ጉንዳን ሲነክስህ ጥርሱን ሊሞርድብህ አይደለም - ተስፋሁን ከበደ (ፍራሽ አዳሽ) 32- ጦቢያ

  Рет қаралды 1,419,178

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 465
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ሰው ሰው ሁሉ በየጓዳው የሚያንሾካሹከውን አሱ በድፍረት በጥበብ ከሽኖ ዱቅ ያደርጋታል በርታ
@dawitchernet7856
@dawitchernet7856 2 жыл бұрын
ikoiiikiioo
@dawitchernet7856
@dawitchernet7856 2 жыл бұрын
o
@dawitchernet7856
@dawitchernet7856 2 жыл бұрын
p
@MehamedJewad
@MehamedJewad 7 ай бұрын
❤❤
@waffiki
@waffiki 2 жыл бұрын
አእንዳንተ አይነት አይገኝም። በጣም የምትደነቅ ጂኒየስ ነህ። 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
@I_am_Fano
@I_am_Fano 2 жыл бұрын
የኔ ጀግና ዋው የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ትሁን ። ስወድህ የኢትዮጵያ ዕንቁ ጌጥ ነህ ባለ ቅኔ መምህር ነህ ። ጆሮ ያለው ይስማ። የኢትዮጵያን ትንሳኤ ያሳይህ ክፉ አይንካህ ወንድም ዓለም።💚💛❤👌💪🙏
@yitagesteferi3800
@yitagesteferi3800 2 жыл бұрын
The BELOVED and AMAZING Tesfahun Kebede!!!!!!!!!!! THANK YOU ALL!!!!!
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
አዳምጦ ተግባራዊ ለሚያደርገው ትልቅ ትምህርት ነው ጭንቅላት ላለው ምርጥ አገላለፅ ነው
@yayahala615
@yayahala615 2 жыл бұрын
በጣም ተመቸኝ የኤሊዋ ነገር
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 2 жыл бұрын
እሱ የሚያስተላልፈው ሁሌ መልእክት ነው ታዳሚው ግን በሚናገረው ይስቃል መልእክት የማይገባው መሳቅና ማጨብጨብ የሚወድ ህዝብ
@yeneneshassen2749
@yeneneshassen2749 2 жыл бұрын
አቢዎት አደባባይ አራት ኪሎ የሚለው ወያላው ሁሉ የኔ ነው ለሚሉት ምሳሌ ነው
@ኡሙእሬደዋን
@ኡሙእሬደዋን 2 жыл бұрын
@@yayahala615 👍👍✅
@samerawitzewodiz2622
@samerawitzewodiz2622 2 жыл бұрын
ምንም የምልህ ነገረ የለም ምክንያቱም በሠፊዉ ሕዝብ ብዙ ተብለሀል👈👈👏👏👏👏👏👏👏👏
@mayema3846
@mayema3846 2 жыл бұрын
ተስፍሽ 👏👏👏👏 ጥልቅ ነው መውረድ ላይቀር አወራረዱን ለማያስተካክል ጆሮ እያለው ለማይሰማ ልብ እያለው ለማያስተውል ትምህርት ሰጪ ነው እንደ ሁሌው ከመቀመጫዬ ብድግ ብዬ አክብሮቴን አቅርቤአለሁ በርታልን።
@shanqokebede3389
@shanqokebede3389 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍
@diiudj6292
@diiudj6292 2 жыл бұрын
(
@adanecheshete2411
@adanecheshete2411 2 жыл бұрын
Aman 9to 9999999999999999999999999and 9999999999999999999999999999999999999999999999999
@girmamerid6060
@girmamerid6060 2 жыл бұрын
@@shanqokebede3389 አአለ>
@brehanabera6090
@brehanabera6090 2 жыл бұрын
@@shanqokebede3389 88iiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiioo99998999899999999o99999999
@dinkalemayele7723
@dinkalemayele7723 2 жыл бұрын
በመጀመርያ ይሄን እዉቀት ለሰጠህ ፈጣሪ ምስጋና ይግባዉ በመቀጠል እድሜና ጠና ጨምሮ ይስጥህ ተስፍሽ ጀግና ይመችህ
@GGG-ek1ty
@GGG-ek1ty 2 жыл бұрын
ዋው ዋው ዋው! 👏👏👏👏👏 ተስፋሁን! እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ ሰላምህ ይብዛ የኔ ጌታ። ዉድድድድድድድድድ
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደምም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደምም💚💛❤💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mea9296
@mea9296 2 жыл бұрын
እራሳቹ የደፈራቿትን አገር ማን እዳይደፍራት ፈራቹ
@አገሬክብሬነሽ-በ5የ
@አገሬክብሬነሽ-በ5የ 2 жыл бұрын
@@mea9296 አንተስ ድርሻህ ምንድነው?
@yal1907
@yal1907 2 жыл бұрын
ንፁህ ልብ ንፁህ ፅንስ ሀሳብን ያፈልቃል ፅንስ ሀሳብ ደግሞ የጥሩ ጭንቅላት ውጤት ነው ስለሆን በዚህ መድረክ ላይ የታየውም ሰው መሆን ብቻና ብቻ ነው::
@firehiwotfire4560
@firehiwotfire4560 2 жыл бұрын
ትልቅነትህን ምታወዳድረው ፤ ከልብህ ነው እንጂ ከሌላ ሰው አይደለም ..... ድንቅ ውስጠ ወይራ ቅኔ ...አባቴ ይሙት አርቲስት ተስፋሁን ጀግናነህ .. ምርጥ ጭንቅላት አለህ
@asterzenebe847
@asterzenebe847 2 жыл бұрын
እንዳንተ ሰርቶ መሞት መታደል ነው ግሩም ልጅ ነው በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@woinshetezewede1675
@woinshetezewede1675 2 жыл бұрын
አንተን አለማድነቅ ንፋግነት ነው ግን ፈታሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤🌷🌷🌷
@Josephsol55
@Josephsol55 2 жыл бұрын
This guy is a head of his time, he is so deep every word he say is mind boggling! 👍👍👍
@binurofi6294
@binurofi6294 2 жыл бұрын
ቃል የለኝም ተስፍሽ 🙏🙏❤
@muke9633
@muke9633 2 жыл бұрын
Thanks tesfesh
@dawitmezgebetsegaye7442
@dawitmezgebetsegaye7442 2 жыл бұрын
Philosophical, Scholastic and Intellectual: the past 4 years in 20 minutes!!!!!!!!!!1 Bravo
@hiwat691
@hiwat691 Жыл бұрын
እድሜናጤና ፈጣሬይሰጥህ ምርጥኢትዮጵያ ነህ
@yonasnashayilma2557
@yonasnashayilma2557 2 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ነገር የምታቀርበው ተስፍሽ በርታልኝ🙏🙏🙏
@malefiaabebe4389
@malefiaabebe4389 2 жыл бұрын
ዶክተር ወዳጄነህ ዘመን ያፈራህ መልካም ሰው
@dagnachewashenafi4640
@dagnachewashenafi4640 2 жыл бұрын
ለዚህ ዘመን የተሰጠ ምርጥ ሰው 🙏🙏🙏 የማይሰለች 😁 ሰላምህ ይብዛ።
@hamudawol9213
@hamudawol9213 2 жыл бұрын
😁😁😁😀
@saoltoyebo2423
@saoltoyebo2423 2 жыл бұрын
The most talented youth in his age group!
@maiskazeze6402
@maiskazeze6402 2 жыл бұрын
ወይ የቅኔው አባት ተስፍሽ ያማል ቅኔው ጆሮ ያለው ይስማ ።ያማል ክበርልኝ አቦ ወንድሜ ❤❤❤
@gtube7783
@gtube7783 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ ሰላምሺ ይብዛ ተስፍሺ አንደኛ ነህ አንተን አለማድነቅ አይቻልም በርታልን ያገራችንን ሁኔታ በተዉኔት ስለምትነግራቸዉ ከገባቸዉ
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
የኔ ባለ ቅኔ በርታልን የዘመኑ ጀግና
@putgodfirst588
@putgodfirst588 2 жыл бұрын
👂🏼 ያለው ይስማ 🙏 ታሪክን በመደጋገም መዋረድ ጌጡ ነው የኢትዮጵያ በሥልጣን።
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 2 жыл бұрын
ወይ አንተ የምትገርም ነህ ሁሌም ስንት ቁምነገር በቀልድ የምትነግረን ቢገባን ምን አለ"ገበሬው መሬቱን ድምድም አርጎ ዘርቶ እስከሚያጭድ ፈራው የዘራውን ፈርቶ"💚💛❤🙏
@nafkoteyeneyoutube131
@nafkoteyeneyoutube131 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እጅግ ከልቤ ነው የማከብርህ 🥰 የሳቄ ምጭ🤣🤣🤣🤣
@sebelleteferaminas9875
@sebelleteferaminas9875 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ከክፉ ሰዋች ይጠብቅህ ለሰነፍ የጠቢብ ንግግር አይገባውም ይላል መቼስ መፀሀፍ ቅዱስ እንጂ እግዚአብሄር አንተን ተጠቅሞ ብዙ መክሮአል ልብ ኖሮ ቢሰማ።
@alemtsehayayele5069
@alemtsehayayele5069 2 жыл бұрын
ተስፍሽ በጣም አድናቂህ ነኝ ከኢትዮጵያ ትልቅ ልጆቿ አንዷ ነህና ረጅም እድሜ ይስጥህ
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 2 жыл бұрын
Thanks body U Are The best Etheiopian Thnkes.
@MobileShop-bf4pb
@MobileShop-bf4pb 2 жыл бұрын
የሚገርም ትምህርት ነው ለገባው እውቀት 🥰
@አምላኬተመስገን
@አምላኬተመስገን 2 жыл бұрын
እያንዳንድሽ ላይ ያለሽው "የኤሊዋ እጣ እንደሚገጥማችሁ እወቁ ዘላለም አትኖሯት መፈጥፈጥህ(ሽ) አይቀርም ተስፍሽ ትልቅ አክብሮት አለኝ🙏🙏🙏💚💛♥
@hehemeko3077
@hehemeko3077 Жыл бұрын
ምርጥ በዘመን የሚገኝ አንድ የተቀባህ።
@ሀናንሚድያ
@ሀናንሚድያ 2 жыл бұрын
አህለን ተስፍሽ ምርጥ የጥበብ ሰው
@fuadabdelkadir6572
@fuadabdelkadir6572 2 жыл бұрын
እውነት አንተን የመሰለ ለአገራችን ሰላም ከዚህ የበለጠ ትምህርት የሚሰጥ የለም መመስገን ይገባሀል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
አይ አንተ ልጅ ስላምህ ብዝት ይበልልኝ ቃል የለኝም የስሙት ከገባቸው ጥሩ ነው መውረድ እንዳለም ይወቁ ከኤሊዋ አወዳደቅ እግዚአብሔር ይጠብቅ ነው በቃ ትችላለህ ሀገሬ ስላምሽ ይብዝ🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@hossanaproduction5829
@hossanaproduction5829 2 жыл бұрын
@ገአነአትቃአል
@ገአነአትቃአል 2 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሽ እናመሰግናአለን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@habiibjames9529
@habiibjames9529 2 жыл бұрын
አይ ተስፍሽ ድንቅ ሰው ክበርልኝ አቦ የእውነት እያለቀስኩ ነው የሰኩት ምን ለማለት ፈልጌ ነው የስቀልም ያስለቅሳልም ንግግሩ ሰላም ለሀገራችን
@samsonabraham9812
@samsonabraham9812 2 жыл бұрын
I’m proud of Eritrea I love to hear those contemporary witnesses. It is a great apportunity to have them because listening to them make us feel and remember how much it cost to have our freedom. What a legacy, my friends. Thanks brother for Sharing eritrean history
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 2 жыл бұрын
How about the others !?
@eagrimpexeaa5318
@eagrimpexeaa5318 2 жыл бұрын
Who cares ?👎👎👎👎 Tell the story to Isayas Fewerki😂
@eliasgetachew5932
@eliasgetachew5932 2 жыл бұрын
You have to be proud,heroic and reasonable u are Dehandewelqum🇪🇷!We realy love you.🇪🇹
@lemanano7360
@lemanano7360 2 жыл бұрын
Hhhhaaahhhh you pay price to to eat by shark hhhaaaa that the reason you go Scape from erertria and ask asylum to threed country hhhhaaa proud by only create flag and pies of land hhhaaaaaaaaaaaaa I'm die by your foolish comment
@bereketworkieanteneh2847
@bereketworkieanteneh2847 2 жыл бұрын
ጠቅላዩ ይሰማል😗
@babaephron4661
@babaephron4661 2 жыл бұрын
ተስፍሽ በአንድ ቃለ መጠየቅ ላይ አርቲስት መኮንን ለዓከ ለአንተ አድናቆትና ክብር እንዳለው እንዲሁም ካንተ ጋ በጥምረት በተሻለ ስራ መምጣት እንደሚፈልግ ገልፆ ነበር:: እናም ምን ልልህ ነው እንደታናሽነትህ ብታፈላልገውና ብትወያዩ መልካም ነው ባይ ነኝ:: ክብረት ይስጥልኝ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 2 жыл бұрын
ምርጥ አንጀት አርስ ሀሳብ ! የት ነው የምትኖር ይሆን!? ደግሞ ፋኖዎችን እንደሚያርሳድዱብን አንተንም እንዳያሣድዱብን ነው የኔ ስጋት!፡፡
@AhmedHasen-cv6ye
@AhmedHasen-cv6ye 9 ай бұрын
አመሰግናለሁ
@zerihunasmamaw1062
@zerihunasmamaw1062 2 жыл бұрын
የኔ አንበሳ ሰላምህ ብዝት ይበል ድሮስ የናዝሬት ልጅ ጀግና ነው ይመችህ
@EmanAhmed-vl1cz
@EmanAhmed-vl1cz 2 жыл бұрын
This man is legend respect 🙏
@Alfabet-1
@Alfabet-1 2 жыл бұрын
Tesfishye, Abo nursing. Please come more often. You are always missed.
@tennyg.b6315
@tennyg.b6315 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እንዴት እንደምወድህ ለሚቀጥለው ፕሮግራምህን ሳስበው ያስፈራኛል አምላክካንተጋር ትሁን በርታ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ
@ገብረኤልዋሰጠበቃይ Жыл бұрын
የውነተ ጀግና ነህ👏👏👏👏👏
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ
@ኢትዮጵያዊነኝ-ለ3ረ 2 жыл бұрын
ምርጥ ሰው እድሜህ ይርዘም 🙏🙏
@alemayehubatkero4611
@alemayehubatkero4611 2 жыл бұрын
God bless you !
@tigabuteferi2040
@tigabuteferi2040 2 жыл бұрын
ዘመናት ሲመጡ ሊታወስ የሚችል ድንቅ አርቲስታችን
@fekedeaman9870
@fekedeaman9870 2 жыл бұрын
👏👏👏👏ምርጥ የጊዜው ጀግና👏👏👏👏በርታ ወንድሜ ፍራሽ አዳሽ ተስፍሽ
@sisayneshgirma7477
@sisayneshgirma7477 Жыл бұрын
ትችላለህ ❤️❤️❤️
@ZerihunYelma-n5x
@ZerihunYelma-n5x 11 ай бұрын
ፀጋውን፡የብዛልህ
@zewdugirum1486
@zewdugirum1486 2 жыл бұрын
GOOD ADVICE.
@mymamking8293
@mymamking8293 2 жыл бұрын
የሄ ልጅ ፍጣሪ ይጠብቀው በ20 ደቂቃ የ 20 ኣመት ብሰቱን ኣወጣው
@w.w9330
@w.w9330 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ የኔ ጀግና ❤️🙏🏽
@ኢትዮጲያሀገሬዋ
@ኢትዮጲያሀገሬዋ 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ጆሮያለዉ ይሥማ ልብ ያለዉ ልብይበል
@Lomi-Wuha
@Lomi-Wuha 2 жыл бұрын
ከያኒ አርቲስት እንደዚህ ነው ህዝብ መናገር የፈራውን መተቸት የፈራውን ከያኒ ሲነካው የህዝብን ብሶት ሲናገር ያ እውነተኛ ከያኒ የህዝብ ልጅ ይሆናል ይበል ብለናል ተስፍሽ
@YonasYesuf-i4e
@YonasYesuf-i4e 8 ай бұрын
የዘወትር ተከታታይ ነኝ አሰተማሪ ነህና በርታ
@MaramMareoma
@MaramMareoma 5 ай бұрын
በርታ የኛ ጀግና ሙሉ ጤና ሙሉደስታ ጋር
@SeidHabibi
@SeidHabibi 10 ай бұрын
የሚገባዉ ካለ አንተ መላዕ ሰዉ ነህ እድሜህን ያርዝመዉ
@ሰናይሰላም
@ሰናይሰላም 2 жыл бұрын
ጠዋቴን ባንተ ስለጀመርኩ ደስ ብሎኛል ወገኔ ሆይ እግዚአብሔር ሰላም ያርጋችሁ!!
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
me too አሜን
@laketana7060
@laketana7060 2 жыл бұрын
ቴዲ አፍሮ እና ፍራሽ አዳሽ ብቻ ናቸው : ባጭር ደቂቃ የህዝብን ብሶት ደስ በሚል አገላለጽ በቅኔ የሚናገሩለት:: 💚💛❤️
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ኧረ በጣም 👍🙏❤
@mulugetaasnake1042
@mulugetaasnake1042 2 жыл бұрын
እውነት ነው ግን "ብቻ "ተዋት
@kasahunwubshet5343
@kasahunwubshet5343 2 жыл бұрын
@@birtukanfetene67 ¹¹
@kingo_official_live_strem
@kingo_official_live_strem 2 жыл бұрын
Exactly yene abat
@efareritrean6547
@efareritrean6547 2 жыл бұрын
Tedi Afro zeregna new
@rebiaadem2483
@rebiaadem2483 2 жыл бұрын
waw, I wish there will be a thousand like you. I wish you the best of all.
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 2 жыл бұрын
በጣም አድናቂህ ነኘ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 2 жыл бұрын
ገራሚ ነው ተስፋሺ ልብ ያለው ልብ ይበል
@endalksemgin6444
@endalksemgin6444 2 жыл бұрын
ሁሌም እይታህ ይገርማል ብዙ ትልቅ ነን ያሉትን አይተናል
@sisaywubie
@sisaywubie 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ🙏
@saragaremu8212
@saragaremu8212 2 жыл бұрын
Ene hulem yegermegn yate chekelat new negegrk legebaw telek temhrt jegna nek 🥰🥰🥰
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
" ቁጭ የሚል ሰው የሚያስበው ትንኮሳ ወይም ነገር ነው "
@zelalem3600
@zelalem3600 2 жыл бұрын
የኘሮፌሰር መስፍን ግጥም። መሠላል ሲወጡ የጨበጡትን እየረገጡ ሲወርዱ ግን የረገጡተሰን እየጨበጡደ ነፍሳቸውን በገነት ያኑር።
@jamesabebe5909
@jamesabebe5909 2 жыл бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ያለ ልብ ብላ ስመ ደሞ ተግባራዊ አድርግ ተስፍሽ በበርሊን 🙏🙏❤️🙏🙏
@helinasiyum4062
@helinasiyum4062 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉዎች ይጠብቅህ🙏 የሚሰማ የለም እንጂ!🤔
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ተባረክ ሰዎች ሀሳብህ ቢገባቸው ጥሩ ነበር
@temanahom3367
@temanahom3367 Жыл бұрын
Bless u
@Iselassiei782
@Iselassiei782 2 жыл бұрын
You are AMAZING!!! Speak the TRUTH my brother!!! Respect!!! ✊🏿
@Daneladamu
@Daneladamu Жыл бұрын
ምርጥ
@getchtefera7928
@getchtefera7928 2 жыл бұрын
Tesfu , God bless you. Great message and lesson for ethiopian.
@birhanuwoldegebriel1340
@birhanuwoldegebriel1340 2 жыл бұрын
Wow you are the best 👌 you are telling the truth with fun we appreciate you brother
@dr.girums.1892
@dr.girums.1892 2 жыл бұрын
አንደኛ
@hiwat691
@hiwat691 Жыл бұрын
ዪህ ምሪጥ የኢትዮጵያ ልጅ ዬሚለንን ብንሠማቤዬትኛዉም ጌዜ ለፀብዬሚዳርግ ሰራአንሰራም ነበር በዬጌዜዉ ዬሚነግሪንንብንሰማ አሁንም ልብብለን እናዳምጠዉ
@anwatmohamed7743
@anwatmohamed7743 2 жыл бұрын
Wonderful We Are Learn From Arts
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
Waw New 👍🏾He the best talented stanup comedyian in ethiopia history. No one able to do so. Amazing person. 🙏🏿Egzabehair edemena tena yesetelen 🙏🏿💚💛❤️✌🏽
@maymrobi
@maymrobi 2 жыл бұрын
👈👈 ነታ ስእሊ ተንክያ ምሳይ ሓቢርካ ። ኣገዳሲ ፍጻመታት ክነግረኩም እየ ተመባጽዓልኩም ። እመንኒ እሞ ነቲ ስእሊ ተንክዮ
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 2 жыл бұрын
ውይ አንተ ልጅ ሁሌም እያስደመምክ የምትቀጥል። በብልጭልጭ የታወረው ብልፅግና የአንተ ምክር ቢሰማ ስንት ባተረፈ
@heranestub4379
@heranestub4379 2 жыл бұрын
my Best
@tameratkebebew8101
@tameratkebebew8101 2 жыл бұрын
ሁሌ ስለመውረድ ብቻ ሳይሆን የሚተካ አዘጋጅ ሁሌ ችግር ብቻ ማየት ችጋራም።
@LIFEISEASYYY
@LIFEISEASYYY 2 жыл бұрын
Menaw yametka tafa enda,,?
@takelealemu1484
@takelealemu1484 2 жыл бұрын
ወይ ተስጥኦ እግዚአብሔር በጥበቡ ያዝልቅህ።
@AbdYoda.Feker_best
@AbdYoda.Feker_best 2 жыл бұрын
የት ነው የሚታየው ?........ ኘሮግራሙ መች መች ነው?
@menberetesfaye9213
@menberetesfaye9213 2 жыл бұрын
ተስፍሽ እግዚአብሔር ይስጥህ!❤
@tekahailu6360
@tekahailu6360 2 жыл бұрын
*ቢገባው ወዳጄነህ ለትግራይ❤ህዝብ ይቅርታ🙏ጠይቆ ነገ ለሚመሞትበት ስሙ ባደሰ ነበር።አብዪን ለሞቆለል የዚህ ሁሉ ዘመን መንፈሳዊ ያስተማረበት ምላስ ከ6ሚልዮን በላይ ሕዝብ ምግብ እንዲሰጠው መብራት እንዲያገኝ የተረገመውን ሻምበል ይቀበል የሚለው።የማያፍር እንዳዘነ ራሱ ይነቀንቃል: መረዳቱና መርዳቱም ትቶ ይቅሮታ እንኳን መድፈርያ ያቃተው ለሌላው ግን ሲበጠረቅ ይውላል🤔*
@gondarethiopia2635
@gondarethiopia2635 2 жыл бұрын
P.M. ABIY free Temesgen DESALEGN 😢
@soresa5238
@soresa5238 2 жыл бұрын
ተስፍሽ ነገሮችን የምታይበት እይታ እጅግ ያስደንቃል
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 2 жыл бұрын
የኔ ባለ ቅኔ በርታልን የዘመኑ ጀግና
@bihondegu5538
@bihondegu5538 2 жыл бұрын
ቀልድ ከቁምነገር ምርጥ ሰዉ
@alexswerku1544
@alexswerku1544 2 жыл бұрын
ምን የኛ ሰው አይገባው ያው መቃብር ሲገባ እደሆን እጂ
@gtrgtt4097
@gtrgtt4097 2 жыл бұрын
እንኳን እደና መጣህ ግን ምን ፣አለበትው ፣ባትሰንት ተለተሎ፣ ብትመጣ፣ እውነት እሁድን ባንተ ምክንያት በጣም በጉጉት የምጠብቀው ቀን ነው
@ሙሉነህበሪሁን
@ሙሉነህበሪሁን 2 жыл бұрын
አብይ እንፍርፋሪ የሚወረውርላቸው ይህን ሲሰሙ ይከፋቸዋል
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
እያዩ ፈንገስ - ያልከሰሙ ትዝታዎች እና ጨዋታዎች - 5 | #AshamTV
1:10:35
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН