Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q114

  Рет қаралды 8,223

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@fekadu-cx3hn
@fekadu-cx3hn 3 ай бұрын
ይህ ቻናል መቶ ሺህ ሰብስክራይበር ብቻ አይበቃም ጥቅሙ ለኛ ስለሆነ ሼር :ላይክ እናድርግ።እናመሰግናለን ዶክተር
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
የሄ ራሱ ትልቅ ሕክምና ነው ለታደሉት እንደ እኛ የምንሰማህ ሰዎች ተባረክ::
@AssieWolde
@AssieWolde 3 ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ዶክተር ከራስህ ልምድና ተሞክሮ ተነስተህ ስላካፈልከን። ወገኖች ሰብስክራቭ፣ ላይክ እናድርግ እጅግ ጠቃሚ ትምህርት ነው።
@Mm6dan
@Mm6dan 3 ай бұрын
ሰዎች የሚሰጡት አስተያየት የራሳቸው እንደ ሆነ ማሳብ የሚለው አባባል ተመችቶኛል፡፡
@Mm6dan
@Mm6dan 3 ай бұрын
ሰዎች ከሰሩ ራሳቸውን ለትችት ያጋልጣሉ ፡፡🙏🙏🙏🙏
@zemaritmariamhalake1816
@zemaritmariamhalake1816 3 ай бұрын
ትችትን እንደመጣ አንቀበለውም የሆነ ቦታ አስቀምጠነው የሚጠቅመንን እንወስዳለን። አመሰግናለሁ ዶ/ር
@Lee-pv5vz
@Lee-pv5vz 3 ай бұрын
ስድብ የዳቢሎስ ነው የአባታቸው የዳቢሎስ ልጆች ናቸው የሚሳደቡት ዶ/ር ምሕረት አንተ የምታቀርባቸው ሁሉ ጠቃሚ እና አስተማሪ ነው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከው
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 3 ай бұрын
በትክክል መቶ ሺ አይበቀዉም ሼር ማድረግን አትታክቱ million መግባት አለበት ስልክ ተጠቃሚ የሆና አቶጵያዊ ሁሉ ሊማርበት ይገባል❤❤
@henokabebe1352
@henokabebe1352 3 ай бұрын
ስለመልካም ምክሮችህ እናመሰግናለን❤ 🙏
@yetenbitube1
@yetenbitube1 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉እንካን ደና መጡ ዶክተር
@assefatadesse483
@assefatadesse483 3 ай бұрын
ዘመንህ ይባረክ።
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Egziyabher ymesgen Egzyabher ymesgen tebarek
@habenkahsu
@habenkahsu 3 ай бұрын
Nay seb mehert neh ante Yekenalay dr ❤❤❤
@rabbitstationery1589
@rabbitstationery1589 3 ай бұрын
በእድል የተሞላ ዘመን ላይ ነን። እራሳችንን ወደሚጠቅም ማንነት ለመለወጥ። ዶ/ር ያለ ስስት ለምትሰጠን ምክር እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ።
@user-ALOHA777
@user-ALOHA777 3 ай бұрын
dr እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣም እየተጠቀምን ነው በምትሰጠን ትምህርት እናመሰግናለን🙏
@matiyagetu
@matiyagetu 3 ай бұрын
ፈጣሪ ይባርክክ
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
እውነት ነው ሁሉም ያለውን ይሰጣል❤❤❤
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 3 ай бұрын
የዛሬው በጣም በጣም ወሳኝ ነው ዶ/ር "ሰዎች የሚሰጡን አስተያየት የራሳቸው እንደሆነ ማሰብ" በጣም ገራሚ ነው አመሰግናለሁ
@ehitefekade9527
@ehitefekade9527 3 ай бұрын
ይሄ የኔም ድክመት ነው። ለጥሩ ተሞክሮህ እናመሰግናለን ተባረክ ዶክተራችን
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 3 ай бұрын
ዶክተር እናመሰግናለን❤
@habenkahsu
@habenkahsu 3 ай бұрын
Techitu lala drama alemefeter berasu giza yemotale arife ababale new dr thanks ❤
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 3 ай бұрын
በጣም ለህይወት( የሚጠቅመንን) የሚጠቅመኝን እውቀት አጊንቻለሁ በጣም አመሰግናለን
@temu_g
@temu_g 3 ай бұрын
Doctor betam ameseginalew kebizu negeroch eytadekegn nw fetari yebarkih 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 3 ай бұрын
በጣም ነው የምትጠቅመው። እናመሰግናለን። ❤🙏❤
@Absalat700
@Absalat700 3 ай бұрын
ዶክተር እግዚአብሔር ይባርክህ❤
@esubalewshewaye4441
@esubalewshewaye4441 3 ай бұрын
Dr. thank you for your effort and commitment to make Change in human life by teaching and Advising on different aspects.
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 3 ай бұрын
Very grateful...keep it up!!!
@elenikifle4315
@elenikifle4315 3 ай бұрын
Very well said, thank you Doctor as usual you are one of a million🙏🏽✊🏾
@sultan8218
@sultan8218 3 ай бұрын
thanks DOC a lot
@makiabebe4211
@makiabebe4211 3 ай бұрын
እውነት ነው ያማል ነገር ግን እራሳችንን እንድናይ ያረገነል
@Alemye777
@Alemye777 3 ай бұрын
Thank you🙏🏽
@HirutAntero
@HirutAntero 3 ай бұрын
Wow nice dr🎉🎉🎉
@DerartuGetachew-s9d
@DerartuGetachew-s9d 3 ай бұрын
The best channel ❤❤❤Thank you Dr Mihiret
@binyamgirma3144
@binyamgirma3144 3 ай бұрын
This is one of my questions too
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
Good Job❤❤❤
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 3 ай бұрын
Thank you Dr mihiret.
@kemerHussain
@kemerHussain 3 ай бұрын
Amazing 10q
@eyasugensa
@eyasugensa 3 ай бұрын
ዶ/ር 🙏🙏🙏
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 3 ай бұрын
እንዳንድ ሰው "ለስድብ የተጋ ነው" ከተቻለ ንቆ መተው ነው!!! ዶ/ር በርታ በርታ በርታ በርታ.... የኢንፊኒቲ ምልክት አጣኻት?
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 3 ай бұрын
🙏🙏
@finotaraga-qo7bg
@finotaraga-qo7bg 3 ай бұрын
የዛሬው የእኔ ነው❤❤❤❤❤እኔ ግን አልተችም በድካም ጣልቃ እገባለሁ እንጅ...
@GenetDesta-hh2jg
@GenetDesta-hh2jg 3 ай бұрын
❤❤❤
@mariymola4921
@mariymola4921 3 ай бұрын
🎉❤
@sosinayoni
@sosinayoni 3 ай бұрын
ዝም ብለው ማን እንደሆንክ ሳያውቁ ዕሚሳደቡ አሉ ሶሻል ሚዲያ አስጠላኝ
@KalebTassew
@KalebTassew 3 ай бұрын
Kebad newe. Yeminbelaw ngr yiwesnewal. Kimema kimem, berbere, spicy foods ena ye ensisat sega sinbela, ya ensisesa slaughter sidereg, it was in pain, fear, suffering, and after it die we consume all that law vibrational energy. Then in real life when someone comes at us with negative critique piercing our energy, It becomes so hard not to react for our beef eating self, so most of the time we go directly to arguments. And the other thing is thru spirit. Knowing every human is the toy of a spirit, when someone attacks u, instead of looking at the man try to look at the spirit that possessed him at that particular second..... It may sound way off the road, but it's true.
@Empower_Hour7
@Empower_Hour7 3 ай бұрын
dr btammm nw makebreh lemtesten thank ena ethiopia west kaleh bzih kremet areif yhone seminar betazegajelens plsss
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 3 ай бұрын
🎉🎉🎉❤❤❤
@ShagaBeyana-rh1xe
@ShagaBeyana-rh1xe 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@mekdimkebede
@mekdimkebede 3 ай бұрын
Yhe bezi seat 20 bet edmeyachn lehone wetatoch wesagn mkr new…. sasbew yegna ljnet bebzat beadnakot yetemola neber… leza ymeslgnal tcht sinegeren egann lematkat mimeslen🤷‍♀️
@alemstehayambaw8719
@alemstehayambaw8719 3 ай бұрын
😙😚😙😚😙
@AndargeMekash
@AndargeMekash 3 ай бұрын
አወ ሰው ያለውን ነው የሚሰጠው
@EleniYacob
@EleniYacob 3 ай бұрын
Thanks for unpaid wisdom!
@DanielLegesse-wh7rw
@DanielLegesse-wh7rw 3 ай бұрын
Yoni ማኛ😂
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, good example!!
@znabkedirsalih5168
@znabkedirsalih5168 3 ай бұрын
Thank you
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q113
18:07
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 38 МЛН
UFC 308 : Уиттакер VS Чимаев
01:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 806 М.
Friends make memories together part 2  | Trà Đặng #short #bestfriend #bff #tiktok
00:18
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 14 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 62 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q167
15:39
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q106
14:02
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
MindseTube
Рет қаралды 17 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q103
16:23
This dad wins Halloween! 🎃💀
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 38 МЛН