🔴ከጲላጦስ አደባባይ እስከ ቀራንዮ ተራራ | ልብን የሚያቀልጠው ሕማማተ ክርስቶስ በሳይንሳዊ ማስረጃዎች ክፍል 2

  Рет қаралды 9,005

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

Пікірлер: 47
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 2 жыл бұрын
ይህን የተከፈለልንን በውስጣዊዉ አይነ ለቦናችን ተመልክተን ሰዉ እንድንሆን እርሱ የመስቀሉ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አይነ ልቦናችንን ያብራልን አቤቱ ኢየሱስ ክርስቶስ አምላካችን ሆይ ማረን ይቅርም በለን ስለ እኛ ብለህ ባፈሰስከዉ ደምህ በቆረስከዉ ቅዱስ ስጋህ ብለህ ማረን ይቅርም በለን አምላካችን ሀገራችንን ኢትዮጵያ ተዋህዶ ሃይማኖታችንን ጠብቅልን ፍቅር ሰላምህን አድለን ሰለ ድንግል ማርያም ብለህ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን ለወንድማችን ፀጋዉን ያብዛለት እድሜና ጤናዉን ያድልልን
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን 💔💔💔💔🙌🙌🙌🙌🙌
@alemeneshtaye
@alemeneshtaye Жыл бұрын
His love puts fire in our heart I wanted to thank him but I have no words to say I only say my father my father😭😭😭 we all know now love is God
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@ቱቱጎዳና
@ቱቱጎዳና 2 жыл бұрын
ይህን ሥቃይና የአምላካችን ውለታ፣የእናታችንም ሥቃይና ለሰው ልጅ መዳን ያላትን አስተዋጽኦ በወንድማችን አገላለጽ በመጽሐፍ ለትውልድ ቢያደርስልን ? ለተሰጠህ እውቀት ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን። ጥበቡን ያብዛልህ።
@merodiya7694
@merodiya7694 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ተከፍሎልን እኛ ግን... ይህንን ትምህርት ህማሙን ህዘታችንን ሙሉ ልናስበው ይገባል ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን ምን እንደምል አላቅም ብቻ ድንግል ማርያም ፍላጎትህን ትስጥልኝ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
ቃላት አጣሁ ወዮልኝ ለኔ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወንድሞቻችን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 2 жыл бұрын
ወንድሞቼ ፈምላከ እስራኤል የአገልግሎታችሁን ዘመን ያርዝምልን
@تقستبابلوث
@تقستبابلوث Жыл бұрын
😢😢ቃለህይውት ያሰማልን ውንድማችን አቤቱ አምላካችን ሆይ እሔንን የተከፈለልንን ዋጋ የሚያስተውል ልቤና አድለን
@hilinazewidu4486
@hilinazewidu4486 2 жыл бұрын
ጌታዬ ለኔሲል እጅግ ተሰቃየ ወላዲተ አምላክ ስላንቺ ምንሊባል ይችላል ከልጅሽ አማልጅን ስለትምህርቱ እናመሰግናለን ተባረኩ
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@ayo7639
@ayo7639 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ለኔ ክበርልኝ ባለሁለታዬ፤ ጌታሆይ የማይሆኑትን ሁሉ ሆነክ ሰው ያረከኝ ውለታህን እንዳረሳ እርዳኝ፤ እናቴ እመቤቴ የጌታዬ እናት ምክንያተ ድህነታችን የልጅሽን ስቃይ እያየሽ በነበረበት በዛን መራራ ወቅት እነማን አጽናኑሽ ይሆን? አይንሽ ያየውን ሰቅጣጭ ስቃይ እናቴ ሆይ ወላድ አንጀትሽ እንደምን ቻለው? እንደተከፈለልን ዋና ለመኖር ተወዳጅ ልጅሽ እንዲረዳን ለምኝልን፡፡ ወንድሜ ቃለሕይወትን ያሰማልን ዘመንክ ይባረክ፡፡
@hilinatadesse8551
@hilinatadesse8551 2 жыл бұрын
“እኛን ከሚገባን ግርፋት ያድነን ዘንድ ኢየሱስ የማይገባውን ግርፋት ተገረፈ። “ ኪርያላይሶን። ቅዱስ ሲሪል ዘእስክንድርያ
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልን።
@samimulu875
@samimulu875 2 жыл бұрын
በእውነት ምናለ የተባለውን ትንሽ በልቦናዬ ቢጽፍልኝ። ወየው ለኔ። ይኸ ሁሉ ዋጋ ለተከፈለልኝ
@mage325
@mage325 2 жыл бұрын
ግሩም ነው ወንድማችን ቃለ-ሕይወት ያሰማልን። ፍጻሜኽን ያሳምርልኽ።
@frewoinyalew3090
@frewoinyalew3090 2 жыл бұрын
አቤቱ ስለኔ ሀጥያተኛዋ ስትል እሄ ሁሉ መከራ ተቀበልክ
@etiopiantube5302
@etiopiantube5302 2 жыл бұрын
ኦ አምላኬ ኦ አምላኬ ለእኔ የሆንህውስ ቢወሳም አያልቅ
@arsemazinabu5079
@arsemazinabu5079 2 жыл бұрын
Lord Have mercy on me.
@abelamesfinawe1489
@abelamesfinawe1489 Жыл бұрын
hulum chiristian y kirstosen himam bezih lik bireda hagerachen yeteshale selam yinorat neber
@liveit3931
@liveit3931 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን
@ሔለንየማርያምልጅ
@ሔለንየማርያምልጅ 2 жыл бұрын
ቃለ ሒወት ያሠማልን
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂይወት ያሠማልን
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 жыл бұрын
Painful😭😭😭 መምህር በቤቱ ያቆይህ🙏
@birukaddis
@birukaddis 2 жыл бұрын
አቤቱ ይቅር በለን😭
@SabaGebrehiwet-hi6rc
@SabaGebrehiwet-hi6rc 7 ай бұрын
Kale heywet yasemalen Amen 🙏 ❤❤
@fkraddis958
@fkraddis958 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።
@temesgenkassahun3189
@temesgenkassahun3189 2 жыл бұрын
የኛ ጌታ ይሄ ሁሉ ህማም እና ሰቃይ 😭😭😭
@naeemamubalm2212
@naeemamubalm2212 2 жыл бұрын
😭😭😭የኔ ጌታ ለኔ ብሎ
@tube-xj4pd
@tube-xj4pd 2 жыл бұрын
ይህ ሁሉ ለኔ ነው የኔ ጌታ ለኔ ለውለታ ቢሷ 😭😭😭አቤቱ ይቅር በለኝ 😭😭😭😭
@temesgenyalew7497
@temesgenyalew7497 2 жыл бұрын
kale hiwot ysemalin
@fermana_
@fermana_ 2 жыл бұрын
Enamesegnalen kale hiwet asemalen part 3 entebkalen 🙏🙏
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 жыл бұрын
ኦፍ ያማል😭
@ferhiwotgudeta9455
@ferhiwotgudeta9455 2 жыл бұрын
Abatu mare yeker belen 😢😢 endebedelachen sayhon endemhreteh gata hooyee 😢😢 yehulu sekayena mekera lena le bedelenawa nw 😢😢yeker belen 🤲🏻🤲🏻
@amdetena8809
@amdetena8809 2 жыл бұрын
ያማል ሁፍ የኔ ጌታ ለኔ የሆነው 😢💔
@ruthtadesse4808
@ruthtadesse4808 2 жыл бұрын
Abetu lene lemarebawa techenek tetebebklgn yene geta ene mech yalezare gebagn ayi abate
@henoktebik7356
@henoktebik7356 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ኪሪያላይሶን🌿
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ
@ገኒእህተማርያም-አ9ዐ 2 жыл бұрын
አምላኬሆይ አቤት ስቃይህ አቤት ለኔ ስትል ውለታህ እንዴት የበዛ ነው ለኔ ለበደለኛ አቤት አምላኬ
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን አሜንአሜን እግዚአብሔር ይስጥልን
@eyerusbrede4004
@eyerusbrede4004 2 жыл бұрын
Abetu yeker belen endet chelk akerbekew ene mesmat alechalkum ewnet yamale
@burtukantake183
@burtukantake183 2 жыл бұрын
Abetu maren yikr balen 😭😭😭😭😭
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Жыл бұрын
😭💔
@Renato-bs4ox
@Renato-bs4ox 2 жыл бұрын
🥺🥺😢
@tekluwondu4509
@tekluwondu4509 Жыл бұрын
ምን አይነት ፍቅር ነው?!
@tayekafisseha8339
@tayekafisseha8339 2 жыл бұрын
Lene nw gen ene betekaranewu honekubeh yekereta
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ
@አየለችሰለውሉምነገርእግዘ 2 жыл бұрын
Mlkame bale
🛑የመገለጥ ዘመን || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ
41:31
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 185 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
የጨለማው ፍርድ ቤት |Nahoo Tv
46:55
Nahoo TV
Рет қаралды 14 М.
በዚህ ዘመን የተመረጠች ነብስ
11:27
አፍለኛ Tube(Aflegna Tube)
Рет қаралды 17 М.
🛑ሰባቱ ሰዓታት  || ዲያቆን ዘላለም ታዬ @arganon
49:22
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 8 М.
"ኢትዮጵያዊው ጃንደረባ ትውልድ"
34:02
Fana Television
Рет қаралды 97 М.
🛑ቃና ዘገሊላ || ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @arganon
20:40
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 12 М.
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН