Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23

  Рет қаралды 16,783

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 76
@fekadu-cx3hn
@fekadu-cx3hn 9 ай бұрын
በነጻ ያገኘነውን ዕውቀት ለምን መቶ ሺ ሰብስክራይብ እንዲደረግ ሁላችንም ሼር እናድርግ።
@deehope9477
@deehope9477 9 ай бұрын
Lol, very good observation!! Please let us do that kindly!! 🙏
@AssieWolde
@AssieWolde 9 ай бұрын
ክብረት ይስጥልን ዶክተር ስለ ጥረትህና ትጋትህ በአንድ ጥያቄ የሺዎች ጥያቄ እየመለስክ ስለሆነ። ፈጣሪ ጥበብና እውቀት ይጨምርልህ።
@godislove7368
@godislove7368 9 ай бұрын
Thank you God for the gift of Dr Meheret 🙏
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 9 ай бұрын
❤Allhamdulilah❤
@AmyBerhe
@AmyBerhe 3 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት በጣም እየተጠቀምኩ ነው! ሰዎች ለመወፈር "ይቀለባሉ" ሚለው ግን ከመጠን በላይ አስቆኛል so amazing!! Thanks a lot you make my day 😀
@abderhamanshifa2386
@abderhamanshifa2386 7 күн бұрын
ባጣሚ ዳሢ ዪላሊ👍👍👍👍👍👍
@DjhGg-ry7gc
@DjhGg-ry7gc 6 ай бұрын
እግዚኣብሄር ያኽብረልና መምህረይ ካብኣኻ ብዙሕ ናትምሃርና የና ብጣዕሚ የኽብረካ ሓወይ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 8 ай бұрын
Self sabotage እራስን መጠራጠር ሑለት ነገር ልባችን ውስጥ ሲፈጠር
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 9 ай бұрын
ዶክተር በጣም እናመሰግናለን። ዛሬ በተለያዩ ርዕሶች ብዙ ጠቃሚ ዕውቀቶችን ሸምተናል። ❤❤🙏🙏❤❤
@amharicmotivate369
@amharicmotivate369 9 ай бұрын
Thank you great man
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 9 ай бұрын
ስለአንተ እግዚአብሒርን አመሠግናለሁ ተባረክ፡፡፡❤❤❤
@haderamohammed2344
@haderamohammed2344 9 ай бұрын
አብሮ ይስጥልን Doctor Mehret debebe ❤ Thanks so much
@ABD-xu6iw
@ABD-xu6iw 9 ай бұрын
Let’s go 1000 Day challenge💪How ever it takes we can make it.
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 9 ай бұрын
እንዳንተ አይነት 2በኖረን የት በደረሥን !!!
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 9 ай бұрын
በጣም ግሩም ነው! ብዙ ተምሬአለሁ እግዚአብሔር ይሰጥልኝ! ውድ ዶክተር ምህርት በጣም እንወድሃለን!
@SurafelAde
@SurafelAde 9 ай бұрын
ዶክተር ።።።።ስለ ሁሉም ነገር አመሰግናለ ሁ #####
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 9 ай бұрын
እኔ ሤት ነኝ የአለም ቆንጆ ነበርኩ በህመም ምክንያት ውበቴን ካጣው ሁለት አመት ሆነኝ ባል እንኳን ሣላገባ እናም ግን ሥብእናን መገንባት ካሥፈላጊም በላይ ነው ለአይምሮ ጤናም 💖
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 9 ай бұрын
ዶክተር ስለአንተ ጌታን አመስግናለሁ ጌታ ኢየሱስ ለዚህ ትውልድ ያስነሳህ ስው ነህ ትውልድ ላይ መስራት ትልቅ እድል ነው አሁንም ጸጋውን ከጥበብ ጋር ያብዛልህ ። እኔም እንዲህ ትውልድ ላይ መስራት እፈልጋለሁ ግን ትንሽ ፍርሃት እንዲሁም በዙሪያየ የሚረዱኝ ስወች የሉም ይህ ነገር ይይዘኛል የሁሌ ምኞቴ ትውልድን መስራት ነው።
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 9 ай бұрын
ጉዳታችንን ይቅርታ ይሽረዋል ወዲያው እንድናለን ከዛ ህመም ማለት ከባድ ቢሆንም ወደፊታችን ግን እዛው ባለበት ባንክ ውስጥ ቢሆንልን ለሌላው ሚተርፍ ለኛም የሚጠቅመን ስለሆነ መጎዳትን በተለይ በሰው ቢያመንም ይቅር ማለት ከልብ መተው ይሻላል. እናመሰግናለን 🙏
@asterwarga14
@asterwarga14 9 ай бұрын
እጅግ በጣም አመሰግናለው በእውነት ለኔም የተመለሰልኝ ነው የሚመስለኝ ዶክተር ጊዜህን ሰውተህ ይህንን የመሰለ ሚድያ ስላዘጋጀህልን ተባረክ እድሜ ይስጥልን ❤❤
@elsaa6482
@elsaa6482 9 ай бұрын
Tebarwku, tiru new yizetu
@kunigebre7360
@kunigebre7360 5 ай бұрын
Thanks for your incredible service!!
@gadaabirmeji6697
@gadaabirmeji6697 9 ай бұрын
Thanks so much
@Anumma572
@Anumma572 9 ай бұрын
Tbarek
@SaraDesta-so7in
@SaraDesta-so7in 9 ай бұрын
Thank U Dr
@tamegebre9455
@tamegebre9455 9 ай бұрын
ዶክተር ጌታ እግዚአብሄር ብድራቱን ይክፈልህ የሰዎች እንቆቅልሽ የሆነበትን ሀሳብ ወደ አንተ አቅርቦ መልስ ሲየገኝ የሁላችንም ትልቅ ደስታ ነው ሰለ አንተ ጌታ እጅግ አመሰግናለሁ።❤❤❤❤❤
@ካቡ
@ካቡ 9 ай бұрын
ሰላም ዶር ምህረት የእኔ ጥያቄ ትኩረት ስለማጣት ነው ፣ በምጠቀምባቸው ዲቫይሶች በሙሉ ማለት እችላለሁ ልሰራ ፈልጌ የፈለኩት እና የምከፍታቸው ገፆች ሌላ ናቸው ፣ ሰው ጋር ልደውል ስልኬን ከፍቼ ሶሻል ሚዲያ ሳይ እራሴን አገኘዋለሁ ፣ በጣም እያሳሰበኝ ነው ምን ላድርግ?
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 9 ай бұрын
🙌🏾 ተባሩኹ 😊 ❤
@michaelyawkal4592
@michaelyawkal4592 9 ай бұрын
እናመሠግናለን ጤና ከረጅም እድሜ ጋር
@marthayilma2349
@marthayilma2349 8 ай бұрын
ውስጣዊ ውበት ይበልጣል። ክርስቶስ ነው የሠው ልጅ ውበት ስለ ሠው አትጨነቂ
@marthayilma2349
@marthayilma2349 8 ай бұрын
ተባረክ
@Elizabeth-m3x1j
@Elizabeth-m3x1j 9 ай бұрын
❤❤❤❤ Dr erjme edemya tyna egzabhre ysethe Btame enwdhalne nurlan!
@sebleabebe7041
@sebleabebe7041 9 ай бұрын
❤❤❤
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 9 ай бұрын
Thank you 🙏
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 8 ай бұрын
@ebenezerministries4663
@ebenezerministries4663 9 ай бұрын
ተባርከሃል"""ዶክተር "" ስለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 9 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም በጣም በውነት እያተረፍን ነው ባንተ እግዜር ይስጥልን🙏🙏🙏
@abrahamalemu-kn5rx
@abrahamalemu-kn5rx 8 ай бұрын
Thank you for your tough cognitive Therapy.God bless you
@bernabasberihun
@bernabasberihun 8 ай бұрын
10q so much Dr
@Betelhemeyob
@Betelhemeyob 9 ай бұрын
Nice effort
@abelamobil
@abelamobil 7 ай бұрын
Good
@yemiadane
@yemiadane 9 ай бұрын
Thanks Dr !!! betam bemigerm hunete bebizuw tiyake wust lerasem melisn eyegegnew nw God bless you🙏❤❤❤❤
@ابونواف-ط5ب
@ابونواف-ط5ب 9 ай бұрын
Tebare Dr
@mimigreenmelbourne3264
@mimigreenmelbourne3264 9 ай бұрын
You are the legend
@SelamSamuna
@SelamSamuna 9 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤| 🙏🙏🙏
@Elhame5544
@Elhame5544 9 ай бұрын
D.r lemtseten tmhrt kelb enamesegnalen kante program bzu temrenal
@YouTubeMB-z4k
@YouTubeMB-z4k 9 ай бұрын
Wow. All are very key questions and answers
@1587-fazr
@1587-fazr 9 ай бұрын
Wow
@blenblends
@blenblends 9 ай бұрын
God bless you Doctor!
@kalkidantadesse9505
@kalkidantadesse9505 9 ай бұрын
Thank you so much🙏
@samymulu7110
@samymulu7110 9 ай бұрын
Great video and advice.
@ephremfekadublatenaw6475
@ephremfekadublatenaw6475 9 ай бұрын
ዶክተርዬ እናመሰግናለን
@EyobWeldecherkos
@EyobWeldecherkos 9 ай бұрын
በጣም እንመሰግናለን doctor የኔ ጥያቄ በመጀመርያ ስለኔ ትንሽ ልንገርህ የ23 አመት ወጣት ነኝ university graduate ነኝ እኔ መጠየቅ የፈለኩት ሰለ መክሊት ነው መክሊት ምንድነው እንዴት ነው መክሊቴን ማገኘው?
@Esther-m2q2b
@Esther-m2q2b 9 ай бұрын
ሰላም የኔ ጥያቄ እኔ በጣም አንባቢ ነበርኩ በትምህርት ግን አንድቀንም ጥሩ ሚባል ውጤት አላመጣም ወይ ደግሞ ፈተናው ቀሎኝ ውጤቱ ግን ዝቅተኛ ነው ሰዋች አንች 24 ሰዓት ታነቢያለሽ ሲሉኝ እየደበረኝ መጣ ከዛ ሁለት ትምህርት ጀመርኩ ከአንዱ ዝቅ ሲል ምነው ስባል እዛኛው እኩ ጥሩ ውጤት አለኝ እያልኩ እዋሻለው ከዛ። ከሀገር ወጣው እዚህ መክንኛት አጣው ግን 1 ክላስ እየደገምኩ 6 ወር ሞላኝ ምን ላርግ
@dammk
@dammk 9 ай бұрын
ሰላም ዶክተር ጥይቄ እደምትመልስልኝ ተስፋ አደርጋለው ሰሜ ዳዊት እባላለው 12ኛ ክፍል ከወደኩ 2 አመት ምላኝ እስካሁን ምን መስራት እንዳለብኝ አላወኩም. ከቤት የሚያስወጣኝ ምንም ነገር ስለሌለ መውጣት ብፈልግ አልቻልኩም ምን ትመክረኛለክ.አመሰግናለው
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ
@ኢትዮጵያሀገሬ-ኑሪልኝ 9 ай бұрын
ለባለ እድሜው ጠያቂ ..... ተገኝቶ ነው ?? ቁጥሩ ከፍ ብሎ ለአይን ሲታዩ አንድ ፍሬ መምሰል ተገኝቶ ነው??? እንደውም በኩራት እድሜዎን እንቅጩን እየተናገሩ ሰውን ሁሉ ማስደመም ነው እንጂ። በሀገራች ሰው እድሜውን መናገር የሚያሳቅቀው ሚስጥሩ , በሂወት ጉዞው የሰራውን ስራ ከቀሪው የእድሜ ጣሪያ ጋር ከወጪ ቀሪ እያመሳከረ , ብዙ የሂወት ጉዞውን ያላሳካ ከልመሰለው በእድሜው ይሳቀቃል ግን ደግሞ ብዙ ያከናወነ ከመሰለው በኩራት ቁጥር ሳይፈራ ይናገረዋል።
@tizazuambachew-pk4um
@tizazuambachew-pk4um 9 ай бұрын
ጥያቄ ለማድረስ ነበር በinbox ነው ወይስ?
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 9 ай бұрын
Send your questions as a Comment on our youtube channel, or Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
@YohannesAsrat-ue4gw
@YohannesAsrat-ue4gw 9 ай бұрын
tebedu😀😁
@ابونواف-ط5ب
@ابونواف-ط5ب 9 ай бұрын
🤣🤣english
@berrez4985
@berrez4985 8 ай бұрын
MEHERET THE COUNTRY IS ENGULFED WITH A LOT OF PROBLEMS BUT YOUR DAILY ACTIVITY IS NON SENCE.ALAS ! WHAT A DOCTOR YOU ARE?
@BOONservice
@BOONservice 9 ай бұрын
Thank you, I loved it!
@SaraDesta-so7in
@SaraDesta-so7in 9 ай бұрын
Thank you Dr
@ferdosjemal5514
@ferdosjemal5514 2 ай бұрын
Thank you 🙏 ❤
@rahmanjemal2220
@rahmanjemal2220 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር ❤❤❤
@feziielias4009
@feziielias4009 9 ай бұрын
Thank you
@Tamu-go4kq
@Tamu-go4kq 9 ай бұрын
Thanks ❤❤❤
@MercyThegreat-ue1rc
@MercyThegreat-ue1rc 9 ай бұрын
Thank you Doc
@gemechupetros5896
@gemechupetros5896 9 ай бұрын
Thank you
@aymzfufu3370
@aymzfufu3370 8 ай бұрын
Thanks doctor 🙏🏼
@frezerabush1606
@frezerabush1606 9 ай бұрын
thank you dr
@aklilualemu
@aklilualemu 9 ай бұрын
THANK YOU
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 31
30:11
MindseTube
Рет қаралды 23 М.
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
Cat mode and a glass of water #family #humor #fun
00:22
Kotiki_Z
Рет қаралды 42 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q16
36:12
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q51
13:13
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 32
29:25
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q52
18:53
Ask Dr Mehret -  ይጠየቃል - Q 6
19:45
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q47
15:36
MindseTube
Рет қаралды 10 М.
ትልቅ ህልም  እንዴት ይሳካል? @DawitDreams
15:53
Dawit Dreams
Рет қаралды 22 М.