የጃሉድ አዳዲስ አስቂኝ ጨዋታዎች | ዘጠናዎቹ

  Рет қаралды 20,082

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер
@ruthymeglas
@ruthymeglas Күн бұрын
እንዴት ሰው አያየውም ይሄን ፕሮግራም ግን🤔👌👌👌 90's ይሄ ብቻ ነው😊
@ja-abdtube9329
@ja-abdtube9329 5 сағат бұрын
በምንም ተአምር በምንም አይነት ቀመር ሊመለስ ማይችል ሰው ተነፋፍቆ የምር ተፋቅሮ የምር ተዋዶ የምሩን የኖረበት ማይደገም 90s ወርቃማው ዘመን ምርጥ ዘመን አቦ የዛ እውነተኛ ዘመን ተወላጅ በመሆኔ የምር እድለኛ ነኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@habtsh8003
@habtsh8003 15 сағат бұрын
አነጋገሩን ለምትረዱ ጃሉድ ምርጥ አስተሳሰብ ያለው ሰው ቢኖር ጃሉድ ነው መውደድ ለብቻው አቅርበው ዴቫዪ ምርጥ ሰው ሁሌም ብትቀርብ ደስ ይለኛል
@Say-2424
@Say-2424 15 сағат бұрын
መውደድ !ሞያህ የዳንስ አሰልጣኝ መሆንህን ነበር የምናውቀው !በዚሁ Show እያሳየህ ያለኸው የጋዜጠኝነት አቀራረብ እጅግ በጣም ገርሞኛል !አስደምሞኛል !በርታ ወንድማችን
@mengistuyismaw1465
@mengistuyismaw1465 Күн бұрын
ኢድ ሙባረክ ለገና! ሀሀሀሀ ... አይ ጃሉድ!ፍቅር እኮ ነህ!
@abelambaye
@abelambaye 8 сағат бұрын
መውደድ ሥላንተ ብዙ ብል ደሥ ይለኝ ነበር በቃ ምርጥ ኢትዮጵያዊ አራዳ ነህ💚💛❤🙏
@ermiast1052
@ermiast1052 18 сағат бұрын
እናመሰግናለን MK
@themane9894
@themane9894 20 сағат бұрын
ዛሬ ደግሞ ልዬ ነው ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለጌታችን ልደት አደረሰን አደረሳችሁ
@Hulutubeሁሉtube
@Hulutubeሁሉtube 18 сағат бұрын
በጣም ደሰይላል ሀሪፍ ነው ጃሉድ ግን መቸ ነው የተጠየቀውን የሚመልሰ እንደኔ የሚመቻው ላይክ ይግጭ❤❤❤😂😂😂😂
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 сағат бұрын
ጃሉድ የራሱ አለም አለው በዛ ጭሶ ነው እምመጣው የኔ ጌታ እግዚአብሄር ይጠብቅህ ቅን
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 сағат бұрын
አይ ጃሉድየ የተጠየቅከው ሌላ የመለሰከው ሌላ እረ ላንተ እድሜ እና ጤና
@zortebo
@zortebo 14 сағат бұрын
በጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ነው። በርቱ!! ለእርማት ያክል ተካበ ዘውዴ የሚኖረው አሜሪካ ነው ! እራሱንም ሆነ ቤተሰቡን በመልካም ሁኔታ የሚያስተዳድር ሰው ነው።
@AbebechYaregal
@AbebechYaregal Күн бұрын
ጥንቅቅ ዝምዝም ያሉ አራዶች ብቻ። ሲገባህ ይገባሃል አልያ ይዘሉሃል። 90ዎቹ የእውነት የኖረ ትውልድ ከእጁ ፍቅር እንጅ ያ ትውልድ ተብሎ አይከሰስም። ለፍቅር ዘፍኗል በህብረት ኑሯል ለዲሞክራሲ ታግሏል (97). 90ዎቹ ቢደጋገሙ ኢትዮጵያዊ በመልኳ ተክስታለች።
@etanimhaile6475
@etanimhaile6475 Күн бұрын
መውደድዬዬዬ❤❤
@AshuAshu-gv9rq
@AshuAshu-gv9rq 21 сағат бұрын
ጃሉድ አሪፍ ነዉ በርታ
@leulyeelfelij9696
@leulyeelfelij9696 8 сағат бұрын
Jaye ymechish 💯
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Күн бұрын
JA BIG RESPECT ❤
@naniassem8814
@naniassem8814 Күн бұрын
Jah lud pure heart ❤
@getumuler9172
@getumuler9172 19 сағат бұрын
JahLud he is just simply an organic crazy spice :)
@user-armacheho
@user-armacheho 18 сағат бұрын
ሁሌም ጃሉድ ካለ ፈታ ዘና ነው ሚረገኝ😂😂መውደድ መቸም የጃን ኢንተርቪው እንደወረደ ብታረገው ደስ ይል ነበር ግን ኢዲት
@DawitGeberwold
@DawitGeberwold 21 сағат бұрын
ዴቮ ጓደኛዬ የአራድዬ ልጅ አቦ ይመችህ በጠቅላላ እንኳን አደረሳቹ እኛ (90) ወቹ ነን
@MeserwtChafa
@MeserwtChafa 13 сағат бұрын
Woooow 90❤❤❤
@YonasTesfay-gd1bu
@YonasTesfay-gd1bu Күн бұрын
አሬፍ ፕሮግራም ነው መውደዲ ይመቻቹ ብራዘሮች ሰፍር እየጠራቹ ስትወያዩ ደስ ትላላቹ🎉🎉🎉🎉🎉
@arditube7340
@arditube7340 13 сағат бұрын
እናመሰግናለን የሚያምር ትምህርት የምንወስድበት በትዝታ ወደሆላ ሄደን የነበርንበትን የቅርብ ሩቅ አመታትን ማንነታች ዛሬ የሌለ ትናት የነበረ እውነታወቹን የምንሰማበት ፕሮግራም ስለምታቀርቡልን እናመሰግናለን🙏🇪🇹❤❤❤👌 ጃሉድ መቼ ነው የተጠየቅህውን ብቻ ምትመልሰው?
@SamuelTekeste-kv5jl
@SamuelTekeste-kv5jl Күн бұрын
መዉደድ ጀግና ኢትዮጵያዊ
@tgsttgst8664
@tgsttgst8664 17 сағат бұрын
ጃሉዱ.ሳየው.በጣም.ዝናለሁ..እውነት.ገራሚ.ጭንቅላት.ነው.ያለው..የሆነ..የወላጆች.በአድ.አምልኮ.የለ.ይመስለኛል..ፀበል.ውሰዱት..እራሱን.ይሁን.እርድት
@Nani-pq6ff
@Nani-pq6ff 7 сағат бұрын
😂 he is living his life the fullest 😂feel sorry for your self !
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 сағат бұрын
​@@Nani-pq6ffይህን ቃል እምወዱት ፔንጤዎች ናቸው በጠም ይጠቀምበታል
@robelmedekesarobel8636
@robelmedekesarobel8636 Күн бұрын
Jha man his my buddy 🎉
@Tsegayyemane-o9v
@Tsegayyemane-o9v 8 сағат бұрын
ጃሉድ ይለያል
@WedebZemuiy-dy9oc
@WedebZemuiy-dy9oc 9 сағат бұрын
እኔ የሚገርመኝ ጃሉድ እየባሰበት ነው የሚሄደው ጥሩ እብድ እንዳይሉት ኣንዳንዴ የጤነኛ ንግግር ይናገራል ጤነኛ ነዉ ሲሉት የእብድ ስራ ይሰራል ባጠቃላይ ጃሉድ ጥሩ ወፈፌ ይመስለኛል ደሞ ዘጠናዎቹ ኣይመስለኝም 2006
@ArsemaEsrom
@ArsemaEsrom 5 сағат бұрын
ጃ አወዛገባቹ አይደል እኔን😂😂
@ashtesera6949
@ashtesera6949 Күн бұрын
It is so funny and entertaining.
@arsenalethiopia1796
@arsenalethiopia1796 Күн бұрын
Enkuwan adrsachu
@sineworktime127
@sineworktime127 19 сағат бұрын
Jah lud bngerachn lay tnkekk adrgo ymereda ena telk sew new respect
@MOBaRKWenston-qu4bs
@MOBaRKWenston-qu4bs 18 сағат бұрын
መውደድ አድናቂህ ነኝ ጃሉድማ ክክክክክ
@Atrsaw
@Atrsaw Күн бұрын
አይ ጃሉድ ገብቶሀል አይደል ይላል ደግሞ😂😂😂😂
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 сағат бұрын
ምን ይገባናል ይመቸው
@ETHIOPIA8823
@ETHIOPIA8823 Күн бұрын
ጃሉድ❤❤❤😂😂😂
@chriszemekaele7535
@chriszemekaele7535 Күн бұрын
Jalud has clean heart ❤️
@kalkidanteshome-j8u
@kalkidanteshome-j8u Күн бұрын
Jalued still couldn't get someone to take him rehabilitation center. Too bad 😢😢😢😢😢
@Addis1625
@Addis1625 19 сағат бұрын
Jalud ewenetem akal sheka honest dude
@AlekingmanAman
@AlekingmanAman 7 сағат бұрын
Jaja yegermal i see t❤❤❤
@namnnammnkk
@namnnammnkk Күн бұрын
Ebakachu eyemote bale sew endet meznanat yichalal? Lmn magegemiya endigeba atredutm Jalud betam yasaznal.
@eskenderdamena5074
@eskenderdamena5074 Күн бұрын
❤❤❤❤❤ጃ
@californa6827
@californa6827 Сағат бұрын
ጎቤቾ እንካን አሰናናኸም
@tibebewagaye4203
@tibebewagaye4203 Күн бұрын
ይመቻችሁ😂😂😂
@ColoColo-l8m
@ColoColo-l8m Күн бұрын
Aweko abede eko new
@FanuelFanta-lx1hv
@FanuelFanta-lx1hv Күн бұрын
ጃሉድ የጥበብ ሰው ይመች ፈታ ብለናል ሁሌም አቅርቡት😂
@concord2437
@concord2437 Күн бұрын
Ene alew jah 🫡
@humanityfirst731
@humanityfirst731 Күн бұрын
አደራ ሙስሊሞች ጃሉድ መስቀል ያለው የሀገር ልብስ ለበሰ ብላቹ እንዳታደነቁሩን ምንም ብትሉ ጃሉድ የህንዱ ጣኦት ያለበትን ልብስ አድርጎላቹ ይመጣል ከፈለገ
@marigoldan1
@marigoldan1 Күн бұрын
😂😂😂
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 сағат бұрын
የት አለና ነው እምወቅሱት
@belayneshmeshesha4709
@belayneshmeshesha4709 21 сағат бұрын
Enkuan adersachu
@mamamin3122
@mamamin3122 8 сағат бұрын
ውጋው
@abrhamargaw-vd2mc
@abrhamargaw-vd2mc Күн бұрын
Wigaw alalem
@birtukanalaye7177
@birtukanalaye7177 17 сағат бұрын
ጃየ መስቀል ያለበት ልብስ አልብሰው ኢድሙባረክ ያሰኙሃል አይደል 😅😅 እረ አንተስ ኑርልን
@Speedshow-k3v
@Speedshow-k3v 11 сағат бұрын
Setbqew neber yhen comment
@MollaDemesie
@MollaDemesie Күн бұрын
መልካም በአል እየገባችሁ ደምሩኝ❤❤❤
@husenali4882
@husenali4882 8 сағат бұрын
እንደ ጃሉድ እና አብይ አህመድ በኢትዮጵያ ህዝብ ላይ ሙድ የሚይዝ የለም😊😅😂😂😂
@tedyymariam9365
@tedyymariam9365 19 сағат бұрын
JAlud arambana ena qopo
@Fair-HairedLyndon
@Fair-HairedLyndon 18 сағат бұрын
እንደ ምንጣፍ እንዲሁም እንዲሁም እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እንዲሁ እባክህ ቀላል አንድ ጥያቄ አለኝ፦ እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (air carpet target dish off jeans toilet sweet piano spoil fruit essay). እንዴት በ Binance ውስጥ ማለፍ እችላለሁ?
@tebletsTades
@tebletsTades Күн бұрын
ኢድ ሙባረክ ?😅
@yedilfanaadinew9282
@yedilfanaadinew9282 Күн бұрын
Yihe jezba Abichu Abichu ylal.
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 сағат бұрын
ምን ያውቃል ጦርነት መኖሩ ያውቃል ብላችሁ ነው እረ ይመችህ ጃሉድየ
@honey48757
@honey48757 Күн бұрын
Jalude 😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Nefs yimar Ale lerasu 😂😂😂😂
@hulukentu
@hulukentu Күн бұрын
፺ዎቹ!!!!!!!!!!!
@lulululu3892
@lulululu3892 Күн бұрын
አይ ጃሉድ 😂
@zelalemtesfaye6875
@zelalemtesfaye6875 18 сағат бұрын
ጃሉድ ከጠዋት እስከማታ 22 አካባቢ በረንዳ ላይ አረቄ ሲጠጣ ይውላል አስጥሉት፣ ጠዋት ሳልፍ አለ ማታ ስመለስም አረቄውን ይዞ አለ።
@chaltuaddisabebakegna265
@chaltuaddisabebakegna265 3 сағат бұрын
ከአሁን ቦሀላ አይመለስም
@samuelbeh6909
@samuelbeh6909 53 минут бұрын
ተካበ ዘውዴ አሜሪካ ነው እንዴት ነው ኢንፎርሜሽን ላይ በዚህ ጉዳይ በስሙ አንዱ ሲያጭበረብር ተገኘቶ ተካበ እራሱ ሁኔታው እንዳሳዘነው ተናግሮ እኮ ነበር
@binyamatsbeha9465
@binyamatsbeha9465 Күн бұрын
...በስተርጅና ቤት ይሰጠኝ ትላለህ ዴ..? በግራ ያለኸው ማነህ አንተ ? ..ቤት የቡና ቁርስ ሆነ ዴ..? ሰርተህ አግኝ ወጣትነትህን ምን ስሰራበት ነበር..? የቆጠቡ ያላገኙ ና ምስኪኖች አሉ ኮ ! አለማፈርህ.... መሀል ያለው እንኩዋን እብደቱን ተያይዞታል..
@YonasTesfay-gd1bu
@YonasTesfay-gd1bu Күн бұрын
ምቀኛ እደዚህ አይባልም ወጣት አይደለህ ሰርተህ አትገዛም ትላለህ የትኛው ደሞዝ ተከፍሎህ ነው ቤት የምትገዛው😅😅😅
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m Күн бұрын
Tebeda mekegna
@ermiast1052
@ermiast1052 18 сағат бұрын
ምን አገባህ ማን ነህ
@CvVc-d7m
@CvVc-d7m 16 сағат бұрын
@ermiast1052 tebeda 6 were abbado
@1hagerachin
@1hagerachin Күн бұрын
Poor Jah Lud, his mind is deteriorating. It is really sad
@kurkuraw5866
@kurkuraw5866 12 сағат бұрын
Jalud MÏŘŤ §ÆW
@RobelTesfamichael-r1u
@RobelTesfamichael-r1u 17 сағат бұрын
Yelda lege brok chista
@habeshagym4125
@habeshagym4125 Күн бұрын
😅😅😅
@Feralove369
@Feralove369 Күн бұрын
በረኛው😂😂😂
@lulululu3892
@lulululu3892 Күн бұрын
አይ ጃሉድ 😂
@HikaGmariam-yg6lb
@HikaGmariam-yg6lb 9 сағат бұрын
አይ ጃሉድ 😂😂😂
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН
Chain Game Strong ⛓️
00:21
Anwar Jibawi
Рет қаралды 41 МЛН
VIP ACCESS
00:47
Natan por Aí
Рет қаралды 30 МЛН
It works #beatbox #tiktok
00:34
BeatboxJCOP
Рет қаралды 41 МЛН