እስከመቼ ድረስ? ታዳሚውን በእንባ ያራጨ ድንቅ መልዕክት - ጦቢያ

  Рет қаралды 453,915

Arts Tv World

Arts Tv World

2 жыл бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/AAAAAFbB3kEu63_...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 587
@bogalegetahun1159
@bogalegetahun1159 2 жыл бұрын
ይብላኝ ለልጅ ልጆቻቸው ትተውት የሚሄዱት ታሪክ እጅግ ያሳዝናል ! ሁሉንም እግዚአብሔር ይመልከተው !!!
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
የሰሜኑ ጦርነት ባአብይ እቅድ በኦሮሞ ብልፅግና ነው የተጀመረው እዬን ለማወቅ አብይ የፃፈውን መፃሀፍ ማንበብ ነው አላማው ሰሜኑንን ማውደም ነው ማደከም ነው ኦሮሙማን ለማስቀጠል
@tenagneeshete948
@tenagneeshete948 Жыл бұрын
አሁን ለጊዜው በህፃናትና እናቶች ደም እጃቸው የቆሸሸ ፣ እያለለፈ በትን የበሉ፣ ሆዳቸውን ሞልተው ጭንቅላታቸው ባዶ የሆኑት ነገ ለሚቀጥለው ትውልድ የእገሌ ጎሳ ነፍሰገዳይ የሚል ስም እንደሚያቆዩም እባካችሁ ንገሯቸው።
@user-ud1de4ke6e
@user-ud1de4ke6e 3 ай бұрын
😭😭😭
@user-fz1on4yn5n
@user-fz1on4yn5n 2 жыл бұрын
ወይ ውረድ ወይ ፍረድ አሉ አባቶቻችን ሲጨንቃቸው አሁንስ የዓለም ፍፃሜ በሆነና ከዚህ ክፉ ዘመን በገላገለን
@user-eq4gr2jp8p
@user-eq4gr2jp8p 2 жыл бұрын
ለገዳዮች የንፁሀን የህፃናት የእናቶችን የአባቶችን ህይወት የቀጠፋችሁ ደማቸው ጎርፍ ሆኖ ይዉሰዳችሁ ምድራችሁም አኬልዳማ ይሁን ዘር አይውጣላቾሁ
@user-lh8mg4os2m
@user-lh8mg4os2m 2 жыл бұрын
አሜን
@mlove4025
@mlove4025 2 жыл бұрын
አሚን ✅
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 Жыл бұрын
የሰሜኑ ጦርነት ባአብይ እቅድ በኦሮሞ ብልፅግና ነው የተጀመረው እዬን ለማወቅ አብይ የፃፈውን መፃሀፍ ማንበብ ነው አላማው ሰሜኑንን ማውደም ነው ማደከም ነው ኦሮሙማን ለማስቀጠል
@samrimengsta449
@samrimengsta449 Жыл бұрын
በጣም እርጉዝን አጋድመው ያረዱ እጆች ሽባ ሆነው ይቅሩ
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 жыл бұрын
ትክክል አለን አለን በተስፉ እግዚአብሔር ሆይ ማረን እባክህ 🙏🙏🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@mebratgebre7554
@mebratgebre7554 2 жыл бұрын
Big respect for Getinet Eniyew always u speak z truth I wish you oll the best.
@da8387
@da8387 2 жыл бұрын
ያለ ምንም ጥፋታቹ በእርኩሳን ኣረመኔዎች ሕይወታቹ ለተነጠቃቹ እናቶች 😭😭😭😭😭😭😭😭 ኣባቶች 😭😭😭😭😭😭😭😭 ሴትና ወንድ ወጣቶች😭😭😭😭 ሁላቹም ሕጻናት 😭😭😭😭😭 ሁላቹም ጨቕላዎች😭😭😭😭 ፈጣሪያችንና መዳንያችን ልዕል እግዚኣብሔር ነፍሳቹን በገነት ያኑርልን ኣሜን🙏🙏🙏
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
አቤቱ የሆነብንን አስብ አቤቱ ስለሚታረዱ ባርያወችህ ስትል ጌታዬ መዳኒቴ የድግል ማርያም ልጅ ሆይ ፍረድ የምረት እጆችህንም ዘርጋልን እደ ሀፅያታችን ሳይሆን እደ ምረትህ ማረን ይቅር በለን
@mulugetworke9096
@mulugetworke9096 2 жыл бұрын
ጌትነት እንየው አከብርሀለው❤❤❤ሁላችሁንም እወዳቹሀለው ፈጣሪ ኢትዮጵያ እና ህዝቧን ይጠብቅ😭🤲🤲🤲
@Habesha251
@Habesha251 2 жыл бұрын
ንፁህ የኢትዮጵያ ደም ያለበት ኢትዮጵያዊ በሀገሩ ተስፋ አይቆርጥም በወገኑ ላይ አይጨክንም። ያቅፈዋል እንጂ አይገፋዉም! ፈጣሪ አንድ ያድርገን!
@azebgirma9126
@azebgirma9126 2 жыл бұрын
AMEN AMEN AMEN!!!
@kefyalewassefa4555
@kefyalewassefa4555 2 жыл бұрын
ፈጣሪያቸን እንደ ሀጢያታችን ሳየሆን እንደ ቸርነትህ አሰበን ግፍ በዛብን እመቤቴ ሆይ የአስራት ሀገርሽን ኢትዩጵያን አሰቢያት
@user-bx3dg6by4e
@user-bx3dg6by4e 2 жыл бұрын
እናንተም በተናገራችሁት እኛም በሰማነው አላህ ተጠቃሚ ያድርገን በቃ ይበለንንንንን ያ ኢላሂ ግሩም አቀራረብ ነው በርቱ
@tadlayaregal2584
@tadlayaregal2584 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለካ ልጆች ሞልተዋታል ቃለ ህይወት ያሠማልን ለዘላለም ኑሩልን ።
@user-Weynua
@user-Weynua Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን እቸንልን አቤቱ ጌታችን እራራልን
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 Жыл бұрын
በውነት አይኔ አስኪፈርጥ የአለቀስኩት ልብ የሚነካ ፕሮግራም ነው በርቱ በዚህ መልኩ ማስተማሩ ትልቅ ለውጥ ያመጣል ለጦቢያ ያለኝ ፍቅር ፤ ልክ የለውም በጣም ነው የምወዳችሁ
@dghfh2600
@dghfh2600 Жыл бұрын
ይህ መልዕክት በሁሉም ቆንቋ ይተላለፈ አማራይኛ የማይሰሙ ብዙዎች አሉ በጣም ሕልና ያለው ሳውን ወዴ ማሰተዋል የምመልስ ነው ነው ጌታ ሆይ እንዴጌና በምህረት የምድራችን ምርኮ ይመለስ🇪🇹❤👈
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 Жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይህን ክፉ ዘበን አንሳልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹መልካሙን ጊዜ አምጣልን 😭😭😭😭😭😭😥😥😥😥😥
@woldiyebirhane2595
@woldiyebirhane2595 Жыл бұрын
ተባረክ፣ ይህ አነጀት አርስ መልእክት ነው። ጠፍተህብን ነበር፣ እነኳን መጣህ። መልእክትህ ተጽእኖ ያሳድራል።
@elsabethgessesse8899
@elsabethgessesse8899 Жыл бұрын
እስከ መቼ! ከታቢው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኛለሁ🙏🏾 ግሩም አስተማሪ መራር ቁም ነገርን እውነታን የተሞሉ በሁሉም ጆሮ እንዲደውል!የኢትዬጵያ የዘር አፖርታይድ የሚከፋፍል የሚያግድል አንዱን አንገት ደፊ ሌላው አትራፊነት እስኪቆም ይህ ድምፅ ይደውል👌👌👋👌
@user-kk8wq3py5c
@user-kk8wq3py5c 2 жыл бұрын
ያረብ በቃበለን ፍትህ ካተነው ሰላሙን አውርድልም
@betshaselam5610
@betshaselam5610 2 жыл бұрын
ቃላት ያጥረኛል በርቱልን ቃለ ህይወት ያሰማልን ውዶቻችን ፈጣሪ ኢትዮጵያን ይባርክ
@aidatewolde4308
@aidatewolde4308 2 жыл бұрын
ፓርላማው ላይ ጥላቻ እየሰበኩ ይጨፈጭፋሉ ፍርዱን የህፃናቶቹ ደም ለ እግዚአብሔር እንተወው
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 2 жыл бұрын
እማትልመጠመጥ ኩሩ ኢትዩጲያዊ ጌትነት እንየው ኑርልን
@user-wy6jv3zz7e
@user-wy6jv3zz7e 3 ай бұрын
ጌትነት እንዲህነዉ አደበት መጽኛሁኑልን ቤተታችንዘግተን ለምናለቅሰዉ ኢትዮጵያዉያን ና ኦርቶዶክስ አማኞች አንደበት ሁኑል እድሜ ጤና ይስጥልን አገሬን ሰዉ ይስጣት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያን አትርሳት አለዉሽ በላት 🙏
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 жыл бұрын
ወይ አገሬ ምነው በዚህ ዘመን ባልተፈጠርን ያሰኛል እባካችሁ በየቋንቋው ይተርጎም ይስሙት 😪😪😪
@beyabeyachen3856
@beyabeyachen3856 2 жыл бұрын
እንዲህ አይነት ዝግጅቶች ወደ ፍቅር አንድነት የሚጠሩ ያብቡ ይለምልሙ
@tofikua167
@tofikua167 2 жыл бұрын
አቤት እዚ ፕሮግራም ላይ ያለችዋን ኢትዮጵያ ማየት ነው የናፈቀን
@kidistabraham8757
@kidistabraham8757 2 жыл бұрын
እውነት ነው
@tsionshiferaw4685
@tsionshiferaw4685 Жыл бұрын
ከምንም በላይ
@emati4904
@emati4904 2 жыл бұрын
ሀገሬ ናፈቅሺኝ 💚💛❤️😭😭😭💔💔💔💔
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገሪ ዘላለም እወድሻለሁ።👍👋🙏❤️💛💚
@Rahel-7
@Rahel-7 2 жыл бұрын
አልገባ አለን እንጂ እኮ የምንኮራበትን ታሪካችንን በራሳችን በገዛ እራሳችን እንድናበላሽ በደንብ ተሸርቦልን ሲኖር ኖሮ እንደአለመታደል ሆኖ እኛ የዚህ ዘመን ትውልዶች ለኢላማው ማሳኪያ ሆንን እኮ እውነት ስናሳዝን በታሪክ ተወቃሾች !!! ወንድሞማችን ተባረኩ 👍 እውነት በአገኘነው አጋጣሚ ሁሉ ስለሰላምና ትውልዱ እንዲነቃ እንዲያስተውልና በደንብ እንዲያስተውል የሚያነቃቁ ኘሮግራሞችን ማዘጋጀት ጥሩ ነው በርቱ ።የፈጠረን አምላክ የምናገናዝብበትን እእምሮ ያድለን 🙏
@anguachmelese3283
@anguachmelese3283 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ በቃ በለን ለመሪዎች ልብ ስጣቸው ለነዚሕ የእፍኝት ልጆች በቃ በቃ በቃ በለን ።
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
አቤቱ ማረነን ይቅርም ቀለን በመሀከላችን የገባው ጠላትን የለያየን ክፋት አርቅልን የቀን ጨለማ ከቦናልና ቀሀፅያት በበደል ታጭቀን ጠዋት ቤተክርስትያን ከሠአት ጥንቁልና ለመመተቴ ለጌደል ለማጥፋት ለሥልጣን አቤቱ አይነልቦኒችን አብራ አቤቱ አድነን አንድ አድርገን
@masreshsz1422
@masreshsz1422 Жыл бұрын
አይገባቸውም ወንድሞችና እህቶቻችን እግዚአብሔር ልቦናው ይጥልን
@alamaetaddesse6198
@alamaetaddesse6198 Жыл бұрын
ሁላችሁንም የሀገር ልጆች እግዚእ ብሄር እምላክ ይጠብቃችሁ ይቺን ነች የጥንትዋ የዋህ ልጆችዋ ፍቅር ናችሁ ይእናንተና የናቶቻችን የህፃኖቶቹ እያለቀሱ ሲማፅኑ የነበሩት ወለጋ የነበሩት አምላክ ይመልስልናል አይዞእችሁ ወንድሞቼ እኛም ቡድናችን ነዉ ያለው እግዚአብሄር ከሁላችን ጋር ይሁን
@astergetachew4604
@astergetachew4604 2 жыл бұрын
Peace & love for Ethiopia people forever 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻 💚 💛 ❤ 🙏🏻
@tesfayberhanu5674
@tesfayberhanu5674 2 жыл бұрын
አዎ ትውልድ ሆይ ልብ በል ይህ መልእክት ከተላለፈበት ጀምሮ ገዳዩን ፣ደካሞችን በማንነታቸው እየለየ የሚጨፈጭፈውን የአብይ አህመድ ቡድን ን ተው ባለማለታችን ይሄው በአጥፊነቱ ቀጥሎበት ጭራሽ ለአስከሬን ክብር አሳጥቶ የህጻናትን አስከሬን በአህያ እየጎተተ ማንነው የሚያስቆመኝ በማለት ሀገርንና ህዝብን እያጠፋ ዛሬ ላይ ደረስን ፣ልብ በል ወገን መታለል ይብቃን አጥፊን እንታገል
@bekeleguasil3895
@bekeleguasil3895 2 жыл бұрын
ኤጭ አሁንስ!!! መስማትም ሰለቸኝ ማየቱም ምርር አለኝ ማን ሊሰማኝ ጭንቅ አለኝ የወገኔ እሮሮ እየጠራኝ ምን ባደርግ ብዬ ከራሴ ጋር ስሞግድ ጨንቆኛል መፍትሄ ፍለጋ ስነሆልል ለራሱ ራሱ ጠላት ከሆነ ማን ማንን ይሰማል ወገኑን ወገን ሲገድል ኤጭ አሁንስ አንገፈገፈኝ ሃዛብነት አጥለቀለቀኝ ብስጭት ደፈነኝ ማሰብም አቃተኝ ድነዝ አእምሮ የለሽ ሆንኩኝ የራሱ ራሱ ጠላት የሆነን ምን ብዬ ላሳምን አጣሁ መላ ለማቆም ሃዛብነትን ርስ በርስ መገዳደልን ኤጭ ኣአሁንስ ምሬቴ ጣራ ነካ ሰላም ጠፍቶ በሃዘን ተተካ ለማት ልንገር ምሬቴን እንድናቆም ለራስ ራስ ጠላትነትን ኤጭ ብግን አልሁ ማስቆሚያ መላ አጣሁ ኢትዮጵያን መታደግ አቃተኝ ለራሱ ማሰብ ያቃተው በዛብኝ እንደ በግ የሚጎተት ዩሚቀላ የወንድሙን አንገት የማያስብ በጭካኔ የተሞላ ግትት ሆነብኝ ምን ልበለው እንዲሰማኝ ቀልቡን እንዲይዝልኝ እንደ ከብት መጎተቱን እንዲያቆምልኝ በራሱ ጭንቅላት እንዲያስብልኝ ጨነቀኝ መላው ጠፋኝ አአምሮን ተጠቅሞ እንዲያሰብ ኢትዮጵያን ማድማቱን እንዲገድብ የራሱ ሰው ሆኖ እንዲቆም አፍራሽ መሆን እንደማይጠቅም ተረድቶ አእምሮውን እትዲያስተካክል ስነ ልቦና ከመመኘት በስተቀር ምን ልበል። ኤጭ አሁንስ የማስበውም ጠፋኝ የኢትዮጵያ ነገር እያንገበገበኝ
@asefbadebo7992
@asefbadebo7992 2 жыл бұрын
ሰሚ ቢኖር ከዚህ በላይ ትመህርት የለም ጥበብ እንዲህ ነበር ለሚገባው
@emubilaltubeemubilaltube8410
@emubilaltubeemubilaltube8410 2 жыл бұрын
😢😢😢😢💔ቢዘገይም ሁሉን አዋቂዉ ፈጣሪ የተበዳይን እምባ ያብሳል ኢንሻአላህ ግፈኞች ወዮዉላችሁ
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
😭😭😭😭🤲🤲🤲✝️✝️✝️ እንባዬ እንደፈሰሰ ኡፍ ጌታ የሰላም ሠሪ አምጪልን
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 2 жыл бұрын
እውነትን ተናግሮ የሚሞት ሰው ዘላለም ከምድር በላይ ስሙ እንደጉልላት ከማነም በላይ ከፍ ብሎ ሲከበር ይኖራል
@derejeshimelis4875
@derejeshimelis4875 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ኢትዮጵያዊ እያላት፣ ሃገሬን እንደምን ዘረኝነት በላት ።
@ledyasolomon6530
@ledyasolomon6530 2 жыл бұрын
ወየው ለገዳዮች ይዘገያል መች መፍረዱ ይቀራል እንዲህ ልባችን እንደተሰበረ መች ይቀራል እሱ ይፈርዳል ለሁሉም ቀን አለው የጊዜ እንጂ የሰው ጀግና የለም
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
በቃ በለን ስለ ንፁሀኑ ደም😭😭😭😭😭😭
@tensygeta2983
@tensygeta2983 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አንተ ይቅር በለን ሀገራቺን ኢትዮጵያንጠብቅልነ
@mogesakllo
@mogesakllo Жыл бұрын
እግዛብሔር እድሜና ጤና ከእኔ ቀንሶ ይስጥልኝ አባቴ።
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 2 жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ አብይ ሸመልሰ ደመቀ አገኘሁ አበባው ብርሐኑ ጁላ ተመሰገን ጥሩነህ ፀረ አማራ ናቸው አማራ ሢጨፈጨፍ ዝም ያሉ ለፍርድ ይቅረቡ 💚💛❤️
@teshomegoraga6882
@teshomegoraga6882 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላም ሁኚልን!!!!!!!!!!
@halimo1255
@halimo1255 Жыл бұрын
ዘሪነት ጥንቢ ነዉ ያሉን ሮሶላችን አለህሰላቱወሰላም ያችን ጥንቢን እየነካከን እሀዉ ሀገርቱዋን አገማነዉ ዲንቤሬን አትንኩ ቁጣዬን አትችሉትምና ነዉ ያለን አላህ ራቢ ለአለምን የአላህን ዲንበር ነክተን ኑፁዋን ደም እያፋሰስን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-lm2fx2gk9x
@user-lm2fx2gk9x 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ አስበን🙏🏽
@Okk657
@Okk657 2 жыл бұрын
አምላኬ ሆይ ኢትዮጺያዊ መንግት ስጠን
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 2 жыл бұрын
እውነት ነው ወንድምዬ በቃቃቃቃቃቃን እኛ ኢትዮጵያን ነን !!
@senaitmekonnen1936
@senaitmekonnen1936 Жыл бұрын
ጥበብ ድንቅ ነው ኢትዮጵያዬ የጥንቱን ሰብህና ይመልስልን የዘር አባዜ ያጥፋልን የንፁሃን ደም ይፈርዳል
@abebemekonnen4789
@abebemekonnen4789 Жыл бұрын
እጅግ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ አስተማሪ የሆነ የጥበብ ስራ ነውእና በበኩሌ በጣም ወድጄዋለሁ, እነዚህንም የጥበ ብ ሰዎች አደንቃለሁ ሊመሰገኑም ይገባል እላለሁ:: ፍቅር የሁላችን ለሆነችዋ ኢትዮጵያ::🇪🇹🇪🇹❤️❤️🇪🇹🇪🇹
@zelalemzerihun313
@zelalemzerihun313 Жыл бұрын
ሯጩ እንዳትሆን?
@dessalegnwonbarga2144
@dessalegnwonbarga2144 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው አስተዋፅኦቹህ ብዙ ነው እስቲ ቀልባችን እንሰብስብ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
እውነት ነው ሀገራችን በፍቅር በጥሩ ባህሏበመልከአ ምድሮ በቅርፆቾ ነበር የምትታወቀው አሁን ግን በጣም ያሳዝነል ያለነበት ሁኔታ
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 2 жыл бұрын
ይሄ ዝግጅት ወይም እነዚህን የመሳሰሉ ምርጥ ፕሮግራሞች በኦሮምኛ፣ በትግርኛ፣ በሱማሊኛ ፣ ወዘተ ባሉ ቋንቋዎች የሚተላለፉ ቢሆን እንዴት ምርጥ ነበር ? ምን ያደርጋል ታዲያ ይሄን ፕሮግራም በኦሮሚያ ክልል ማቅረብ ትችላላችሁ? ሀ
@Hanokmara
@Hanokmara 2 жыл бұрын
እኔ እኮ አውንም ስለክልል እናውራለን ግጥሙ እኮ ስለሰውነታችን እንጂ ስለክልል አደለም ለሀዘንም በዘርና በክልልን ልንሸበብ ነው እንዴ ኸረባክህ በደንብ ካልሰማኸው ደግመህ ስማው ወንድሜ እንዲ አንዝቀጥ ሰውነታችንን እናስቀድም ምክንያቱም እ/ር ፍርድ ከመጣ ትፀፀትበታለህ ለሰው ማዘን ሰው መሆን በቂ ነው
@mengistetefery1465
@mengistetefery1465 2 жыл бұрын
@@Hanokmara ማለት:የፈለገው:ችግሩ:የሚመነጭበት:አካባቢ:ቢማሩበት: ለማለት: ነው ፤
@minty1188
@minty1188 2 жыл бұрын
@Fidel ፊደል ወንድሜ ይሄ መልእክት ለኢሊቶቹ አይደለም ለህዝቡ ነው ንቃ አትታለል ነው መልእክቱ ኤሊቶቹማ ያቃሉ ለተለያየ ምክንያት ነው እያደረጉት ያለው ።
@hannamengesha259
@hannamengesha259 2 жыл бұрын
Amariga enaysema ethiopiyawi yelem
@mikidi1598
@mikidi1598 2 жыл бұрын
you are very correct.
@belaineshyalew3571
@belaineshyalew3571 2 жыл бұрын
Wow it’s very true!!it makes me cry 😭 🙏🇧🇴🇧🇴🇧🇴
@bahgitigray8307
@bahgitigray8307 Жыл бұрын
You don’t even know your flag? 🤔 =>>> 🇧🇴Ghana flag.
@fredhabona2283
@fredhabona2283 2 жыл бұрын
🥲a great artist You let me cry. This is the truth Ethiopia 🇪🇹 great job 👏🏽👏🏽👏🏽
@marthachane9777
@marthachane9777 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን ለነፍሰ ገዳዮች ማስተዋልን ስጣቸዉ።የንጹሃን ደም ወደ እግዚአብሔ ትጮሃለች
@user-np8iu2hm6z
@user-np8iu2hm6z 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ታላቁ ሰው እባክህን እምቅ እውቀትህ ተጠቀምበት እባክህን ......እባክህን
@sofiaabdi1855
@sofiaabdi1855 2 жыл бұрын
እጅግ ምርጥ መልእክት "ልብ ያለው ልብ ይበል"
@yesgaregayele1267
@yesgaregayele1267 2 жыл бұрын
እግዚኣብሔር ሆይ ወዴት እየሔድን ነው ይቺን የተባረከች ለልጆችዋ ቀርቶ ለሌሎች የምትተርፍ ሐገር ይዘን ተጠላላን ተገፋፋን ተጫረስን አንተጣልቃ ግባልን በድለናል ሕጻናትና እንስሳት ደካሞች ሳይቀሩ ተፈጁበት እባክህን እራራልን🙏😭😭😭😭😭😭😭
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 2 жыл бұрын
አርት ቲቪ ምንም ቃል የለኝም እናንተን የማወድስበት ብቻ ኑሩልኝ ቀስቅሱን ከተኛንበት
@kadesa1652
@kadesa1652 Жыл бұрын
ይህ መነው የሚሠማ ማነው አምላክን የሚፈራ አምላክ ጎብኘን በምረትክ
@abitewtadesse1279
@abitewtadesse1279 2 жыл бұрын
አቤቱ ስለ ተመረጡ ጥቂት ሰዎች እና ስለ ሕጻናቱ ሲል የመከራችንን ዘመን ያሳጥርልን ሰሚ ካለ መልዕክቱ ድንቅ ነበር ለሁላችንም የሚሰማ ልቦና ይስጠን፤
@seblegashaw5555
@seblegashaw5555 2 жыл бұрын
ሁሉንም እግዚአብሔር ይመልከተው ይድረስ ለገዳዮች ይብላኝ ለልጆቻችሁ የእናንተም መጨረሻ አያምርም ሰውን ገድሎ የጸደቀ የለም
@coolnassa1420
@coolnassa1420 2 жыл бұрын
ይህ የቆየ ነው ግን it’s worth to listen again again again And again
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
አሁኔም ቤታችን ስነገባ አንርሳ ሁላቸንም እንፀልህ በንፁህህሊና በቅን ልቦና ቂም በቀል ትተን ወደምግስት ወደህዝብም ቢሆንም ወደእግዚአብሔር ቀደላቼን እጠብ ብለን እናልቅስ
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን ፈጣሪ ኢትዮጵያ ሀገራችን ፈጣሪ ይጠብቅልን ለሁሉም ፈጣሪ አለ ኢትዮጵያ አሜን
@eliemechleb7600
@eliemechleb7600 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ አምላክ ይጠብቀልን መላ ኢትዮጵያን ይባርክ በቃአ ይበለን ፈጣሪ
@mrvip3641
@mrvip3641 2 жыл бұрын
ያርብ አፉበለን ይቅርበለን 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭😭😭😭😭 የአላህ 🙏🙏🙏
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 2 жыл бұрын
ያረቢ በራህመትህ እንደኛስራአይዴለም 💔💔💔💔💔💔
@bickim5224
@bickim5224 2 жыл бұрын
If someone watching this and not crying 😢 must be something wrong with them..very eye opening for young Ethiopians! I appreciate you all! It was so so deep deep! I was weeping from the beginning to the end !!!! Thank you All for this Amazing message! 💚💛❤️💚💛❤️
@user-gw5ce5rm8q
@user-gw5ce5rm8q Жыл бұрын
@rahmarahma3841
@rahmarahma3841 2 жыл бұрын
ልብ ለ ሌላቸዉ ልበ ቢሶች ሁሉ ቢገባቸዉ እናንተሰ ተናገራችሁ ፈጣሪ ልብ ይስጠን ይህን የመከራ ዘመን በቃ በለንየተነሣብንን ፍቅርን መልስልን
@mesfinabdukehassen4538
@mesfinabdukehassen4538 2 жыл бұрын
Tell them these bullshit s bekele gerba jawar and o.l.f.dogs
@emmanuelhabte4491
@emmanuelhabte4491 2 жыл бұрын
አለም ፀሐይ ወዳጆ፡ እግዝአብሔር ከፍ ከፍ ያርግሽ፡ ኑሪልን፡፡
@user-fz1wf7im2v
@user-fz1wf7im2v 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ዛሬ ዘረኞችን እና አጥፍተው በሌላ የሚአመካኑትን መሪወች አንሳልን አብይ አህመድን አንሳልን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
ስለላሀ አለይሂ ወሰለም ማሻ አላህ ያረቢ ሀገሬን ሰላም ያድርግልን
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ተስፋችሁ ይለምልም ተስፋ ስለሰጣችውሁኝ💚💛🎈💚💛❤
@mahegebrehiwot2777
@mahegebrehiwot2777 2 жыл бұрын
Wow make me cry. It was very touching N beautiful program. After all we need to open our HEAR to God N listen to him. God bless Ethiopia.
@mlbmlb3659
@mlbmlb3659 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ በቃበለን እባክህ ልቦናችንን አብራዉ😭😭😭
@yoneszeyne4739
@yoneszeyne4739 Жыл бұрын
ሁላችሁም ፡ እጅግ ፡ በጣም ፡ ትችላላችሁ!
@beletebali4892
@beletebali4892 2 жыл бұрын
የአባቶችን፣የእናቶችን፣የህፃናቶችን ደም ያፈሰሰው ለአረመኔው ለጨካኙ ለአውሬው እ/ር የእጁን ይስጠው!!!
@meazameshesha437
@meazameshesha437 2 жыл бұрын
2o15 ዓ ም የጦርነት , የሞት ዜና የማንሰማበት አመት ይሁንልን አሜን።
@medinanuru1711
@medinanuru1711 2 жыл бұрын
እናተኳን እድሜናጤና ይስጥልን
@libbelu6566
@libbelu6566 2 жыл бұрын
ትንሳኤሽን ያሳየን ኢትዬጵያዬ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
ለስሙ እትዮጵያን ነው ያለሁት እላለሁ ግን ሀገሬ ኢትዮጵያ ያቺ የጥንቷ ጠፍታብኝ በፍለጋላይ ነኝ😭😭
@mulugetaanteneh3287
@mulugetaanteneh3287 Жыл бұрын
ሁሌም ስለወገንና ሀገር የአርት ቲቪ ፕርግራም አዘጋጆች በየወቅቱ የምታስተላልፉት አስተማሪ መልዕክቶች ምን ያህል ወደ ልቦናችን ሰርፀው ተግባራዊ አድርገናል !?
@zebdoslankaro6341
@zebdoslankaro6341 Жыл бұрын
ፈጣሪ እድሜህን ያርዝምልን።እነ አቶ ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ያሉት የዘመናችን የክፉ ቀን ባንዳዎች ብኩርናቸውን ለሆዳቸው የሸጡ ወዮላቸው!!!
@wowitswcoolmekonnen693
@wowitswcoolmekonnen693 2 жыл бұрын
God-bless Ethiopia💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤🙏💚💛❤
@ethoageryatesayeshenyaseye9876
@ethoageryatesayeshenyaseye9876 2 жыл бұрын
.😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አቤቱ በቃ በለን አምላክ የድንግል ልጅ መእዳኒያለም
@abushatnafu21
@abushatnafu21 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ
@user-xn3ir6gs3n
@user-xn3ir6gs3n 2 жыл бұрын
ያረብ አንተው እርዳን እህህህህ
@danielshewa8364
@danielshewa8364 2 жыл бұрын
እውነት ነው አሁን አውሬዎች የሚመሮት አገር ነው ያለቾው በእናቶችናጰበሕፃናት ደም የሰከሩ መሪ ነው ያለው
@aselefechme
@aselefechme 2 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😢😢😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@jegnaserawit4477
@jegnaserawit4477 2 жыл бұрын
ውብ ማንነታችንን የሚገልጥ ገለጣ መሬት የማይወድቅ እጹብ ድንቅ ትረካ አኩሪ አስከባሪ መጣጥፍ ልበለዉ ግጥም ልበለዉ ወይስ ስንኝ የምለዉም ጠፋኝ ወንድምዬ ከፍ ያላ ታላቅ ኢትዮጵያዊ ምስጋናችን ይድረስክ ወንድምዬ በህየወቴ እንዲህ ያለ ስንኝ ሰምቼ አላውቅም ጀግና ኢትዮጵያዊ ለ ውድ ኢትዮጵያችን ያለክን ብሩህ ራእይ እውን ሆነኖ ለማየት ያብቅህ ይብቃን ህያዉ የኢትዮጵያ ችን ዓምላክ ጤና ና እድሜ ሰጥቶህ ለማየት ይብቃክ ያብቃን !!!!!!!!!!! ይህ ምስጋናዬ ለመጀምርያዉ ገጣሚ ወንድሜ ነዉ !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@elfeneshamenu3322
@elfeneshamenu3322 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ትንሣኤ ያሣየን
@zenebbihonegn277
@zenebbihonegn277 2 жыл бұрын
እውነት ነው እንደሰው ማሰብ አቅቶን ከአውሬም በላይ ሆነን እርስ በርስ ተብላልተን የምንጠፋበትን ዘመን ማፋጠን ለማን ይጠቅማል፡፡ ፈጣሪ ሆይ እባክህ በቃ በለን እንደሀጢያታችን ሳይሆን እንደቸርነትህ አስበን የሰላሙን ዘመን አምጣልን፡፡
@ibrahimomer1708
@ibrahimomer1708 2 жыл бұрын
ዋው ጋሸ ጌትነት እሚገርም ነው ግጥሙ ኑሩል እድሜ እና ጤና ለጋሸ ጌትነት አንለይ
@meskineway4162
@meskineway4162 2 жыл бұрын
ጌትነትዬ ምን ያደርጋል እድሜ ለፓለታከኞች
@ayalew8908
@ayalew8908 Жыл бұрын
ኦ ጌታ ሆይ ለግፈኞች ዋጋቸውን ትከፍል ዘንድ ፈቃድህ ይሁን በግፈኞች ህይወታቸው ላለፈም ነፍስ ማርልን
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,6 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
IL’HAN - Eski suret (official video) 2024
4:00
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 852 М.
Duman - Баяғыдай
3:24
Duman Marat
Рет қаралды 172 М.
ИРИНА КАЙРАТОВНА - АЙДАХАР (БЕКА) [MV]
2:51
ГОСТ ENTERTAINMENT
Рет қаралды 11 МЛН
BABYMONSTER - ‘FOREVER’ M/V
3:54
BABYMONSTER
Рет қаралды 40 МЛН