ላብጦስ - Ethiopian Movie LABTOS 2019 Full Length Ethiopian Film LABTOS 2019

  Рет қаралды 930,067

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ

Күн бұрын

ላብጦስ - Ethiopian Movie LABTOS 2019 Full Length Ethiopian Film LABTOS 2019
Unauthorized use, distribution and re-upload of this content on any media platform is strictly prohibited
Copyright ©Netsebraq Media

Пікірлер: 1 300
@NetsebraqMedia
@NetsebraqMedia 5 жыл бұрын
Follow Us On FaceBook : facebook.com/NetsebraqMediaPLC/ Follow Us On Instagram : instagram.com/netsebraqmedia/ Join Our Telegram Channel : t.me/NetsebraqMedia
@እግዚአብሔርታላቅነውM
@እግዚአብሔርታላቅነውM 4 жыл бұрын
Woyine Afffffffff
@sofisofisofi4004
@sofisofisofi4004 4 жыл бұрын
Ya ewnat mert naw asetamri film naw waketun yetabake bartu
@mihretabebe2919
@mihretabebe2919 5 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይመስገን ቀኑ ሙሉ ስጨነቅ ውዬ በዚ ለሊት እንዴት ደስ እንዳለኝ አሁን በዚ ሰዓት የወንድሜ ሚስት በሰላም ተገላገለች የስው ደስታ የሚያስደስተው ሁሉ የደስታዬ ተካፋይ ሁኑ እኛም ከስደስት መልስ ወልደን ለመሳም ያብቃን አሜን፫ በሉ አይከፈልበትም
@amenmeski9809
@amenmeski9809 5 жыл бұрын
Enkon dass anseh
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ
@አስኒየድንግልማርያምልጅድ 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ውዴ
@fatama1233
@fatama1233 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ
@fatmafatii3525
@fatmafatii3525 5 жыл бұрын
እንኳን ደስ አለሽ ማማየ
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 5 жыл бұрын
Yena konjo esti lename xalote adrgi benatshe eskahune lej mametate alechalekum
@መሲጎንደሬዋመሲጎንደሬዋ
@መሲጎንደሬዋመሲጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ኮሜት አያየ ፈልሙን የሚያይ ጎራ በሉ አዲስ ፈልም ተለቆል
@tsedi898
@tsedi898 5 жыл бұрын
አተኝና ኮሜት ስታነቢ እደሪ እሽ ኤዲያ ዎቸው ጉድ አለ ጋሽ ጣሰው😂😀😀
@መሲጎንደሬዋመሲጎንደሬዋ
@መሲጎንደሬዋመሲጎንደሬዋ 5 жыл бұрын
@@tsedi898 😃😃😃😃
@abietesfu6701
@abietesfu6701 5 жыл бұрын
እኔነኝ
@abietesfu6701
@abietesfu6701 5 жыл бұрын
እኔነኝ
@mekiyamengaw4877
@mekiyamengaw4877 5 жыл бұрын
እኔ ኮሜት ካላየሁማ ማየት አልችልም
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ
@እርጂኝእማምላክ-ኘ6ኀ 5 жыл бұрын
ዊይይይ አዲስ ፊልም ልተኛ ስል ተለቀቀ ኑ ምርጦች አብረን እንይ ♥ መልካም አዳር ሰላም ፍቅር አድነት ላገራችን !!
@mekdeszeweda593
@mekdeszeweda593 5 жыл бұрын
Metaw
@wubalechsalilih8145
@wubalechsalilih8145 5 жыл бұрын
פ ט פ חת
@milikitfekade9775
@milikitfekade9775 5 жыл бұрын
WEYENI BETAM FEKER YEHONESHE LEJI NESHE SWEET
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም
@ትግሰትኢትዯጵያትቅደም 5 жыл бұрын
አሜን
@milikitfekade9775
@milikitfekade9775 5 жыл бұрын
hiiiiiiiii sweet endet neshilgn hulu selam newe mare mare
@ayimenmuhammed7529
@ayimenmuhammed7529 5 жыл бұрын
እስኪ ዱቃ አርጉ ለታመሙት አላህ እንድያሽራቸው ለተቸገሩት አላህ እንድያዝንላቸው ለሀገራችን ለእምዬ ኢትዮጵያ ሰላምን ለወረኞችና ለአገር በጥባጮች መልካም ልቦና አላህ እንድሰጣቸው ዘወትር ዱቃ አርጉ
@kayriyaali2571
@kayriyaali2571 5 жыл бұрын
አሚን የራብ
@ayimenmuhammed7529
@ayimenmuhammed7529 5 жыл бұрын
Kayriya Ali አላሁመ አሚን እህት
@hnoonhashmy8834
@hnoonhashmy8834 5 жыл бұрын
Amen amen amen
@ethiolove9444
@ethiolove9444 5 жыл бұрын
Amen 🙏🏾
@fanafana9046
@fanafana9046 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ
@ኢትዮጵያለዘለዓለምት-ዐ8ወ 5 жыл бұрын
ዶክተር አብረሃም የሚሰራቸው ፊልሞች በጣም ሀሪፍ ናቸው ድምፁ ትወና ዋው 👌👌👌👍
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 5 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ አዋጅ አዲስ ፊልም ተለቀቅ እንኳን ደስ አለቹ የሀገሬ ልጆች ችግር የለውም ላይክ በተደርጉኝ💖💜💚
@ሰሊናሓበሻ
@ሰሊናሓበሻ 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ኣሪፍ ፊልም የኢትዮጵያን ለዘላለም ትኑር
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ
@ቅድስትየድንግልልጅ-ኘ5ቈ 4 жыл бұрын
ግሩም ፊልም ነው። የዚህችን ህፃን ትንሳኤ ያሳየ አምላክ እናት ኢትዮጲያን ከገዳይና ዘረኛ ጎሰኛ ከቃየሎች ግፍ እና መከራ አድኗት ትንሳኤዋን ያሳየን አሜን ያሳየን!!!💚💛❤️
@meskiarerashow6614
@meskiarerashow6614 5 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ምርጥ አርቲስት ሁላችዉንም እግዚአብሔር ያክብራችዉ! ማን እንደናት ማን እደሀገር የት ይገኛል መሶሶና ማገር! ፊልሙ አስባለኝ!
@የኔአዳምስ
@የኔአዳምስ 5 жыл бұрын
ዋው እናመሰግናለን አሪፍ ፊልም ነው በመከራ ውስጥ ያለፈች ህይወት አንድ ቀን ደስታዋን ትጎናፀፋለች
@kidokidu341
@kidokidu341 5 жыл бұрын
ኤሚ የገፀባህርይ መላበስና ተመስጦ ይጎልሻል የምታሳያቸው ስሜቶች ንግግሮችሽ ሁሉ ፊልም እንደሆነ ያስታውቃል። ያን ያህል ለትወና ተሰጥኦው አለሽ ለማለት አያስደፍረኝም።
@yoyogebrekirstos7336
@yoyogebrekirstos7336 5 жыл бұрын
Yea
@jahgarment5044
@jahgarment5044 5 жыл бұрын
Kiddy Halefom በጣም ትክክል!
@almazgrma4066
@almazgrma4066 5 жыл бұрын
Tkkl
@mekidesbelachew5022
@mekidesbelachew5022 5 жыл бұрын
lik nesh hasabishen egaralew
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ
@ከታገሱትሁሉምያልፋልእግዚ 5 жыл бұрын
ተንኮለኛም የስራዉን ያገኛል:: የተጎዳም ሰዉ ቀን ይወጣለታል::በጣም ምርጥ ፊልም ነዉ:: እናመሰግናለን 💗💗💗💗
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል
@Mነኝየዋኋለፍቅርያልታደል 5 жыл бұрын
ተመስገን አንድ ሰው ስለፊልሙ ኮምቶ አገኘሁ
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይላክልን ቸሩ ፈጣሪያችን🙏💚💛❤ የኢትዮጵያና ህዝቧ ሰላም የናፈቀው 💚💛❤ 👈👍
@etohgry6279
@etohgry6279 5 жыл бұрын
አሜን
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ 5 жыл бұрын
Betesebenhun
@Mandf-fikir4ever
@Mandf-fikir4ever 5 жыл бұрын
@@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ ፒስ 👍💚💛❤
@zaharahussen7211
@zaharahussen7211 5 жыл бұрын
ደስስ ይላል እንዲህ ከጭፈራ ቤት ወጣ ያለ ፊልም ሀሪፍ ነዉ
@hamidaahmed3894
@hamidaahmed3894 5 жыл бұрын
እሥኪ እደኔ ከፊልሙ ኮሜት እሚበልጥበት ይታይ😍 አድሥ ፊልምምምምም
@gelilaalebel4402
@gelilaalebel4402 5 жыл бұрын
እሚገርም ፊልም ይሄ የነጮች አምላኪ መሆን እና በመጠጥ ሲቦራጨቁ ማየት ሰልቸት ሰልቸት አለኝ እስቲ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 😍😍😍😍😍😍😋
@tsedytube2620
@tsedytube2620 5 жыл бұрын
Leyet yalee film mayet amaregn
@gelilaalebel4402
@gelilaalebel4402 5 жыл бұрын
@@tsedytube2620 አትሻዶ ካላየሽው እይው ለየት ያለ ሀገራዊ ፊልም ነው።
@የአህመድልጅ-ረ3ሐ
@የአህመድልጅ-ረ3ሐ 5 жыл бұрын
ዛሬ ወልጃለሁኝ ላይክ አርጉኝ
@magifikr1324
@magifikr1324 5 жыл бұрын
ዋዉዉ ምርጥ ፊልም ሀገራቼዉን ሸጠዉ በሀገራቼዉ ላይ እሚሞቱ ሰዎች ያስጠሉኛል መጀመርያ እራስን ስቶድ ቤተሰብ ትወዳለህ ከዛም ማህበረሰብ ከዛም ሀገርህን ማንነቱን የጠላ ሰዉ እኔዎይስ መጨረሻዉ አስደስቶኛል ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@makdayoutube8387
@makdayoutube8387 5 жыл бұрын
አርፍ ፊልም ነው ሁሌ አዳይነት የፍቅር ፊልም ማየት ሰልችቶን ነበር እድህ ወጣ ያለ አስተማሪ ፊልም ይዛችሁ ቅለቀረባችሁ ደስ ብሎናል ...
@yesasofa4174
@yesasofa4174 5 жыл бұрын
በስተ መጨረሻ አዲስ ፍልም ተለቀቀ እስቲ ስለ ሰው ማዉራት ትተን ፍልም እንይ ማንም ማንም ላይ ሊፈርድ ስልጣን አልተሰጠዉም ::ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🙏🙏💚💛❤️🙏🙏 ፍልሙ አሪፍ ነው ብዬ ተስፋ አደርጋለው አብሶ የቴዲ ሚስት አለችበት
@shalk3bi825
@shalk3bi825 5 жыл бұрын
Wow des yelale
@user-munet
@user-munet 5 жыл бұрын
ይህ አርቲስት የልጅቷ አባት ሆኖ ሚሰራው ፊልሙ ሁሉ አስተማሪ ነው ድንቅ ሰው ነው
@lifecorner8767
@lifecorner8767 5 жыл бұрын
subscribe
@kidistbekele4085
@kidistbekele4085 4 жыл бұрын
ግን ሽመልስ የሚባለውን ገፀ-ባህሪይ የተጫወተውን ግን ለምንድነው ሁሌ የሚጫወተው ገፀባህሬ ትንሽ ሰዎች እንዲጠላው ያረጋል
@nabylly
@nabylly 3 жыл бұрын
His Name is FELEKE ABEBE.
@seaddseasxzd9159
@seaddseasxzd9159 5 жыл бұрын
በጭንቀት ልፈነዳ ነበር በጣም ነው ደስ ያለኝ ያምራል አድስ ፊልም ነው ያላያችሁ ገባገባ በሉ ኢትዮ አገራችንን ሰላም ያርግልን
@meethiopian4425
@meethiopian4425 5 жыл бұрын
ወልካም ውዶቸ አድስ ፊልም ገባ ገባ በሉ የሀገሬ ልጆች ጥሎብኝ ብቻየን ማየት አልወድም
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ
@እግዚአብሔርንመፍራትጥበብ 5 жыл бұрын
እስይ ደግ ሆንክ ክፉ ሰዉ መጨረሻ እራሱን ነዉ የሚጎዳዉ አሪፍ አስተማሪ ፊልም ነዉ እናመሰግናለን 🙏
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
@serkaeyob3164
@serkaeyob3164 5 жыл бұрын
አምልሰት አለችበት የሚያምር ይመስለኛል ኑ እህት ወንድሞቸ አብረን እንይ አዲስ ፊልም
@mekditube331
@mekditube331 5 жыл бұрын
ዋው ዋው ቢታይ የማይሰለች የሚያሳዝን የሚያስደስት ፊልም ሳይሆን ታሪክ ነው ።ከሰሩ ላይቀር እንዲህ ነው አስተማሪ የሆነ ነገር ነው።እናመሰግናለን በተለይ ጫካ ውስጥ ያሉት እናት ለብቻው ፊልም የሚሆን ታሪክ ነው ያዎሩት ከሰው ህይወት በላይ ለራስ ጥቅም የሚሮጡ አውሬዎች ባሁን ጊዜ እየበዙ ነው
@mmaraki6778
@mmaraki6778 5 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ነው ኡፍፍፍፍፍፍፍ የኔ ማር የቴዶ ሚስት ስወድሽ እድሜሽን ሁሉ ደስተኛ ሁኝል የኔ እንቁ እሟ በተረፈ እናመሰግናለን!!!
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር
@ሰሊናነኝየጎንደሯሽቅርቅር 5 жыл бұрын
ዋዉ ምርጥ ፊልም ነው ኤሚ ስወድሽ ምርጥ ነሽ ትወና ይብራብሽ ምናምን የምትሉ ሰወች ግን ከዚህ የበለጠ እንዴት ትተዉን ምርጥ ነሽ ቀጥይበት ኤሚ የቴዲ ንግስት ❤😘
@ማሂነኝከጎንደር
@ማሂነኝከጎንደር 5 жыл бұрын
ከድካም በሓላ ዉጤት ሲገኝ እንዴት ደስ ይላል አጨራረሱን በጣም ወደድኩት ቆንጆ ነዉ
@ሙሉፍቅር
@ሙሉፍቅር 5 жыл бұрын
የእውነት በጣም ምርጥ አስተማሪ ፊልም ነው እናመሰግናለን ኢትዮጵያ ትቅደም 💚💛❤
@hayu-zi6vp
@hayu-zi6vp 5 жыл бұрын
ይገርማል ስለፊልሙ ጥቂት ልጆች ናቸው አብዛሀኛው ላይክ ግጩኝ አንደኛ ነኝ ላይክ ላይክ ትላላችሁ ስትገርሙ
@ህይወትበለጠ
@ህይወትበለጠ 5 жыл бұрын
ትክክል ስለፊልሙ ኮሜንት ብትሰጡ ምን አለበት
@ranitube9985
@ranitube9985 5 жыл бұрын
ፊልሙ እኮ አዲስ አይደለም
@yrddijk8936
@yrddijk8936 5 жыл бұрын
ልክነውምክንያቱም የኢትዮጵያ አብዛኛው የተማረውም ሌላውም እራስ ወዳድ ስለሆነ መልክቱ (ፊልሙ) አይገባቸውም ፣እንዴገባቸውም አይፈልጉም። ለህዝብ የሜጨነቅ ፋራ፣የሜያጭበረብር አራዳ ስለሆነ ።
@meskitamru8553
@meskitamru8553 5 жыл бұрын
Er emgarmu nachu
@zulfaawil1880
@zulfaawil1880 5 жыл бұрын
ሢያሥጠሉ በጣም
@ፍሬህይወትሽፈራው
@ፍሬህይወትሽፈራው 5 жыл бұрын
እድሜ ከጤናጋር እስጣቹ እዲ ልብ የሚነካ ፌልም ዋው ምስጋናዩ ላቅያለነው እግዚአብሔር ይስጥልን እዲነው ጥበብ
@sevewonn8567
@sevewonn8567 5 жыл бұрын
Please provide English captions, because we are watching in the United States Virgin Islands do not speak Amharic. May GOD bless Holy ETHIOPIA.
@ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ
@ሀኒነኝየተዋህዶፍሬ 5 жыл бұрын
ሰላም የሀገሬ ልጆች ዋውውው በጣም አሪፍ ፊልም ነው ያስተምራል መጨረሻው ሳምር
@tigisttouro1959
@tigisttouro1959 5 жыл бұрын
ፊልሞ ግን ምንም አይልም ነበር ግን የቴዲ ባለቤት ብዙም ካረክተሯ አልተመቸኝ እና ከፊልሙ ውጪ እወድሻለዉ 😍😍😍😍😍
@betieyob7916
@betieyob7916 5 жыл бұрын
Amleset yene mar weddddd Amleset yemtwedu like namleset like morale😃😀😍😍🌹🌻🌺🍁♥♥♥from Eritrea
@kadistkadist6444
@kadistkadist6444 5 жыл бұрын
እኔስ የናፈቀኝ ያገሬ ሰላም እና የቤቱክርስትያን መቃጠል ውስጤ እርርያለነው
@ትግራይቲዪብ
@ትግራይቲዪብ 5 жыл бұрын
በጣም አሪፍና አስተማሪና ድንቅ ድራማ ነው። በርቱ በጣም ናመሰግናለን
@ገታያለውአይቀርም
@ገታያለውአይቀርም 5 жыл бұрын
ሀገርን መክዳት እናትን መክዳት ነው ሁለም ስለራሱ ክብር ማሰብ ሞትን ያስከትላል እራስ ወዳድነት ከሰው ሁሉ ለይቶ ያጠፋል ሀገርንና የሀገርን ህዝብ መታደግ እንጅ ሀገርን አሳልፎ መስጠት ደካማነት ነው
@Ksa-wz5dw
@Ksa-wz5dw 4 жыл бұрын
ትክክክል
@ሙሉሙለታየራያዋ
@ሙሉሙለታየራያዋ 4 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስስስ እንዳለኝ አምለሰትዬ የእኔ ንግስት ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛልኝ Like You my sweeet
@ethiotube9633
@ethiotube9633 5 жыл бұрын
ኤሚዬ እወድሻለው ግን ስትተውኚ ተመሰጪ ካልሆነም ትምእርት ተማሪ የፊልም እሺ በተረፈ በርቺ
@feefee3959
@feefee3959 5 жыл бұрын
ዋው የሚገርም ድራማ ውው አሥደሠታችሁኝ ዋው ሠራተኛዋ ሥልኩዋን ሸጣ ሥጋ ገዛችላችሁ ዋው ሥንትደግ አለ በየቤቱ ሣይናገር ዶክተሩ ችግሩን ተረዳችሁ እውነት አለቀሥኩ
@ethiohabeshawe1365
@ethiohabeshawe1365 5 жыл бұрын
ነፀብራቆች ሁሌም ከአዳዲስ ፊልሞች ጋር ከች ከች እናመሰግናለን
@zenebugebrekidan
@zenebugebrekidan 5 жыл бұрын
soderewoch EMA BIRR BLEW EKO ZEGUT
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ፊልም ብሎ ዝም ነው ዋው ደስ ሲል በተለይ መጨረሻው ሁሉም ሰው የእጁን ይገኛል ገብስ ዘርቶ አሸዋ ማጭድ የለም በጣም ደስስስ የሚል ፊልም ነው
@girmagashu7280
@girmagashu7280 5 жыл бұрын
ወላጆች ሊያዩት የሚገባ ነው አሪፍ እና አስተማሪ ነው።መጨረሻው ግን አጠረ...
@NL-zp7br
@NL-zp7br 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ምርጥ ፊልም ነው። በደንብ የተጠና እና ስሜት የሚሰጥ ሥራ ነው። ተዋንያኖቹም የተሰጣቸውን ገጸባሕርያት በሚገባ ተጫውተዋል። ብዙ ጊዜ የለመድነውና የሰለቸንን የፊልም ይዘት ቀይራችሁ የእውነት ስላስደሰታችሁን እናመሰግናለን። እኔ ከዚህ ፊልም ሳያጣሩ አለመፍረድን፣ ለህሊና መኖርን፣ ፍቅር መለገስን፣ ሰውን ውስጡን ሳያውቁ አለመፍረድን (ገጠር ያሉት ሴትዮ) መተዛዘንን (ሠራተኛዋ) እና እንዲሁም ተስፋ አለመቁረጥንና ለዓላማ መጽናትን ተምሬበታለሁ። አስተያየት ሰጪ ወገኖች እባካችሁ ላይክ ግጩኝ፣ ሚስቴ ወለደች ምናምን በማለት ፋንታ ስለ ፊልሙ አስተያየት ወይም ደሞ ዝም ማለት እንለማመድ። ፊልሙን ያላዩ ወገኖቻችን የኛን አስተያየት ተመልክተው ሃሳብ እንዲያገኙ ይረዳል። አንዳንዶቻችን ደግሞ የፊልሙን መጨረሻ አንናገር። መጨረሻው ከታወቀ ማየቱ ፋይዳ አይኖረውም። አመሰግናለሁ።
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ
@መይሳውካሳ-ቐ1ወ 5 жыл бұрын
*ሁለት ምርጥ ኢትዮጵያዊያንን አምለሰት ሙጨንና ቴዎድሮስ ካሳሁንን የምትወዱ እባካችሁ መውደዳችሁን ሹክ በሉኝ ፕሊስ ።*
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥና አስተማሪ ድራማ ነው እድለኛ አስከሬን ያገሩ መሬት ላይ ቀረ በጠላትና ባንቋሸሻት ሀገር ዶክተሮቹ እኔም የደሳለኝ ንግግር እራሴን አዙሮት ነበር መጨረሻው አማረ የተዋጣለት ምርጥ ስራ ነው አመልሰትዬ በርቱ
@selam9713
@selam9713 5 жыл бұрын
እውነት ነው አሚ አንች የቴዲሻ የንጉሱ ሚስት መሆንሽ ይበቃሻል እንጅ ትወና ላይ እምብዛም ነሽ አቤት ይሄን ገፀ ባህሪ መሰረት መብራቴ ብትጫወተው ዋው ነው
@helenkidane4616
@helenkidane4616 5 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ የሚል መልእክት ያለው ፊልም ነው በተለይ ያስጠለሉት ሴትዮ ንግግር ልብ ይነካል እናመሰግናለን የደራሲውን አድማስ ያስፋልን ብለናል ማስተዋልህን ይጨምርልህ ተዋናዮቹም ከችሎታችሁ አይጉደልባችሁ እናመሰግናለን ።ግሩሜ ላንተ ያለኝ አክብሮት ወደር የለውም የሰለሞንን ጥበብ ይስጥህ ተባረክ
@premhawal9231
@premhawal9231 5 жыл бұрын
ስለ ግሩም ፊልም በጣም አመሰግናለሁ። Thank you so much for a great movie. እባክዎን ለእኔ ግሩም ቪዲዮዎችን የእኔን ቻናላ ያስተካክሉ ፡፡ Please subscribe my channel for awesome videos. ፍቅር ከህንድ.. Love from India .. kzbin.info/www/bejne/e4aWgYuJgtiBaaM
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 5 жыл бұрын
ውዶችዬ ሀገሬ ስገባ መኖርያ ቢት እና ስራ እናም ጥሩ አፍቃሪ ባል ያስፈልገኛል ያሳካልሽ በሉኝ ለናተም እንደ ምኖታችሁ ያሳካላችሁ ሀገራችን ፍቅር ሠላም አንድነት ያስፈንልን አሜን ላይክ ኮመንት ለምኜ አላውቅም አሁን ግን በአዲሱ ፊልም ሞት መልካም ምኞት ተመኙልኝ
@fatimaabeba6584
@fatimaabeba6584 5 жыл бұрын
ክክክክ ያሣካልሺ
@ታግሶለኖረግዜመልስይሰጣል
@ታግሶለኖረግዜመልስይሰጣል 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ እህት በርትተሽ ስሪ ፍቅሩም በግዜው ይመጣል ብቻ ምኞትሽ ደስስ ይላል እ/ር ያሳካልሽ
@ahlamyousef5650
@ahlamyousef5650 4 жыл бұрын
ሰላም ወገኖች ከሁሉም በላይ ሰላም ይቀድማልና ሰላም ለኛ እና ለቅድስቷ ኢትዮጵያ ሀገራችን ይሁን ስገባ አድስ ፊልም ነው የመዳሜ ስልክ ነው ጥሩ መዳም አለችኝ እሚገር ፊልም ነው ወድጀዋለሁ እጃችሁን አይቆርጥመው ትላለች አያቴ ስትመርቅ የብላቴና ባለቤት አመለስት ትወና አትችልም. ግን አስተማሪ ነው መጥፎ ሰው መጨረሻው ይህ ነው ደግ አባህ
@emeyeayelelij1375
@emeyeayelelij1375 5 жыл бұрын
በለው ለማየት ስጠብቀው የነበረው ፊልም ተለቀቀልን ደስ ሲል ጋይሶች እዩት ያላያቹ ምርጥ ፊልም ነው
@Ruth-yr6qo
@Ruth-yr6qo 5 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም thank you so much, this is very rich in content, and NOT a byproduct of a money-seeking director. Thanks again!!
@hanang7517
@hanang7517 5 жыл бұрын
ከ ኮመንት እንደተረዳሁት 90 %የአረብሀገር ልጆች ናቸው።ሰላም ሁኑልኝ
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ
@አምሪለቤተሰቤሟችነኝ 5 жыл бұрын
አሜንን
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ገ5ፈ
@ኦርቶዶክስሀገርናት-ገ5ፈ 5 жыл бұрын
ዋውውው በጣም ደስ የሚል ፌሆልም ነው በርቱ የታመመን ድኖ ከማየት በላይ ምናለ እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል
@tegesttegest5793
@tegesttegest5793 5 жыл бұрын
እኔም የሁለት አ
@በፍቅርመደድ
@በፍቅርመደድ 5 жыл бұрын
ደረቅ ፊልም ።ለዚህ ፊልም ስንት ሚሊየን ብር ይወጣል ኢንቨስት ብታደርጉበት ያዋጣችሁ ነበር (ነቅዐ አስቆ አስተምሮ የሚያስተምር)
@ሰብሪሸገር
@ሰብሪሸገር 5 жыл бұрын
ውስጤን ንው የነካኝ በጣም ምርጥ ስራ አባትነት ዋጋ ያስከፍላል አምለስት ሙጬ ብርቱ ተዋናይ እዎድሻለው ዘላለሜ ውስጤ ነህ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ 5 жыл бұрын
Pls sub
@BB-mt2cl
@BB-mt2cl 5 жыл бұрын
ዶክተር አብራም ሁኖ የሰራው ሁሉም ፊልም ላይ ሁኖ ነው ምሰራው በጣም ጎበዝ
@teybamoha2123
@teybamoha2123 5 жыл бұрын
ዋውከመጀመሪያእስከፍጻሜው ምርጥፊልምነው አጨበጨብኩላችሁ
@helenteshome2665
@helenteshome2665 5 жыл бұрын
ምናለ በእውነታውም ከሞት በፊት ከጉዳት በፊት እንዲ ለእውነት ዋጋ መክፈል ቢኖር ዛሬ የስንቱ ቤት ሀዘን ባልገባ ነበር :: ፍፃሜው ያምራል ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን ይስጠን ቸር አምላካችን አሜን ::
@robelasefaw4284
@robelasefaw4284 4 жыл бұрын
Tekekel belshal, sisto
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
ደራሲ ወንድወሰን ምላ አቦ ሰላምህ ይብዛ ምርጥ ፊልም ነው
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ
@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ 5 жыл бұрын
አንቺ ልጅ ሁሌ ከኮመንታተሮች ፊት አይሻለሁ እስ ሰብስክራይብ ገጨሁሽ በቃ ግጪኝኝኝኝኝ😊😊😊
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ
@ሚሚዬየቤተሰብአፈቃሪ 5 жыл бұрын
@@ተዋሕዶሃይማኖቴ-ቈ8ዘ እሺ
@sarahmele5060
@sarahmele5060 5 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ደቡብ ኢትዮጵያ ላይ ሊነሳ ያለዉን ክፉ መንፈስ በሰዉች ላይ አደሮ በጌታ በእየሱስ ስም የተያዘ ይሁን ጌታ ሆይ ህዝቡ ተጨንቋል አንተ ድረስላቸዉ
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
E dagmo men lenasi naw yniga gud milakeyi yslawem
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ
@የፍቅርጉዞድንግልንይዞ 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@enatmesfin
@enatmesfin 5 жыл бұрын
ደቡብ ማለት ወላይታ ነው? ምን ሊፈጠር ነው ደሞ
@wagehyulema8594
@wagehyulema8594 5 жыл бұрын
Amenn
@heleneamennagga6056
@heleneamennagga6056 5 жыл бұрын
Amen
@fikritam2
@fikritam2 Жыл бұрын
ደስ የሚል ፊልም።
@birukbeyen4207
@birukbeyen4207 5 жыл бұрын
ዋው ላብጦስ ያበደ ነው ወገኖቼ አዲስ ፊልም ነው እናመሰግናለን
@azaazz4916
@azaazz4916 5 жыл бұрын
Netsrak mrt adadis filmochi melkekun teyayizotal
@ሜሪጋልሃገረትግራይ
@ሜሪጋልሃገረትግራይ 4 жыл бұрын
ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች ስወዳቹ
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
አጀት የሚበላ ፊልም ነው አስተማሪም ነው ጥሩ ስራ ነው
@fikadugenet650
@fikadugenet650 5 жыл бұрын
በጠም ደስ የሚል ፊልም ነው በርቱ እግዝአብሔር ይጠብቃችሁ
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው
@ሰላማዊትመብራቴአምባሰልው 5 жыл бұрын
ዋውውው ነው አምለሰትን እንደኔ የሚወድ ማነው ሀገራችንን ከመፍረስ ያድንልን
@Love-rc1rg
@Love-rc1rg 5 жыл бұрын
ዋዉእዴት ደስይላል በስመአም ነፍስና ስጋየ ተቦጫጭቆነዉ ያየሁት ሴትየዋ ቢለዋስትስል ደምስትደፋ ዉይለህፃኗ ሆኘ እደደነገጥሁ አምሊየ እናመሠግናለን በጣምያምራል አገርን እናጠፋለን ያሉእራሳቸዉ ይጠፋሉ ስንሞትም ኢትዮጴያዊ ስንኖርም ኢትዮጴያዊነን ከሃጂዎች መጨረሻቸዉ ሞትነዉ በጣምያምራል ያላያችሁእዪት
@ህወትከባድነች
@ህወትከባድነች 5 жыл бұрын
አምለሰት ሙጨን እንዳይ ዕድል ስለሰጣቹን አመሰግናለሁ ድራማዉም ያምራል በርቱ !!
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር
@ሻሎምሻሎምናታኔምነኝየክር 5 жыл бұрын
አለምሰት ሙጬ ውባ ምርጥ አርቲስቶቻችን ምርጥ ፊልም ነው እናመሰግናለን ፊልማችን አድጋል ጥራቱም ደስ ይላል መልእክቱም አስተማር ነው አለምሰት ፍቅር እስከ መቃብርንም ይዘሽው በፊልም ብቅ በይና አስደስችን በተስፍ እጠብቃለሁ በርቱልን የፊልሙ ጥልፍልፍነት ለዶክተር ትልቅ ፈተና ሆኖበታል የአባትን ለልጁ የምከፍለውን ዋጋ አይቼበታለሁ እንዲህም አይነት አባት አለ
@tsehaywondmagegn1686
@tsehaywondmagegn1686 5 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ለሁላችሁም ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
@Helawit
@Helawit 5 жыл бұрын
ላብጦስ ሊያዩት የሚገባ 💚💛💗እንዳያመልጦ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ
@ኢትዮጲያትቅደምየሀይቅልጅ 5 жыл бұрын
Pls sub
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 5 жыл бұрын
ማሮቺ እስኪ በየሀይማኖታቺሁ ፈጣሪያቺሁን ልምኑልኝ በጣም አሞኛል በስደት ህመም በጣም ከባድ ነዉ ዛሬ ጌታ ነዉ ከሞት ያተረፈኝ እፍፍፍፍፍ አምላኬ ሆይ አተ ታዉቃለህ
@HudaTube1111
@HudaTube1111 5 жыл бұрын
አይዞሽ ፈጣሪ ጨርሶ ይማርሽ ክፍ አይንካሽ እህቴ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr 5 жыл бұрын
@@HudaTube1111 አሜን ማሚ
@tigesttesfaye595
@tigesttesfaye595 5 жыл бұрын
Egziabher mihiretun ylakilsh ehte!
@kattysom4285
@kattysom4285 5 жыл бұрын
Yemarish
@ትግራይእዩደመይTDF
@ትግራይእዩደመይTDF 5 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ፊልም ነው ቀጡልበት ግን ይቅርታ ኣድሩጉሉኝ ኮሜንተሮች ስለፍልሙ ኣስተያየት ብንሰጥ ጥሩ ነው የቴድየ ልእልት ምናምን ወደዚህ ምን ኣመጣው ስራዎን ኣድንቁላት ወይም የሚስተካከል ነገር ካለም መፃፍ ለስዋ ማድነቅ ከፈለጋቹ በሌላ እሺ
@ጂጂጂጂ
@ጂጂጂጂ 5 жыл бұрын
Men agebashiii anchiii weregna
@sitishamil2648
@sitishamil2648 5 жыл бұрын
ይባላል የቴዲ ልዕልት ናት
@ጂጂጂጂ
@ጂጂጂጂ 5 жыл бұрын
@@sitishamil2648 tekekel neshiii
@ትግራይእዩደመይTDF
@ትግራይእዩደመይTDF 5 жыл бұрын
@@ጂጂጂጂ ኣሁን ኣንቺ ከመሬት ተነስተሽ ስትሳደቢ ትንሽ ኣይደብርሽም እግዚአብሔር ኣሳልፎ ይስጥሽ
@ጂጂጂጂ
@ጂጂጂጂ 5 жыл бұрын
kkkkk leman new asalefo misetegn meragemeshiii new sime anchiiim eko menm be mayemeleketeshii gudaye new yegebashu ye Teddy lelet sel tebalechii anchii men andadeshii esuwa filmu wseti selalechiibet new yadenkuwate demom nat yegebatalem yanchii mencherecher geremogn new eko
@ramaramarama2176
@ramaramarama2176 5 жыл бұрын
ምርጥ ትምህርት ያለው ፊልም ያምራል አመሰግናለሁ ።
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 5 жыл бұрын
በጣም ሀሪፍ ነው ከልብ አመሠግናለሁ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለዘላለም ትኑር አሜን 💚💛❤
@MoMo-ii6bc
@MoMo-ii6bc 5 жыл бұрын
ውድ የሀገሬ ልጆች ወንድሞቼና እህቶች ስላማቹሁ ይብዛ በያላቹሁበት ስደተኛ ነኝ ስዴተኞች በስላም ለሀገራችን ያብቃን ያረብ
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
@የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ
@የኃላሸትየማርያምልጅየኃላ 5 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም ነው እዮት ይመቻቹ እናመሠግናለን
@hiwotbyani2339
@hiwotbyani2339 5 жыл бұрын
ዋው አሰተማሪ ፊልምነውና እናመሠግናለን ከጥቅም ወገንና አገርይቀድማል የዶክተርን አይነቶች ለእምዬ ኢትዮጵያ ያብዛላት
@henokissak9613
@henokissak9613 5 жыл бұрын
ወይ ቅናት አምለሰት ትወና በደንብ ትቾላለች የተሰጣት ገጸ ባህር ሰርታለች ፋልሙ ሰትሰራ በደንብ ዳይረክት ተደርጓል የሄ ፈሊም በታዋቂ በቃት ያላቸው ደይሪክተሮች የተሰራ ፈሊም ነው አምለሰት ♥
@josybelaytube
@josybelaytube 5 жыл бұрын
የታላችሁ ፍቅር የሆናችሁ ብቻ #Subscribe አድርጉኝ ጆሲ ነኝ ከጎጃም
@kiyaadamasie8007
@kiyaadamasie8007 5 жыл бұрын
Des Yilala Ewunat Tacanike Naber Adis Film Atiche Geta Yibarkachu .Keteserekem Leboch Ijachu Yibark
@susan5133
@susan5133 5 жыл бұрын
I don't know what Labtos means, but it is very well written and great edditing. Nice job! I enjoyed it 😊
@munafire2467
@munafire2467 5 жыл бұрын
Tina from New York Ye Laboratory tata weym tos male meselgne
@mustofamekin11
@mustofamekin11 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ ነው ያስተምራል
@ገጠሬዋየፋኖንግስት
@ገጠሬዋየፋኖንግስት 5 жыл бұрын
አይይይይይ ወንድ ልጂ ሲቸገርና ሲጨናነቅ ማየት እዴት ያማል እፍፍፍፍፍ ዶክተሩ አሳዘነኝ አባት አባት እፍፍፍ ቀን ሲጥል እደዚህ ነው ሲያነሳም እደዛው
@zd8595
@zd8595 5 жыл бұрын
ዶክተር አብራሀምን ስወደው ትወናላይ ጎበዝ ነው
@eldalemm2392
@eldalemm2392 5 жыл бұрын
መነሻ ሀሳቡ ጥሩ ነበር ግን ብዙ መመለስ የነበረባቸው ታሪኮች ነበሩ አድበስብሳችሁ ያለፋችሁት የልጅታ ህመም በደንብ አልተብራራም እናት እርጉዝ ሆና ሲጋራ ታጨስ ነበር ልጃ ስትወለድ በሽተኛ ነበረች ዳነች. ..< ይመስለኛል መልክታችሁ ይሄ ነበር በቂ ግንዛቤ ደራሲው የለውም ወደዳሬክተሩ ስመጣ ፊልሙን ቅርፍፍፍፍፍፍ አደረከው #ኤሚ ጎበዝ ተዋንያን ናት እዚህ ላይ ግን አልተዋጣልሽም የዳሬክተሩ በደንብ ዳሬክት አለማድረጉ ይመስለኛል ይሄንን ያህል ክፍተት የፈጠረብሽ
@meyruail3692
@meyruail3692 5 жыл бұрын
ያምራል
@abebabirhanuapp1316
@abebabirhanuapp1316 5 жыл бұрын
ነፀቦራቆችየ በጉጉት ነዉ ምንጠብቅ ርእሰ ሳይቀየር እንደ ወረደ የምትልኩልን ደስስ እያለን እንኮመኩማለን ተባረኩ ፊልሙም ያምራል ቀጥሉበት
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ
@ኢትዮፒያዊነቴኩራቴ 5 жыл бұрын
አቦ አድስ ፊልም ማየት ናፍቆኝ ነበር አመሰግናለው
@user-nb2vt5br2o
@user-nb2vt5br2o 5 жыл бұрын
ኧረ ኮማቾች በህግ ቅንጭላታችሁን አሰሩት ምናይነት መንኳተት ነው ቲሽሽሽ ፊልሙ ብዙ ጉልበትና ገንዘብ የፈሰሰበት ነው ስለድራማው አስተያየት ስጡ ።
@bladobelly9989
@bladobelly9989 5 жыл бұрын
ባለማወቅ ነዉ እኔም ግርም ይሉኛል
@ልደታ-ዘ1ወ
@ልደታ-ዘ1ወ 5 жыл бұрын
ክክክክክ እፍፍፍፍፍ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 5 жыл бұрын
እንዳለ ደደብ ኮማች ነው ያለው!!
@ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ
@ቤተሰብናፋቂስዴተኛዋ 5 жыл бұрын
እንደው ኮተታም ብቻ ናቸዉ ስለ ፊልሙ አስተያየት አይሰጡም አገሬ ልገባ ነው ላገባ ነው ለወልደ ነው ከባሌ ጋ ተጣልቼ እር ምኑ ቅጡ
@lifecorner8767
@lifecorner8767 5 жыл бұрын
subscribe
@tipohosine6823
@tipohosine6823 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ስወዳችሁ እንድህአይነትፊልም ቶቶሎላኩልን እስከዛውባላችሁበትሰላማችሁብዝትይበልልኝ እህት ወንድሞቸ
@samiaramia1940
@samiaramia1940 5 жыл бұрын
Tipo Hosine
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 5 жыл бұрын
Thanks blenal
@samira6797
@samira6797 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል አጨራረሱ
@lalijesus8230
@lalijesus8230 5 жыл бұрын
Wow awajii awajii adiss flm teleqowal yagere lijoch nuuu abren enishufehu
@martamarkus1346
@martamarkus1346 4 жыл бұрын
Wow Des yemil filme temechtoyale 👍 enamesegnalen
@عمرابوملهم-ظ9ش
@عمرابوملهم-ظ9ش 5 жыл бұрын
ዶክተር አብርሃም ያንገትህ ማተብ በጣም ነው የሚያምረው የቴዲ ልዕልት ስላለችበት ፊልሙ ያምራል ሽመልስ ምን አይነት ካራክተር ነው የሚሰራው ሁልጊዜ መናጢ ነው
@sarazebene8695
@sarazebene8695 5 жыл бұрын
ዋው ምርት ሙቪ ነው እናመሰግናለን
መፈንቅለ ሴቶች New Ethiopian Movie  - Mefenkile Setoch Full 2015
1:23:12
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,2 МЛН
ልቤ መሸነፉን - Ethiopian Movie Lebe Meshenefun 2024 Full Length Ethiopian Film Liebe Meshenefun 2024
1:22:09
ላትጠቅመኝ - Ethiopian Movie Latetekemegn 2019 Full Length Ethiopian Film Latetekemegn 2019
1:36:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 961 М.
እስክትመጣ - Ethiopian Movie Esketemeta 2020 Full Length Ethiopian Eskitemeta 2020
1:32:20
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 938 М.
Keyo - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:37:12
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 294 М.
Diplomat Best Ethiopian Movie Diplomat Ethiopia Movie By Tr Promotion
1:35:10
አስታራቂ 2 - Ethiopian Movie Astaraki 2 - 2019
1:45:48
Arada Movies
Рет қаралды 3,8 МЛН
ወደልጅነት - Ethiopian Movie Wedelijinet 2019 Full Length Ethiopian Film Wedelejenet 2019
1:37:12
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 1,2 МЛН
ሰባ ደረጃ Ethiopian Movie 70 Derja - 2019 ሙሉፊልም
1:27:19
Arada Movies
Рет қаралды 1,4 МЛН
አንድ ሁለት ሙሉ ፊልም And Hulet Ethiopian film 2019
1:47:39
ያረፈደ ፍቅር - Ethiopian Movie Yarefed Fikir 2019 Full Length Ethiopian Film Yarefed Feker 2019
1:45:08
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 887 М.
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 2,2 МЛН