ጥቁር ህሊና የለውም ይሉሀል | ያለነው የአባ ጨጓሬው ደረጃ ላይ ነው | ስለ ኢትዮጵያ በጎ ስትናገር የሚበሳጩ አሉ | HaleTa tv

  Рет қаралды 12,998

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Haleta Tv ሀሌታ ቲቪ

Жыл бұрын

Пікірлер: 44
@NB-he1uy
@NB-he1uy Жыл бұрын
በእውነት ላይ የተመሰረተ በማስረጃ የተደገፈ በልምድ የታገዘ ወቅቱን የጠበቀ ሚዛናዊና ተመልካች የሚያተርፍበት ትምህርት ሰጪ ቃለ መጠይቅ። እናመሰግናለን
@abrahamalemayehu6572
@abrahamalemayehu6572 Жыл бұрын
ወርቅዬ በጣም የምንወደውን ሰው ያቀረብከው እናመሠግናለን።
@ayelemelese9383
@ayelemelese9383 Жыл бұрын
ትልቅ ምስጋና አቶ ያሬድ! እርሶና መሰሎችዎ ዛሬ ትውልድን የ ምታስተምሩበት መድረክ ብታዘጋጁ, እራሳችንን እንድናውቅ ያግዛል እላለሁ!!!ታላቅ ና ልሂቅ መጽሐፍ ነዉ አንባቢ ም አያጣም ና!!!
@Setotaye2024
@Setotaye2024 Жыл бұрын
አቶ ያሬድ በጣም የማደንቅዎት የማከብርዎት ነዎት ንግግርዎ አይጠገብም እባክዎን አይጥፉብን🙏🏾 አንባቢ አዋቂ✊🏾
@tila8143
@tila8143 Жыл бұрын
በጣም የበሰለ ትክክል ሀሳብ ነው።
@chadiafarchoukh
@chadiafarchoukh Жыл бұрын
ለምታቀርብልን ልዩ ትምህርት ከልብ እናመሰግናለን በርታልን ጋዜጠኛ ወርቅ አፈራሁ መምህር አብይ ይልማና መምህር ዘወይንዬ እድሜና ጤናን ይስጥልኝ በእውነት ለምትሰጡን ግንዛቤ እናመሰግናለን
@fantutemesgen4363
@fantutemesgen4363 Жыл бұрын
አዎን በጣም እናመስግናን
@frehiwotmembere1760
@frehiwotmembere1760 Жыл бұрын
🙏 እግዚአብሔር አሁንም አሁንም አብዝቶ ይባርክህ አቶ ያሬድ ከልቤ ነው:: በዚህ ዘመን ያወቀውን በትክል ተረድቶ ለውገኑ ለማሳወቅ የሚችል (የሚፈልግ ) የለም አንተግን ተባረክ !!!! ሺ ሁን 🙏
@temnsera3152
@temnsera3152 Жыл бұрын
ሀገር ጠል ታሪክ የማያውቅ ትውልድ ተፈጥሯል ለዚህ ነው ሀገራችን የቀወስችው
@nitsuhberihun8821
@nitsuhberihun8821 Жыл бұрын
Good to see you again. Ato Yared.
@habesha2171
@habesha2171 Жыл бұрын
Wow! An amazing conversation thank you for sharing your knowledge in our history
@yanniwow1828
@yanniwow1828 Жыл бұрын
ጌታ ይባርካቹ ወንድሞቼ!!🙏 በርቱ
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Its nice proverb caterpillar very powerful one
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
አምላክ የኢትዮጵያን ሰላም ይመለስልን 🙏🏿🙏🏿 እንኩዋን ደህና መጣችሁ ሀሌታወች ❤
@esayaswrufael1154
@esayaswrufael1154 Жыл бұрын
I am admirer of Ato yared.The way he analyze any issues are always hold water.i want others narators to be like him to be convincing. I wish i get him face to face
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
Well done this man need permanent program he has too much to shares knowledge please bring him again
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina Жыл бұрын
Oh, nice to see you again Ato Yared. I loved watching you and listening your great Ideas with Dr. Ersedo and the other guy I forgot his name on Andafta. Long time now. Ethiopia eko eyeferesech new. Ere min yishalal. Hager ina tarik telu Ibeg eji lax wedekin eko.
@temnsera3152
@temnsera3152 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ማጥፋት አይቻልም yes yessss
@RahmaRahma-lj8rs
@RahmaRahma-lj8rs Жыл бұрын
በሌላ አገር ለማክበርመንገድይዘጋልናል በራሳችን አገር አታከብሩም ተብሎ መንገድ ይዘጋልባለስልጣኖቻችን ምን ያህል የሞራል ውድቀት እዳለባችሁ ተመልከቱ
@elfignmedia
@elfignmedia Жыл бұрын
Wow 💚💛❤️
@kenubicha2640
@kenubicha2640 Жыл бұрын
የማትመካበትን ሀገር የኢትዮጵያ ህዝብ በአለም ዙሪያ ያሳምራሉ ይፈጋሉ ውይይታችሁ ይማርካል ወደ ተግባር ለመለወጥ እንስራ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖር
@gabegattew4728
@gabegattew4728 Жыл бұрын
Well done
@elaybright8884
@elaybright8884 Жыл бұрын
ምን ተፈልጎ ነው የአያቶቻችንን ተጋድሎ እና ድል የአፍሪካ የሁሉም ነው አድዋ የእኔ የእኛ ብቻ ነው ወደዉጪ ማንጋጠጥ በሁሉም ነገር ስንኩል ሀሳብ ነው ብዙ መከራ ተቀብለዋል አያቶቻችን እዚህ የማይመቸዉ ስለመኖሩ ምንም መደናበር አያስፈልግም ድሮም ባንዳ አለ ሁልጊዜም። ባንዳ ተሸናፊ ነው እያቃራቸዉ ይከበራል።
@wengelselassie4686
@wengelselassie4686 Жыл бұрын
አቶ ያሬድ ከትልቅ ይቅርታ ጋር የሻለቃ ሃይል መስቀል ልጅ ነህ ወይ?
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 Жыл бұрын
ትክክል
@temnsera3152
@temnsera3152 Жыл бұрын
እናመስግናል የሀገር ልጅ በምታገኘው እድል ሁሉ ለትውልዱ ንገር እባክህን
@user-dj9xu6mg2i
@user-dj9xu6mg2i Жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችሁ እናንተ ትዉልድ እየታደጋችሁ ነው ክበርሉን 🙏
@yetinayeteshete5220
@yetinayeteshete5220 Жыл бұрын
Yared good to see you
@ghennetwoldegabrel9229
@ghennetwoldegabrel9229 Жыл бұрын
Thankfor your educational discussion! 🙏 We/I are grateful for the all hidden and never discussed even in liberal schools as a mager for credits historical study?! Hope we all understand and elect,select the right human beings to lead their country and it's people! Almighty God well not forget us 🙏 to bring to this world people like Assee Minilk and his followers 💖👍 Thanks for your efforts you offered all the truth about the situation going on in side and outside of Ethiopia! God bless Thanks 🙏👍
@blynhtkla5986
@blynhtkla5986 Жыл бұрын
👍🏾
@mussieg3799
@mussieg3799 Жыл бұрын
interesting
@genetwolde9411
@genetwolde9411 Жыл бұрын
መንግስት የማይረቡ አማካሪዎችን ከሚሰማ እንደ ያሬድ ያሉትን አማካሪ ቢያደርግ ይጠቀማክ
@ayalewalemu7080
@ayalewalemu7080 Жыл бұрын
Egzeyabhar yestelen talakoche
@DB-kv3wu
@DB-kv3wu Жыл бұрын
ታዲያ ሰውን ከነነፍሱ በሕይወት እያቃጠለ፡ ጥቁር ህሊና የለውም ቢሉ ጥፋቱ ምኑ ላይ ነው?
@selamawitmengistu3128
@selamawitmengistu3128 Жыл бұрын
እዳሴው ጃንሆይ ናቸው መሰረት የጣሉት እሳቸውም ወያኔና ሻቢያ የነጭ በረበሽ እረፍት ነሷቸው መንግስቱም እንዳይሰራ ከግራ ከቀኝ እየረበሹት ነው አገሬ እንክርዳድና አረም ገለባው አላስቀምጥ አላት አምላኳ ይልቀማቸው
@wengelselassie4686
@wengelselassie4686 Жыл бұрын
አቶ. ያሬድ የዘር ሃረግም አለው ካልተሳሳትኩ የተማረብቻም አይደለም ከአጼሚኒሊክጋር።ግን የተማረ ስለሆን በዘር አያምንም።
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት ምሁራን አቶ ወርቃፈራሁ የምናከብርህ ጋዜጠኛ በእውነት ስለ እውነት የስነልቦና ነውና ስለ እውነት እንዲህ አይነት እየተከታተልክ አቅርብልን ይገርማል የፈረንጆቹ ሃሳብ ቢሳካላቸው ሆኖ ቢሆን የጥቁር ህዝብ ምን ይሆን ነበር ??!! በእውነቱ በም
@tewodros23
@tewodros23 Жыл бұрын
አቶ ያሬድና ዶ/ር ኤርሲዶ ታቀርቡት የነበረው የልጆቻችን ኢትዮጵያ በጣም አሪፍ ዝግጅት ነበረ ለምን አቋረጣችሁት?
@amaremekonnen7993
@amaremekonnen7993 Жыл бұрын
የተጠየቀው ጥያቄ ፣ የኢትዮጵያ ችግር ምንድነው ነው፣ ጥያቄው የሰውየው ትንታኔ ሌላ ነው።
@user-qd4nf5pn1p
@user-qd4nf5pn1p Жыл бұрын
Fake story. Amahara fantasy. empty as usual.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 28 МЛН
Pleased the disabled person! #shorts
00:43
Dimon Markov
Рет қаралды 31 МЛН