በ70 ሺ ብር ብቻ አዋጭ የሆነ ስራ! በቀላሉ የሚሰሩት! candy cotton machine | small business idea |business idea|Gebeya

  Рет қаралды 65,802

Gebeya Media - ገበያ

Gebeya Media - ገበያ

Күн бұрын

Пікірлер: 178
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ጣራ የነካው የቤትና የመኪና ዋጋ በኢትዮጵያ kzbin.info/www/bejne/nGargJWugqxneKM
@hekmakh2624
@hekmakh2624 2 жыл бұрын
Calaa galatomi yadakeefi gargarsa barsisa ati gottu hundaaf galatomi ulfadhu ebifami jedheera inni biran gafii qaba 1 wa'ii solarii tv fi ibsa gargaru nu gaafadhu inni biraan amo wa'ii birroo hojjetoota ejansi biyya alaa ergani iraati tokko dalaloni ijole ergii badiyara ijole kum60 hanga 80fudatu garu ijolen gafa achi gahani hojin ta'u fi dide biron nirukutu eradebin mida jiaa2erfudhatani biyyati galchu asitti qama ilaalatu nu gaafadhu. Dalalotas halakamin dabarsine kenin adabamu danada'u pls ijole bayeen makarf darba ma jiru.
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
💓💓💓
@ayacell5823
@ayacell5823 2 жыл бұрын
እሰኪ ሹክ በለኝ የአይሰክሬም እጨቱ የት እደማገኝ ንገርኝ እሰቲክ ሆኖ ጠፍጣፋ ነው እጨቱ
@MahiMahi-pq7dh
@MahiMahi-pq7dh 2 жыл бұрын
ያገሬ ልጅ በርታልኝ🙏🙏🙏🙏
@zainabzainab2452
@zainabzainab2452 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉😢😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤😂
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የልባችንን መሻት ይፈፅምልን💓💓💒💛💚💛
@አሊአሚን
@አሊአሚን Жыл бұрын
የአይስክሬም ጀላቲ መስሪያ ካለማሽኑዐበቀላሉ መስሪያ ብታገኙልን ምርጥ ስራ ነበር ከጥጥ ማሽኑጋር ይሄድ ነበር
@ጊዜ-c5x
@ጊዜ-c5x 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ለምታቀርብለን ነገር ሁሉ በጣም ደስ የሚል እቃ ነው እኛጋ በብዛት አልታየምጅ ወድጀው አለሁ ይህን የመግዛት ፍላጎት አለኝ
@hurelBoss
@hurelBoss 2 жыл бұрын
አገራቺን ወላሂ ብዙ መስራት ይቻላል ዋናዉ ጀግንነት ነዉ
@tigesttigest894
@tigesttigest894 2 жыл бұрын
ጫላዬ በፈጠረህ ባልትና ለመስራት ምን ምን ነገሮች ያስፈልጋለለ
@tude-oi5zy
@tude-oi5zy 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ. ወንድሞቻችን ጥሩ ስራ እየሰራችሁ ነዉ
@legambotube9740
@legambotube9740 2 жыл бұрын
ገበያ ቲውብ እጅግ እናመሰግናለን የማዳም ቅመሞች ገዘባችሁን ሴፍ አርጉቱ እንጂ ወንድማችን ጫላ ያስቀረብን የለም እኔ ደሞ ዛሬ ለሶስተኛ ግዜ እየጠየኩኝ ኖ ስለ መስኖ ስራ ግብርና ባለመያወችን ጠይቅልን ማለት ውሃ እንደት ማግኘት እንችላለን እንደሚከብድ አውቃለሁ ማለት በቀላሉ ላይገኝ ይችላል መረጃውን ለመስራት ግን ከቻላቹ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ዝም አላልንም እየሞከርን ነው ከተሳካልን
@alemmidatube6451
@alemmidatube6451 2 жыл бұрын
የኒም ጥያቄ ነው በቅርብ እገባለሁ መስራት ፍላጎት አለኝ
@tsehaytube8416
@tsehaytube8416 2 жыл бұрын
ሀገር ገብቼ ምን ልስራ እያልኩ መዳም ቤት ልቀር ነዉ 😢 ሁሉም ስሰማ ቀላል ይመስላል ግን እደት ልጀምር እናመሰገናለን ወንድማችን ጫላ
@rahayoutube432
@rahayoutube432 2 жыл бұрын
እኔም አንዳቸው
@ayacell5823
@ayacell5823 2 жыл бұрын
እኔም ውዴ ብዙ ነገር አይና ልጀምር እላለሁ ግን የትኛውን እደምጀምር ግራ ገባኝ ያለሁት አርብ ሀገር ነው 10ወር ቀርኝ ሄደንማ ሰራ መጀመር አለብን
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
@@rahayoutube432 ተደራጅተን ለምን አንሰራም
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
@@ayacell5823 ተደራጅተን ለምን አንሰራም
@alboyutube8828
@alboyutube8828 2 жыл бұрын
Enm gera gebtong Ethiopia megbate feraw
@zabibaahmad6193
@zabibaahmad6193 2 жыл бұрын
ፈጣሪ የክብልን ቡዙ አማራጭ ስራዎች አሉ አብረን እንስራ ዋሳፕ ላይ ተቀላቀሉ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን🙏🙏🙏ግን ደሞ ከቻላቹ የባልትና እና የምግብ ቤት ቪድዮ ብትሰራልን አ አ
@nunuyenu1814
@nunuyenu1814 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድሞቼ ይህን መረጃ ማግኘት ቀላል አይደለም እግዚአብሔር ይስጣችሁ
@habibhabib7319
@habibhabib7319 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጫላይ. አሁን ላይ. የሱቅ. ስራ ያዋጣል እና. የልብ መስፊያ. መኪና ሰት ነው ????
@tube2834
@tube2834 2 жыл бұрын
አሏህ ደግ የሻለትን ሰው በአንድ ነገር ይፈትነዋል አሉ ነብዩ ሙሀመድ /ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም / (ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል) ውድ የሀገሬ ልጆች🇪🇹 የናንተ ቤተሰብነት ለኔ በጣም ያስፈልገኛል ፍሮፋይሌን ነክታችሁ ቤተሰብ አድርጉኝ
@HkmZ-jm2zd
@HkmZ-jm2zd 6 ай бұрын
ጫላ አንተ ለኛ ለስደቱኞች እህቶችህ የማትችገርው የለም ታበርታታናለህ የምትልከው ቢድው. ጠቃሚነው አላህ ያቆይህ
@yiso2009
@yiso2009 Жыл бұрын
አትልጅ ከዘረኝነት ነፃ ምርጥሰውነህ
@AdamAdam-pp8hr
@AdamAdam-pp8hr 2 жыл бұрын
ስታስተዋዉቅ በጣም ቀላል አድርገህ ነው: : ይህ ማሽን የትም ቦታ መንቀሳቀስ ይችላል : : ግን አንድ ያልተገለፀ ችግር አለ ባንቀሳቀስከው ጊዜ በምን ዓይነት ኅይል ማመንጫ ትጠቀማለህ? ወይስ ጀንሬተር አብረህ ታንቀሳቅሳለህ: : ወይስ እንደ ሞኝ በሬ ገደሉን ሳያይ ሣሩን አየ ነው
@merondemessie2079
@merondemessie2079 Жыл бұрын
ጫላ ጥሩ ነው በርታ ፡፡ ነገር ግን ለንግድ የሚያገለግል ዘመናዊ የቡና መቁያ እና መፍጫ ዋጋ ቪድዮ ብትሰራልን ጥሩ ነው፡፡
@galayxyplkk4350
@galayxyplkk4350 2 жыл бұрын
ውንድም ጫላ በጣም እናመሰግናለን ከዮቱብ ውች አሁን አንተን ብቻ ነው የምከታተለው አገር መግባት እፈልጋለሁ ግን የጨነቀኝ ምን ልሰራ የሚለው ነው እና ግብር ና መሰኖ ነገሮች ይመቼኛል የተፈጥሮም አድናቂ ነኝ ልምዱም አለኝ ብቻ የመሰኖ ቦታው ነው የጠፍው ጫላየ አንድ ነገር በአረብ አገር ላሉ እህቶች አንድ ነገር ውለታ ብትውል ማለት የግሩብ ሰራ ብታመቻች በህጋዊ በሆና ነገር ምሳሌ ግማሺ ሚሊውን ብቻውን ምንም ላይሰራ ይችላል ሁለት ሶሰት ቢንሆን ግን አንድ ነገር መሰራት ይቻላል ግን ከተቻለ እሰኪ መልሰልኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ይችላል እናንተ ተነጋገሩ እና ግሩፕ ክፈቱ፣እንዴት መደራጀት እንዳለባችሁ እና ምን መስራት እንዳለባችሁ እንወያይበታለን
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ
@ትግስትሞላ-ቨ1ወ 2 жыл бұрын
ይተ አገር ጅ ነ ነይእብረን እንስራ እስኪ
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
በትክክል በዚህ ዘመን የሚያዋጣው ግብርና ብቻነ ነው እሄ እሄ ብዙ አይደለም ትርፍ እንዲህ በቀላል ቢገኝማ ያገሩ ባለሀብት ሁሉ ይቆጣጠረው ነበር
@Yareb8127
@Yareb8127 2 жыл бұрын
በግሩፕ ተደራጅተን ብንወያይ ጥሩ ነው
@helenehelene4564
@helenehelene4564 Жыл бұрын
የት ናቹ ❤❤❤እኔም ፋልጋለው
@weynatube21
@weynatube21 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ወድማችን ሰላም ፍቅር ኢትዮዽያ❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹 💚💛❤️
@Idhidyshdjhd
@Idhidyshdjhd Жыл бұрын
ጫላችን አተን ሳይ ብቻ ነው አገር መግባት እማስበው ለየት ይላል የምታቀርበው የኔ ቢጤ ን ያማከለ ደሞ ከዚህ ቦሀላ ላልተማረ ከውቀት ነጻ እደኔ ላለ የሚሆን አቅርብልኝ🙄❤
@zemzem3032
@zemzem3032 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድም ጠንክሩ
@bedlutumiso6175
@bedlutumiso6175 Жыл бұрын
የልብስ ማጠቢያንም በተመሳሳይ ብታቀርቡ ጥሩ ነዉ
@እሙየራሳልጅ
@እሙየራሳልጅ 2 жыл бұрын
ቀላል ስራ ነው እመዳም ቤት እሠራለሁ አግላችሁ ሞቅ ሲል አቁማችሁ ስኳር መጨመር ነው ከዛ በጨት ነገር ስኳሩን በጥጥ መልኩ መቀበል ነው
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 2 жыл бұрын
Gebiya midiya ejig enamesegnalen bertu chalaye hulim videoachihun begugut new yemtebkew lesdetegnoch ftun medanitoch nachihu bewunet kum negeregawech bertulgn
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 2 жыл бұрын
በኩር ብታደርጊው ይበልጥ ያምራል
@birhanugeremew8323
@birhanugeremew8323 2 жыл бұрын
ጫላ ተተሪ ጎበዝ ፅኑ ሰዉ አመሠግናለሁ
@የድንግልልጅሆይማረኝ
@የድንግልልጅሆይማረኝ 2 жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ወንድሞቼ
@tigetishome2984
@tigetishome2984 2 жыл бұрын
ወሳኙ መስሪያ ቦታው ነው😌 እኔ ምልህ ጫላዬ መስቀሌ አግብቷል እዴ እህቴን ብድረው ቆጆ ነው😋
@Zuzu_habesha5
@Zuzu_habesha5 2 жыл бұрын
😃😃😃😃
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
የኛ መልካም ወንድም ጫላ እኔ የዉሃ አወጣጥ እና ስለ መስኖ ልማት ስራ ለመስራት እፈልጋለሁ ግን እንዴት እንደምሰራ ከቻልክ ብጠይቂልኝ በጣም እናመሰግናለን።
@semuafar6364
@semuafar6364 2 жыл бұрын
ስለ መስኖ እና እርሻ መስራት ከፈለግሽ ማውራት እንችላለን
@selinahabshawit1414
@selinahabshawit1414 2 жыл бұрын
@@semuafar6364 eshi ehit
@bubuta1013
@bubuta1013 9 ай бұрын
የጥጥ ከረሜላ ማሽን አሁን ዋጋው ምን ያህል ነው? ይህ ቪዲዮ የአምና ስለሆነ::
@enat245
@enat245 2 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን ስለሠጣችሁን መርጃ እናመሠግናለን በማዳም ቤት የምትኖሩ አርብ ሀገር አለ እርካሽ ነው እስከ200 ድርሀም ነው ግዙ ከፈለጋቹ አሠራሩም ቀላል ነው👍👌
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Жыл бұрын
እረ ከስማንያ ዲርሃም ጀምሮ አለ
@Messi-lu4xp
@Messi-lu4xp 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@emdatemdat8657
@emdatemdat8657 2 жыл бұрын
ወንድሞችን እናመሰግናልን😍😍😍👌
@alenleshethiopia5663
@alenleshethiopia5663 2 жыл бұрын
50 ብር የት ነው የሚሸጠው ምናልባት የልጆች መዝናኛ ውስጥ ከሆነ አላውቅም ለራስ ቢዝነስ ከሆነ ግን አስር አስር ብር ነበር መንገድ ላይ የሚሸጡት አሁን ስኳር ስለተወደደ ከጨመረ በዛ ቢባል 20 ብር ቢሸጥ ነው ከዛ በላይ ገዠም አይኖርም የስኳር መወደድ ነው እንጅ የማሽኑ ዋጋ ጥሩ ነበር
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
አረ ጉድ የት ነው 20 ብር? እንዳውም 60 ነው
@samritube645
@samritube645 2 жыл бұрын
አዎ ለምሳሌ እኛጋ እንደዛ ነው በእርግጥ አሁን ስኩዋር ከመወደድ እና ከመጥፋቱ አንጻር አሁን ጨምሮ ይሆናል ግን አዋጭነቱ አይመስለኝም ምክንያቱም መብራቱ ብቻ አስቸጋሪ ነው
@ramzia3457
@ramzia3457 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ይመቻችሁ
@ASTERyoutube3945
@ASTERyoutube3945 2 жыл бұрын
እንደ ምወራ ቀለል አይመስለኝም እግዚአብሔር ይረደን እኛ የመዳም ቅማሞች😢🙏🌏
@kebedetamrat9519
@kebedetamrat9519 2 жыл бұрын
A great job really. I always follow and watch your credible videos that indicate the life winning alternative paths.
@jemberu100
@jemberu100 Жыл бұрын
Thank you again guys
@SeadaMahmmde-f8f
@SeadaMahmmde-f8f 2 ай бұрын
ይልቅ የፈድሻ ማሽን ካለ አሣየን
@ትኩስዜና-ደ6ቀ
@ትኩስዜና-ደ6ቀ 2 жыл бұрын
በጣም የምፈልገው መረጃ ነው የሰጠኸኝ አመሰግንሃለሁ🙏ትውልድን የሚጠቅም ስራ ነው የምትሰራው የኔ ጥያቄ ማሽኑ አነስተኛ አላቸው ከ3,000 ብር ጀምሮ እንዳለ ሰምቻለሁ እነሱ ጋር ይሄ ትልቁ ብቻ ነው ያለው?
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው
@officailethio6154
@officailethio6154 2 жыл бұрын
በጣም
@mesertabera5950
@mesertabera5950 Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 2 жыл бұрын
አግዛብሃር ይባርካችሁ አውነት አሳባቺን ናቹ
@semuafar6364
@semuafar6364 2 жыл бұрын
Hello selam biyalew yihenin machine ena leloch hulet machinoch efeligalew yet enddmagegni lawerah efeligalew
@ethiocalisthenicsgroup3535
@ethiocalisthenicsgroup3535 2 жыл бұрын
መለዋወቻ የለውም ጉበዝ...
@ሙሌአለም
@ሙሌአለም 2 жыл бұрын
ጫላ ወንድም ከልብ እናመሰግናለን ግን ትኒሽየ ጥያቄ አለኝ ይቻልህን ስም ለምን ቀየረከው
@rahayoutube432
@rahayoutube432 2 жыл бұрын
ወንድም ጫላ አንተን አለ ማመስገን ንፍጉነት ነው እኔ የክፈለሀገር ልጂ ነኝ ቤትም የሠራሁች ክፈለ ሀገር ነው ለክፈለሀገር ልጆች የመሆን ስራ ብታገረብልን
@rahayoutube432
@rahayoutube432 2 жыл бұрын
ሁለተኛ ጥያቄየ ጀኔነተር ዋጋው ስንት ነው ?አይነትስ አለወይ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
በዚህ ጉዳይ ላይ በቅርቡ መረጃ እንሰራበታለን
@rahayoutube432
@rahayoutube432 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia እሺ እንጠብቃለን
@zemzem3032
@zemzem3032 2 жыл бұрын
የኔም እንዳችው ነው እማስበው ባለፈው ጫላ ያቀርበው ተንቀሳቃሽ ወፍጮ የጋዝና የናፍታ ካለ ይህ እንዱ ነው ሌላው ዶሮ እርባታ ወይም ግብርና ከብቶች ማድለብ እነዚህ ያዋጣሉ
@mssithina3942
@mssithina3942 2 жыл бұрын
በጣምደስይላል
@SeadaMahmmde-f8f
@SeadaMahmmde-f8f 2 ай бұрын
ሀያብር ነዉ የሚሸጠዉ ጀለሥ
@dhdsbb8475
@dhdsbb8475 2 жыл бұрын
ብሉ ብሉ አሪፍ ነው
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@seadiYouTube
@seadiYouTube 2 жыл бұрын
ወግድቦርና ታደርሳለህ
@samrinegn37
@samrinegn37 2 жыл бұрын
Ezehem Areb Hager Ale Ene Ye Ye Setiyoye Lijoch Hule Yixaqemalu
@mobileyouumobileyouu363
@mobileyouumobileyouu363 2 жыл бұрын
ይሄም ጥሩ ነው
@melektube
@melektube 2 жыл бұрын
ዋውአሪፍነው አስማረ እንደትነውሰላምነው
@tesfaassaye5901
@tesfaassaye5901 Жыл бұрын
ማሽኑ ዋስትና አለዉ?
@abinetabera6943
@abinetabera6943 8 ай бұрын
wode kiflageri mewusedi feligalewu
@kalebwondwossen4470
@kalebwondwossen4470 2 жыл бұрын
silakafelachihun neger betam enameseginalen
@ቲቲቢትባባ
@ቲቲቢትባባ 2 жыл бұрын
እናመሠግናል
@dinkydinky683
@dinkydinky683 2 жыл бұрын
ማዳሜ ከአማዞን በ140 ድርሃም ነው የጋዘቹ ግን እንደዝ ትልቅ አይደለም
@takeluminlariglih3188
@takeluminlariglih3188 2 жыл бұрын
Thanks brother
@adisfikir3502
@adisfikir3502 2 жыл бұрын
የማይታመን ነው እደት ስኳር እደዚህ ሆኖ ወጣ ስኳር ቀልጦ ይጣበቃልጂ ስኳር ብቻ ጥጥ እደት ፈጠረ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
ይሄ ነገር ግዴታ ሱቅ መክፈት አለብን በየሰፈራችን በራፍ መስራት አንችልም ማሽኑ ገዝተን ???
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
መልሱ ቪዲዮ ላይ አለ እስከመጨረሻው እዩት
@ayacell5823
@ayacell5823 2 жыл бұрын
ትችያለሸ ውዴ
@ayacell5823
@ayacell5823 2 жыл бұрын
ልክ እደ ድንች ችብሰ ሰፈርሸ ላይ ሰሪ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia እሺ
@abinetabera6943
@abinetabera6943 8 ай бұрын
endet mgingeti yichalali
@hussenabdulkadir7143
@hussenabdulkadir7143 2 жыл бұрын
Yesbort mashnoch wagawechn asawuken merocha mashin sayklun mashin asawuken
@seadiYouTube
@seadiYouTube 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድማችን ስልክቁጥርአስቀምጡልንእኔምእፈልገዋለሁ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@amiratube
@amiratube 2 жыл бұрын
ክበርልን ለተደናገረው አማጭ ስራዎችን ስላቀረብክልን
@haregbayuh3109
@haregbayuh3109 Жыл бұрын
ዋጋው ግን ፌር አይገለም እውነት ዱባይ የመጨረሻውኳ 200ዲርሃም ነው
@عبداللهجنوبية
@عبداللهجنوبية 2 жыл бұрын
tabarekh wonsimachin
@Markiye-r9c
@Markiye-r9c Жыл бұрын
Ene falgalewu 😮yet new
@haymanotzewede2528
@haymanotzewede2528 2 жыл бұрын
የነዉ የምናገኘዉ ወንድም
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር
@haymanotzewede2528
@haymanotzewede2528 2 жыл бұрын
@@gebeyamedia አሁንማ አይቼ ጨረስኩ አመሠግናለሁ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 жыл бұрын
Betam arif new
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 2 жыл бұрын
እኔምለው ዱባይ 70የሚሸጠው ኢትዮጵያ ደሞ ሰባሺ አታፍሩም እረ በጌታ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
እኛ እኮ መረጃ ሰጠን እንጂ ሻጮች አይደለንም
@aubmohamed9525
@aubmohamed9525 2 жыл бұрын
ጫላ አረ የሰራሚክ ዋጋ አሳየን
@monamona273
@monamona273 2 жыл бұрын
Enamesegnalen
@umuhyatteam1903
@umuhyatteam1903 2 жыл бұрын
በርቱ
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 2 жыл бұрын
Thanks
@ሐምዜ
@ሐምዜ Жыл бұрын
ኮንታክትህን ብታሳውቀን አንዳንድ ጥያቄዎችን ለመጠየቅ
@maedinsolomon3720
@maedinsolomon3720 2 жыл бұрын
I want Paper bag machine
@beshanbeshanbeshan2930
@beshanbeshanbeshan2930 2 жыл бұрын
Nagaa sifi ha ta'u nannoo kamiitti argama
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
Deebiin viidiyoo irra jira
@shtumekonon5990
@shtumekonon5990 2 жыл бұрын
ስለም።አር።ያትናያምጋንኝው
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@asma1110
@asma1110 2 жыл бұрын
ሀራፍነው
@AliyaHussen-t1n
@AliyaHussen-t1n Жыл бұрын
Are yehama kampaniyachn eysranew new
@tube9874
@tube9874 2 жыл бұрын
መለዋወጫስ
@abiabrshi8909
@abiabrshi8909 2 жыл бұрын
esti ye sport( gym) bet ekawochi teykilen
@טקלהאמנצחאי
@טקלהאמנצחאי 2 жыл бұрын
Tabarak
@haimetube5532
@haimetube5532 Жыл бұрын
የመዳም ቤት ታክቶናል
@kedijamohammed9897
@kedijamohammed9897 2 жыл бұрын
ቁጥራችሁን ስጡን
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@fathifatheema8266
@fathifatheema8266 2 жыл бұрын
Chalaye eni ahun yalehut Dubai new lesra kehager kewetehu 8 weri new akji yemetawut emwedewun sra yehlmin lemesrat 2amet lemesrat asbi new wede Dubai yehidkut ahun gn kewer befit enanten ena dawit drims ,enspayer Ethiopian bemayet bzu temrialehu emwedewun yehlmin lemesrat balegn capital bemejemer melewet edmchil amenku tadiya bekrbu hager gebche dero marbat efelgalehu slezih chalaye kegoni hunachihu edemtaberetatugn amnalehu beterefe egzabhir ybarkachihu yeni kumnegeregnoch
@Lilobitsha24
@Lilobitsha24 2 жыл бұрын
hey there ................... ezh lay yemtawerut ena bank lay yalew fesmo yeteleyaye new yalachut bank hulu hedku teyeku bgn it is not true
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ይሄ እኮ የባንክ መረጃ አይደለም ፣የስራ አማራጭ ነው
@yesmazare5499
@yesmazare5499 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ሰላም ነው ! ባለፈው ጊዜ ስለ ዘምዘም ባንክ ያቀረብከውን ቪዲዮ ተመልክቼ ወደ ባንኩ ጎራ ብዬ ነበር ። ነገር ግን የቤት ካርታ ለመያዣ ካላቀረብክ ብድር አንሰጥም አሉኝ አንተ ምን ትላለህ ?
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
አቶ ርስቱ ማለት የዘምዘም ባንክ የዋና መስሪያቤት የስራ ሃላፊ ናቸው፣እሳቸው ካሉት በላይ እኔ ምንም ማለት አልችልም፣መጠየቅ ያለብኝን ጥያቄ ጠይቃለሁኝ፣ምናልባት ያንን ቪዲዮ ካላዩት እዩት
@ቻይውምኔስ
@ቻይውምኔስ 2 жыл бұрын
አህለንየኔውዶች
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
ጫላ ወንድሜ ማሺኑን ለመግዛት እፈልጋለሁ ተባበረኝ በናትህ
@gedam.youtube8866
@gedam.youtube8866 2 жыл бұрын
የምረ 12አመቴ ነው በሰደት ልጀን በአመት ከሰድሰትወሮ ነው ጥየ የተሰደድኩት እና አሁን ልጀ ትፈልገኝለች ነኘ ነኝ ትለኝለች ግን ኢትዮጵያ ይህን ልሰራ የሜለው ጥያቄ ሁኖብኝል። ለነገሩ አምና ጀምሬ በግል እያዋራሁህነው በትትናም ሰለምትመልሰልኝ በጣም አመሰግናለሁ ጫላ
@beshanbeshanbeshan2930
@beshanbeshanbeshan2930 2 жыл бұрын
Baka kami argamtu bilbila kessaa ha
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 2 жыл бұрын
Candy cotton mashin ነዉ ኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት! ጤናማ የሆነ ምግብ በቀላሉ የሚሰራበትና ተንቀሳቃሽ ማሽን ብትፈልጉለት አይሻልም!?
@Abelaatube
@Abelaatube 2 жыл бұрын
በሶስት ሺ ብርም የሚሸጥ አለ
@MayaSamuel-jj4uk
@MayaSamuel-jj4uk Жыл бұрын
Errrr yet new wendema
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@rtfdift143
@rtfdift143 2 жыл бұрын
70 ሺ ትቀልዳለህ?
@mssithina3942
@mssithina3942 2 жыл бұрын
ቁጥራቹህንስጡኝ
@gebeyamedia
@gebeyamedia 2 жыл бұрын
ችግሩ ቪዲዮውን አታዩትም እንጂ አድራሻ እና ስልክ ቁጥር አስቀምጠናል
@tude-oi5zy
@tude-oi5zy 2 жыл бұрын
ቪዶዉን ጨርሰሽ እይዉ አለልሽ
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.
小丑教训坏蛋 #小丑 #天使 #shorts
00:49
好人小丑
Рет қаралды 54 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 51)
33:38
ለዛ
Рет қаралды 63 М.
Сестра обхитрила!
00:17
Victoria Portfolio
Рет қаралды 958 М.