ዳግማዊት ባቢሎን ተገለጠች አሜሪካ ሰው ሰራሽ ምጽአት ልታደርግ ነው

  Рет қаралды 76,120

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን

8 ай бұрын

Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |
#Yewerq_Zeng #የወርቅ_ዘንግ #SUBSCRIBE #LIKE #SHARE #Memihir_Mesfin_Selomon #Ethiopian_Orthodox_Tewahdo_Church #New_Sibket_2022
👇Subscribe Now it's Free👇
/ @yewerqzeng
👉 More Video - / @yewerqzeng
Subscribe to Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| And Turn ON Notifications TO Stay Updated With All New Uploads!🔔
Any Unauthorized use, Copying , OR Distribution is Strictly Prohibited.
Yewerq Zeng |የወርቅ ዘንግ| © 2022. All Rights Reserved.

Пікірлер: 193
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 8 ай бұрын
አቤቱ እንደቸርነትህ በመንግስትህ አስበን አቃተን መደሀኒአለም በድንግል ማርያም ታረቀን ይቅርም በለን እራራንልን ለንስሀ አብቃን::
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@fetareyawekal5569
@fetareyawekal5569 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@AaAa-ku5we
@AaAa-ku5we 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mhretkidane6383
@mhretkidane6383 8 ай бұрын
​@@genetgebreyes2010amen amen amen 😢
@YemaninetTekorkuari
@YemaninetTekorkuari 8 ай бұрын
@matub4261
@matub4261 8 ай бұрын
እግዚአብሄር አባቴ ሆይ ማረን ይቅር በለን እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ❤❤❤
@tinalove8874
@tinalove8874 8 ай бұрын
የኛ ድንቅ እና እንቁ መምህራችን በእውነት እጅግ በፍቅርና በአክብሮት የምሰማው ድንቅ የሆኑ ትምህርቶች ነው የሚያደርሱን እግዚአብሔር ፀጋውን ብዝትዝት ያርግልን
@mesgbre
@mesgbre 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን ሁላችንንም በበጉ ማህተም ለመታተም ያብቃን! አሜን!!! ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@krubelordofa5324
@krubelordofa5324 8 ай бұрын
ደግ አረገች ኦርቶዶክስ ለምን ሲዋሽ ኖረ? ከተረት ይልቅ መጽሀፉን ለምን አላስተማራሽሁም እሰይ እንኳን ከናንተ የተሻለ አንቅተውናል አታስመስል!
@tsehaisorbara4934
@tsehaisorbara4934 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን ወዮ ለኛ መዓቱን በምህረቱ ይመልስልን ጌታ እንደቸርነቱ መጨረሻችንን ያሳምርልን 💚💛❤️😭🙏
@Atifra1532
@Atifra1532 8 ай бұрын
ወንጌልን ካስተማራቹሁን ምንም ነገር አያስፈራንም እረኛው ከኛጋ ይሆናል በኔ እመኑ የዘላለም ህይወት ታገኛላቹህ ብሏልና
@user-xp5bu9tt1s
@user-xp5bu9tt1s 8 ай бұрын
ምሕራችን እንኳን ደሕና መጡ።እድሜ ይሥጥልኝ።በርቱልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@TeferiFekadu
@TeferiFekadu 8 ай бұрын
ቅድስት ድንግል ማርያም አትለየን ቅዱስ ሚካኤል ወ ቅዱስ ገብርኤል አይለዩን✝️✝️✝️
@TigistFeleke-tw7rn
@TigistFeleke-tw7rn 8 ай бұрын
😢😢😢😢አቤቱ ማስተዋሉን አድለን እዴት ያስፈራል ኡፍፍፍ አምኖ ከመካድ ጠብቀን በመከራ በማየው ነገር በምሰማው ነገር አተን እዳልክድ እርዳኝ አምላኬ ሆይ 😢😢😢 ለንስሀ ሞት አብቃን ውደስጋው ውደሙ እድቀርብ አተእርዳኝ አምላክ ሆይ እደቸርነትህ ይሁን
@weynshettefera3089
@weynshettefera3089 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TeferiFekadu
@TeferiFekadu 8 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክርስቶስ መጨረሻችንን በንስሀ እንባ መታጠብ ያርግልን ይቅር ይበለን።✝️✝️✝️
@sunnights6561
@sunnights6561 8 ай бұрын
መምህር በውነት ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@habtamgelaye4148
@habtamgelaye4148 8 ай бұрын
አቤቱ በመንግስትህ አስበን🙏🙏🙏
@tigistsisay4974
@tigistsisay4974 8 ай бұрын
ቃል ህይወትን ያሰማልን መምህራችን
@hhutrdBhhutrd
@hhutrdBhhutrd 8 ай бұрын
የኔ አባት እንኳን ደህና መጡ ቃለሕወት ያሰማልን ❤🎉🎉🎉🎉ከቀስታ ጋር የኔ አባት
@fentayewalelgn5545
@fentayewalelgn5545 8 ай бұрын
😢😢😢😢 እፈራለሁ አገሬ ሳልገባ ንሰሀ ሳልገባ አቤቱ ጌታሆይ አደራህን እደቸርነትህ ሞቴ ን በቤትህ ባገሬ በቀሄየ አርገው
@user-xv8sk9om2h
@user-xv8sk9om2h 8 ай бұрын
እናተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@telmelaermias4195
@telmelaermias4195 8 ай бұрын
እንቁ የተዋህዶ መምህር በመንፈስቅዱስ የተቃኘ አንደበት እ/ር ቃለሕይወት ያሰማልን መንግስቱን እና ፅድቁን ያውርስልን
@ruthbfser1052
@ruthbfser1052 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ዓይንተ ልቦናችን ያብራልን በልባችን ያሳድርልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን
@halyluya4023
@halyluya4023 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ከእግዚአብሔር በመራቃችን እንደቃሉ መኖር ስለተው ላልተገባ ነገር ተላልፈን ተሰጠን ንስሀ እንግባ ከልባችን እንመለስ ይቅር ይለን ያድነን ዘንድ
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን። እንደ ሃጥያታችንና በደላችን ሳይሆን እንደቸርነቱ የሚያኖረን አምላክ ይክበር ይመስገን።
@KidistShanko-op8ki
@KidistShanko-op8ki 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መድሐኒቱ በጃችን እንጠቀምበት ፈጣሪ ያሳጣን ነገር የለም ሁላችንንም ከመዐት ያድነን የሱ ነን እና የሱ ያድርገን አሜን መምህር ጥበቡን ይግለፅሎት ፀጋውን ያብዛሎት እኛም ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን
@almazmekonnen1297
@almazmekonnen1297 8 ай бұрын
ስለቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🏽 ለመምህራችን ቃለሒወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን 🙏🏽
@laveleable
@laveleable 8 ай бұрын
እግዚአብሔር :እውነቱን :በ መንፈስ ቅዱስ :ሰለገለጠልን :የተመሰገነ :ይሁን። ✝️🙏
@lidet7891
@lidet7891 8 ай бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን.. እግዚአብሔር አምላክ በምህረቱ ሰብስቦ የምግስቱ ወራሾች ያድርገን 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 4 ай бұрын
ጌታዬ አምላኬ እግዝአብሔር ሆይ ጪንቀት ቀርቧልና የምረዳንም የለምና ከኛ አትራቅ ጌታ ሆይ በታላቁ ስምህ የተጠረን እኛን ከምመጣው ክፉ ሁሉ አድነን ለንስሀም አብቃን አሜን❤❤❤
@saragashaw8879
@saragashaw8879 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር ❣️🙏 ከጀመሩት ሳይሆን ከጨረሱት ያድርገን🙏😭
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ ማስተዋልህን አድለን በመግስትህም አስበን
@hannahanna6519
@hannahanna6519 8 ай бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን እንደቸርነትህ. አኑረን ይቅር በለን ቃል ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን እግዚአብሔር አምላክ ጸጋውን በረከቱ ፍቅሩን ጤናውን አብዝቶ ያድልልን
@Ellsa-qu6dx
@Ellsa-qu6dx 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር❤❤❤❤❤❤
@meseretbelaymeseretbelay210
@meseretbelaymeseretbelay210 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-ft7pi7xg9u
@user-ft7pi7xg9u 8 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን መጨርሻችን አብጅልን
@user-ls2jk1ui1i
@user-ls2jk1ui1i 8 ай бұрын
መምህር ቃለሂወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤
@ortodoxtewahdo1608
@ortodoxtewahdo1608 7 ай бұрын
አቤቱ ይቅር በለን ይህመረጃ ለኛ ማንቂያ ነው
@dejnemanchlot4746
@dejnemanchlot4746 8 ай бұрын
አሜን❤❤❤
@elsamekonnen6953
@elsamekonnen6953 8 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ😢😢😢
@meserdebebe3182
@meserdebebe3182 8 ай бұрын
አቤቱ አንተ ከሚያሰጨንቁን ሁሉ ቀድመህ ድረሰልን የፈጠርከን አምላክ መጥፎውን ተከላከልልን መምህር ቃለህይወት ያሰማልን ተባረክ ወንድሜ
@asnibelhu8843
@asnibelhu8843 8 ай бұрын
የኔ መምህር ለኛ ብለው ስቅቅ ያለ አትጥፉ የሚል የልብ ወዳጅ ትምህርት ከአጥንት ስር ይገባል ሰምተን ለመፈፀም ይርዳን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-vv8vz2un8j
@user-vv8vz2un8j 8 ай бұрын
መምህር እንደ እርሶ የኢትዮጵያ ትውልድ ትልቁም ትንሹም እንደዚህ ዘመኑን ቢዋጅ ምንኛ መልካም ነበር። ያም ሆነ ይህ የእርሶ ትውልድ አንቂ የእግዚአብሔር ቃል ፍሬ እንደሚያፈራና ብዙዎችን እንደሚያነቃ ተስፋ አደጋለሁ። ቃለ ህይወት ያሠማልን!!! ይበርቱልን
@destaamare8651
@destaamare8651 5 ай бұрын
አውነትነው መምህር ቃለሒወት ያሰማልን
@user-eu3yz1lj4q
@user-eu3yz1lj4q 8 ай бұрын
መምህር ቃለ ህይውት ያስማልን
@senayeroo3244
@senayeroo3244 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 8 ай бұрын
አቤቱ፣መንፈሥ፣ቅዱሥሆዮ አግዘኝ፣አዘጋጀኝ፣በንሥሀ፣እንድታጠብ፣እንድዘጋጅ፣ጌታሆይ፣እንደተሠደድኩ፣እንዳልቀር
@almazewelde648
@almazewelde648 8 ай бұрын
እዉነተኛዉ የኛ አየሱስ ዝም ብሎ ያያቸዋል ኧረ የኛ የድግል ልጂ ዝም ብሎ አያያቸዉም ይረዳናል ከሱ የሚዐበል ጥ ማንም የለምናዐ
@miherethabetyes7258
@miherethabetyes7258 8 ай бұрын
እውነት ፡ ነው ፡ ነገር ፡ ግን ፡ ክርስቶስ ፡ በዚህ ፡ አለ ፡ ከዚያ ፡ አለ ፡ ቢሏቹሁ ፡ አትመኑ ፡ ብሏል ፡ እኮ ፡ ስለዚህ ፡ ይህ ፡ የማንቃት ፡ ስራ ፡ ተገቢ ፡ ነው።
@konjogetachew8686
@konjogetachew8686 8 ай бұрын
አመሰግናለሁ ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@martasafa7325
@martasafa7325 8 ай бұрын
አቤቹ ጌታኦይ ማረን ይርበለን የምህረት እጅህን ዘርጋልን 😥😥😥😥😥😥🙏🙏🙏🙏
@ruterute3626
@ruterute3626 8 ай бұрын
መምህሬ ኑርልን ማራናታ
@user-wm1gu7kl1p
@user-wm1gu7kl1p 8 ай бұрын
አቤቶ አባቴ አዳኜመድሀንያለም ለንስሐ አብቃኝ ለመግስትህ አብቃኝ።መምህር ቃለሒወት ያሰማልኝ❤❤😂😂😂❤
@ESKEDARTUBE
@ESKEDARTUBE 8 ай бұрын
እውነታቸውን ነው እሱም ዝም አላቸው 😢 አቤት የጌታየ ትግስት ዋ የጨከንክለት
@bedilutilahun4969
@bedilutilahun4969 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን መምህር።
@nigussiesimie9259
@nigussiesimie9259 8 ай бұрын
መምህር መስፍን እድሜዎን እና የአገልግሎት ዘመኖን ያብዘልን - ቀለ ሕይወት ያሰማልን
@danielhabteab3017
@danielhabteab3017 8 ай бұрын
እግዚኣብሔር ብዓይኒ ምሕረትካ ጠምተና መም/ቓለ ሂወት የስምዓልና!!!
@woodywody2536
@woodywody2536 8 ай бұрын
የኛ አባት እግዚአብሄር ያገልግሎት ዘመናችሁን ይባርክልን
@user-jp6wk9kt5f
@user-jp6wk9kt5f 8 ай бұрын
አቤቱ ጌታሆይ እደቸርነትህ አዉጣን ስለ ቀድስት እናትህ እማምላክ ብለህ ✝️🤲
@sophiasadick1320
@sophiasadick1320 8 ай бұрын
Kale hiwot yasemalen, Egziabher hatiyatachenen yiker yibelen. Edmena Tena abzito yichemrlen 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@merikonjo798
@merikonjo798 8 ай бұрын
መምህሬ❤❤❤❤
@selamselam2225
@selamselam2225 8 ай бұрын
ቸሩ አምላካችን በሰጠን መዳኒት እርሱም በስጋወደሙ ካለንበትየነብስ በሽታ ልንድን ይገባል!!!
@laveleable
@laveleable 8 ай бұрын
የሚመካ :በ እግዚአብሔር :ይመካ። ✝️🙏
@airborne88
@airborne88 8 ай бұрын
ቀለሕይዎት የሰማልን።
@user-gi5ei6mh2y
@user-gi5ei6mh2y 8 ай бұрын
እግዚኦ ማርና ክርስቶስ😊😊
@user-oq2bk1zs9l
@user-oq2bk1zs9l 8 ай бұрын
መንግስተ ሥላሴ ዘደቂቀ ኤልያስ💙💚💛❤️
@ccc-zu9pv
@ccc-zu9pv 7 ай бұрын
Thanks misfenne.
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 8 ай бұрын
Memhir kale hiwot yasemalin
@tsionpetros4979
@tsionpetros4979 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር! "ጆሮ ያለው ይስማ"
@meri147
@meri147 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን መምህር
@sisaytiruneh1696
@sisaytiruneh1696 8 ай бұрын
Excellent!May God bless you richly!
@samuelwendy8932
@samuelwendy8932 8 ай бұрын
Thank you very much really appreciate you wake me up...
@genettamerat4337
@genettamerat4337 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር እግዚአብሔር በቤቱ በመቅደሱ በደጀ ያኑረኝ ለንስሀ ሞት ያብቃኝ ሞት አይቀርምና የፈጠርከን አምላክ እግዚአብሔር እደቸርነትህ እደምህረትህ ለንሰሐ ሞት አብቃኝ
@annacharmani2087
@annacharmani2087 7 ай бұрын
Thank you 🙏🏼❤️
@remziremzi5829
@remziremzi5829 7 ай бұрын
Ye FETARI Selam lenante yewerq zeng wendmoch ❤ metisihaf qidus ena liyela tisihufochim yeteqenebaberu honew qetita sayihon ziur timtim mihied astemhiro andie grayagabal Ortedexoch 😢 enji ❗️👑🫲🫵tiru sibket new ybarikot ❤️☝️🙏
@esubalewalemayehu
@esubalewalemayehu 8 ай бұрын
እምንበለው ፣እምንጠው፤እምንመላለስበት የትምሕርት ስርዓት ሁሉ ሳይቀር በእነሱ የተቀረፅ ነው ትውልዱ ደግሞ ምንም እየነቃ አይደለም እንዲህ ያለ ነገር ብትነግረው ተረት ተረት ነው ነው የሚል
@SalkebirUbi-bq6iq
@SalkebirUbi-bq6iq 8 ай бұрын
እግዚኦ የድንግል ማሪያም ልጅ ሆይይ በምህረትህ አስበን
@genetgebreyes2010
@genetgebreyes2010 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን ውድ መምህራችን
@lemlemethiopia2009
@lemlemethiopia2009 8 ай бұрын
መምህሬ እናመሠግናለን
@user-ot8zu5ov2d
@user-ot8zu5ov2d 8 ай бұрын
ቂለ ህይወት ያሰማልን መምህር
@mentamerhagos7757
@mentamerhagos7757 8 ай бұрын
Amen amen amen amen amen
@Bana_media
@Bana_media 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልኝ መምህር! Please 🔔 ድምፁን አጥፉት /mute አድረጉት በጣም ይረብሻል
@ermiasyohannes3633
@ermiasyohannes3633 8 ай бұрын
መምህር ወይ እዚ እኞጋ ዝናብ አዘነብኩላችሁ ብሎን አላመነው ወንድማችን አይዛህ እሱ ሲመጣ እናውቀዋለን ሚስጢሩ የሱ ነው ❤❤❤❤❤❤
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰሜልን
@user-ol7gq7vv3p
@user-ol7gq7vv3p 8 ай бұрын
God bless you.
@rahelyirgu3612
@rahelyirgu3612 8 ай бұрын
Egzabher amilak hoy yante argen amen amen amen 💚💛❤🙏🙏🙏
@user-zo1zt5vm1n
@user-zo1zt5vm1n 8 ай бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ አንተ ብቻ ማረን
@edenmesfin8585
@edenmesfin8585 8 ай бұрын
Kale hewet yesmalen 🙏🙏🙏
@kalkal5842
@kalkal5842 8 ай бұрын
ቃለህዎትን ያሰማልን
@mentamerhagos7757
@mentamerhagos7757 8 ай бұрын
Kal yewet yasmalenn amen amen amen
@alemayehubitew7356
@alemayehubitew7356 7 ай бұрын
@user-yh4so4ri3m
@user-yh4so4ri3m 8 ай бұрын
እግዞ መሀረነ።
@EtabezZebene
@EtabezZebene 3 ай бұрын
0:54
@atiaba-bx3wg
@atiaba-bx3wg 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@ApfelRot-xp8gt
@ApfelRot-xp8gt 8 ай бұрын
❤🙏🙏🙏
@Serkalem-mn6zo
@Serkalem-mn6zo 8 ай бұрын
Egziabher told nalin
@EtabezZebene
@EtabezZebene 3 ай бұрын
0:27
@burtukangetahun
@burtukangetahun 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@alemneshhnebese9034
@alemneshhnebese9034 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-fk6im9gz4p
@user-fk6im9gz4p 8 ай бұрын
Sega ena demun lemwesed ybkan. Antem ytergagak memherachen geta ytebkek. ❤❤❤.
@user-dv9xz7ez2y
@user-dv9xz7ez2y 8 ай бұрын
መምህራችን "ቃለህይወት ያሰማልን" !!! መምህር፦ እናት ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነታችንንና ቤተክርስቲያናችንን እንድትሰደብና "በዳቢሎስ" መልክተኞች ዐይን አንሳ እንድትታይና እንድትታሰብ የሚያደርገው እግዚአብሔር መርጦና ቀብቶ ከፓፓስ እስከ ዲያቆን ድረስ የሾማቸውና በቤቱ ያስቀመጣቸው ሰዎች ያስቀመጣቸውን አምላክ አምነውና ታምነው ማገልገል ሳይሆን አሁን የምናየው ባገኙት አጋጣሚ እራሳቸውንም ሆነ ቤተሰቦቻቸውን ማበልፀግ ነው እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አይደለምለራሷ ለሌሎች የእምነት ተቋማት መትረፍ የምትችል ሀብታም እናት ናት !!! ሀብቷ ግን በእራስ ወዳድ ፣ ስግብግብና በምድራዊ አስተሳሰብ በተተበተቡ ግለሰቦች እየተመዘበረ ይገኛል። በከተማ ውስጥ የሚገኙ አብያተ ክርስቲያናት ከምእመናን አስራት ፣ መብኣና ስለት ከሚገኘው ገቢ ውጭ በፎቅና በገበያ መአከላት የሚገኘው ገቢ አይደለም ከተማ ውስጥ በጅምር ለቀሩ አብያተ ክርስቲያናት ይቅርና በገጠር ላሉትም ሊሆን ይገባል። "ልብን የሚያይ ኩላሊት የሚመረምር የፍጥረታት ሁሉ ፈጣሪ ታግሶ እንጂ እንደምንሰራውና እራሳችንን ከመጠን በላይ እንደመውደዳችን የምናየውና የምንሰማው ሁሉ ሲያንሰን ነው"። ቀደም ያሉ "ፓፓሳት" ደሞዛቸውን ለነደያን እየሰጡና ጭብጥ ቆሎ እየበሉ አክብረው የተከበሩበትን እምነትና ቤተክርስቲያን ለነብሳቸው ሳይሆን ለሆዳቸው ለሚኖሩ ግለሰቦች መፈንጫ አይሁን !!! እውነት ሲነገራቸው የቤተክርስቲያን ሚስጥር አይውጣ እያሉ በመሸፋፈን ቤተክርስቲያንንም ሆነ እምነታችንን አያርክሱ !!! እግዚአብሔር ፀጋውን ያደላችሁ ምዕመናን ለእነሱ ሳይሆን ለእራሳችሁ ስትሉ በከተማ ውስጥና በገጠር ተጀምረው የቆሙትን አብያተክርስቲያናት ጊዜያቸው ሳያልፍ በፀሐይና ዝናብ ሳይጎዱ ተጋግዘንና ተከታትለን እንጨርስ !!! "ኢትዮጵያን እግዚአብሐር በሠላምና ፍቅር ይባርክ ! አሜን !!!
@tsegaaraya5672
@tsegaaraya5672 8 ай бұрын
እና ውድ ወንድሜ ብተለይ ኣንተና ኣይ ይልማ ሣ እወዳቸዋለሁ የዚህ የተደረልን ያለ በስውር የመጣብን እንዳልኩህ ኣሁ ኣተ እንደዚህ ብትነግረ ማኖ ደግሞ ቃልህን ሰምቶ የምተገብር ግን እምነት የግልኖ እኔን የተነገረኝ እና የሰማሁት ድንቅ የእግዛኣብሔር ስራ ብናገር ማን ያምነኛል ነገር ግን እኔ እውነት ኮሆነ ኣቤት የሀማ ለማንም ሓሳውያን ነብያት ኣሳልፈ ኣልሰጥም ያንተነው ቁዱስ መድሃኒ ኣለም ብየ እምባየ ጠብ ኣብየ ስለ በየቀኑ የምያደርግልን ምሕረትና ቸርነት ኣመሰግነዋለሁ ። እንዴት ብትለኝ እኔ ብያለሁ ሰዉ ወደዛ ወደዛ ቢል በየዘመኑ ለማመን የምኸብድ መልክኡን ቅይሮ እኛ የምማርክ የነበረና ያሎው እንደ ኣዲስ ሆኖ ብመጣም የእኔ ስራ ገጸይን ኣማትቤ ኣንድሰ የምናገረውን መስማት ነው ኣዎ እና የሁላችን በውስጣችን ያለ እምነት ምን ያህል እንደሆነ ያውቃል እና እኔን የተነገረኝ በህልም ወይም በራኢ ኣይደለም ኣዎ እግዛኣብሔር እርሱ ያውቀኛል እና ከመዥመርያው የነበረይን ጉዞ እርሱ ያውቃል እና እኔ በውስጤ የሰው ፍቅር ኣለኝ ግን ያ የጥንት ጠላት ሳንወድ በሶው ኣድሮ በጣም እንዴት ልግለጸው በምንም ትኣምር ሰው ሳይነካኝ እኔ ተነስቸ የምምመታው ሰው የለኝም እና ትግስት ተስኖን ነብሳችን ስቃይ ሆኖ ኣዎ እና የህውልህ ወንድሜ ልጠይቅህ ኣንዱ ነብይ ኤልያስ ይመጣል ከተባለ በስጋ ነውስ ወይም ልክ እንደ መጥምቁ መሎክት ቁዱስ የሓንስ ? ሁለተኛ ኣሁን የምትለን ያለህ በኛ ላይ ከደረሰ በሂወት እያለን ተፎርደብን ኣለ ማለትነው እና እኔ ግን በስጋ ከመምጣቱ በፊት ኢልያስ ለኛ ለማዳን የሱ መንፈስ እሰውላይ ኣድሮ በስድስት ሰዎች ላይ ኣድሮ ከህጻን እስከ ኣዋቂ ኣስቀድሞ እነሱ እንደ ጀመሩ ጎይታ ደግሞ እኛ እንዳዳነን የህንን የምባል ያለው ማህተም በሰውነት የምቀበር በኛ የብርሃን ልጆች በኛ ተቀብሮ እንደማይሰራ ኣዎ ምክንያቱ ሰው እኛ ብንሰብኮው ስብከት ሳይሆን ወደ ቤተክርስትያን የምጎርፍ ያለ የእልያስ መንፈስ ልክ እንደ ተነገረለት ለሓሳዊ መሲሕ እንደ ምቋወሞው እኝ የመንፈስ ቁዱስ ልጆች ነን ጠላታችን ደግሞ ርኩስ ምህንፈስ መሆኑን ናውቃለን ስለዚ ኤልያስ ለኛ ለማዳን በሰውላይ ኣድሮ ለማመን የምከብድ እንደ ተባለ በራኢ ዮሓ ቁጡሩ የሰው ኣካልነው ስለዚ በተለይ ውጭ ኣገር ያልልን በእንደዚህ ኣይንህት እንዳንጠቃ ግማሻችን ወደ ኣገራችን እንድንሸሽ እድርጎናል ኣወ ከጻሃይ ብታች ያለ ኮንቱ እንደሆነ ለሁሉ እንድንንቅ ኣድርጎናል ኣዎ የጣኦት ጠለት ብኣምላኩ የምቀና ነብይ ኤልያስ በውስጣችን ኣድሮ ይስብከናል እኔ የገረመይ ስድስት ሰዎች የስድስት ኣገሮች ሳይሆን ኣይቀርም እነሱም ኢትዮጵያ ኤርትራ ግብጽ ሶርያ ኣርማንያ እና ህንድ ይመስለኛል እና እኛ በመንፈስ ማሰብ ኣሉብን እኛ ምንሰብከው ያለን ብኋላ የምመጣ እነዛ ክርስቶስ ይመጣል ብሎ የምጠብቁ ያሉነው ለኛግን ከዚህ እንድንርቅ መንፈሱ ያሳስበናል ገና የቀሩ ዓለምን ጥሎ ቤተእርስትያናችን ትሞላለች እና ስለ መንፈስ ነገር ስብከትና መሳደብ ትተን የመጣ ይምጣ ወደ ማደርያው ገብተን በጸሎት ብንተጋ የበለጠ ሁሉ የእግዛኣብሔር ስራ ጎልቶ ይታየናል ።
@weynidaniel9207
@weynidaniel9207 8 ай бұрын
Memiher zare netelah yet hede❤
@meskerem4958
@meskerem4958 8 ай бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@tensaetilahun9062
@tensaetilahun9062 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን መምህራችን አምላከእስራኤል ሐይልን ይስጠን እንድንመለስ ወደ አምላካችን እንድንቀርብ የድንግልማርያም ልጅ እየሱስክርስቶስ ይርዳን!!!!
@TesfaDegarege
@TesfaDegarege 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@DeborahQueen-xy4eb
@DeborahQueen-xy4eb 8 ай бұрын
Zemenu kebad newu geta yesus gn lebahberu ynetkal ko
ጉድ ነው ሰው ሰራሽ ሚስቶች ተመረቱ  ይቺ ዓለም ወዴት እየሔደች ነው
42:09
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 50 М.
በእግዚአብሔር ሚዛን የተለኩ ታላላቅ ሀገራት መጨረሻ ቀለበታማው የፀሐይ ግርዶሽ በአሜሪካ
28:54
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 47 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
00:25
Watch Me
Рет қаралды 60 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 17 МЛН
በ14ኛው ክፍለ ዘመን የተነገረ ትንቢት በኢትዮጵያ የእግዚአብሔር ሠራዊት ይገለጣል
51:19
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 109 М.
የመጨረሻው ዘመን ምልክት በዘመናችን ታየ…… የፍጻሜው ዘመን ዋዜማ …..
41:11
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 140 М.
የአፍሪካና የኢትዮጵያ ለሁለት መከፈል አዲሱ አህጉር
35:46
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 94 М.
የደነደነ ልብ ቶሎ ለመስበር ይከብዳል
29:55
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 33 М.
የሐሳዌ መሲሕ ሠረገላ ፈረሶች ድምፅ | አዲስ ስብከት | Ethiopian Orthodox Tewahdo Church 2022
50:45
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 29 М.
የእግዚአብሔር የቁጣ ፅዋ መፍሰስ ታላላቅ ከተሞች ይወድማሉ ደሴቶች ይሸሻሉ
48:48
Yewerq Zeng | የወርቅ ዘንግ |መምህር መስፍን ሰለሞን
Рет қаралды 145 М.
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 29 МЛН