የአክሱም ፅዮን ቤተክርስትያን ድንቅ ታሪክ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም

  Рет қаралды 29,127

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 97
@AbogidaEletrical-jh1vz
@AbogidaEletrical-jh1vz 6 ай бұрын
ለቀጣይ ፕሮግራሞች በቂ መረጃ ሊሰጡ የሚችሉ አስጎብኝዎች በቅድሚያ ብታዘጋጅ መልካም ነው። ራፋቶኤል ከዚህ በላይ ብዙ እንደምታስገነዝበን አምናለሁ። አሪፍ ፕሮግራም ነው።
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 6 ай бұрын
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ!
@dktube21
@dktube21 6 ай бұрын
ክብር ለጥንት አባቶቻችን ከብር ለኢትዮጵያ ሃገራችን የታቦተ ፂዮን በረከት አይለየን አሜን
@destafeyissa7656
@destafeyissa7656 6 ай бұрын
እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ።የእናታችን አክሱም ፅዮን በረከት አይለየን።አሜን
@10commandmentschannel
@10commandmentschannel 5 ай бұрын
እንዃን ኣደረሳቹ ፡ ወንድማችን እመቤታችን ፅዮን ማርያም ዋስ ትሁንህ፡ እግዚአብሔር ፀጋና ጤና ያብዛልህ። በጣም እጅግ ኣርገን እናመስግህናለህ እዚ ድርስ መጥተህ ከባላደረባዮችህ የዘገብከው የእናታችን ጥንታዊት ቅድስት ሃገር ኣክሱም በጣም ደስ ይላል። ሌላ ግዜም እንደዚሁ መጥታቹ ያልተዘገቡ ቡዙ ታሪካዊ ፡ ኣርኾሎጅካዊ ቦታዎች እንደ የንግስተ ሳባ ቤተ መንግስት፡ የልጅዋ የቀዳማዊ ምንሊክ መካነ መቃብር ፡ የንጉስ ባዜን ስፍራና መካነ መቃብር ፡ የንጉስ ኢዛና በውቅረ ድንጋይ ላይ ፅሑፎች ፡ የቅዱስ ያሬድ ቤተ ክርስቲያን ፡ የኣባ ጴንጤሌዎን የኣባሊቃኖስ ገዳማት ፡ የታእከማርያም የእንዳ ስምዖን ቤተ መንግስቶች ፡ የኣክሱም ሓወልቶች ከነ ኪነ ህንፃው ከምድር በታች ቁጥራቾው ቡዙ በዝርያው ሰላሉ ተዘዋውሮው መጎብኘት ይቻላል ። በጣም ኣስተማሪ ፕሮግራም ነው። ኣንድ ኣንድ ኣስተያየት እያነበብኩ ነበር ኣብዛኞቹ በቅን ልቦች የተፃፍ ስለሆኑ እናመሰግናለን፡ ጥቂቶች ግን የማይመጥኑ ስለሆኑ ለግዜው መልስ ኣለመስጠት ምርጫየ ሆኖዋል። By Sisay KZbin zion21axum and my Tiktok account is the same zion21axum
@ursee6125
@ursee6125 6 ай бұрын
አክሱም ፅዮን ማርያም ለደጅሽ አብቂኝ ::
@Robelataklti-r7m
@Robelataklti-r7m 5 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን።እኔ ኣሁን ያለሁት እዛ ኣክሱም ፅዮን ነው ያለሁት ጥያቄ ካለህ/ሽ ጠይቀኝ/ቂኝ ደጅሽን የረገጠ የተሳለመ 300 ትውልድ እምርልሻለው ብሎ ቃል ኪዳን ገብቶላታል።
@Chago-o1r
@Chago-o1r 6 ай бұрын
እውነተኛ ክርስትያን ቤተክርስትያን ሲገባ ነጠላ ሎብሶእንኳን አልገባም ተመልከቱ ድብቅ አላማው ከዚህ ይጀምራል ለሃይማነቱም ለታዎቱ ክብር የሎዉም ለትውልድ አደገኛ መልእክት እያስተላለፈ ነው
@alemayehuteklu7357
@alemayehuteklu7357 6 ай бұрын
Please he may not aware of the discipline. As a real Christian you don’t be negative.
@BanchayehuKebede-g5e
@BanchayehuKebede-g5e 6 ай бұрын
የማይሆን ነገር አትናገሩ ያለማወቅ ነው
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 5 ай бұрын
ትክክል
@regibenoah6362
@regibenoah6362 6 ай бұрын
የጥንት አባቶቻችን የታደሉ ናቸው፤ መታደል ነው ተሳልሞ፣ ዳሶ፣ መምጣት...እፁብ ድንቅ ነው።
@Henammmm
@Henammmm 6 ай бұрын
background music keyrut wey betam kensut , enamesegnalen lemtserut bemulu .
@zewditugreene2898
@zewditugreene2898 29 күн бұрын
Many thanks for sharing. It is just amazing how it is preserved. I hope with God's will l will visit the holy place
@MatiasNano-ls9dw
@MatiasNano-ls9dw 6 ай бұрын
ኢትዮጵያዊ የአርኪዮሎጂስቶች የሉንም ወይ? ለምንድነው የውጭ ሰዎችን የምንጠብቀው በምን አምነናቸው ነው።
@Milsmek
@Milsmek 6 ай бұрын
Amazing documentary, The truth will prevail. God bless Ethiopia and unit her people.
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 6 ай бұрын
ወንድማችን በርታ ጥሩ ስራ ነው ግን እባክህ ነጠላ ለብሰህ ሀይማኖታዊ ስርአት የሚወክል አለባበስ ልበስ ❤
@KassahunMulatu-h5h
@KassahunMulatu-h5h 5 ай бұрын
ሔሉ !ይህን የመሰለ ገንቢ አስተያየት ደስ ይላል ቅንነትም ነዉ።ከብዙዎች ትለያለሽ በረከትዋ ይድረስሽ።
@HelenYemane-pj1wd
@HelenYemane-pj1wd 5 ай бұрын
@@KassahunMulatu-h5h አሜን አሜን
@MesseleAbrha-j7n
@MesseleAbrha-j7n 6 ай бұрын
በርታ
@sammyseifu5518
@sammyseifu5518 6 ай бұрын
ቪዲዪ 18:43 2ተኛው ጉልላት ተመልከቱት ተአምር አይቼአለሁ ነፀብራቅ ይመስላል
@bereketadugna1178
@bereketadugna1178 5 ай бұрын
Migerm eyta new...enamesgnalen
@Tedatheastu
@Tedatheastu 6 ай бұрын
እንዴት ነጠላ ሳትለብስ መቅደስ ትገባለክ
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt 6 ай бұрын
ራፋቶኤል ሰላም ላንተ ይሁን ❤❤
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 6 ай бұрын
አክሱማውያን አማሮች ነበሩ !!!! አክሱማውያን ነገስታትም አማራውያን ናቸው !!!! ትግሬ ምንጩ የመን ነው !!! በአክሱም ዘመነ መንግስት የመናውያን ለስራ ወደ አክሱም መተው በርካቶቹ በዛው ቀሩ !!!!በአክሱም ዘመነ መንግስት ትግሬ ትግርኛ የሚባል ቋንቋም ሆነ ህዝብ አልነበረም !!!!
@ራዛtube
@ራዛtube 5 ай бұрын
ገለቱ ከተረት ተረት ከውሸት አለም ውጪ ኣማራ ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ከ1200 ዓም ወዲህ ነው የታወቀው አክሱም የኛ የአክሱማውያን የአግኣዝያን ነች እና የአሁንዋ ሱዳን የምትባለው እና አሁን የመን ተብላ እየተጠራች ያለቺው የድሮዋ ናግራን በአክሱም ስር ነበረች የመን ሱዳን በአክሱም ስር ነበሩ እና አክሱም የገነቡ ከንግስተ ሳባ ቀጥሎ ነገስታት ኢዛና ወሳይዛና ንጉስ ኣልኣሚዳ ንጉስ ባዜን ንጉስ ኣልኣሚዳ አፄ ካሌብ አፄ ገብረመስቀል የመሳሰሉ ናቸው ሌላው አክሱምን የሃይማኖት የስልጣኔ የነገስታት የአፄዎች መጀመሪያ ናት ሃይማኖት እያስፋፉ ስልጣኔ ጥበብ ለሰው እያስተማሩ የነበሩ ኣባቶቻችን ናቸው እና በአክሱም ኪንግደም የነበረ ቋንቋ ሳባውያን እና ግእዝ ናቸው ኣማርኛ የመጣው ከግእዝ ከአረብ የተዳቀለ ሲሆን በ14 ክፍለዘመን ነው የልሳን ቋንቋ የሆነው እና ኣማራ የታወቀው ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ነው እሺ አንቺ ገልቱ
@HanaMuluye-ng8cv
@HanaMuluye-ng8cv 4 ай бұрын
የአምሀራ ሰወች ተብሎ መጠራት የጀመረው በቀዳማዊ ሚኒልክ ዘመን ታቦተ ፅዮንን ይዘው አብረውት የመጡት የእስራኤል በኩር ከኢትዩጵያ ደጋጎች ጋር ተጋቡ እናም የአምሀራ ሰዎች የሚል መጠሪያ ስም ወጣላቸው ትንቢትን ይናገሩ ነበር ። አምሀራ ማለት ነፃ ህዝብ ተራራ ላይ የሚኖር ቢሉ ኢትዮጵያ ተራራ ላይ ያለች ሀገር ስትሆን ነፃህዝብ ቢሉ ከእግዚአብሔር በስተቀር ሌላ ገዢ የሌለው ማለት ነው። የፃዲቁን የአቡነ ተክለሀይማኖት ገድላቸው ላይ ተፅፋል።
@henokGoyitom
@henokGoyitom 6 ай бұрын
Thanks Arts Tv! From Tigrai
@teshomeabebe9477
@teshomeabebe9477 5 ай бұрын
Tigray yelem Enji yane.
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 5 ай бұрын
ታድለሀል በእዉነት
@adonaybisrat537
@adonaybisrat537 6 ай бұрын
This is mind blowing
@berekethagos7131
@berekethagos7131 5 ай бұрын
Emebete Axum Tsion Ye Getaye Enat Hagerachinin Selam Adrgiln Ledegish Abkign ❤❤❤
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu
@ENGLISHFORAFRICAZenebeHailu 6 ай бұрын
We have everything but lost the future...we better learn from our past and make the future better. Is not about religion or race these are treasures that turn into massive tourism hub and generate billions dollars for our country. Let us unite and use the diamond kept for us by our ancestors.
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 ай бұрын
ESUBE DENEKE PROGRAME NEWENA HEYAWE EGZIABHER AMELAKE YE TEMESEGENE YEHUNELEN AMEN 🙏 AMEN 🙏 HAYALU GETA YE HAYALANU HAYALE AHUNEM DEGEMO DEGAGMO ESUBE DENEKE TEAMERATUN BE ENANETEW HONO YEFELESE LE HULUME AMEN 🙏 AMEN 🙏 DENEKE FESUME DENKE NEWENA 🙏🙏🙏
@tedamy1698
@tedamy1698 5 ай бұрын
አንድ ጥያቄ ሳይጠየቅ የቀረው ወሳኝ ጥያቄ ታቦቱ እንዴት እና በምን ሁኔታ ውስጥ ከአንዱ ወደሌላው መቅደስ ተሸጋገረ የሚለው ነው፣ ማለትም ሕዝብ ዕያየ/ በቀን/ በጭለማ/ በስውር/ አንድ ሰውስ ተሸክሞ ቦታ ሊቀይረው የሚችል ያህል ነው ግዝፈቱና ክብደቱ/ ከአያያዝስ አንፃር ወዘተ...
@tsion5088
@tsion5088 6 ай бұрын
ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርሰቶስ ጥቁር ኢትዮጵያዊ ነው።👑💚💛❤🙏
@Qopazionworld
@Qopazionworld 6 ай бұрын
ማን ነው ያለው?
@tsion5088
@tsion5088 6 ай бұрын
@@Qopazionworld ነጭ ነው ያለውሰ ማን ነው?
@Natiye23
@Natiye23 6 ай бұрын
ኤጭ አትጃጃል
@tsion5088
@tsion5088 6 ай бұрын
@@Natiye23 ነጭ ነው ተብሎ የሚታሰበው እሰራኤላዊ ነው በሚል ነው ነገር ግን አሁን ያሉት እስራኤላውያን እስራኤል የገቡት ከአውሮፓ ተሰባሰበው የዛሬ 60 70 አመት አካባቢ ነው በቦታው ላይ የነበሩት ግን ጥቁሮች ኢትዮጵያውያን ናቸው እውነቱ ከዚህ ይጀምራል።👑💚💛❤🙏
@biniamGere6502
@biniamGere6502 6 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@fikirybeltal4583
@fikirybeltal4583 5 ай бұрын
ነጠላ አለመልበስ የአስጔብኙ ችግር ነው የሚመስለኝ
@behayluyibeltal5413
@behayluyibeltal5413 6 ай бұрын
Bizu gize kidus botawoch lay thedaleh sle kebru bleh please NETELA lbes
@zermandemma7461
@zermandemma7461 6 ай бұрын
ነጠላ መልበስ አሳፍሮህ ነው?? የቤተክርስትያን ስርዓት ማወቅ መማር ይኖርብሀል!! የረገጥከው ቦታ ምንነት ብትረዳ ኖሮ በፍርሀት ትርድ ነበር.....
@Chago-o1r
@Chago-o1r 6 ай бұрын
አንተ እውነት የአክሱም ታሪክለማስተዋወቅ ነው ወይስ እንደአባቶችህ ንዋየቅርስወዋን ለመዝረፍ ነው ትናንትበጫማቸው ሲረግጧትና ካህናትዋ ስታረድና ሰረሸኑ የትነበራቹ ታሪካችን እንጁ የምትፈሉጉት ተጋሩ ግናአትፈልጉኑም
@SenikidusTaye
@SenikidusTaye 5 ай бұрын
ታቦተ ፂዬን አክሱም የለችም አትልፉ
@Dagemsole
@Dagemsole 6 ай бұрын
አክስም ፂዮን ትወሰዳለች ቲንቢቱ ይፈፀማል ማራናታ
@HiwotGizaw-s5z
@HiwotGizaw-s5z 6 ай бұрын
ፅላተ ሙሴ በአክሱም ውስጥ የለችም ምክንያቱም ከዚህ ቀደም መልእክት ሲተላለፍ ከንግስተ ነገስታ እንደተረዳነው እንደተሰወረች ነው በተረፈ መልእክቱን ገብታችሁ እዮ
@malattedrose
@malattedrose 5 ай бұрын
አክሱም ህውልት አብረህ ፅባ አሰሩት ያሉት ትክክል አይደለም ፤ አብርሃ 4ናው ክፍለ ዘመን አክሱም ህውልቱ ከዛ በፈት ነበረ ፤ በመጅመርያ አክሱም ፂዮን ታቦታ ለ800 አመት ጣና ላይ ነበረች ፤ከዛ በሃላ ነው ወደ አክሱም የሄደችው ፤ህውልቱ የቆመበት ምክንያት ታሪኩ ሌ ላ ነው፤
@rahelassefa1766
@rahelassefa1766 5 ай бұрын
ነጠላ ያልለበሰዉ ባለማወቅ ከሆነስ? ኧረ ተዉ መልካም ሀሳብ ይኑረን
@TummeeTujuuba
@TummeeTujuuba 6 ай бұрын
አጤ ሃይለሥላሴ ዘዉድ ጭነዉ የነገሱት በአራዳ ቅዱስ ጊዮርጊስ ነወ። ንግሥት ዘዉዲቱም። ታሪክን መዘባረቅ ተገቢ አይደለም።
@Chago-o1r
@Chago-o1r 6 ай бұрын
እባካቹ አስጎብኚ ተጋሩ ከዚህ በላይ ምንያርጉን አትመናቸው ሌቦች ናቸው ባካቹህ ተጠንቀቁ አላማው ወርቅእናዑንቁ ነውፍላገቱ ለዘረፋነው የመጣ😮😅😅😅😅
@fcvb-p6z
@fcvb-p6z 6 ай бұрын
yenanten man yfelgal
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 6 ай бұрын
እኛ እንደናንት አይደለንም እኛ እምንፈልገው ቤተክርስቲያናችንን ነው
@KalebHabtewold
@KalebHabtewold 6 ай бұрын
ታቦተ ጺሆን እንደሚባለዉ ኢትዮጲያ ዉስጥ ካለች እዉነትም ኢትዮጲያ ለእግዚአብሔር የተለየች ምድር ነች፡፡ ነገር ግን 'ምስጢር ነዉ' ተብሎ እንደሚመለሰዉ ከሆነ ከ Priory of Sion በምን እንለየዉ? እንዚያ ከሚያወሩት ታሪክ የእኛዉ በምን ተለየ? የክርክሩ መልስ ከጥል እና 'ምስጢር' ነዉ ከሚል ካላለፈ ጉዳዩ የሳይንስ እና የዕዉቀት ሳይሆን የእምነት ይሆናል። ታዲያ evidence የሌለዉን ነገር evidenced እንደሆነ ማቅረብ ከጀመርን የትክርቶችን ጦስ እንዴት እንችለዋለን? 🤔
@TemeNigusse
@TemeNigusse 6 ай бұрын
believe if you want or do not .... this is religion not science
@amirsad4113
@amirsad4113 6 ай бұрын
እስቲ እኔጋ ነው ያለው ያለ ከኢትዮጵያ ውጭ አንድ ሃገር ልትነግረን ትችላለህ?
@KalebHabtewold
@KalebHabtewold 6 ай бұрын
@@amirsad4113 አልችልም፡፡ ደግሞም በኢትዮጲያ የለም ብዬም አልከራከርም፡፡ የኔ ሀሳብ "Evidenced" እና "Scientific" ሚሉ ቃላት ላይ ነዉ፡፡ አንድ ነገር ሳይንሳዊ ለመባል የሚችለዉ በገለልተኛ ወገን ተመርምሮ ተመሳሳይ ዉጤት የሚያሳይ ሲሆን ነዉ፡፡ የቃል ኪዳኑ ታቦት "ምስጢር" ሆኖ ባለበት ሳይንሳዊ እንደሆነ ማዉራት አንችልም፡፡ "እኛ ጋ ነዉ" የሚለዉ የአባቶች ምስክር ታማኝ እንደሆነ ለሚያምኑ እንጂ ለማያምኑ ማሳመኛ ሊሆን አይችልም፡፡ ስለዚህ ነዉ ጉዳዩን የእምነት እንጂ የሳይንስ አይደለም ያልኩት፡፡ እናም "Claim is not an evidence. It's just a claim." Priority of Sion ሰዎች የየሱስ ዘር ነን ብለዉ claim ስላደረጉ ናቸዉ ማለት ነዉ እንዴ?
@KalebHabtewold
@KalebHabtewold 6 ай бұрын
@@TemeNigusse That's what I am saying
@zermandemma7461
@zermandemma7461 6 ай бұрын
ባንተ ቤት “logical reasoning” ማቅረብህ ነው.... በእውቀት እና the so called “evidence” ላይ የተመሰረት "ምሁር"መሆንህ ነው:: መጀመሪያ ይህቺ ገቢረ ታምራት ታቦት ኢትዮጵያ ውስጥ መኖራን ለማወቅ ምን ይህል ጥረሃል?? አየህ እንድንነገር መካድ ወይም የለም ብሎ ድምዳሜ ላይ ለመድረስ ምንም ጥረት አይጠይቅም:: ግን ለማመን እና ይህ ታቦት አለ ብሎ ለማለት ኢትዮጵያ የምትባለዋን ቅድስት ሀገር ማወቅን ይጠይቃል ታሪካንመረዳት ግድ ነው!! ደግነቱ እንካን መኖሩን አላመንክ ይህን ብታረጋግጡ አንተ እና ያንተ መሳዮች ይህን የተከበረ ቦታ ደፍራቹህ ለሌላ አሳልፋችሁ እንደምትሰጡ ምንም አያጠራጥርም! ደግነቱ አታምንም እስለዚህ ግልግል ነው እዛው ባለህበት “logic”ክህን እየበላህ ኑር!!
@tadeleayele3215
@tadeleayele3215 5 ай бұрын
ታቦቱ ጾታ አለው እንዴ?
@kibromwoldegebriel8448
@kibromwoldegebriel8448 6 ай бұрын
I do appreciate the program, it is good starting, however, I would like to give you pieces of advice that you better have knowledgeable or certified archeologists who have deep knowledge and understanding of Axum artifacts inline with current understanding of scientific findings that may be amazing or wow purposes . Don’t use traditional people to describe the as it is of the artifacts as it was base on the person oral information or believe , it may mislead people perception.
@asterhabte3294
@asterhabte3294 5 ай бұрын
ትርኪ ምርኪ ታሪክ:: ታቦት የለም። እባካችሁ በትንቢተ ኤርም. 3:16 አንብቡ:: መሀል ኢትዮጵያን ታቦት ተቀምጦ: መሬቱ እርስ በርስ ጦርነት፣መገዳደል: ረሀብና ቸነፈር መለያችን ሆንዋልና ከተረት ውጡ።
@SamuelShegaw-ho8wq
@SamuelShegaw-ho8wq 5 ай бұрын
Be 18:43 dekika be bete mekdesu anat ke meskelu betech eyetenkesakese new bedemb atekurachu eyut tslate muse emigegnbet new
@Ya-rm4qp
@Ya-rm4qp 5 ай бұрын
ራፋቶኤል ምን አይነት ስም ነው? እባካችሁ ወላጆች ለልጆቻችሁ ቀለል ያለ ስም አውጡላቸው።
@MengistuMikiyas
@MengistuMikiyas 6 ай бұрын
ከለዳዊያን ይባላሉ ጀዝባው
@yohan7782
@yohan7782 6 ай бұрын
ብሮ ዲያቆን ነህ ጋዜጠኛ ወይስ የታሪክ ተመራማሪ? አንዴ መሬት አራት ማአዘን ናት ትላልህ አንዴ ፕይራምድ የተሰራው ከኢትዮጵያ ተወስዶ ነው ተላልህ. Prank እየሰራህ ነው?
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt 6 ай бұрын
መሬት ክብ መሆኗማ በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ ተጠቅሷል እኮ የምን አራት መአዘን ነው??😂😂😂😂
@yohan7782
@yohan7782 6 ай бұрын
@@SkyRamaEt ስለ አክሱም ሃውልት የሰራው ቪዲዮ ላይ ሃውልቱ ላይ ያሉት አራት ማዕዘን ቅርፆች መሬት አራት ማአዘን ስለሆነች ነው ብሏል. መጽሐፍ ቅዱስ የጻፉትም መሬት ክብ እንደሆነች አያቁም ነበር ብሮ
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt 6 ай бұрын
@@yohan7782 መጽሐፍ ቅዱስ አያነብም እንዴ መሬት ቅርጿ በሳይንስ ከመታወቁ ከብዙ ሺ አመታት በፊት መጽሐፉ መሬት የእንቁላል ቅርጽ እንዳላት አስቀምጦታል እኮ ምን ነክቶት ነው 😂😂😂😂😂
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt 6 ай бұрын
@@yohan7782 ጥቅሱን እልክልሀለሁ መሬት ክብ መሆኗን የሚገልጸውን እሱን ብቻ ሳይሆን የዝናብ ዑደትን የሚገልጸውን ጥቅስ እልክልሀለሁ ጠብቀኝ 🙏
@SkyRamaEt
@SkyRamaEt 6 ай бұрын
@@yohan7782 ኢሳይያስ 40:22 ላይ የምድርን ክብነት የሚገልጽ ሐሳብ ይዟል 👇👇 22፤ እርሱ በምድር ክበብ ላይ ይቀምጣል፥ በእርስዋም የሚኖሩት እንደ አንበጣ ናቸው፤ ሰማያትን እንደ መጋረጃ የሚዘረጋቸው እንደ ድንኳንም ለመኖርያ የሚዘረጋቸው፥ _ በጥንት ዘመን መሬት ጠፍጣፋ ናት የሚል አጠቃላይ አስተሳስብ ነበር። የግሪክ ፈላስፎች መሬት ክብ ሳትሆን አትቀርም ብለው የተናገሩት ይህ የመጽሐፍ ቅዱስ ጥቅስ ከተጻፈ ከ200 ዓመታት በኋላ ነው። እንዲሁም አንድ የግሪክ የጠፈር ተመራማሪ የምድር ራዲየስ ምን ያህል ሊሆን እንደሚችል በግምታዊ ስሌት የደረሰበት ከሌላ 300 ዓመት በኋላ ነው። ይሁን እንጂ በዚያን ጊዜም ቢሆን ሰዎች በአጠቃላይ መሬት ክብ ናት የሚል አስተሳሰብ ነበራቸው። በ20ኛው መቶ ዘመን ሰዎች በአውሮፕላን መጓዝና ከዚያም ወደ ኅዋና ወደ ጨረቃ ሳይቀር መሄድ ስለቻሉ የመሬት ‘ክብነት’ ግልጽ ሊሆን ችሏል። አሁን በመጽሐፍ ቅዱስ ላይ የቸጠቀሰውን የዝናብ ዑደትን ላሳይህ እዮብ 36ን ቁጥር 26 ገልጠህ አንብበው 👇👇 27፤ የውኃውን ነጠብጣብ ወደ ላይ ይስባል፥ ዝናብም ከጉም ይንጠባጠባል፤ 28፤ ደመናት ያዘንባሉ፥ በሰዎችም ላይ በብዙ ያንጠባጥባሉ። 29፤ የደመናውንም መዘርጋት፥ የማደሪያውንም ነጐድጓድ የሚያስተውል ማን ነው? 👆👆ታዲያ ይሄ ጥቅስ ምንድነው የሚነግረን?
@teasfaw7894
@teasfaw7894 6 ай бұрын
እኔ በጣም የሚገረመኝ እነኝሕ የተረገመ ሕዝብ ውሰጥ ፃዬን ማረያም መኖራ ነው
@christewelde2948
@christewelde2948 4 ай бұрын
እንግዲ ከእንዳንተ አይነቱ እርጉም የተረገመ ፍጡር ልትጠብቃቸዉ መርጣቸዉ ነዉ ተመጣችዉ ስለዚ ማን የተረገመ እንደሆነ ገባህ ከንቱ😂
@MakdaTeklu-n8x
@MakdaTeklu-n8x 6 ай бұрын
ምን አገባቹ ስለትግራይ 1000ሰው ጨፍጭፍቹ ወጥታቹ ምን አግባቹ
@henokGoyitom
@henokGoyitom 6 ай бұрын
Ye Chefefeh Ye Oromia PP New wendme!
@TemeNigusse
@TemeNigusse 6 ай бұрын
who say tsion mariam is for tigray only , if you want or not "THIS IS ETHIOPIA" , this is religion !!!!!!!
@fcvb-p6z
@fcvb-p6z 6 ай бұрын
alemetat ychalal gin man new yemigodaw arts tv minm yemigodaw neger yelmm
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 6 ай бұрын
ድንግል ማርያም ትግሬ ብትሆን እንደት ታደርግ ነበር ቅጭላትህ ደርቋል እናታችን ጽዮን ምህረቱን ታምጣልን አሜን
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 6 ай бұрын
Ethiopiawiyan atibel Tigray new tariku min ayinet sew neh wishetam neh ethiopoa yemibal endataseman Tigray nat lezemenat yeyazechiw. Ahun yih yemitadergew befitsum Ethiopia bileh atinager.
@abysiniamedia1335
@abysiniamedia1335 6 ай бұрын
ታቦተ ፂዮንን በተመለከተ የጠየካቸዉን ጥያቄዎች አሳማኝ በሆነ ሁኔታ አልመለሱትም። መልሳቸዉ አሳማኝ አይደለም። ታቦተፂዮን የለችም ይባላል ምን ይላሉ ለሚለዉ ጥያቄ አለቸ?ች ለማለት ማስረጃ ያቀረቡት ለሚፀልዩ ሰዎች ምላሽ እየሰጠች ነዉ፣ልጅ ለሚፈልግ፣ካንሰር ለታመሙ፣ወዘተ ምላሽ እየሰጠች ነዉ አሉ። ይህ ለፀለዩ ሰዎች ምላሽ ማግኘታቸዉ የታቦቱን መኖር ማረጋገጫ ሊሆን አይችልም። ይህ ማ ቁልቢ ገብሬል፣በርሚል ሚካኤል፣ወዘተ ሄዶ የፀለየም ስለዕቱ ደርሶለት ይፈወሳል።
@Northerns375
@Northerns375 6 ай бұрын
የታቦተ ፅዮን ጉዳይ እጅግ ሚስጢራዊ ነው
@Tewahido567
@Tewahido567 6 ай бұрын
ወንድሜ ወደድክም ጠላህ የታቦተ ፅዮን ጉዳይ ሚስጥር ነው ።ማንም በትክክል ሊነግርህ አይችልም ።ሞኝ አትሁን ።
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ነች ግን በእርግጠኝነት አክሱም ማለት አንችልም
@tsiyonawiAxumawi
@tsiyonawiAxumawi 6 ай бұрын
ታቦተ ፅዮን ካላየን አናምንም የምል ካለ... ለእኛ ለተጋሩ ተውት
@Kingsolomon77777
@Kingsolomon77777 6 ай бұрын
@@tsiyonawiAxumawi ተጋሩ መሆን አለመሆን አደለም እኔም አክሱምን ከ7 አመት በላይ አቀዋለሁ ግን እርግጠኛ መሆን አንችልም
@zelalemzeru7826
@zelalemzeru7826 6 ай бұрын
አክሱማውያን አማሮች ነበሩ !!!! አክሱማውያን ነገስታትም አማራውያን ናቸው !!!! ትግሬ ምንጩ የመን ነው !!! በአክሱም ዘመነ መንግስት የመናውያን ለስራ ወደ አክሱም መተው በርካቶቹ በዛው ቀሩ !!!!በአክሱም ዘመነ መንግስት ትግሬ ትግርኛ የሚባል ቋንቋም ሆነ ህዝብ አልነበረም !!!!
@teshomeabebe9477
@teshomeabebe9477 5 ай бұрын
Ye Aksum mengeset siferes Wolo new yehedut.
@ራዛtube
@ራዛtube 5 ай бұрын
ገለቱ ከተረት ተረት ከውሸት አለም ውጪ ኣማራ ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ከ1200 ዓም ወዲህ ነው የታወቀው አክሱም የኛ የአክሱማውያን የአግኣዝያን ነች እና የአሁንዋ ሱዳን የምትባለው እና አሁን የመን ተብላ እየተጠራች ያለቺው የድሮዋ ናግራን በአክሱም ስር ነበረች የመን ሱዳን በአክሱም ስር ነበሩ እና አክሱም የገነቡ ከንግስተ ሳባ ቀጥሎ ነገስታት ኢዛና ወሳይዛና ንጉስ ኣልኣሚዳ ንጉስ ባዜን ንጉስ ኣልኣሚዳ አፄ ካሌብ አፄ ገብረመስቀል የመሳሰሉ ናቸው ሌላው አክሱምን የሃይማኖት የስልጣኔ የነገስታት የአፄዎች መጀመሪያ ናት ሃይማኖት እያስፋፉ ስልጣኔ ጥበብ ለሰው እያስተማሩ የነበሩ ኣባቶቻችን ናቸው እና በአክሱም ኪንግደም የነበረ ቋንቋ ሳባውያን እና ግእዝ ናቸው ኣማርኛ የመጣው ከግእዝ ከአረብ የተዳቀለ ሲሆን በ14 ክፍለዘመን ነው የልሳን ቋንቋ የሆነው እና ኣማራ የታወቀው ከዛግዌ ስርወ መንግስት ወዲህ ነው እሺ አንቺ ገልቱ
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
Family Love #funny #sigma
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 52 МЛН
Human vs Jet Engine
00:19
MrBeast
Рет қаралды 206 МЛН
風船をキャッチしろ!🎈 Balloon catch Challenges
00:57
はじめしゃちょー(hajime)
Рет қаралды 75 МЛН
🔴 የሰጠኸኝን ሥራ ፈጸምኩ || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
2:49:56
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 954 М.
小路飞还不知道他把路飞给擦没有了 #路飞#海贼王
00:32
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН