Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q116

  Рет қаралды 7,363

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 103
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 2 ай бұрын
🙏🙏
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶክተር ምህረት ዕዉቀትህ ንፁህ ስለሆነ ሁሌም እጠቀማለሁ
@ribka3626
@ribka3626 2 ай бұрын
ዶክተር ምህረት ሁሌ እንደምለው ጥበብ ለተሞላበት ምክርህ እግዚአብሔር ይባርክህ ።ይህ የሞያ ጉዳይ ብቻ አይመስለኝም ያንተም ቅንነትና ማስተዋልን ነው የሚያሳየኝ።
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 2 ай бұрын
እውነት ቅንነት የህያውን ፊት ለማዬት!!
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 ай бұрын
ኦህህህህህህህ
@Richyitbarek
@Richyitbarek 2 ай бұрын
ቅዳሜ በጣም የምወደው ለእሁድ Hopefully in everything.
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 2 ай бұрын
ዶ/ር ምክርህ በጣም ያስደስታል በግልጽ ነው የተናገርከው። ገና በ11 ወር እንዲህ ከሆነ ሳይርቅ በቅርቡ እንደሚባለው ወሳኝ የሆነ መፍትሄ መፈለግ አለብሽ። በተለይ ይህ ሁኔታ ሳይቀየር ልጆች ከተወለዱ ችግሩ ስለሚብስ የዶ/ርን ምክር ተጠቀሚ። " zero tolerance" ለዱላና ለስድብ እኔም እስማማበታለሁ! ስራ ላይ በነበርኩ ጌዜ አርብን በጣም እናፍቅ ነበር ያው ለገበያውም ለሶሻሉም ቅደሜና እሁድን ለመጠቀም። ተባረኩ
@deehope9477
@deehope9477 2 ай бұрын
Wow! The question for 11 months of marriage is too much chaos or a little bit exaggerated, in my opinion! The 9 months of dating was amazing, as you said & why not you didn't see all these signs or the red flag in that dating season?? I think something is missing here? And surely you both need counseling!! Good luck & GBU!🙏
@selamawitabebe7215
@selamawitabebe7215 2 ай бұрын
Dula ena sideb kale aschegari new....ye balemuya miker yegde new
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር።🎉🎉🎉 ❤🙏❤ ሰንበትን እወዳለሁ። የጋራ የአምልኮ ቀን ስለሆነ።
@eshetud210
@eshetud210 2 ай бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ምክር እና ግልፅ የሆነ እውነት ነው የሰው ልጅ ሊመታ አይገባውም ለዝያውም ደግሞ እወድሻለሁ ብሎ ካገባ ሰው የሳዝናል እግዚአብሔር ይርዳሽ በርቺ እህታችን
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 2 ай бұрын
ዶክተር ምክርህ ጥልቅ ነው። ስሰማው እየገረመኝ ነው። ደግሞ ለብዙዎች አስፈላጊ ይመስለኛል። 😮😮😮
@AnisaAwel
@AnisaAwel 2 ай бұрын
ዶክተር 13:45
@Tigi284
@Tigi284 2 ай бұрын
I like Friday, The anticipation of the weekend can often make Friday feel more exciting and enjoyable than the weekend itself. TGIF 😊
@mimileta5571
@mimileta5571 2 ай бұрын
This is exactly what I been through my dear you aren’t alone be close to your God !! until I find out my husband NPD I lost my everything now am recovering by grace of God . Trying to have your bounder and get the support from your family, friends and professional counselor as Dr Mhirte said. Thank you Dr for your support God bless you.
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 2 ай бұрын
ዶክተር የትውልድ ስጦታው ስለ ምሳጡት ድንቅ ምክር በጣም አመሰግናለሁ እኔ የምወደው እሁድ ቀን ነው የጌታ ቀን ስለ ሆነ ጉዞ ወደ ቤተክርስቲያን ❤
@fuadmohammad7949
@fuadmohammad7949 2 ай бұрын
Thursday was the day I was come to this fantastic world so I m fun of the Thursday 🎉
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 2 ай бұрын
ድንቅ ምክር ጠያቂዋንም እግዚአብሔር ይርዳሽ❤❤❤
@mercy9795
@mercy9795 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር በጣም ድንቅ ሰው ስላንተ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን።እኔ ምወደው ቀን እሁድ ቸርች ስለምሄድ
@genetaraya4854
@genetaraya4854 2 ай бұрын
Thankyou so much Dr for everything advises. Even me I like the date "Saturday " Because I was Worked as a teacher Monday through firday a long time 30th years ago .
@OppoF-uc9bf
@OppoF-uc9bf 2 ай бұрын
Enamisginalen doctor bitam milkam timir new yemistin egizhabher yesitlin🙏
@WubalemTerefe-v8l
@WubalemTerefe-v8l 2 ай бұрын
ቅዳሜ ❤ family silemagegn
@tarekegnyacob5155
@tarekegnyacob5155 2 ай бұрын
ዶ/ር ሰለሚትሰጠዉ ሙያዊ ምክር ጌታ ይባረክ። እኔ የሚወደዉ የጌን ቀን ነዉ ምክንያቱም የ ቀን ፋፅም የሰላምና የእረፍት ቀን ስለሆነ ነዉ።
@denberemengistu816
@denberemengistu816 2 ай бұрын
I m the same thing I like Saturday and I like the way you explain about which day you enjoy it thank you for your time and God blessed you .
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 ай бұрын
ያሣዝናል ይሔንን መስማት
@etaferahuasfaw9548
@etaferahuasfaw9548 2 ай бұрын
Kidamen
@yetagesuable
@yetagesuable 2 ай бұрын
Thank you for constructive advice sir!
@rodasgetachew9347
@rodasgetachew9347 2 ай бұрын
God bless you Dr Mehret👏🏻❤️ ከቀናቶች የምወደው ቅዳሜ&እሁድን የጸጥታ የእረፍት ቀናት ስለሆኑ❤️❤️❤️❤️👏🏻👏🏻👏🏻👏🏻
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ተባረክ መሆን ያለበትን ትክ ክለኛ የጥበብ ምክር ነው የምትስጠው ምነው በእኔ እደሜ የአንተ አይነት ሰው በኖረ እኔ ብዙ የተጎዳሁ ነኝ በዚህ አይነት የትዳር 22 አመታት ይሄ ትውልድ እድለኛ ነው ይተነፍሳል
@thanksthe6613
@thanksthe6613 2 ай бұрын
Saturday!.. bcoz i feel relaxed
@Bfeqre51
@Bfeqre51 2 ай бұрын
Endat endmewdee 😊😊😊
@AbiyeAbebe-nq9du
@AbiyeAbebe-nq9du 2 ай бұрын
Tnxs dr❤
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 2 ай бұрын
Saturday is the best . . . . . . . .It feels like vacation . . . . Offloaded from the week's burden.....time to recharge for the coming week.
@bizualemalemu1508
@bizualemalemu1508 2 ай бұрын
ምሩ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን ጠቃሚ ዕውቀት እያገኘን መሆኑ አነጋጋሪ አይደለም። በነገርህ ላይ እኔም ከሳምንቱ ቀናት ቅዳሜን እወዳለው ምክንያቴ ብዙ ቋሚ ሳምንታዊ ፕሮግራሞች ስለሌሉኝ ደስ የሚለኝን የማደርግበት ሊሆን ይችላል
@ማአዛማዛ
@ማአዛማዛ 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏🙏
@IChangedMyName_123
@IChangedMyName_123 2 ай бұрын
I love Saturday so much for relaxing in my house😂
@emebetgeda8096
@emebetgeda8096 2 ай бұрын
I like Friday
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 2 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@Gete-i6s
@Gete-i6s 2 ай бұрын
Thanks Dr Mehret
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Ene yemewedew ken kidame new endante betam enameseginalen Dr
@watchfree_8686
@watchfree_8686 2 ай бұрын
ጁማአን ነው የምወደው ዶክተርምክኒያቴ የሳምንቱ ኢድ ነው ለኔ❤
@negestqueen
@negestqueen 2 ай бұрын
እኔ ከእሁድ እስከ ሐሙስ እሰራለሁ! ሐሙስ ቀን በጣም እወደዋለሁ! ዓርብ እና ቅዳሜ እረፍት ነኝ።
@senatorbullo4075
@senatorbullo4075 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 2 ай бұрын
Mine is Saturday, since I was a student. I can rest, relax, take my time doing things if I am not working all day.
@zuzutube1454
@zuzutube1454 2 ай бұрын
ዶክታርዬ 🙏🙏🙏
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
Enem Kdamen betam wedelehu 🎉
@የማታአራት
@የማታአራት 2 ай бұрын
ዶር ስለሠጠሀት ምክር አመሠግናለሁ ተባረክ ❤ እህቴ ይህንን ምክር ተጠቀሚበት በተለይ ቤተሰብ ካለሽ በፍፁም አትደብቄለት ዶር እንዳለሽ ቤተሰብሽ ጋ ንገሪ ትዳሩን ከፈለገው ይታረማል ልጅ ስትወልጂ ከዚህ በላይ ይሰድብሻል ይመታሻል እኔ ይህንን የምልሽ እየኖርኩበት ስለሆነ ነው 😢ተጠንቀቂ እኔ ልጄን ሳረግዝ የሰደበኝ ስድብ 20አመት ሆኖታል እስካሁን ይከተለኛል 😢😢😢
@hlina141
@hlina141 2 ай бұрын
Enem betam yemwedew ken new hamues Dr enamsgnalen lemtsten nger
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 2 ай бұрын
ሐሙስ በጣም እወድሃለሁ ቅዳሜንም እወድሃለሁ 🎉🎉🎉❤❤❤
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 2 ай бұрын
ስላም ዶ ር ምህረት ደበበ & ትርሲት አርብ ደስ ይለኛል ምክንያቱም ቅዳሜ እሁድ ዕረፍት ስለሆነ💐
@temu_g
@temu_g 2 ай бұрын
Please doctor
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 2 ай бұрын
Thank you Dr mihiret.
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 2 ай бұрын
God bless you and your family ❤❤❤❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 2 ай бұрын
Thank you for your time, Doctor, I don't like Monday, the day I like it is Saturday 😂 ❤❤❤ The husband of the questioning girl is just like my husband because he has nothing to improve. It hurts a lot It's been 5 years since we broke up.
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 2 ай бұрын
ቅዳሜ❤ ይለይብኛል የማከብርክ ዶ/ር
@negestqueen
@negestqueen 2 ай бұрын
በእዚህ አጋጣሚ የፕሮግራሚህ አድናቂህ እና ተከታታይህ ነኝ! እኔ እንደሚመሰለኝ ዶ/ር ምህረት , በሰንበት ቅዳሜ እና እሁድ ፕሮግራምህ መተላላፍ / መሰራጨት የለበትም!
@YordanosAlemayehu-wv6qo
@YordanosAlemayehu-wv6qo 2 ай бұрын
Why Lemn?
@kasechmeka8878
@kasechmeka8878 2 ай бұрын
Thursday because it is my off day
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 ай бұрын
እኔ ሀሙስ ቀን ስለተወለድክኝ ሀሙስን በጣም እወደዋለሁ🥰🥰🥰
@wondesenmisganaw2658
@wondesenmisganaw2658 2 ай бұрын
ዶ/ር ፤በተለያ መገናኛ መስመር እስካሁን ያስተላለፍከው መልክት /ስልጠና በአገሪቱ ባሉት ቋንቋዎች ለህብረተሰባችን ቢተላለፍ እና ግንዛቤ መፍጠር ቢቻል ትልቋን ኢትዮጵያዊ በድጋሚ መስራት ይቻል ነበር የሚል አስተያየት አለኝ ።
@yonasalemu7981
@yonasalemu7981 2 ай бұрын
I I love Saturday, because of many reason, some of them are, I jog in morning there is no class and work
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 2 ай бұрын
እሁድ I go to curch,relax and family day
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 2 ай бұрын
ሰላም ዶ/ር ቅዳሜ እወደዋለው ምክንያቱም በቤቴ ውስጥ እዝናናለው🍿🥤🍹
@bethelhemteklu1326
@bethelhemteklu1326 2 ай бұрын
I go with Thursday b/c me and my fist child was born on that day
@AssieWolde
@AssieWolde 2 ай бұрын
ውድ እህታችን ዶክተር የሰጠው ምክር መሠረታዊ ነው። በ9 ወራት ውስጥ እስከ ዱላ መድረስ ማለት ተደብቆ የቆየ ጥሬና ያልበሰለ አስተሳሰብ ነው። በተለይ ስድብና ዱላ "በፍጹም ቅቡልነት" የለውም። በሕግም ያስጠይቃል። እርስዎ ከዚህ በኋላ ቆፍጠን ብለው ስድብ የምሰማበት ጆሮ፣ ዱላ የማስተናግድበት አካል ከእንግዲህ ወዲህ የለም ማለት መቻል አለብዎት። ኮስተር ብሎ ምክሮቹን ሥራ ላይ ማዋል ይቀጥሉበት። እግዚአብሔር ከእርስዎ ጋር እንዲሆን መጸለይ አይርሱ።
@ethio_family6342
@ethio_family6342 2 ай бұрын
I love every day❤ 😂
@deehope9477
@deehope9477 2 ай бұрын
Lol, me too! And every single day is exciting for me to be alive & do things that I can enjoy in the present moment!! Praise God!!❤
@Tina-bf2le
@Tina-bf2le 2 ай бұрын
Ik hou ook van zaterdag😊❤
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 2 ай бұрын
ምስጋና መቼም ያንሰሀል ሌላ ምን ይቻላል
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 2 ай бұрын
ቅዳሜን እወዳለሁ ስራ ላይ በነበርኩበት ዘመን ቅዳሜ መግባት በጣም ያበሳጨኝ ነበር:: ቅዳሜ ለምን እንደሆነ ባይገባኝም ዘና እላለሁ : ምንም አልሰራም ወጣ ብዬ ከአካባቢ በመራቅ ፓርክ ውስጥ ወዲያ ወዲህ ማለት ቀለል ያለች መፅሐፍ በማንበብ አሳልፋለሁ::
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 2 ай бұрын
Omg like my Husband 15 years I'm in hart
@EteneshEtenesh-r9e
@EteneshEtenesh-r9e 2 ай бұрын
Ene hulumi kani wdoalo hulum keni be desta new masaefaw geta yimesgen
@OppoF-uc9bf
@OppoF-uc9bf 2 ай бұрын
Enema lekidame arib keshat jemiro new kidame yemtibkew bika kenu erasu sasibew des yelgal
@felekekebede-b3q
@felekekebede-b3q 2 ай бұрын
ዶ/ር በጣም ከሚወደው ሰው የመጀመሪያ ሰው ነህ ብል ማጋነን አይሆንብኝም:: You Tv የሚትለቀውን ማንኛውንም ኘሮግራም እከታተላለው እና ከተናገርከው ሀሳብ ተነስቸ አንድ ጥያቄ አለኝ እሱም እርኩስ ቀን የለም እውነት ነው ግን በመጽሐፍ ቅዱስ " ቅዳሜ " የተቀደሰ የተባረከ ቀን እንደሆነ ይናገርና ቅዳሜ ሰንበት እንደሆነ ያስተምረናል በእኔና በእናንተ መካከል ምልክት ትሁን ዘንድ ይለናል ምን ማለት ነው 7ኛ ቀን እሁድ አይደለም ወይ ? ቅዳሜ ሰንበት ነው ለማለት ፈልጎ ይሁን ለእኔ አልገባኝም ብታብራራልኝ ዶ/ር .
@abelseifu6019
@abelseifu6019 2 ай бұрын
ባልየውን እንዲህ ልያረገው የቻለው ምንድነው? አንቺ ምናልባት የማይሆን ነገር ታደርጊ ይሆን? ያለፈው ህይወትሽን እሱ የማይመቸውን ነገር ካገባሽ በህዋላ ቀጥለሽ ይሆን እንዲህ አንቺን ለመሳደብ ያበቃው ነገር ባንቺስ በኩል ምን ይሆን ብለሽ አስበሽስ ታውቅያለሽ እሱ አንደዚህ የሚሆነው መቼም ከመሬት ተነስቶ ነው አይሉኝም ስለዚህ ባንቺ በኩል ብትሰሪበት ሚወድሽ ከሆነ ነገሩን ማስተካከል ቀላል ነው ይቅናችሁ Ngo እየሰሩ እንደ Dr ባልሽ ላይ ይሄ በሽታ ያለበት ይመስለኛል ያሉትም አንቺም ዘለፋ የሆነ ነገር ይመስለኛል Dr ምረት ጥሩ ነው የመከርካት 👍👍
@Alalcc1234
@Alalcc1234 14 күн бұрын
Can you please recommend me best marriage therapist and counseling center
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 2 ай бұрын
ቅዳሜ...እሁድ ረፍት ስለሆነ
@hanaasged1421
@hanaasged1421 Ай бұрын
እናመሰግንካለን ዶክተር እንደ ሡስ ነው እኔና ባለቤቴ የምንከታተለው ፕሮግራሞችክን : በዛም እንዴ መወያያ ርእስም ሆነውናል ጌታ ይባርክክ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 ай бұрын
ባልየው አሥተዳደጉን ማጥናት
@danielyohannes2710
@danielyohannes2710 2 ай бұрын
እሄውልሽ እህቴ መቼም እኔ እንኳን እንደዶክተር ቁልጭ አድርጌ ባላብራራልሽም ግን አንድ ነገር ይታየኛል ከቤተሰቦችሽ ጋር መወያየት አለብሽ አለበለዚያ ሚስጥሬ ገበናዬ ካልሽ በሚስጥር ቀሪ ዘመንሽን ሙሉ ዋጋ ስትከፍይ ነው የምትኖሪው ፣ 11 ወር እኮ ገና በቀደም ነው ማለት ነው ።
@zemaritmariamhalake1816
@zemaritmariamhalake1816 2 ай бұрын
በጥበብ የተሞላውን ምክርህን ሳላደንቅ አላልፍም።
@eshetud210
@eshetud210 2 ай бұрын
እኔ ወደ ቅዳሜ አደላለሁ ግን ደግሞ ለቀን የተለየ መውደድ እንዴኖረኝ አልፈልግም ሁሉንም ቀን እንደ ቀኑ መውሰድ ነው የምመርጠው
@Rahma-w3y
@Rahma-w3y 21 күн бұрын
ሀሙስ ደስ ይለኛል ምክንያት ግን የለኝም
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
@tdw9029
@tdw9029 2 ай бұрын
አርብ ከፊቱ ሁለት የእረፍት ቀናትን የያዘ ምራቂ ቀን ነው።
@BereketBelayeneh
@BereketBelayeneh 2 ай бұрын
እኔ አርብ ደስ ይለኛል አርብን እወዳለሁ
@MimiMimi-sv5ps
@MimiMimi-sv5ps 2 ай бұрын
Saturday, the same reason as your's
@wegf6808
@wegf6808 2 ай бұрын
ባለቤትዎ በጎደኝነት ዘመን የምርጫ ቅስቀሳላይ በነበሩት ጊዜ ያሳዩት የነበረው ባህሪ ምርጫውን ካሸነፉ በሆላ ወደ ትክክለኛ ባህሪያቸው ተመልሰዎል ብዬ እገምታለሁ በእርሶ ገለፃ መሰረት። ትዳርን ስኬታማ የሚያደርገው ዋጋ ከፍለው መቀየር ሲችሉ ነው። የራስዎ ድክመት ካለ እራስዎን ፈትሸው ይቀይሩ!! ስለራሳችን ያለን ግምት የተሳሳተ ሊሆን እንደሚችል ከግምት ውስጥ ያስገቡ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 ай бұрын
Communication የለም
@genettesfaye8375
@genettesfaye8375 2 ай бұрын
Azenalew ehete selhonebesh negre. Yeene ende ehete mekre the greatest therapist to heal ur marriage is Jesus. So beyond all things submit ur marriage...ur...wound...ur... regret..life...to him.close ur door take time and seriously seriously...like baby...cry in front of ur heavenly father. Lesew yemayechle leEgzisbher yechalale. Anche or therapist or...even himself...may can't change his personality but God can do...geta fekadu behone lela sew aderego dagim may give u ur husband or...gin ehetae u have only only one choice not 2/3...God hate divorce...plus not enjoy with ur pain...so pray. Pray. Pray.....❤❤❤
@yohannisgetu9062
@yohannisgetu9062 2 ай бұрын
Du-la? Mit???? What does it mean in this century? Kedegemew fichiw! 4 netib!
@tarikunegash616
@tarikunegash616 2 ай бұрын
ድሮ 120 ቲቪ እያለ እሁድን ወደዋለሁ። ወድጄ ቀረሁ
@fifileg3520
@fifileg3520 2 ай бұрын
Ene Hammus b/s I married on Thursday
@negestqueen
@negestqueen 2 ай бұрын
የኔ እህት ትናንትና ነበር መፋታት የነበረብሽ!!! በ- 11 ወር እንዲህ ከሆነ ልጅ ሲመጣ 😡 ይብስበታል!!! Narcissistic ሰዉ ሁል ጊዜም ስለ እራሱ ብቻ ነዉ የሚያስተዉለዉ ! ጊዜሽን አታቃጥይ!!! አንድ ጊዜ እጅን ካነሳብሽ ሁለተኛ እንዲያነሳ/ እንዲመታሽ ቻንሰ መስጠት የለብሽም!!!!
@tsionsiyum1629
@tsionsiyum1629 2 ай бұрын
ከተጋቡ ግን 11 ወር ብቻ ነው ??በዚህ አጭር ጊዜ ይህ ሁሉ ፀብ?
@watchfree_8686
@watchfree_8686 2 ай бұрын
ባል ካልተማታ ምን ባል ሆነው ብላ ደራ ውስጥ ታስገባሃለች ፣ ስትመታት መታኝ ብላ ሌላ ታሪክ ውስጥ ትገበሰለች ፣ ችግር ነው የገጠመን።
@EyobMelese-mu3uw
@EyobMelese-mu3uw 2 ай бұрын
Wow ene emiwodew @HAMUS b/c yetaweledkubat qen naw
@addisalembekele4681
@addisalembekele4681 2 ай бұрын
Dr betam new yemtgrmgne hulu selam hunelgne
@ethio_family6342
@ethio_family6342 2 ай бұрын
❤❤❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q113
18:07
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q114
13:32
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,1 МЛН
Зу-зу Күлпаш 2. Интернет мошенник
40:13
ASTANATV Movie
Рет қаралды 558 М.
버블티로 부자 구별하는법4
00:11
진영민yeongmin
Рет қаралды 16 МЛН
Сюрприз для Златы на день рождения
00:10
Victoria Portfolio
Рет қаралды 1,5 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q29
17:10
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q84
13:39
Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6
19:45
MindseTube
Рет қаралды 20 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q45
9:23
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q64
15:05
MindseTube
Рет қаралды 100 М.
ТИПИЧНОЕ ПОВЕДЕНИЕ МАМЫ
00:21
SIDELNIKOVVV
Рет қаралды 1,1 МЛН