የአበበ መለሰ ያልተሰሙ ወጎች - ክፍል - 1 - አርትስ ወግ - ከአርቲስት አበበ መለሰ ጋር [Arts TV World]

  Рет қаралды 74,904

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 112
@adanekassie208
@adanekassie208 4 жыл бұрын
ለታሪክ የሚቀመጥ ታሪካዊ ሥራ ነው የሠራችሁት አርትስ ቲቪዎች እጅግ በጣም እናመሠግናለን ብዙ ሠርቶ ያልተወራለት የዜማና ግጥም ደራሲአበበ መለሰ የዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ላይ መስፈር ያለበት እንቁ ኢትዮጵያዊ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አቤ አዜብ አንችም ለሰከነ ቃለ መጠይቅሽ እናመሠግናለን ።
@wamiilee3649
@wamiilee3649 5 жыл бұрын
አበበ መለሰ በኢትዮጵያ የሙዚቃ ታሪክ ዉስጥ ትልቅ ድርሻ አለው ። ብዙዎቻችን የምናደንቃቸወ እናም እስካሁን የምንሰማቸዉ የአቤ እጅ የነካቸው ናቸዉ ። የይልማ ገብረአብም የግጥም ብስለትም ሁለቱ ምርጥ ስራ እንዲሰሩ አስችሎቸዋል። በጣም አሪፊ ቆይታ ነበር።
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 5 жыл бұрын
Abebe Melese is the talented man, he is the producer, arranger, and composer He is the man of Ethiopian MUSIC We love you Abebe
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 5 жыл бұрын
ቢያወራ ሚያምርበት እንደዚህ መልካም ስራ የሰራ አበበ መለሰ ነው
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 5 жыл бұрын
ኧረ በማርያም ሁሉ ነገርህ ደስ ሲል ስራዎችህ እርጋታህ አክብሮትህ ኧረ ሁሉ ነገርህ አንተ እራስ ስታምር እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ 🙏🙏
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
በጣም እጅግ ግርማ ሞገስ ያለው ጀግና ነው
@zerituterefe7574
@zerituterefe7574 5 жыл бұрын
የአበበ መለሰን ቃለ - መጠይቆች ልክ እንደ ዜማዎቹ የማይጠገቡ ናቸው ። የአነጋገር ለዛው ምስል እየከሰተ የሚያወራው ነገር ፤አብረውት ለነበሩት ሰወች ያለው አክብሮት ፍቅር ብቻ ሁሉም ነገሩ ደስ ይላል ። ዛሬ አዲስ የሠማሁት የውባለም ታሪክ በጣም ይነካል የአያ ትርፌ ነገር ያሳዝናል ። እንዲህ መነሻ ያለው ታሪክ ሲሰራ ደርዝ ይኖረዋል ። ያሁን ገጣሚያን ይህንን ልምድ መውሰድ አለባቸው ግጥም ቤት መምታት ብቻ ዜማም ማስጨፈር አይደለም ።
@amentube2416
@amentube2416 5 жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡ አቤ ይሄን ሁሉ ነገር ይዘህ ቁጭ ያልከው ጠያቂ ጠፍቶ ነው 🤔 የዛሬዎቹም ደራሲ ተብለው አስሬ ይቀርባሉ አንተን የመሰለ ሰው እስካውን ያለመቅረብህ በጣም ነው ያዘንኩት እድሜና ጤና ይስጥህ ዛሬ ቀኔን አሳመርክልኝ ተመስጬ ነበር ያዳመጥኩህ🥰🙏
@ethiopiafirst4187
@ethiopiafirst4187 5 жыл бұрын
ጎበዝ ጠያቂ ነሽ አቤ እድሜ ይስጥልን
@workuayanaw6133
@workuayanaw6133 5 жыл бұрын
አብየ እንዴት እንደምወድህ ምርጥ ኢትዬጵያዊ ሁሌም ከልባችን ነህ ሁሉም ነገር ያምርብሀል ውድድድ 💚💛❤
@esatulayned
@esatulayned 5 жыл бұрын
እበበ መለስ ሁሌም እንወድሀለን በተለይ ድንቅ ስራሀን እንደኔ አመለካከት የአለምን ሪከርድ የሰበርክ ይመስለኛል እስኪ ስራህን የኢትዮጵያ የብሃል ቱሪዝም ይየውና ይፍረደው ውድድ ክብር
@TeblteAdmasu
@TeblteAdmasu 19 күн бұрын
ዋዉ እናመሱጥናለን በጣም ብዙ ስራው ች በጣም የሚያማምሩ ዜማውች ሁሉ ንም ስወዳቸዉ።
@merci1093
@merci1093 5 жыл бұрын
አቤ ምርጥ ሰው ለሙዚቃ ለከፈልከው ዋጋ ሀውልት ሊቆምልህ የሚገባህ ምርጥ የጥበብ ሰው❤❤❤ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ።
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
እኔ ልጅ ሆኝ እስካሁንም የኢፈሬም አድናቄ ነኝ ነገርግን ይህን የመስለ አንጋፋ ወርቅ ስው እቤን አለማዋቄ በጠም አፍራለው ተናድጃለው: ደጋግሜ ብስማው የማይስለቸኝ ታርክ ነው: እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይጨምርልህ🙏🏾
@azariatemesegen4263
@azariatemesegen4263 5 жыл бұрын
አቤ ምርጥ ሰው የኢትዮጵያ ጆሮዎች ጣዕም ያለው ሙዚቃ እነዲሰሙ ያደረጋችሁት አንተ እና ይልማ ገብረ ዓብ ናችሁ አቦ ጤናህን አብዝቶ ይስጥህ እንቁ የኢትዮጵያ ልጅ
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
አበበ መለሰ በመጀመሪያ ስለ ህመሙ ስሰማ በጣም አዝን ነበር መልኩን አላውቀውም ነበር ግን ስለ እርሱ ሰራው ትልቅ ስለነበር ብዙ ይነገር ነበር እርሱ ሰራቸው የተባሉ ስራዎችም ስሰማቸው ባጭሩ ለጤና እንደሚሰጥ ህክምና ውስጥን ያክማሉ ሙዚቃን ለሚያፈቅር ሰው አጥንትን ያለመልማሉ ! ይህ ደግሞ እርሱ እንደተናገረው ጥበብ ብዙ የምታደክም ብዙ ደክሞ ከሰሯት ፍሬዋ እንደሚያምር ይመስልኛል አገላለፁ የእርሱ ሞያ በተለይ ከላይ እንደዝናብ እንደፀሀይ ብርሀን ሁሉም ነገር ከላይ የሚሰጥ ስለሆነ እርሱም በአግባቡ ስለተጠቀመበት ዘመን ተሸጋሪ ስራ ሰርቷል ! በትውልድ በበጎ ስራ በታሪክ ሲዘከሩ መኖር እድልም ያስፈልገዋል በዚህ እረገድ አበበ መለሰ እጅግ እድለኛ ነህ ነው ድካሙ ከንቱ ሆኖ የቀረ አይደለም እንኳን ደስ አለህ !፡፡ 18/3/2012 ዓ.ም
@SunshineTube87
@SunshineTube87 4 жыл бұрын
You are the king and the legend in our Music History. No comment as words can't explain you and your contribution Abe, Long live!!❤❤❤
@sarahana7929
@sarahana7929 5 жыл бұрын
መቼም የማይረሱ ገና ከዚ ብኅላ ገና ሁሉ ይሰማል አቤና ይልማ በጣም ትልቅ አርቲስቶች ናቸው ከነስነስራታችው ለስራችው ያላችው ክብር እረጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጣችው
@BekTesfa
@BekTesfa 5 жыл бұрын
I think we can call this man the Mozart of Ethiopia.
@ליליבלאי-ת2ס
@ליליבלאי-ת2ס 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር እረዥም እድሜ ይስጥህ አቤ❤
@AACOfficial-n8h
@AACOfficial-n8h 4 жыл бұрын
ጣፊጭ አንደበት . ትልቁ , ትሁቱ, ትልቅ ባለሙያው & አስተዋዩ አቤ እናመሰግናለን ስለ ትልቅ ስራዎችህ 🙏🏿🙏🏿 .. የሚሸኝ ሁሉ ስንቅ አይሰንቅልኝ: ማን ይሆን የሆዴን እንስ የሚአቅልኝ : ( ኤፍሬም ታምሩ )
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
አቤ ታሪኮችህ እጅግ ይማርካሉ 24 ስአት ብስማው የማይስለች ነው: የአንተን ታሪክ በእራስህ አንደበት በመስማቴ እጅግ እድለኛ ነኝ: በተለይ የአያ ትርፌ ታሪክ እጅግ ልቤን ነው የነካው እኔ እዛው ሆኝ ያየሁት ይክል ነው የተስማኝ: እግዚአብሔር ጤናህን ስጥቶህ ይህን ማራኪ ጣፍች ማንነትክን በማካፈልህ በጣም ደስብሎኛል::
@birtuwmatusala1407
@birtuwmatusala1407 5 жыл бұрын
አቤ ሌላም ተሰጥኦ አለህ ፦ መተረክ ትችላለህ!! በቦታው ላይ ከአንተ ጋር የነበርኩ ያህል ነው ከትረካህ ጋር አብሬህ የነጎድኩት። እናመሰግናለን አቤ!!
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 2 жыл бұрын
ጤናና እድሜ ይስጥህ ዶከተር አበበ መለሰ ገና ከአንተ ብዙ እንጠብቃለን ።
@peacemedia12
@peacemedia12 5 жыл бұрын
Perfect Legend.
@TibebuDerebe7233
@TibebuDerebe7233 5 жыл бұрын
አቤ ምርጥ ሰው
@TeblteAdmasu
@TeblteAdmasu 19 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ
@teddytechilo
@teddytechilo 5 жыл бұрын
The Legend! Ye mythegeb sew..I wish you all the best bro!
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
አ ቤ እግዚአብሔር አምላክ ጤናህን ይስጥህ ኩላሊት የሰህንም እግዚአብሔር ጤናውን በእጥፍ ይስጥልኝ 🇧🇴❤️💛💚
@amentube2416
@amentube2416 3 ай бұрын
አቤ አንደኛ የምር ቃል የለኝም❤️❤️❤️❤️
@AmanelChunde-cp6nd
@AmanelChunde-cp6nd 6 ай бұрын
ይልማ በዚህ ዝግጅት ላይ መቅረብ አለበት የእውነት የሚገርም ዝግጅት ነው
@adanekassie208
@adanekassie208 4 жыл бұрын
አበበ መለሰ የኔ የምንጊዜም ጀግና የዜማና ግጥም ደራሲ ነህ
@solomonwolde409
@solomonwolde409 5 жыл бұрын
ኡፍ ደስ የሚል እንተርቪው:: ጋዜጠኛው ለእንግዳው ሙሉ ግዜ ነው የፈቀደችለት ;ታሪኩ እንዳይቆራረጥ አድርጋ ነው እንደልቡ እያስታወሰ እንዲናገር የፈቀደችው :: ሙሉ ግዜው አርቲስቱ እንዲጠቀም ነው ያደረገችው ; መልኬን ሜካፔን እይሉኝ እንኳ አላለችም አቤት ገብርኤልን ነው ምለው ; ሰይፉ ወይም ጆሲ ቢጠይቀው ኖሮ 80 ግዜ ታሪኩ ይቆራረጥ ነበር የድሮ አርአርቲስቶችን እና ቤተሰቦቻቸውን በአመት አንድ ግዜ ሚያገናኝ event ቢኖር አሪፍ ነበር:: እገሌ ሞተ እገሊት ሞተች ሲባል ለቀብር ብቻ ከመሄድ ; እቅም ያላቸው ስፖንሰሮች ; የድሮ ስራዎችን የእያንዳንዱን አመተ ምህረት(ዘመን) የሽልማት ዝግጅት እያደረጉ ; ቢገናኙ አሪፍ ነው:: በዚህም አጋጣሚ ለህዝብ ጆሮ ያልደረሱ ስራዎችን ; ተሰብስበው የተቀመጡ ስራዎችን ; ከወጣቱ ጋር ቢሰሩ አሪፍ ነው የደርግ መንግስት ;አርቲስቶችን በስሩ አድርጎ በደሞዝ እና ቲያትር ቤት ይዟቸው ስለ ነበር ደርጉ ሲበተን እነርሱም እንደ ዋዛ ተበትነው ቀሩ
@tigist422
@tigist422 5 жыл бұрын
Legend Abeyeeee Love u so much long live my dear 💚💛❤
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 3 жыл бұрын
አቤ ድምፅህ ሆድ ያባባል እግዚአብሔር እደሜ ከጤና ጋር ይስጥህ🙏🏾🥰👏🏾👏🏾👏🏾
@baldinib1055
@baldinib1055 5 жыл бұрын
Abe andebetk yetafetal...des yemil tarik new ..I wish you good health and happiness
@princessmekelle81
@princessmekelle81 5 жыл бұрын
Respect Abe Long Live❤❤❤
@E.TM814
@E.TM814 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናል አርትስ ቲቪ ..አቤ እንወድሃለን እረጅም እድሜ ተመኘሁልህ!!!
@Ye22lij
@Ye22lij 5 жыл бұрын
Selam Abebe, I am from Debre Markos and I remenber you when you lived there. For sometime you lived in a rented house near Del Betegel school ( Sendegom). You are really nice man. I wish you good health.
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 5 жыл бұрын
Wow what a magnificent work done by this guy?? I like most "Yene_Ady_Abeba"
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
የፈጣሪ ስራ ይገርማል አበበ መለሰ አሁን በህይወት የሌለች እጅግ የምወዳት በሞቷም እጅግ ያዘንኩባት እህት ነበረችኝ ጥርስና ከንፈሩ እጆቹ ነገሮችን ሴቭ አድርገው መያዛቸው መያዝ ብቻ ሳይሆን ረጋ ባለ አነጋገር መተረክ መቻላቸው እንደ ገና ከንግግሩ እንደተረዳሁት ለሰው የሚያስብና ሩህሩህ መሰለኝ ለምሳሌ ስለ ወጋየሁ ንጋቱና ኬኔዲ መንገሻ ጥልቅ በሆነ ስሜት በአዘኔታ ነው የሚናገረው ባጠቃላ ከእህቴ ጋ ብዙ ነገሩ ተመሳሰለብኝ ይህ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ይመስለኛል ! 18/3/2012 ዓ.ም
@mitiafro963
@mitiafro963 5 жыл бұрын
Betam akebarik negn Abe edema ena tena yestek
@abelheni7294
@abelheni7294 5 жыл бұрын
Thank you Azeb Worku, I am Glad your brought Abebe in your interview. He put his fingerprint in Ethiopia music industry special he makes Ephrem music. I like this man too
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 5 жыл бұрын
አዝ አጅግ በጣም እናእናመሰግናለን ተገቢውን ሰው ነው ያቀረብሽልን ለዛ ያለውና አሪፍ ዝግጅት በርቺልን !
@እምየኢትዮቤቴ
@እምየኢትዮቤቴ 4 жыл бұрын
አቤ ኩሩ ጀግና ኢትዮጵያዊ እግዚአብሔር እድሜ ጤና እስከነ ቤተስብህ ይባርክህ
@danieagle9672
@danieagle9672 5 жыл бұрын
I’m proud that you are ethiopian!!
@tomasyohannes294
@tomasyohannes294 2 жыл бұрын
You are 👑
@melakudegene9581
@melakudegene9581 3 жыл бұрын
ለምንሰማቸው ዘፈኖች ሁሉ የሁዋላ ደጀን አቤ ዘፈን አለ አቤ እና ይልማ አይጥምም We wish you long life the Great man
@musetube1584
@musetube1584 5 жыл бұрын
አርትስ በናታቹ የዚህን የዘመን ፈርጥ ቃለመጠይቅ ክፍል ሁለት ቶሎ ልቀቁልን።
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 5 жыл бұрын
አስተማሪ ታሪክ የኔ መምህር
@eskeeee5197
@eskeeee5197 5 жыл бұрын
You are so positive person
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
አቤ እድሜ ጤናውን ያብዛልህ
@hellinabebe349
@hellinabebe349 5 жыл бұрын
ወይ፡አንቺጋዜጠኛ፡ስወድሽ፡መአዛ፡ብሩ፡ነውየምትመስይኝበአካልባላቅሽም፡ምርጥኢትዮጲያዊ፡የሚያጠግብ፡እንጀራከምጣዱያስታውቃል፡ይላልያገሬሰው፡
@limitless5690
@limitless5690 2 жыл бұрын
አቤ ታላቅ ሰው
@MyD1010
@MyD1010 5 жыл бұрын
ጠያቂዋ አዜብ ትባላለች ከደረጀ ጋር ትሠራ ነበር፣ በቃለመጠይቁ ለምን እንደማትታይ አልገባኝም ያው እንግዲህ የእራሷ ወይ የአለቆቿ Style ይሆናል፣ በሌላ ሀገር እንዲህ አይነት አጠያየቅ አላየሁም፣ ከመረጠችው ይሁን ምን ማለት ይቻላል፣
@hafizkader1461
@hafizkader1461 3 жыл бұрын
You remind me our days in Bahir Dar.
@abyelove9263
@abyelove9263 5 жыл бұрын
Abe you are so sweet and great.
@wudinehmehari9253
@wudinehmehari9253 5 жыл бұрын
Tell Dereje haile how to give time for the interviewee. Thank you.
@danieagle9672
@danieagle9672 5 жыл бұрын
Wudineh Mehari hahhaah.. good comment 😂
@ethioorthodox1600
@ethioorthodox1600 4 жыл бұрын
ውብ አለም ❤️❤️
@blackline1823
@blackline1823 5 жыл бұрын
አን ላይክ የሚያረጉት ሰዋች ግን አግራሞቴን ይጭሩታል ሃሃሃሃሃሃ
@መከባበርጠፋ
@መከባበርጠፋ 4 жыл бұрын
አያቁትም ትርጉሙን
@teshomegebre4075
@teshomegebre4075 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ዕንቁ ሀብቷ አቤ
@selamtsegaye6265
@selamtsegaye6265 3 жыл бұрын
Yeteregaga mite Ethiopiyawe balewiletachin new
@greenpulseeducation5002
@greenpulseeducation5002 5 жыл бұрын
Legend eko neh
@baranchetube_9377
@baranchetube_9377 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@bahirdartribune287
@bahirdartribune287 5 жыл бұрын
I am so obsessed to watch part two. when is part 2???
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 5 жыл бұрын
abe betam nw yemenwedek yemankeberek tareknya sw
@bzainwudu4363
@bzainwudu4363 5 жыл бұрын
Wow he is ours hero
@shalomethiopia1698
@shalomethiopia1698 2 жыл бұрын
abebe,yilma and efrem
@adanyare6820
@adanyare6820 2 жыл бұрын
Wana ethiopiawi Ritter songs especially gojjam North Ethiopia
@hashahsa9409
@hashahsa9409 5 жыл бұрын
ተሰጦህ ከአምላክ ዘንድ የተሰጠህ ነው ሌላው እዘፍናለው ብለው ምላግልህ ብለው በአንድ ያረባ ዘፈን ሲጣሉብን እያየን ነው ጥሎብኝ እያሉ ያላዝኑብናል አንድ ወር የማይደመጥ ደባሪዎች መጫወቻ መሆን ነው ያለን እድል።።።
@ኢትዩጵያውስጤ
@ኢትዩጵያውስጤ 5 жыл бұрын
ያንጎራጎራቸው ሙዚቃወች በሙሉ ዜማው የኤፍሬምን ድምፅ ኮፒ ነው የገርማል ድምፅም አለህ አቤ አንድ ጀባ በለን ማስታወሻ
@ethart7309
@ethart7309 5 жыл бұрын
Ababa malsa La ETHIOPIA music balwelta Edma ena tana Egziabhre yesthe talke ETHIOPIAwi nahe AMSGNALHU.
@addistolosa1638
@addistolosa1638 5 жыл бұрын
Wow abe minendemil kalatwech yatrunyal ante Ethiopia art bale wileta baletilik ashara neh abet andebet endet yitaftal abo hazeb tichiyalesh endet yitaftal meselish akerarebish rejim edmena tena yistachuuu
@musetube1584
@musetube1584 5 жыл бұрын
ሙዚቃ ያንተን መድከም ተከትሎ በጠና ታሟል እነቴዲ አፍሮ እንዲድን እያስታመሙት ቢሆንም ገዳዮቹ ቁስሉ ላይ ደግመው እየመቱት ስልሆነ እባክህ ድረስለት ። ሆፕ ኢንተርቴይመንት የተባለው ድርጅት ሰይፉን ስሎ ክፉኛ እየደበደበው ይገኛል። ሞት ለሆፕ ኢንተርቴይመንት እና በሱ ውስጥ ለሚጮሁብን አስገድዶ ዘፋኞች!!!!!!!
@esatulayned
@esatulayned 5 жыл бұрын
Muse Tube ሙሴ ቲዩብ እንዴት አደነኩህ 👏🏾👏🏾
@bitaniaethiopia2238
@bitaniaethiopia2238 5 жыл бұрын
You got it
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ
@ፀደይደበበ-ጀ9ቘ 5 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ሆፕብቻ ሸዋበለ ማነበረሥሙ እቃቃተጫወቱብን ጆሮአችን ተቀለደበት
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 5 жыл бұрын
hope ...hopeless ...😂👌
@musetube1584
@musetube1584 5 жыл бұрын
@@dannydiaspora8326 well said
@ethomengesha6983
@ethomengesha6983 4 жыл бұрын
Abebe Meles is a legend
@teddytechilo
@teddytechilo 5 жыл бұрын
Can you upload part 2? Thank you!
@fekadugashaw9297
@fekadugashaw9297 5 жыл бұрын
ጠያቂዋ የት ነው ያለሽው?
@samrawitdemas7263
@samrawitdemas7263 5 жыл бұрын
Abe ebakih lene ephrem diriset sitachew ena ende dirow zefen ahunm endegena asidemimen pls.
@YonasSahlu-s7r
@YonasSahlu-s7r 4 ай бұрын
ፀሀዬ ዮሐንስ የታለ
@hailemariamgetahun696
@hailemariamgetahun696 5 жыл бұрын
edime enna tena yistih ABEBE
@alemasfaw8179
@alemasfaw8179 5 жыл бұрын
ስለ ግጥም አታስብ ለታምራት ሞላ ያዘጋጀሁት አንድ ሙሉ ስራ እኔ እሰጥሀለሁ! አበበ መለሰ ድምፃዊ ብትሆን ከዜማ የበለጠ ድንቅ ስራ የሚሰራበት ድምፅ እንዳለው ይናገራል ግን በሰዎች ተጽእኖ ሳልሰራ ቀረሁ ማለቱ መሆን አልነበረበትም የራስን ስራ እስከ መተው በሚያደርስ ሁኔታ ለሰዎች ሀሳብ ተገዥ መሆን ራስን የሚጎዳ ይመስለኛል ህዝቡም ከአንተ ማግኘት ያለበትን ብዙ መልካም ነገር አጣ ማለት ነው ወደፊት ዘፈኑ ባይሳካ መዝሙር እንደምተዘምር ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ለዝማሬ ይሆናል ጠብቆ ያስቀመጠህ አቤ አስብበት ስለ ግጥም አታስብ ለታምራት ሞላ ያዘጋጀሁት አንድ ሙሉ ስራ እኔ እሰጥሀለሁ ! 18/3/2012 ዓ.ም
@HenokBeklel-l8v
@HenokBeklel-l8v 2 ай бұрын
አቤ የሙዚቃ ተሰጥኦ ያለው ሰው ነው
@alemayehutache1711
@alemayehutache1711 3 жыл бұрын
ZEMEN TESHAGARIW ZNEGNAW GETAMINA ZYMA DERASIW LEBERKATA TAWAQI MUZIQEGNOCH YABEREKETE ENA WEDE TALAQNETNA TAWAQI MUZIQEGNA ENDIHONU YADEREGE ENA BESNEMGBARM HONE BEMUYAWE TERU BAHRIY YALEW ENDEHONE BUZOWOCH YEMUYA BALDEREBOCHU YEMESEKERULET NEAW ENKOAN LEZIH ABEQAH!!!!!
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ
@ኢትዮጵያዊዘርየለሽ 5 жыл бұрын
Abe Habtachen enwedehalan
@latishfitsum4300
@latishfitsum4300 5 жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ ዪቅርታ አፌውሥጥሥምሺ አድናቂሺነኚ አጠያየቅሺ አቤ የኢፌሬምን ዜማ በመሥራአትህ ከአላህ በታቺ ዛሬን ኖርክ ጥሩየዜማዘመንነበር እኛም በኤልያሥ ከወቀሣ ድነናል
@adrisabess1885
@adrisabess1885 5 жыл бұрын
Invisible interviewed. Where are u ? Maria
@benjiman2089
@benjiman2089 5 жыл бұрын
አበበ መለሰ ማለት ዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ÷ ዘመናዊ የኢትዮጵያ ሙዚቃ ማለት አበበ መለሰ ማለት ነው!
@TK_1448
@TK_1448 5 жыл бұрын
Asrat anleye ye haymanot asrat abat new thanks abebe selasetaweseken
@mekit.mariam3198
@mekit.mariam3198 5 жыл бұрын
Where is part 2
@kbkb7938
@kbkb7938 5 жыл бұрын
Whoever dislike this video, got some issue with musica...
@adanyare6820
@adanyare6820 2 жыл бұрын
It means gojjamoj qenjo
@zinegnawyeshambel8383
@zinegnawyeshambel8383 5 жыл бұрын
49:02
@abdulhafizabdulkadir4063
@abdulhafizabdulkadir4063 5 жыл бұрын
Dear Abebe do you remember ? in Bahir Dar ..contact me please..
@habteshtessema5600
@habteshtessema5600 5 жыл бұрын
Yagere ye gojjam lejoch tebeb lay terakekubtalachehu
@solf2000
@solf2000 5 жыл бұрын
አቦ፥ አርትስ ወግ'ኦች ቡሩክ ሁኑ። አቤ ትህትናው ብቻ ይበቃል፤ ለዚህ ትውልድ ምሳሌ የሚሆንበት እልፍ በጎ ጎኖች አሉት። አዘጋጅና አቅራቢዋ፥ ለአቤ ለሰጣችሁት ፍቅርና አክብሮት ይብዛላችሁ።
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 5 жыл бұрын
ጥያቄና መልሱ ጥሩ ነው ለምን አጠገቡ ሆነሽ አትጠይቄውም እንዴ? አንድ ቤት ውስጥ ቁጭ ብለሽ ሽንኩርት እየከተፍሽ ነው? ፍርፍሩን እየሰራሽ ነው መሰለኝ Hahah...
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 5 жыл бұрын
Even though it is uncommon, I think she needs the audience attention fully to z interviewee and also It is a sign of respect too. This days z so called "journalist" used z stage to make themselves more popular than the issues
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 5 жыл бұрын
@@tsigearaya4565 I never seen something like this 😀
@SunshineTube87
@SunshineTube87 4 жыл бұрын
The Breakfast menu..........???
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 5 жыл бұрын
አበበ መለሰ እንደዜማዎቹ ፣እንደ ግጥሞቹ ሁሉ ልጆቹ 2ሺህ ሳይገቡ ይቀራሉ!!!!
@tsigearaya4565
@tsigearaya4565 5 жыл бұрын
Focused on his professional carriers, z rest non of our business.
@yohanneskassa4280
@yohanneskassa4280 5 жыл бұрын
@@tsigearaya4565 ምነው ልጅ አለሽ እንዴ ከአቤ??
@zobleselam5695
@zobleselam5695 5 жыл бұрын
አዜብ ጎበዝ ጋዜጠኛ ሆነሽ ሳለ ለምን ራስሽን እንደምትደብቂ ለብዙዎቻችን እንቆቅልሽ ነው። በራስሽ ላይ መተማመን ይኑርሽ ።
@ጆኒቦዘኔው
@ጆኒቦዘኔው 4 жыл бұрын
በቃ ሲራ አቆምክ ማለት ነው አንረሳቹም
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 2 жыл бұрын
አቤት ውበት እርጋታ !
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 36 МЛН
Quando eu quero Sushi (sem desperdiçar) 🍣
00:26
Los Wagners
Рет қаралды 15 МЛН
Mengizem Media Teborne Show With Tamrat  Abebe  Part 1
1:04:34
Mengizem Media ምንጊዜም ሚዲያ
Рет қаралды 11 М.
Quando A Diferença De Altura É Muito Grande 😲😂
00:12
Mari Maria
Рет қаралды 45 МЛН