በሕግ አምላክ ምዕራፍ 2 ክፍል 5 | BeHig Amlak Season 2 Episode 5 | Ethiopian Drama @ArtsTvWorld

  Рет қаралды 180,349

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World

Пікірлер: 144
@SADORATUBE
@SADORATUBE 9 ай бұрын
ያማረ አየር እሚነፈሰባት ፣ ሰላም የተረጋገጠባት ፣ ሁሉም በደስታ የሚኖርባት ሀገር አላህ ያርግለን።
@onefuny
@onefuny 9 ай бұрын
Amiin
@medlotmintesnot7937
@medlotmintesnot7937 9 ай бұрын
Amen❤❤❤
@ozeianalamir
@ozeianalamir 9 ай бұрын
አሜን
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 9 ай бұрын
Amen amen amen😢😢😢
@gediman8749
@gediman8749 9 ай бұрын
Megnotesh melekam naw Africawian beteley ethiopian tekuroch selahonen masab anchelem, ke aberonat, mekefafal,lemebetaten,yemenerot, dadaboch nan 😢
@bezamengesha22
@bezamengesha22 9 ай бұрын
እንኳን በደና መጣችሁ በህግ አምላኮች የምርጦች ስብስብ ስወዳችሁ እኮ❤❤❤በህግ አምላክ ይሁንባችሁ ያገሬ ልጆች የልብሺ ይሙላ ሳትሉኝ እዳታልፉ❤ስደት😢😢😢ምርር ብሎኛል
@missemebaite1994
@missemebaite1994 9 ай бұрын
ይሄ ድራማ ይለያል ጥራቱ ብቻ ሁሉ ነገር ይስባል የተዋጣለት ነው በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-uu8yx2tx4k
@user-uu8yx2tx4k 9 ай бұрын
ቃል የለኝም በቃ ትችላላችሁ ድራማ ማየት የጀመርኩት በአርት ቲቪ ነው እረኛዬ እና በህግ አምላክ የማይረሱ ናቸው❤❤❤
@የዬካውቅዱስሚካኤል
@የዬካውቅዱስሚካኤል 9 ай бұрын
አበበ ባልቻ ያለበት ድራማ ያማረ ነው ባለቤቱ እሱ ምርጥ ናቸው❤
@user-yv2pf4it8s
@user-yv2pf4it8s 9 ай бұрын
በህግ አምላክ የባለፈውን አታሰርዝሙ ወዴ አድሰ ፓርት ግቡ ደቂቃ ይከበር በህግ አምላክ
@Nesru23
@Nesru23 9 ай бұрын
በሳምንት ሁለት ቀን ቢደረግ መልካም ነበር። እጅግ በጣም አጓጊና ልብ አንጠልጣይ ድራማ ነው
@sofiyatube5553
@sofiyatube5553 9 ай бұрын
ሌላ ድራማ ሁሉ ቃርቶ እሄ ብቻ ቢሆን በሳምት ሁለት ግዜ እንኩአን ቢሆን ምርጥ ነው
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 9 ай бұрын
​@@sofiyatube5553እውነት በተለይ እናደይ ዝብርቅርቅ ያለ በየቀኑ ይለቀቃል
@samuelsara2634
@samuelsara2634 9 ай бұрын
ጋሽ አሴ በቃ የምነግርህ ነገር የመረጥካቸው ልጆች ይችላሉ ምርጥ ድራማ ነው እናመሰግናለን ስራ ቦታ አርብ ሲደርስ ሁለት ቀን ቀረው ብዬ አስባለሁ ክበርልን እናመመግናለን ጋሽ አስናቀ
@dubai1280
@dubai1280 9 ай бұрын
በህግ አምላክ ፍቅር ይዞኛል በሣምት 2 ይሁን😂😂❤❤
@yoserussom3681
@yoserussom3681 9 ай бұрын
Esmamalew
@destabekele6586
@destabekele6586 9 ай бұрын
በጣም እኔስ ብትይ
@user-kp7pp7bj6y
@user-kp7pp7bj6y 9 ай бұрын
በዚ ምሽት ያላሰባቹት ደስታ ወደ ቤታቹ ይግባ❤
@hnah4891
@hnah4891 9 ай бұрын
አሚን
@VPS277
@VPS277 7 ай бұрын
Amen
@etabuli6343
@etabuli6343 9 ай бұрын
ለራስህ ብለህ የሰራኸው ተንኮል አንተኑ መልሶ ሲጠልፍህና በራስ ላይ ሲደርስ ምን ትሆናለህ? ሥራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ማለት ፣ኧረ በሕግ አምላክ ተዋንያኑ ይመስገኑ፣ ደራሲዎቹም
@AaAaa-he3tq
@AaAaa-he3tq 9 ай бұрын
በህግ አምላኮች እንካን በሰላም መጣቹ እውነት ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤
@Beza1-n2m
@Beza1-n2m 9 ай бұрын
ሰዓቱ እኮ የሚያልቀው በባለፈው ሳምንት ነው ወይ በሳምንት ሁለቴ አርጉ ወይ ደሞ ሰዓቱን አስረዝሙ
@hnah4891
@hnah4891 9 ай бұрын
ዋውው እንዴት ድስ እንደሚል ፊልም ሳይሆን እውነት የሚመስል❤❤❤❤❤❤❤
@bhbg1261
@bhbg1261 9 ай бұрын
እንካን አደርሳችሁ yetawahido ልጆቺ ለሰንባት ክርሳትን 🥰🥰🥰
@Ruhama2
@Ruhama2 9 ай бұрын
መስራት ካልቀረ እንደዚህ ነው 💪
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 9 ай бұрын
Eyesus yadnal amen
@adnaelbinyam6473
@adnaelbinyam6473 9 ай бұрын
ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ተጠለይ በእግዚአብሔር ታዛ❤❤❤
@fereyerodi1515
@fereyerodi1515 9 ай бұрын
8 ደቂቃ ያለፈውን ለማስታወስ በዛ እናቀዋለን ያለፈውን ክፍል ሲጀመር ባንከታተለው አናየውም ነበረሰ እዚ ድረስ በተረፈ ቀጥሉበት እናመሰግናለን
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 9 ай бұрын
ምርጥ ጽሁፍ፣ ምርጥ ዝግጅትና ምርጥ ትወና፣ እረ ዘሜ ተዋንያን ግን በአንዴ ዘነቡበት (ድንገጤ ፈንጠዚያ ነበር ድንገቴ ተ...) በትራፊክ ህግ ቢሆን ያስቀጣል ነው ዯለው ትላንት የናኒ አባት እሁድን በኢቢኤስ ላይ? መርማሪዎቹና ምርመራው ግን በአንዴ ነው 90 ዲግሪ የዞሩት አለቀ ያሉትን ምርመራ ዛሬ ሀከር ጋር አደረሱት
@Gopo661
@Gopo661 9 ай бұрын
ያለፈውን ክፍል ለማስታወስ ወደ ኃላ ተመልሶ 6:30ደቂቃ ያህል ማሳየት ተገቢ አልነበረም። አሰልቺ ነው። እስከነ ኢንትሮ 8:00ደቂቃ መሆኑ ነው ። 8:00ደቂቃ ሙሉ ዶክመንተሪ ፊልም የሚሰራበት ጊዜ ነው። ድራማው ግን ምርጥ ነው!!
@men_addis12
@men_addis12 9 ай бұрын
8 ደቂቃ ሙሉ ያለፈዉን ክፍል ስታሳዩን ነበር ደስ ስትሉ😂😂😂😂😂😂
@Tube-on9uu
@Tube-on9uu 9 ай бұрын
ምውጥና አስተማሪ ድራማ ነው እስኪ እደኔ በሳምት ሁለተየ ቢሆን የምትሉ በላይክ አሳዩኝ አጓጌና ልብ አጠልጣይ ድራማ ነው
@makih.m6685
@makih.m6685 9 ай бұрын
ያበደነዉ ቀጣይ ምርጦቺ❤❤❤❤
@endalkbelayneh7054
@endalkbelayneh7054 9 ай бұрын
ያለፈውን ክፍል የምታስታውሱበት በጣም ረጅም ነው
@destabekele6586
@destabekele6586 9 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውድ የመዳም ቅመሞች የ በያላችሁበት ስላማችሁ ይብዛ
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 9 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ውዴ
@habetamumelese8033
@habetamumelese8033 9 ай бұрын
በህግ አምላኮች እንካን በሰላም መጣቹ
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s 9 ай бұрын
ለምንድነው ያለፈውን የምታስረዝሙት እዴ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ
@ያጣየዋየፊልምሱስኛ 9 ай бұрын
በህግ አምላክ በሳምንት ሁለት ግዜ አደርጉት በጉጉት አተግደሉን 😢
@lijmayk2121
@lijmayk2121 9 ай бұрын
ኡፍ ደግሞ እሁድ ....... ነው ። እሺ ካላቹ ምን እናድርግ እረ በሕግ አምላክ ❤❤❤❤
@tesfuteshoma6649
@tesfuteshoma6649 9 ай бұрын
Ufffffff sewdachu eko ❤❤❤❤❤❤
@baseadmasu3926
@baseadmasu3926 9 ай бұрын
tilik meshewed yayehubachu ngr policr yemil stiker letifachu yetetekemachut mekina targaw gin yepolice aydelem kand yetibeb sew mayitebek tera aradinet new yetetekemachut dramaw gin best new
@tonyhasrouny8809
@tonyhasrouny8809 9 ай бұрын
WELCOME ❤❤❤❤❤❤
@mesfinbugie8625
@mesfinbugie8625 9 ай бұрын
እዙ በአስተቃቄፍህ ዙርያ በቀጣይ ሳምንት እንገኛለን 😂😂😂😂❤❤❤❤
@user-xs6so3bg7e
@user-xs6so3bg7e 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@Etumama
@Etumama 9 ай бұрын
ስላም ለኢትዮጵያ
@gosayemesele786
@gosayemesele786 9 ай бұрын
Great tnx
@SolomonKidane-u7y
@SolomonKidane-u7y 9 ай бұрын
እያየሁት ሰዓቱን ባያልቅ ቢየ ሁሌ እመኛለሁ
@mamesultan.official
@mamesultan.official 9 ай бұрын
Artstv is the best one
@saramamo806
@saramamo806 9 ай бұрын
ወይኔ ጨነቀኝ አቶ ኪዳኔ ይነቃባችዋል ወይስ ?ኢዙዬ አይዞህ ትፈታለህ ❤ በማታቀው ነገር ሸቤ ገባህ ዜሜ ግን አስመሳይ ነህ😂
@hayumamu1725
@hayumamu1725 9 ай бұрын
ባጠም ከባድ ነው
@tameth
@tameth 9 ай бұрын
Ijig betam yimiwodachewuna yiminkebrachew artistochavhin inkwan be Dena metachwu
@tombalegeru9461
@tombalegeru9461 9 ай бұрын
አቤት የኮንቲኒቲ ስህተት ምን አለ ሌላ ነገር ብትሳሳቱ ባንዲራ እንዴት ሲዘቀዘቅ አይታይም ( 16:05 )
@sheberehibrahim5279
@sheberehibrahim5279 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣች
@AbdiGeleta-tu9rc
@AbdiGeleta-tu9rc 7 ай бұрын
best
@ShibreSis-ir2uy
@ShibreSis-ir2uy 9 ай бұрын
እንኳን በሰላም መጣች❤❤❤❤❤❤
@badisirmolo-cu9fu
@badisirmolo-cu9fu 9 ай бұрын
❤❤❤❤
@hdjid988
@hdjid988 9 ай бұрын
እንኮን ሠላም መጣችሁ ዉዶቸ ሠፍ ብየ የምጠብቀዉ ነዉ ❤❤❤❤❤
@mamemame3377
@mamemame3377 9 ай бұрын
እኳን ደና መጣችሁ ውዶች 🎉🎉
@20204606
@20204606 9 ай бұрын
That's really great
@abfele812
@abfele812 9 ай бұрын
ቀላል ናፍቃችሁኛል
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669 9 ай бұрын
beqa ye hagerachiin fiilm too ze targeet neww ayiiiiiiii
@bettyabulahawe4279
@bettyabulahawe4279 9 ай бұрын
ወይኔ ኢዙዬ 😁👌ሁላችሁም ትችላላችው👌
@user-dk8os3bu9h
@user-dk8os3bu9h 9 ай бұрын
በህግ አምላክ ልለምናችሁ ክንዴን አገናኙኝ😂❤
@Xx-jy6qn
@Xx-jy6qn 9 ай бұрын
😂
@Alem9287
@Alem9287 9 ай бұрын
ክንዱ ላይ ለማረፍ ነው😅
@melakuteshome9669
@melakuteshome9669 9 ай бұрын
istii be filmochachiin yerasachiinin nuro asayuun dehena beet,migiib,mekiina bicha atasayuun please
@user-re5zm9rf9s
@user-re5zm9rf9s 9 ай бұрын
የፖሊስ መኪና በ ኮድ 2 ታርጋ አይከብድም? but nice film 18:04 27:29
@osmanaskerhate3
@osmanaskerhate3 9 ай бұрын
❤❤❤❤ wow wow
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 9 ай бұрын
አቶ ኪዳኔ ቢሮ ያለው ሰንደቅዓላማ ለምን ተገለበጠ 💚💛❤
@tsionsileshi5735
@tsionsileshi5735 9 ай бұрын
እስከመጨረሻው እንደምታሳዩን ተስፋ አደርጋለሁ ። እንደሌላው ጀምራችሁ አንደማታቋርጡት አምናለሁ ።
@fikerufeseseofficial8935
@fikerufeseseofficial8935 9 ай бұрын
የፖሊስ መኪና ታርጋ
@user-gc5hw6bq4s
@user-gc5hw6bq4s 9 ай бұрын
ቀጥለበት
@14mkful
@14mkful 9 ай бұрын
You really need to improve on continuity because when she came to ask him, her hair was straight, but as she said goodbye, it was curly.
@asyamohammed7285
@asyamohammed7285 9 ай бұрын
መሳችጭ ነው ❤
@bbbbbbbb562
@bbbbbbbb562 9 ай бұрын
እስኪ ልቀቁት
@sofyagonderawa8528
@sofyagonderawa8528 9 ай бұрын
ውይኔ ኢዙና ናረረዲ በማያቁት ነገር ግራ ተጋቡ የሀብታም ሴራው ከባድ ነው ቦርጫም ሁሉ😂
@NetsanetTucho
@NetsanetTucho 9 ай бұрын
Well Come ❤❤❤👏
@habtehabte2605
@habtehabte2605 9 ай бұрын
Nurowachenin yemaymesl gira yegebaw dirama🛑🛑🛑🛑🛑🛑🛑
@user-dp2pq2di5x
@user-dp2pq2di5x 9 ай бұрын
አሣናሣቺሁት ከፈለጋቺሁ እኛም ኮሜት እቀንሣለን ዋ💃
@fereyerodi1515
@fereyerodi1515 9 ай бұрын
ትክክል
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@tigistmolla30
@tigistmolla30 9 ай бұрын
አባባ ዕንቁ አይመጡም እንዴ ናፍቀዉኛል 😍
@hayumamu1725
@hayumamu1725 9 ай бұрын
የእሳቸው ታሪክ ተቋጨ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 9 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍👍💓💓💓
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ
@እመቤቴየነገርኩሽንአ-ዸ4ነ 9 ай бұрын
ፓሊሶች ለምነነው የደብ ልብስ ለምንነው የማለብሱት ሲቀጥል ማስታወቂያ አታብዙ
@Yididyabelete
@Yididyabelete 9 ай бұрын
የኮንቲኒቲ ችግር አይቼበታለው ናርዶስ መጀመሪያ የነበረው ፀጉሯ እስር ቤት ሆና ስጠይቀው እና መጨረሻ ላይ ያለው ፀጉራ ሙሉ በሙሉ ተቀይሯል! 😮
@LireShifa
@LireShifa 9 ай бұрын
Ara katayu yifitan
@agetanehayana
@agetanehayana 9 ай бұрын
21 ደቂቃ😂
@maedothailu5182
@maedothailu5182 9 ай бұрын
ቴሌ እስፖንሰር ከሆነዉ የቁም እስርላይናቸዉ አይ😢😢😢
@kemekem
@kemekem 9 ай бұрын
አታፍሩም 8ቱን ደቂቃ መግቢያ ስታረጉ
@eliasnasser1483
@eliasnasser1483 9 ай бұрын
ያለፈውን በመድገምና ማሰታወቂያ ብቻ10 ደቂቃ ምኑን አየነው ታድያ?
@husseinabadiga3245
@husseinabadiga3245 9 ай бұрын
ere bakachu kemeche jemereo new ye police mekina targaw 2 kutr yehonew ere eyeteneqeqachu chacke 27:26 dekika lay
@kerojiwolde3431
@kerojiwolde3431 9 ай бұрын
የናርዶስ ፀጉር እስርቤት ዊጓን ቀይራ ነው ? ስትገባ straight ነበር ሲተቃቀፉ curly ሆነ 😮
@Surviver-e2o
@Surviver-e2o 9 ай бұрын
Lol! Good point.
@kalidhassen3077
@kalidhassen3077 9 ай бұрын
ያለፈውን ክፍል ለማሳየት 8 ደቂቃ
@agetanehayana
@agetanehayana 9 ай бұрын
እረ ቶሎ በሉ😅
@user-ji4qy7bi4p
@user-ji4qy7bi4p 9 ай бұрын
እረ ፈጠን እያላችሁ ልቀቁልን እያዘገያችሁት በጉጉት ልፈነዳ ነው እፍፍፍፍ
@taybahals3951
@taybahals3951 9 ай бұрын
ካለፈ ክፍል ለም ይጨመራል ኤጭ ደይቃ ጨምራቹ ቀጣዩን አሳዩን😢
@benjamin_867
@benjamin_867 9 ай бұрын
ye temalkach asetayayet akeberu filmu teru new be sament 2 ken yehunelen
@melosnigusse9878
@melosnigusse9878 9 ай бұрын
Wow konjo drama
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 9 ай бұрын
እዚ ሾ ላይ ግን የሌለች ኢትዬጵያን ወይ 10% የሚኖርባት ኢትዮጵያን አታሳዬን!! እኛ በደንብ ስለምናውቃት.
@ethiorelaxing1
@ethiorelaxing1 9 ай бұрын
ara auuuuuuuu
@user-jc6zk1fx6d
@user-jc6zk1fx6d 9 ай бұрын
በናታችሁ በሳምት 2ቴ ብቻ አርጉት
@AradaTikTok
@AradaTikTok 9 ай бұрын
38:38😂😂😂😂
@user-uu8yx2tx4k
@user-uu8yx2tx4k 9 ай бұрын
እንዴ አቤኒ
@NeverdieNeverdie-rb4rw
@NeverdieNeverdie-rb4rw 2 ай бұрын
Ooo
@bhbg1261
@bhbg1261 9 ай бұрын
6 ደቂቃ 🙄🥰🥰🥰
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 9 ай бұрын
ዘሜ እውነተም ዘማሜ
@Tsion25
@Tsion25 9 ай бұрын
አይ ፖሊስ መሰርሰር ሲወድ ግን
@bekeludechassa4547
@bekeludechassa4547 9 ай бұрын
ስራው ነዋ ምንያርጉ
@guf2969
@guf2969 9 ай бұрын
አይ ማስታወቂያ አታርዝሙ
@TigistGetu-l3j
@TigistGetu-l3j 9 ай бұрын
Bexam ymgagalet derama nw besamenet uelata yuen
@user-xs6so3bg7e
@user-xs6so3bg7e 9 ай бұрын
ግራ አገበቹን ምን ሆነቹ ነው አሳጥራቹ ጨረሰቹት
@SEP2922
@SEP2922 9 ай бұрын
አሁን ኢትዬጽያ ላይ ህግ አለ!?😅ምናለ ባታስቁን ዘንድሮ! ከሀገራችን እዉነታ የወጣ እና የዉጮቹን ኮፒ እያደረጋችሁ እየሰራችሁ ባታደርቁን ምናለበት!? ይልክ በምድሪየለቱ ላይ በበባለጊዜዎች የሚሰራዉን ወንጀልና ግፍ ምንም ሳይሰሩ በማንነታቸዉ በእስር ለሚሰቃዪት እዉነታ የሚያንፀባርቅ ድራም ብትሰሩ መልካም ነዉ!!! ይሄን አይነት ድራማማ በፈረንጅ ሀገራት እየተሰራ እያየን ነዉ! እነሱም የሚሰሩት በእዉነት ላይ ተመስርተዉ ነዉ!!!
@sifenshume7726
@sifenshume7726 9 ай бұрын
ምነው ያለፈውን ክፍል ብቻ በመድገም 8 ደቂቃ ፈጃችሁ 🤔ኢዙ ተበላህ አስተቃቀፍህ ሌላ ነገር አስመሰለብህ 😂😂
@masssmart2823
@masssmart2823 9 ай бұрын
7 ደቂቃ ያለፈ ኧረ ይደብራል
@zekariastarekegn7091
@zekariastarekegn7091 9 ай бұрын
😏Continuity 😏
@amanbaman2331
@amanbaman2331 9 ай бұрын
እየተናደድክ የሚታይ ፊልም
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
At the end of the video, deadpool did this #harleyquinn #deadpool3 #wolverin #shorts
00:15
Anastasyia Prichinina. Actress. Cosplayer.
Рет қаралды 19 МЛН
У ГОРДЕЯ ПОЖАР в ОФИСЕ!
01:01
Дима Гордей
Рет қаралды 8 МЛН
Girl, dig gently, or it will leak out soon.#funny #cute #comedy
00:17
Funny daughter's daily life
Рет қаралды 14 МЛН
አፍላ ፍቅር 63 - School life /ስኩል ላይፍ/
55:35
Liyu cinema
Рет қаралды 16 М.
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26