Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q47

  Рет қаралды 9,687

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret

Пікірлер: 43
@dawitgetachew4247
@dawitgetachew4247 8 ай бұрын
Thank you Dr mihiret for all your efforts. Especially this part is very important for many of us and will help to know about depression and its solution.
@yodlulu-xx8el
@yodlulu-xx8el 8 ай бұрын
Dr በጣም እናመሰግናለን! ከቅርብ ቤተሰብ ጋር የተያያዘ ነው እኔጋም በ2006 ላይ ይሄ ችግር የነበረው እና በእግዚአብሔር እርዳታ አለፈ እና አሁንም ካለሁበት ትንሽ ውጥረት የተነሳ ፍርሃት እኔጋ ነበር አሁንም እንዳይነሳ የሚል እና ከቀናት በፊት ስለ bipolar disorder የነበረው ፕሮግራም ላይ ይሄ ችግር ያለባቸው ሰዎች ለራሳቸው አዋቂዎች ስለሆኑ መዳኒት አይወስዱም ብለህ ነበር. ከወር በፊት መዳኒት በራሴ ልወስድ አስቤ ነበር ግን ተውኩት 2006 ላይ ግን መድሃኒት ጀምሬ አቆምኩኝ ያዉ በመድኃኒዓለም እርዳታ ቶሎ ነበር ቤተሰብም ትኩረቱን የሰጠኝ እና አሁንም በቤተሰብ, በቸርችም አብረውኝ የሚደግፉኝ ሰዎች በዙሪያዬ አሉ እና ጥሩ ሁኔታ ላይ ነኝ ብዬ አስባለው በራሴ እና የመጀመሪያው ጥያቄዬ ተሳስቼ ይሆን? 2ኛው ጥያቄዬ ከቅርብ ቤተሰብ ይሄ ችግር የነበረበት ሰው አሁን ላይ በጣም በጣም ተናዳጅ ነው እና ይሄ ነገር ወደፊትም እኔን ተናዳጅና ቁጡ ያረገኝ ይሆን በርግጥ አሁንም ቁጡ ነኝ ቶሎ ደስ የሚለው በትንሽም ነገር የምቆጣ ነኝ ከድሮም ነበረብኝ ግን ሁኔታዎች በጣም በከበዱኝ ጊዜ ባስ ይላል ይሄን አሁን ያለውን በጣም የመናደድ የመበሰጫጨት ነገር ከራስም አልፎ ቤት ውስጥ ሌላውን የሚያስቸግር ነው እና ለኔም ለዛም ሰው መፍትሄው ምን ይሆን ? ከልብ አመሰግናለው 🙏
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 8 ай бұрын
Million like ለ ሀኪማችን 💐
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
Yes, let us do it, please?? Thanks!
@aynalemtadesse9760
@aynalemtadesse9760 2 ай бұрын
ዶ/ር ምህረት እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ በጣም በጣም ጠቃሚ ምክር እና ትምህርት ነው የምትሰጠው:: እግዚአብሔር አምላክ አሁንም የተባረከ አእምሮ ይስጥህ:
@Shewaye-k1r
@Shewaye-k1r 7 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን! Simple and dynamic! You are a blessing for many
@ስለልጆቻችንእንመካከር
@ስለልጆቻችንእንመካከር 8 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏 አንደኛ ነኝ ዛሬ
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 8 ай бұрын
🙌🏾 ተባረኹ ❤ 😊
@jesserobel3485
@jesserobel3485 8 ай бұрын
Thank you very much Dr god bless you
@eyerusbb
@eyerusbb 8 ай бұрын
Thank you Dr.Mehret
@Anumma572
@Anumma572 8 ай бұрын
Chru Egziabeher Ybarkeh. Eyakmek new swoch bitkemubeh emngalhu
@KiruTsehay
@KiruTsehay 8 ай бұрын
ዶክተር አሁን ላይበጣም እጨነቃሐው ሰራ ሰዉ ከቤት መዉጣት ባጠቃላይ ሁሉም ነገር አስጠላኝ ወይ ማንበብ ወይ ሶሻል ሚድያ በትንሹ ደስ ይለኝል መንታ ወንድም አለኝ እሱ ሁለት ልጅ ወልዶ በደስታ እየኖረ ነው ብተሰብ ተጨነቀ መንጃ ፈቃድ ከለኝ ብዙ ክፋለሀገር ሄጃለዉ ግን አልኮል በጣም እጠጣ ነበር ግን አሁን 3ወር ሞላኝ እና ግራ ገባኝ እባክህ እርዳኝ
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 8 ай бұрын
Hakim bat heed
@tsigeweinebelay8603
@tsigeweinebelay8603 8 ай бұрын
thanl you dr
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 8 ай бұрын
የልጂነት ትሮማን እደት ማስወገዲ ይቻላል ዶክተርየ መልስልኚ? ወይም እሱን በሚመለከት ስራልን
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 8 ай бұрын
ዶክተር ተባረክ ብዙ ሰው በዚ ባጣም ተይዞአል ጥሩ ምክር ነው ለአሰተማሚው ምን ማድረግ እንዳለባቸው ማወቅ ይረዳል ብዬ አምናለሁ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 8 ай бұрын
ዶ/ር ድንቅ መልስ😍😍😍
@WynTayir
@WynTayir 8 ай бұрын
እናመሠግናለን
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 8 ай бұрын
በጣም ጠቃሚ ገለፃ ነው ተባረክ፡❤❤❤
@quranlove8630
@quranlove8630 8 ай бұрын
Thank you
@asterwarga14
@asterwarga14 8 ай бұрын
God bless you doctor for the answer you give us all❤❤❤
@wendmagegnasfaw3928
@wendmagegnasfaw3928 8 ай бұрын
Tell us about doctor patient confidentiality and about dok we all are worried about that thing
@girmaytesfay5971
@girmaytesfay5971 8 ай бұрын
Please Doctor let us know if you give this service 🙏
@kirubelalem1854
@kirubelalem1854 8 ай бұрын
Thank u Dr
@girmaytesfay5971
@girmaytesfay5971 8 ай бұрын
Dr. I have been also asking many times did u give counselling services??
@tsegayesibaga2190
@tsegayesibaga2190 8 ай бұрын
thumbs up
@ብርሃንንሂዝበይ
@ብርሃንንሂዝበይ 8 ай бұрын
Tx Dr do you give counciling ? I have a family issues
@AshuDebele-u6s
@AshuDebele-u6s Ай бұрын
👍
@amsaluhabte876
@amsaluhabte876 8 ай бұрын
Enamesegenalene Docteur...🙏
@almazkebede6416
@almazkebede6416 8 ай бұрын
ሠላም ዶክተር ምህረት ስለምታካፍለን እውቀት በጣም አመሰግናለሁ። እኔ በግል ላናግርህ እፈልግ ነበር። ትፈቅድልኝ ይሆን?አመሠግናለሁ ።
@ابونواف-ط5ب
@ابونواف-ط5ب 8 ай бұрын
Thanks Dr tebarek 🙏🙏🙏🙏
@hilinagirma8740
@hilinagirma8740 8 ай бұрын
እባካችሁ እርዱኝ እኔ ስቃይ ውስጥ ነኝ
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
What is the matter dear?? I'm praying for you!! Let Almighty God be with you & send people to help in your pain or needs!! 🙏
@siforamamo7724
@siforamamo7724 8 ай бұрын
እይዞን ዶ/ርን በደንብ ካዳመጡት ብዙ ይረዳል ለምን ችግሮትን እይጠይቁም ብቻዋትን ከሚሰቃዩ ፀሎት ይረዳል
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 8 ай бұрын
Thanks a lot...very briefed and educational and most of them are very applicable!!!
@tesfayediriba1113
@tesfayediriba1113 8 ай бұрын
Thanks Doc
@rosemarybereket
@rosemarybereket 8 ай бұрын
docter enie yeteyekut tiyake silaltemelse betam kirrrr bilognal kelakut 1 month alfotal degimo
@alem8640
@alem8640 8 ай бұрын
Thank you so much
@KhalidoScope-hv9oj
@KhalidoScope-hv9oj 8 ай бұрын
Subscrib eyaregin👍
@deehope9477
@deehope9477 8 ай бұрын
Lol, eshee!!😂
@amdealemu8927
@amdealemu8927 8 ай бұрын
Wefram leba metahe.
@selamawitkebede6373
@selamawitkebede6373 8 ай бұрын
Thank you
@WubalemTerefe-v8l
@WubalemTerefe-v8l 8 ай бұрын
Thank you Dr
Ask Dr Mehret -   ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q13
17:06
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል - Q42
16:38
JISOO - ‘꽃(FLOWER)’ M/V
3:05
BLACKPINK
Рет қаралды 137 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q 49
11:45
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q48
9:18
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q189
11:49
MindseTube
Рет қаралды 1,5 М.
Helen Show , season 9 Ep2  interview with Dr Mihiret Debebe part 1
13:41
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል
15:35
MindseTube
Рет қаралды 21 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 32
29:25
MindseTube
Рет қаралды 12 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 16 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 14 М.