ከዳግማዊ ላልይበላ ህንፃዎች ጀርባ ያሉ አስደናቂ የስነህንፃ ሚስጥራቶች - ንድራ ክፍል ሁለት

  Рет қаралды 21,026

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld #EthiopianEntertainment #Ethiopia
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2022 Arts Tv World

Пікірлер: 66
@enochenoch524
@enochenoch524 2 жыл бұрын
ባጠቃላይ የአገሮችን ስጦታና መክሊት መሃል በንፁ ልብ ሆኜ ሳያዩ ያመኑ ብጡአን ናቸው ከሚለሉት አባባሎች መካከል ውስጥ በቀላሉ ምንም ምርምር የማይጠይቁ ለሁሉም እኩል የተገለጡ ግን ከውስጥ እይታችን የተሰወሩት ብዬ በኔ ደረጃ የማምንባቸው ምንም እንኳን ባሁን ሰዓት የሰፈረችበት ከተማ ለመላው ኢትዮጵያው ፍንትው ብሎ ባይታይም ለጊዜው በቅንፍ ውስጥ እንዳለው ይሁንና ጽላተ ነብዩ ሙሴ የሰፈረችበት ሃገር ከክርስቶስ ልደት ቧላ መስቀል ተጠርቦ ያቆመ ሃገር ስለሌለ ሃሳባችን ሳይበታተን ሰብስቦ በማጤን ከነዚህ ሁለት ትልቅ ሰማያዊ የቃል ኪዳን ስጦታዎች በላይ ለማንም ሊሰጡ አልቻሉምም! ቢሰጡም ሰይጣናዊ ሰማይ ጠቀስ ያውም የሚሟሟ የየሚፈረካከስ ሌላል ምንም የለም ያም ግን የሚሆንልን ካመንበት መሆኑን መቀብል ሲኖርብን ይሆናል! የሚለውን አባባል ይበልጡኑ ብናተኩርበት ይጠቅመናል በዛው ለማለት ነው እንዲሁ በመጨረሻው በሄኖክና በሉሲ ያሉትን ክፍተቶች መዝጋት ይኖርብናል ለዛም ነው እንግሊዞች በባንዲራው ቀለም የከሸባቸውን ወረራ በኛው እንዝላልነት ያንበሳውን የዘውድና ምልክት የተነጠቅነው በተለያዩ ጉዳዮች ላኝ ክፍል ሶስትን በጉጉት እንጠብቃችኋለን ስለ ቀናችው ተዋህዶ በጣም ጥልቅና ብዙ ሰዓት እንደምትፈጅ ይገባናል አትጥፉብን የዛሬው 🔥🔥🧨
@tessemateklu6378
@tessemateklu6378 2 жыл бұрын
የአባታችን በረከታቸው ይድረሰንና እጃቸው እንዴት እንደሚያበራ አስተውሉ፡፡
@amalajekidusan6360
@amalajekidusan6360 2 жыл бұрын
በጣም ይገርማል እኔም እያስተዋልኩት ነበር:: ከእግዚአብሔር የሆነ ሁሉ ልዩ ሞገስ አለዉ:: አለመታደል ሆኖ ሰሚ ጆሮ አልተሰጣቸዉም:; ስለሁሉም አባታችን በረከታቸዉ ይብዛልን:: ኢትዮጵያን ዉስጥዋን የሚያዩ አባቶችን ያብዛልን :: ለትንሣኤዋ አብሮ ያድርሰን:: አሜን:::
@tsinuelteshome2559
@tsinuelteshome2559 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር እርስዎን ስላዘጋጀልን ተመስገን ወንድም ከብረት ይስጥልን ጋብዙልን ያጣነው ይህን አይነት ሰውና ሚዲያ ነው፡፡
@asterabebe14
@asterabebe14 Ай бұрын
ዳግማዊ ቅዱስ ላሊበላ አባታችን በረከቶ በእኛ ላይ ይደርብን። ❤የቅዱሳን አምላክ በጆ ለመባረክ ያብቃኝ ለዚህ ቅዱስ ቦታም ለደጀጁ ያብቃኝ ከነልጆቼ አሜን🙏። ❤
@getachewwoldegiyorgis8128
@getachewwoldegiyorgis8128 2 жыл бұрын
በአዕምሮዬ ሲመላለስ የነበረ ጥያቄ በአባታችን ተመለሰልኝ ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደ ማቱሳላ ያኑርልን ውድ አባት አባ ገብረመስቀል። ቃለ መጠይቁ ልዩ ነው ኢትዮጵያዊው ሐገረ እግዚአብሔር ኢትዮጵያን በደንብ እንዲያውቃት ይረዳል።
@nebibekele3019
@nebibekele3019 2 жыл бұрын
This holy man Speaks great truth
@BINIYAM777
@BINIYAM777 2 ай бұрын
Kelal ማን ይረዳዋል ይሄንን ሁሉ
@aklile7691
@aklile7691 3 ай бұрын
ግሩም አባት ናቸው። እንዲሁም፣ ጋዜጠኛው በደንብ የጥንት የግንባታውን ታሪክ የተረዳ ነው። እርጋታውም አስገራሚ ነው። እግዚአብሔር የበለጠ ይባርካችሁ።
@ysfalemdegemu8012
@ysfalemdegemu8012 2 жыл бұрын
አባታችን ቃለሂወት ያሰማልን
@winta428
@winta428 2 жыл бұрын
We thank you for an amazing interview. It is good to know there is a hope for my beloved country especially at this time. 🙏🙏🙏
@martabiru444
@martabiru444 2 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ስም የ ተመስገነ ይሁን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋወን ይጨምርሎት
@sabatamrat8567
@sabatamrat8567 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ጠያቂው ጨዋ ኢትዮጵያዊ ነው
@habari9063
@habari9063 2 жыл бұрын
የተከበሩ አባታችን መሪጌታ አባ ገብረ መስቀልና አብረዎት ይህን ድንቅ ስራ የሰራችሁት እጅግ በጣም እናመሰግናችሁዋለን! ታሪካችነን አደሱልን!
@christianeshale6621
@christianeshale6621 3 ай бұрын
Arts TV merci beaucoup bon continuation ✍️
@Rakb553
@Rakb553 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅልን አባታችን እድሜ ይስጥልን በረከትሁ ትድረሰን አሜን 🤲🤲🤲💒💒💒❤
@dimvidpro
@dimvidpro Жыл бұрын
ቅዱስ አባታችን ቃለህወት ያሰማልን በረከትዎ ይደርብን ይፍቱን።
@tsionmekonen2203
@tsionmekonen2203 2 жыл бұрын
The way the monk talk is very amazing.
@amarebiad3424
@amarebiad3424 3 ай бұрын
Amazing finding from GOOD description of ethiopia .
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 7 ай бұрын
Without the host no interview so we are grès full thank you 🙏🏽 ❤
@tena9047
@tena9047 7 ай бұрын
የሰሎሞን ጥበብ አሁንም ድረስ አለ ደስ ብሎኛል
@rahelfikadu448
@rahelfikadu448 Жыл бұрын
እውነት ይህንን አለምድነቅ አይቻልም እግዚአብሔር ይመስገን የቅዱስ ላሊባላ አምላክ የኔም አምላክ እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አባቶች ራፋቶኤል Tha kyuo
@user-bf3rr1qh1k
@user-bf3rr1qh1k 3 ай бұрын
እፁብ ድንቅ ነው
@abrahamkifle9174
@abrahamkifle9174 2 жыл бұрын
GOD is good.thanks
@kidestabebe5338
@kidestabebe5338 2 жыл бұрын
ላመሰግን የምችልበት ምንም ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይባርክህ እኔ ኢትዮጵያዊነት በጣም ይቆጨኛል እና ህፃናት ላይ የምችላትን እየሞከርኩ ነው የምታግዘኝ ነገር ካለ ላስቸግርህ
@chomwachomwa4964
@chomwachomwa4964 2 жыл бұрын
Bertu!
@hannadestagete9666
@hannadestagete9666 7 ай бұрын
በጣም ያስደንቃል። ግን አሳቸው ሲያስረዱ የሚያስረዱት ሕንጻ ክፍል ቢታይ
@kana-qx5lt
@kana-qx5lt 6 ай бұрын
ሁላችንም አንድ ሆነን ኢትዮጵያን እመልሳት
@tadhailu
@tadhailu 4 күн бұрын
Spritual explanation doesn't cut it.
@zergitaye9548
@zergitaye9548 2 жыл бұрын
If it was constructed by foreign engineers, there would be the same design in other countries. So, we have to be assure that Lalibela church has been constructed by our King Lalibela the Ethiopia.
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
Lalibela monastery/ Bete Christian. Not church. There is a huge difference between the two.
@Nevaeh-57
@Nevaeh-57 2 жыл бұрын
ወይ መለስና ገነት ዘዉዴ በጭንቅላታችሁ እንዴት ተጫወቱባችሁ አለማማር ትልቅ በሽታ ነዉ (A mind is a terbile thing to west) the united negro college fund comercial
@abutube6506
@abutube6506 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክፉና አመንዝራ ትውልድ ምልክት ይሻል ተብሏ እንደው ምልክትን ፈልገን ስንሮጥ እግዚአብሔር ግን ዛሬም ስራዎችን ይሰራል እኛ ግን ምልክቶች ምን እያየን ማመን ተስኖናል ምን ያክል ግን ክፉ ብንሆን ነው?? አባታችን እድሜና ጤና ያድልልን ኦርቶዶክስ ለዘላለም ፅንታ ትኖራለች።
@abrhamlegesse2473
@abrhamlegesse2473 2 жыл бұрын
"ገና መች ተነካ እና ብዙ ነገር ይሰራሉ አባ" መዳኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የት ሂዳ
@realestateaddisababa7292
@realestateaddisababa7292 2 жыл бұрын
👍👍
@DaniLaliba-hv3pn
@DaniLaliba-hv3pn Жыл бұрын
የእግዚኀበ😮ሔ መንፈሰ አይለየዎት
@tesfayabay
@tesfayabay 7 ай бұрын
ቦታዉ የት ነዉ ?
@getmanful
@getmanful 2 жыл бұрын
ጠያቂው ግን ሞኝ ነገር ነው።
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
ጠያቂው ጥሩ ጥያቄ ነው ያነሳው።
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 2 жыл бұрын
please be read minimum one book in Ur life time & develop Ur software rather than posting.
@bekelechbalcha8309
@bekelechbalcha8309 2 жыл бұрын
Abatachi ye egziabhier erdataw lezelealem ayleyachu.wedmachin lirsom lemider gut bgo sera egziabhier yebelete endiseru yrdawot yezeweter tselota new.
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 2 жыл бұрын
እኒህን የመሰሉ ድንቅ አባት ነው ያጣናቸው፡፡ ከእግዚአብሔር ቤት ባይወጡ መልካም ነበር፡፡ ሰይጣን የሚጋልባት እህተ ማርያምን አምነው መሄዳቸው አሳዛኝም አሳፋሪም ነው፤ በትልቁ ነው የተሰናከሉት🙃
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
ከእግዚአብሔር ቤት በጭራሽ አልወጡም። ታላቁ መስቀለ ክርስቶስ ገዳም ነው ያሉት። የምትናገሪውን አታውቂም። እግዚአብሔር የሰጠሽን ጭንቅላትሽን አሰሪው በክፉ ሰው ወሬ እንደ ከብት አትነጂ።
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 2 жыл бұрын
እባክሽ ንገርኝ ስለሳቸው ምንም አላውቅም ከአክብሮት ጋራ
@fetleworkmerhatibeb8870
@fetleworkmerhatibeb8870 2 жыл бұрын
@@Eyob797 አንተ ነህ ጭንቅላትክን ማሰራት ያለብህ ስንቴ ነው በኦርቶዶክስ ቲቪ ባዕታቸውን ትተው ወጠው እሷ ጋ እየኖሩ እንደሆነ ፋሲካን 2 ሳምንት ሲቀረው እንደፈሰኩ በታላቁ በመሳታቸው ዙሪያ ስንት ዜናና ኘሮግራም እንደተሰራ አላየህም እና ስድብ የደካሞች ነው ዝም በል
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
@@fetleworkmerhatibeb8870 እውነቱን ነው የነገርኩሽ አልሰደብኩሽም፠ እኛ የርትእት ተዋህዶ ልጆች የምንጠቀመው በኢትዮጵያዊው በነብየ እግዚአብሔር ዘመን አቆጣጠር ነው፠ አንቺ የምትጠቀሚው ታሪካዊ ጠላቶቻችን ባመጡት ባህረሀሳብ ነው፠ ጠላት ግብፆች ሀገራችን ኢትዮጵያ ገብተው አንድ ሺ ስድስት መቶ አመት ሲቀመጡ ከዘመን አቆጣጠራችን ጀምሮ ብዙ እንዳበላሹብን እወቂ፠
@isaacfilmon3514
@isaacfilmon3514 2 жыл бұрын
@@fetleworkmerhatibeb8870 ኣዞሽ የኔ እህት ኣልወጡም የጥንት እና የንበርቹ ኣሁን ያለች ተዋህዶ ነው ያሉት ፋሲካ ድማ ጥንት ትንሳኤ ጥንት ስቅለት የሚባል ኣለ ቤት ክርስትያን ማለት ነው ወይ የዶክተር ዘበነ ለማ ስከ ጥንተ ትንሳኤ ስብክት ኣለ ግቢ ኢና ኣዪው ሁላችን ደሞ ኣንድ ንሆናለን ከኤትዮጵያ ትንሳኤ ወደ ጥንቱ ስኒመለስ
@amarebiad3424
@amarebiad3424 3 ай бұрын
yetethiopia amelak meches denkewo .rasu egzebeher yerekachuehu lesosetatachu mengisitune yawersachehu.
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 3 ай бұрын
በሰው እይታ ድንበር ሰርተን ተለያየን አልን እንጂ በመንፈስ እይታ በእግዚአብሔር ዘንድ ድንበር አይሰራም ። ከኤርትራ አልፎ የአፍሪካ ካርታ አለፍ ሲልም የአለም ካርታ ያለበት ቢሰራ ችግር የለውም ። በመንፈስ አይን መቃኘት ተገቢ ነው ። በፓለቲካ በድንበርተኛ አይን ማየት የለብንም ።
@user-id8sv4gq1d
@user-id8sv4gq1d 10 ай бұрын
ERE YEMLESU KE SENDU GA KEMER AHUNM ARFDEM SINDU BE DABILOS METZEWR NAT ASASTAWETALCHI YEMLESU MEKRACHIN NEW!
@eyosafethebrom4517
@eyosafethebrom4517 2 жыл бұрын
እንዲህ ዐይነት ጋዜጠኛ አልነበረም ቃለ መጠይቅ ማድረግ የነበረበት!
@tadhailu
@tadhailu 4 күн бұрын
The host fails to ask tough/right questions.
@hiwothiwot9974
@hiwothiwot9974 2 жыл бұрын
Anderomeda biteyekachew yebelet teru neber
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
አንድሮሜዳ የሮዳስ ታደሰ ቅዠት ነው የኢትዮጵያን ህዝብ ከአግዚአብሔር ነጥሎ ወደ ኢሉሚናቲ ሳይንስ ለመውሰድ የሚፍጨረጨረው።
@sameketemabacha419
@sameketemabacha419 Жыл бұрын
ላሊበላ ብላችሁ ፃፉ እናንተ ብታጣምሙ የቃሉ ኮድ ይመሰክርባችኋል ኮዱ ይህ ነው Bible label belief ማለት ነው እናንተ ግን ቃሉ ኦሮሚኛ ብቻ ስለ ሆነ ለውጣችሁ ላልይበላ ብላችሁ ኮዱን አበላሻችሁ
@memeabebe1337
@memeabebe1337 Жыл бұрын
THE JORNALIST LOOKS ......SHOULDN'T BE INTERVEWER OF THE PRIST IF YOU KNOW WHAT I MEAN.
@dimvidpro
@dimvidpro Жыл бұрын
Arts Tv, shame on you! እኚህን የመሰሉ ሊቅ ቅዱስ አባት አቅርባችሁ ይህን የመሰለ መንፈሳዊ እውቀት እያካፈሉ back ground ዱን ሴይጣናዊ የIndiana johns ምስል ማድረጋችሁ ምን ለማለት ነው? This is totally ignorant or spiritual disrespect and you will pay the price for it. Wake up Ethiopians!!!
@danaittilahun3358
@danaittilahun3358 2 жыл бұрын
The host is horrible
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
The host is really good, he brought up important questions.
@ethiopiaabyssinia9261
@ethiopiaabyssinia9261 2 жыл бұрын
From horrible person!!!!
@tesfayabay
@tesfayabay 7 ай бұрын
ቅድስት ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይባረክ
@zergitaye9548
@zergitaye9548 2 жыл бұрын
If it was constructed by foreign engineers, there would be the same design in other countries. So, we have to be assure that Lalibela church has been constructed by our King Lalibela the Ethiopia.
@Eyob797
@Eyob797 2 жыл бұрын
The children of Lucifer the likes of the Illuminati, Freemason, skull and bones etc are aware that Lalibela Rock Hewn Bete Christian was built by the Ethiopian King Lalibela but because they envy Holy Land Ethiopia they have chosen to fabricate and tell lies about Ethiopia but it always backfires at them.
Angry Sigma Dog 🤣🤣 Aayush #momson #memes #funny #comedy
00:16
ASquare Crew
Рет қаралды 48 МЛН
Zombie Boy Saved My Life 💚
00:29
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 35 МЛН