ወግ ደርሶን ታስረን መተናል - ፍራሽ አዳሽ - 7 - ተስፋሁን ከበደ - ጦቢያ ግጥምን በጃዝ

  Рет қаралды 1,432,168

Arts Tv World

Arts Tv World

Күн бұрын

Пікірлер: 523
@temesgenfeyssa2013
@temesgenfeyssa2013 4 жыл бұрын
በእውነት ይሄ ልጅ ጥበበኛ ነው ። እያዝናና ያስተምራል
@eliyona1346
@eliyona1346 4 жыл бұрын
ምንም ዓይነት ልጅ ነህ በጣም ነው ምውድህ የኔ ባለቅኔ እረጅም እድሜ ኑርልኝ
@dawitmulatu2297
@dawitmulatu2297 4 жыл бұрын
ሁል ግዜ በጉጉት የምጠብቀው ተስፋሁን በርታ
@nathantube3683
@nathantube3683 4 жыл бұрын
የሚገርም ነው በርታ በርታ
@tinalove7727
@tinalove7727 4 жыл бұрын
እንደዚህ አይነት ጥበበኛ በሁሉም የተካነ ኖሮን ያውቃል? እግዚያብሄር ይባርክህ፡ ይጠብቅህ፡፡
@hanaabata9021
@hanaabata9021 4 жыл бұрын
ቁምነገርና ቀልድ ባንድ ሲሄድ ደስስ ይላል ያገራችንን ነጻነት እግዚአብሔር ይመልስልን
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ
@ፍቅርጎጃሜዋ-ጘ6ዘ 4 жыл бұрын
ሰላምህን ያብዘው ወንድማችን በርታልን
@ካጠፋሁይቅርታ-ጰ6ለ
@ካጠፋሁይቅርታ-ጰ6ለ 4 жыл бұрын
አንደኛ ነህ ትምህርት ከሳቅ ጋር
@henyafro4210
@henyafro4210 4 жыл бұрын
waw endate aynetun yabzalen
@etihoabyssinia7788
@etihoabyssinia7788 4 жыл бұрын
ትችላለ አይገልፀውም ቃል የለኝም ለማድነቅ እስከ ዛሬ እንዳንተ ኢትዮጵያ ውስጥ እረጅም ሰዓት ቁም ነገርን በቀልድ አወዝቶ የሚያቀርብ ተፈጥሮ አያውቅም አንዱ አንተ ብቻ ነክ
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ያፈራችህ ምርጥ ልጅ!!አቦ ተባርክ።
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ
@ነፍጠኛዋአማራየሚኒሊክልጅ 4 жыл бұрын
ብዙ ኮሜዲያን አውቃለሁ እንደዚህ ልጂ እያዋዛ ቁም ነገር የሚናገር ኮሜዲ ግን አላየውም። በርታ!❤
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ አማራ አሳመነው ፅጌ የኔ እህት የዩቱብ ስምሽን ብትቀይሪው ምን ይመስልሻል? ከይቅርታ ጋር: ብሄር ብሄር እሚሸት ነገር መጠቀም ደስ አይልም:: እሽ የኔ ቆንጆ?
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 4 жыл бұрын
ደራሲው እኮ እሱ አይደለም🥴
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ትክክል።
@سعدتبلقائك.منفضلك
@سعدتبلقائك.منفضلك 4 жыл бұрын
@@ethiopianpoettsedidawit5738 አይሁና። ደራሲው ሌላ ፐርፎርመሩ ሌላ መሆን በሱ ተጀመረ እንዴ?
@fetehferede4682
@fetehferede4682 4 жыл бұрын
Who knows this profile is digital woyane profile? I do. She was all over zehabesha comment section. Her comments were divisive of Amharas.
@lulityosief4335
@lulityosief4335 4 жыл бұрын
ወይ ጥበብ ይፈሳል እንደ ማር ወለላ ከዚህ ምጡቅ አንደበትህ ተስጦ ብቻ ሳይሆን እኔ እንደምረዳህ ጥሩ አንባቢና አዳማጭ ትመስላለህ ውድድ !!!!እንዲያው እንዴት መንፈሴ ዘና እንደሚል ልነግርህ አልችልም በተለይ ለየት ያለው አቀራረብህ እኮ እራሱ ትልቅ መድበል መፀሀፍ እና ምርጥ ተውኔት ይወጣዋል ጥበብ ቦታው ላይ ስያርፍ እንዲህ ነው ጥፍጥ የሚለው ውድድድድ!!!
@dannydiaspora8326
@dannydiaspora8326 4 жыл бұрын
ሥራውና ግብሩ አንድ የሆነ ሰዉ የለም ስራዋና ስሟ የተመሳሰለዉ ወይዘሮ ፀሀይ 🌻ብቻ ነች ምክንያቱም ጠዋት👆 ወጥታ ማታ ትገባለች👌 👉 ብዙ አሽሙር ና ቅኔ አንዳንዶቹም በቀላሉ👏 ለሁሉም የማይገቡ ከበድ ያሉ ናቸው የችሎታ 👏ብቃት ዉጤት እንደ ሁልጊዜዬ ከአድናቆት ጋር ✌️ ሠላምህ ይብዛ ብዬአለሁ ✌️
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ፍራሽ አዳሹ ምርጥ ኢትዮጲያዊ የአዳማ ልጅ ውስጤ ነክ ልክ ልክን ነው የምትናገረው በሳቅ መልክ ቁም ነገር የምታስጨብጠው
@eriboy2552
@eriboy2552 4 жыл бұрын
Frash adash alekew enji lib adash nek keep it up!!!!! From Eritrea
@binementafere9652
@binementafere9652 4 жыл бұрын
ፈራሽ ሀዳሽ ደስ የምትል ኮመዴ ነህ ቃላቶችህ አስተማሪ ፣አስደሳች፣ አዝናኝ ብርታ እግዜር ካንተ ጋር ይሁን
@luchia686
@luchia686 4 жыл бұрын
🙏🙏👏👏💚💛❤️ ፍቅር የሆንክ ሰው ነው ከአንተ ንግግር ብዙ ቁም ነገሮች ይታፈሱበታል በርታ!!👏👏👍💚💛❤️💚💛❤️
@tekila1high836
@tekila1high836 4 жыл бұрын
ከዘፈኖች በላይ ደጋግሜ ብሰማው ደስ የሚለኝ። ኣልፎ እያደርክ የጨዋታው ውስጠዘ እንደ ኣዲስ ይገበሃል። ምርጥ ኣርቲስት።
@AhmadAhmad-bk8im
@AhmadAhmad-bk8im 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ያጠፋው ከጥፋቱ ያላጠፋው እዳያጠፍ ቁምነገር እደዋዛ ደስ የሚሉ አባባሎች ናቸው ቀጥልበት በስመአብ ከመድረኩ ባጠፋ ደስ ይለናል
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ
@የእመቤቴማርያምልጅነኝ 4 жыл бұрын
ከሳቅ ጋር የምትናገረውን ልብ ብሎ ለሰማው ዛሬ በዚህች ምድር ላይ የምናየው ነው በተለይ በምዬ ኢትዮጵያ አቦ ፀጋውን ያብዛልህ❤
@yimer2543
@yimer2543 4 жыл бұрын
ተስፋሁን ይችላል ሀሪፍ ትምህርት ነው በርታልን "አበባ ሲሆን የምንጠረጠረው እኛ እርሻውን ለእነሱ"
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 жыл бұрын
በጣም ጅግና የሆንክ ልጅ ነክ! አዘጋጇ ምስራቅም እግዚአብሔር ይባርክሽ ምርጥ እና ውብ የሆኑ የሐገር ለዛ ያላቸውን ሥራዎች ስለ-ምታቀርቢልን እጅግ እናመሠግናለን።
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣህ ከቻልክ በየሳምንቱ ተመላለስ አትጠገብም እድሜ ይስጥህ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@danielabreha5834
@danielabreha5834 4 жыл бұрын
አቤት ስጦታ፡ ከሃሳቡ፡ አማርኛው፡ ከአማርኛው ያነጋገር ለዛው፡ መድረክ አያያዝ፡ ዋው ነው
@binicode4221
@binicode4221 4 жыл бұрын
Thanks art tv
@masreshaashagrie3005
@masreshaashagrie3005 4 жыл бұрын
እኔ ኮመዲ አልወድም ይሄ ልጅ ግን በጣም ወደድኩት ተባረክ🙏🙏🙏
@derejeyilma3480
@derejeyilma3480 4 жыл бұрын
great job I Like it
@אווקהבירו-י8פ
@אווקהבירו-י8פ 4 жыл бұрын
ምርጥ ኮሚዲይ በኢትዮጵያ የመጀመራ የተዋጣለት ቁጥር 1 ኮሜዲ ብየዉ አለሁ በርታ
@CLl-ny7gf
@CLl-ny7gf 10 ай бұрын
ዐነሀ
@natizewdie3138
@natizewdie3138 4 жыл бұрын
I like Frash Adash
@MemhirGirmabaleTseganachew2121
@MemhirGirmabaleTseganachew2121 4 жыл бұрын
ስለ አንተ ያለኝን አድናቆት እንዳልገልፅ በአድናቆት አሰጣጤ እንዳላሳንስህ እፈራለሁ ብዙውን ጊዜ አዳማጭህ እንጅ ለስራህ አስተያየት ሰጥቼህ አላውቅም።
@rahemaliali4737
@rahemaliali4737 4 жыл бұрын
ወላሂ ጀግና አሥተዋይ ጠካራልጅ መማር ያለበት ይማር
@computech2438
@computech2438 4 жыл бұрын
አንደኛ! የእውነት ችሎታህን ለመግለፅ ቃላት ያጥረኛል !!
@birukteshome1144
@birukteshome1144 4 жыл бұрын
Wow . Talent cheer up
@melkamumitkue2990
@melkamumitkue2990 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ይገርማል ድንቅ እና ደፋር ምርጥ እና ቁምነገር ያለው ኮሚዲ አቦ በርታልኝ ደጋግመህ ብሰማው የማይሰለች እውነተኛ ነገር ነው ይበል ብያለሁ ያምራል
@youtu248
@youtu248 Жыл бұрын
በአዳማ ልጅነቴ እንድኮራ ከሚያደርገኝ አንዱ እና ብቸኛው ነገር አንተ ነህ አንተ ውስጥ ትልቋን ኢትዮጲያ አያለው እረጅም እድሜ ይስጥህ
@salitf994
@salitf994 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገር ከድሜህ በላይ ነው ብቃትህ 1ኛ ነህ ሺ አመት ኑር 💓💓
@metsihetkebede116
@metsihetkebede116 4 жыл бұрын
ይሄንን *"የኪነ ጥበብ ስልት"* _ከፍለን ዓየን_ ሳይሆን *ከፍለን ተማርን* እንበል። አዘጋጆች በርቱ!
@Rahael21-r5h
@Rahael21-r5h 4 жыл бұрын
አስተዋይ
@shimelsbeshir7007
@shimelsbeshir7007 4 жыл бұрын
እጅግ አስተማሪ ተሥፋ በርታ ምሰራቃችን ታላቅ አክብሮት አለኝ
@belayneharega2472
@belayneharega2472 Жыл бұрын
በእውነት ለመናገር በማር ለውሶ ምሬታችንን አጣፍጦ የሚያጠጣን ምርጥ አስተማሪ ነው
@tigisttsegaye682
@tigisttsegaye682 3 жыл бұрын
ኦ በጣም የሚገርም ችሎታ ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ
@maruchekol3335
@maruchekol3335 4 жыл бұрын
ወዉ እንኳን በሰላም መፃህ ያው እንደተለመደው መድረኩን አፈለቅልቀው እንግዲህ ከልብ አድናቂህ ነኝ ምችት ይበልህ
@tesfaldetbocure4254
@tesfaldetbocure4254 4 жыл бұрын
I don’t have word/s to express how talented you are. I am Eritrea and advice all Ethiopians to treasure this young extraordinary talented you man. I strongly believe that he can make change in the heart and mind of the new generation so that future leaders to have a good heart for their people.
@zayinemohamed9585
@zayinemohamed9585 4 жыл бұрын
H
@lillyali2616
@lillyali2616 4 жыл бұрын
በጉጉት የምጠብቀው እድሜ ይስጥልኝ አቦ
@aron5741
@aron5741 4 жыл бұрын
ላንችም ይስጥሽ አቦ
@lillyali2616
@lillyali2616 4 жыл бұрын
@@aron5741 አሜን ለሁላችንም
@youiblyiteferi6743
@youiblyiteferi6743 4 жыл бұрын
እህቴ እንደምን አደርሽ የት መድረክ ላይ ነው እባክሽን ልትነግሪኝ ትችያለሽ
@አይዞሽኢትዮጵያ
@አይዞሽኢትዮጵያ 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ዕድሜና ጤና ይስጥህ ብልህ ልጅ🙏🙏
@remedanabdela4696
@remedanabdela4696 3 жыл бұрын
ከተዲአፍሮ ሲቀጥል የምወድ ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ አንደኛ
@zemenefikadu3183
@zemenefikadu3183 4 жыл бұрын
ከልቡ ጀግና እኮ ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ክፉ አይንክህ አንደኛ
@kedirtech6228
@kedirtech6228 4 жыл бұрын
ምርጥ የትያትር ተሰጥኦ ያለክ ልጅ ነክ ። አንተን ያላደቀ ትወናን እና ተውኔትን የማያውቅ ነው።
@awrambaethio-travel7955
@awrambaethio-travel7955 4 жыл бұрын
በስማም የነፍስ ምግብ እኮ ነህ እሁዴን እሳመሪክልኝ እግዚአብሔር ጥበብክን ይባርክልን
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ
@እቴነሽክብርለፋኖፋኖነትይ 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@sol1921
@sol1921 4 жыл бұрын
እሄን ፖለቲካ የነብስ ምግብ ከተባለ የእግዚአብሄርን ትምህርትስ የምን ለማለት ነው ሆሆ
@yaredkebede8423
@yaredkebede8423 4 жыл бұрын
የነፍስ ምግብ የእግዚአብሔር ቃል ብቻ ነው።
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ስብከት አስመሰልሽው ውዴ የነፍስ ምግብ ስብከት ነው የስጋ ምግብ ቀልድ እና ኮሜዲ ፊልም ነው ቆንጆ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@sol1921 አፎ በያት ውዴ የነፍስ ምግብ የእግዚአብሔርን ቃል ነው እንጂ የነፍስ ምግብ ይሄ ሊሆን አይገባም የስጋ ምግብ ነው ኮሜዲያን ፊልም ቀልድ የመሳሰሉት የነፍስ ምግብ ሳይሆን የስጋ ምግብ ነው
@leoulassefa4135
@leoulassefa4135 4 жыл бұрын
Are befetati hulum yetelekekachihutn ayehut ayenew lelam likeku enji , are atasdebirun
@deboamare5171
@deboamare5171 4 жыл бұрын
ሻምበልን ለመግደል ሌላ ሰልፍ አለ አቦ አንተ ሰው እንዴት እንዳሳከኝ ተባረክ
@shibreyedesliji7612
@shibreyedesliji7612 2 жыл бұрын
መቼም ሣላደንቅህ አላልፍም ተስፍሻ የገባዉ ይግባ ዋዉ ክባርልኝ
@abdurahmanmohamad8762
@abdurahmanmohamad8762 3 ай бұрын
😆 😆
@ቀበጧልጀነኝቀበጧልጀነኝ
@ቀበጧልጀነኝቀበጧልጀነኝ 4 жыл бұрын
በጣም ነው እማደንቅ ሁሌም ስራዎችህን ስስማ አማርኞ ቋንቋ ትክክለኛ ቦታሁን አገኞ እላለው ኑራልን በቀልድ አንድ ሽ ቁም ነገሮች በቃ ትችላለክ
@lometogo4493
@lometogo4493 4 жыл бұрын
I like your name
@genetdemisse4163
@genetdemisse4163 4 жыл бұрын
ተስፋሁን ሥለነጻነት ያስተማርከን አይረሳምና ፈጣሪ አሁንም ደጋግሞ የነጻ ሀሳብ አስተማሪ አርትስ ቲቪን ደግሞ ተወዳጅ ሚዲያነቱን እንደያዘ እንዲገሰግስ እመኛላችኋለሁ፡፡
@awolnur182
@awolnur182 4 жыл бұрын
ቅኔዉ ከባድ ነዉ ሰዉ ከገባዉ ጡሩ ትምህርት ነዉ በርታልን
@dimariafeye618
@dimariafeye618 4 жыл бұрын
Tibeb tetelaleh 👌👌👌👏👏👏👏Abo Fetari yebarkeh Tesfisha!
@MoMo-ks5kj
@MoMo-ks5kj 4 жыл бұрын
ምግዜም ባየው የማልሰለቸው ልጅ እድሜህ ይርዘም
@samsonabraha9536
@samsonabraha9536 4 жыл бұрын
BROTHER TESFAHUN KEBEDE YOU ARE THE GREATEST COMEDIAN ON THE PLANET!!!! MAMA ETHIOPIA LOVES YOU.
@bekeledaba787
@bekeledaba787 4 жыл бұрын
This is what I call a real literature! A rebirth of the great Tsegaye G. Medhin. Amharic is a very well developed and crafted classic language. It could touch everyone's' heart If it gets the right author with the right actor as we witnessed it here. All black people should consider to make it their national language!! Kudos to Arts TV.
@miky9450
@miky9450 4 жыл бұрын
Well said
@setargemolla4594
@setargemolla4594 4 жыл бұрын
ነባራዊ እውነታን በቀልድ እያዋዛ ተናጋሪ እድሜ ይስጥህ አቦ
@koigatu8504
@koigatu8504 4 жыл бұрын
በርታልኝ ወንድሜ ተባረክ
@አርፍአይቸኩልም
@አርፍአይቸኩልም 4 жыл бұрын
አንበሳዬ በርታልኝ
@zeinthussan4398
@zeinthussan4398 2 жыл бұрын
እኔ በፌት አሎዷውም ነበር ነገር ግን በደንብ ስሰማህ በጣም ደስ ይላል በርታ
@hiwotkasa6899
@hiwotkasa6899 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና እመኝልሀለሁ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@zenebehselemon378
@zenebehselemon378 4 жыл бұрын
ተስፉ ፈጣር ይጠብቅህ ብቃትህ ማትስለች ኑርልን
@agdewkebedekebede3823
@agdewkebedekebede3823 4 жыл бұрын
አምሮ አዳሽ ብየካለኩ❤️️❤️️❤️️❤️️🍻
@gebremedhnsolomon6869
@gebremedhnsolomon6869 2 жыл бұрын
ዋውበጣም የተለየ ተዋናይነው የማይሰለችንግግርነው
@ኤሚ.ቦይ
@ኤሚ.ቦይ 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ምርጥ ስራ
@GOD-127
@GOD-127 4 жыл бұрын
You are so wonderful and amazing speech real and true I am proud of you
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ተስፋዬ ያወራው አማርኛ አንተም የሰማከው በአማርኛ ቋንቋ ኮሜንት የተጻፈው በ English language ይገርማል
@GOD-127
@GOD-127 4 жыл бұрын
@@enatmesfin I am so sorry about that What is your problem
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@GOD-127 ችግሬ ምን መሰለህ እኔ ኢትዮጵያዊ ነኝ በሀገሬ ላይ ደሞ በብዛት በአማርኛ ቋንቋ ነው የተማርኩት እንጊሊዝኛ ቋንቋ ስሰማ አፍንጫዬን በጣም ይኘስረኛል በቦታው ላይ ካልሆነ በቀር ዝም ብሎ..... ማለት ይደብራል ወንድሜ አለሜ
@GOD-127
@GOD-127 4 жыл бұрын
@@enatmesfin Great Have a great time
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
@@GOD-127 OK.fine
@jebeltube1265
@jebeltube1265 4 жыл бұрын
ፈጣሪን ማመስገን ነው እድሜ ለአብይ ሰው ሁሉ የፈለገውን መናገር ቻለ አል ሊላህ በርታ ግን አንዳንዴ ህግን መተቸት ብቻ ሳይሆን ህዝብን የሚያስታርቅ ነገር ስለ ሀገር ጉዳይ ብሰራ ቡጣም ደስ ይለኛል ።
@ዋው-በ3ኰ
@ዋው-በ3ኰ 3 жыл бұрын
ዘመንሕ ይባርክልሕ በርቱ በጣም ጥሩ ጥር ነው
@mariabangs6775
@mariabangs6775 3 жыл бұрын
የኔ ውብ በጣም በሳቅ የሚገድል ሰው ነው የምታቀርቢልን
@GechTeka-q2r
@GechTeka-q2r 7 күн бұрын
እየድሜእና ጤና ይስጥክ ትችላለክ እየተጠነቀቅክ መሆን አለቀት
@yigermalbelay4724
@yigermalbelay4724 4 жыл бұрын
በመጠበብ የተረገመ ልጅ ምን አይነት ሶፍትዌር ነው ያለው ድንቅ ነው
@Belle-jv8nm
@Belle-jv8nm 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ቶስጥኦ አለህ ትችላለህ እናመስግናለን
@aynalemdeme2550
@aynalemdeme2550 4 жыл бұрын
ከልቡ ጀግና እኮ ነህ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ክፉ አይንክህ
@mikirsefiw2158
@mikirsefiw2158 4 жыл бұрын
በርታልን
@Tes-qe1jc
@Tes-qe1jc 4 жыл бұрын
This program is highly important. It helps exercise free speech culture. Well done!
@ritaa6260
@ritaa6260 4 жыл бұрын
It gives relief from the chaos too.
@ars-ol3sl
@ars-ol3sl 4 жыл бұрын
በርታ ባለ ቅኔው
@tigistmekonnen8120
@tigistmekonnen8120 4 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት ነው የምጠብቀው ዋው!!!
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
ተስፉሁን ስምህም ተግባርክን የገልፀዋል የኔ ጎበዝ ብሩህ አይምሮ ያለክ ድንቅ ነክ አክባሪክ ነኝ በጉጉት ነው ምጠብቀው ስራዎችህን
@ሰላም-ተ1ጐ
@ሰላም-ተ1ጐ 4 жыл бұрын
ተባረክ ጠንክር አንደኛ ነህ ለኒ
@dalaswindow
@dalaswindow 3 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊነት የሚነሳበትና የሚታይበት ቦታ Arts tv ሆኗል ።እንዲሁም ፈርተን እና ጊዜ ጠብቀን በጉያችንና በኋላ ኪሳችን ውስጥ የደበቅነውን መራራ እውነት የሚናገርልን ልጅ ነው ።
@eyasumekonen6360
@eyasumekonen6360 4 жыл бұрын
ወንድም ጥሩ ሥራ ነው የምትሠራው
@fasilmekonen8970
@fasilmekonen8970 4 жыл бұрын
በጣም ትችላለክ በርታ ብሮ
@alemmebrate1026
@alemmebrate1026 4 жыл бұрын
Emama litash best advisor nachew
@ጆኒቦዘኔው
@ጆኒቦዘኔው 4 жыл бұрын
ተወዳዳሪ የሌለክ ምርጥ ኮመዲይ
@senayetgetachew2458
@senayetgetachew2458 3 жыл бұрын
ትችላለህ ጌታ ይጠብቅህ
@የፍርቱናእናትፍቅር
@የፍርቱናእናትፍቅር 4 жыл бұрын
ተስፍሽ ብቻ እግዚአብሔር ይጠብቅህ አባቴ
@GlLi-z9s
@GlLi-z9s 4 ай бұрын
He is the best actor and storyteller for his age
@rajarayes1887
@rajarayes1887 4 жыл бұрын
የኛ፡ጀግና፡ነህ፡አንበሳው፡የአገሬ፡ልጅ፡ድንቅ፡ተሰጥኦ፡ቅኔ፡አዋቂ!!!! ቀልድና፡ለሀቀኛነትህ፡ሁሌም፡አድናቆቴ ፡ወደር፡የለውም ፡ባሰነበቱልን፡ብቻ???? አዝማሚያዉ፡ነፃ፡የንግግር፡መድረክ ፡ወደመጠናቀቁ፡እያመራ ፡ይመስላል ።😱😱ኢትዮጵያ ፡ታፍራና ፡ተከብራ ፡ለዘላለም ፡ትኑርልን ።አሜን ።🙏🏾🙏🏿🧚🏿‍♂️🧚🏾‍♂️👩🏾‍🏭👨🏿‍🏭💚💛❤️።
@አምላኬእጠበኝቆሽሻለሁ
@አምላኬእጠበኝቆሽሻለሁ 4 жыл бұрын
የክፍማስርሽስነህ
@rajarayes1887
@rajarayes1887 4 жыл бұрын
@@አምላኬእጠበኝቆሽሻለሁ ምን፡ለማለት ፡ፈልገህ፡ነዉ????
@kahsayteka7472
@kahsayteka7472 4 жыл бұрын
በጣም ኣሪፍ ሰራ ይመችህ ኣቦ
@salam1297
@salam1297 4 жыл бұрын
የኔዉድ እንኳን ደህና መጣህ 💚💛❤🌹🌹🌹
@antenehnegash7887
@antenehnegash7887 4 жыл бұрын
አድናቂህ ነኝ በጣም ትችላለህ አይገልፀውም
@Tube-rb4vc
@Tube-rb4vc 4 жыл бұрын
ምርጥ ሰዉ ጌታን በርታ ብሮዬ😍👍
@jamesalex6198
@jamesalex6198 4 жыл бұрын
ይገርማል አይግዜ ሠላም እንኳን ሚንስተር ይሁን ስም ከግብር አይገናኝም
@genetgebrwold8859
@genetgebrwold8859 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ 👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@manayetilahun7223
@manayetilahun7223 4 жыл бұрын
በርታ አድናቂህ ነኝ
@bazieyetayeu9849
@bazieyetayeu9849 4 жыл бұрын
ዋው እኔ ሰተያየታችሁን ለማየት ነው መጥቸ የነበር። እናም አሰተያየታችሁ በጣም ነው የደላኝ።እዲህ ነው ኢትዮጵያዊነት♥ እወዳችሇለሁ!ዘረኝነት ይውደም!
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 Ай бұрын
የዚህን ሰው በአሽሙር የተሞላ ሽሙጥ ሳደምጥ ሀገራችን የመናገር መብት አየተረጋገጠ መሆኑን ቁልጭ ብሎ ታየኝ ።በርግጥ ለውጥማ በትክክል አለ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ህሊና በስም ብቻ ጠፋ ልክ ብለሃል ውዴ ስማቸውን የረሱት ብዙ ሰዎች አሉ
@bekelechredi5632
@bekelechredi5632 4 жыл бұрын
Yemigermewe beand medreke betam bezjuu hasabochen keteru agelaletse gare bertao
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
BAYGUYSTAN | 1 СЕРИЯ | bayGUYS
36:55
bayGUYS
Рет қаралды 1,9 МЛН
ደረጀና ሀብቴ በአለቤ ሾው ሳቅ የናፈቀው
11:35
Zumbara Arts Tube
Рет қаралды 108 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН