Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q99

  Рет қаралды 4,632

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 35
@AsterMeried1718
@AsterMeried1718 3 ай бұрын
የኔ ልጅ ይሄ ብዙዎችን የሚያጋጥም ሁኔታ ነው።ስለሆነም አንቺ ልብሽን አጀግኚው ለራሴ ራሴ እበቃለሁ ብለሽ ማሰብ ጀምሪ።አንቺ ፈጣሪ የሰራትን ነፍስ የማጥፋት መብት የለሽም።እረፊ እግዚአብሔር አምላክ እንደሆነ እወቂ ።ራስን ማጥፋት ይቅርታ የሌለው ኃጢያት ነው ወደ ራስሽ ተመለሺ የስነ ልቦና ባለሙያ ድጋፍ የምታገኚበትን ሁኔታ አመቻቺ።አምላክ ይርዳሽ።
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Well said advice!! 👏
@kidistarsema6361
@kidistarsema6361 3 ай бұрын
ካንድ ጊዜ በላይ ላይክና ሰብስክራይብ ቢቻል❤❤❤
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, is it possible to 👍 more than once?? I don't know if it's??
@misraktesfaye6854
@misraktesfaye6854 3 ай бұрын
Dr ምህረት ሰለ ነጻ የማህበረሰብ አገልግሎትህ ተባረከ
@NatnaelNatnael-dp5ff
@NatnaelNatnael-dp5ff 3 ай бұрын
Thank you i benefit alot from these program
@asterwarga14
@asterwarga14 3 ай бұрын
Thanks so much, for your help with the question, Doctor,❤❤❤
@misraktesfaye6854
@misraktesfaye6854 3 ай бұрын
አንዳንዴ መንፈሳዊ አለም ላይ በጨለማ የተያዘን ነገር በገሐዱ አለም ላይ መፈለግ ነው ስህተት እባክሽ ጌታ እየሱስን ፈልጊ ከዛ ሑሉም ሠአቱን ጠ ብቆ ይመጣል ከዛ እመኚኝ ባይመጣም ግድ አይኖርሽም
@Sofoniyas_Dawit
@Sofoniyas_Dawit 2 ай бұрын
500 people left to hit 100k ❤🎉 congratulations
@bezadiriba3585
@bezadiriba3585 3 ай бұрын
ዶክተር መቼም ከቃላት በላይ ነው ምክርህ በማይመለከተኝ ጥያቄ ውስጥ እንኳን የህይወት መርህ እና መልሶችን አገኛለሁ::እ/ር ዋጋህን ይክፈልህ እውነተኛ የትውልድ አባት ነህ::በጣም እናመሰግናለን ጌታ ይባርክህ
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 3 ай бұрын
አብሮ ይስጥልን ዶክተር። ❤🙏❤
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
ተባረክ ተጠቅመናል❤❤❤
@Absalat700
@Absalat700 3 ай бұрын
Big respect doctor❤
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 3 ай бұрын
V. good!!!
@hababiy9747
@hababiy9747 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ያስተካክለው ሁሉንም
@dinkg.mariam4279
@dinkg.mariam4279 3 ай бұрын
You need to pray God will help ❤
@tigistbeshir-g2o
@tigistbeshir-g2o 3 ай бұрын
Betam yemigermu mekroch ena asaboch nw daily kant yemsemaw ......thanks betam
@eyosiyastesfaye6549
@eyosiyastesfaye6549 3 ай бұрын
ሰላም ለርስዎ ዶክተር ምህረት እንዲሁም ለስራ ባልደረቦቾ ይሁን እኔም የፕሮግራማችሁ ተከታታይ ነኝ። በተለያዩ ርዕሰ ጉዳይ ላይ የሚሠጡትን ምክር አዳምጣለው። አብዛኞቹ ጉዳዮች በእኔም ህይወት የሆኑ ናቸዉ። በምክሮ በብዙ እየተጠቀምኩ ስለሆነ ፤ ፕሮግራሙ በዚሁ ዓይነት ወይም በተሻለ እንዲቀጥል ፍላጎቴ ነው። ስለሚሠጡን ምክር እና አስተያየት በሙሉ ልባዊ ምስጋናዬ ይድረሳችሁ።
@FrezerFru
@FrezerFru 3 ай бұрын
Thank you doctor ❤
@mulumebetnebebe8697
@mulumebetnebebe8697 3 ай бұрын
🙏🙏
@Benjo_12345
@Benjo_12345 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@ethio_family6342
@ethio_family6342 3 ай бұрын
❤❤❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 3 ай бұрын
የ100ኛውን ፕሮግራም በጉጉት እንጠብቃለን 🤔🤨🤔
@Anumma572
@Anumma572 3 ай бұрын
ተባረክ
@negestqueen
@negestqueen 3 ай бұрын
ጤና ይሰጥልን🙏🏽
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@alazaralemayehu3784
@alazaralemayehu3784 3 ай бұрын
Hello family's.. I feel the same thing two years ago but know it's different just take time on your self to try new things sis ብቻሽን አይደለሽ sis
@comcell2322
@comcell2322 3 ай бұрын
ዕድሜህን ያርዝምልን 🥰🎉
@mesfinhaile2244
@mesfinhaile2244 3 ай бұрын
ሪሌሽን ፍርድቤት ወይም ሆስፒታል አይደለም የከረመ ችግራችንን ይዘን የምንገባበት ማንም የማንንም ችግር በተለይ ቀድሞ የኖረን ለመፍታት ፍላጎት አይኖረውም::
@abenezerkebede9429
@abenezerkebede9429 3 ай бұрын
Thank you our brother!
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 ай бұрын
😍😍😍
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Dr Mehret enameseginalen
@mahideredawit1
@mahideredawit1 3 ай бұрын
Thank you !
@maremare234
@maremare234 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@maremare234
@maremare234 3 ай бұрын
Dototo.tabrkuuu
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q157
7:17
MindseTube
Рет қаралды 4,6 М.
Когда отец одевает ребёнка @JaySharon
00:16
История одного вокалиста
Рет қаралды 2,3 МЛН
Officer Rabbit is so bad. He made Luffy deaf. #funny #supersiblings #comedy
00:18
Funny superhero siblings
Рет қаралды 14 МЛН
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q97
9:04
MindseTube
Рет қаралды 3,1 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q140
14:12
MindseTube
Рет қаралды 20 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q156
9:19
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q96
19:06
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q102
13:09
MindseTube
Рет қаралды 17 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q151
18:02
MindseTube
Рет қаралды 15 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q103
16:23