ሕማማተ ክርስቶስ በሳይንሳዊ ማስረጃዎች | በይሁዳ ከመከዳት እስከ ሊቀ-ካህናቱ ግቢ

  Рет қаралды 17,277

አርጋኖን-Arganon

አርጋኖን-Arganon

Күн бұрын

Пікірлер: 57
@betelhemkassa2009
@betelhemkassa2009 2 жыл бұрын
እንደናንተ አይነት ወንድሞችን ሳይ ልቤ እንዴት እንደሚኮራ ዛሬም ለካ ቤተክርስቲያን ልጆች አሏት እላለሁ መድኃኒያለም ፀጋውን ያብዛልህ ወንድሜ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@Mihiret855
@Mihiret855 Жыл бұрын
የኔ መልካም አባት ኢየሱስ ስለእኔ የሆነብህን ሀዘን መከራ መገፋት ባመኑት መከዳት ብቻ መቅረት መገረፍ በጥፊ መመታት ምራቅ መተፋት የፍርድ መዛባት መሠደብ,በተገረፈ በቆሰለ ሰዉነት መስቀል ተሸክሞ መዉደቅ መነሳት እርቃንህን በመስቀል መቸንከር መተንፈስ አቅቶህ መጨነቅ መጠማት የመከራን ሁሉ ጥግ የጭንቅን ሁሉ ጥግ ስለ እኔ ማየትህን ደግሞም በፍቃድህ ስለኔ ነፍስህን አሳልፈህ መስጠትህን ለሰከንዶች እንኳን መርሳት እንዳይሆንብኝ እለምንሀለዉ🙏 እወድሀለዉ አመሰግናለዉ ጌታዬ አምላኬ መድሀኒቴ ኢየሱስ ክርስቶስ
@SelamawitTeddy
@SelamawitTeddy Жыл бұрын
ተባረክ የኔ ወንድም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ከዚ በላይ እውቀት ይጨምርልህ
@sletizeyngerwhbetu23
@sletizeyngerwhbetu23 Жыл бұрын
ውድ መምህሬ ረጅም ዕድሜ ይስጥህ!!ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!!
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ
@ወለተእየሡሥ-ገ2ፈ 2 жыл бұрын
ቃለ ሂይወት ያሠማል ታመሀን ሥለኔ እየሡሥ መድህኔ ክብርና ምሥጋና ለሥሙ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@merodiya7694
@merodiya7694 2 жыл бұрын
በእውነት ግሩም ትምህርት ነው በህማማቱ ብቻ ሳይሆን እንደ ዮሀንስ ህይወታችንን ሙሉ ልናስበው የሚገባ ህማም ነው ቃለህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@alemsegedtadesse9536
@alemsegedtadesse9536 2 жыл бұрын
ፍሬ ስላየኹ ደስ ብሎኛል ጌታ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልኽ ዓስበ መምህራንን ያድልኽ ፍጻሜኽን ያሳምርልኽ
@ከመጻሕፍትማዕድ
@ከመጻሕፍትማዕድ 2 жыл бұрын
የህይወትን ቃል ያሰማህ የተፃፈውን አንብቤ ለሊቱን ሙሉ በእንቅልፍ እጦት እንዳደርኩ አስታውሳለው እንዲህ ስታብራራው ደግሞ ይበልጥ ህማሙ ልብ ድረስ ዘልቆ ይገባል የተከፈለልን ዋጋ ምን ያህል ረቂቅ ነው !
@hanaghgce6220
@hanaghgce6220 2 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያሰማልን ወንድሜ 😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እንደ እናንተ አይነቱን ያቆይልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tigistyeneneh2323
@tigistyeneneh2323 2 жыл бұрын
ምን ልበል እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋዉን ያብዛልህ መጨረሻህን ያሳምረዉ
@SelamawitTadele-od4gr
@SelamawitTadele-od4gr 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን!!!
@Tsigegetiye16
@Tsigegetiye16 2 жыл бұрын
Fre silyewuk desi belognal EGZHBRE kale hiwot yasemalen tebareku wendemochachen
@Nolawieneye
@Nolawieneye 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን!!! ስዕላዊ ማብራሪያ ለእኛ ስል ጌታ የደረሰበት መከራ በጥቂቱም እንድረዳ ይረዳናል:: እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛላችሁ::
@masiyamariyamliji5521
@masiyamariyamliji5521 2 жыл бұрын
😭😭😭😭ጌታዬ 😭✝️❤🙏🏻
@ledakya2278
@ledakya2278 2 жыл бұрын
የኔ ውድ ወንድም ሳይክ እንዴት ደስ እዳለኝ የኔ መካሪ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልክ
@yeshifananegash2793
@yeshifananegash2793 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ያሰማልን🙏🙏🙏ምን ቃል ይገልፀዋል የክርስቶስን ፍቅር 😭😭😭
@genetchristian8222
@genetchristian8222 2 жыл бұрын
አቤቱ ሰውን እንደምን ወደድከው💔😥
@tsik914
@tsik914 Жыл бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን እውነትም ፍሬሰንበት ❤የሰንበት ፍሬ❤እኔ ግን ይሀዳ ነኝ መፃጉ
@AZGZ-nh4dk
@AZGZ-nh4dk 2 жыл бұрын
😭😭😭በእውነቱ ይበልጥ በሚያሳዝን መልኩ ነው ያስተማርከን ቃለ ህይወትን ያሰማልን🙏
@naeemamubalm2212
@naeemamubalm2212 2 жыл бұрын
ፈጣሪ በቤቱ ያፅና በጣም ደሰ ብሎኛል
@arsemamasresha4171
@arsemamasresha4171 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@ወለተምካአል
@ወለተምካአል 2 жыл бұрын
ቃለ ህወት ያሰማልን 🙏
@ዓወትራያዓዘቦ
@ዓወትራያዓዘቦ 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@tigistnegash7938
@tigistnegash7938 Жыл бұрын
Ergem edema yestelen
@sirgutwolde9145
@sirgutwolde9145 2 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይባርክህ እናመሰግናለን ምንኛ የታደልክ ሰው ነህ መጨረሻህን ያሳምርልህ
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ👌🙏
@yordanosyohannes9746
@yordanosyohannes9746 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@leoulmekonnen4599
@leoulmekonnen4599 2 жыл бұрын
እጅግ ድንቅ ገለፃ እናመሰግናለን 🙏
@frehiwot27
@frehiwot27 2 жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን
@ermiyasdinberu5013
@ermiyasdinberu5013 2 жыл бұрын
ተባረክ ወንድማችን!
@sosinaayalew6219
@sosinaayalew6219 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን!
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድሞቻችን
@hiledwond2147
@hiledwond2147 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር 🙏
@thelordismyshepherd4112
@thelordismyshepherd4112 Жыл бұрын
👌🙏
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭🙌🙌🙌🙌🙌🙌
@alexhabtom1700
@alexhabtom1700 2 жыл бұрын
Memhir fre betammmm des yemil temhirt nw kale hiwot yasmalin wendmachin
@SarahSarah-iz5tz
@SarahSarah-iz5tz 2 жыл бұрын
Bawnati kalahiwoten yasemalenstagawen yabezalachu EGZEYABIHR babetu yakoyachu dakamah ehitachu nang ba stalolchua asebung
@bezateshome7798
@bezateshome7798 2 жыл бұрын
fater chn getachn eyesus 💔🙆😥eyesus kiristos ankro yegable le tigstki qale hiwot yasmlen
@dimvidpro
@dimvidpro 2 ай бұрын
ሳይንሳዉ መረጃ? ኧረ ወዴት ወዴት! እግዚአብሔር ይገሥፃችሁ።
@TINTAG.S
@TINTAG.S 2 жыл бұрын
በፀሎተ ሐሙስ ሰላም ሆኖ ተድላ እግዚአብሔር ከሰው ጋር ተቀምጦ ራት በላ። ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲሁ የወደደን በሰሞነ ህማማት በታደለችው ቀን ስጋ ደሙን ሰጥቶ ሕይወትን መገበን: ሚስጢረ ቁርባንን ገልጾ ለአሰተማረን ምስጋና ውዳሴ ለጌታ ክብር ይሁን ። በመጀመሪያ ቃል እግዚአብሔር ነበረ ፀጋ እውነት ተሞልቶ በእኛ ላይ የአደረ። ከትህትናው ብዛት እጅግ ዝቅ ብሎ የሐዋርያትን እግር አጠበ አዘንብሎ። ከእኔ እጣ... ፋንታ ማግኘት ብትፈልጉ እናንተም እርበርስ ይህንን አድርጉ ብሎ ያሰተማረንን አባቶች አይዘንጉ።
@AbebeDemsi
@AbebeDemsi Жыл бұрын
😢😢😢😢
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
እረ በህግ አምላክ እንዴት ነዉ የምታሰቡት ግን እኔ ዳዉሎድ አድርጌ እድሜ ልኬን እየሰማሁት እኖራለሁ እሄ አገላለጽ ይመጥነዋል እያሉ እኮ አይደለም የቻሉትን ያህል በሂሊናችን ለመሳል ያክል እንጂ እሂ ይመጥነዋል ብለዉ አይደለም ምን አለበት ባነጠላለፍ😢😢😢😢😢
@azebayelew2297
@azebayelew2297 2 жыл бұрын
😭😭😭😭
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 2 жыл бұрын
መፃጉዕ አንደዛሬዎቹ እወደድ ባይ አድርባዮች ነበር ማለት ነው? 38 ዓመት የሊቀ ካህኑ ሎሌ ሆኖ ቢሆን ኖሮ 38 ፍርደኛ ጥፊ አቅምሶ የ 38 ሰው ነፍስ ከሚከሰው የቤተ ሳይዳ አልጋው ይሻለው ነበር ማለት ነው?
@kalkidandessie836
@kalkidandessie836 2 жыл бұрын
ቀጣይ መቼ ነው ምትለቁት
@arganon
@arganon 2 жыл бұрын
ነገ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ
@አስካለማርያም-ኀ4ጨ 2 жыл бұрын
🤔 ከአባቶቻችን ከ318ቱ ሰለሥቱ ሜት ከሊቃውት ይልቅ ስለምን ሳይንሳዊ መረጃ አስፈለገ??????🤨
@dagnchewmulualem4878
@dagnchewmulualem4878 2 жыл бұрын
ይሄን መናገር እኮ የአበውን [318 ሊቃውንት] ትምህርት መቃወም አይደለም፡፡ ጽኑ የሆነው የእምነታችን አእማድ እና ምሰሶዎች የእነሱ ትምህርቶች ናቸው፡፡ ነገር ግን የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ታሪክ በእኛ አምላካችን ብለን በምንቀበለው ሰዎች ብቻ ሳይሆን በማያምኑበትም ቢሆን ትኩረት የሚሰጠው ታሪክ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት የክርስቶስን የሕማሙን ታሪክ ከህክምና አንጻር የሚተነትኑት አካላት አሉ፡፡ ምን ያክል ጽኑ መከራን እንደተቀበለ፡፡ የደረሰበትን የፍርድ መዛባት[ግፍ] ደግሞ ከሕግ አንጻር የሚመለከቱት አሉ፡፡ ስለዚህ ይህን ለእኛ ማወቁ የሚጠቅም እንጂ የሚጎዳ ነገር የለውም፡፡ ለሰው ልጅ የተከፈለለትን ዋጋ እጅግ እንድንረዳ ይረዳናል እንጂ፡፡
@ከመጻሕፍትማዕድ
@ከመጻሕፍትማዕድ 2 жыл бұрын
ዘመኑን ዋጁ ይል የለ መፅሐፍ በሚገባን መልኩ ባልታየ እይታ የአባቶችን ትምህርት ሳያፋልስ ነው የቀረበው ይህ ደግሞ ይበል የሚያሰኝ ነው
@ዓወትራያዓዘቦ
@ዓወትራያዓዘቦ 2 жыл бұрын
በቃ ለማጣጣል እንቸኩላለን ይሄ ልጅ ምን ኣለ ከኣባቶች ትውፊት ኣልወጣም
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
ለምንድነው "ይልቅ" ያልሺው ማን ከአባቶች "ይልቅ" አለ? ሲጀመር እንዴት እንዴት ሠለስቱ ምዕት አልሽ፡ ከሐዋርያት ይልቅ ለምን አላልሽም። ሠለስቱ ምዕት ስለክርስቶስ ስለወጣው እንደ ደም ነጠብጣብ ለመሰለ ላብ ያሉት ለየት ያለ ነገር አለ? ካላ አሳውቂኝ ለእኔም።
@HuluagershTeshale-hb6gc
@HuluagershTeshale-hb6gc 6 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭​@@dagnchewmulualem4878
@mulusetAmareወሎዬዋ
@mulusetAmareወሎዬዋ 2 жыл бұрын
ምናለ እውቀታቹህ ገደብ ቢኖረው🤔 አሁን የክርስቶስን መከራ እንኳን ሳይንስ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስም አልደረሰበትም😌
@ከመጻሕፍትማዕድ
@ከመጻሕፍትማዕድ 2 жыл бұрын
እህቴ የክርስቶስን መከራ በህክምና ሳይንስ አንፃር ቢገለፅ ችግር አለው ? እንደውም የበለጠ ህማሙን ስቃዩን እንድናስብ ይረዳናል ደግሞ ደረስንበት አላሉም የእርሱ ህማም ጥግ የለውም ነገር ግን ከተለያየ እይታ አንፃር ለማስረዳት ሞክረዋል ይሄ ደግሞ ሀጢያት አይደለም ለወጣቱ በሚገባው መልኩ ነው ያቀረቡት ።እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛላችው ።
@atronos3
@atronos3 2 жыл бұрын
በክርስቶስ እኅቴ እንዴት ነሽ። እንኳን ለሕማማቱ በደና አደረሰሽ። እግዚአብሔር ወልድ ሰው በኾነ ጊዜ ከኃጢአት በቀር ሙሉ በሙሉ እንደኛ ኾኗል። የያዘው ሥጋ የእኛ እንደኾነ መጠን በእኛ ቋንቋ የመገለጽ አቅም አለው (to the extent that science can define us)። እና ለማለት የፈለግኹት የክርስቶስ ሥጋ ምትሐት ስላልኾነ፣ በእርግጥም የእኛ ሥጋ ስለኾነ ሙሉ በሙሉ መግለጽ አንችልም ማለት አንችልም። ተራበ እንል የለ? ደከመው እንል የለ? የደከመው ስለተራበ እና ፀሐይ ብዙ ስለመታው ብንል ኃጢአት ነው? አይደለም! እንግዲህ ሳይንስ ማለት ይሄ ነው። "hematodrosis" ብለው ያነሱትም ጉዳይ አንዳንድ ሰዎች ደሞ ሰው ደም ያልበዋል እንዴ? እንደዛም ብለው ታሪኩን እንዳይታዘቡ ለማገዝ ነው። ደቀመዛሙርቱ ክርስቶስን ለምን በምሳሌ እንደሚያስተምር ሲጠይቁት "ስለ፡ምን፡በምሳሌ፡ትነግራቸዋለኽ፧አሉት። ርሱም፡መልሶ፡እንዲህ፡አላቸው፦ለእናንተ፡የመንግሥተ፡ሰማያትን፡ምስጢር፡ማወቅ፡ ተሰጥቷችዃል፥ለእነርሱ፡ግን፡አልተሰጣቸውም።" (ማቴ 13፥12-13) ብሎ መልሶላቸው ነበር። ይህም እንደዚሁ ነው መረዳት ለሚከብዳቸው በየቦታው እየገቡ ማስረዳት የቤተክርስቲያን አገልጋዮች ሥራ ስለኾነ። ሳይንስ፣ ምሳሌ፣ ... መገልገያዎች ናቸው አንድን ነገር በግልጽ ለመረዳት እና ለማስረዳት ... ነገር ግን በዚህ ዘመን ኦርቶዶክስ ኾነን በሃይማኖታችን ጥብቅ እና ጽኑ ስንኾን ሳይንስን እንደጠላት መቁጠር ስለተለመደ ነው። obviously በሳይንስ ስም የሚመጡ ብዙ የሐሰት ትምህርቶች አሉ እነሱን እንደ ንስር በጠራ ዐይን ለይተን ማስወገድ እንጂ ሁሉን ባንድ ፈርጀን ማውገዝ አይገባም። ምክንያቱም ሳይንስ ጥበብ እንጂ የክርስትና ጠላት አይደለም።
@mulusetAmareወሎዬዋ
@mulusetAmareወሎዬዋ 2 жыл бұрын
አምላከ ቅዱሳን ይመስገን አኑሮኛል ቸርነቱ!🙇👏 አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እንበለ ደዌ ወሕማም እንበለ ፃማ ወድካም ዓመ ከመ ዮም ያብጽሐኒ ያብጽሕክሙ ለብርሃነ ትንሣኤሁ እግዚአብሔር በፍስሓ ወበሰላም አሜን ! ያለ ደዌና ያለ ሕማም ያለ ፃማና ያለ ድካም እግዚአብሔር ለትንሣኤው ብርሃን እንደ ዛሬ ቀን በደስታና በፍቅር በአንድነት ያድርሰኝ ያድርሳችሁ አሜን ! M&ዕ በአክብሮት ለማስረዳት በመሞከራቹህ ቸሩ ያክብርልን🙇👏 ነገር ግን የክርስቶስን ሕማም ወጣቱንም ሆነ ማንኛውንም አካል በልባችን ሰሌዳ እንዲቀረጽ ከተፈለገ በሳይስ ማስረጃ ሳይሆን በቅዱሳን ሕይወት ነው መረዳት የምንችለው ምክኒያቱም መንፈስ ቅዱስን የተላበሱትን የቅዱሳኑን ተጋድሎ ሳንረዳ ሳይንሱ ሊአስረዳን አይችልም ሲጀመር ከዥንዠሮ ነው የመጣው ሰው አለም ከተፈጠረ በሳይንሱ ስንት ግዜ ሆኖታል....ወዘተ ነው የሚለን? ነገር ግን ለምሳሌ ቅዱስ እስጢፋኖስን ቅዱስ ጊዮርጊስን... የነሱን ተጋድሎ ብትገልጹልን እሱን ካወቅን የነሱ ስቃይ ከክርስቶስ አንጻር ኢምንት መሆኑን እንረዳለን የሰጣቹህት እርሳቹህ ግን ሰውን ያስደነግጣል እኔኳን ምንም ሕማሙን ባልረዳውም ግን ከልባቸው የክርስቶስ ሕማምን የሚአስቡ ግን ራሳቸው እየተጋደሉ እንኳ እንደዚህ ነው ለማለት ይጨንቃቸዋል .... ብቻ ያስኬደናል ካላቹ ቀጥሉ ... እኔም ካጠፋሁ ይቅርታ አርጉልኝ 🙇👏
@cassiopeia4672
@cassiopeia4672 2 жыл бұрын
እኔ ርእሱን ጨምሮ ተገቢ ፕሮግራም ነው እላለሁ። እኅቴ የምንኖረው እኮ ኢየሱስ አልተሰቀለም ከሚሉ ሰዎች ጋር ነው። ጌታችንንአልተሰቀለም ሚሉ ሰዎች ሲጨንቃቸው ወደ ሳይንስ በመሔድ ነው ለመሞገት የሚሞክሩት። ይህ ቪድዮ በብዙ መልኩ የእነርሱን ጥያቄ ይመልሳል የእውነትም ሕማማትን መቀበሉን ያስረዳል። በዚህ ልቡ ወደ እውነት ሚከፈትለት ይኖራል። ለእኛም አማናዊ የኾነውን አምላክ በተዋሀደው ሰውነት የተቀበለውን ሕማም፣ስቃይ ያስረዳል።🙏
🔴ተጠንቀቁ ወጣቶች አትታለሉ!
30:44
ቤተ ያሬድ Bete yared media
Рет қаралды 19 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН
The Best Band 😅 #toshleh #viralshort
00:11
Toshleh
Рет қаралды 22 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
ኡኹወነትዋ  ዪዳምሳዛል ሺኢያች
24:22
Harariach Dersi Gar
Рет қаралды 152
ክርስቶስ ተከፍሏልን? | መምህር ኢዮብ ይመኑ
53:22
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 32 М.
ለማንም እንዳትናገር || ምን ለማለት ነው🤔
17:27
አርጋኖን-Arganon
Рет қаралды 11 М.
Гениальное изобретение из обычного стаканчика!
00:31
Лютая физика | Олимпиадная физика
Рет қаралды 4,8 МЛН