Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q161

  Рет қаралды 6,793

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

Пікірлер: 40
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 Ай бұрын
Thank you doctor🙏
@AndargeMekash
@AndargeMekash Ай бұрын
ሪዞርቱ እንደተመቸህ ያስታውቃል የሆነ ቅልል ያለህ ትመስላለህ እና ደስ ይላል ለስራህ ያለህን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም እድሜ ይስጥህ ዶ/ር
@fanosmulugeta
@fanosmulugeta Ай бұрын
ዶክተር እድሜ ለአንተ ይሁንና ብዙ ተምራለው ሁሉም ፕሮግራሞችህ እከተላለሁ ሁለቱንም መጻህፍትህን አንብቤያለሁ እራሴን ለመሻሻል ሁሌም እጥራለሁ ግን ትዳሬ ብዙ ችግር ያለባት ነዉ ያጋባዉት 14 ነበር ቤቴንና ልጆቻችን በደንብ የሚከበካብ እናት ነኝ ለባሌም ሚስት እንደ እሷ ነት የሚባል ሴት ነኝ ግን 4 ጊዜ ከሴት ጋር ይዠዋለው አሁን ፍች ጠየቁ ሸመግሌ ገብቶ ለመጨረሻ ጊዜ ከልተረቅሽ አሉኝ ልጆቼም መለያየታችን አይፈልጉም እኔም በትዳሬ ሽማግሌ አስገብቼ አላውቀውም ነበር እስከ ዛሬ ብቸሽን ነበር አሁን እኛም አውቀናል አሉኝ የሚሆን መስሎኝ እሺ ብዬ ተረቁ ግን መኖር ከዳኝ ከልብ ይቅር ብለውም ለእሱ ያለኝ ፍቅር ጠፋ 40 አመቴ ቢሆንም በጣም ቀልጣፋ ሴት ነኝ የራሴ ገቢ አለኝ ልጅነቴንና ወጣትነቴ ያሳለፍኩት ልጆችንና ባሌን በመንከባከብ ነው አሁን ልጆቼ ደርሶዋል ለእራሴ መኖር እንደአለብኝ ይሠማኛል እስከመቼ በዚህ ሁኔታ ዉስጥ እኖራለሁ በህይወቴ ከምንም ወንድ ጋር ግንኙነት ኖሮኝ አያውቀውም ከእሱ በቀር እባክህ ዶከተር ምን ይሻለኛል መደሰት በምገባኝ ሰአት ትልቅ ጭንቀት ውስጥ ነኝ ስለ ምክርህ በጣም አመሰግናለሁ
@siforamamo7724
@siforamamo7724 Ай бұрын
ዶ/ር ምህረትሻሻሻ እንተማ እንደዚህ እይነት ቦታ በደንብ ያስፈልግሀል ስለ ጠያቂያችን በግልፅ ተነጋግራችሁ ወደፊት የማይፀፅትሽን ውሳኔ ቶሎ መወሰን ነው እኔ የሚመስለኝ😍😍😍
@YordBr
@YordBr Ай бұрын
I'm also 28 yr old woman i obssesed with this 10q doctor
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 Ай бұрын
God bless you and your family 🙏
@merrynadow6535
@merrynadow6535 Ай бұрын
Thank you ጌታ ይባርክዎት ዶክተርዬ
@kalkidangetnet2079
@kalkidangetnet2079 Ай бұрын
Thank you so much Dr.
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 Ай бұрын
ተባረኩ ስለ ጥሩ ምክራችሁ በርቶ
@maremare234
@maremare234 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@atitegebalem8960
@atitegebalem8960 Ай бұрын
Have a nice weekends for all !!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 Ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@menenwari2993
@menenwari2993 Ай бұрын
Thank you .God bless u.
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur Ай бұрын
Enamesgnalen ❤❤❤dear Dr tebarekln
@natnaeldawit5737
@natnaeldawit5737 Ай бұрын
ጥያቄ መጠየቅ የሚቻለው ምን ላይ ነው
@hermalacoma5555
@hermalacoma5555 Ай бұрын
ይመቻቹ
@thanksthe6613
@thanksthe6613 Ай бұрын
Wish you Wonderful Time! Doc.
@elizabetmenon3523
@elizabetmenon3523 Ай бұрын
Hi Doc, Thanks for the good advice you present as always.How do people send there questions from abroad ? Thanks!
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset Ай бұрын
email us on our email at ethiomindset@gmail.com please
@tamiruhailu3038
@tamiruhailu3038 Ай бұрын
Number one
@workujudges3199
@workujudges3199 Ай бұрын
❤❤❤
@LovelyPeacock-ru1yd
@LovelyPeacock-ru1yd Ай бұрын
❤🙏
@thanksthe6613
@thanksthe6613 Ай бұрын
🙏🙏🙏
@zelalemdesta499
@zelalemdesta499 Ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ግን ምን ላይ እንደሆነ ማወቅ አልቻልኩም
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset Ай бұрын
ethiomindset@gmail.com
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
ዶክተርዬ ሁለተኛ ሚሥት ሥለመሆን ምን ትላለህ ለሤቷ እንዴት ነው ? እሥልምና በተለያዩ ምክንያቶች ይህን ሥለሚፈቅድ ነው የጠየኩህ ለሧሥ ግን ምቾት ይኖረዋል ?
@samra1997
@samra1997 Ай бұрын
አንተ እራስህ ስታስበው አይኸብድም እኔ ሳውዲ ለረጅም ጊዜ ኖሬያለሁ በጣም ይዘገንን ነበር ሴቶቹ ከሞላ ጎደል እንደጠላት ነው የሚተያዪት ሰውየውም በመጨረሻ ደስተኛ አይመስለኝም በእዶሜ የገፉትን ወንዶች ሳይ በየ2 ቀኑ ቤት ሲቀየያይሩ ነው የሚኖሩት ያልተረጋጋ ህይወት... 😢
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
እኔ ሤት ነኝ
@abduhussein8221
@abduhussein8221 Ай бұрын
Yne enat islam betam.web yehone haymanot bmnm teamer huletegna mist mehon (ቅምጥ) weim lela beyew kemehon ga aywedadrem plus dmo meteteyekiwen teyake yet meteyek.endalebesh eweki
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed Ай бұрын
​​​@@abduhussein8221 ልክ ነህ .. ግን Dr ምህረት በቀላሉ ማይረታ አመለካከቴን የረተ ድንቅ እና ያልተነገረለት ታላቅ ሠው ever ነው የአይምሮም ሀኪም ነው እኔ ለሡ ቃል የለኝም ደረጃም የለኝም one of the best in my life Dr ምህረት ላሥተያየትህ አመሠግናለው
@AmenaNesra
@AmenaNesra Ай бұрын
ከባዶይሻላል ይታወቃልደሞ ባውንሳት ከወዱይልቅሴቾች ይበልጣሉእና ከዚአፆር ጥሩይመስለኛል ለዚምነውየተፈቀደው
@wegf6808
@wegf6808 Ай бұрын
ዶ/ር ምህረት በትዳር ዙሪያ ማጠንጠንህ ትክክልም ተገቢ ነው የሀገር መሰረቱ ቤት ነው!!!
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q173
12:59
MindseTube
Рет қаралды 2,9 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q62
14:43
MindseTube
Рет қаралды 64 М.
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 45 МЛН
Twin Telepathy Challenge!
00:23
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН
Players vs Pitch 🤯
00:26
LE FOOT EN VIDÉO
Рет қаралды 126 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q154
17:27
MindseTube
Рет қаралды 16 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q140
14:12
MindseTube
Рет қаралды 22 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q146
17:11
MindseTube
Рет қаралды 11 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q136
13:11
MindseTube
Рет қаралды 42 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q167
15:39
MindseTube
Рет қаралды 20 М.
Dr. Mehret Debebe - ስለ ገንዘብ እና ቁጠባ | Sheger Cafe on Sheger FM
56:14
Trick-or-Treating in a Rush. Part 2
00:37
Daniel LaBelle
Рет қаралды 45 МЛН