Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q103

  Рет қаралды 6,413

MindseTube

MindseTube

Күн бұрын

By Mehret Debebe, Consultant Psychiatrist and Trainer - He will answer your Questions on this daily question and answer program.
Send your questions as a
Comment on our youtube channel, or
Email us at ETHIOMINDSET@GMAIL.COM, or
Send your message as a text/voice/video on our whatsup/telegram number +251911505050
#drmehretdebebe, #mindset, #personaldevelopment, #mindsettube, Ask Dr Mehret
የተለያየ የምክር አገልግሎትና የአእምሮ ህክምና የማግኘት ችግር ላለባችሁ የሚከተሉትን የግልና የመንግስት ማዕከላት ብትጎበኙ አገልግሎት ታገኛላችሁ። ማይንድሴትም ሆነ ዶክተር ምህረት ደበበ በአሁኑ ጊዜ እነዚህን አገልግሎቶች አይሰጡም።
ስጦታ የአእምሮ ማዕከል
sitotapsy.com
Dr Yonas Bahretibeb
Professor Solomon Tefera
Renascent Mental Health and Rehabilitation Center
lnkd.in/eEmeFePw
renascentrehab...
መልካም የምክር አከልግሎት
Melkam Psychotherapy 0978600038
located in SIM by black lion hospital
ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል
ለሱስ ማገገሚያ
አማኑኤል ሆስፒታል፣ ኤካ ኮተቤ ሆስፒታል
ለአእምሮ ሕክምና ተመላላሽና ተኝቶ ታካሚዎች

Пікірлер: 80
@addisuasrat1157
@addisuasrat1157 3 ай бұрын
በአንድ ወቅት “UN” የስራ ፈተና ተፈትኜ ከተማ ውስጥ የማየው መኪና በአብዛኛው የ“UN” ነበር እናም ፈተናውን አልፌ UN የምገባ መስሎኝ ነበር (“UN” የሚለው ከመደጋገሙ የተነሳ) ነገር ግን አላለፍኩም ። እንዳልተሳካም ሳውቅ አሁን ምንም የ “UN” መኪናና ምልክት አይታየኝም።
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, I had the same experience with my car, first time seeing my car & deciding to buy it, then in a few days every other car on the street was just like my car!! I don't remember to see that kind of car before I saw mine, lol it happens, my naive sweet brother! Take it easy & try to be successful in your education & then anything else will follow!😉 GBU!👌
@addisuasrat1157
@addisuasrat1157 3 ай бұрын
@@deehope9477 Thanks
@ehitefekade9527
@ehitefekade9527 3 ай бұрын
ትክክል ነው እኔ ደግሞ የቀድሞ ፍቅረኛዬ breakup ባደረግኩበት ጊዜ በየሄድኩበት ስሙ ሁሉ በማስታወቂያ ቦርድ በመሳሰሉት ሁሉ ሳይቀር አየው ነበር አሁን ግን ጭራሽ የለም😊
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Ай бұрын
See 😂😂
@Johnofficial22
@Johnofficial22 3 ай бұрын
የሚገርመው ነገር ደግሞ ዶ/ር ለእርሱ መልስ የመለሱ እራሱ June 👉27😅😅😅
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, so funny!😁
@yetagesuable
@yetagesuable 3 ай бұрын
😂😂😂
@HaymanotWonderad
@HaymanotWonderad 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@AboseDembelo
@AboseDembelo 3 ай бұрын
😂😂😂
@GgGg-zi5mg
@GgGg-zi5mg 3 ай бұрын
😂😂😂
@makiabebe4211
@makiabebe4211 3 ай бұрын
እኔም የዚህ ዓይነት ችግር ነበረብኝ ልክ ወር በገባ12 ከባለቤቴ ጋር ከመሬት ተነስተን እንጣላለን ምናልባት የሆነ ወሬ እያወራን ሳናውቀው እየተጣላን እራሳችንን እናገኝዋለን ግራ ሲገባኝ በተወሰ ጊዜ እርቀት ነበር የሚሆነው ።ስለነገሩ በጣም ማሰብ ጀመርኩ እና አንድ ቀን ስንጣላ ቀኑን ምንድን ነው ስል 12 ነበር ከዛን ቀን ጀምሮ አራሁለት ሲሆን ቤተክርስቲያን ሄጄ ፀልዬ መባ እሰጥ ነበር አንዳንዴ መሽቶ ቤተክርስቲያን ቢዘጋም በደጅ በኩል ገንዘብን ወደ ውስጥ ወርውሬ እሄዳለሁ ።እንዲሁ ልንጣላ ስንል" እረ ዛሬ ሚካኤል ነው " መጣላት የለንብንም ሰይጣን ነው ወር እየጠበቀ እንድንጣላ የሚያረገን ብልጥ መሆን አለብን እያልኩት ቀኑ በጣም ትኩረት ስንሰጠውና ችግሩን ስናውቅ ተወን እኛ መጣላት አቆምን ። እኔም 12 ጠብቄ መፀለዬን አቆምኩ ። በጣም እሚያሳዝነኝ ነገር የምወደን ባሌን ምንም ሳይታመም በድንገት ታሞ ሆስፒታል እየወሰድኩት እያለ ሚካኤል ቤተክርስቲያን በር ስንደርስ ህይወቱ አለፈ ። አሁን ሳስበው እሱ ከሞተ በኃላ የሆነ ነገር እማ አለ እኛ የማናውቀው? ዝም ብሎ የሚሆን ነገር የለም መፀለይ አለብን እግዚአብሔር ነገሮቹን በመልካም እንዲቀይር።
@wegf6808
@wegf6808 3 ай бұрын
ዩኒበርስቲ የገባሀው ልትማር እንጂ ተማሪ ለመጥበስ አይደለም። እናም የመጀመሪያ ግብህን እና አላማህን አትርሳ። ድህነትክን የምታሸንፈው ተምረህ ነገ የተሻለ ስራ መስራት ስትችል ነው!! ልጅቷን በጎደኞችህ በመላክተኛ እውድሻለሁ ማለቱን ተወው። እንደማንኛውም ተማሪ ሰላም በላት ቅረባት በትምህርትህ የተሻለ አፈፃፀም ካስመዘገብክ እሶ የትም አትሄድብህም። ምርጫዋ አንተ ባትሆን እንኮን አንተን የሚመርጡ ሌሎች ሴት ተማሪዎች እንዳሉ አትርሳ። መልካም የትምህርት ዘመን
@sosinayoni
@sosinayoni 3 ай бұрын
ነገሮችን መጋናኘት በራሱ ችግር ነው አምልኮም ነው ጥሩም አይደል tanks dr.
@siforamamo7724
@siforamamo7724 3 ай бұрын
ኢትዮ ክረምት ደስ ይላል የበቆሎ ጥብስ ናፈቀኝ እኔ እስፔን ማላጋ የምትባል ከተማ ለእረፍት መጥቼ በሙቀት መዝናናት ላይ ነኝ 😍😍😍
@Askumarym
@Askumarym 3 ай бұрын
ይመችሽ እንትን አታብዢ
@firewasresjs6088
@firewasresjs6088 3 ай бұрын
Yimechish!
@shimelsgisila8701
@shimelsgisila8701 3 ай бұрын
27 በህይወትህ የሚደጋገም ከሆነ 27 መኪና 27 ህንፃዎች ይኖረኛል ብለህ አስብ የምትመኘውን ነገሮች ሁሉ 27 ይኖኛል በል ይሆናል ። ልጅቷንም በ27አናግራት መልካም እድል ።
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, love this good luck wish & the doctor's honest answer too!
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
ምን የሚሉት ፍልስፍና ነው?
@HaymanotWonderad
@HaymanotWonderad 3 ай бұрын
ጽድት ያለ መልስ ነው የምር፣እራስ ላይ ደና ነገር ማወጅ❤
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 3 ай бұрын
በጣም ፈገግ ያልኩበት ጥያቄ እና መልስ ነው። 😁😁
@mekdimkebede
@mekdimkebede 3 ай бұрын
Enem
@deehope9477
@deehope9477 3 ай бұрын
Lol, Me too!! And I admire his honesty on answering the questions!! That's what professional counselors do!!👍
@yaluman.
@yaluman. 3 ай бұрын
today is also june 27 hah
@God_Is_Love1111
@God_Is_Love1111 3 ай бұрын
@@yaluman. 😁
@samrawitlegesse6687
@samrawitlegesse6687 3 ай бұрын
Wey Dr. Mheret yigermal. Mnm hasab ayasdenegetehem. Aygermehem aydel.😊
@eleosabba2451
@eleosabba2451 Ай бұрын
Thanks a lot for your detail and explained answer
@genettesfaye8375
@genettesfaye8375 3 ай бұрын
Dear doctor stay blessed ❤❤❤❤❤❤❤. All glory and praise to God!!..anten for us gift aregone selseten.
@nathnaelwassieweldegebriel5634
@nathnaelwassieweldegebriel5634 3 ай бұрын
Thanks a lot...much appreciated bro!!!
@AliKatim-ye9qj
@AliKatim-ye9qj 3 ай бұрын
Respect 🙏
@KalebTassew
@KalebTassew 3 ай бұрын
Sewyewen Azurit lijemrewe newe be 27 quter yejemerew, if U keep following it, it will take u to the rabbit hole. Tell him stop stressing. Let go and pray a lot Ena yitemequ ena yetsumu.
@dembulka-x4p
@dembulka-x4p 3 ай бұрын
Very interesting and perfect answer.
@hailedawitsolomon9998
@hailedawitsolomon9998 3 ай бұрын
የአንጋፋው ተወዳጁ የማህሙድ አህመድ ወይ ፍቅር እያለ ሰው ያወራል _____ ሙዚቃ ❤
@yonaskenenisa1594
@yonaskenenisa1594 3 ай бұрын
Dream vs Truth
@Sofoniyas_Dawit
@Sofoniyas_Dawit 2 ай бұрын
200 people left❤
@elanet3250
@elanet3250 3 ай бұрын
ፈላጐት እንዳለዉ በሰው አስጠይቆኛል ምልክቶች አሳይቶኛል ግን እራሱ መጥቶ ቡጠይቀኝ ስሜት ይሰጠኛል ሁሉም ሴት ባልልም ብትፈልጊህም ignore ነዉ ምናረገዉ ደፈር ብለህ ጠይቅ መልካም እድል😊
@fitsum93
@fitsum93 3 ай бұрын
"27tun lemayet yeninkelekel kejerba ayn ale 😂".I really like how you choose words and provide us with context. Thank you, Dr..
@TesfayeKebede-o3v
@TesfayeKebede-o3v 3 ай бұрын
እኔም በህይወቴ ሙሉ ሁሉ ነገሬ በ 27 ነዉ ሁሉም ደግሞ መልካም ነገሮች ናቸዉ እና 27 በጣም እወደዋለዉ ስለዚህ ሳገባም በ27 አደርገዋለዉ ብዬ አስባለሁ❤❤❤❤
@menaargaw8638
@menaargaw8638 3 ай бұрын
Today is June 27
@mekdesdessalegn3356
@mekdesdessalegn3356 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@alem8640
@alem8640 3 ай бұрын
Dr Mehret ,betam enameseginalen
@maremare234
@maremare234 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@elizabethtekle3833
@elizabethtekle3833 3 ай бұрын
❤❤❤🙏🙏🙏👏👏👏
@Negestatttt
@Negestatttt 3 ай бұрын
ይሄንንታሪክ ለሷ ቢነግራት እኮ የትም አትደርስም😂😂ስለምክንያተወት ግን ድህነት እንደ ባለቤቱ እይታ እንጅ ማንንም አያስቆምም በርግጠኝነት እናገራለው ድህነት ጤና ላለው ሰው አቅም የለውም ድህነት የአስተሳሰብ ችግር ነው ውጤት ነው
@destakeremela-pl4uh
@destakeremela-pl4uh 3 ай бұрын
exciting topics DR . Thank you for sharing.
@meseretmelaku551
@meseretmelaku551 3 ай бұрын
Much respect Dr.
@wardewarde9415
@wardewarde9415 3 ай бұрын
Blessed 🙏🙏🙏🙏
@tenuhailu9570
@tenuhailu9570 Ай бұрын
ኧረ በርትተህ ፀልይ እና ከዚህ የቁም ቅዠት ውጣ ወንድሜ ሆሆ እኔ 12 ቁጥርን እወደዋለሁ በዚህ ቀንም ብዙ መልካም ነገሮች ገጥመውኝ ያውቃሉ ይሄኛው ግን በሽታ ነው ፀልይ ወንድሜ ፈጣሪ ይድረስልህ🙏
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 3 ай бұрын
thank you so much❤
@addisu8557
@addisu8557 3 ай бұрын
confirmation bias ይሆን
@deginetdemissie2141
@deginetdemissie2141 3 ай бұрын
ጀርመን አሁን ከበድ ሙቀት አለ
@ethiofilm3603
@ethiofilm3603 3 ай бұрын
Baki wusedegni esti
@rahelzegeye4356
@rahelzegeye4356 3 ай бұрын
😂😂😂 የኔ ውድ የወደደ
@awetkibreab3203
@awetkibreab3203 3 ай бұрын
❤ ተባረኹ 😊
@Askumarym
@Askumarym 3 ай бұрын
ምርጥ መልስ ነው ተኖ ይጠፋል
@Absalat700
@Absalat700 3 ай бұрын
😂😂😂 የሚገርመው ደሞ ዶክተር ዛሬ እኮ June 27 ነው በቃ ልጅ ጭርሽ በሳበት😂😂....27 መዳኒያለም ነው በእርሱ ላይ ተጣበቅ ያንተ እጣ ፈንታ በእርሱ እጅ ነውና
@mekdimkebede
@mekdimkebede 3 ай бұрын
Awo, mn asbachu new dr bezi ken yemelesachulet…
@elbetlegirma7612
@elbetlegirma7612 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@motiyoanes733
@motiyoanes733 3 ай бұрын
Hoooooo
@hallelujah2248
@hallelujah2248 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂
@EmuTesfaye-n3z
@EmuTesfaye-n3z 3 ай бұрын
🙏🏿
@ethio_family6342
@ethio_family6342 3 ай бұрын
❤❤❤
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Enkonan Dena metakln
@SidaamuAfiikiiro
@SidaamuAfiikiiro 3 ай бұрын
517 Alilekm blognal for past 7years .
@kiyagudina3982
@kiyagudina3982 3 ай бұрын
ወይይይ ጉድ 🙆‍♂️🙆‍♂️ ልጁ ግን ሰራ የለውም የሚያስብ ነገርም የለውም 🤔 ቤት ተከራይተህ እራስህን ችለ እየው ወንድሜ ያኔ የ27 ትርጉም በደንብ ይገባህና ከዚህ ውዝግብ ትወጣለህ 😂😂😂😂😂 ውይይይይይ 27 ቁ ግን ይመችሽ 👌👌👌
@KmUr-xy7ur
@KmUr-xy7ur 3 ай бұрын
Sawdi ahun muket new
@Etech1616
@Etech1616 3 ай бұрын
ዛሬ ደግሞ በውጪ ቀን 27 ነው 😂🧜‍♀️
@firewasresjs6088
@firewasresjs6088 3 ай бұрын
😅😅😅😅
@mekdimkebede
@mekdimkebede 3 ай бұрын
Tyakew fegeg yaregal lesemiwoch, gn leteyakiw serious guday endehone, awkalew, enezi mlktoch mnm malet yhunu defer bleh edlhn mokr teykat wey krebat dr endalew…. Enji kesuaga miyayazuhn negeroch eyasebk gizehn atakatl, ketmhrtm atdkem, kurthn ewek bay negn
@maremare234
@maremare234 3 ай бұрын
Dorto.tdarkuu..xumino.ysasux
@KewsrMohamed
@KewsrMohamed 3 ай бұрын
27 kuter eko huLachenem nan bzu geza menayew anta bcha iydalahem 😂 Enaam saLchetonaL 😂 27 amaat eyaLuu. 27 seLa EHaDeeg seYaWeRU😂
@AYGPROM
@AYGPROM 3 ай бұрын
today is June 27.🤣🤣🤣
@DrMehretMindset
@DrMehretMindset 3 ай бұрын
That is very interesting
@yaluman.
@yaluman. 3 ай бұрын
june 27 haha
@DivineConnectionprayerteam11
@DivineConnectionprayerteam11 2 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አይድረስ ነው የኔ ወንድም ለራስህ ፊት መስጠት ተውና ጨክነህ ውጣ ምንም አትሆንም ስሜት ውሸታም ነው አትሞትም ፊት እንደ ሰጠኸው ነው ከዚህ ስሜት መውጣት ከፈለክ መውጣት ትችላለህ ።ትልቁ ችግር አንተ ምንም ጥቅም የሌለውን ያን ስሜት ትወደዋለህ ግን አይጠቅምህም ስሜትህን እያዳመጥክ እያጃጃለህ ነው አትሸወድ ጨክነህ ውጣ ትችላለህ።
@negestqueen
@negestqueen 3 ай бұрын
ወንድሜ አንተ obsessive ነህ ማለት ነዉ!
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q90
18:25
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q157
7:17
MindseTube
Рет қаралды 4,6 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 142 МЛН
小路飞嫁祸姐姐搞破坏 #路飞#海贼王
00:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 14 МЛН
How To Get Married:   #short
00:22
Jin and Hattie
Рет қаралды 25 МЛН
NEW 2024 ERI SITCOM [MEWEALTI] PART 28 ( BY BRUNO )
41:37
Awra Tube
Рет қаралды 8 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q86
22:49
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q23
34:41
MindseTube
Рет қаралды 13 М.
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q100
16:24
Ask Dr Mehret -  ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል 32
29:25
MindseTube
Рет қаралды 11 М.
How Strong is Tin Foil? 💪
00:26
Preston
Рет қаралды 142 МЛН