Yene Aleme (የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው) - Samrawit Caesar

  Рет қаралды 5,544,050

Awtaru Kebede Ministry

Awtaru Kebede Ministry

Күн бұрын

Пікірлер: 1 300
@MertneshKasahun
@MertneshKasahun 9 ай бұрын
ገና ጌታን ሳልቀበል ምጥ ይዞኝ ሃኪም ቤት ዉስጥ ድምጼን ከፍ አድርጌ ኢየሱስ ብዬ ጠራሁት በሰላም ገላገለኝ በደቂቃዎች ልዩነት እንደገና ደሜ መፍሰስ ጀመሬ ሃኪሞቼም ልትሞት ነዉ ደቂቃዎች ቀሯት ይሉኝ ነበር ሳላዉቀዉ የጠራሁት አዳነኝ ኢየሱስ❤❤❤❤አጠራሩ ይገርማል አሁን ላይ ጌታን በመቀበለ ደስተኛ ነኝ 🎉🎉🎉
@amarechabebe7873
@amarechabebe7873 9 ай бұрын
ውውውውው ክብር ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን ❤️❤️❤️❤️እየሱስ መድሃኒት ኮ ነው ተባረክ
@RahelMohammed-dv5qp
@RahelMohammed-dv5qp 8 ай бұрын
@Christfollower111
@Christfollower111 7 ай бұрын
Amenn
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 6 ай бұрын
አሜን ❤️❤️
@AbayGetachew-gx2gd
@AbayGetachew-gx2gd 6 ай бұрын
ክብር ለኢየሱስ ይሁን 🙌
@bineluda7558
@bineluda7558 Жыл бұрын
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን ይሔን የመሰለ መዝሙር እና ታምር የሚመስል ምስጋና ከመስማት ከቶ የሚያግደኝ ነገር የለም እሱ በመመስገኑ ደስ ካልተሰኝሁኝ ምኑን ክርስቲያን ሆንኩት
@NatinaelDiresew
@NatinaelDiresew 10 ай бұрын
❤❤❤
@danalx1970
@danalx1970 9 ай бұрын
🎉🎉🎉እግዚአብሔር ይመስገን
@እያዝናኑየሚያንጹትምህርታ
@እያዝናኑየሚያንጹትምህርታ 7 ай бұрын
እውነት ነው! መንፈስ ቅዱስ የከበረበት ዝማሬ የሃይማኖትን አጥር ይጠረምሳል!
@godislove9841
@godislove9841 5 ай бұрын
You are right. Don’t be bothered by human made division. God didn’t creat religion, man did.
@amanuelgebrezgiabiher1525
@amanuelgebrezgiabiher1525 2 ай бұрын
እኔም እንዳንተ ነኝ, እውነታው ግን ከማያምን ጋር በማይመች አካሄድ አትጠመዱ ነው.. መፅሐፉ. ምርጥ ምግብ በአፀያፊ ቁሻሻ ሰሀን ቢቀርብ ትበላለህ? መንፈሳዊ ደረጃህ ይወስነዋል ግጥሙ እምነትህን የማይወክል አልፎም አፀያፊ ሊሆንም ይችላል. ከአንተ እምነት አንፃር ማለቴ ነው...
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
ይሄ መዝሙር ማዳሜ ሰምታዉ ልቤን ነካ የሆን ዉርር ያረገኛል በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነዉ ብላኝ ዳዉንሎድ አደርጋ እያዳመጠች ነዉ የሆነ ሰላም ይሰማኛል መዝሙሩን ስሰማ እያለች ነዉ ሀሌ ሉያ ክብር ለመንፈስ ቅድስ ይሁን በፀሎታቹ አስቧት እንዲያሶርሰኝ ክብር ለእግዚአብሄር ይሁን ዘማሪት ሳምሪዬ ፀጋዉ ይብዛልሽ ይሄ መዝሙር የተቀባ ነዉ ኢየሱስ ያድናል ብሩክ ሁኚ 💕💕💕💕💕❤❤✋✋✋✋
@Mishel_gc
@Mishel_gc 2 жыл бұрын
AMEN
@ኢየሱስይመጣል-ረ8ጰ
@ኢየሱስይመጣል-ረ8ጰ 2 жыл бұрын
አሜን ሌላም ብዙ መዝሙር እየጋበዝሽ አሰሚያት አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ
@Mishel_gc
@Mishel_gc 2 жыл бұрын
Amen demo i pray for her
@yoftahetesema9587
@yoftahetesema9587 Жыл бұрын
Already she is blessed Tikdemye
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ
@ሀብየጨርቆስዋየጨርቆስዋ Жыл бұрын
በጥራቃ😄😄😄😄
@michaelgregory1335
@michaelgregory1335 Жыл бұрын
ሀኒ ጌታ አንተቺ ስለሰጠን አመሰግነዋለሁ ይሄንን መዝሙር እስር ቤት ሆኜ በጣም ደጋግሜ እየዘመርኩ እፀልይ ነበር አብረውኝ የነበሩ ግን ያሾፉብኝ ነበር እኔ እስር ቤት ያደርኩት 2 ቀን ብቻ ነው እነሱ ግን የቆዮ ናቸው ጌታ በማይመስል ሁኔታ በነፃ እንድለቀቅ እረዳኝ ሲቀልድብኝ የነበሩ ሁሉ አምላክሽ ይሰማል ማለት ጀመሩ ክብሩን ጌታ ይውሰድ❤
@Efason
@Efason 8 ай бұрын
Amen Amen Amen ሀሌ ሉያ🙏🏻
@tube4087
@tube4087 4 ай бұрын
ወንድሜ ጌታ አንተን እንዳሰበ እንደዳበሰ እነሱንም ያስባችሁ 🙏ፀሎት አድርግላችሁ 🙏
@selametyalmanc9949
@selametyalmanc9949 Ай бұрын
Amen 🙌🙌🙏🙏🙏🙏Hallelujah🙌🙏🙏🙏🙏
@adonai2761
@adonai2761 5 жыл бұрын
I'm orthodox I respect you and I like to listen this song who gives me like and who is respect me?
@jesusislordyesusnugosskula5076
@jesusislordyesusnugosskula5076 5 жыл бұрын
Geta Yesus ywedhal Jah abyssinia
@adonai2761
@adonai2761 5 жыл бұрын
@@jesusislordyesusnugosskula5076 awo awukalehu lenem aydel meskel lay mewalu
@danielaboma7040
@danielaboma7040 5 жыл бұрын
ጌታ ለ ኦርቶ ወይም ለጴንጤ ብቻ አያደለም የሞተው ለአለም ሁሉ እንጂ ፥ ወንጌል የለውጣል ።
@adonai2761
@adonai2761 5 жыл бұрын
@@seblewengelm3017 mne mne atefahu haha
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
Jah Abyssinia WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo WowowoWowo
@helenkebere
@helenkebere 5 жыл бұрын
በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ
@israelheramowoldegiorgis1192
@israelheramowoldegiorgis1192 5 жыл бұрын
So blessed these songs..Good bless all family's!
@tititesfaye7709
@tititesfaye7709 5 жыл бұрын
be liju ameno yetetmeke hulu dagme yetwelde nwna begeta dagme weldete aln. ...
@tsegaineshasfaw2200
@tsegaineshasfaw2200 3 жыл бұрын
💗💗💗💗ተባረኪ💗💗💗💗🙏 የኔ ዓለም ያአንተ ክብር ነው ኢየሱስዬዬ💗💗🙏
@zurubabeltsegazab7328
@zurubabeltsegazab7328 3 жыл бұрын
Yay Jesse
@seblebahiru5920
@seblebahiru5920 3 жыл бұрын
ተባረኪ ((የኔ አለሜ የአንተ ክብር ነው!!!))ሀሌ ሉያ እልልልልልልልል ሲያምርባቹ እውነተኛ እና ከውስጥ የሆነ የላይ ያልሆነ በኢየሱስ ባገኛቹት ሰላም የተጥለቀለቃቹ ያባቴ ምርጥ ቤተሰቦች
@tibamanyafred4581
@tibamanyafred4581 3 жыл бұрын
Am from Uganda but i wish i knew Ethiopian language. Jesus Christ is Lord.
@tadelechmulunehmuluneh7080
@tadelechmulunehmuluneh7080 2 жыл бұрын
God bless your life 💞
@SpartanGnome
@SpartanGnome Жыл бұрын
AMEN BROTHER!!!!!!
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
ህይወት የሚያለመልም መዝሙር ኦርቶዶክስነቴ ከማዳመጥ አይከለክለኝም
@geletagedo3645
@geletagedo3645 3 жыл бұрын
GUYS; FAITH WHICH IS NOT BASED ON BIBLE IS WRONG
@GeniBelay
@GeniBelay 3 жыл бұрын
Ewnt.new mar.enwodshalen🥰🥰🥰
@lara2606
@lara2606 Жыл бұрын
ትክክል ነህ እየሱስ እንጂ ሃይማኖት አያድንም የኔ አለመ ያንተ ክብርነዉ አሜን
@markosmarye
@markosmarye 5 жыл бұрын
{የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው (፪) የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው(፪)}(፪) የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪) ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪) ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ (የለም እንደ አንተ የምወደው የለም እንደ አንተ የምናፍቀው)(፪)) በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪) ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪) የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው (፻)
@kidujesusholyspiritilovepr2560
@kidujesusholyspiritilovepr2560 5 жыл бұрын
እ/ሩ ይባርክህ ፅፈሀልና ኢየሱሳችን ይባረክልን እሱ ደሞ ተገብቶታልና።።የስ ጉጉቴ ናፍቆቴ ነህ አለም ነህ አዎን ኢየሱስ ።።።
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ አብዝቶ
@fevenasemar9695
@fevenasemar9695 5 жыл бұрын
Amen amen haleluja yen geta kanetwech mnm hiwot yelem Aba tebareklng🙏🙏🙏🙏
@emumekonen9005
@emumekonen9005 5 жыл бұрын
ጌታ ዘመንህን ይባረከው
@tigstibereket8550
@tigstibereket8550 5 жыл бұрын
God bless you
@እኔየኦኮኒእናትነኝ
@እኔየኦኮኒእናትነኝ 3 жыл бұрын
ለምንድነዉ ግን በዚህ መዝሙር ሰቅሰቅ ብየ የማለቅሰዉ እየሱሰ እወድሀለሁ ያለተ በዶ ነኝ ተባርኪ የኔ እህት አለሜ እየሱሰ ነው 👌♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@KeseteChirom
@KeseteChirom 5 ай бұрын
በእውነትም መኣዛ መዝሙርሽ መኣዛ ኣለው ምክንያቱም የቀመስሽውን ስለምትዘምሪ፡ ጌታ የሱስ ኣብዝቶ ለትውልድ ኣሁንም መኣዛ ያርግሽ መኣዛ፡ ተባረኪልን
@abebemisrak1128
@abebemisrak1128 5 жыл бұрын
በእየሱስ ስም ይሄ ቤተሰብ የተባረከ ይሁን መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነፍስም አልቀረልኝ ም ሰምቼ ስምቼ አልጠግብ አልኩ
@gurabecha2992
@gurabecha2992 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@biniamdesalegn2870
@biniamdesalegn2870 5 жыл бұрын
i am ortodox but can't stop listening this song
@etyealemi2219
@etyealemi2219 5 жыл бұрын
መዝሙር ሀይማኖት የለውም ወገኔ ።መዝሙር ለፈጣሪ ብቻ የሚቀርብ አምልኮ ነው።
@biniamdesalegn2870
@biniamdesalegn2870 5 жыл бұрын
@@etyealemi2219 ልክ ብለሻል እህቴ አመሰግናለሁ
@truthful9311
@truthful9311 5 жыл бұрын
tebarek wendme,getan akibiribet ortodoxm honeh bepente mezmur mamlek tichilaleh eko EYESUS Christianitin enji Haymanotnegninetn alsetenm.Be blessed
@nardosberhe1929
@nardosberhe1929 5 жыл бұрын
biniam desalegn my brother it is not about religion it is about life may God bless
@bezufanulay2317
@bezufanulay2317 5 жыл бұрын
God bless you...may you find the whole light someday
@feelit7272
@feelit7272 4 жыл бұрын
እምነት እንጅ አይማኖት የለኝም፣፣፣፣፣that's why I listen to both Orthodox and other Christians song always! Jesus that's all!
@travelme4859et
@travelme4859et Жыл бұрын
That’s my daily struggle emnet enji haymanot yelebgnim enem
@michaeladugna4660
@michaeladugna4660 Жыл бұрын
meshaf kdus gn and haymanot ena esu bcha endemiyawkew ynageral
@Befunny-sl5vh
@Befunny-sl5vh 4 ай бұрын
that is wrong
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
ይደንቃል ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ባልና ሚስት ከአንድ ዉሀ ይቀዳሉ የሚለዉ እዉነት ነዉ መዝሙራቸዉ የተቀባ ከላይ የሆነ ዝማሬ ዘመናቹ ይባረክ ዘማሪ አዉቴ እና ባለቤቱ ትዳራቹ ይባረክ ስወዳቸዉ👋👋👋👋❤❤❤❤
@nardostewolde7524
@nardostewolde7524 5 жыл бұрын
እውነት!
@احمدالعنزي-ذ9ت4ذ
@احمدالعنزي-ذ9ت4ذ 5 жыл бұрын
አረ ጌታ መልካም ነው የእውታሩ ቤተሰብ ነቸው እግዚአብሔር በእውነት እዴት መልካም ነው ዋዉ ሰሙ ይባርክ
@habibbekele7527
@habibbekele7527 5 жыл бұрын
Ere Geta yibarek des sil
@felekufeleku1747
@felekufeleku1747 5 жыл бұрын
ሚስቱ ናት እንዴ?
@tikdemlegessa3683
@tikdemlegessa3683 5 жыл бұрын
@@felekufeleku1747 አዎ ደስ አይሉም በጌታ ከነልጆቹ እግዚአብሄር ይባርካቸዉ
@firangospeltube3880
@firangospeltube3880 5 жыл бұрын
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል ከአንተ ሌላ አያምረኝም ከአንተ ውጪ አያምረኝም ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ (የለም እንደ አንተ የምወደው የለም እንደ አንተ የምናፍቀው በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ ከአንተ ሌላ አያምረኝም ከአንተ ውጪ አያምረኝም የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው
@Bestyared
@Bestyared 4 жыл бұрын
I was looking this song word, Thank you.
@Edu-Eyesusi-wodaj
@Edu-Eyesusi-wodaj Ай бұрын
❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jesusislordyesusnugosskula5076
@jesusislordyesusnugosskula5076 5 жыл бұрын
ናህተይ ዓለም ናህትካ ክብሪ ኢዩ ኣሜን ሃሌ ሉያ
@ይቱ-ገ8ከ
@ይቱ-ገ8ከ 5 жыл бұрын
እንዲህ በእርጋታ የሚዘመር መዝሙር መስማት ናፍቆኝ ነበር፡፡ በእውነት በጣም ነው የተባረኩበት እህቴ ጌታ አገልግሎትሽን ይባርክ፡፡ ይብዛልሽ
@tigtsegaye914
@tigtsegaye914 5 жыл бұрын
ናፍቆቴ ነህ 🙋🙋 ምኞቴ ነህ 🙋🙋 ጉጉቴ ነህ 🙋🙋 ሕይወቴ ነህ 🙋🙋 የለም እንዳተ ምውደው 🙋🙏❣️ የለም እንዳንተ ምናፍቀው 🙋🙏❣️Sameriyaa yana konjooo I am so blessed with your songs God bless you & your Blessed❣️❣️ family Blessed family!
@getudrbeyene85
@getudrbeyene85 5 жыл бұрын
It's true
@netsuhgirma9070
@netsuhgirma9070 5 жыл бұрын
የኔ ጌታ ተባረክ ስለዚህ ቤተሰብ፣ በጣም ታስቀናላችሁ፣ እግዚብሔር ይህንን ቤተሰብ አብዘቶ ይባርክ፣ በማያልቀው ቸርነቱ ፣ ፍቅሩ፣ ርህራሔው፣ ፀጋው ከናንተ ጋር ይሁን ፡፡ ታምራላችሁ በጣም ክብር ሁሉ ለስሙ ይሁን፡፡
@natnaelmebrahtu360
@natnaelmebrahtu360 14 күн бұрын
ጌታ ኣብዝቶ ይባርካቹ።ክብር ለ ጌታ ይሁን ሰለ ስጦታው።የሚባርክ መዝሙር ነው
@hanaabrahamhanaabraham1281
@hanaabrahamhanaabraham1281 5 жыл бұрын
ሰሞኑን ክሊፖች ቦብማርሊን ሆነው ተቸግረን ነበር ጌታ ሌላ አዜብ ሀይሉን ሰጠን ሳምሪ ጌታ ዘመንሽን ቤተሰብሽን ይባርክ ክሊፑም መዝሙርሽም በጣም ደስ ይላል ያንፅማል
@mercym1733
@mercym1733 5 жыл бұрын
ናይ የሱስ ሰብ 🤣🤣
@መንግስትትምጣ
@መንግስትትምጣ 5 жыл бұрын
😁😁😁😁😁
@shibeshiseblewongle8000
@shibeshiseblewongle8000 5 жыл бұрын
ናይ የሱስ ሰብ ዝም ብለሽ አዳምጭ እንጂ ዝማሬ ለእግዚአብሔር ነው የማያረካው ከሆነ እርሱ እግዚአብሔር ብቻ ይኽ ከቦባርሊን ቀድተሽ የአዤብን አበላሺው እልተቀበልኩትም ይበል :: ትውልዱ የአባቶችን መዝሙር በራሳቸው ዘይቤእና ቅኝት እያደሱ ወደትውልድ እያስተላለፉ ነው :: ጌታ ይባርካቸው :: እኔ የምፈራው በባህላቸው ልብስ የማይለብሱትን ምን ብለን እንዲያመልኩ እንመክራቸው ይሆን :: ሐዋርያው ጳውሎስ ግን አማልክቶቻቸውን ሲያስጎበኙት ለማይታወቅ አብላክ ብለው ሲያሳዮት እርሱ እየሱስን አስገብቶ ስፍራውን ዘጋው :: ወንጌል በአንድ ልብ ባለመነቃቀፍ በገርነት በውጭ ላሉት ለማድረስ ብቻ ብቻ ብቻ ይዘመራል ይሰበካል :: ፍቅራችን ብርኃን ሆኖ በአለም እንዲታይ በአደባባይ አነቃቀፍ ::
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Tabarki zamashi yabarik abo albabashi damo batiam des yalal birki baylign
@hirutkulich3936
@hirutkulich3936 4 жыл бұрын
@@shibeshiseblewongle8000 hi
@Karim-wf3zs
@Karim-wf3zs 4 жыл бұрын
ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ የለም እንደ አንተ የምወደዉ የለም እንደ አንተ የምናፍቀዉ(፪) ሳምሪዬ ስወድሽ እኮ ጌታ እግ/ር ዘመናችሁን ልጆቻችሁን ቤታችሁን ትዳራችሁን ይባርክ ለዘላለም ተባረኩ
@birukeskinder5901
@birukeskinder5901 4 ай бұрын
Rejection is a new direction 👌 100%%
@birukeskinder5901
@birukeskinder5901 4 ай бұрын
Rejection is a new direction 👌 100%%
@ashuwinnertube
@ashuwinnertube 5 жыл бұрын
ሳምሪ ብሩክ ነሽ ከዚህ በላይ ተባረኪ
@liyunewselame7036
@liyunewselame7036 5 жыл бұрын
Ashuye antem tebarek yegna melkam sewu
@konjiysmini9932
@konjiysmini9932 5 жыл бұрын
ashu winner tube amena amen amena amen tabarki geta yibarikishi babizu yuyyyyyuuuuu
@temegenijesus8103
@temegenijesus8103 5 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የኔ ክብር አንቴ ብቸ ነዉ ጌትዬ ተበረክ ዘመንሽ ይበረክ ሰምርዬ
@ያለኢየሱስሕይወትባዶናት
@ያለኢየሱስሕይወትባዶናት 4 жыл бұрын
Amen
@latilamma4082
@latilamma4082 4 жыл бұрын
Ameeen
@helenrebeca1247
@helenrebeca1247 5 жыл бұрын
ሳምራ በጌታ የተወደድሽ በእውነት ወደ ውስጥ ዘልቆ የምገባ ልብን የምማርክ ድንቅ መዝሙር ከዚህም በላይ ገና በብዙ ክብር እንጠብቅሻለን ለምልም ዘመንሽ ይባረክ ተባረክ ! እንወድሻለን !!!
@amanahmed8838
@amanahmed8838 4 жыл бұрын
ወደ ሮሜ 8 14፤ በእግዚአብሔር መንፈስ የሚመሩ ሁሉ እነዚህ የእግዚአብሔር ልጆች ናቸውና። 15፤ አባ አባት ብለን የምንጮኽበትን የልጅነት መንፈስ ተቀበላችሁ እንጂ እንደገና ለፍርሃት የባርነትን መንፈስ አልተቀበላችሁምና።
@hossanatadesse9002
@hossanatadesse9002 4 жыл бұрын
JJrk>>ĵjjjjjjjjkjjjj >ĵrrtrv~~
@gurabecha2992
@gurabecha2992 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@እውነቱይወጣል
@እውነቱይወጣል 5 жыл бұрын
እንዴት ያስቀናል ልጆች የእግዝአብሄርን ቃል በትንሽ ጣታቸው እየጠቆሙ የወደፌት ዘመናቸውን ሴዋጁ አዉቴ አንተም ትዳርህም የተባረከ ይሆን ዘመንህ በስኬት በመንፈሳዌ ብልጽግና የተሞላ ይሁን አሜን
@mesfingutu4014
@mesfingutu4014 5 жыл бұрын
አሜን አሜን ሳምሪዬ ከሱ ውጭ ምን አለም አለን ተባረኪ አውትዬም ተባረክ እንወዳችኃለን መስፍን ጉቱና ማህሌት
@LazarusTub
@LazarusTub 7 ай бұрын
ማነው እንደኔ አድሱን መዝሙር እየጠበቀ እሄን መዝሙር እየሰማ ያለው 😇🙏
@sariloo6467
@sariloo6467 4 жыл бұрын
የታላቁ የአብርሃም የይሳቅ የያቆብ አባት የተባረከ ይሁን
@ፍትሒዝተነግፎኤርትርዊ
@ፍትሒዝተነግፎኤርትርዊ 4 жыл бұрын
i am eritrean and an ortodex but i never stop to hear this song
@mellll470
@mellll470 5 жыл бұрын
የእኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው X 2 የእኔ አለሜ ያንተ መንፈስ ነው X2 የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ሰኬቱ በመደረግ ያልፋል ሁሉ ነገር ከንቱ ሕይወት ተገለጠ ለኔም በርቶልኛል እየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል ካንተ ሌላ አያምረኝም X 2 ካንተ ውጪ አያምረኝም X 2 ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ የለም እንዳንተ ምወደው X 2 የለም እንዳንተ ምናፍቀው በመንፈስ የሆነ ሰላምየሞላው ሃዘን የሌለበት ያንተ አለም ነው ዳግመኛ ብፈጠር እድሉን ባገኝ እየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ ካንተ ሌላ አያምረኝም X 2 ካንተ ውጪ አያምረኝም X 2 የእኔ አለሜ ያንተ ክብርነው የእኔ አለሜ ያንተ ክብር ነ
@newaybizuneh5559
@newaybizuneh5559 4 жыл бұрын
Tnx
@rahelhabtu8997
@rahelhabtu8997 3 жыл бұрын
Good Jesus
@DIBORA-m7i
@DIBORA-m7i 4 ай бұрын
ይህን 6:03 ሙዝሙር እንደ አድስ እየሰማው ነው የእውነት አለማችን ኢየሱስ ብቻ ነው😢😢😢😢😢😢 ሌላ አያምርንም የእርሱ አለም ሠላም የሞላበት ነው 😢😢 ሳምሪዬ ዘመንሽ ይባረክ❤❤❤❤❤❤❤❤
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 5 жыл бұрын
"የለም እንዳንተ ምወደው፣ የለም ምናፍቀው"" የኔ ዓለሜ አንተ ነህ"
@danielseiweni7384
@danielseiweni7384 4 жыл бұрын
I am Papua New Guinean Christian. Love Gospel christian songs around the world in God's earthly Kingdom on earth - how we'll all will change is through worship and praise songs to get message across, please translate to english
@bahrituwodajo3455
@bahrituwodajo3455 11 ай бұрын
My joy is your Glory/Spirit ...my joy is your glory ...oh Jesus...I need nothing other than you...You are my life....Jesus I seek you...I run after you....is the core message...
@jesussaves1474
@jesussaves1474 5 жыл бұрын
ሳምሪ ጌታ እግዚአብሔር ይባርክሽ። ድንቅ ዝማሬ ። ይጨምርልሽ። ያብዛልሽ። kids are also so sweet!! ለእግዚአብሔር ፈጽሞ ከተለየ የእግዚአብሔር ሰው ቤት እንዲህ የሚባርክ ነገር ፣ይወጣል። ዘማሪ አውታሩ ዘመንህ ይባረክ። ይህ የእግዚአብሔር ጸጋ ነው ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ። በብዙ ተገለጡ !!!!
@gurabecha2992
@gurabecha2992 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ
@ዲቦራየንጉሥልጅነኝ 3 жыл бұрын
መኖር የሚቻለው በክርስቶስ ነው እስትንፋሳችን ስለሆነ ተባረኪ ከነቤተሰቦችሽ 🙏🙏
@maazaberhane9741
@maazaberhane9741 11 ай бұрын
❤❤❤❤love
@yabiendkaseshtueb8299
@yabiendkaseshtueb8299 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉዉ አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው የኔ አለሜ ያንተ መንፈስ ነው እየሱስ ከንተ ለላ አያምረኝም ኡኡኡኡኡኡኡኡ ምገርም ዝማሪ ነው ሳምርዬ የኔ ልዩ እግዚአብሔር አብዝተው ይባርክሽ ፀጋውንም ያብዛልሽ አውት ዘመንህ ይለምልም ስውዳችው ልጆቻችው በእናተ ሰባት እጥፍ መንፍስ ይውርድባቸው ስያምሩ ለክብሩው ይደጉ ውድድድድድ
@DanielLatebo
@DanielLatebo 4 ай бұрын
እጅህ ነው የሚያፀናኝ የሚያፅናናኝ እጅህ ነው ከስብራቴ ሚጠግነኝ 😢😢 ይፈውስ ይዳሰኝ እጅህ 🙌
@smdak8406
@smdak8406 5 жыл бұрын
I can’t stop watching I feel the presence of the lord
@ElsaWado
@ElsaWado 2 ай бұрын
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው (፪) የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው(፪)}(፪) የሰው ልጅ ምኞቱ ከፍታ ስኬቱ በመደረግ ያልፋል ሁሉም ነገር ከንቱ ሕይወት ተገለጠ ለእኔም በርቶልኛል ኢየሱስ አንተው ነህ ሌላ ምን ያሻኛል ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪) ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪) ናፍቆቴ ነህ ምኞቴ ነህ ጉጉቴ ነህ ሕይወቴ ነህ የለም እንደ አንተ የምወደው የለም እንደ አንተ የምናፍቀው(፪) በመንፈስ የሆነ ሰላም የሞላው ሀዘን የሌለበት የአንተ ዓለም ነው ዳግመኛ ብፈጠር ዕድሉን ባገኝ ኢየሱስ አንተ ነህ የምታጓጓኝ ከአንተ ሌላ አያምረኝም (፪) ከአንተ ውጪ አያምረኝም (፪) የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር😭😭😭😭😭
@hanansentayeu9737
@hanansentayeu9737 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉዉ ልዩ ዝማሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ አውቴ ከነ ቤተሰቦችህ ጌታ አብዝቶ ይባርክክ
@DanielLatebo
@DanielLatebo 4 ай бұрын
በሕይወት ዘመናቹ ኢየሱስን የነፍሳቹ ባለቤት አድርጎ እንደመለፍ ያለ ስኬት የለም 🙌🙌🙏🙏አደራቹን ኢየሱስን እንዳትከስሩት
@zufanabrha8573
@zufanabrha8573 5 жыл бұрын
የማይጠገብ መዝሙር ነው ጌታ እየሱስ ያንቺ የሆነውን ሁሉ ይባርክ 😍🙏🏼🙏🏼💖
@DorkaFikr
@DorkaFikr 4 ай бұрын
በእግዚአብሔር የሚታመን ምንም አይፈራም ብርሃኑ እግዚአብሔር ስለሆኑ
@eluforgiven3201
@eluforgiven3201 5 жыл бұрын
This song helps me to express my love for my king Jesus. thank you sister, you are blessed.
@kubawifqri6143
@kubawifqri6143 9 ай бұрын
"፤ ልባም ሴትን ማን ሊያገኛት ይችላል? ዋጋዋ ከቀይ ዕንቍ እጅግ ይበልጣል። " (መጽሐፈ ምሳሌ 31: 10) ❤እንደዚህ አይነት የሴት ልብሶች መሆን አለበት GBU
@Bestyared
@Bestyared 4 жыл бұрын
የኔ አለሜ ያንተ ክብር ነው፡ እስኪ አሜን በሉ።
@nahomalazar4932
@nahomalazar4932 3 жыл бұрын
የማይ ጠገብ መዝሙር ተባረኺ
@jesusislordamen6461
@jesusislordamen6461 4 жыл бұрын
ልጆቻችሁን እግዚአበሄር ይባርክላችሁ በቤቱ ያፅናቸዉ።
@LeknshAbamila-u3b
@LeknshAbamila-u3b 3 ай бұрын
24 ሰዓት በዳምጤዉ የማልጠግቦዉ መዝሙር ነዉ የልዑል እግዝአብሔር አምላክ የአገልግሎት ዘመንሽን ይባርኮዉ
@dinamengey6393
@dinamengey6393 5 жыл бұрын
አሜን ሁሉ ነገሬ እየሱስ ደሞ እንዴት እንደምወድሽ ሳምርዬ በብዙ ተባረኪ ፣ጌታ የሱስ አሁንም ያብዛችሁ ይሸፍናችሁ ያትረፍርፋችሁ፣ አውቴ ዘራችሁ ይባረክ
@cherenet-bq7qb
@cherenet-bq7qb 12 күн бұрын
በዘላለም ፍቅርህ ወደድከኝ አልጥልሽም ልጄ እያልክ ። ከ መጀመሪያ አልበምሽ ውስጥ ሰምቼው ስባረክ ነበር ። vol1 አዳምጡት ትባረካላቹ
@MM-rt7wz
@MM-rt7wz 5 жыл бұрын
ጌታ ይባርክሽ እርግት ያለ መዝሙር አሜን የኔ አለሜ የክርስቶስ ክብር ነዉ
@gavahahagwabahwgahahahgava4646
@gavahahagwabahwgahahahgava4646 5 жыл бұрын
Wow amazing family good bless all more and more
@hanadisayed2477
@hanadisayed2477 4 жыл бұрын
Ameni
@muezgt
@muezgt 10 ай бұрын
የመዝሙሩ መልእክት ኃይል ፣ የመንፈስ ቅዱስ ህልውና ፣ የመዘምራኑ እርጋታና ጨዋነት ሁሉም ተደማምሮ እጅግ መስጦኛል ። ነፍስ አልቀረልኝም። ሁላችሁም ዘመናችሁ ይባረክ ❤❤
@አበበችየጌታልጅኔኝለኔአባ
@አበበችየጌታልጅኔኝለኔአባ 5 жыл бұрын
ሳምርዬ ጌታ ይባርክሽ ከዝይም በላይ አውተ እስከነ ልጆቻቹ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ስወዳችሁ የተባርካችሁ ናችሁ ጌታ ቃርይ ዘመናችሁን ይባርክ
@Chaltu-j5q
@Chaltu-j5q 2 ай бұрын
Eyesus kante wechi men lela yamregnal❤❤❤ewdhalew anten yawekubet yachi qen tebarek❤❤❤❤
@msrajm6899
@msrajm6899 2 жыл бұрын
ሳምሪየ እግዚአብሔር የመዝሙር መንፈስ ጭምሮ ያፈስስልሽ ኢወዳቹሁለው
@genetbiru132
@genetbiru132 5 жыл бұрын
አሜን! አሜን! አሜን!!! በእውነት ምን አለም አለ ከእየሱስ ክርስቶስ ውጪ?!! አሜን !!!ማራናታ!!! እየሱስ! ምፅአቱን የሚያስቸኩል ሰማያዊ ዝማሬ ነው።አሜን!!! ቶሎ ና! እየሱስ!ጨለማውን የሚያበራ ልዩ አለም በአንተ ዘንድ ነው ያለው! ናና !ጨማችንን አብራልን: አለማችን አንተ ብቻነህ። ተባረኩ ልጆቻችሁ ይባረኩ ዘራችሁ ይባረክ እግዚአብሔር አምላክ ደግሞ! ደግሞ! ቅባቱን ይጨምርላችሁ። ❤️❤️❤️🥰👏👏👏🙏🙏🙏
@tinathedaughterofjesus5446
@tinathedaughterofjesus5446 5 жыл бұрын
አባዬ እየሱስ ይባርካችሁ ተባረኩ ታምራላችሁ ያባቴ ልጆች
@woinewoine5413
@woinewoine5413 3 жыл бұрын
ካንተ ውጭ አያመርኘም የለም እንዳንተ ምወደው የለም እንዳንተ የምናፍቀው ካንተ ሌላ አያመርኝም እየሱስ ጌታ ይባርክሽ ዘመንሽ ይባረክ
@RozaAbebaAbreham
@RozaAbebaAbreham 5 жыл бұрын
የኔ አለሜ ክብርህ ነው የኔ ደስታ ክብርህ ነው ካንተ ሌላ አያምረኝም ተባረኩ ስወዳችሁ እኮ
@CRISTIANOCR7ALL
@CRISTIANOCR7ALL Жыл бұрын
ምንም ቃላት የለኝም ከተለቀቀ ሶስት አመት ሆኖታል ግን እስከአሁን ስሰማው ውስጤን ደስ ይለዋል። አዎ የኔ አለም ያንተ ክብር ነው🥰🥰
@tizihailu2806
@tizihailu2806 5 жыл бұрын
Ameeeeeeem ellllllll የአባቴ ብሩካን ተባረኩ እውነት ነው እየሱስ የኔ አለሜ ነው። ሳምሪ ብሩክ ሁኚ ጨምሪ ብዢ
@ThandoluniLethiwe
@ThandoluniLethiwe 3 ай бұрын
Am a Zulu person but I love Ethiopian praising songs 🫠🙏🤝I am blessed🤗and also stay blessed good people 🫶🙏🙏🙏
@eyerusalemlegesse6166
@eyerusalemlegesse6166 5 жыл бұрын
"ካንተ ሌላ አያምረኝም ካንተ ውጪ አያምረኝም" ተሰምቶ የማይጠገብ መዝሙር ነው ጌታ ኢየሱስ ይባርክሽ ሳምሪ ፀጋውን ያብዛልሽ
@eyasuterefe4210
@eyasuterefe4210 2 жыл бұрын
ይሄን መዝሙር ሁሌ ስሰማው አዲስ ነው መንፈስ ያለበት ዝማሬ ነው ።ተባረኩልኝ በጣም ነው ምወዳቹህ
@hanchalubiru7881
@hanchalubiru7881 4 жыл бұрын
Really God bless you more and more my sister. No one like Jesus. Christ is our world.
@lizakassaya1772
@lizakassaya1772 5 жыл бұрын
በዚች አለም ምን የሚያስደስት ነገር አለ ከእየሱስ ክብር ውጪ የኔ አለሜ እየሱስ ተባረኪ ትዳርሽ ዘመንሽ ሁሉ ይባረክ
@gurabecha2992
@gurabecha2992 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@fitsumasrat4298
@fitsumasrat4298 5 жыл бұрын
I can't stop listening to this song. God bless you Samriye.
@gurabecha2992
@gurabecha2992 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@hanankonjo6236
@hanankonjo6236 2 жыл бұрын
ዬኔ አለሜ ይተ ክብረ ነዉ Ameni ameni ameni ተበረኩ ጌታ ይባረካቹቹቹቹ ሀሌሉሉይኣኣኣኣኣ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ
@ነጌመልካምይሆናል-ኈ3ዀ 4 жыл бұрын
የኔ አለሜ የአንተ ክብር ነዉ የኔ አላሜ የአንተ መንፈስ ነዉ
@solomonw.9291
@solomonw.9291 2 ай бұрын
ለልጁ ያላለቀሰ እንባ ያልወጣው ዓይን ያላዘነ ልብ ሀገሩን እወዳለው የሚል ቃል ሲያሰማ ለጆሮ ይሰቀጥጣል
@melakumuluneh1865
@melakumuluneh1865 5 жыл бұрын
can't stop listening it. what a marvelous song. wow wow.. Jesus is able!
@mouawecell3097
@mouawecell3097 2 жыл бұрын
ጌታ ኢየሱስ ትምስግን 🙏የኔ ዓልም ያንተ ክብር ነው አባቴዬ 🙏ውውውውው ኢየሱሴዬ ትባርክህ እውነት የኔ ዓልም ያንተ ክብር ውውውውው ሃሌሉያ ሃሌሉያ ብይሱስምዝመምንችሁይትባርክሁ ይሁን ❤❤❤
@jesusislordamen8063
@jesusislordamen8063 5 жыл бұрын
God knows how many times i heard this amazing Spirit filled song! Thank God for you and your family! 🥇🥇🥇🥇🥇🥇🏅🏅🏅🏅🏅🏅
@andycharanek707
@andycharanek707 2 жыл бұрын
Tebareku ayileyachu yene wudochi siwodachuti tebareku
@edenendale2466
@edenendale2466 5 жыл бұрын
ካንተ ሌላ አያምረኝም.......ናፍቆቴ ነህ....... ተባረኪ ድንቅ መዝሙር
@SelamEneyew
@SelamEneyew 2 ай бұрын
ይሄ መዝሙር የመንፈስ ሰላምና ደስታ ይሰጣል እግዚአብሔር ይባርክሽ
@filmondebesai
@filmondebesai 5 жыл бұрын
Ke hiwet yemeneche zimarie. Yibzalaju in Jesus name Awtaru’s family. Ton’s of love
@K-MAB
@K-MAB 2 жыл бұрын
በዚህች ጊዜያዊ ምድር ከኢየሱስ ውጪ ማን እና ምን አለን? ጌታ ይባረክ!!
@endeshawtadesse2037
@endeshawtadesse2037 4 жыл бұрын
የእኔ ዓለሜ የአንተ ክብር ነው የእኔ ዓለሜ የአንተ መንፈስ ነው
@dawaentertainment1
@dawaentertainment1 Жыл бұрын
Faaruu hafuura waaqaatiin guutameedha❤❤❤❤ ተባረኪልኘ
@hunachewbelay7598
@hunachewbelay7598 3 жыл бұрын
I love this song so much because it touches parts of my life & family too!! Thank you, & Blessings.
@meneberegebere7101
@meneberegebere7101 4 жыл бұрын
በጣም የተባረኩበት ድንቅ ዝማሬ ነው ተባረኪ ተባረኩበት ቅዱሳን
@amen3040
@amen3040 5 жыл бұрын
Samery yena mare men leblshi 😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘❤🙏batshi yebareki
@azebtesfaye9328
@azebtesfaye9328 4 жыл бұрын
ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ ይህን መልእክት በአንቺ ያስቀመጠው ልኡል ይባረክ!!!
@rodiyelight
@rodiyelight 4 жыл бұрын
Jesus you are more than Enough for me ♥️
@haset4342
@haset4342 2 жыл бұрын
😍
@TbarkYones-bm7fq
@TbarkYones-bm7fq 9 ай бұрын
በዚህ መዝሙር ህይወት ተበርኳል
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 5 жыл бұрын
አሜን ሳምሪየ ተባረኪ የኔ አለሜ ያነተ ክብር ነው የኔ አለሜ ያንተ መንፈስ ነው ኢየሱስየ እወድሀለሁ 😢😢
@gurabecha2992
@gurabecha2992 4 жыл бұрын
kzbin.info/www/bejne/m5qcfIF5ob5pjZo
@BirukFekede-lt3mz
@BirukFekede-lt3mz 10 ай бұрын
I have no words 🙏... Awete, Samri and your family tebareku!!Egziabher enanten le church bereket aderego seleseten hulem amesegenewalehu! What an amazing sprit and message❤!!Egziabher kibrun hulu yewesed!!
@abenzerdiriba8565
@abenzerdiriba8565 4 жыл бұрын
መስማቴን ማቆም አልቻልኩም! ሚደንቅ መዝሙር ነው። እንደ ኔ የተመቸው እስቲ?
@ethiopiatub9303
@ethiopiatub9303 3 жыл бұрын
ማለት ሙዚቃ ልትል ነው መዝሙር ያልከው መዝሙርና ሙዚቃ መለየት ያቃተው ስው ተመልከቱልኝ
@GeniBelay
@GeniBelay 3 жыл бұрын
Enem.wedjewlew
@abenzerdiriba8565
@abenzerdiriba8565 3 жыл бұрын
@@ethiopiatub9303 gn mezmurun semteshiwal benatsh?
@hagerehagere7843
@hagerehagere7843 3 жыл бұрын
@@ethiopiatub9303 ጠማማ ልብ ጥሩ አይደለም።
@bethelsolomon5348
@bethelsolomon5348 3 жыл бұрын
“”
@HabitamuaDikireshetu
@HabitamuaDikireshetu 2 ай бұрын
እድሜሽ ሙሉ በእግዚአብሔር ቤት ይለቅ ተባረኪ
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 5 жыл бұрын
May God bless this family😇😇😇😍Awete n samri ❤❤🎶🎵🔊
@YY-xn5mz
@YY-xn5mz 3 жыл бұрын
ሣምሪዬ ጌታ ይባርካችሁ !!!ይህን መዝሙር መሥማት ማቆም አልቻልኩም ጠዋትም ማታም እሠማዋለሁ፡ ጌታ ይባርካችሁ!!!!!
@elisabethesayas5570
@elisabethesayas5570 5 жыл бұрын
True without Jesus Christ is all things zero, I love you father, May the Lord God bless you sis.
@marrymary3111
@marrymary3111 5 жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤😭😭😭😭😭😭
@nishanraday7062
@nishanraday7062 4 жыл бұрын
ጌታ ብርክ ያርግሽ እንዲት እንደምወድሽ የኔ አለሚ የአንተ መንፈስ ነው!!
@matthiaskebede6874
@matthiaskebede6874 5 жыл бұрын
I'm really love this song so much. Bless you more Samrawit.
@isakabrham7203
@isakabrham7203 2 жыл бұрын
ይሄ የእግዚአብሔር እጅ ነዉ ተባረኩ
@djohnsong8243
@djohnsong8243 5 жыл бұрын
Blessed family. God bless you much more. You guys need to start serving the lord together like G&B ministries.
Endet Yehonal Alelem (እንዴት ይሆናል አልልም) - Samrawit Caesar
13:41
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 2,4 МЛН
Negen Aliferawim (ነገን አልፈራውም) - Samrawit Caesar
6:32
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,6 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
Kalkidan Nigussie (kal) “የመጨረሻ ።” New  Ethiopian Gospel Song 2021
9:27
Kalkidan Nigussie Official
Рет қаралды 2,4 МЛН
Frehiwot Abebaw/ nefese yemtwedh (ነፍሴ የምትወድህ)
6:12
Frehiwot Abebaw
Рет қаралды 10 МЛН
Helina dawit | ፍቅር አጋብተህብኛል | feker agabtehbgnal 2025
7:15
እዩልኝ By Kalkidan Tilahun ( Lily)የዮሐንስ ራእይ 1:12-16
8:46
KalkidanTilahun Lily
Рет қаралды 6 МЛН
Yelebe Geta Neh (የልቤ ጌታ ነህ) - Samrawit Caesar
15:49
Awtaru Kebede Ministry
Рет қаралды 1,3 МЛН
Hanna Tekle  " እንደ ሰው"  //Endesew//  ሀና ተክሌ 2022
9:03
Hanna Tekle Official
Рет қаралды 8 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 62 МЛН