በበግ እና በፍየል እርባታ ጨዋታ ቀያሪዎቹ ስልቶች! እሴት ጨምሮ ማምረት እና ብራንዲንግ ምንድን ናቸዉ? እነዚህን አዉቆ መጠቀም ከሀብት ማማ ላይ ያስቀምጣል!

  Рет қаралды 3,722

Zenabel Cherie

Zenabel Cherie

Күн бұрын

Пікірлер: 15
@yohannesabebe3088
@yohannesabebe3088 3 ай бұрын
ሁልግዜም በቅንነት እና የእርባታ ዘርፉን ለማገዝ ለምታደርገው ጥረት ምስጋና ይገባሃል ።
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 3 ай бұрын
ስለሰጡኝ ገንቢ እና ሞራል ሰጪ ሃሳብ በጣም አመሰግናለሁ! በቀጣይ በመረጡት ርዕስ ላይ ቪድዮ ይሠራልኝ የሚሉት ጠቃሚ ጉዳይ ካለዎት ይፃፉልኝ፡፡
@vijvjccuu2842
@vijvjccuu2842 Ай бұрын
Hager..semeta..ejemralehu..yeteshshalu.zerya..yet..enagegnalen🎉🎉🎉🎉
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke Ай бұрын
@@vijvjccuu2842 አመሰግናለሁ! ጥሩ አስበዋል፡፡ የተሻሻሉ ዝርያዎች ያስፈልጋሉ፡፡ የተሻሻሉ ዝርያዎችን ከአርቢዎች፣ ከግብርና ምርምር ማዕከላት እና ከግብርና ልማት ጽ/ቤቶች ማግኘት ይችላሉ፡፡ እግዚአብሔር ያሳካልዎ! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ!
@KebroneThewodrose
@KebroneThewodrose 2 ай бұрын
እናመሰግናለን ከጎንህ ነን በርታ
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 2 ай бұрын
ለሰጡኝ ሞራል እጅግ በጣም አመሰግናለሁ! በቀጣይ ጊዜ በምን ርዕሰ ጉዳይ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ?
@almasbh6100
@almasbh6100 3 ай бұрын
እባክህን ወንድማችን ሥለንብ እርባታ እና ሥልጠናውን እንዲሁም ወደሥራው ለመግባት ምን ምን እንደሚያሥፈልግ እና ሥራውን ለመሥራት ምን አይነት የአየር ጸባይ ተመራጭ እንደሆነ የሚያብራራ ፕሮግራም ሥራልን በጣም አመሠግናለው❤❤❤
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 3 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ! በቀጣይ በመረጡት ርዕስ ላይ ቪድዮ ለመሥራት እሞክራለሁ፡፡
@almasbh6100
@almasbh6100 3 ай бұрын
@@WuqawZeleke በጣም አመሠግናለው
@ጉናቲዩብ
@ጉናቲዩብ 3 ай бұрын
እናመሰግናለን መልካም ሰው🥰🥰🥰
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 3 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ!
@TsegayZenash
@TsegayZenash 3 ай бұрын
Ye akebabi net yemitnorew wede erbata sera mesrat felige neber andande hasabochin endetredagn felige neber .betam ameginalew
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke 3 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ! በትክክል ከተሠራበት ያሰቡት ዓላማ የሚበረታታ እና ውጤታማ የሚሆን ነዉ፡፡ በ0973812713 ላይ ቢደዉሉ ካልሆነም ፊት ለፊትም ቢሆን በቅድመ ዝግጅቶች ዙሪያ ላማክርዎ እችላለሁ፡፡
@KebroneThewodrose
@KebroneThewodrose Ай бұрын
በርታልን በንተ vido ሱስ ይዞኛል
@WuqawZeleke
@WuqawZeleke Ай бұрын
በጣም አመሰግናለሁ! ልቤን ያሞቄ አስተያየት ነው! ይገርማል! በምን ርዕስ ላይ ቪድዮ ልሥራልዎ? ሰብስክራይብ፣ ላይክና ሼር ካላደረጉ እነዚህን በማድረግ ቢያግዙኝ!?
የከብት ማድለቢያ መኖ አዘገጃጀት
11:44
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 5 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19
coco在求救? #小丑 #天使 #shorts
00:29
好人小丑
Рет қаралды 120 МЛН
99.9% IMPOSSIBLE
00:24
STORROR
Рет қаралды 31 МЛН
Alemneh Wasse አዲሱ የፑቲን ዛቻ!!
55:15
Alemneh Wasse
Рет қаралды 11 М.
በቡራዩ የሚገኘው የኢንጂነሩ የበጎች እርባታ!
11:37
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 1,6 М.
ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1
19:38
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 11 М.
ከብት ማድለብ
19:02
ዶሮ እርባታ ለጀማሪዎች እርባታ በኢትዮጵያ
Рет қаралды 18 М.
በጎችን ማድለብ እና ማርባት!
14:36
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 5 М.
Что-что Мурсдей говорит? 💭 #симбочка #симба #мурсдей
00:19