ለእናቴ እናት ልሁንላት::ባለ ታሪክ ሀያት ፍቃዱ ...ክፍል 2...

  Рет қаралды 79,516

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu

Күн бұрын

Пікірлер: 322
@artistgenetnigatu1371
@artistgenetnigatu1371 8 ай бұрын
youtube.com/@fitserecap8483?si=AWUfzCIbsqXS2FUk የፍፄ አይን ዩቲዩብ ቻናልን ሰብስክራይብ አድርጉ::
@TitigistEthyopia
@TitigistEthyopia 8 ай бұрын
ድህነትን በለቅሶ ሳይሆን በሳቅ ያሸነፈችው ጀግና አንበሳ ነሽ አንዳንድ ሰው ችግሩን አልቅሶ ካላወራ የሰው ችግር የማይገባቹ እንዴት ናቹ ደና ናቹ😅😅😅
@seaditube7799
@seaditube7799 8 ай бұрын
አላህዬ ሁሌም ካንቺ ጋር ይሁን🥰በቀጥተኛውም መንገድ ላይ ያፅናሽ❤
@meseludiriba
@meseludiriba 8 ай бұрын
😢አንቺ ጀግና ሴት ነሽ።ግን ከጀግንነትሽ በላይ እግዚአብሄር ካንቺ ጋር ነበር። አክስትሽን ክፉም ሆነች ደግ ማመስገን አለብሽ ምክንያቱም ለ1 ቀንም ቢሆን ማረፊያ ሆናችኋለች ቢቻልሽ በአካልም ቀርበሽ አመስግኛት።
@hayahaya2765
@hayahaya2765 8 ай бұрын
የኔም ታሪክ ቢወራ ካቺ አያሥም በ11አመቴ አራሥልጅ በወለደች 11ቀን አደራ ብብላኝ እናቴ እራሷን ያጠፋችው የ11ቀን እህቴን የ4አመት ወድሜን የ7አመት እህቴን በፈተና ነው ያሳደኳቸው አላገባም ቦታ ሳላሢዛቸው ብየ በ27አመቴ አግብቸ አደት ሴትልጅ አለችኝ የ11ቀኗ ህፃት ብትሞትብኝም የ4እናየ7አመት እህትና ወድሜን አሳድጌለሁ አልሀምዱሊላህ የሜያልፍ የለም አልሀምዱሊላህ
@ZinetMohammed-rm8ne
@ZinetMohammed-rm8ne 5 күн бұрын
አብሽሪ እህቴ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው
@seadaawol8455
@seadaawol8455 8 ай бұрын
የኔ ቆንጆ አላህ ያክብርሽ ከሪምሽን በደንብ ልበሽ ማማየ ጎበዝ ጠንካራ ነሽ እኔም የወንድሞቸ እናት ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጠብቅልኝ ያረብ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
አልሀምድሊላይ አላህዬ እንደ ሰው አይደለም እኛ ሰበቡ ካደረስን ርዝቃችን አላህ ያመጣልናል ግን እኛ መንቅሳቅስ አለብን የዚህ ተምሳሌ ነሽ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ
@alemyohanis
@alemyohanis 8 ай бұрын
ገንዬ የኔ ምርጥ ጀግናዬ ስወድሽ እኮ እኔም አራት ልጆች አሉኝ ሶስት ወድ አንድ ሴት አባትም እናትም ሆኘ ማሳድጋቸው በስደት ሆኝ ልጀቼ በጣም ነው ሚናፍቁኝ እግዚአብሔር ልክ እንዳቺ ልጆቼን ሰብስቤ ከነሱጋር አብርያቸው የምኖርበት ቀን በጣም ነፈቀኝ ግን ምን ላድርግ ግድ ለቁም ነገር ማብቃት ይኖርብኛል 😢😢እግዚአብሔር ይርዳሽ በሉኝ ቤተሰብ 🙏🙏
@zinetfker
@zinetfker 8 ай бұрын
አብሽሪ ውደ የኔ ጀግና 🌹🌹 አሏህ ያሣካልሽ
@alemyohanis
@alemyohanis 8 ай бұрын
​@@zinetfkerአሜን አሜን ውዴ ❤️❤️
@TiruB
@TiruB 8 ай бұрын
አለምዬ አይዞሽ የኔ ጀግና አንች ምርጥና ጠንካራ እናት ነሽ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ሰጥቶችሽ የልጆችሽን ማደግ ስኬታማ መሆን ያሳይሽ ደግሞ ይሆናል በርች እህት🥰🥰
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል
@እማየእወድሻለሁሰደተኛዋል 8 ай бұрын
የኔ ጀግና እናት አንችንም ከሰደት በሰላም ይመልሰሽ ልጆችሽ በሚያሰፈልጋቸው ነገርላይ ፈጣሪ ይቅደም ቁምነገር ላይ ደርሰው ያሳይሸ አላህ ያበርታሸ ማሚ
@sisayayu4321
@sisayayu4321 8 ай бұрын
ጀግና ነሺ ባብዛኛችን ካለ አባት በስደት ሆነን ነው የምናሳድገው
@aynalemtaye7450
@aynalemtaye7450 8 ай бұрын
የልጅ አዋቂ ማለት እንደዚህ ነው ጀግና ነሽ የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አሁንም ይባርክሽ የእናት ምርቃት ቀላል አይደለም አሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 8 ай бұрын
ይችን ፁሁፍ እምታዩ የሰው ዘር በሙሉ ክፍ አይንካችሁ
@ZeyenebaShemsedin-hw6so
@ZeyenebaShemsedin-hw6so 8 ай бұрын
አሚን
@sallymanaya9853
@sallymanaya9853 8 ай бұрын
አሜን
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ
@ላኮመንዛ-ቸ6ነ 8 ай бұрын
አሚን🙏🙏
@DerejeBegeshaw-gi6ff
@DerejeBegeshaw-gi6ff 8 ай бұрын
ልብወለድ የመሰለ ታሪክ ነው!! በጣም ጀግና ሴት ነሽ!! እግዚአብሔር አሁንም የበለጠ እንጀራ ይስጥሽ !!!።
@kalkidanbelete8050
@kalkidanbelete8050 8 ай бұрын
እውነት ትልቅ ትምህርት ነው ይሰጠሽን እ ውነት ትልቅ ሰው ነሽ ክፉ አይንካሽ
@sallymanaya9853
@sallymanaya9853 8 ай бұрын
እህቴ በጣም ጓበዝ ጀግና ነሽ ለእናትሽ ያለሽ ቦታ ቃላት የለኝም ለእህቶችም ጀግና እናት ነሽ ጎበዝ ነሽ ጥንካሬሽ አንች ያለፍሽውን ታሪክ እየሳቅሽ አወራሽው ጀግና ነሽ እኔ ግን እንባየን መቆጠጠር አልቻልኩም ለእናት ያለሽ ፍቅር በጣም 🥰🥰🥰 ደስ ይላል እኔ ከእናቴጋ ቁጭ ብዬ አውርቼ ሳልጠግብ እናቴን በስደት አጣኸት ስደት ክፍ 😢😢😢 አሁንም ያሰብሽውን ሁሉ እግዚአብሔር ይሙላልሽ 🎉🎉🎉
@Miriamkk
@Miriamkk 8 ай бұрын
One thing I can say Gurage people are very hard working people 👏👏👏👏👏
@lishansesero5169
@lishansesero5169 8 ай бұрын
that is for sure
@hirutayele5246
@hirutayele5246 8 ай бұрын
ገኒ ግን ታሪኩ ገብቶሻል
@አምርያYouTube
@አምርያYouTube 8 ай бұрын
አጂብ ነው ወላሂ አላህ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የናት ያባት ዱአ ጥሩነው
@tsaganshitsaganshi
@tsaganshitsaganshi 8 ай бұрын
ማሸአለህ ዋለሂ እምበዬን ማቆጠጠርነዉ ያቀተኝ ሀያትዬ ጀገነናሽ በእዉነቱ ለቤተሰብ ያከፈልሽዉ ዋጋ ቀለል አይደለም አለህ ወጋዉን እጥፍድርብ አድርጎ ይክፈል አለህ አኬር አዱኒያሽንም ያሰምርልሽ ቤተሰቦችሽን አለህይጠብቀቸዉ ጋንዬ ቴንኪዩ❤❤❤❤❤❤❤
@s0lomon150
@s0lomon150 3 ай бұрын
ጀግና ሤት እወዳለሁ በትነሽ ነገር ተደናቅፈው መንገድ ለሚወድቁ እህቶቻችን ተመሳሌት የምትሆኚ ነሽ ቀሪ ዘመንሽ የስኬት እንዲሆን እመኛለሁ❤❤❤❤
@khadeejahteyeb9050
@khadeejahteyeb9050 4 ай бұрын
You are so brave so kind you will be millionaire very soon Hayat ፊልም ሰሪ ነንየምትሉይህእስክሪፕት ሬዲ ነው ደስ የምትይነገር
@LIKETOlika-ur2lc
@LIKETOlika-ur2lc 8 ай бұрын
እንደ ማር የሚጣፊጥ ታሪክ ሀያትዬ በርች ወደፍት ወደፍት
@isubalewdagne2736
@isubalewdagne2736 8 ай бұрын
ኣክስቷን ስታማርር ይገርማል። ወላጆች ማኖር ያቃታቸውን ባስጠጋቻቸው😢 ምስጋና ይቅር በዳይ ኣርጋ ማቅረቧ ያሳዝናል። እናቷ ታማሚ ናቸው በላላይ ይወልዳሉ።
@lehulutube9063
@lehulutube9063 8 ай бұрын
Geni, this is the best of the best interview you ever presented, I would love to meet this girl then I come to Ethiopia, she is a huge inspiration to everyone.
@trr1069
@trr1069 8 ай бұрын
ጀግና የሰዉ ልጂ እጂግር ጤና ካለዉ እማይታለፍ ነገር የለም ብቻ አልችልም አይበል ሁሉን እችላለሁ ካለ በቃ የእዉነት ጀግና ነሺ
@የሴቷፈኖ
@የሴቷፈኖ 8 ай бұрын
አችን አለማድነቅ አይቻልም ይህሁሉ አሳልፈሽ ስታወሪ አታለቅሽምኳ የኔጀግና ደሞ ሳቋ እደት ደስይላል ፈጣሪ ከትልቅ ደረጃ ያድርስሽ የኔዉድ ልጂነትሽን እድሜሽን ሰዉተሽ ለቤተሰብ አሁንም አልሰለቸሽ የተባረከ ልብ አለሽ🥺 👏🥰🥰🥰
@TesfaBelay-q1i
@TesfaBelay-q1i 8 ай бұрын
የስራ ፍቅርስ ለየት ያለ ነው በርች ❤❤❤❤❤❤❤❤ የምታኝው ይርዳች
@elhammohammed4349
@elhammohammed4349 8 ай бұрын
አላህ ትልቅ ደረጃ ያድርስሽ ህልምሽን ያሣካልሽ
@CreateAccount-t2q
@CreateAccount-t2q 8 ай бұрын
የረዳሽ እግዚያብሂር የተመሠገነ ይሁን ለናትና ላባት ለወንድም እህቶችሽ የኖርሽ ፈጣሪ ለአንቺ ይደርሳል ትልቅ ቦታ ያኑርሽ።።።ተባረኪ
@user-Weynua
@user-Weynua 8 ай бұрын
ያንቺስ ይለያል ምን አይነት ፅናት ነዉ በስመአብ እግዚአብሔር ከዚህም በላይ ያጠንክርሽ ከፍ ያድርግሽ❤❤❤
@Hanna1221-f3v
@Hanna1221-f3v 8 ай бұрын
ገኒ ስወድሽ የፍፄ ይቱብ ስታስተዋውቂ የእናት ክብር እሚነካ ቃል አለበትብ ስቅጥጥ ነው እሚለኝ ወይ ቆርጠሽ አውጭው እንዴት ነው ሰብስክራይብ እማረገው
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 8 ай бұрын
አዎ ወላሂ ሣታየው ቀርታነው ወይሥ እንደቀላል አይታውነው ኧረይደብራል
@kassahunbedane1067
@kassahunbedane1067 8 ай бұрын
ምንአይነት ግልጽና እውነተኛ ልጅ ነች እግዚአብሔር ይባርክሽ።
@melatcode4111
@melatcode4111 8 ай бұрын
ፍሩታዬ መጥቼ መስተንግዶሽን እስካይ ቸኩያለሁ. በ እርግጠኝነት ከዚ በሁዋላ እሩታ ካፊ ምግቤት በደበኛ ይሞላል በርቺ . ገንዬ እግዚአብሔር ጆችሽን ይባርክ
@HayatHayat-mq4if
@HayatHayat-mq4if 8 ай бұрын
ሀዩዬ የኔውድ ጀግና ሴት እኔ የአንቺን ካየሁ በሆላ ጠንካራ ተስፋ እዳልቆርጥ ለራሴ ቃልገባሁ በስደትነው የለሁት ብዙነገር አስብና ሳይሆንልኝ ሲቀር በጣም የአዘንኩበት ተስፋ የቆረጥሁበትግዜነበረ ብቻ አልህም ዱሊላ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
እኔ የሚገርመኝ ምንም ሳይኖር በተከታታይ ልጅ መዉለድ አይከብድም አይተዉትም እንዴ መዉለዱንሆሆሆ
@temimaabubeker7279
@temimaabubeker7279 8 ай бұрын
ገጠር እንዲ ነው እንደውም በልጅ ይወዳደራሉ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
@@temimaabubeker7279 እኛ ኢትዮጵያኖች በጣም የምናሳዝን ፍጥሮች እኮነን እንደዚህ የሚበላ ጠፍቶ ልጅ መዉለድ በጣም ይገርማል
@TiruB
@TiruB 8 ай бұрын
ሁሌም ቢሆን ከችኮላ ፀፀትን ከትግስትና መረጋጋት ጥሩ ውሳኔና ስኬትን እናገኛለን ፈጣሪ የተረጋጋ ና አስተዋይ ልቦና ይስጠን መጨረሻችነን ያሳምረው
@zabibam7335
@zabibam7335 8 ай бұрын
አሚን
@FatimaMm-iz3ev
@FatimaMm-iz3ev 8 ай бұрын
አሜንንን❤❤
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 8 ай бұрын
Aslamualykum my sister Hayat I proud of you may Allah bless you and your family 👍🙏
@ketemakewymuhie6300
@ketemakewymuhie6300 7 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ውነት የማይመስል ግን ደግሞ እውነት የሆነ ታሪክ ነው። በሃያት ውስጥ ትልቅነት ከሩቅ ይታያል። ለብዙ ሴቶች ምሳሌ ነሽ
@Yeshembet
@Yeshembet 8 ай бұрын
ገንዬ አይ ይቺ ልጅ ካንቺጋ ስትወጣ የቀሚስሽን ሽፎን ትሰራለች 👀🤔
@امينهعبداللهعبدالله
@امينهعبداللهعبدالله 8 ай бұрын
ውላሂየኔ የቲራክነውእኔ7አመትነውየሠቤትእሰራየነብርውእኔም እንዳቺ የደቡብልጁነኝ እድውም የሁላአመት ስስራግን ገንዘብበጄአልዝምነብር 10ደሞሰትኛካዛ 200መቶብርደሞሰተኛ አልህምዱሊላህ ከዛ 2አመት አጥራቅሜ አረብአገርመጣሁ በቻምንልበልሽቡዙነውታረኩ????
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ
@እምዬሀገሬ-ኀ8ፐ 8 ай бұрын
አሏህ ያጠንክርሽ እህቴ አሏህ ይጨምርልሽ የወላጅ ሀቅ አልጋ ላይ አስቀምጠን ብናበላቸውም ሀቃቸውን አንደርስበትም ሆኖም አንቺ ጀግና ሴትነሽ አሁንም የበለጠ ደረጃ ትደርሻለሽ አብሽሪ የኔውድ እህት 😢😢😢😢😢
@MSKEREMZMEDKUN
@MSKEREMZMEDKUN 8 ай бұрын
እናታችን እግዚአብሔር በብዙ ነገር ይርዳሽ ከእዚህ በላይ ያደረገልሽ ሃገራችን ተስፋ እያሰቁረጠችን ነው መሰራት እኮ እንቸላለን ለሁሉም ሃገር ሰላም ሲሆን ነው ሁሉም ነገር የሚሳካው በየቀኑ ቤተሰብ እየቀበረን እንዴት ነው መሰራት የምነቸለው የሰራነው እየፈረሰ
@rahelztzion
@rahelztzion 8 ай бұрын
ድንቅ ልጅ ነሽ። ለእናት ፍቅር የተከፈለ መስዋእትነት።ይገርማል። እኔና እናቴ በአመት አንዴ እንካን አንነጋገርም። ያሣዝናል በጣም። አምላክ ይማረን።
@amlaabdu6883
@amlaabdu6883 6 ай бұрын
ጀግና ልጂ አላህ ያግዝሺ አብሺሪ እህት
@-opensecret9775
@-opensecret9775 4 ай бұрын
ገራሚ ሴት: ችግርሺን እያወራሺ የምትስቂው ጣፋጭ ሳቅ ምን ያክል ጠንካራ እና የአሸናፊነት ስነልቦና የተላበሺ ሴት እንደሆንሺ ያሳያል::
@ቢንትሁሴንወሎየዋ
@ቢንትሁሴንወሎየዋ 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ አላህ ጊዜሽንም እድሜሽንም ገንዘብሽንም በረካ ያድርግልሽ ለቤተሰብ ዋጋ መክፈል ክብር ነው አሉ አደል ላንዱ ወፈፌ እያበሉ ቤተሰብን የረሱ ማሻ አላህ መጨረሻሽ እንደሚያምር ጥርጥር የለኝም
@lulyatsegabu2552
@lulyatsegabu2552 8 ай бұрын
You so sweet ur smile blessedly ❤❤
@hiwotabera329
@hiwotabera329 8 ай бұрын
🤔🤔🤔🤔 ehte tinkara mehonsh tiru bihonm . wushetochshn bataweri melkam neber ,yeredushnm yaskefal demos kanchiwushet lela mn yimaral ?
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ይሄን ታሪክ እኔ እባየ አያስወራኝም ጎበዝ ነሽ ማሻ አላህ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 8 ай бұрын
አሁንስ ለራስሽ ኑሪ የሚል የለም የድሮ ልጅ ነው የምትመስሊው ትምህርትሽ ምን ደረሰ ? መጥኖ መውለድ ይመከራል የራስሽን ልጆች መቼ ልታሳድጊ ነው ? ልጅነት ተመልሶ አይመጣም የሰውን ሃላፊነት የተሸከምሽ አይመስልሽም እናትና አባትን መርዳት ግድ ነው በተረፈ መማር አሁንም መማር ይመከራል ጨርሻለሁ
@nemerajorgo3372
@nemerajorgo3372 8 ай бұрын
ከልጅነት ጀምሮ የደረሰብሽ መንገላታት አሳዘኝ ሆኖ እናትና አባትሽ አቀመቢስ ታማም ሆነው በየአመቱ ልጅ ማንጠባጠብ ገራ ሚ ሆኖ ያንቺ በየኬክ ቤቱ ሳንቡሳ እየቀቀልኩ ሺህ ተከፈለኝ ሁለትሺህ ምናምን እያልሽ በአኢተዮዽያ ታሪክ በሚንስቴር ደረጃ እንኩዋነ የማይገኘውን ደመወዝፓስተ እየቀቀልኩ ተከፋይ ነበርኩ እያልሽ ቅድድ ስትይ ጋዜጣኛዋ እንዴት ሆኖ ያለማለታቸው ደግሞ ይገርማል ከዋሹ አይቀር እንደዝህ በደንብ መቀደድ ነው።😊
@teshomebeshahad4935
@teshomebeshahad4935 8 ай бұрын
የምትገርም ልጅ ያወራችው ሁሉ መከራ አሁን ላይ ያሳለፈች ትመስላለች የምትገርም ሴት አባትዬው ታማሚ ሁኖ በየ አመቱ እናቷ ትወልዳለች የደሀ መተከዣው ልጅ ነው ይል ነበር አንድ ጓደኛዬ እውነትም
@GetahunAbadi
@GetahunAbadi 8 ай бұрын
የፅናት ተምሳሌት የቤተሰብ አለኝታ ነሽ ግን የኛ አገር ሰዉ የሚላክለት ብር በአግባቡ ስለሚይጠቀምበት ድህነት ነው የምትካፈለዉና ላንችም ነገሽን እያየሽ ሂጂ በርቺ
@jemo5716
@jemo5716 8 ай бұрын
ግን ገኒ ልጅቱ የምክር አገልግሎት ብትጀምር ብዙ ግዜ የተደፈሩ ልጆች ትራማዉ ከባድ ነዉ PTSD ( PLEASE እርጃት
@KifluMamo
@KifluMamo 4 ай бұрын
በህይወቴም በዘመኔም እንዳንቺ አይነት ጀግና ሴት አይቼ አላውቅም በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ
@KifluMamo
@KifluMamo 4 ай бұрын
ምን አይነት ጥንካሬ ነው በዚህ ላይ በሃይማኖትሽ ብትፀኝ ኖሮ የበለጠ ጥንካሬሽን ያጎላው ነበር
@Sofia-zd3es
@Sofia-zd3es 8 ай бұрын
ጎበዝ ልጅ ❤ደስ ስትል
@FentahunAba
@FentahunAba 29 күн бұрын
ፈንደሻ ነሽ በግል ጥረትሸ ነው የተለወጥሸው አግዝ ያሳድግሻ
@DanielBogale-j8y
@DanielBogale-j8y 2 ай бұрын
ስለ እዉነት ከአንቺ ብዙ መማር ችለና አምላክ አሁንም የበለጠ ይርዳሽ።
@emuyahya9351
@emuyahya9351 8 ай бұрын
ጣፊጭ ነሽ አላህ የጣፈጠ ህይወት ትዳር ኢማን ይስጥሽ ማማዬ❤
@mominatafere8133
@mominatafere8133 2 сағат бұрын
You can be Romano for a lot of Ethiopian young people and your family. They have too proud of you. You are kind hard worker Ethiopian.
@እማየኔሊዩ
@እማየኔሊዩ 8 ай бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ጀግና ነሽ ❤❤❤ ለቤተሰቡ ብሎ መገፋት ጥሩ ቦታ ያደርሳል
@awelshafy9836
@awelshafy9836 8 ай бұрын
ጎበዝ ነሽ እራስሽንም ጠብቂ መታመም ጎዳና መውጣት እለና የያዝሽው በሙሉ መላክ የለብሽም
@fitsumwelday8229
@fitsumwelday8229 4 ай бұрын
ብርቱ ልጅ አሸናፊ ነሸ ገና መዳረሻሽ ይታየኛል ማንም ምንም አያቆምሽም
@BirhanuKassa-gd9qo
@BirhanuKassa-gd9qo 27 күн бұрын
Yanchin welajochi enssa nachew lelji shekim honew belay belay mewled mn yilutal masebiyama yelachewm
@henokbehailu5762
@henokbehailu5762 8 ай бұрын
ሐያት ገራሚ የህይወትን እውነታ ገጽ በገጽ ያሳያል ይጻፍ (በመጽሃፍ የታተም) ያለ መብራት ይነበብ፡፡ ገኒ እናመሰግናለን፡፡
@JuniorGete
@JuniorGete 8 ай бұрын
If you have artistic view please help her to write her story or write by others
@SdfgSaff
@SdfgSaff 8 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ የበለጠ ያስተካክልሽ
@በጣምቆንጆነው
@በጣምቆንጆነው 8 ай бұрын
እቅልፍን እጥቼ የስማሁትታሪኪ ደስ የሚል የእናት ምርቃት ጎበዝ ጀግና ነሽ
@user-bemin
@user-bemin 8 ай бұрын
በስማም አቤት😢 ግን እግዚአብሔር. ይመስገን እውነት ጎበዝ
@SeydAli5154
@SeydAli5154 8 ай бұрын
በእዉነት ጀግና ነሺ ምንም ቃላት አይገልፅሺም
@ከረያባመታባዘራውtube
@ከረያባመታባዘራውtube 8 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ ጀግና 🎉🎉🎉🎉ታሪክ ይቀየራል ሰው በህይወት ካለ 🎉🎉🎉🎉
@Miriamkk
@Miriamkk 8 ай бұрын
መቸም፣ጉራጌ፣እንዳጭበረ ፣ነው🙄
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ
@ዜድፍቅር-ኸ6ፀ 8 ай бұрын
ምን ማለት ነው
@አሁንአሁን
@አሁንአሁን 8 ай бұрын
በረ ጨምሩበት
@hirutayele5246
@hirutayele5246 8 ай бұрын
ምንም የማይገባ ውሸት የሆነ ታሪክ
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 8 ай бұрын
እኔ ምንም አልገባኝም ዝብርቅርቅ ያለ ታሪክ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ምላስ መጥፎ ነው እኔም ባዴ ቢሰድብ ፊቱም አናየው የእህቴ ስድብ አልሄድም ብሎናል የልጄ ቡዳ ትልን ነበር ይሀው18አመት አረሳውትም
@seyefemelesew7890
@seyefemelesew7890 8 ай бұрын
Yewelajochesh Fekir berktu semtshaltenkara set nesh berchi.
@asertefera1982
@asertefera1982 7 ай бұрын
Berchi enate anchi jegna set nesh getan kibir yigebashal🙏🙏🙏🙏🙏
@HaderaGebreselasie-ih4cz
@HaderaGebreselasie-ih4cz 8 ай бұрын
ፈጣሪ እንኳን ለዚህ አበቃሽ ጠንካራ ሰዉ ሁሌም ፈጣሪ ይርዳዉ
@gcy3510
@gcy3510 4 ай бұрын
ሐያት አለህ ያሰድግሽ ለብዙ ሴቶች አሥታማርነሽ ትልቅ ቦታ ያድርሥሽ
@ኡሙሀይደር-ወ3ሐ
@ኡሙሀይደር-ወ3ሐ 8 ай бұрын
ከጎዝነሽ አንዳንደ ብዙ ህይወት ትፈትናለች አልህምዱሊላሀ አለኩልሀዲ
@TesfaAeyenahew
@TesfaAeyenahew 8 ай бұрын
በጣም ጀግና ነሺ
@alemyemodeshlijtube19
@alemyemodeshlijtube19 8 ай бұрын
ጅግኒት❤
@SaraNuredin-dn1kv
@SaraNuredin-dn1kv 4 ай бұрын
በጣም ጎበዝ የሆንሽ ልጅ ነሽ በጣም እወድሻለሁ
@zemzem9136
@zemzem9136 8 ай бұрын
የነ ቆንጆ አላህ ያሰብሽውን ያሳካልሽ ጀግና ነሽ በርቺ ።
@HamdaGhanim
@HamdaGhanim 4 ай бұрын
የኔ ውድ አኮ ራሸኝ ጉራ ጌ ነቴን እወደ ዋ ለሁ ሀያቲዪዪ
@zekiyatube954
@zekiyatube954 8 ай бұрын
የኔ እህት ጎበዝ ጀግና ነሽ
@ተሽንፍአለው
@ተሽንፍአለው 8 ай бұрын
ግን ቤተሰብ ስታመጠ በተለይ ወጣት ልጆች ችግር ማየት ስላችሁ ሀላፊነት ሙሉ አትውሰድ የበለጠ ምክር ስጪ
@safiaahmed1570
@safiaahmed1570 8 ай бұрын
Mashallah sister Hayat I proud of you 👍
@momAyubTube
@momAyubTube 8 ай бұрын
ጎበዝ ማሻአላህ❤
@Fandshaፋንድሻ
@Fandshaፋንድሻ 8 ай бұрын
ጀግና ሴት❤❤❤❤❤
@BezaWolde-x4s
@BezaWolde-x4s 4 ай бұрын
አባቴን ወገቡን ያመዋል አላልሽም ወይ?
@yadelewgetasew4250
@yadelewgetasew4250 8 ай бұрын
ማስታወቂያው የእንጪቂቱ ልጂ???
@teferisiyum5388
@teferisiyum5388 8 ай бұрын
I love the story, you are so brave and you will achieve your goal.
@KifluMamo
@KifluMamo 4 ай бұрын
ገና ትልቅ ደረጃ የምትደርሽ ልጅ ነሽ!!!
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf
@dfffghjjdhjijujjfhommbvf 3 ай бұрын
መሻአላህ አላህ ተአአምሩን አሳይቶሻል
@zemzem324
@zemzem324 7 ай бұрын
ገኔም ሀዩቲም ማሻአላህ የኔውድድ እህቴ እባየንእያፈሰስኩነው የጨረስኩት አላህ ትልቅደረጃ ያድርስሽውደ የናትና ያባትዱአ ይደርሳል እህቴ አችንም ቤተሰቦችሽንምአላህይጠብቃችሁ
@የተኝቢ
@የተኝቢ 8 ай бұрын
ጀግና ነሽ ጎበዝ ማታ ከመጀመራው ርስከ መጨረሻው አይሁት በጉጉት ስጠብቀው ነበር❤❤❤♥️
@getahuneshetu5831
@getahuneshetu5831 7 ай бұрын
አንች በጣም ጠንካራና ጀግና ሴት ነሽ በርች
@AmenGamer53
@AmenGamer53 8 ай бұрын
ጀግና ጥንካሬሽ በጣም ደስ ይላል
@MeazashGobena-ve7rj
@MeazashGobena-ve7rj 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዜ የበለጠ ያድርግልሽ ❤
@tsegamamo440
@tsegamamo440 4 ай бұрын
የኔ እናት ያሰብሽበት ድርሽ❤
@assefazemedie6484
@assefazemedie6484 8 ай бұрын
በጣም ጀግና እግዚአብሔር መገፋትሽን አይቷልና በርች።
@MandefroTewoderos
@MandefroTewoderos 4 ай бұрын
ፈጣሪ ያሰብሽውን ይሰጥሻል አትጠራጠሪ ውብ መልክ ብቻ ሳይሆን ድንቅ አዕምሮም ተሰጥቶሻል እግዚአብሔር ሀያል ነው ስሙ ይክበር ይመስገን
ያላወቅኩት ሚሊዮን ብር ለክፉ ኪሳራ ዳረገኝ ።ባለ ታሪክ ዲና ቸሬ
51:01
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 11 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН
SHAPALAQ 6 серия / 3 часть #aminkavitaminka #aminak #aminokka #расулшоу
00:59
Аминка Витаминка
Рет қаралды 2 МЛН
The joker favorite#joker  #shorts
00:15
Untitled Joker
Рет қаралды 30 МЛН
OYUNCAK MİKROFON İLE TRAFİK LAMBASINI DEĞİŞTİRDİ 😱
00:17
Melih Taşçı
Рет қаралды 12 МЛН
ማን ያዘዋልን አመሰግናለሁ::ባለ ታሪክ ትእግስት... ክፍል 3..
29:19
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 63 М.
አጣድፎ ጉድ ሰራኝ::ባለ ታሪክ መሳይ ከአዳማ...
43:23
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 138 М.
ፈጣሪ የሌለበት ጨለማ ህይወት ነበረኝ::ቲክቶከር ቃልኪዳን ክፍል 1....
29:37
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 36 МЛН