በ 3 ቀን የሚደርስ በጣም ገራሚ የብርዝ አሰራር

  Рет қаралды 55,872

Tsegi Habesha

Tsegi Habesha

Күн бұрын

Пікірлер: 58
@teshaytadesse6729
@teshaytadesse6729 Жыл бұрын
እሕቴ ስራውጥሩ ነው ግን ምግብ ስንሰራ ፀጉሪ አየነካካነ በእጃችን እደገና መልሰን መጠጥ ውሰጥ እጅ መንካት ለተመልካች ትንሺ ቅሪ ይላል ይለወጥ ፋሺኑ
@TinaTina-fh5ws
@TinaTina-fh5ws Ай бұрын
ሁሁሁ ዊግሽ ያሥጨንቃል
@adammekonnen9891
@adammekonnen9891 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው ነገር ግን ምግብ ነክ ነገሮች ሲዘጋጁ የፀጉር ጉዳይ ምን ይመስልሻል? ትንሽ ፀጉርሽን መነካካቱ ቅር አሰኘኝ እንጅ በጣም ደስ ይላል
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 2 жыл бұрын
አስተካክላለሁ አመሰግናለሁ 🙏
@bitaniyagetu3273
@bitaniyagetu3273 3 ай бұрын
ብርዝ በፀጉር በሚለው አስተካክይው አሰራረርሽ በጣም ነው የሚቀፈው 1000ጊዜ ፀጉር እየነካካሽ ከቻልሽፀጉርሽ ከሆነ የፀጉር እንክብካቤ ብትሰሪ የሚያዋጣሽ ይመስለኛል
@esielkonjo823
@esielkonjo823 3 жыл бұрын
Tsegurshin eyenekakashi atsri des aylm .beterefe berchi.enameseginaln
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 жыл бұрын
Thank you asitakakilalhu wede❤️🙏
@fouziyafouziya4180
@fouziyafouziya4180 9 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@estifanosworku4203
@estifanosworku4203 3 жыл бұрын
አንቺ እግዚአብሔር ውብና ቆንጆ አድርጎ የፈጠረሽ ልጅ መልካም የሆነ የብርዝ አሰራር አስተማርሽን ። በጣም እናመሰግንሻለን ። ነገር ግን የራስ ቅልሽ ላይ ያስቀመጥሽው የሙታን ይሁን አርቴፊሻል ፀጉርን አስሬ ወደኋላ ለመመለስ የምታደርጊው ትግል ግን ሙያሽን እንዳንማርና ትኩረት እንዳንሰጥ እየረበሸን ተቸግረን ነበር ። በዚህ ላይ ከላይ እንደገለፅንልሽ አንቺ እግዚአብሔር ውብና ቆንጆ አድርጎ ፈጥሮሽ በአርቴፌሻሉ ፀጉርሽ ውስጥ ስናይሽ አንቺም እራስሽ ፌክ ሆንሽብን ። ይህቺን ብቻ ብታስተካክያት ስለሙያሽ A + ሰጥተንሻል.
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያክብርልኝ አስተካክላለው🙏
@noilkiyas98
@noilkiyas98 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@alemdametiw4301
@alemdametiw4301 Жыл бұрын
ሥራሺ አሪፍ ነው ግን ሣልነግርሺ የማላልፈው ነገር ቢኖር ምግብ ነገር ሥሠሪ ሻሺ እሠሪ እድህ አሥር ገዜ ፀጉርሺን እየነካሺ ይደብራል
@Medhanit-h9d
@Medhanit-h9d 2 ай бұрын
ያሳይሽን ጥሩ ተሞክሮ ነወ።ቅሬታዬ የፀጉርሽ ነገር ነውና ስትሰሪ ሻሽ ወይንም በሆነ ነገርፀጉርሽ ቢሸፈን መልካም ነበር።
@meseretzewdie5085
@meseretzewdie5085 2 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እናመሰግናለን። ግን ፀጉርሽን አስሬ. ስትመልሽ ይጨንቃል...
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 2 жыл бұрын
Ewenat nawe 🙏
@EyerusLema-kg2dd
@EyerusLema-kg2dd 5 ай бұрын
ምግብ እየሠሩ ፀጉር መነካካተት በጣም ያሥጠላል
@HanaGirma-r5k
@HanaGirma-r5k 5 ай бұрын
Erdu ye mgb nw ende?
@EyerusLema-kg2dd
@EyerusLema-kg2dd 5 ай бұрын
በፀጉር እጅሽ የነካካሸውን ሥጠጪው ባለመፀየፍሽ ትጠርሚያለሸ
@zemenaynegash9000
@zemenaynegash9000 2 жыл бұрын
ፀጉርሽን መላበይው
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 2 жыл бұрын
ሰራ ሰትሠሪ ፀጉረሸሸን አሰይዠዉ
@SAMRI_heni
@SAMRI_heni 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም በርቺልን
@misrakmergia8435
@misrakmergia8435 2 жыл бұрын
yene wed konjo new ejish yebarek enamesegnalen gen asteyayet lestesh wegeshen atnekaki
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 2 жыл бұрын
Eshe yene konejo 🙏
@DemeqBizu
@DemeqBizu Жыл бұрын
ጠጀ አሰርር አሳዩን
@kokobebefkadu2039
@kokobebefkadu2039 3 жыл бұрын
አቀራረብሽና አሰራርሽ ቆንጆ ነው አስሬ እጅሽን ወደ ዊጉ የምትልኪው ነገር አልተመቸኝም እሱን አስተካክይ
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 жыл бұрын
እሽ የኔ ውድ አመሰግናለሁ አስተካክለው❤️❤️🙏
@fatimajebreloromoo8018
@fatimajebreloromoo8018 2 жыл бұрын
Megeb sisar stagur endezi mahon yelebatim Stagurishin astekekalew lalela geze
@1996ቃለማህላይኣብሳዋ
@1996ቃለማህላይኣብሳዋ 2 жыл бұрын
ቆንጅዬ እርሾ በ ትግርኛ ምን ይባላል?
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 2 жыл бұрын
Labeto
@1996ቃለማህላይኣብሳዋ
@1996ቃለማህላይኣብሳዋ 2 жыл бұрын
@@tsegihabesha7068 እርሾ ለቢቶ ማለት ነው እንዴ OK በጣም ጥሩ አመሰግናለው። ግን የኔ ቆንጆ የተለያዩ ለቢቶ ስለ አሉ ለጠጅ የተኛው ለቢቶ ይመረጣል? ለምሳሌ የዳቦ ለቢቶ አለ፣ የ ኬክ የ ክሬም ለቢቶ አለ፣ የ ቢራ ለቢቶ አለ፣ የዋይን ለቢቶም አለ፣ ስለዚህ ለጠጅ የተኛው ለቢቶ ይመረጣል ? የተኛው ለቢቶ ለጠጃችን ያስጣፍጣል? እና ሩዝና ማር ቀላቅለን ትንሽ ለቢቶ አድርገን ትንሽ ጌሶ (ቆጥል ብርዛፍ) ዘፍዝፈን ስንሞክር ምን ውጤት አለው ጠጁ ይጣፍጣል እንዴ? ሩዝ ማር ለቢቶ ጌሶ ሽኮር አቀላቅለን ( ድብልቅልቅ )አድርገን ስንሞክር ምን ውጤት አለው? Thank you for your reply .
@1996ቃለማህላይኣብሳዋ
@1996ቃለማህላይኣብሳዋ 2 жыл бұрын
እህቴ በ ዩትዩብ የሚገኙ የጠጅ አሰራር ትምህርት የሚሰጡ ሁሉ ሴት፣ የ ጠጅ አሰራር አንድ መንገድ ብቻ ነው የሚከተሉ ፣ እሱም ምንድነው ጠጅ በ ማር እና በውሃ በእርሾ ብቻ ሲሰሩ ነው የተከታተልኩት፣ ስለዚህ የኔ ጥያቄ ለጠጅ ጌሶ አይደረግም እንዴ? ያለ ጌሶ ጠጁ እንዴት ይጣፍጣል ? አመሰግናለው Tsegi እህቴ።
@abebrboabebrbo4411
@abebrboabebrbo4411 2 жыл бұрын
Betam arfi new gn thagurshn bati nakakw
@TakeleNegase
@TakeleNegase 4 ай бұрын
ዊጉ ረበሸሽህ
@abebssisay7271
@abebssisay7271 3 жыл бұрын
ዊግሸን አሰር አድርጊው
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
በርቺ
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
ፀጉርሽን እየነካኩ ስራ መስራት አይመከርም
@selamgebeyehu5539
@selamgebeyehu5539 2 жыл бұрын
ሻሽ ብታስሪ ጥሩነው
@OmanOman-lt7xf
@OmanOman-lt7xf 2 жыл бұрын
Ersho enkwan bateg laiy bdabo alwadwem
@johnsonthomas3022
@johnsonthomas3022 3 жыл бұрын
Wow super
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 Жыл бұрын
ፀጉር ይሸፈናል ምግብ ወይም መጠጥ ስትሠሪ በሚቀጥለው በዚህ መልክ አትቅረቢ ጥፍርሺንም ተቆረጪ ጥፍር ቀለም አትቀቢ
@edomlegesse6271
@edomlegesse6271 3 жыл бұрын
Amen enkan aderseshi berchi
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 жыл бұрын
Amen yene konejo Amasaginalhu ❤️🙏
@kidistgebre876
@kidistgebre876 3 жыл бұрын
Tsegiye inamesiginalen indih kelel yale aserar yizeshilin silemetash👏👏 berchilign yene konjo❤
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 жыл бұрын
Yene wed amasaginalhu ❤️
@ueuri3r
@ueuri3r 5 ай бұрын
ኸረጸጉር🤭
@Usually-x3t
@Usually-x3t 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠሽን:: ግን ምግብና መጠጥ ዝግጅት ወቅት ፀጉር አይለቀቅም:: ፀጉርሽን ስትነካኪ በጣም ያቅለሹልሻል:: በተለይ Human hair extensions🤮
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 2 жыл бұрын
Ok አሻሽላለው🙏
@selamawittakle455
@selamawittakle455 2 жыл бұрын
tankks
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 2 жыл бұрын
❤️🙏
@ermiyastsegaye5696
@ermiyastsegaye5696 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ "እኔ ምለው ቆንጆ ነሽ ከምር
@genettoshema5661
@genettoshema5661 2 жыл бұрын
ፀጉርሽአትነካኪ
@kasechlema6660
@kasechlema6660 Жыл бұрын
ኧረ ፀጉርሽን እሰሪው
@መዝሙር-ቀ7ገ
@መዝሙር-ቀ7ገ Жыл бұрын
ምን ጸጎሯ ነው የፈረስ ጭራ ነው እጅ 😂😂😂😂
@EteneshErigete
@EteneshErigete 2 жыл бұрын
ጠለል ሲል ቢጨመር ዝቃጩ እንዳይገባ ቆንጂት
@etsegenetabera9297
@etsegenetabera9297 3 жыл бұрын
Konjo.fetera.new.lelam.lelam.
@tsegihabesha7068
@tsegihabesha7068 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ በጣም❤️🙏
@zelekefirehiwot214
@zelekefirehiwot214 2 жыл бұрын
ቀልቃላ
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН
Wait for it 😂
00:19
ILYA BORZOV
Рет қаралды 7 МЛН
Это было очень близко...
00:10
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
Cool Parenting Gadget Against Mosquitos! 🦟👶 #gen
00:21
TheSoul Music Family
Рет қаралды 33 МЛН
Ethiopian Wine Drink "How to make Birz" የብርዝ አሰራር
36:26
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 504 М.
በጣም ቀላልና ፈጣን የብርዝ አሰራር Ethiopian drinks win
8:27
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 25 М.
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 446 М.
Elza love to eat chiken🍗⚡ #dog #pets
00:17
ElzaDog
Рет қаралды 12 МЛН