Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q89

  Рет қаралды 6,641

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 61
@Rahelbelete-xw7ye
@Rahelbelete-xw7ye 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ ያለሽበት ሁኔታ አሳዝኖኛል እፀልይልሻለሁ ዶር የመከረሽን ለመተግበር ከዚች ሰአት ጀምሮ ውሳ አድርጊ ።በማይንድ ሴት በኩል ስልኳን ማገኘት ይቻል ይሆን ማለትም በናንተ ዩቱዩብ ቻናል ማለቴ ነው እንደው ያቅሜን ባደርግ ደስ ይለኛል
@senaityemanne422
@senaityemanne422 3 ай бұрын
God bless you
@zwz-dq2qe
@zwz-dq2qe 3 ай бұрын
ብዙ የእኛ ኢትዮጵያውያን ሂወት የሚሠበረው የሌሎችን ችግር ከአቅም በላይ በመሸከም ነው ችግሮች መፍታት የሁላችንም ሃላፊነት በማድረግ እንረዳዳ
@kalkidanashenafi7807
@kalkidanashenafi7807 3 ай бұрын
እህትዬ አይዞሽ ተስፋ አትቁረጪ ጌታ እየሱስን ወደ ህይወትሽ አስገቢ❤ አንቺን ተስፋ ሊያስቆርጥ የወጣ የጭለማ ሀይል በእየሱስ ስም የተቃጠለ ይሁን አሜን በእውነት እየሱስ የዘላለም እረፋት ይሰጥሳል። ሁላችንም የሚያስጨንቅ ነገር አለብን ግን ሁሉን በሚችለው ጌታ እናሸንፋለን። ጠላት ተስፋ ሊያስቆርጠን አይገባም እየሱስ ያድናል❤🙏
@ShagaBeyana-rh1xe
@ShagaBeyana-rh1xe 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@AsterMeried1718
@AsterMeried1718 3 ай бұрын
የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ችግር ይሄ ነዉ።የኔ እህት ወደ ራስሽ ተመልከቺ ነገ ይታሰባል።ወንድምሽ የአዕምሮ ህክምና የሚያገኝበት ሁኔታ በጤና መድህን በኩል እንዲመቻች አስደርጊአምላክ ይርዳሽ።
@ahmedbd2408
@ahmedbd2408 Күн бұрын
አመሰግናለው ዶ/ር ተባረክ
@የማታአራት
@የማታአራት 3 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ የዶር ምክር ተግባራዊ አድርጌ እንደእግዚአብሔር ፈቃድ ፀልየሽ ትዳር ለመያዝ አስቢ የኛ እድሜ ታውቂያለሽ ሳያልፍብን መሮጥ አለብን
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
እህቴ ዋጋ የምትከፍይው ለምታድኚው እና ለምትቀይሪው ሰው መሆን ያለበት። የማታድኚው ሰው ይዞሽ ወደ ማትወጪበት ገደል ይዞሽ ሊገባ አይገባም!! ዶክተር ስለ አገልግሎትህ እናመሰግናለን
@Sofoniyas_Dawit
@Sofoniyas_Dawit 3 ай бұрын
Bad time create strong person ❤❤❤❤❤❤😊😊
@rurusultan2125
@rurusultan2125 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አረብ ሀገር ያለን ከ80% በላያችን በዚህ ሁኔታ ነው እያሳለፍን ያለነው እኔ እናቴንም አባቴንም በስደት ነው ያጣዋቸው ግን አላሃምዲሊላህ ተስፋ አትቁረጭ እናትሽን ተከባከቢ አይዞሽ እህቴ
@addisufirew8118
@addisufirew8118 3 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ አንቺ ስትኖሪ ነው ሁሉም ነገር የሚኖረው እራስሽን ዘና ለማድረግ ጥረት አድርጊ ለቤተሰብ ማሰብሽ ጥሩ ነው ግን እራስሽን እየጎዳሽ መሆን የለበትም
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
Ybezuu sew teyak new. Dr. Egziabeher Ybarkeh Kmelaw Betsbeh.
@abbyabunetizale7824
@abbyabunetizale7824 3 ай бұрын
Amen!!
@kunigebre7360
@kunigebre7360 2 ай бұрын
Thank you for your valuable contribution!!
@sahelehabite2249
@sahelehabite2249 3 ай бұрын
እህቴ አይዞሽ እግዛቤሔረ ይረዳሽ ።የኔንም ህይወት የነካ ጥያቄ ነው የጠዪቅሽው።ትልቁ ትምህረት ሁሉን ችግረ እኔ እፈታለሁ ማለት ምንም ችግረ አለመፈታት ነው ያለው የዶክረ ምክረ ይመሰለኞል
@habeshagym4125
@habeshagym4125 3 ай бұрын
በጣም ጠንካራ ሴት ናት በርቺ ለራስሽም አስቢ
@sofistube3028
@sofistube3028 3 ай бұрын
May God show you his boundless love and support. And Thank you Doctor
@coreykelly2523
@coreykelly2523 3 ай бұрын
Amen 🙏🏽
@Kereyeze
@Kereyeze 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ ምክር ተጠቀሚበት
@oness159
@oness159 3 ай бұрын
Thank You
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
የጌታችን የኢየሱስ ሰላምና ፀጋ ለአንተና ለቤትህ ይሁን ተወዳጁ ዶክተር ጠቃሚ ያደረገህ ጌታ ስለአንተ ይመስገን
@dr.abebamitike9545
@dr.abebamitike9545 3 ай бұрын
አይዞሽ በርቺ !
@tsehayarega848
@tsehayarega848 3 ай бұрын
Hi. Sister. be. Strong. God. is. good.
@coreykelly2523
@coreykelly2523 3 ай бұрын
እህት አለም እኔ እምልሽ እራስሽን አይምሮሽን ልብሽን ክሚረብሹ ሀሳብ እና የህመም ሀሳቦች አይምሮሽን ዝም አስብይው. መጀመሪያ ሀሳብሽ እና አላማሽ ሁሉ አንቺ እና እንቺ ብቻ ይሁን ይህ ማለት እራስ ወዳድ መሆን ነው በልኩ እናም መጥፎ ሀሳብ ሲመጣብሽ ዝንብ መጥታ ፊታችን ላይ ስታርፍ እንደምናባራት እነዚህ እማይበጁ ሀሳቦችን እሽሽሽ እያልሽ እንደ ዝንቧ ከአይምሮሽ አባሪያቸው:: እሚበጅ ሀሳብ ብቻ መፍትሔ እሚሆን ሀሳብ ብቻ አይምሮሽ ውስጥ እንዲበቅል ፍቀጂ ወደውስጥሽ አዳምጪ እግዚአብሔርን ጠይቂው እግዚያብሄር ወደ ጥበብ ይመራሻል አንቺን እንዳትስሚ እግዚአብሔር እሚልሽን ብቻ አዳምጠሽ እሱን ተከተይ. አይዞሽ እህቴ ሁሉም መልካሙም መጥፎ እምንለውም አላፊ ነው. አንቺ እማ ለሁላችን የጠንካራ እህት ምሳሌ ነሽ. ይህ ችግር የእንቺ ብቻ ወይም አንቺ ቤተስብ ላይ ብቻ እንደሆነ አርገሽ እትይው. እናም እውነተኛ ሆነሽ ችግሩን መጠየቅና መጋፈጥ እራሱ ትልቅ ብስለት ነው. Just focus on yourself. እይዞሽ ሁሉም ሁሉም ያልፋል. ችግር ማየት የአለም መጨረሻ አደለም ማግኘትም እንደዛው.
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ለኛ ማፅናንያ ለሆንከን , ዶክተር ምህረት ❤❤❤, የኔ ህት እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን ስደት ክፍነው ብዙ አሉ ጉብዚ
@mariymola4921
@mariymola4921 3 ай бұрын
@TesfshS
@TesfshS 3 ай бұрын
ሰላም ለሁላቺሁም dr. ለምትሰጠን ሃሳብ ከልብ አመሰግናለው። ስቀጥል ያው ማለት ያንተን ሃሳብ ለመደገፍ ያክል ማለት ድጋፍ የሚያስፈልገው ሆኖ ሳይሆን እምነትን እንዲኖራቸው በማሰብ ነው ። የልጂቱ ቺግር በተወሰነ መልኩ እኔ ጋር ነበር። ከዛም ባጋጣሚ ልክ አሁን አንተ ያልከውን ሃሳብ መጠቀም ጀመርኩ ስጀምረው ፈታኝ ነበር ምክንያቱም አዲስ ልምድ ስለሚሆንብን ይመስለኛል ጊን እኔ ቀጠልኩበት አሁን ደስ የሚል ነገር ላይ ነኝ ማለት በዚህ ሃሳብ ብቻ ማለት ነው።
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 3 ай бұрын
እናመሰግናለን በጣም
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 3 ай бұрын
እኔም 7 አመቴ ነዉ በዉጪ ሀገር። መጥፎ ቤተሰብ ከጀርባዬ በመተት ብዙ አድርገዉብኝ ከ ልጅነት ጀምሮ ቤተሰባችን ሲበጠበጥ የነበረበት ምክንያት አሁን 32 አመቴ ላይ አወኩኝ። እናቴ ፈፅሞ የእናት ነገር የላትም በረባዉ ባረባ ነበረ ምትበጠብጠን ፀያፉ ነበረ ምትናገረዉ። በሃላ ግን የክፍ ዘመድ ስራም እንዳለበት አወኩኝ
@banjur6051
@banjur6051 3 ай бұрын
የኔናት አይዞሽ ማሚየ አላህ ድካምሽን ይቁጠርልሽ
@Lifeisshort-p5k
@Lifeisshort-p5k 3 ай бұрын
ጠያቂዋ ኮሜንት ካነበብሽ እኔን አግኝኝ
@BirukKetema-fy4yd
@BirukKetema-fy4yd 3 ай бұрын
Berchi ehete ayzon
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
መልካም ምክር ለመተግበር እግዚአብሔር ይርዳሽ
@yoditgudeta4914
@yoditgudeta4914 2 ай бұрын
😢😢😢
@abderhamanshifa2386
@abderhamanshifa2386 3 ай бұрын
ያሳዉኒ ሂየቱ ያቲዳኪ ማሊካሚ ሳዉ ባራከቲ ዪሲጢ 👍👍👍
@tru3424
@tru3424 3 ай бұрын
Thanks! a lot dear Doc. Miheret. It's amazing free service.God bless you and your all things!!!
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 ай бұрын
😊 ተባረኹ 🙏🏾
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Tebarek Dr
@jemilaahmed8662
@jemilaahmed8662 3 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@yasenyasen-r2m
@yasenyasen-r2m 3 ай бұрын
Bzu sew ale enyem and negn
@selamawitabebe7215
@selamawitabebe7215 3 ай бұрын
Focus on what you can change and your main responsibility.
@eyasugensa
@eyasugensa 3 ай бұрын
አይዞሽ❤❤❤❤
@abenezerteshome2516
@abenezerteshome2516 3 ай бұрын
Doctor God bless you ❤❤❤❤
@azebhayelom803
@azebhayelom803 3 ай бұрын
ኣይዞሽ እህቴ የመምህር ግርማ ትምህርት ብት ሰሚው በርግጠኝንት በጣም ይረድሻል።
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Dr Mehret betam enaneseginalen
@GhhBgg-el8df
@GhhBgg-el8df 3 ай бұрын
😍🥰🥰🥰🥰🥰
@HelenMokenen
@HelenMokenen 3 ай бұрын
ዶክተር የኔጥያቄ ግልጽ አይደለም መሰለኝ እኔ አባቴከናቴ ጋር በጋደኝነት ነው የወለዱኝእናአባቴ ዶክተር ነውናምሀብታም ነው እኔንአያቶቼ ናቸው ያሳደጉኝ ከሁለቱምጋር አላደኩም ግን አባቴበምንም አይነት መልኩ አይፈልገኝም አኔ አሁን የልጆች እናትነኝልጆቼአባት የለሽም ይሉኛል አናም ሰውላኩኝ እሱግንወደፈት ውርስ እንደማገኝ ይናገራል እኔ እሱን አይደለም የምለውምንምሀብታባልሆን ጌታአለኝግንእሱምንም አይረዳምእናሰለአባቴ በተነሳ ቁጥርእጎዳለዉ ምንአርጌው ነው እላለውናምንትለኛለህ።
@ZeibaHussan
@ZeibaHussan 3 ай бұрын
የኛን የስደተኞቺ ቺግር ብታይ ዶክተር አንዲ መፀሀፍ አይበቃህም በወጣትነት የተከፈለ ዋጋ ለዛውም ማንም አይረዳን
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Yene Enat Ebaksh lerassh Nuri Nuri lanch
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 3 ай бұрын
Dr. Mheret betam yigermegnal. Be youtube becha yemayeh aymeslegnem. Betam bzu eyetemarku new. Aymeroye west yalewn idea hulu address tadergaleh. Andande ene endezi yekebede cheger sesema I feel ashamed of my life. Yalagelegelku yetesetegn edel yabakenku yimeslegnal. Gn yemanm chger kemanm endemaywedader, hulunm mesmat mechaln hulum sew yerasu menged endalew.eyetemarku new. Egzer yestelen Doctor.
@LilyWorassa
@LilyWorassa 3 ай бұрын
comment ላይ ነው ጥያቄ የምናስቀምጠው
@Negestatttt
@Negestatttt 3 ай бұрын
እህታችን ይሄ ምክር ትክክለኛ ችግርሽን ፈች ነው ተጠቀሚበት
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
PLEASE ?🙏 Ebakesh? No more living for others before yourself!😢
@MrAddisabera
@MrAddisabera 3 ай бұрын
ቀሪ እድሜሽን መልካሙን እመኝልሻለው አዳዴለራሳችን ካልቆምን ማንም መቶአይረዳንም ፈጣሪይርዳሽ ለራስሽም አስቢ
@abebawgetnet6791
@abebawgetnet6791 3 ай бұрын
ስልክ ቁጥራችሁን
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 3 ай бұрын
ሰይጣን ሚዋጋን ቤተሰብ ላይ አድሮ ነዉ። ደካማ ጎናችን እሱ ስለሆነ
@Mery-ey5id
@Mery-ey5id 3 ай бұрын
ይሄ የ ቤተሰብ ጣጣ ነዉ። አንድ ላይ ንሰሀ ግቡ ቁረቡ ፀበል ግቡ። የ ሰይጣን ስራ ስለሆነ
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q90
18:25
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q84
13:39
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 66 МЛН
Bike Vs Tricycle Fast Challenge
00:43
Russo
Рет қаралды 106 МЛН
Help Me Celebrate! 😍🙏
00:35
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 60 МЛН
🍉😋 #shorts
00:24
Денис Кукояка
Рет қаралды 3,7 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q156
9:19
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q83
14:16
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q157
7:17
MindseTube
Рет қаралды 4,6 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q100
16:24
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q85
10:33
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል
11:29
MindseTube
Рет қаралды 4,8 М.
Watermelon magic box! #shorts by Leisi Crazy
00:20
Leisi Crazy
Рет қаралды 66 МЛН