የእነ ዋለልኝ መኮንን የአውሮፕላን ጠለፋ ካመከኑት ሰዎች አንዱ| አቶ አሰፋ አደፍርስ|አናርጅ እናውጋ

  Рет қаралды 6,694

Asham TV | አሻም ቲቪ

Asham TV | አሻም ቲቪ

Күн бұрын

የእነ ዋለልኝ መኮንን የአውሮፕላን ጠለፋ ካመከኑት ሰዎች አንዱ| አቶ አሰፋ አደፍርስ|አናርጅ እናውጋ #asham_tv
አዳዲስ መረጃዎችና የአሻም ቲቪ ዝግጅቶች እንዲደርሱዎት የአሻም ቤተሰብን ይቀላቀሉ
Facebook - / ashammediatr .
KZbin. - www.youtube.co....
Telegram - t.me/Asham_TV
Twitter. - / tv_asham
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing

Пікірлер: 22
@menelikhaile9718
@menelikhaile9718 Жыл бұрын
ሀቅ ሀቁን የመናገር ትርጉም ከኒህ አባቴ ስሰማ ሲቃ ነዉ የተሠማኝ አባቴ ወታደር እኔም በወታደርነት ሀገራችንን አገልግለናል ኢትዬጲያን ገሎ ሀገር አልባ ያደረገዉ መንግስተ ሀ/ማርያም ጀግና እየተባለ ሲያወሩለት ይገርመኝ ነበር ይሄዉ ከሀቀኛ አባት ምስክርነት ሠጠጠዋል አኛኳ ስናድግ በወታደር ካም፣ፕ ዘር የሚባል አናዉቅም መንግስቱ የሚባል ጭራቅ ታሪክ አያዉቅ ትምህርት የለም እነ ደመቀ ባንጃዉን የመሰለ ገዲይ ስኳድ ይዞ መጥቶ ኢትዬጲያን አረዳት አሁን የምናያት ኢትዬጲያ አገትዋ በእርድ ተጠልጥሎ ጠጋኝ አጥታ በደም ተለዉሣ የወደቀች ሀገር አዉርሶ ወርቅ ዘርፎ አልባሌ መስሎ ዙባብዌ ተሽሽጐ የሚለፈልፉ አረመኔ የሠይጣን ቁራጭ ግለሠብ ነዉ አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝለዋታለሁ
@girmawongele
@girmawongele Ай бұрын
እግዜር ይስጦት እባታችን ጀግና
@Barry-m3w
@Barry-m3w 9 ай бұрын
Some grains of truth.
@yidesetbekele7762
@yidesetbekele7762 Жыл бұрын
እንዴት ለናተ ትልቅ ክብር አለኝ
@Barry-m3w
@Barry-m3w 9 ай бұрын
Many grains of truth!!!
@Alex-zq2hs
@Alex-zq2hs Жыл бұрын
አንተ ከምትነግረን ከሳቸው ሙሉውን ብንሰማ ጥሩ ነበር ።
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
መንግስቱ የተባለ ተውሳክ😂😂😂
@Alexis1003-w6d
@Alexis1003-w6d 4 ай бұрын
ትክክል❗️ንጉሰ ነገስቱ ሲረከቡ ኢትዮጲያ እንደ ሃገር ምንም አይነት (መከላከያ, የአየር እና የባህር ሃይል, ባንክ, ወይም ህገ መንግስት) የሌላት ሀገር ኢትዮጲያን ተረክበው ይህን ሁሉ ሀ ብለው መስርተው, ት/ቤት ከፍተው ተማሪዎችን በማርና በወተት ያሳደጉ ከሶስተኛው አለም ሀገር ያወጡ ትልቅ ያገር ባለውለታ ናቸው. ኢህአፓና እራሱን ያልቻለ ወጠጤ ተማሪ በቀይ ሽብር ጊዜ አፈር በላ . ደርግም ተገዳደሉ. የተረፉትም በእስርቤት ተርመጠመጡ. የጎጃሙ አጥናፉ አባተም መንጌ ገደለው👍. ትግሬ በእርሃብና በጦርነት እየተጠናቀቀ ነው . ኤርትራም ኑሮ ከባድ ነው . አሽቃባጩ የኢትዮጲያ ህዝብም ከእሳቸው ሞት በኋላ ስቃይ ላይ ነው . እሳቸው ቢገደሉ የሚያረጉትን አረገው , እድሜ ጠግበው , 82 በ አመታቸው ነው.
@Kazabishotu
@Kazabishotu Жыл бұрын
አረ ባካችሁ ተስፋዬ አረሩ እስር አለቃ አልነበረም ፣ ሐረር አካዳሚ ምሩቅ ነበር በጊዜው መቶ አለቃ ነበር፣
@teferasforjesus5786
@teferasforjesus5786 Жыл бұрын
ስድ አደግ ነህ። አባቱ በወቅቱ የሚንስትሩ እረዳት ነበር ሁሉን አጫውቶኛል።
@kasenq9141
@kasenq9141 Жыл бұрын
ሁሌ ቂቅ
@habtewldehabta8730
@habtewldehabta8730 Жыл бұрын
እዴት ነው ስጉጥ እተተኮሰ ቦብ ሊያፈነዱ ከሚሞክሩ ሰዉች ጋረ የተደረገው ግብግብ ላይ ጥፊ አምትባለው መሳሪያ ጥቅም ላይ መዋሏ ይደቃል ያስቃል
@DawitGAyele
@DawitGAyele Жыл бұрын
ውሽት አላምንም
@samsonyohannes161
@samsonyohannes161 Жыл бұрын
አንተ የምታምነው የyou tubeን በሬ ወለደ ተረት ነው። በቦታው ተገኝተው ልምዳቸውንና ገጠመኛቸውን የሚናገሩትን አባት " ውሸት" ማለት ነውር ነው። እኝህ ሰው ምን ለማግኘት የሚዋሹ ይመስልሀል? ይከፍላቸዋል? ወይስ የመንግስት ማማ ላይ ያወጣቸዋል? እርግጠኛ ነኝ። የዚህ ትውልድ አባል ነህ። ሰከን ብለህ ከቻልክ አዳምጥ በደንብ፤ አትቸኩል ለመሳደብና ለመሰን።
@nurumohammed4835
@nurumohammed4835 Жыл бұрын
ይህ ቁሻሻ ሰው ነው ውሸታም ነው በየጊዜው በዚህ ጉዳይ እየቀረበ የተለያየ ሀሳብ ያወራል ማንም የለም በለው አትቀደድ ታደለች በመፅሀፏ በደንብ ሀቁን ተናግራለች ዋለልኝ መኮንን ጀግና ነው ማርታ ጀግና ነች ታደለች ጀግና ነች የሴት ጀግኖች አንተ ፊውዳል የሀይለስላሴ ስርአት አልቀረለትም ያ የነሱ ትግል ውጤት ነው ለውጥ ያመጣው እነሱ በጀግንነት ነው የተሰውት ሀይለስላሴም ደርግ ገሎ በውርደት ሽንት ቤት ነው የቀበራቸው በኢሀዴግ ጊዚ የትነበርክ ይህን አታወራም ወንድ ከነበረው ወራዳ በኔ ምክንያት ነው ዋለልኝን ያስገደልኩት ብለህ ታወራለህ ደግሞ አረቄያም
@fuadali1495
@fuadali1495 Жыл бұрын
@nurumohammed4835 ስነምግባር የሌለህ ወራዳው ሰው አንተ ነህ! ዛሬ ሀገራችን ለገባችበት አስቀያሚ የኅሳ ፖለቲካ ና የዘር ዕልቂት የዳረጉንን የአረብ ቅጥር ነፍሰ ገዳዮች ለወሬ ነጋሪ ሳይተርፋ በአየር ላይ ገድለው የሰላማዊውን መንገደኛ ህይወት ላተረፉ ጀግና ፀረ ጠለፋ ቡድን ኢትዮጵያውያን ትልቅ ክብር አለን!
@gty2557
@gty2557 Жыл бұрын
አንተ ነህ ቆሻሻ ትልቅ ሰው የማታከብር
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 Жыл бұрын
The communists were spies and fools with little knowledge. They established guerrilla groups in Arab countries, and some of the leaders were spies for Arabs.
@messiGrd
@messiGrd 10 ай бұрын
true
የምትሰራው ትውልድን ነው|አናርጅ እናውጋ #asham_tv
27:45
Asham TV | አሻም ቲቪ
Рет қаралды 543
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
REAL or FAKE? #beatbox #tiktok
01:03
BeatboxJCOP
Рет қаралды 18 МЛН
We Attempted The Impossible 😱
00:54
Topper Guild
Рет қаралды 56 МЛН
Мясо вегана? 🧐 @Whatthefshow
01:01
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН