Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q138

  Рет қаралды 16,864

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 91
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 ай бұрын
እኔ በዚህ ችግር በጣም እስቃይ ነበር ። ከአመታት በፊት አሁን አንተ የተናገርካቸውን ሃሳቦች በመተግበር አሁን እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ጥሩ ነኝ አንደኛ ያደረኩት የሶሻል ሚዲያ አካውንቶቼን መቀየርና እኔን የሚጠቅሙ የሚያንፁ ነገሮችን የማይባቸው ን ብቻ መከተል ፣ ጭንቅላቴን የሚቆጣጠሩ እና ከበድ ያሉ ርዕሶችን ከመሸ በኋላ መነጋገር እንደማልፈልግ ለቤተሰቤ በመንገር እና ( Sleep hygiene ) የምተኛ በትንና የምነሳበትን ሰዓት ተመሳሳይ በማድረግ በጣም ለውጥ አይቻለሁ ።
@sarahwelcome2560
@sarahwelcome2560 2 ай бұрын
እኔ ብያን የነቃውት የዛሬ ስወስት ዓመት ይሆንብኛል በፈት ግን ውይይይይ ዝብርቅርቅ ያላ ነገር የስማን ነበር ሲነቃ እንዴ ግን የት ነው ያደርኩት እላለው ከዛ ባሃላ እንቺ እንዳልሹ እንዳለ የምከታተላችው ለእኔ የሚጠቅሙ እና ማታ ሚድያ መከታተል ኣቆምኩ ባኣጠቃላይ የሚጠቅመኝ ብቻ መከታተል ስጀምር ኣሁን በቃ ለሽሽሽሽሽ ነው የፈለገ ቢፈነዳ so thanks for everything ❤❤❤❤
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 ай бұрын
@@sarahwelcome2560 አዎ በጣም ትክክል ብለሻል ሌላው ያልገለፅኩት መጀመሪያ ላይ ስልኬን አጥፍቼ ኪችን ነበር የማሳድረው ያንን ማድረጌ አንዳንዴ ሳላውቅ እራሴን ስልክ ከፍቼ አገኘዋለሁ ከአጠገቤ ማራቅ ዋናው መፍትሔ ነበር
@henokabebe1352
@henokabebe1352 2 ай бұрын
Dr, big respect and love 🙏❤ you are real Teacher, Counselor, Mentor, Advisor ... be blessed 🙏🙏🙏
@Absalat700
@Absalat700 2 ай бұрын
እኔማ የወይ/ሮ ትርሲትን የመየት ጉጉቴ ቢበዛ search አድርጌ አገኘዋት 😅 በጣም የተወደደቹ ለብዙዎችም በረከት ናቹ የእግዚአብሔር በብዙ ይባርክቹ❤❤❤
@tianastyle2139
@tianastyle2139 2 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን ! እንዳንተ አይነት ሰዎችን ያብዛልን !
@ShagaBeyana-rh1xe
@ShagaBeyana-rh1xe 2 ай бұрын
መጸሐፍ ቅዱስ መንበብ በጣም ጣቃም ነገር ነው::❤❤❤
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 2 ай бұрын
ጌታ ኢየስስ በፍጹም እረፍት ይሙላሽ!!! መዝ 46:10 “እረፋ እኔም አምላክ እንድሆንኩ እወቁ እንዲል ቃሉ”!!
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
አሜንንንን እዉነት ነዉ ቃሉ ለመንገዳችን መብራት ነዉ❤
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
​@@abbyabunetizale7824አሜን❤
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 ай бұрын
❤❤❤❤ የተከበሩ ውድ ደ/ር እና ትርሲት ለማየት እንጓጓለን
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 2 ай бұрын
ብሩክ ሁን❤❤❤
@bertuberihun2109
@bertuberihun2109 Ай бұрын
አመሰግናለሁ ዶ/ር እኔም የነደዚህ አይነት ችግር ተጠቂ ነኝ ያስቀመጥከውን መፍትሄ አሞክረዋለሁ ...ለውጥ እንደማመጣ ተስፋ አደርጋሀሉ
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 2 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@alemexpectsolution3725
@alemexpectsolution3725 2 ай бұрын
ተባረኩ ተጠቅመናል ከዚህ በላይ ያበርታችሁ ይጨምርላችሁ 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 2 ай бұрын
በርታ ዶ/ር
@meronwhibe6361
@meronwhibe6361 2 ай бұрын
አድናቂህ ነኘ
@menenwari2993
@menenwari2993 2 ай бұрын
God bless u
@hewanbirru
@hewanbirru 2 ай бұрын
me too, እኔም የ እረፍት እንቅልፍ ባለመተኛት ተቸግሬአለው ..... በተለይ የቅጥር ስራ ለሚሰራ ሰው ከባድ ነው. እኔ የታመምኩ ይመስለኝ ነበር . ዛሬ ግን ዶክተር በሰጠህን ምክር realif ተሰማኝ .
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 2 ай бұрын
አግዚአብሕር ይባርክህ የዘመናት ጥያቄዪንና አደችግር አደአምሮ ችግር ያለብኘ ይመሰለኘል አኔ ግን ችግሮቼችን አዳዴ አሞሮዬ አደዛ ሲሆን ወይ አፀልያለው የመፀሀፉ ቅድሰ ጥቅሰን ማሰላሰል ሰጀምር ችግሮቼን ትንሸ መፉትሂ አግቻለው አመሰግናለው
@syfscjhd6221
@syfscjhd6221 2 ай бұрын
አዎ በጣም ተጠቅመናል ተባረኩ
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 2 ай бұрын
Sometimes how much people trying hard Previous Thrums can not be avoided and overcame to be honest😢it might change the brain mechanism for good and we may have to deal with that on a daily basis😢May Lord Jesus help us by his grace and Mercy!!
@workujudges3199
@workujudges3199 2 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዶክተር ❤❤❤
@surakida
@surakida 2 ай бұрын
I really appreciate your commitment! Thank you for your advice it's so helpful Dr.
@feke2tube
@feke2tube 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ወድም በጉጉጉትነው ምንጠብህ በርታ 🎉🎉🎉
@tarikgaredew9499
@tarikgaredew9499 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ።
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 2 ай бұрын
ሰላም ይብዛላችሁ ዶክተር እና ቤተሰቡ ሁሉ! ዶክተር ምህትረትዬ ሁልጊዜም በመልካም ምክርና በቅን አስተሳሰብ ስለምታገለግለን እግዚአብሔር ብድራትክን ይመልስ። በጣም ተጠቅመናል እግዚአብሔር ይባርካችሁ። እንደ ሀሳብ👉ወደተጠየቅኸው ጥያቄ ከመግባትህ በፊት ጣል ጣል የምታደርግልንም መልካም ሀሳብ እየጠቀመችኝ ነውና በጉጉት ነው የምጠብቀው። Thank you very mach!
@yemamaomer9956
@yemamaomer9956 2 ай бұрын
You are truly a gift thank you for all you do 🙏🏽❤️
@marthayilma2349
@marthayilma2349 2 ай бұрын
እኔ እንቅልፍ ችግር የለብኝም ግታ ይባረክ
@YT-ck6de
@YT-ck6de 2 ай бұрын
ሰላም ዶክተር እኔ በጣም ነው የማደንቅህ ሁሌ በሸገር ራድዮ እከታተልህ ነበር፡ላገኝህም እፈልግ ነበር ፈይስ ቡክህ አላገኝሁትም እባክህ ቡዙ ጥያቄ ስላለኝ ፈይስ ቡክህን ጠቁመኝ አመሰግንህላሁ።
@BereketBirtukan
@BereketBirtukan 2 ай бұрын
First comment for dr❤
@kalkidanwondwossen1957
@kalkidanwondwossen1957 2 ай бұрын
selam doctor Mihret betam yemwehd yemakebreh balemuya neh sletimrtocheh Kibret yestelen...yhen teyake sesema I feel like the person who asked was reading my mind ....I usually feel exactly the same and not only me but most of my colleague medical students and it is veryyy exhausting~! we need your help in metal health in medical school, ezi ley yetewesenu negeroch betseralen betam des yilenal we are having a hard time and you have passed through it too You know how it is right???
@MekiMus
@MekiMus 2 ай бұрын
እኳን ደና መጣህ
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz
@AnnoyedLeopardSeal-xt3rz 2 ай бұрын
Tewedaj doc betam enakebrhalen mirt sew neh❤❤❤❤❤❤.
@DanielAdane-o1k
@DanielAdane-o1k 2 ай бұрын
Mindfulness exercises like breathing exercise or observing thoughts can help calm the emotions and result in a good sleep mood.
@MerryZewdu
@MerryZewdu 2 ай бұрын
tnx to God am sleep well
@Anumma572
@Anumma572 2 ай бұрын
ተባረክ ከመላው ቤተሰብህ ሁሉ ጋራ
@WubalemTerefe-v8l
@WubalemTerefe-v8l Ай бұрын
Enameseginalen❤❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 2 ай бұрын
Hi, Doctor ❤🙏❤
@Ahemedinmohamed
@Ahemedinmohamed 2 ай бұрын
good job
@hiwotgetnet7612
@hiwotgetnet7612 2 ай бұрын
Thanks
@አፍያዩቱብ
@አፍያዩቱብ 2 ай бұрын
የኔሁኔታ😊
@mariymola4921
@mariymola4921 2 ай бұрын
@alem8640
@alem8640 2 ай бұрын
Enameseginalen Dr Mehret .yemetechayin gize bselam etechalehu
@tsionteshager5843
@tsionteshager5843 2 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏
@AsneBejiga
@AsneBejiga 2 ай бұрын
አንድ አንዴ የማስበው የሚያስጨንቀኝ ነገር ከሌለ በቀር ወይ ደሞ በዚ ሰአት ተነስቼ እሰራለው ምለው ነገር ከሌለ ዛሬ 8 ሰአት መተኛት አለብኝ ብዬ ከተኛው ወዳጄ የሞላዉት አላርም እንጂ ምንም አይቀሰቅሰኝ እግዚአብሄር ይመስገን ❤
@mikiinspire
@mikiinspire 2 ай бұрын
I had Paranoid schiozise never rest at night
@selamselam2958
@selamselam2958 2 ай бұрын
ከመውለዴ በፊት የያቆብን እንቅልፍ ነበር የምተኛው 12, 16 ሰአትም እተኛ ነበር ከወልድኩ ጀምሮ ግን የዶሮ እንቅልፍ ሆኖአል 3 ወይም 4 ግዜ እነቃለሁ
@shalomshalomgod7884
@shalomshalomgod7884 2 ай бұрын
Ene ima hilimmmmm biye etejaleeu
@GhgVv-p1w
@GhgVv-p1w 2 ай бұрын
Selam Dr silemitsexen timrt ameseginalew inem bexam balilim le andadande 10 seat tegnaleww kemetegnate befit mirebish dimts kesemaw lerejim seat lemetegnat ichegralew gn ande ketegnaw mnim alisemam bizu gze awike iyeslachewal alisemawim sil ina yihe huneta yirebishegn neber normal ayimesilegn alemesimate MN hogne nw ilalew ahun gn temeleselign ameseginalew
@honeybadger-ze6wr
@honeybadger-ze6wr 2 ай бұрын
Doc. ከነባለቤትህ እወዳችኋለሁ። ለምን እስካሁን መክሊት ባለቤትህ እንደሆነች አልነገርከንም ? ሌላው ማክሰኞ የመጣው ማግሰኞ ከሚለው ነው ማግስተሰኞ ማለት ነው😅❤😅❤😅
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 ай бұрын
ተፈጥሮዬ ሆኖ መጨናነቅ እልወድም የምችለውን እደርጋለሁ ከእቅም በላይ ከሆነ እውነቱን ተናግሬ እርዳታ እጥይቃለሁ ወደ መኝታዬ ስሄድ ደስ የሚልነገር ነውማሰብ የምፈልገው በጣም እተኛለሁ 😂 የእስቴርን ምንድነው መጨነቅ ያለችውን ዘፈን ጋበዝኩዋችሁ
@TB-ou6qh
@TB-ou6qh 2 ай бұрын
ዘፈን ጭንቀትን እራሱን ነው የምያሳስብ ምን ለድርግ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 2 ай бұрын
ዘፈን ያስጨንቆታል?
@mat2397
@mat2397 2 ай бұрын
.​@@TB-ou6qh
@mat2397
@mat2397 2 ай бұрын
.
@MekiMus
@MekiMus 2 ай бұрын
እኔም እደዚ ነኝ ብቻ ቀን ላይ የረፍት ስሜት አይሰማም
@negestqueen
@negestqueen 2 ай бұрын
እኔም ልክ እንደ ጠያቂዋ ከመተኛት ይልቅ ነገሮች ሳንሰላስል ጠዋቱ ይነጋል😡
@samrawitgebeyehu7648
@samrawitgebeyehu7648 2 ай бұрын
Enem sebazen nw emadirew
@tigistwoubeshet6506
@tigistwoubeshet6506 2 ай бұрын
We need to sleep more , Lucid dreams are when you know you're dreaming while you're asleep. Studies suggest that about 50% of all people have had at least one lucid dream. About 20% of lucid dreamers have them monthly. And a small group of people have them every week or even every night. Some people do ot conciously
@Kefkiy
@Kefkiy 2 ай бұрын
Ok dr sewnetey tegnito sale be amroye dimtsi ysemalo beke zikone sew yemawerar hono ysemanal so keza ene dimtsu lemezgat ymekralo so beka sawer Hasabu aykbelon
@bethelwolde6662
@bethelwolde6662 2 ай бұрын
ምሳሌ 3 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²¹ ልጄ ሆይ፤ ትክክለኛ ፍርድንና አስተውሎ መለየትን ጠብቅ፤ እነዚህ ከእይታህ አይራቁ፤ ²² ለነፍስህ ሕይወት፣ ለዐንገትህም ጌጥ ይሆናሉ። ²³ ከዚያም መንገድህን በሰላም ትሄዳለህ፤ እግርህም አይሰናከልም፤ ²⁴ ስትተኛ አትፈራም፤ ትተኛለህ እንቅልፍህም ጣፋጭ ይሆናል።
@henokhaile4525
@henokhaile4525 2 ай бұрын
Enem enda negn
@Programmerevangadi
@Programmerevangadi 2 ай бұрын
ስተኙ ተኙ ስትነቁ ንቁ ግን ብዙ አትቸነቁ
@TmaniaCell-nl6iq
@TmaniaCell-nl6iq 2 ай бұрын
Ena btme yemchgerw setgna btme nw yemchanankqw molu lelte eskenka derse yatlyaya nger nwyawe yamysfer way damo teru lehonme yechelale gen kakan welo gar aygangnem tawte senka btme dekmogne nw yamnswe please men ladege please please mlslgne
@Ana-bela123
@Ana-bela123 2 ай бұрын
ኧረ እኔም አንዳንዴ ስዛብር ነው ማድረው ስነሳ ግን ማረፌ አይሰማኝም
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 2 ай бұрын
እስኪ በኢየሱስ ስም እግዚአብሔር ያሳርፍሽ ብላችሁ መርቁኝ😢
@tsiontolosa5652
@tsiontolosa5652 2 ай бұрын
Beyesus sim yasarifish
@deehope9477
@deehope9477 2 ай бұрын
Lol, let Jesus Christ alone give you peace & grace!!🙏 ❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 2 ай бұрын
Beye Eyesus getaye sm Egziyabher yasarfsh Enenm yasarfeng😢 I love you my sister
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 2 ай бұрын
@@KmUr-xy7ur Amen l love you too🥰🥰🥰
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 2 ай бұрын
@@deehope9477 Amen God bless you🥰
@samsonhabte884
@samsonhabte884 2 ай бұрын
እቺ ሠውዬ ከዛ ቤተ ምናምን ተባረረች አሉ። በዚህ ብቅ ብላ ከመንጋው ሳንቲም ልትለቅም ተከሰተች።
@RuthBefikadu
@RuthBefikadu 2 ай бұрын
@@samsonhabte884 በጎ ነጉር አስብ
@Ayn-r3j
@Ayn-r3j 2 ай бұрын
እንደ እንቅርት ዓይነት በሽታ ካለም እንቅልፍ የተዛባ ይሆናል
@rurusultan2125
@rurusultan2125 2 ай бұрын
እኔ በልጂነቴ ሁሌ ጂብ በአካል አይቼው አላውቅም ግን በተረት የፊለፊት እግሩ አጭር ነው ሲባል ውደ ዳገት ነው ቁልቁለት አይሮጥም ስንል ስምቼ ሁሌ ስራጥ ነበር ማድረው 😅😅😅
@KinfeWGebriel
@KinfeWGebriel 14 күн бұрын
በ ጣም የሚያስጨንቅ ቅዠት ቢጤ ከሆነስ?
@ytesfaye5042
@ytesfaye5042 2 ай бұрын
አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ እንግሊዝኛን ስለማይረዳ ሃሳብህን እንግሊዝኛ ሳትቀላቅል ብትገልፅ ጥሩ ነው
@Kedusassefa
@Kedusassefa 2 ай бұрын
አይ ዶክተር ጌታ መልስ በየጊዜው ስለሚሰጣችሁ አመሰግነዋለሁ ::ጥበበኛ ማነው ?ሰው አለምን ቢያተርፍና ነፍሱን ቢያጎድል ምን ይጠቅመዋል? እግዚአብሔሩን ፍሩት መልስ እየሱስ ነው ሰሚይዊ ጥበብ ዶክተር አንተስ ታርፋለህ አይመስለኝም ::የቸገረው ይባል የለም
@mercy9108
@mercy9108 2 ай бұрын
መድሀኒቱ በተሰጠ መንፈስ ሆኑ መፅሀፍ ቅዱስ ማንበብ ነው
@mazzselassie9865
@mazzselassie9865 2 ай бұрын
መድሀኒቱ አረመኔው አቢይ አህመድንና ያንተ አይነት ድንዙዝ ኮልኮሌዎቹን ማስወገድ ነው!!
@henoknahusenay89
@henoknahusenay89 2 ай бұрын
The #PR of prosperity party and #servant of #butcher_PM_of_Ethiopia. You still have the audacity to teach about how to have good character and be a be a standard citizen. You are kidding, right? what joke 😅🤣😂 Comedian Mehret
@maMa-ux3nd
@maMa-ux3nd 2 ай бұрын
❤❤❤❤ የተከበሩ ውድ ደ/ር እና ትርሲት ለማየት እንጓጓለን
@syfscjhd6221
@syfscjhd6221 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@thanksthe6613
@thanksthe6613 2 ай бұрын
🙏🙏🙏
@elsaa6482
@elsaa6482 2 ай бұрын
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 99 МЛН
SISTER EXPOSED MY MAGIC @Whoispelagheya
00:45
MasomkaMagic
Рет қаралды 19 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q86
22:49
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q140
14:12
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q151
18:02
MindseTube
Рет қаралды 18 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q149
21:28
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q167
15:39
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 14 М.
啊?就这么水灵灵的穿上了?
00:18
一航1
Рет қаралды 99 МЛН