New Ethiopian Movie - Saneteyay (ሳንተያይ) 2016 Full Movie

  Рет қаралды 1,337,739

Arada Movies

Arada Movies

7 жыл бұрын

Arada Movies is your source for new Ethiopian films and movies, trailers and full features. Whether it's drama or comedy, Arada Movies has what you're looking for!
Latest Ethiopian Trailers:
• Ethiopian Movie Trailer
Latest Full Ethiopian Movies:
• Ethiopian Movies

Пікірлер: 1 000
@user-tx1ju5wz8y
@user-tx1ju5wz8y 5 жыл бұрын
ሴት ልጅ ከምንም በላይ ጊዜን።የሚሰጣት ወንድ ትፈልጋለች ይህ ሁሉ።የሚፈጠረው ትኩረታችሁን ስራላይ።ስለምታደርጉነው በተረፈ ምርጥ ጊዜ ነው እኔ ግዜ ባይሰጠኝም ያለበትን ሁኔታም።መረዳት ጥሩ ነው ባይነኝ
@abelkidane556
@abelkidane556 5 жыл бұрын
ሰአድ የእማ ናፋቂ እሱ ለቤት የሰረ ሰሀለ እሱ ዲም መረዳት አለበት እንጁ ላሊገረ መሀዱ ተገቢ አዱለም ፍቅረ መተሰሀሰብ ነው
@ss-ej2qk
@ss-ej2qk 4 жыл бұрын
@@abelkidane556 ምስራቅ ናኝ አው ሴት ልጅ የሚወዳት ትፍልጋለች ታማኝ መሆን አለበት
@user-wb4pz5qc1z
@user-wb4pz5qc1z 4 жыл бұрын
በትክክል
@BekiTani
@BekiTani 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤😊😊😊
@user-up2re5qf8i
@user-up2re5qf8i 7 жыл бұрын
ማንንም ስለተራበ ብቻ ፍቅርን ሊመገብ አይችልም።
@user-gs6pz6cz7v
@user-gs6pz6cz7v 7 жыл бұрын
Arif naw
@samerwitmekonen9585
@samerwitmekonen9585 7 жыл бұрын
ማንም ሰው ስለ ተራበ ብቻ ፍቅርን መብላት አይችልም የተፈቀደለት አለና ትክክል አባባል ነው
@sarkalamdametew6140
@sarkalamdametew6140 7 жыл бұрын
Batekikil Enam Tamachetogal Ababalu
@sarkalamdametew6140
@sarkalamdametew6140 7 жыл бұрын
Batekikil Enam Tamachetogal Ababalu
@wowufg8031
@wowufg8031 7 жыл бұрын
btekele
@moyzerhabibi160
@moyzerhabibi160 7 жыл бұрын
be tkkl
@sarajesus827
@sarajesus827 7 жыл бұрын
ewnete new
@teddybayissa953
@teddybayissa953 7 жыл бұрын
እንከን የማይወጣለተ ታሪኩ የማይጣረስ ምርጥ ፊልም ኮመንት አንብባችሁ ፊልም ለምታዩ ይህን ፊልም እዩት ስል እንደምትደሰቱበት ሙሉ ዋስትና እሰጣለሁ ። ፊርማ 100%
@sosinakifle8430
@sosinakifle8430 7 жыл бұрын
enameseginalen
@user-vm2qt9bk8q
@user-vm2qt9bk8q 7 жыл бұрын
ትክክል
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 7 жыл бұрын
Ayemrem lela mert filem telkual sorry alwodedkutem
@user-of2sq7sf4y
@user-of2sq7sf4y 7 жыл бұрын
ልተወው ነበር በቃ ልየው
@fozyayasin4669
@fozyayasin4669 7 жыл бұрын
ክክክክክ እሽ እናየዋለን
@selambekle3144
@selambekle3144 5 жыл бұрын
ምንም አይልም መደበርያ እጂ ትምህርት የለውም እድሜአቸው ከ18 በታች እያሉ ሊመለከቱት አይገባም።
@user-lt5lm5it8e
@user-lt5lm5it8e 7 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልም ነው ምናልባት ልቅ የሆኑ ነገሮች አሉት እኔ ምን አገባኝ አስተማሪ የሚባሉትን ወስጃለው ካሊብ ና ዮናስ ስወዳቹ
@alemmami3781
@alemmami3781 9 ай бұрын
ምናገባኝ አይባልም
@alemsahar6720
@alemsahar6720 7 жыл бұрын
እንግዲ ወዶች ተማሩ ለሚስታቹ ግዜ መስጠት ግድ ይላችዋል
@isaias7506
@isaias7506 7 жыл бұрын
alem sahar what if we don't?
@isaias7506
@isaias7506 7 жыл бұрын
alem sahar would the girls the wifes' go and have sex with another person?
@abbaszero3382
@abbaszero3382 7 жыл бұрын
alem sahar kmgxvhc
@lanalana3564
@lanalana3564 6 жыл бұрын
alem sahar tekekel
@yaallah1689
@yaallah1689 5 жыл бұрын
በትክክክል
@user-op7wu5wx1z
@user-op7wu5wx1z 7 жыл бұрын
ውይ ወንዶች አስረግዛችሁ አሶጭው ስትሉ አታፍሩም ግን አድነኝ
@abelkidane556
@abelkidane556 5 жыл бұрын
እሌኒ ጋሻውበዛ ሁሉም ወንዶቸ አንዲ አዲሉም ሱተረ
@TesTewelde
@TesTewelde 4 жыл бұрын
እሌኒ ጋሻውበዛ እና! ማን ሊያሳድገው ነው
@saranegn8638
@saranegn8638 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ ሴት ልጂ ክገዘብ ግዜ ትፈልጋለች እሚርዳት ስው .ግን ቢሆንም ያለበትን የስራ ሁኔታም መረዳት ግድ ይላል መረዳት አለብን
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
አዎ ግን 6ወር ዝም ካለሳ
@hiwotgere9110
@hiwotgere9110 4 жыл бұрын
Like በሉኝ እስቲ ናፈቀን
@edne-ditekla7237
@edne-ditekla7237 7 жыл бұрын
ዋው ያምራል ወይ እናንተ በቃ ያለመሳደብ ሌላ አይወጣቹሁ ፌልም መሆኑ ትረሳላቹሁ ወይስ ኮሜንት ስለለመዳቹ ነው
@MimiMimi-wd9iu
@MimiMimi-wd9iu 5 жыл бұрын
እውነትሽ ነው
@sameeratasfai4284
@sameeratasfai4284 7 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው ቆይተን ነበር አማርኛ ፊልም ማየትና መስራት ካቆሙ አርቲስቶቹ ይመቻቹ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 4 жыл бұрын
Wow educational for someone looking for a true love. I love it. Thanks Maria from 🇺🇸.
@mesilove4331
@mesilove4331 7 жыл бұрын
መች ይሆን ወልጀ የምስመው ውይይይይይ ስደት በቃህ በለኝ
@gnvegf688
@gnvegf688 7 жыл бұрын
mesi love ayezoshe ehete
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
Mesi Love አዞሽ ማር በጣም ምያምር ልጅወልደሽ ታቅፊያለሽ ይመችሽ ዘናበይ ለሁሉ ቀን አለው😉😄😃😂😁
@rozamuhabawerozamuhabawe1483
@rozamuhabawerozamuhabawe1483 7 жыл бұрын
ayezoshe mre
@mohmadshamim2454
@mohmadshamim2454 7 жыл бұрын
አይዞሽ አንድ ቀን
@meazalove7437
@meazalove7437 7 жыл бұрын
ማር እረ እኔም ናፍቆኛል ይህ ቀን
@bgzlyj3580
@bgzlyj3580 5 жыл бұрын
.....ምንድነው ከዚህ ፊልም የምትማሩት? ባልህ ወይም ሚስትህ በስራሲወጠር ወይም ስትወጠር ከሌላ ጋር ከመማገጥ ይልቅ አብራችሁ የምታሳልፉትን ግዜ መፍጠርና ማንኛውንም ቀዳዳ አለመፍጠር መሞከር ነው...
@amareworku3784
@amareworku3784 2 жыл бұрын
This young man has good ability with great chemistry's with women to make nice film. Based on educational people who are married, to have special quality time every individual person has to show kindness, respect, a humble, kindle dinner... Etc, with wife's fiance & girlfriend. Money is not everything.
@touch3206
@touch3206 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም አስተማሪ ፊልምነው ሩዚ አድናቂሽነይ
@binladeentube4621
@binladeentube4621 5 жыл бұрын
መች ነው ግን የኢትዮ ፊልም ጭፈራ ቤትና መጠት ሳይኖርበት የሚሰራው
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
የኔም ምኞት ነው
@user-we1rs6gn6b
@user-we1rs6gn6b 4 жыл бұрын
እረ አንድ ፊልም አለ የምር በጣም ደስ የሚል ባማካሽ የሚል ፊልም አለ
@felawxr2536
@felawxr2536 4 жыл бұрын
😂😂
@zadyeguragifekir2685
@zadyeguragifekir2685 7 жыл бұрын
ወይ፡ ጉድ፡ የዘድሮ፡ ወንድ፡ የዘድሮ፡ ሤት፡ ልክ፡ እደ፡ ቤት፡ ክራይ፡ ነው፡ የሚገለባበጡት፡ አሁን፡ ይሄ፡ ህዝብ፡ ለማሥተማር፡ ነው፡ ወይሥ፡ ለመበላሸት፡ ቁንጫ፡ ነገር
@davidtesfaye7460
@davidtesfaye7460 7 жыл бұрын
anchi gurage degmashe eyiw ye filemune tergume eshi
@zadyeguragifekir2685
@zadyeguragifekir2685 7 жыл бұрын
+david tesfaye degmay. . alayewm. lol . ketemceh. ante. eyew. ሮዛ፡ የምትሠራቸው፡ ፊልሞች፡ ቅጥ፡ ያጡ፡ ናቸው i don't like it 😏
@davidtesfaye7460
@davidtesfaye7460 7 жыл бұрын
Ayeshe yeha new chegrachu enante bametachute cheger lelawen tegodalchu eshi think before you have to do something
@zadyeguragifekir2685
@zadyeguragifekir2685 7 жыл бұрын
+david tesfaye 😌😂 enesu. betecmalkubt. egnan. tefajen. aydel. tew. teregaga. 😂😂😂 አለ ማግባቴ፡ ደሥ፡ ብሎኛል፡ በትዳር፡ ውሥጥ፡ ብዙ፡ አለመግባባት፡ አለ፡ ነካ)
@davidtesfaye7460
@davidtesfaye7460 7 жыл бұрын
+ዘይነባ አረቦ ጉራጌ የፍቅር ሠወ yemacheshe yene netla
@rosebelete9209
@rosebelete9209 7 жыл бұрын
ወንዶች ለሚስታችሁ ወይም ለፍቅረኛችሁ ተገቢ ጊዜ ስጡ ይህ ችግር እንዳይከሰት
@emebetemebet2427
@emebetemebet2427 7 жыл бұрын
በትክክል ነው ቆንጆት
@rosebelete9209
@rosebelete9209 7 жыл бұрын
+Emebet Emebet ዋው ያምናል yaah Emu
@abebagurmu3971
@abebagurmu3971 7 жыл бұрын
ትክክልነሽ ማር
@rtyuvhjj9483
@rtyuvhjj9483 7 жыл бұрын
ትክክል
@workaworka4014
@workaworka4014 6 жыл бұрын
በጣምያምራልያላያቹእዩት
@user-ui7wr7tw1n
@user-ui7wr7tw1n 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው
@mmekdesgebreziher1567
@mmekdesgebreziher1567 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይለላል ላንዳንድዎቹ በትዳራቸው ላይሚማግጡ ትምርት ይሆናቸው ብዬ ተስፋ ኣደርጋለሁኝ የልጅትዋ ድምፅ ሁሌ ስሰማው ደስ ይለኛል ቤብዬን ደሞ ፂምነው ሚያምርብክ የተላጨች ደሮ መሰልክ ምነው?? የስራሁኔታ ይመስለኛል።
@alemtsehaywoldamedehen3456
@alemtsehaywoldamedehen3456 7 жыл бұрын
kkkkkk doro yelachal enda?
@richbrhane6610
@richbrhane6610 7 жыл бұрын
kkkkkk
@tregeocell3601
@tregeocell3601 4 жыл бұрын
@@alemtsehaywoldamedehen3456 😀😀😀
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
ዋው ! በጣም ምርጥ ፊልም ነው፡፡ በመጨረሻም እርግዝናው የባሏ መሆኑና ከውሽሜም ጋር በአሪፍ መግባባት ላይ መደረሱ ይበል የሚያሰኝ ነው፡፡ ………………… መቼም ከሰው ስህተት ከብረት ዝገት አይጠፋምና !!! ………….. ለሳምሶን (ቤቢ) እና ለሜላት ግብዳ ላይክ ገጭቻቸዋለሁ ፡፡ ……………….. ወልዳችሁ ሳሙ - በፊልምም ቢሆን !!!
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
አተም አለህበት ማለቴ አርገህው ታውቃለህ ማለት ነው 😂😂😂
@genigeni412
@genigeni412 7 жыл бұрын
ወይ ሤቶች ደሀ ውድ ከሆነ ካተ ምናከራተተኝ ይላሉ የሚሠራም ከሆነ እኔን አያሥታወሠኝም ይላሉ ወይ ጣጣ ነው
@user-eh8hg7fp4r
@user-eh8hg7fp4r 7 жыл бұрын
min yidereg tatachew beza😂😂😂
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
ለሁሉም ልክ አለው እኔ ደሃ ሳይሆን ሰርቶ ለመለወጥ የማይጥር አልወድም ሲቀጥል ባሌ ሀብታም ነበር እና ሌሊትም ቀንም ስራ ሲሆን ጥዬው ወጣሁ እና እኔ የቤቱ ማድመቂያ ነኝ እዴ
@meskeremabera8904
@meskeremabera8904 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይሚል ነው ሁላቹም ውድድድድድ♥♥♥♥
@masarats6343
@masarats6343 4 жыл бұрын
አንዳንድ ሰው ፍቅር አስጀምረው መሮጥ ይወዳሉ
@telephones23ddbxh77
@telephones23ddbxh77 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@tiontt1303
@tiontt1303 7 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፍልም አስተማሪ ነው
@limuyegirma7567
@limuyegirma7567 7 жыл бұрын
wow betam Arif new👌👌👌👍👍👍👌👌👌👌👌
@frehiwothabte9933
@frehiwothabte9933 7 жыл бұрын
ማንም ሰው ፍቅርን ስለተራበ ብቻ አይመገብም አባባልህ ተመችቶኛል
@mikimiki1155
@mikimiki1155 5 жыл бұрын
Yanebixee
@user-wb4pz5qc1z
@user-wb4pz5qc1z 4 жыл бұрын
በትክክል
@kerrya2128
@kerrya2128 5 жыл бұрын
wonderful movie💞
@fantizeleke9899
@fantizeleke9899 2 жыл бұрын
ማንም ሰው ስለተራቀ ብቻ ፍቅርን መብላት አይችልም completely true.....
@fatumaseid2359
@fatumaseid2359 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ፉልም እጠላ ነበር አሁን ግን አፍቃሪ ሆንኩ እረ እደት ልፋታው ስራውን እየረሳሁት ነው ምን ይብቃ
@emukonjo4533
@emukonjo4533 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ አስተማሪ ይመቻችው
@barakatnaji576
@barakatnaji576 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም❤❤❤❤🇪🇹💋👍👍👍👌👌
@beurself1224
@beurself1224 7 жыл бұрын
ምርጥ ቃል !!!
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም አስተማሪ ሜሉ😘
@moshimoshi8521
@moshimoshi8521 7 жыл бұрын
betam libi yeminaka film new
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 7 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@bbbbhnb2754
@bbbbhnb2754 7 жыл бұрын
ዋው በጣም ደሥ የሚልነው አሥተማሪ ደራማነው
@bnbnm8560
@bnbnm8560 7 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ ይላል
@user-th7mq6lq7b
@user-th7mq6lq7b 5 жыл бұрын
ፉልም። ሁላ ፍቅር አልሆን ሲላቸው። ሲያራ መጠጥ ሌሎችም። ይህ ለስው አስተማሪ አይሆንም
@rozabran8617
@rozabran8617 7 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ያምራል
@tegstalmenewkuweat8664
@tegstalmenewkuweat8664 7 жыл бұрын
ትክክል ነው
@azebazeb7466
@azebazeb7466 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን
@kalkidanayele5310
@kalkidanayele5310 Жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ የሚል ፊልም ነዉ💞💞💞
@mule-ethiopia8497
@mule-ethiopia8497 7 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ደስስስስስ ይላል
@ethio-promt6875
@ethio-promt6875 7 жыл бұрын
...Nice Movie and Thanks For Sharing...!
@helenhabeshawit357
@helenhabeshawit357 7 жыл бұрын
wow Arif new dessss yilal
@faezaabi1705
@faezaabi1705 7 жыл бұрын
እህ ይሄ ደሞ ሁሌም ስለ ሴት መተረክ ይወዳል ውይ ምን አለ አንዳንድ ጊዜ እንኮን ያገር ጉዳይ ወይም ሆረር ፊልም ብሰራ ምክር ነው
@Dani-ll9gq
@Dani-ll9gq 7 жыл бұрын
😹korki ras nger nesh lbel ethio weste bezu horer nuro eyal lala horer film min yesralshale e
@halimanasser1909
@halimanasser1909 7 жыл бұрын
lol horer eko
@faezaabi1705
@faezaabi1705 7 жыл бұрын
+Marki hayla Hahah Marki hayla mary አሰልችቶኝ እኮ ነው ደሞ ምክር ነው ትፈሪያለሽ
@faezaabi1705
@faezaabi1705 7 жыл бұрын
+Faeza Abi ኮርኪ እራስ ነው ያልሽው ካካካ
@Dani-ll9gq
@Dani-ll9gq 7 жыл бұрын
Er btm jegna nge malte lersa Mekeru le lala hager beihone arife nw marewa e ke fkr betelye lala filomche beiseru awo arife nw lke neshe horer gen degmeshe edatyi lol Yoni ezi gethe baheri lay bezu lichawet yechalel gen yemistew gethe baheri ya selhone yemselgale
@gogogogo742
@gogogogo742 4 жыл бұрын
በጣም ሀርፍ ነው እናመሰግናለን
@habenokubazghi6164
@habenokubazghi6164 7 жыл бұрын
Love moving
@tehietenamolla5174
@tehietenamolla5174 7 жыл бұрын
wwaaaaawwww..ejeg betam yameral .....leke new .manem sew seleterab becha fkren mebelat ayechelem
@user-lu2dg1fq8j
@user-lu2dg1fq8j 4 жыл бұрын
ወስለታ ሴት እና ወንድ ሲያስጠላኝ ኤጭ
@sasasadf6051
@sasasadf6051 4 жыл бұрын
እሥፖርት አሠልጣኝው አቤት ሥወድክ ብታይ በተረፈ አሪፍ ነው የሮዚ ባልና እሥፖርት አሠልጣኝው ሁለቱ ያሉበት ፊልም ይመቸኛል
@yusefahmed5063
@yusefahmed5063 7 жыл бұрын
Thank you
@yube3674
@yube3674 5 жыл бұрын
ሄይ ዌክ አቭ ክክክክክክ ታመቼኝ አርፍ ፉልም ናው። nice
@elusis1135
@elusis1135 7 жыл бұрын
😡😡ምድረ ዱቄት አሁን ከዚህ ምን እንማር! !?😮😮 በትዳር ላይ መወስለትን! !?😝እና የፈለጉትን አግኝቶ ምንም እንዳልተፈጠረ መኖርን 😝 አዝጎች ናችሁ አቦ 😔😔አይነፋም 😏😏።።
@AbCd-ji2vb
@AbCd-ji2vb 5 жыл бұрын
መስራትያለባቸውየሚያስተምርነውእነሱየሚያበላሽውይትምህርት
@user-xq9gq5hh1f
@user-xq9gq5hh1f 5 жыл бұрын
ልይበት አትረብሺ
@sumansuman1100
@sumansuman1100 7 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም እሮዚ ድምስሽን በጣም ነው እምወደው
@user-iu9ii8lu7p
@user-iu9ii8lu7p 7 жыл бұрын
ደስ ይላል
@luna5228
@luna5228 7 жыл бұрын
The voice of the sound track is louder than their voice.
@emufikr7489
@emufikr7489 7 жыл бұрын
ወይ ቆንጆ ነው ግን ልጁ የማን እንደሆነ አልታወቀም እሮዚ ደግሞ ስታናድጅ ከባልሽ ላይ መማገጥሽ ሳያንስ ሌላ ሴት ያዘ ብለሽ እምቧ ዘራፍ ትያለሽ እንዴ
@Gg-rl6bh
@Gg-rl6bh 7 жыл бұрын
ልጁ የባሏ ነው
@hayathhayath3629
@hayathhayath3629 7 жыл бұрын
ጀጀ Gg
@kukuyekukusha8732
@kukuyekukusha8732 7 жыл бұрын
wooooooow betlye mechershaw uffffff des sil
@user-dh1is9km8e
@user-dh1is9km8e 7 жыл бұрын
እውነት አሁን ይሄ ያስተመራል ልብሳች እና ሜከአፕች ብቻ ማየት ያ.ስላም
@user-cj1eo8jj1l
@user-cj1eo8jj1l 7 жыл бұрын
wow Arif new yoni yene konjo wuddddddddddddddd♥
@hawaomer4703
@hawaomer4703 7 жыл бұрын
ባይዘዊይ በጣም ደስ ይላል ሴቶች ውሸት አትዋሹ ውሸትም እውነትም አንድቀን እውነት ሁኖ ይወታል
@leenafikadu6275
@leenafikadu6275 7 жыл бұрын
des yilala betam arif move new bertu
@sufiass8429
@sufiass8429 7 жыл бұрын
እነደ ሮዛ አይነት ሴቶችናባለትር እንደሆነች እያወቀ የሚያማግጣት ወንድ አጎቴ ታየር ዱንዳርን ይዘዝባችሁ
@uesvdjsnwayejehdbh5691
@uesvdjsnwayejehdbh5691 7 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkkk
@diyanalove5915
@diyanalove5915 7 жыл бұрын
kkkkkk amen
@fayezahussnehussne7361
@fayezahussnehussne7361 7 жыл бұрын
yes
@kerstynakersetyna407
@kerstynakersetyna407 7 жыл бұрын
Amen kkkkk
@gnvegf688
@gnvegf688 7 жыл бұрын
+Ke Konjo Ameeen
@muluweshyenealem3145
@muluweshyenealem3145 4 жыл бұрын
እሴት ልጅ በተፈጥሮዋ የሚከባከባት እና ቦታ የሚሰጣት ወንድ ትፈልጋለች ግን ደግሞ ያለበትን መረዳት ግድነዉ ብየ አስባለዉ
@aldanawendal4282
@aldanawendal4282 4 жыл бұрын
Andand wenduch gn aygbachwm
@FathimaFathima-ft2jg
@FathimaFathima-ft2jg 7 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@yosefmuane8668
@yosefmuane8668 7 жыл бұрын
Nice one .. I love it
@duniyasweet2222
@duniyasweet2222 7 жыл бұрын
ዋው nice movie
@user-ol5vz6uj7y
@user-ol5vz6uj7y 7 жыл бұрын
ልየው?
@yacobtesfahans4039
@yacobtesfahans4039 7 жыл бұрын
duniya sweet
@user-dk6to1ry3t
@user-dk6to1ry3t 7 жыл бұрын
Yacob Tesfahans
@user-nz8mh5rz3b
@user-nz8mh5rz3b 7 жыл бұрын
duniya sweet
@dalyfurno2964
@dalyfurno2964 6 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርቱ
@Fcgcchb
@Fcgcchb 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@anouda0013
@anouda0013 7 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@tigisttigistwow4113
@tigisttigistwow4113 7 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ፊልም!!
@alamitoalamito8918
@alamitoalamito8918 7 жыл бұрын
እኔምለው ኮመንት የምትስጡት ለምን አንደኛችውን ሙሉውን ፍልምአትፅፉም ኮምንትላይ ትሽ አስጠላቹ
@felawxr2536
@felawxr2536 4 жыл бұрын
ልክ
@binladeentube4621
@binladeentube4621 5 жыл бұрын
ምንም የሚያስተምር ነገር የለውም ስተት በሎ ከሌላ ጋር መጋደም የለም በተረፈ አስተማሪ የሆነ ድርሰት ምረጡ
@fatumabintadem2541
@fatumabintadem2541 4 жыл бұрын
እና መሰግናለን ደስ ይላል
@feriwoyndalga8531
@feriwoyndalga8531 7 жыл бұрын
Thank
@youngzeharimadoo5268
@youngzeharimadoo5268 7 жыл бұрын
harif naw gin balochi lemistochachihu mistochi lebalochachihu gezi setu
@discocell4314
@discocell4314 5 жыл бұрын
nice
@amiameche412
@amiameche412 5 жыл бұрын
ኮመንት ውስጤ ነው
@abrahamassimba7771
@abrahamassimba7771 7 жыл бұрын
with out any question👒 good🍻
@floridaflorida6109
@floridaflorida6109 7 жыл бұрын
wow betami desi yemli move temirt yemsti new I ❤it
@selamawitgirma3285
@selamawitgirma3285 7 жыл бұрын
Batem arfi naw enemseginelen
@abelkidane556
@abelkidane556 5 жыл бұрын
Selamawit Girma እሴ ወሳላታ ንቺ
@nardigebru6551
@nardigebru6551 7 жыл бұрын
woww batam harif naw
@jemaliod2qo
@jemaliod2qo 12 күн бұрын
ሀይ ስላም እንደት ነሺ ውደ
@jemaliod2qo
@jemaliod2qo 12 күн бұрын
አይደ ብርሺም መችም
@YeLiyaLij
@YeLiyaLij 7 жыл бұрын
awwwe....love it😊
@getusamuel7817
@getusamuel7817 7 жыл бұрын
እንዴ ሽም የለም ልበል ለነገሩ ሽም እና ሽፐ በኛ ግዜ አለች አያቴ 7 mint /ደቂቃ ይላሉ እንዴ ቆየ አይደል ከተለቀቀ
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
የተራበው ሰው ሚበለው አይመራጥም ማንም ሰው ግን ሰለተራበ ብቻፊቅሪ መብለት አይችልም በትክክልፈልሙ ቆንጆ ነው ልብበለህ ከየሆ
@samre_22a70
@samre_22a70 7 жыл бұрын
መርሃዊት ጋልውቅሮ ማርይ Taumulioevyou
@taumulioevyou1035
@taumulioevyou1035 7 жыл бұрын
Samre_22 A አቤት ምልታዘዝ
@etulove4959
@etulove4959 7 жыл бұрын
ያምራል በጣም ዋው ነው
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 жыл бұрын
አቤልሻ እደት እደምትመቸኝ የትወና ብቃትህን አደንቅልህ አለሁ
@user-wt2nw1wo8h
@user-wt2nw1wo8h 6 жыл бұрын
ወስላታ ነች
@user-lj9fu9ce5s
@user-lj9fu9ce5s 7 жыл бұрын
ሉላ የሙሄ ልጅ ክክክክክ አየሁት በጣም አሪፍ ነው ግን አንዳንደዬ እንዲህ ለወሬ ያሮጠኛል
@aminatmohammed3645
@aminatmohammed3645 7 жыл бұрын
harif new enameseginalen
@lolololo1536
@lolololo1536 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@senaitakalukal9649
@senaitakalukal9649 7 жыл бұрын
እሱ በስራ ተወጥሮ እንቅልፍ ላፕቶቡ ላይ ሊደፍው ነው እሷ ከወንደ ላጤ ጋር ትጨፍራለች ግን አጎቴ ታየር ቢሆን ጥበቃ ያዘጋጂላት ነበር 😃😝
@gnvegf688
@gnvegf688 7 жыл бұрын
kal አጎቴ ታየር ምላሷን ቆርጦ ከቤት አያሶጣትም
@Asd-nq3db
@Asd-nq3db 7 жыл бұрын
hahaha betekekl
@hawamohamed6185
@hawamohamed6185 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክህክክክክ እረ በሽጉጥ ብሎ እጣ ፈንተዋን ይጥፍላትነበር
@hawamohamed6185
@hawamohamed6185 7 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክህክክክክ እረ በሽጉጥ ብሎ እጣ ፈንተዋን ይጥፍላትነበር
@razifikir4249
@razifikir4249 6 жыл бұрын
Senait Akalu Kal kkkkkkkk
@user-lz3vy5mb9v
@user-lz3vy5mb9v 7 жыл бұрын
ግን አንዳንድ ሴቶች ግርም ይሉኛ ቤታቸው ከአፍ እስከ ገደቡ ሞልቶላቸው እንትን ፍለጋ ሌላ ወንድ ጋር ይቀለቀላሉ የእሮዚ አይነቷ ማለት ነው አንዳንድ ወንዶች ደግሞ 24ሰአት ስራላይ መጣድ ምድነው
@user-cy1gi6fm5m
@user-cy1gi6fm5m 7 жыл бұрын
እነሱን ለማኖር
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 5 жыл бұрын
እንትን ከሌለ ትዳር ምኑን ትዳር ሆነ? ሁሉም በአግባቡ መሆን አለበት ስራውም እንትኑንም አመጋግቦ መኖር ነው።
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
የቤት ሙላት ፍቅር አይሆንም እናቱ እኔ ባሌ ሀብታም ነበር ግን ጊዜ ስለሌለው ብቻ ትቼው ውጪ ወጣሁ ስደት ገባሽ የደረሰበት ነው የሚያውቀው ለሆዴማ እናት አባቴም ጋር አለ
@user-wv3br6ht3g
@user-wv3br6ht3g 4 жыл бұрын
@@user-zh4eb1kq5r እኮ ለሁሉም ልክ አለው
@user-ps7iw1xv4q
@user-ps7iw1xv4q 7 жыл бұрын
በጣምሀሪፍነው
@user-kp7wp8mw2c
@user-kp7wp8mw2c 7 жыл бұрын
አቤልሻ አተ ነክ ነካ ማትወልደው በጣም ያሳዝናል ፊልሙ ብዙ እደዚአይነት እውነት አለ ይመቻችሁ
@seadaseid7554
@seadaseid7554 7 жыл бұрын
manm sew selterab fkern memegeb aychelm.wow des yemil ababal new
@kemisakemisa1802
@kemisakemisa1802 7 жыл бұрын
ሀሪፍ ነው ግን ከማን አዳረገዘች አልታወቀም
@allahhukbarallahhukbar7898
@allahhukbarallahhukbar7898 4 жыл бұрын
Isuw ikow mahn new silezi kebaluw new 😂
@user-hp8vf4tn5i
@user-hp8vf4tn5i 5 жыл бұрын
አሪፍ አስተማሪ ፊልም
ላብጦስ - Ethiopian Movie LABTOS 2019 Full Length Ethiopian Film LABTOS 2019
1:29:52
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 924 М.
ህያብ ሙሉ ፊልም Hiyab full Ethiopian film 2022
1:38:19
Sodere TV
Рет қаралды 292 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 22 МЛН
World’s Deadliest Obstacle Course!
28:25
MrBeast
Рет қаралды 128 МЛН
ፊያሜታ Ethiopian Movie - Fiyameta 2018 ሙሉፊልም
1:29:55
Arada Movies
Рет қаралды 1,1 МЛН
Yefekre Fikregna - Ethiopian Film Amharic Drama Clean movie #ethiopia #ethiopianmovie
1:42:46
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 615 М.
ቃሌ - Ethiopian Movie Kale 2021 Full Length Ethiopian Film Qale 2021
1:27:40
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 332 М.
Fitsamew (ፍፃሜው) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:41:41
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 260 М.
ልክ እንዳንቺ - Ethiopian Movie Lik Endanchi 2020 Full Length Ethiopian Film Lik Enedanchi 2020
1:25:42
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 686 М.
Simintegnaw Shi (8ኛው ሺ) Latest Ethiopian Movie from DireTube Cinema
1:27:59
Yeserge Leta (የሰርጌ ለታ!) NEW! Amharic Full Movie from DireTube 2016
1:23:34
Ответка 🤣❤️
1:01
Dragon Нургелды 🐉
Рет қаралды 875 М.
I Have Ducks Stuck In My Ears😰🐤👂
0:17
Giggle Jiggle
Рет қаралды 12 МЛН
Mama Vs Tante‼️
0:13
Abil Fatan Key
Рет қаралды 21 МЛН