“በ16 አመቴ ወፍ ጠባቂ ነበርኩ” /ውሎ/ ከኩሪፍቱ ባለቤት አቶ ታዲዮስ ጋር//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 177,304

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 203
@fireselamfireselam3221
@fireselamfireselam3221 Жыл бұрын
ዋው አቶ ታዲዮስ ማርያም ናት ላሉት ክብር አለኝ እመቤቴ ማርያም ጥላ ከለላ ትሁኖት በጣም ደስ ብሎኛል ትልቅ ሰው ኖት ብዙ ባላ ሐብት አቃለው እግዛብሔር ማለት በጣም ያፍራሉ ለብዙ ሰው አርያ ኖት እመቤቴ ማርያም ትጠብቆት
@felenuna8034
@felenuna8034 Жыл бұрын
አሁንም እኮ እግዚአብሔር አላለም እግዚአብሔር እኮ ሌላ ስም የለውም ስሙ ሁሌም እግዚአብሔር ነው
@abrahamemoges8072
@abrahamemoges8072 Жыл бұрын
Betikikile
@yordimequaninit3168
@yordimequaninit3168 Жыл бұрын
ማርያም
@mesfinkebede1945
@mesfinkebede1945 Жыл бұрын
የእመብርሃን ማንሳታቸው ደስም ብሉኛል በቃ
@mimiworkugetachew3634
@mimiworkugetachew3634 Жыл бұрын
Amen
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
የማሪያም አልክ እመብርሀን ከልጇጋር እቅፍ ድግፍ ታድርግህ ትጠብቃችሁ ረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ🙏🥰🥰🥰🥰
@teshomekebedewondimu2453
@teshomekebedewondimu2453 Жыл бұрын
አቤት ትህትና አቤት ጨዋነት ረዥም እድሜ ጋሽ ታዲዎስ የምትወዳት ማርያም ከጎንህ ትሁን 🙏
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን በሙሉ ከዚህ ሰው መማር ያለብት ለሰራተኛው ያለውን ክብር እና ማኔጅመት ስኪል ነው። መልካም ሰው ነው።
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
በጣም
@user-vc1gg9ht3p
@user-vc1gg9ht3p Жыл бұрын
በስመአብ ግሩም ትህትና እርጋታ ሁሉን የታደለው እማቤቴን ይዞ ማን አፍሮ ያውቃል ♥️
@helentube.
@helentube. Жыл бұрын
❤እዉነትሸ ነዉ እመቤቴ ማሪያምን የ ያዘ ማንም አፍሮ አያዉቅም
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
@ቅንነትቲዩብ-kininetube Жыл бұрын
እንኳን ለገና በአል አደረሰን እያልኩ ለመጀመሪያ ጊዜ የአቶ ታድዮስን ታሪክ ስሰማ አልቅሻለው ለምን ብትሉ እኔ በስደት 6አመት ሆኖኛል በቢኤሲ ብመረቅም ስራ መቀጠር ለስደተኛ ስለማይፈቅዱ እዚ ሀገር በሰው ቤት ሰራተኝነት ነው ምሰራው የሚረዳኝ የሌለኝ በመሆኔ ሁሉም ነገር ብዙ ግዜ ፈጀብኝ ግን የሳቸውን ታሪክ ስሰማ ጉልበቴ ታድሷል ለእግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ለእኔም አንድ ቀን ተሳክቶልኝ ሰርቼ ምኞቴ የሆነውን የህፃናት ማሳደጊያ ከፍቼ ወላጅ አልባ ለሆኑ ህፃናት አለውላቹ እያልኩ ወላጅ እሆናቸው ይሆናል።እግዚአብሔር መልካም ነው አቅምን ይሰጣቹ ዘንድ በስደት ላላቹ እመኝላችዋለው።መልካም በአል ኢትዮጵያ ትባረክ🙏🙏
@genetgashawabebe8768
@genetgashawabebe8768 Жыл бұрын
ዋው ከምንም በላይ ለሰራተኞቹ ያለው ክብር ደስ ይላል።
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 Жыл бұрын
በጣም ሰው አክባሪ ነው 🙏🙏🙏🥰🥰🥰በአካል አይቼዋለሁ
@minty1188
@minty1188 Жыл бұрын
በትክክል እዚህ ያለውን ኢትዮጵያ ለማረግ እየሞከረ ነው ደስ ይላል ።
@user-yr7kt5kb6d
@user-yr7kt5kb6d Жыл бұрын
እውነት ይሆን ለ ካሜራ እንዳይሆን እንጂ በተርፈ ታታሪ ሰራተኛ ናቸው
@Case24215
@Case24215 Жыл бұрын
አቦ ረዥም እድሜ ተመኘሁልልህ ሀገሬ እንድገባ ሞራል. ለገስከኝ
@Mercy2Mee
@Mercy2Mee Жыл бұрын
ከሃይሌ ቀጥሎ እጅግ በጣም የማደንቀው ብርቱ ጠንካራ visionary ኢትዮጵያዊ!
@esraelalemu2739
@esraelalemu2739 Жыл бұрын
እንዳንተ አይነት ኢትዮጲያውያን ይብዙልን።አለን ብለው የማይኮፈሱ ስራቸው የሚመሰክርላቸው እንጅ በግድ ካልታወቅን የማይሉ እውነተኛ የሀገር ፈርጦች.በዝርፊያ.በንጥቂያ(በሙስና) ሳይሆን በልፋት በጥረት የፈጣሪ መና የተባረከላቸው ባለፀጋ
@almazwoldetsadik5579
@almazwoldetsadik5579 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርክህ እጅግ በጣ የሚመሰገን ነው እድሜና ጤና ከንእ ቤተስእብህ ይስጥህ አቅራቢዎችም በርቱ እንደዚህ አይነት የአገር ኩራቶችን አሳዩ ❤❤❤❤❤❤
@bamyezi7485
@bamyezi7485 Жыл бұрын
ድንቅ ሰው !!!!ለሰው ልጅ ያለው ክብር ብቻ ገና ቢሊየነር ያደርገዋል።
@Jonny14445
@Jonny14445 Жыл бұрын
ጨምሮ ጨምሮ ብቻ ሳይሆን እየዛቀ ይስጥህ❤
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 Жыл бұрын
ወ/ሮ ሊሊ እነና አቶ ታዲዬስ እንኮን ደስ አላችሁ!!ለዚህ ስኬት በመቡቃታችሁ’! ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ!!!
@altubeti7567
@altubeti7567 Жыл бұрын
ስፓ ሆነ ማሳጅ ቀረ ባንተ ግዜ አሁን ማሳጅ ቤት እያሉ ተጨመላለቁብን😑 አቶ ታዲዮስ የእመብርሀን ወዳጅ 🥰ሺ ይሁኑ ልጆችህ ገና ብዙ ምሰራበት እድሜ ይስጥህ🤲
@yehiwotemenamedia1879
@yehiwotemenamedia1879 Жыл бұрын
ኢቢኤሶች ግን ለምድነዉ ስለ እመቤታችን የተናገሩትን የምትቆርጡት ምን አይነት መረገም ነዉ በሥላሴ
@bayedegsew2410
@bayedegsew2410 2 ай бұрын
እድሜ ይስጥህ አቶ ታዲዮስ እርጋታህ እራሱ ለተምሳሌትነትህ በቂ ነው::እኔም የአንተን ፈለግ እከተላለሁ::እምኖረው አሜሪካ ነው ::ጎንደር አካባቢ ለሎጅ ቦታ ተረክቤያለሁ::1ቀን አባታዊ ምክርህን ስለምሻ እደውላለሁ::እድሜና ጤና ይስጥህ
@zemassefa1397
@zemassefa1397 Жыл бұрын
የነገስታት ቤተስብ ነው ሚመስሉት ስረአታቸው😊 በዚያላይ ቤቱ ሲያምር ተፍጥሮ ነገር ይበዛዋል ሰውየው እርጋታው ለሰው ያለው ክብር
@tulukuma5708
@tulukuma5708 Жыл бұрын
እኔ፡ ለማለት፡ የምፈልገው፡ ኩሪፍቱ፡ በብዙ፡ ሺህ፡ ሳሙናዎች፡ እና፡ ሻምፖዎች፡ ይጠቀማል፡ ስለዚህ፡ ብዙ፡ ያገራችን፡ ልጆች፡ የተለያየ፡ ሳሙናዎችን፡ ያመርታሉ፡ እነሱን፡ ልጆች፡ አውዳድሮ፡ ሳሙናዘውን፡ ቢገዛቸው፡ ጥሩ፡ ይመስለኛል፡ ይሆው፡ ነው።
@hibrettesfaye1331
@hibrettesfaye1331 Жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ የኢትዮጵያዊነትን ልክ ያየሁበት
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
ሁላቸውም እሚገርም ውበት ነው ያላቸው ሀገሬ ከፍታሽን ብቻ ያሳየን
@wellotube2
@wellotube2 Жыл бұрын
ውድ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ብዝት ይበልልኝ. አገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ያድርግልን🙏 ቅመሞች ወጥቶ ከመቅረት ፈጣሪ ይጠብቀን
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
አሜን
@mimia7202
@mimia7202 Жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ኢትዮጵያ ውስጥ አይመስልም ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን🙏🙏
@user-cb4rx5bb3i
@user-cb4rx5bb3i Жыл бұрын
እንኳን አደረሳቹ አደረሰን እረጂም እድሜ ይስጥህ እኝንም ከማዳም ቤት አውቶ ለሀገራችን ያብቃን እስኪ መርቁን ያልፉልን እደሆነ በጣም ሰልችቶኝለ
@yesibethigi
@yesibethigi Жыл бұрын
አቤት ሰነምግባር አባት ጨዋነት የሀገራችን እንቁ የሀራችንን ውበት ባት ውስጥ ናት ብዙ ሰርተህ አሳይተሀል እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
አሜንንንንን እግዚአብሄር ያኑርልን
@b.tyoutube8191
@b.tyoutube8191 Жыл бұрын
💚💚💚💙💙💙💙💋💋💋❤❤❤❤❤💘ጀግና አባት ለሰራተኞቹ ክብሩ ብቻ በቂ ነው
@selamab7607
@selamab7607 Жыл бұрын
Wow bless his family and business thank you for creating a job opportunity.
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i Жыл бұрын
በጣም ትሁት የሆኑ ሰው ናቸው በእውነት ሀብታም ሳይሆኑ ባለ ፀጋ ናቸው ይሄ ነው ያየሁባቸው
@kiduslydia7465
@kiduslydia7465 Жыл бұрын
ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ይጠብቅህ ይጨምርልህ
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r Жыл бұрын
በጣም የማደቃቸ ሰዎች ባልና ሚስት ትትና ያላቸው ሐብት የማኮራቸው ናቸው እድሜና ጤና ይሰጣቸው የልጅ ልጅ ቅርማየት ያድርሳቸው ታድዬ ለሐዚኔ ዝቅ ብለህ ሐዜኔን የተካፈልክ ነህ ስቱ ይኮራል በዚህ ትህትና የበለጠ ፀጋና ጤና ይሰጣቸው
@ruttendale8488
@ruttendale8488 Жыл бұрын
በጣም ጠንካራ ሰው ነው እግዚአብሔር ዕድሜውን ያርዝመው
@mekdeslemma2599
@mekdeslemma2599 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ጤና እና እድሜ እንዲሰጥህ ተመኘዉልህ ከመላዉ ቤተሰብህ ጋር እግዚያብሄ የጆቹን ስራ እንዲ ሲባረክ እንዴት ደስ ይላል. ቅብርር ያልኩ ሀብታም ስሆን እንደዚህ አይነት ቦታ እየሄድኩ ሪላክስ አረጋለዉ እድሜና ጤና ይስጠኝ.
@bazakason8474
@bazakason8474 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ መልካም በአል ይሁንልህ እስከቤተሰቦችህ
@zsmizz9390
@zsmizz9390 Жыл бұрын
እድግ በል አላህ ይጨምርልህ ለሐገርህ ብዙ ሰርተሐል ለኛ ምሳሌና ጥንካሪ ነህ
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ገብቼ እግዚአብሔር ከፈቀደ ሼፍ መማር እና መስተንግዶ መማር ከዛ ወደ ስራ
@yodaheyyesakor3731
@yodaheyyesakor3731 Жыл бұрын
ይቅናሽ
@altubeti7567
@altubeti7567 Жыл бұрын
ይቅናሽ በተለይ ኩሪፍቱ ደብረዘይት ያለው ይቻላል ለልምድም ጥሩ ነው🥰👏ብዙ ልጆች ሰርተውበታል
@kon7612
@kon7612 Жыл бұрын
@@altubeti7567 አሜሜሜሜሜሜን
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Жыл бұрын
Very respectful to his employees and I wish you more health and success to Mr. Tadewos . Thanks EBS!
@senaa9947
@senaa9947 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ፦የዚህ ሁሉ ስኬት ሚስጥሩ ምንድነው አቶ ታዲዮስ፦የማርያም........የሚል ነገር ከሆነ ለምን ተቆረጠ አውጡ እዉነቷንማርያም የሚባል ስም ለምን እንደሚጠላ ግራ ነዉ ሚገባኝ ሰዉየዉ ሲጠራት ያላፈረባትን የጌታችንን እናት እነሱ ግን ቆረጡ ለኔ ግን ዛሬም ሔሮድስ እመቤታችንን ያሳድዳታል ከኛ ልብ ዉስጥ ከኛ አንደበት ዉስጥ እንድትኖር ፈፅሞ አይፈልግም
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
ፔንጤናቸው መሠል ሲያስጠሉ
@addisnet21
@addisnet21 Жыл бұрын
እረ አልተቆረጠም አባቱ
@user-vo6uh3vf5i
@user-vo6uh3vf5i Жыл бұрын
እኔም ተቃጠልሁ ማርያምን አስተዉዬ ነዉ ያዬሁት ቆርጠዉት ከሆነ እመቤቴ የኔዋ እማ ፍቅር የዋሃ እርግቧ አዛኝቷ የጌታዬ የመዳኒቴ እናት የጭለማዬ ብርሃን ልቦና ትስጣቸዉ🙏💙እሷ እሩህሩህ ነችና እደነሱ እደሚጠሏት ጨቃኝ አደለችም❤
@abebechfekadu8902
@abebechfekadu8902 Жыл бұрын
ለሰራተኞቹ የሚሰጠው ክብር የአሰሪ ፊት ሳይሆን የአባትነት መልካም ፊትንና ፈገግታን ነው፡
@solyana177
@solyana177 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጨምርላቹ በጣም ደስ ይላል🙏👏
@tf7382
@tf7382 2 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ጋራ...አልክ ተባረክ! ከእግዚአብሔር ጋራ The sky is the limit! Oh! Even the sky is not the limit!
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
I highly proud of you sir . I can tell how wonderful person you are, God bless you
@sadaahmed2576
@sadaahmed2576 Жыл бұрын
ስለ እርስዎ ብዙ ማወቅ እፈልጋለሁ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tigistkassaye5703
@tigistkassaye5703 Жыл бұрын
ልታይ ልታይ የማይል ስራውን ብቻ የሚሰራ የተረጋጋ ሰው።
@killoalqattan9287
@killoalqattan9287 Жыл бұрын
በጣም የእውነት ፈጣሪ እድሜ ይስጠው 🤲🤲🤲♥️♥️♥️
@tadyosgu711
@tadyosgu711 Жыл бұрын
ጀግና ነው አቦ እንደ ታዲ አይነት ሰዎችን ያብዛልን ከልብ ሰው የሆነ፣ እሉ አይደል
@mekdelawithwoldemichael8447
@mekdelawithwoldemichael8447 Жыл бұрын
Such a humble person . You can feel calmness in the house and his BEAUTIFUL better half. Bless you
@shalom4024
@shalom4024 Жыл бұрын
Very nice program but my honest feeling the Kuriftu owner does not seem he respect his wife and engage her there is some gap I wish he empowers his wife and gives her enough space … she was so stressed and a bit … I am sorry if it is quick judgement it is just I can not keep it for myself for over 24 hours and I wish she accompanies him during his visit being the next top leader of this giant office ..
@Akram-nl6qi
@Akram-nl6qi Жыл бұрын
ሌሪሶ እግዚአብሔር እዲሜና ከጤና ይዲሎቶ
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 Жыл бұрын
ዋው አበሳ አምላክ በበረከት ይጎብኝክ
@titiyababe9490
@titiyababe9490 Жыл бұрын
You're amazing 🤩 Thank you for sharing your life experience with us 👏 I wish you all the best 🙏
@wellogondergojamshewaamahr570
@wellogondergojamshewaamahr570 Жыл бұрын
የተባረከ ሰዉየ እድሜና ጤና ከነሙሉ ቤተሠብህ ተመኘሁልህ ሰዉ አክባሪነህ ማርያም ትጠብቃችሁ ከዝህም በላይ ይገባሀል
@ethiopiatekdem6215
@ethiopiatekdem6215 Жыл бұрын
የማርያም ብሎ የሚያቆም ዐርፍተ ነገር የለም እሳቸው ያሉትን ለምን ሙሉውን አላስተላለፋችሁ ምን አስቆረጣችሁ ይድፋችሁ
@genetteshome3906
@genetteshome3906 Жыл бұрын
በጣም መቆራረጥ ስወዶ የሰውን ስሜት የተናገሩትን ለምን ለማስተላለፊ እደሜፈሩ
@astigugsa252
@astigugsa252 Жыл бұрын
የስኬታችን ሚስጥር ማርያም ናት። እግዚአብሔር ያክብርህ ዘርህ ይባረክ ኩሩ ኢትዮጵያዊያን ቤተሰብ።
@mezkeiraddisu171
@mezkeiraddisu171 Жыл бұрын
Great Man !!!!Much Grace
@ll8432
@ll8432 Жыл бұрын
They very down to earth God bless you. Hard works pays off.
@saraatsbaha4710
@saraatsbaha4710 Жыл бұрын
So humble kind man.
@helensolomon886
@helensolomon886 Жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ከነቤተስብህ ትመኝሁልህ።
@michaelg9664
@michaelg9664 Жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ!
@peacew9325
@peacew9325 Жыл бұрын
Beautiful I will pray when I come back home I will visit this place...Nafkot, I think you will be one of the most successful person ....ebs will have another interview with you on your achievement some day. I miss you on Ebs but I know we will see you somewhere....best of luck Nafkot.
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 Жыл бұрын
የኔኤ እመቤት የጌታዬ እናት ክብር ይግባሽ
@merongetachew4475
@merongetachew4475 Жыл бұрын
ኡፍ የኔ አባት የኢትዮጵያ ልዮ ተምሳሌት ነህ ማርያም ናት ስትል አንጀቴ ላይ ግብት ነው ያልከው የራሴ አባት ነው የመስልከኝ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው ቤተስቦት እመኛለሁ መልካም የስራዘመን እማምላክ ከነልጅዋ ጋር ከፍታ ማማ ላይ ታድርሶት ፍቅሩዋን ሁሌም ከእስርሶ አደበት እየስማን ለመደስት እኛንም ያብቃን ሁሌም ምኞቴ ህልሞቼ ተሳክተው እማምላክን ከነልጅዋ ማመስገን ነው ለዛ ነው በጣም የተደስትኩት
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg Жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜና ጤናን አብዝቶ ይስጥህ የኔ ምኞት እንዳንተ ምንም ቦርድር ሳይኖረኝ ማንም ሳያግደኝ በሁሉ ኢትዮጵያ ክልል ልሰራ የምመኘውን ሰርተህው ስላየው እጅግ ደስ ብሎኛል ኮርቼብሃለው ፍጣሪ ያንተን ሃይነቶች ኢትዮጵያውያን ዘር ቀለም ሃይማኖት ሳይሉ ሁሉም አገሬ ሁልም እዝቤ ነው በሚል መንፈስ ተነስተው አገራችንን እንዲያለምዎት የዘወትር ፀሎቴ ነው🙏🙏🙏
@yirgaadugna6836
@yirgaadugna6836 Жыл бұрын
zemeneh yibarek
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
ጋሽ ታድዮስ እባክህን ጎንድር ወይም ባህር ዳር ላይ ቁ2-3 ለመክፍት ዝግጁ ሁንተላር
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 Жыл бұрын
Indanit ayneti sewi yaberikitilini God bless you family
@tedted8833
@tedted8833 Жыл бұрын
ከሰራተኞቹ ጋር ምን ያክል መግባባት እዳለው የሚታወቀው ሁሉም ሰራተኞች በትከሻ ነው ሰላምታ የሚሰጣጡት
@newgmail-ps7cm
@newgmail-ps7cm Жыл бұрын
manm mesrat kefelege mesrat yechilal i love u so much
@ehitewolde7535
@ehitewolde7535 Жыл бұрын
God bless you, You are so nice person.
@aneshamood6033
@aneshamood6033 Жыл бұрын
ለአቶ ታዲዬሰ ትልቅ ክብር አለኝ በጣም በጣም ያምራል ብሮግራሙ እና የቦታው ማማሩ የአቶ ታድዬሰ ትህትና የባለቤቱ ትህትና በጣም የሚያሰተምር ነው ለሰው ልጆች ባልና ሚሰት ትህትናቸው እንዳለው የማይኮራ በጣም ክብር ያለቸው ሃብታምች ናቸው ለሰራተኛው ያለው ሰነሰርሃት በየትም ቦታ እንደዚህ ያለ ሰው አይቼ አላውቅም ለሁሉም አንድ አይነት ሰላምታ ለሠራተኞቹ የሚሰጠው ትህትና በማንነቱ የሚኮራ ባለ ሃብት ሰው ኢትዮጵያ እንዲህ አይነት ሰው በማፍራቷ በጣም ደሰ አለኝ እንኳን በደሃ ተወለድኩ አኮራህን በጣም የተመሰገነ ጀግና ናቸው ባልና ሚሰት አነጋገራቸው እርጋታቸው አሜሪካ የኖረ አይመሰሉም በጣም ዲሰቢሊን ያለው ባለሃብት አላህ ጨምሮ ይሰጥህ ለብዙሃናችን ትምህርት በመሰጠትህ ትልቅ ምሰጋና ይገባዋል አላህ በሰጠው የማይኮራ የሰንቱን የደሃ ልጅ ጎሮሮ ለሸፈነ ሰው ነው ገና ብዙ የሚሰራ ሰው ሰለሆነ ከልብ እናመሰግናለን የአንተ አይነቱን ሃብታም ያብዛ ኢትዮጵያ ሁሌም በጀግና ሰው ትኮራለች ጀግና አባት እና እናት ወልደውሃል አሁንም የአንተ አይነት ይወለድ ሰው ለሀገር እንዲህ አለሁ ሲል ደሰ ይላል ሰኬትህን ሁሉ ከሙሉ ቤተሰቦችህ እድሜ ጤና ይሰጣችሁ በርቱ ተሳክቶልሃል ኢትዮጵያ ዛሬ ድባይ መሰለች ሰው ነበር ያጣች አንተን አገኘች ጨምሮ ጨምሮ ሃብቱን ይሰጥህ ኢንሸአላህ ለሁሉም ለደሃ አባት እና እናት ለሆናችሁ ለኢቤኤሰ ባለቤት ጭምር ምሰጋና ይገባቸዋል የደሃ ቤት ኢቤኤሰ ቆንጆ ብሮግራም ኑሩልን ለጥሩ ሰራችሁ አላህ ይክፈላችሁ አሜን
@genatgenat7165
@genatgenat7165 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጀግና
@invisible1277
@invisible1277 Жыл бұрын
ኩሪፍቱ ቃለ ሕይወት 🥰🥰🙏
@kaligirma177
@kaligirma177 Жыл бұрын
አሜርካ ን ይመስላሉ ዋው በጣም ያምራል 👌❤️❤️❤️
@hayutiet885
@hayutiet885 Жыл бұрын
መቅዲዬ ዛሬ አምሮብሻል
@yemar1635
@yemar1635 Жыл бұрын
በጣም ደስ እሚል ስው ስርአቱስራተ
@lalibelatesfaye2322
@lalibelatesfaye2322 Жыл бұрын
👍👍👍Amen Amen Amen Yarglat le Enat Hager 🙏
@senda9782
@senda9782 Жыл бұрын
አቶ ታዲዮስን ቤተሰቡን እዚህ ከኒዉአርክ ወደ ኒውዮርክ የሸኘሁት ኢትዮጵያዊ የአሜሪካን ኤርላይንስ ሰራተኛ ነኝ ። አንድ ቀን ኢትዮጵያ ስመጣ ኩሪፍቱ እሄዳለሁ
@solomongech5960
@solomongech5960 Жыл бұрын
Well
@elenidegefu1549
@elenidegefu1549 Жыл бұрын
እጅግ በጣም ያምራል
@prix205
@prix205 Жыл бұрын
Wife looks super nervous... And that fire place needs some attention .
@netg4943
@netg4943 Жыл бұрын
Amazing And awesome
@amsaluabeti9663
@amsaluabeti9663 Жыл бұрын
Arif koyeta neber enamesegenalen melcam yegena beal yehunelachehu, selam Le ethiopia.
@Aliyafirst
@Aliyafirst Жыл бұрын
ማርያምዬ ክብር ይግባሽ
@emueimanyutub9726
@emueimanyutub9726 Жыл бұрын
እኔምለዉ ሁልጊዜ የሚያሳዝኑኚ ካሜራ አማኖቹ እነሱ የሚበሉትን ይበላሉ ወይስ የበይ ተመልካቺ ናቸዉ
@mosebtube1027
@mosebtube1027 Жыл бұрын
ይበላሉ እንጂ ከካሜራ ጀርባ
@happyhappy6544
@happyhappy6544 Жыл бұрын
😀😀😀😀😂እያዩ መዋጥ ነበር ማለት ነው
@liduofficial6305
@liduofficial6305 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@teshomekebedewondimu2453
@teshomekebedewondimu2453 Жыл бұрын
እርግጥኛ ነኝ ካሜራ ማኑነህ አንተ 🤣
@kebebewaboye3996
@kebebewaboye3996 Жыл бұрын
ስራ ላይ መስለውኝ:: በግምት ከቀረፃ በሁዋላ መስተናገዳቸው አይቀርም:: በችኮላም ቢሆን ::
@yo-yo8964
@yo-yo8964 Жыл бұрын
Wow well done clever ❤
@daniel4799
@daniel4799 Жыл бұрын
Good job Mr Tadios
@mimiasrat5300
@mimiasrat5300 Жыл бұрын
Yene abate ❤❤❤❤
@asthey
@asthey Жыл бұрын
ETHIOPIA TEBARKEH🙏💚🙏💛🙏❤️🙏
@FG-sv2yj
@FG-sv2yj Жыл бұрын
WAው ደስ ይላል።
@tigisttigistbekure3214
@tigisttigistbekure3214 Жыл бұрын
Hulam entervewn ayalhu bante menged Mehade new ekda ato tadi enamsegenal
@strong1220
@strong1220 Жыл бұрын
ከትንሽ ነገር የተነሳ ሰው ትልቅ ደረጃ ይደርሳል ከሁሉም በላይ በጣም ለሰራተኛ ክብር አላቸው እኔም በፊት መስተንግዶ ስሰራ አለቃችን ልክ እንደጎደኛ ነበር የምትሆነን ውዶቼ ብዙ ሺ ስላላቹ ሳይሆን በትንሽ ገንዘብ ሰርቶ መቀየር ይቻላል
@sarajosh7261
@sarajosh7261 Жыл бұрын
Especially when you first call marry, i am deeply happy,
@erminadew7087
@erminadew7087 Жыл бұрын
በማርያም አሜን አሜን
@bipbip941
@bipbip941 Жыл бұрын
ወሎ ላይ አስበት?
@fikirhaile4461
@fikirhaile4461 Жыл бұрын
ሀብት ከስነምግባር ጋር ደስ ይላል መታደል ነዉ!!
@zinasheamare545
@zinasheamare545 Жыл бұрын
Wow so belzing!!!
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 Жыл бұрын
Exactly
@najatnajat3775
@najatnajat3775 Жыл бұрын
Wow ato tadios erajem edmina tina tamgahu
@rehanayassin6346
@rehanayassin6346 Жыл бұрын
Kuruftu , Boston SPA Telephone service is very poor. No one is answer the telephone to make appointment. Please can you talk with your costumer service? Thank you
@Hiboux_yt
@Hiboux_yt Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍ኢቢኤሶች ህልሙን የኖረ ዲያሥፖራ ሥላቀረባችሁልን አመሠግናለሁ።የኢትዮጵያ የልማት ጀጌና ብየዋለሁ።ምክንያቱም ሀገራችንን እንደሠለጠነው አለም ለማድረግ የድርሻቸውን ሥለተወጡ, ከነባለቤታቸው ለ ድሜ ከጤና ተመኝቻለሁ።
@ethiopiat5237
@ethiopiat5237 Жыл бұрын
This might be a great show with the personality of such a person, But Yamrot is not a good presenter of the show. as she keeps interrupting ideas and moving him fast from place to place. it's not about the activity it's about his talks. missing Liya.
@user-hc9vq6wc7b
@user-hc9vq6wc7b Жыл бұрын
ምርጥና ታታሪ ሰው
@senaysalhie5769
@senaysalhie5769 Жыл бұрын
አሜን
@zsoha7418
@zsoha7418 Жыл бұрын
ዋው
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 2,2 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 10 МЛН
ከብሔራዊ ውትድርና እስከ ማስታወቂያ ድርጅት ማቋቋም
22:14
Mieraf Tube ምዕራፍ ቲዩብ
Рет қаралды 99
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 6 МЛН
Waka Waka 😁 #funnyshorts #rianashow
0:14
RianaShow
Рет қаралды 2,9 МЛН