4091
@tigistdebebe4091 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ተውኔት ነው ታሪኩም የአብዛኛዎችን ህይወት የሚዳስስ ነው
@fekeramesalu6801
@fekeramesalu6801 3 жыл бұрын
የራሴ ህወቴን በፊልም አየሁት አሁንም ከዛዉ ላይ ነኝ መጨረሻየን ግን አልቃወምም
@sadyaimar7476
@sadyaimar7476 3 жыл бұрын
እኒምግራገብቶኛል 💔
@fekeramesalu6801
@fekeramesalu6801 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ
@salamtubi5823
@salamtubi5823 2 жыл бұрын
ጌታ ሄይ ምድነው ማጨራሽዬ ኩሩጥ የኔ ተርክ አምለኬ 😭😭
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ካአንድም እስሬ ነው ያየሁት ፊልም ነው ምርጥ ፊልም ነው
@hayatiiiasefa4546
@hayatiiiasefa4546 3 жыл бұрын
ሰንቶቻችን ነን የአገረ ፈቅረኛችን ትተን እዝህ ያገባን
@Me-uc1hv
@Me-uc1hv 3 жыл бұрын
ብዙዎቻችን
@user-us7mh9hg7q
@user-us7mh9hg7q 3 жыл бұрын
ሳኡድ በገዘብ መለቀቅ አሚባል ነገር አይሰራም
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557
@mojkgiymojmjcnkkfdjpmjkd4557 3 жыл бұрын
ዋዉ ምንእንደምልአላዉቅም ግን በጣምአስተማሪነዉ ባለሁለታሆቺ አድላይሁኑ ይመቻቺሁ
@bereketnigussie4545
@bereketnigussie4545 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o5mbe4aaobB_la8
@tgtg2888
@tgtg2888 3 жыл бұрын
ለሁሉም ሠው ትምርት ነው እኔም ባሌ ካአሜሪካ ወደ ኢትዮጰያ ሄዶ ወር አልቆየም ፀባዮ ሲቀያየር ይገርማል ውንድ ልጅ ና ውሻ አንድ ናቹ አንድ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 жыл бұрын
እንደዚ ያሉ ባለጌዎችንንማ ከውሻ ጋር አትመስሏቸው ምክንያቱም ውሻ በተዓምር ውለታ አይረሳም፡፡🐶❤️
@asteraster4785
@asteraster4785 3 жыл бұрын
ሴትም ወንድም ያው ናቸው ግን ሁሉም አንድ አይደለም ብቻ ፈጣሪ ማስታወሉን ያድለን
@cvf5013
@cvf5013 3 жыл бұрын
አይዞሽ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ
@የዓፋርልጅየዓማራዎችኣፍቃ 2 жыл бұрын
ዉሻ🐶😳😳😳😳😳
@habibakhan4088
@habibakhan4088 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ያሰተምራል አወ አሁንም ውለታ ፍቅር አይሆንም እውነት ነው
@በመኖሬደስተኛነኝ
@በመኖሬደስተኛነኝ 3 жыл бұрын
ካገኙት ጋር መጋደም አይደብርም ግን
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ
@ነጲየድሬዋቀበጥነጲስደተኝ 3 жыл бұрын
አስተማሪም አናዳጅም ነዉ ሲጀመር ሰዉ ትዳር ከመሰረተ በሃላ የፈለገ ቢፉቀር መገናኝት የለበትም መገናኝት ካለባቸዉም ሴታም ለባላ ባልየዉም ለሚስቱ መናገርና ስለሁኔታዉ ግልፅ ማረግ አለባቸዉ ፍቅር ዉለታ አይደለም ሁለቱም የሰዉ ሂወት አበላሹ ኤጭ ምድነወ እደዚህ ትዳር ከያዙ በሃላ መጦልጦል ወይ መጀመርዬያ የፈለገ ችግር ዉስጥ ቢኮን አለመለያየቱ ወይ ፍቅር
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
ብሽቅ ሁላ! በተለይ ሴቲቱ የማትረባ ናት አንገናኝ እያለ ነግሯት የሁሉንም ህይወት ገደል ከተተችዉ😏። በጣም ጥሩ አስተማሪ ፊልም ነዉ! አዳሜ የቀድሞ ህይወትሽን ረስተሽ ሌላ ከጀመርሽ በቃ ወደ አለፈዉ ዞረሽ መመልከት የለብሽም ቀድሞዉኑ ያላለቀ ፍቅር ካለብሽ መች ሌላ ትጀምሪያለሽ😏😏
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል 3 жыл бұрын
አስታያትሽ ለራስሽ እንደሆነ አትዘንጊ የምዬዋ እስክሪብቱን ከሰጠሺው አስታያት ያው እንዳልኩሽ ያንቺ ነው ለተዋናዮቹ ካልሽ ደሞ ነብስ ይማር ብያለው ግን ስድብ የሰነፍ ሰው ምልክት ነው
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 3 жыл бұрын
@@ስምናስራለየቅል 😂😂😂😂 ኤልሳ ሆና የሰራችውን ገፀባህሪ ነው አጥባ ያሰጣቻት እንጂ ሜሮን ተሾመን አይደለም። ከቀደመ ፍቅረኛ ጋር ከተለያየን ተለያየን ነው። በእህትና በወንድምነት እያሉ ብሎም በደስታውም ሆነ በሃዘኑ መገናኘት አያስፈልግም። ኦሮማይ!
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
@@Mandf-fikir4ever አመሰግናለሁ እህት ዓለሜ! እኔ ገፀ ባህሪዋን እንጂ ሜሪን አልነካሁም። የሜሪ አድናቂና አክባሪ ወዳጅ ነኝ ስክነቷን አተዋወኗን እወድላታለሁ!
@ነፂምንሊካዊት
@ነፂምንሊካዊት 3 жыл бұрын
@@ስምናስራለየቅል ኧረ ተላልፈናል መሰል እህት🙆🙆🙆
@ስምናስራለየቅል
@ስምናስራለየቅል 3 жыл бұрын
@@Mandf-fikir4ever ፊልምላይ ሲጀመር መሳደቡ አስፈላጊ ነው ትያለሽ እኛ ተምሮ ማለፍ እንጂ ተውኔቱና ድርሰተ ጥሩ ነው ከእነቱ አለም አብሮ ይሄዳል ባህልና ወጉን ይዟል የመሳሰሉትን ምናይበት እንጂ እነሱ በተገለባበጡ ቁጥር እኛም እንደዛው መሆን አለብን ይሄ ከሆነ እኮ ተውነውታል አልተወኑትም ብሎ ለማገናዘብ ቦታ አይኖራንም ግን ኦሮማይ ስትይ አልገባኝም የበአሉ ግርማ መጸሐፍ ትዝ አለኝ ያአ ግሩም መጸሐፍ
@meskeremwolde7926
@meskeremwolde7926 Жыл бұрын
የምር ከራስ ህወት ጋር የተመሳስል ፊልም ነው 😭😭😭 ያላልቀ ፍቅር በጣም ይጎዳል
@rahilrahi9182
@rahilrahi9182 3 жыл бұрын
ጋብቻአ ቅዱስ ነው መኚታውም ንጹሕ ነው በቃ አገባአ የምን መልከስከስ ነው
@solomonmeteku9751
@solomonmeteku9751 3 жыл бұрын
ለምን አይጎዱም?? እነሱም ሰዎች ናቸው፣ እንደውም በጣም ደካሞች ስለሆንን ጉዳቱ ከባድ ነው።
@afewerkberhe771
@afewerkberhe771 3 жыл бұрын
ዋው ጉበዝዎች ምርጥ ሥራ ነው
@ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ
@ወለተሰላሴየድንግልል-ቐ9ቐ 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አሰተማሪም ነው
@sifenshume7726
@sifenshume7726 3 жыл бұрын
እውነትም ያላለቀ ፍቅር የብዙዎችን እይወት የምዳስስ ፊልም ነው ፍቅር በሁለታ አይገነባም
@tamemaa4211
@tamemaa4211 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥሩ ና አሥተማሪ ፊልም ነዉ እናመሠግናለን❤❤❤❤
@biruketayetedenekw4848
@biruketayetedenekw4848 2 жыл бұрын
ምንም ያህል ፍቅር ቢኖርብህ እንኳን እደዚህ ማድረግህ ያናድድል ያውም ሚስትህ አርግዛ
@YoDaha
@YoDaha 3 жыл бұрын
ጥሩትምህርት ነው በኡነት ይገርማል እናመሰግናለን
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ
@ቅዱስሚካኤልአባቴ-ጐ3ቨ 3 жыл бұрын
የራሴ ሂወት ነው ወደሗላ የተመለስኩት በያንዳንዱ ቃላታቸው እራሴነው ሳይ የነበረው
@mdmahj5492
@mdmahj5492 Жыл бұрын
የመጨረሻው ነገር ተመሥገን ፈጣሪ አለቀ አላለም😂😂😂😂😂
@ruqaeheee7998
@ruqaeheee7998 3 жыл бұрын
ደስ የሚል አስተማሪ ፊልም ነው
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍና ኣስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@rozaahmed7472
@rozaahmed7472 Жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ከራሴ ጋር በጣም ይመሳሰላል
@እናቴማርያም-ሠ2ወ
@እናቴማርያም-ሠ2ወ Жыл бұрын
ያላለቀ ፍቅር የሁላችንም ታሪክ ነው💔💔💔💔
@ToloshiGetachew-k3l
@ToloshiGetachew-k3l Жыл бұрын
awo❤
@rabbiimanCR7
@rabbiimanCR7 Жыл бұрын
እኔ ግን የበፊት ፍቅረኛዬ የረገጠውን መሬት አልረግጥም🤦🤦
@mikisweet2539
@mikisweet2539 2 жыл бұрын
yehe yehulum life new beka zm belen yetesafelenen menor new bamnm mefred aychalem hulachenem behulum bota erasachenen argen benayew yehulum wesane tekekel new
@qwertqwee7591
@qwertqwee7591 2 жыл бұрын
ችግሩ እኮ አገር ቤት ያለ ሰው ምን ይገጥማቸው ይሆን ብሎ አለመረዳት እኮ ነው እኔንም ይህ ነገር ነው የገጠመኝ ወይ ስደት ባልወጣ ወይ እሱን ባላውቀው ኑሮ ዊ ዊዊዊ አላውቅም ብቻ ደባሪ ሙድ ላይነኝ
@habiibjames9218
@habiibjames9218 2 жыл бұрын
ወዉ ወዉ ኢንዴት ደስ ይለል በኡነት ኢኔበበኩሌ በጠም ደስብሎኛል አመሠግነሎ
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 жыл бұрын
ደሞ ሳውዲውስጥ ከታሰሩ በገንዘብ አትፈችም ፍርድሽን ስጨርሽ ወደ ሀገር ያሳፍሩሻል እውነት እየተናደድሁ ነው ድራማውን እማየው ምክንያቱም የኖርንበትን ታሪክ አበላሽታችሁ ስላቀረባችሁት እማይላችሁ ብዙ ብር አውጥታችሁ ደክማችሁ ለፍታችሁ ስለ ሰራችሁት ነው ድካማችሁን መና ላለማስቀረት ነው
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
እኔም ገርሞኛል ታሪክ አልቆባቸው ነው መሰለኝ ስለ ሳውዲ መዘባቅ ጀመሩ ታዲያ ምን አለ ስለ ሳውዲ ካነሱ አይቀር ድምፅ ቢሆን በትንሽ ማስታወቂያ ደደብ ናቸው
@betlhembetlhem7434
@betlhembetlhem7434 3 жыл бұрын
Zebyachew yebtrekuben teyachew rasu eresu ydebral
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 3 жыл бұрын
@@betlhembetlhem7434 እሽ ማሬ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቸው
@bereketnigussie4545
@bereketnigussie4545 3 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/o5mbe4aaobB_la8
@footballhighlight5677
@footballhighlight5677 3 жыл бұрын
ሠላም ተሥፍዬ፡ ፈጣሪ መቻቻሉንና መከባበርን ያድለን ከችግር እና ከበሽታ ሀገረችንን ይጠብቅልን ላይክ፡ ሰብስክራይብ እና የደወል ምልክቱን በመጫን ቤተሠብ ይሁኑ፡ ሁላችንም ሠላምን እንስበክ!!!!!
@madinaendrisyoutube4165
@madinaendrisyoutube4165 3 жыл бұрын
መልካም ትምህርት ያዘለ ናው ቀጣይ ቢኖረው
@fatemafatema1375
@fatemafatema1375 Жыл бұрын
አስባችሁታል ፍቅር ፍቅርንጅ ጥቅም አይፈልግም ሴት ማለት ሰይጣን ናት የሧንም አታ የሱንም አሳጥታ መጨረሻዉ ይህ ነዉ ትዳር ፍቅር እምነት ይፈልጋል😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናል እንዳልነበረሲሆን😢😢😢❤❤❤
@JshdIj
@JshdIj 4 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@ruttasew2231
@ruttasew2231 3 жыл бұрын
አስተማሪ ነው እናመሰግናን
@fatumaibrahim5378
@fatumaibrahim5378 3 жыл бұрын
ወዶችምላሣቸዉጂ ልባቸዉ አይገኝም ከዚህ ፊልም ተማርኩ
@yasheatalo1205
@yasheatalo1205 2 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ፊልም ነዉ ያላለቀ ፍቅር በጣም ከባድ ነዉ
@jaharakhan9858
@jaharakhan9858 3 жыл бұрын
ያምራል ቀጥሉበት ብዙ ትምህርትነው
@እንዳልክደምሴ
@እንዳልክደምሴ 3 жыл бұрын
ቆንጆ ተምህርት ነው
@mdkamar3188
@mdkamar3188 3 жыл бұрын
የኔ ህይወት ነው
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 2 жыл бұрын
ዝሙት እና ፍቅር ለዩ እንጂ የጥበብ መጀመሪያ እግዚአብሔርን መፍራት ነዉ!
@masiyamariyamliji5521
@masiyamariyamliji5521 3 жыл бұрын
አዑንሃዕ ንው ዉለታ ፍቅር አዩነም ባጣም አሪፍ ፍለመ ንው 👏
@sameera3691
@sameera3691 3 жыл бұрын
ማደነቅ አይገልፀውም ትክክለኛ ሂወት
@radadmed7756
@radadmed7756 2 жыл бұрын
አይፍቅር የስራህን ይስጥህ ሶሪ😭😭😭😭😭
@marrtube9521
@marrtube9521 3 жыл бұрын
እዉነትም ያለቀቀ ፍቅር
@ahtasister1900
@ahtasister1900 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው ያላለቀ ፍቅር ከራሴ ሂወት ጋር ይመስላል ምን ዋጋ አለው ስደት ለያየን አይ ያማል
@ሶልያና-ሸ4ቐ
@ሶልያና-ሸ4ቐ 3 жыл бұрын
ውይ ሰው የለም ብቻዬን ማየት ይደብረኛል ተሰባሰቡና እመለሳሎሁ
@mahletmichael4030
@mahletmichael4030 3 жыл бұрын
መተናል
@zdneg6966
@zdneg6966 3 жыл бұрын
መተናል
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው ያስተምራል በርቱልን
@tatianabrenicecapuno4687
@tatianabrenicecapuno4687 3 жыл бұрын
tktzjoseh
@SaraSara-dz2kh
@SaraSara-dz2kh Жыл бұрын
የሄዋን ዘር ከጥንት ጀምሮ ማሳሳትነው ስራዋ ሴትመሆኔን ጠላሁት ቱ 🙈😢
@ezanapapi1765
@ezanapapi1765 3 жыл бұрын
ያመነን መክዳት ፀፀቱ ትልቅ ነው ፍቅር ብቻውን ሂወት አይሆንም
@habimar4434
@habimar4434 3 жыл бұрын
ምንም ታሪኩ አይመስጥም በተለይ የአረብ ሀገር ያላችሁት ነገር ተዋኒያኖቹን ስለ ምወዳችሁ ብቻ ነው ያየውት
@rozaloverozalove3770
@rozaloverozalove3770 3 жыл бұрын
Esti bedenb adamchew endet new temrt yemaystew betam aref film new yalalk fiker temlso hewt yablashal
@asteerasteer4276
@asteerasteer4276 3 жыл бұрын
የገኒን ድምፅ ሲያምር ደሞ መነፅሯ ሲያምርባት
@hanneybissaso945
@hanneybissaso945 3 жыл бұрын
ምን ድምጿ ብቻ ሁሉ ነገሯ sweetttttt new ምርጥ ተዋናይ የፍቅር ሴት
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 3 жыл бұрын
በርቱ መጣሁ ነላይክ
@makayadmsa8201
@makayadmsa8201 Жыл бұрын
ቀጣይ ብትሰሩ አሪፍ ነዉ እንጠብቃለን በጉጉት❤❤❤
@musamaabire6582
@musamaabire6582 Жыл бұрын
የለላቃ ፍቅር ምሪጥ ፊልምነው
@ሶልያናእማፍቅር
@ሶልያናእማፍቅር 2 жыл бұрын
ያላለቀ ፍቅር ትርፉ መዘዝ ነው
@berhanberhan5356
@berhanberhan5356 3 жыл бұрын
የት ናቹ ምርጣቼ ኮሜት የለ ስው የለ ብቅ በሉ
@ghfg4077
@ghfg4077 3 жыл бұрын
እስተማሪ ነዉ እናመስግናለን
@romangoshu8510
@romangoshu8510 3 жыл бұрын
Betamagn misetu lay ena bafqariwa lay kihdet gin betam yastelal gif new mejemeriya man asgededachew.....tish..
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u Жыл бұрын
ለምንድን ንው ግን ድሮ ያሳለፍናቸው ቦታዎች የምትቀጥሪኝ? እሷ ደሞ እንዳንረሳሳ. 😂😂😂
@zaydzayd7519
@zaydzayd7519 3 жыл бұрын
Lk yene hiwet new mndnew efffff betam new yazenku
@maryamhabsha851
@maryamhabsha851 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@hewanayalew973
@hewanayalew973 3 жыл бұрын
Arif Film New Ye Rasin Hiwet New Yemeselegn Bzu Yastemral
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ
@ቤቴልሄምየማሪያምልጅ 2 жыл бұрын
አስተማሪ ፊልም ነው በጣም ጥሩ ነው በርቱ
@memebakla378
@memebakla378 3 жыл бұрын
እናመስግናለን
@alemitalek9071
@alemitalek9071 Жыл бұрын
እደኔ በጅምር የቀረ 😭😭
@muluderbie3260
@muluderbie3260 3 жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው ተነስቶ የተላለፈው ።ሁኖም ድርሰቱ ላይ የማታውቁትን ታሪክ በስማ በለው አትፃፉ ።ሳኡዲ እሰርቤት አይደለም በወንጀል በረገም ካምሳ እና በረገም 4 ክስ ተከሶ የቀረበ ድንገት ያለምንም ወንጀል የተያዘ እንኳ በገዘብ መውጣት የለም ።ወጣች ካልንም ታሪኩን እሷ ባቀረበችበት ሳይሆን ገና ወደ እሰርቤት ሳትገባ በተውጊፍ ቦታ እያለች ቢሆን ነው ።አለበለዛ በዚህ ፊልም ከተማርነው እኩል ስህተትም አብረን እየተማርን ነው። ለአመታት በወንጀል ታስሬ እያለች ነው ስለዚህ ወደ ሀገር ትገባለች እንጅ በብር አትወጣም ።እና ደራሲወች ከመፃፋችን በፊት በደንብ አንጠይቅ እንወቅ ።
@hawahawa4778
@hawahawa4778 3 жыл бұрын
መልካምነት ያሰከፍላል በጣም ደሰ ይላል
@radadmed7756
@radadmed7756 2 жыл бұрын
ያለሁበት ሁኔታነው ከኔህይወት ጋ ይመሣሠላል አይ
@gent5836
@gent5836 3 жыл бұрын
Excellent movie
@BitaneyBite-xo5jr
@BitaneyBite-xo5jr Жыл бұрын
ላምናድጋው እኛ ዳራቅ እና አስጫራሽ ሰላሳራልንንና እናም አስታማር ትምርህት አሌ bro ,,አፒርሼት ዩ,,
@Aነኝወሎየዋ-s6s
@Aነኝወሎየዋ-s6s 3 жыл бұрын
ወላሂ ልብያለውልብይበል ምርጥ ትምህርት
@mashouae8697
@mashouae8697 Жыл бұрын
ዘመኑን የሚገልፅ ፊልም ነው ከስደት እስከ ትዳር ያለዉ ሂዎት
@meryethiopia4044
@meryethiopia4044 Жыл бұрын
መጨረሻዉ አልተመችኝም
ገና ዛሬ ሙሉ ፊልም - Gena Zare  Full Amharic Movie, 2021
1:30:50
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 13 МЛН
Как подписать? 😂 #shorts
00:10
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
የተቀማ - Ethiopian Movie Yetekema 2021 Full Length Ethiopian Film Yeteqema 2021
1:22:03
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 557 М.
ጠይም ፍቅር - Ethiopian Movie Teyem Fikir 2020 Full Length Ethiopian Film Teyem Feker 2020
1:28:31
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 169 М.
የብርሃን ፊርማ - Yeberehan Firma Ethiopian Movie  2017
3:07:04
Arada Movies
Рет қаралды 2,2 МЛН
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
Arada Movies
Рет қаралды 2,1 МЛН
ፊደላዊት ሙሉ ፊልም - Fidelawit Ethiopian Movie 2017
3:20:48
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
HAH Chaos in the Bathroom 🚽✨ Smart Tools for the Throne 😜
00:49
123 GO! Kevin
Рет қаралды 13 МЛН