No video

Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q113

  Рет қаралды 6,098

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 59
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 Ай бұрын
ያው 100 ሺ ሞላ ሁሉ በግዜው ይሆናል:: ታማኝ ሆነህ በፍቅር ስለምታገለግለን እናመሰግናለን::
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Wow! We did it!!😅❤praise God!!
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Ай бұрын
ትዳር የእግዚአብሔር ፕሮጀክት ነው።
@Hanaendualem8413
@Hanaendualem8413 Ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው በትክክልም ከመጋባታቸው በፊት የትዳር አማካሪ ጋር መሄድ አለባቸው 😊
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 Ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም በርታልን እባክህ ሀገር እየረዳህ እያስተማርከን ነው በርታልን
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Ай бұрын
ሁለታችሁም ወደ ተቀደሰ ትዳር ማሰባችሁ በጣም ጥሩ ነው ከትዳሩበፊት ግን በሁለታችሁም በኩል ይለውን ቁሻሻ በደንብ እማካሪ ጋር ሄዳችሁ በግልፅ ማጣብ ያስፍልጋል ከዛ ምንም የተደበቀ ነገር ሳይኖር በመዋደድናበመከባበር ለመኖር ፊጣሪ ይርዳችሁ 😍😍😍
@user-gu5mr6kn9u
@user-gu5mr6kn9u Ай бұрын
በጣም ነው የሚሞቀው ሣኡዲ ዶክተር አልሀምዱሊላህ ለሁሉም ነገር
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 Ай бұрын
ዳክተር ለጠያቂዋ መልስህን ለማፅናት ነው።የኔ እህት ይሄ ሰው ለትዳራቹ ታማኝ መሆን ሚችል አይመስለኝም ከተለማመደው ጥሩ ያልሆነ ልምድ በቀላል ሚላቀቀው ነገር አይደለም ካንቺም ጋ ፀንቶ የቆየው እና ለትዳር የፈለገሽ እንደሌሎቹ ሴቶች በሚፈልገው መልኩ ስላልተገኘሽለት እንዳይሆን በኋላ ከማዘን ከማልቀስ በጣም ማሰብ እና ትክክለኛ ውሳኔ መወሰን ያለባት ይመስለኛል በዚህ ሁኔታ ትዳር ውስጥ መግባት ከባድ ነው ሚሆነው !!!ዶክተርዬ ተባረክልን ኑርልን እናመሰግንሀለን🙏
@mimicherinet948
@mimicherinet948 Ай бұрын
በመጀመርያ እህቴ መመርመር እንዳለበት አሳዉቂዉ AIDS እንዳለ እንዳትረሺ ። እድሜልክ በሀዘን እንዳትኖሪ ይህን በእህትነት እመክራለሁ ።
@yandabatlijochshow
@yandabatlijochshow Ай бұрын
ዋው ዶክ ጌታ ይመስገን
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 Ай бұрын
ግሩም ምክር ነው ተባረክ
@workujudges3199
@workujudges3199 Ай бұрын
ዶክተር 100,000🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
@Fikadu-sr7bq
@Fikadu-sr7bq Ай бұрын
Congregation ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ጥሩ ምክር ነው እግዚአብሔር ይባረክ 🙏
@user-sf3id9nq7s
@user-sf3id9nq7s Ай бұрын
Thank you❤❤❤❤❤Dr Bless you.
@Ewenet_Et
@Ewenet_Et Ай бұрын
ዶ/ር ስለምታደርገው መልካም አስተዋጽኦ እያመሰገንኩ በጣም አስፈላጊ እና ጥሩ እርዳታ እያረደረክልን ለምን ብዙ view አይኖረውም የሚል ጥያቄ ፈጠረብኝ ። ጥሩ ነገር እያደረክልን ቢሆንም ከፍቶት የሚያየው ሰው ቁጥር ትንሽ ነው የከፈተውም ሰው ቶሎ ሳይጨርስ ይወጣል ያኔ subscriber ቢኖርም አሰፈላጊ የሆኑ ቪድዮች viral ሳይወጣ ይቀራል እና ዝም ብዬ ቪድዮቹን ሳየው ብዙ ተቆርጠው መውጣት ያለባቸው ነገሮች አሉ ለምሳሌ intro +ድምፅ እና overlay, transtion footage ቢጨመርበት አሪፍ እና ብዬ እስባለሁኝ። ለዚህም ጥሩ editor ሳያስፈልግ አይቀርም እናም Congratulations 100,000 subscribers
@yonas8117
@yonas8117 Ай бұрын
Congratulations for 100k you deserve it!!!
@user-gw3qe4zw1i
@user-gw3qe4zw1i Ай бұрын
Era please guys Doctor Batam like yansewal yehen yamesl program like eyargen enkatatel thank you Doctor.
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 Ай бұрын
Dr. Mheret ke hasabocheh belay bemn endemnemar tawkaleh? By your maturity I mean mnm idea ayasdenegetehem. Tlk quality new. Enem be hiwote achieve madreg yemefelegew character. Judgement free yehone ena focus on idea yehone aynet. We thank you.
@user-go9hk2tx8m
@user-go9hk2tx8m Ай бұрын
Thanks Dr.
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc Ай бұрын
መምህረይ ሰላምኻ ይብዝሐለይ ኣብ ድንሀኻዮ እቲ ድኻምኻ ከይቱ ኣይቓርይይ ብደምቢ ገብርና ሰምዕለና የና ኣምላኽ ኣብ ድኸድኻዮ ይሓግዝኻ ❤❤❤❤❤
@girmadereje7739
@girmadereje7739 Ай бұрын
Congra 100k🎉🎉🎉🎉
@DemaJoban-cj8cz
@DemaJoban-cj8cz Ай бұрын
Congra Doctor
@firewasresjs6088
@firewasresjs6088 Ай бұрын
100% Thankful!
@ehitefekade9527
@ehitefekade9527 Ай бұрын
ዋው አገላለጽ በጣም ትችላለህ ዶክተርዬ ከፍርድ ነጻ የሆነና ትክክለኛውን መንገድ የሚያሲዝ ምክር ነው። ተባረክልን አቦ
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እንኳን በደህና መጣህ። እናመሰግናለን እንወድሃለን። 🙏❤🙏
@tesfazeleke490
@tesfazeleke490 Ай бұрын
So thankful for your wisdom, 100k subscribers. Any person can learn from you. Let's share with more people.
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 Ай бұрын
Getting advice before marriage is not only important for such kind of relationship but also important for they keep themselves in a good manner. Thanks Doc Mihre
@syfscjhd6221
@syfscjhd6221 28 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@yetenbitube1
@yetenbitube1 Ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉ይቀጥላል
@kalkidanzelalem357
@kalkidanzelalem357 Ай бұрын
Heading to a Million subscribers now 🎉 I want you to not stop doing this soooo bad and I’ll make sure I pray for you🥰 I love you and what you do for us doctor Mihret 🤌 God bless your family 😊
@samymulu7110
@samymulu7110 Ай бұрын
Congratulations 🎊 on hitting 100k mark. More to come keep it up.
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
It's beautiful!❤ praise God!👏
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 Ай бұрын
Wow 100k!!!!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 Ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@melatabraham265
@melatabraham265 Ай бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾100K congratulations 🎉. I been watching your program the last seven years , I learned a lot from you thank you 🙏🏾
@Anumma572
@Anumma572 Ай бұрын
ቴክሣሥም ይሞቃል ደሥ ይላል መቶ ሺ መሙላቱ ብዙ አትጥፋብን
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, it's not only Texas, but most of USA cities are hooootttt like never been before & no rain at the same time too!! 😢
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 Ай бұрын
Welcome Doctorye...we were waiting.
@Behame1
@Behame1 Ай бұрын
God bless you
@makiabebe4211
@makiabebe4211 Ай бұрын
እንደው ይቅርብሽ መቼም አይማርም በኃላ ይቆጭሻል እግዚአብሔር ላንቺ ያለውን ይሰጥሻል ጠብቂ እባክሽን ።
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p Ай бұрын
💯 yeeeeeee😂😂😂😂❤❤❤
@brookxdfvfftafese3757
@brookxdfvfftafese3757 Ай бұрын
Congratulations 100k ❤❤❤❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
Wow❤❤geta lesewch hulu waga ysetal
@FedilaShekur-f2q
@FedilaShekur-f2q Ай бұрын
Doctor beselam nw awin kedkika befit check ariga siweta silemetak des bilogal
@HenaTadele
@HenaTadele Ай бұрын
Dr mehret tyake lteyke efelgalew gn bemn lteyke bet ላግኝ gra gebagne bemn lage
@user-cq7hr7vd5x
@user-cq7hr7vd5x Ай бұрын
ትዳር ባሕር አይደለም ዘሎ ተገብቶ የሚንቦጫረቁበት። "መጋባት ክቡር መኝታውም ንፁህ ይሁን ይላል" ይላል ቅዱስ መጽሐፋችን የትዳር ማኑዋል ነው። በተረፈ ዶክተር የሰጠኸው ምክርና ትምህርት መሰረታዊ ነው።
@asterwarga14
@asterwarga14 Ай бұрын
Thanks so much, Doctor , 100k, Congratulations 🎉🎉🎉 very hot North America 😂😂
@ebbatube
@ebbatube Ай бұрын
100k 🎉🎉
@mariymola4921
@mariymola4921 Ай бұрын
@selamgeleyessus799
@selamgeleyessus799 Ай бұрын
🎉🎉🎉
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, I really like the advice of the Doc on staying abstinent until they legalize their marriage public among their families & friends!! This confidence will make the girl stronger than guy!! Just from the past experiences!❤
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 Ай бұрын
Dont be lost Dr lots of qns will come
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, ... don't disappear....
@wegf6808
@wegf6808 Ай бұрын
ሰውዬው ከተለያዩ እንስሶች ጋር የመሄድ ልምድ እንዳለው ገልፀሻል እነዚህን ሁሉ እንስት በሌላ እንስት እየቀየረ ከመጣ አንቺን ነገ በሌላ እንስት እንደማይቀይርሽ ምንድነው ዋስትናሽ?? በዛ ላይ አሁን ክንቺ ጋር ሆኖ ከቀድሞ የሴት ጓደኞቹ ጋር አብረን እና ግን የሚል ደፋር ነው በዛ ላይ ግንኙነቱ የተመሰረተው ከበርካታ እንስቶች ጋር ነው። እንደ እኔ አረዳድ ግለሰቡ የሰፈር ኮርማ ነው። አንቺ የማታውቂ ሌሎች ድብቅ ፋይሎች ሊኖሩት እንደሚችሉ ከግምት ውስጥ አስገቢ። ሌላው እራስሽን አተራማሽ ብለሽ ገልፀሽ ነገር ግን የወሲብ ጥያቄ ሲነሳ እንደምትለያቸው ገልፀሻል ይሄ አገላለፅ እርስ በርሱ የሚቃረን አይመስልሽም። የዘሩትን ማጨድ የሚባል ነገር አለ።
@hellenzewdu7179
@hellenzewdu7179 Ай бұрын
💐🍾🎂
@deehope9477
@deehope9477 Ай бұрын
Lol, sure!! That deserves!!💐 🎂 😊
@user-fs5wn3lq5h
@user-fs5wn3lq5h Ай бұрын
Baburae lol wede Baburu mesafer newa lolol
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 Ай бұрын
ዋዉዉዉ ጌታን በጣም ደስ ብሎኛል መቶ ሺሁ ስለሞላ ፦፦ 😅😅 ተባረኩ ሼር በማድረግ የተጋገዛችሁት። አሁን ደሞ እስቲ ወደ እኔም ጎራ በሉና ወደ አንድ ሺሁ እናጠጋጋዉ፦፦ 😂😂😂 Dr ተባረክልን እናመሰግናለን ❤❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q103
16:23
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q140
14:12
这三姐弟太会藏了!#小丑#天使#路飞#家庭#搞笑
00:24
家庭搞笑日记
Рет қаралды 48 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q116
15:14
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q114
13:32
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
MindseTube
Рет қаралды 16 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል  Q138
16:54
MindseTube
Рет қаралды 11 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q136
13:11
MindseTube
Рет қаралды 24 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q55
10:12
MindseTube
Рет қаралды 4,9 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q130
13:18
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q123
16:18