9 Azeb Hailu 6 Feligut

  Рет қаралды 282,914

Azeb Hailu Official

Azeb Hailu Official

Күн бұрын

Пікірлер: 200
@hiwetbruk7541
@hiwetbruk7541 10 ай бұрын
ወደ ጌታ መንግስት ከገባሁ 10 ወር ሆነኝ ጌታ ስሙ ይባረክ በፍቅሩ ቅልጥ ብዬ እፈልግሀለው የኔ ኢየሱሴ ነው ፀሎቴ ወደ ክብሩ ወደ ማደሪያው መጠጋት ጌታ መንፈስ ቅዱስ ይባረክ በዚህ ባለቀ ባረጀ አለም ላይ አንደኛ ሆኜ የምኖርበት እውነት የኔ ህይወት ኢየሱስ 🖤 አሁንም ትናፍቀኛለህ አሁንም ፈልግሀለው ምድርን የረሳሁበት ሁኔታን የረሳሁበት አንተን ፈልግሀለው ትናፍቀኛለህ የኔ ኢየሱሴ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ የሚፈለግ የሚናፈቅ የሚወደድ ነው እርሱ 🖤 የዚህ አለም ባለጠግነት አይሞላውም የነፍሴን ክፍተት
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 11 ай бұрын
ኡኡኡኡኡ እግዚአብሔር ሆይ ግን እንዴት ነው የምትወደን!?🤔 እነዚን የመሳሰሉ የሚያፅናናንና የሚያንፀንን መልክት የሚያደርሱልንን ስጠከን!🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ ስጦታችን ነሽ አዙዬ❤❤❤❤❤
@disisaz
@disisaz 9 ай бұрын
በጠቅላላ አንደቤቴ እስማማለው
@senta5654
@senta5654 10 ай бұрын
እግዛብሄርን ፈልጉት ፈልጉት ትፀናላችሁ ኦ መገኘቱን ፈልጉት ፈልጉት ትፀናላችሁ ኦ የዚህ አለም ባለጠግነት አይሞላውም የውስጤን ክፍተት ግን ካንተጋራ ስሆን ኦ እየሱስ በደስታ የተሞላ ነው ኑሮዬ እፈልግሃለሁ ፊትህን ላየው በብዙ ሃብት በንብረት ተከቦ ባርከኝ ይላል ዛሬም ፊትህ ቆሞ ከቶ አልረካም አላረፈም ገና ለባዶነቱ መልስ አንተ ነህና ግን ካንተ ጋራ ስሆን እየሱሴ
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 10 ай бұрын
ጌታየ ኢየሱስ ውደ ሁሉም ነገር ቀርቶ እፈልጋለሁ ፊትህን ላየው እፈልጋለሁ ድምጽህን ልስማው እፈልጋለሁ ክብርህን ላየው እፈልጋለሁ በእጀ ልነካው
@Abenezer_Sh_Dh
@Abenezer_Sh_Dh 10 ай бұрын
መንፈስ ቅዱስ በፀጋው ባለፀጋ የሆነ የማያልቅበት ፤ ዘወትር በባርያዎቹ አዳዳዲስ የዝማሬን ፀጋ ያፈስልናል። አዚቲ ተባረኪ! ድራሽሽ ይብዛ!🙏
@kingdommuzemur
@kingdommuzemur 2 ай бұрын
አሁንም ትናፍቀኛለህ አሁንም ፈልግሀለው ምድርን የረሳሁበት ሁኔታን የረሳሁበት አንተን ፈልግሀለው ትናፍቀኛለህ የኔ ኢየሱሴ መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ
@rich-pn8kn
@rich-pn8kn 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@warkineshuregesa1702
@warkineshuregesa1702 11 ай бұрын
በብዙ ድካም ውስጥ ሆኜ እዬን መዝሙር ስሰማ መልክት አሰንደሆነ ገብቶኛል ደግሞሞ ተረድቻለው ። በድካምም በብርታትም መፈለግ የለበት ኢየሱስ ብቻ ነው ። ከእሱ ውጪ ለእኛ ለአማኝ አቅምም ጉበትም ብርታትም የሚሆንን የለም ። ደግሞን ትንሽ ፈልገነው ለሚበዛለን ጌታ ምስጋና ይብዛለት 🙌😘 ገና ስሰማው የተረዳውትን ጸፍኩ ብዙ ብፈልገው ብዙ ነው ምባረከው የገባኝ እዬ ነው 🥰 እግዚአብሔር ውዳጅንን የምንፈልግበት ጸጋ ለምታነቡት ሰው ሁሉ ይብዛላቹ 🙌 ኢየሱስ ብቻህን እርካታዬ ስለሆን ተመሰገን❤ አዜብዬ ተባረኪ ለእኔ መልክት ነው መዝሙሩ🥰
@bikeomran1818
@bikeomran1818 11 ай бұрын
እኔም እንዳንቺ ❤
@blesskidona
@blesskidona 9 ай бұрын
Azebye you are such a precious gift to the body of Christ. Your songs have the power to touch souls. You are truly annointed! We love you ❤❤❤
@meseretmekonnen5961
@meseretmekonnen5961 11 ай бұрын
አዚቲ አንቺ ብሩክ ሴት ❤❤❤❤❤ ሰማይን የሚያስናፍቅ መዝሙር ❤❤❤ ጌታ ብርክርክ ያርግሽ ዘመንሽ ይዘምልም
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 10 ай бұрын
ĤE IS JESUS CHRIST FOREVER AND GLORY TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER , AMEN !!! I SAW HIM IN MY LIFE FOREVER JESUS CHRIST IS A LORD !!! MAY THE GREATEST LORD OF JESUS CHRIST FOREVER TO ALL OF THE WORLD 🌎 AND TO ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@saramesfin6511
@saramesfin6511 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ አዜብ እህቴ በዚህ መዝሙር እንዴት እንደተፈወስኩ ጌታ ያውቃል:: ጌታዬ እግዚአብሔር እንድባለጠግነቱ መጠን አሁንም በአዲስ መዝሙር ይባርክሽ:: ከሁሉ በላይ አምላኬንና ጌታዬን አመሰግነዋለሁ::❤❤❤
@hana-dy3in
@hana-dy3in 11 ай бұрын
መዝሙረ ዳዊት 24 6፤ ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ። aztiti blessed❤
@user-wr7vs6wg3jbl
@user-wr7vs6wg3jbl 11 ай бұрын
❤❤
@HalemaS-ww3kk
@HalemaS-ww3kk 11 ай бұрын
እፍፍፍፍፍ ደስ ሲል ጌታ ሆይ ስምህ ይባረክ አዚቲ ጸጋው አሁንም ይብዛልሽ ❤ “እግዚአብሔርን ፈልጉት ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ።” - መዝሙር 105፥4
@ItsMe75586
@ItsMe75586 11 ай бұрын
እንደው እኔ ምን ልሁን እንዴት ያለ ድንቅ ዝማሬ ነው ሰማይን የሚያስናፍቅ የት ልግባ ኦ እግዚአብሄርዬ ተመስገን..... አዚዬ ዘመንሽ ይባረክ እውይ በጌታ እርፍ አልን እኮ ወገን
@meseret5776
@meseret5776 11 ай бұрын
የኔፍሴ ፍለጋ የነብሴ መሻቷ ኢየሱስ አንተ ነህ በጠዋት በማታ ምትፈለግ ም ትናፍቅ ምትወደድ ነህና🥰🙏🙏🙏🥰
@BiniyamNigussie-n9u
@BiniyamNigussie-n9u 11 ай бұрын
የማያርጅ : የማይለዋውጥ ድምጽ አዚ እግዚአብሔርን ከምናውድስባቸው አንዱ መሳርያ ነው !!! አሁንም እግዚአብሔር ከፍ ይበልልን ተባርኪልን ❤ !!!
@MeseretMesi-cp3hh
@MeseretMesi-cp3hh 6 ай бұрын
❤❤❤❤አሜንንን አሜንንን 🙏🙏🙏😔❤❤❤️🥰🥰🥰
@bamlakfikadu6281
@bamlakfikadu6281 11 ай бұрын
እሰይ ነፍስን የሚያረሰርስ ዝማሬ ለጌታ🙌🙌❤️.... አዙ ስጦታችን ፀጋ ይብዛልሽ ❤️❤️❤️🥰🥰
@Zablonayele
@Zablonayele 11 ай бұрын
የዚህ ዓለም ባለጠግነት አይሞላውም የነፍሴን ከፍተት 😌🙌እፈልጋለሁ 🔥
@roziroza3655
@roziroza3655 3 ай бұрын
አዜብዬ ተባረኪ አንቺ የምድራዊ ሳይሆን ሰማያዊ የመዝሙር ባለፀጋ የቃሉ ባለፀጋ ሃብታም ውይ ሃሌሉያያያ ዛሬ ነው ይሄን መዝሙርሽን በቲክቶክ ፓስተር ዓሊ ቤት የሰማሁት ተባረክንበት ተባርከሽ ቅሪ ይብዛልሽ ተትረፍረፊ ኢየሱሴን በጣም አመሰግነዋለው አንቺን ስለሰጠን ❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
@genettesfaye2498
@genettesfaye2498 11 ай бұрын
አዚዬ እንደው አንዴ አግንቼሽ እቅፍ ባረግሽ ደስታዬ ነበር የብዙ ዘመን ፍላጎቴ ነበር። ሁሌም ዝማሬዎችሽ ክኒኖቼ ናቸው። አንቺን ከመውደዴና ያንቺን ዝማሬዎቾ ኸማብዛቴ ቅፅል ስሜ ሁሉ አዚ ትንሿ ሆኗል። ውድድ ነው ማረግሽ። ተባርከሽ ቅሪ
@ejigayehutiruneh1392
@ejigayehutiruneh1392 11 ай бұрын
አሜን! ሁልጊዜ እፈልግሃለሁ ጌታዬ የነፍሴ እርካታ ሙላቴ አንተ ነህ ጌታ አብዝቶ ይባርክሽ!
@estegnetastaw70
@estegnetastaw70 11 ай бұрын
እህታችን ዝማሬ መልእክት ያሰማልን ።ተባረኪ እህቴ ሁል ግዜ በአንቺ መዝሙሮች እንደተባረኩና እንደተፅናናሁ ነው እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልሽ ተባረኪ።
@Kalkidan-mq8oh
@Kalkidan-mq8oh 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@sosikebede8695
@sosikebede8695 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የሚፈለግ ደግሞም የሚገኝ አምላክ ስላለን እወድሃለው ኢየሱስ አዚዬ ጌታ ይባርክሽ ድንቅ ዝማሬ ነው
@tesfazghimosa2572
@tesfazghimosa2572 5 ай бұрын
Hiwetsh ena zermanzersh asalfesh endeceteshw ! In the name of Christ Jesus tmatshn yarkash ehtiye. Amen and amen
@MesfinOlani
@MesfinOlani 11 ай бұрын
እንኳን ኢትዮጵያዊ ሆንሽልን❤❤❤❤
@millymebrybamby
@millymebrybamby 10 ай бұрын
ስለ ፀጋይሽ ጌታ ይባረክ።አዜብ ዘመንሽን ጌታ ይባረክ በመዝሙሮችሽ በጣም ተባርከናል እንወድሻለን❤❤❤❤❤🎉
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 7 ай бұрын
AMEN !!! MAY THE TRUE LORD OF JESUS IS GIVES PEACEFUL FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 AND TO ALL OF THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! THIS IS THE ONE I WAS PRAYING THIS MORNING WITH THE LORD !!! AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@ruth2895
@ruth2895 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ አዚ፤ መዝሙሮችሽ ሁልጊዜም ወደ ጸሎት መንፈስ ይወስዱኛል።
@robi_28
@robi_28 11 ай бұрын
yetabareksh ehetachen endet nw mibarikut mazmurochsh tebarekln
@henockalemu7468
@henockalemu7468 11 ай бұрын
የኛ ስጦታችን አዝቲ ጌታ ኢየሱስ እንደ ጎርፍ ይጉርፍልሽ 🎉
@TamiratErango
@TamiratErango 10 ай бұрын
Amen AmenTebareki ❤❤❤
@rollnati
@rollnati 9 ай бұрын
God bless you my dear sister Azeb .I woke up singing it .Zemenesh yelemilim!
@YordiMelese-r4v
@YordiMelese-r4v 5 ай бұрын
Eyasuus geta nw amen ☝️✝️ azib mn ayenat ya mazemur album nw yalshe yegermali
@mesk_erem
@mesk_erem 11 ай бұрын
እንዴት ድንቅ መዝሙር ነው ??ተባረኪ እህቴ የዚህ አለም ባለጠግነት ክፍተቴት አይሞላም ኡኡኡኡኡ❤❤❤ ከፍ በል አባ❤
@nardosandrias5813
@nardosandrias5813 2 ай бұрын
🙌የጌታ ፀጋ ይብዛልሽ አዜብዬ🙏
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 10 ай бұрын
I THANKFUL FOR THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER FOR EVERYTHING, AMEN !!! THANK YOU FOR ALL OF THE ETHIOPIANS 🇪🇹 ✌️ FOREVER AND THANK YOU FOREVER FOR EVERYTHINGS THE WORLD 🌎 FOREVER, AMEN !!! *GIRMA ABEBE *, FROM HOUSTON !!!
@sabamesfun898
@sabamesfun898 10 ай бұрын
Amennnnn tebareki Azibye❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yosephayele9626
@yosephayele9626 11 ай бұрын
እንደት ደስ ይላል❤❤❤ እኛን ለራሷ ለማድረግ የምትሮጠውን የዓለም ሩጫ፣ ከንቱ አንዲሆን ፣ ጌታ እነዚህን አገልጋዮቹን ስለሚያስሮጥ ደስስስስ.... ይለኛል.... ተባረኪ አዜቢቲ አወድሻለው
@LomiJarso
@LomiJarso 6 ай бұрын
😊
@EdomSelam-g7b
@EdomSelam-g7b 11 ай бұрын
“ይህች ትውልድ እርሱን የምትፈልግ ናት፥ የያዕቆብን አምላክ ፊት የምትፈልግ።” - መዝሙር 24፥6
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 10 ай бұрын
AMEN AND AMEN TO JESUS CHRIST !!!
@edengenet5529
@edengenet5529 11 ай бұрын
Amen amen amen amen Ekekeleleleel
@elsakifle7322
@elsakifle7322 8 ай бұрын
Bless you my sister ❤ what a wonderful gift you are to the house of the lord.
@bettyk215
@bettyk215 8 ай бұрын
አዜብዬ ታድለሽ ታድለሽ ስሙ ይባረክ
@ruthjesus5624
@ruthjesus5624 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይባርክሽ የህይወት መልዕክት ነው ዝማሬው ❤
@selamawittaye1363
@selamawittaye1363 5 ай бұрын
Thank you. I can't stop listening this. ....it's true🙌🙌
@YosephAyele-zd8yp
@YosephAyele-zd8yp 11 ай бұрын
እንደት ደስ ይላል❤❤❤ እኛን ለራሷ ለማድረግ የዓለምን ሩጫ ከንቱ አንዲሆን ጌታ እነዚህን አገልጋዮቹ ስለሚያስሮጥ ደስ ይለኛል.... ተባረኪ አዜቢቲ አወድሻለው
@akam1625
@akam1625 11 ай бұрын
እውነት ነው ጌቴዬን እፈልጋለሁ ተባረክ የጌታ ሴት
@mimecabed6527
@mimecabed6527 10 ай бұрын
Amen Amen Zemenshe Yebark ❤❤❤
@መልእክቶችንይከታተሉ
@መልእክቶችንይከታተሉ 11 ай бұрын
ዘመንሽ ዘመንሽ፡ ይለምልም፡አዚየ፡ሥጦታችን፡
@MillionTekeste-uo5tn
@MillionTekeste-uo5tn 11 ай бұрын
Yes amen 🙏 amen 🙏 ❤❤❤❤ 🙋🏽‍♂️🙋🏽‍♂️🙋🏽‍♂️🙋🏽‍♂️share ሀርገን አገልግሎታን እንደግፍ አዜብዬ u are you blessed 😇 የዘመኑ መልዕክት ነው እፈልጋለሁ
@hanagetachew2866
@hanagetachew2866 10 ай бұрын
የአባቴ ልጅ ተባርከሽ ቅሪ
@ammybelay2776
@ammybelay2776 10 ай бұрын
I can’t stop listening this a big massage bless you beloved sister
@tadelelakawu8479
@tadelelakawu8479 11 ай бұрын
ምትፈለግ ምትናፈቅ ምትወደድ ነህና❤❤❤
@DerejeTadewos-on6rk
@DerejeTadewos-on6rk 11 ай бұрын
እንዴት የሚደንቅ መዝሙር ነው! 💥ጌታ ይባርክሽ Azye❤
@amanuelalemayehu1085
@amanuelalemayehu1085 11 ай бұрын
አዚቲ የተወደድሽ ስጦታችን ነሽ!
@Edi.b-i6s
@Edi.b-i6s 11 ай бұрын
❤❤❤ሀሌሉያ🥹🥹🥹የዚህ አለም ባለጠግነት... አይሞላውም የነፍሴን ክፍተት🥺🥺የምትፈለግ ነህ ኢየሱሴ😭😭
@melodymezmurstudio
@melodymezmurstudio 10 ай бұрын
አዙዬ❤❤❤ እንወድሻለን
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 ай бұрын
* I SAY AMEN TO THE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@alemayehugarsamo6638
@alemayehugarsamo6638 11 ай бұрын
በጌታ የተወደድሽ በረከታችን ነሽ!❤❤❤
@Hana-lt7bi
@Hana-lt7bi 11 ай бұрын
አዘብዬ ጌታ ዘመንሽ ይባርከው እንደኔ ባንቺ መዝሙር የተባረከ የለም ❤❤❤❤❤
@CAT-mn1oo
@CAT-mn1oo 10 ай бұрын
ግን ካንተ ጋራ ስሆን ኦ ጌታዬ በደስታ የተሞላ ነው ኑሮዬ❤❤❤❤❤❤
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 ай бұрын
* AMEN TO THE TRUE LORD OF JESUS CHRIST FOREVER !!!
@EmenetNgwsa
@EmenetNgwsa 10 ай бұрын
ተባረኬ አዚ ማይጠገብ ዝማሪ
@gomakeministrychannelgmmc1979
@gomakeministrychannelgmmc1979 8 ай бұрын
🎉ምን ጉድ ነሽ ግን አዚ❤❤❤ አሸናፊ (መጋቢ)
@aidabelay4749
@aidabelay4749 11 ай бұрын
እልእልልልልል አሜን እልእልልልልል አሜን thank you jesus amen glory holysprit
@sofinakitchen2337
@sofinakitchen2337 6 ай бұрын
Jesus I need you😢
@missmesgana3443
@missmesgana3443 10 ай бұрын
what a blessing 💌
@deborahzene7341
@deborahzene7341 10 ай бұрын
አዚቲዬ የእግዚአብሔር በረከት ተባርከሽ ቅሪ
@EdenKassu-vv8hi
@EdenKassu-vv8hi 11 ай бұрын
Yene enat egezihaber yebarkesh wedeshalew 😊
@Singermelesematewos
@Singermelesematewos 11 ай бұрын
God bless you azebiye i love and big respect may lord bless you❤
@rutatekle8801
@rutatekle8801 11 ай бұрын
Azebay brikti keligenatia yanch mezmure yesemahuti yadegkuit nene I loveyou❤ so mach one day I hope I meet you
@AdanechTesfaye
@AdanechTesfaye 9 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡኡ men lebelsh begeta egzabheren betam new mewedesh berekerek beyelegn azebesha 😊😊😊😊
@BixoGodsPlan
@BixoGodsPlan 10 ай бұрын
የሚወደድ-የሚናፈቅ-
@rahwayohannes
@rahwayohannes 11 ай бұрын
jesus bless you azeb, because of you jesus I bless him amen. I love you jesus krstos
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 10 ай бұрын
AMEN FOREVER !!!
@yohanisukafo9575
@yohanisukafo9575 11 ай бұрын
1 ዜና 16 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁰ በቅዱስ ስሙ ተጓደዱ፤ እግዚአብሔርን የሚፈልግ ልብ ደስ ይበለው። ¹¹ እግዚአብሔርን ፈልጉት፥ ትጸናላችሁም፤ ሁልጊዜ ፊቱን ፈልጉ። .........የምገኝ ነው እርሱ ።ጌታ ዘመንሽን ያለምልም💥🥰🥰🥰🥰
@assefatadesse483
@assefatadesse483 10 ай бұрын
ዛሬም ኢየሱስ ።
@selamawitabraham740-gb6bh
@selamawitabraham740-gb6bh 10 ай бұрын
You never disappoint me.I think this is because you take time with your Lord and savior .
@EbenezerIsra
@EbenezerIsra 11 ай бұрын
Aziyeèeeee bereketachen❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mekdesdebebe4098
@mekdesdebebe4098 11 ай бұрын
Aziyeye geta eyesus yibarekesh beka ene nefsem ayikerelign tsegawen banchi yaskemete geta semu kef yibel.
@WMQ-y3r
@WMQ-y3r 11 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ተባረኪ እግዚአብሂርን መፈለግ ይሁንልን ሀጥያታችን ከፍታችን ሰውሮብናል😢😢
@fikremandefro4899
@fikremandefro4899 11 ай бұрын
ምን አይንት መባረክ ነው? በዘመናት መሀል የማይደበዝ ፀጋ ። አንቺን የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ እንኳንም በኔ ትውልድ ሆንሽ ......
@martaabebe8206
@martaabebe8206 11 ай бұрын
እሰይ ሀሌሉያ የኔ ጌታ አንተን ብቻ እፈልጋለሁ
@Esubalew_late
@Esubalew_late 11 ай бұрын
God bless 🙏...azeb i love u...i raised listening to ur music's and thanks to u i got blessed of it 🙏
@mengistununiye3800
@mengistununiye3800 11 ай бұрын
Azebe zemenhe yebareke ewedeshalehu
@yohanakiflemichael9556
@yohanakiflemichael9556 11 ай бұрын
Amennn,Elllllll. l can't stop crying 😢. What a song! God bless you richly. 🎉
@TesfahunpetrosForsido-te2mz
@TesfahunpetrosForsido-te2mz 11 ай бұрын
በጠም እካ ነው ምወድሽ አዜቢዬ ዘመንሸ ይበሬከ❤❤❤❤❤❤❤
@yoditayele
@yoditayele 11 ай бұрын
ዘመንሽ የተባረከ ይሁን እህቴ
@GirmaAbebe-p8r
@GirmaAbebe-p8r 3 ай бұрын
* TRULY THE TRUTH GOD'S WITH HIS MERCY AND GRACE FOREVER , AMEN !!!
@AbinetDaniel-gh6mf
@AbinetDaniel-gh6mf 11 ай бұрын
Thank you God bless azeb
@brightereveryday443
@brightereveryday443 11 ай бұрын
Songs filled with the holy spirit and word of God ……. Wow Thank you God for giving our sister for this generation. Bless you Aziye.
@ninamekuria5122
@ninamekuria5122 2 ай бұрын
God bless you Azeb ❤
@shewaferatayekassa1852
@shewaferatayekassa1852 11 ай бұрын
እኔ እኮ መቼም እገረማለሁኝ አዚዬ እጅግ እገረማለሁኝ በዝማሬዎችሽ ረዥም ግዜ እየተገለገልኩኝ አለሁኝ እሩቅ የጸሎት ሰው የምትንበረከኪ መሆንሽም ያስደንቀኛል ድንቅ ነው ሰሞኑን የምጸልየው ጸሎት ይህ ነው እግዚዓብሔርን ፈለኩት ፈለኩት!! አቤት መንፈስ ቅዱስ ስምህ ይባረክ!! ተባረኪ በብዙ ተባረኪ!! ትርሲት በንቲ
@hawijesus4861
@hawijesus4861 11 ай бұрын
Azitiye what a wonderful anointed song?❤❤❤.God bless you more.
@almazmossissa7673
@almazmossissa7673 11 ай бұрын
የግዜዉ መልዕክቴ ሆነልጘ
@metigebre1720
@metigebre1720 11 ай бұрын
በብዙ ተባረኪልን❤❤🙌
@fitsumbunti5248
@fitsumbunti5248 11 ай бұрын
Uuuuuf aziye ❤❤❤ banchy wust silalewu tsega get EYESUS kibrun ywused🙏
Nega "ነጋ" by Dawit Getachew
6:55
Dawit Getachew
Рет қаралды 117 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН
Don’t Choose The Wrong Box 😱
00:41
Topper Guild
Рет қаралды 58 МЛН
Beat Ronaldo, Win $1,000,000
22:45
MrBeast
Рет қаралды 155 МЛН
5 Azeb Hailu V6 Kef Balew Zufan Lay
7:06
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 149 М.
3 Azeb Hailu V6 Edenebetalehu
6:47
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 177 М.
Azeb Hailu - Edenebetalew አዜብ ሀይሉ- እድንበታለሁ
6:56
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 3,1 МЛН
ጸንቼ መቆሜ Daniel Amdemichael
17:06
Daniel Amdemichael
Рет қаралды 355 М.
Yetu Tenegro - AZEB HAILU
19:00
Azeb Hailu Official
Рет қаралды 25 М.
Правильный подход к детям
00:18
Beatrise
Рет қаралды 10 МЛН