Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q90

  Рет қаралды 7,415

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 50
@samuelmegerssa7817
@samuelmegerssa7817 3 ай бұрын
በጣም ተመሳሳይ ታሪክ ያላቸው ሰዎች እናውቃለን እኔም ተመሳሳይ ስሜት ነበረኝ ከትምህርትህ ጎን መጽሀፍ ቅዱስ ቀን በቀን ጥቂት ምእራፎችን ብታነብ የውስጥ ሰላምህ እንደሚመለስ ይሰማኛል በዚህ በርታ
@zenabuawoldemariam
@zenabuawoldemariam 3 ай бұрын
Accept yourself. Love yourself. Trust God 🙏
@danieltadese7177
@danieltadese7177 3 ай бұрын
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
ምን ያክል ለተጨነቁ ሰወዎች መፍትሄ እንሆንክ ይታወቃል እግዚአብሔር ከመላው ቤተሰብህ ጋር :: አደራህን አትጥፋብን ልጄ
@sl6109
@sl6109 3 ай бұрын
ምክሩ በጣም አስተማርና ትክክለኛ ነው:: ጏደኛዬ ተመሳሳይ ሁኔታ ነበራ; አብረን እንኖር ነበር:: እጅግ ጎበዝ; ት/ቱን በድግር እና ማስተርስ; አግብቶ የልጅ አበት ነው:: ሌላ በቅርብ የማውቀው ሰው; ታታር የሥራ ሰው/ባለፀጋ; የ4 ልጆች አባት ነው:: ስለ ሰው አትጨነቅ; ቀለል አድርገው
@marthayilma2349
@marthayilma2349 3 ай бұрын
ወንድሜ ገና ልጅ ነህ ህይወት ይቀጥላል። ሠው ማየቱን መናገሩን አያቆምም ግን አንተ በእግዚአብሔር ታመን ጤነኛ ወጣት ጎበዝ--- የተለያየ ኳሊቲ አለህ ስንት ሞዴሎች አሉ ቬንቴሊጎ ያለባቸው። ስለ ቆዳ ተማር አንብብ አምሮህን አሣድግ
@lulsegedmammo7919
@lulsegedmammo7919 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ነው ይህን ተቀብለህ ኑሮህን መቀጠል ይሆናል:: በእንዳንተ ያሉ ብዙ ሰዎች አሉ እኔም በቅርብ የማውቃት ሴት ልጅ አለች ጎበዝ ተማሪ የነበረች ዛሬ ትምህርቶን ጨርሳ አግብታ ወልዳ እየሰራች የምትኖር እና ነገሩ ቀለል እርገህ በመቀበል ህይወትህን መምራት:: ለውስጥ ጥንካሬህም እግዚአብሔር ይርዳህ በርታና ማትሪክ እለፍ::
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
Thank you so much, Doctor ❤❤❤
@Jesus_is_love7777
@Jesus_is_love7777 3 ай бұрын
ጉሩም ነው በጣም እናመሰግናለን ዶክ❤
@yetagesuable
@yetagesuable 3 ай бұрын
Young man, take each advice and live them. You will see the changes very soon. Most importantly before regretting your life even more, do your exam very well so that the door of freedom may open for you. Don't give up, Good luck!
@almazwoldemichael7915
@almazwoldemichael7915 3 ай бұрын
ተባረክ ዶክተር
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶክተር... ብዙዎቻችን በተለያየ መልኩ ከማህበረሰቡ ምንገለልበት ነገር አለ...ነገሮችን ቀለል አድርጎ ደፍሮ ለራስ መቆም ከባድ ቢሆንም ትክክለኛው መፍትሄ ነው ብዬ አስባለሁ:: ብቻህን አይደለህም🙌🏽
@asterhailemariam5550
@asterhailemariam5550 3 ай бұрын
ተባረክ!
@oness159
@oness159 3 ай бұрын
Thank You
@lilmaty2025
@lilmaty2025 3 ай бұрын
Welcome Dr❤❤❤❤🎉
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Tebarek❤❤❤Dr
@FitsumAmibara
@FitsumAmibara 3 ай бұрын
"ከፈጣሪ ጋር ቀና የሆነ ግንኙነት ማድረግ" ይኸው ነው።
@jemberebiza-nv6ee
@jemberebiza-nv6ee 3 ай бұрын
Thank you ❤❤❤❤❤❤
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 3 ай бұрын
Powerful
@ethio_family6342
@ethio_family6342 3 ай бұрын
❤❤❤
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 3 ай бұрын
Soon to have 100K subscribers!
@FshaMahari
@FshaMahari 3 ай бұрын
እናመሰግናለን ዶ/ር
@kirubelalem1854
@kirubelalem1854 3 ай бұрын
Dr...thank u
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 3 ай бұрын
🙏🙏
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Thank you. for. Ur. advice
@mishumish7057
@mishumish7057 3 ай бұрын
🙏🙏
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 ай бұрын
😍😍😍
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 3 ай бұрын
እኔ በህይወቴ ስለ ሰዎች ተጨንቄ አላውቅም ። ሰው ስለ እኔ መልካም ያስባል ወይ መጥፎ ያስባል ሊያሳስብ አይገባም ። ሰው የፈለገውን ማሰብ ይችላል ። ሀሳቡን ለማስቀየር ጥረት ማድረግ አስፈላጊ አይደለም ። ቀደም ብሎ ከሚያስበው ስለ አንተ በመናገር የሚቀየር አስተሳሰብ የለም ።ስለዚህ ምን ይሉኛል የሚለውን ተውና የራስህን ህይወት ኑር ጠንክረህ ተማር ።
@eyueltafese655
@eyueltafese655 3 ай бұрын
እኔም ተመሳሳይ የሆነ ችግር አለኝ ግን አንድ ነገር ያሰገኛል የ26 አመት ወጣት እና የመጀመሪያ ድግሪ ተማሪ ነኝ ሴት የፍቅር ጓደኛ አጣ ይሁን ብዬ በጣም እሰጋልው አሁን ብዙ ሳይስፋፉ ላግባ ብዪ አሰብና የራስ የሆነ ሰራና የገብ ምንጭ ሳይኖረኝ በገባ ወደፍት እንደምቸገር አሰብና እተዋለሁ ግን ብዙ የሚያውቁኝ ሴት እና ወንድ ጓደኞቸ የፍቅር እና ጥሩ ሰው እና ቆንጆ እንደሆንኩ ይነግሩኛል ምን ትመከረኛ ልህ Dr አመሰግናለሁ
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 ай бұрын
😊 ተባረኹ ❤
@morkamorksha
@morkamorksha 3 ай бұрын
Enamesegnalen
@sebsibebizuneh1658
@sebsibebizuneh1658 3 ай бұрын
Dr. I appreciate you taking this programs and discussions
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 3 ай бұрын
Abet yegna mahbereseb gn besmab. Haymanotegna nen enebalalen, sew wedad enebalalen gn lemndn new endi yehonew. Dr. Mheret egziabher yestelen enewedehalen enakebrehalen. Mn yahl sewochn eyetekemknegan eyetekemk endehone gn yetawekehala?
@abenezersamuel4894
@abenezersamuel4894 3 ай бұрын
የአቀራረብ ለውጥ ስለማድረግ ያለኝ አስተያየት ምላሾች ገጸባህሪ በማላበስ በአጫጭር ኢ-ልብወለድና እንደ አስፈላጊነቱ ደግሞ ልብወለዶችን እየጨመሩ በስነጽሀፍ ቅርጽ እየተዘጋጁ በትረካ መልክ ማቅረብ ቢቻል:: ስነጽሑፍ በባህሪው ሀሳብ፣ ታሪክ እና ቃላትን በአንድነት አጣምሮ ለማቅረብ እድል ስለሚሰጥ እና በተለይም በልብወለድ የስነጽሑፍ ዘውግ የሚቀርብ ጽሑፍ የመደመጥ ዕድሉ ከፍ ያለ እንደመሆኑ የአሰራር ለውጥ ከማድረግ ባሻገር የሚቀርበውን መልካም ሀሳብ የመደመጥ ዕድል ይጨምራል የሚል እምነት አለኝ፡፡
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 3 ай бұрын
Thank you
@loyalmedia622
@loyalmedia622 3 ай бұрын
ጥያቄ ነበረኝ ዶክተር ምህረት በምን ላቀርብልህ እችላለሁ?
@kemerHussain
@kemerHussain 3 ай бұрын
takes
@GsjTsb
@GsjTsb 3 ай бұрын
Dr. God bless you and your family ❤
@coreykelly2523
@coreykelly2523 3 ай бұрын
እሚያሳዝነው እኛ አገር እንድ ስው የከፋ በሽታ እንኩዋን ቢይዘው ስውየው ከበሽታው ይበልጥ የስወችን አፍ እና ስድብ ነው እሚፈራው ምክንያቱም ስለ ነገሩ አለማወቅ ውይም አለመረዳት ያለው የማህበረስባችን ችር ስውየውን እየስደበ እያሽማቅቅ የሳይኮሎጂ ጉዳት ያደርሱበታል በስድብ . ይህ የግንዛቤ እና አንድን ነገር ጠይቆ ያለመረዳት ችግር በማህበረስባችን ውስጥ ትልቅ ትልቅ ችግር ነው. ስወች አንድን ነገር ጠይቀው ከመረዳት ይልቅ ሁኔታውን ከማይገናኝ ነገር ጋር በማያያዝ የስውን ስሜት እሚጎዳ ነገር እየተናገሩ ስውን ይጎዳሉ. እናም ጠይቆ መረዳትን ብንለምድ እና ብንረዳ ግንዛቤይችንን ብናስፋ ስወችን ባለባቸው ችግር ከማሽማቀቅ ይልቅ እራሳቸውን እንዲሆኑ እና የምላስ ጅራፋችንን እንዳንዘረጋ ይረዳናል.
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 ай бұрын
ዶክተርዬ ሤት ነኝ አላዋቂ አይደለሁም እንደውም ብሥል ነኝ ቀልድ ይመቸኛል ነገር ግን ሥቀልድ በሠውች የመደፈር አይነት ሥሜትን አሥተናግዳለው ያ ደሞ አይመቸኝም ምን ይሻላል? በቃ እርግፍ አድርጌ ልተው መደፈርን በጭራሽ አል ፈልግም ሥለቀለድክ ሚዳፈሩህ ሠዎች የአሥተሣሠብ አቅማቸው ትንሽ ሥለሆነ ነው ብዬም አሥባለው ምን ይሻላል በቃ ሣልፈልግ ኮሥተር ልበል ተመልካቾችም ምከሩኝ
@Negestatttt
@Negestatttt 3 ай бұрын
እራሰወትን ማክበር ጥሩ ነው ይቅርታ ይደረግልኝ ግን ለራሰወት ያለወት ግምት ከአቅም በላይ የሆነ ይመስለኛል ደግሞም በሰው ለመከበር የሚፈልጉ ከሆነ መቸም አይሳካለወትም ሁሉም ሰው አንድ አይደለምና አንዱ ቢያከብረወት ሌላው መስደቡ አይቀርም ስለዚህ አክብሮ መከበርን ፣የሚቀልዱት ቀልድ ለሌሎች አጋላጭ ካደረገወት መቀለዱን መተው ሳይሆን ቀልደወትን ይመርምሩ
@AmiraM-e8b
@AmiraM-e8b 3 ай бұрын
Make it balance
@meskeremkidanemariam88
@meskeremkidanemariam88 3 ай бұрын
እኔም ይሄንን ፕሮግራም በመከታተል ብዙ ነገር አውቄአለሁ።ተባረኩ።እኔም ጥያቄ አለኝ ኢሜል አድሬሳችሁን ባውቀው መጠየቅ እችላለሁ።
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 ай бұрын
@@AmiraM-e8b Amsgnalew wndemay kaLd gudatu eyamzanabeኝ ነው
@fawazealoubo8350
@fawazealoubo8350 3 ай бұрын
ትንሽ ረዝም ቢል
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Hi. Dr. salaam. pls. can. you. send. Ur. mobil. pls
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, nice question, but I doubt it? Good luck!! 👍 🎉
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q89
15:44
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
GIANT Gummy Worm Pt.6 #shorts
00:46
Mr DegrEE
Рет қаралды 110 МЛН
Как мы играем в игры 😂
00:20
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,3 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 60 МЛН
Minecraft Creeper Family is back! #minecraft #funny #memes
00:26
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q84
13:39
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q83
14:16
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q85
10:33
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q151
18:02
MindseTube
Рет қаралды 15 М.
Dr. Mehret Debebe - ስለ ገንዘብ እና ቁጠባ | Sheger Cafe on Sheger FM
56:14
Mom and son trying Perfect pitch challenge #shorts #challenge #family
0:13
The Beverly Halls
Рет қаралды 36 МЛН
Masoom bachay nay dood chori kar lia#trending
0:16
Viral Islamic
Рет қаралды 65 МЛН
When your brother is praying 🤲
0:15
Daud Kim
Рет қаралды 8 МЛН
Пастуший прыжок
0:39
Fact Fusion
Рет қаралды 6 МЛН
I Took An iPhone 16 From A POSTER! 😱📱 #shorts
0:18
Wian
Рет қаралды 6 МЛН
😳 Я ОБМАНУЛА ВСЕХ, ЧТО Я В ПАРИЖЕ #настя
0:39
Настя, это где?
Рет қаралды 6 МЛН