ትንቢት የበጎች ማድለብያ ቀ.1

  Рет қаралды 4,908

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

እንስሳት ህክምና እና አያያዝ

7 ай бұрын

የበጎች ማድለብ በአገራችን ኢትዮጵያ እጅግ በጣም አዋጭና ጥሩ አገልግሎት ለአገርም ለመሐበረሰብም የሚሰጥበት የእርባታ ዘርፍ ነው
በጎችን ከገበያ በምንገዛበት ወቅት
ልንጠነቀቅ የሚገባው ዋና ነገሮች
A, ከተለያዮ ተዛማች በሸታ ነፃ ናቸውን ?
( free zoonotic diaseas )
B, በአፍና በአፍንጫ ፈሳሸና ,እብጠት አለባቸውን
nasal discharge and swelling
C, የእግራቸው ማነከሰ እና ማበጥ
swelling or laminas
D, ሳል caphing
E, rasparartory problem
የመተንፈሰ ችግር
F, Anorexia (የምግብ ፍላጎት መቀነሰ )
ወዘተ
እነዚህና ሌሎችን ተመሳሳይ የጤና ችግሮች ካየን አለመግዛት በሸታውን የተሸከሙ ከሆኑ ለበረቱም ለአካባቢ መሀበረሰብም የእርባታ ጠንቅ ሰለሆነ ማግለል
በተጨማሪ በጎችን ገዝተን እንደመጣን በአካባቢ ባሉ የእንሰሳት ሐኪሞች , የእርባታ በለሞያወች የበሸታ ምልክት ሰታዩ ቶሎ በሸታው ሳይባባሰ እገዛ መጠየቅ ይህም በሸታው እንዳይባባሰ ያደርጋል
ከገበያ የተገዙ በጎችን ለብቻ አድርጎ ማቆየትና ክትትል ማድረግ
አመጋገብን ያለመዱት መኖ ሰለሚሆን ቀሰ በቀሰ ነው ማለማመድ
የሚደልቡ በጎች የውሰጥ ጥገኛ ማሰወገጃ መደሀኒቶችን መሰጠት ቶሎ ሰውነታቸው እንዲለወጥ እንዲፍአፉ ያደርጋል
አመጋገብም በተቻለ መጠን የተመጣጠነ መኖ በአግባቡ መሰጠት የሚያመጡትን የሰውነት ለውጥ መከታተል
የበጎችን በጠጥ በየእለቱ መከታት
በጠጣቸው ተቅማጥ አለው
ደም አለው
ምግብ ካልበሉ በደንብ ለምንድነው ያልበሉት
ምግብ የተበላሸ አለመሆኑን ማረጋገጥ
እነዚህንና ሌሎችን ክትትል
ክትባትን ጨምሮ መሰራት

Пікірлер: 23
@rahmet596
@rahmet596 26 күн бұрын
እነዝህበጎች ከሰው የተሻለነው እንክብካቤያችው ማሻአላህ
@samueltamene2779
@samueltamene2779 7 ай бұрын
dr ነጋዴዎች አሉ የሚረከቡ ወይስ በራሳቸው ነው አውጥተው ሚሸጡት❤
@eshakyusuf6542
@eshakyusuf6542 6 ай бұрын
ሰላም ሰላም ክቡር ዶ/ር በቅድሚያ ለሰጡን መረጃ እናመሰግናለን
@user-rb7mu8ur7v
@user-rb7mu8ur7v 7 ай бұрын
ዶክተር በርቱ እየተከታተልናቹ ነው።
@abrehamnegash9681
@abrehamnegash9681 6 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነው
@asteryimam7977
@asteryimam7977 7 ай бұрын
D/r good job
@user-ik6yd6ne5w
@user-ik6yd6ne5w 2 ай бұрын
ደክተር በጣም ደስ እሚል ነው። ነገር ግን ውሃስ በብዛት ቢጠጡ ጉዳት አለው ወይ?
@tegenetadesse388
@tegenetadesse388 3 ай бұрын
እጅግ በጣም ገለጻ ነዉ ቅንነት የተሞላዉ ስልጠና ነዉ ብዙ ጊዜ ችግራችን እዉቀታችንን ደብቀን ላይ ላዩን ነዉ የምንሰጠዉ አብዛኛዎቻችን ስለዚህ በዚሁ ቀጥል እግዚአብሄር ይባርክህ ሙያህንም ያስፋልህ
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 3 ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም አመሠግናለሁ
@Yitbe_28
@Yitbe_28 7 ай бұрын
Ooooo hailu egziabher yesteh ewnet betam amesegenalehu 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 7 ай бұрын
Amsegenalewe
@hailuasrat990
@hailuasrat990 7 ай бұрын
በርታ ወዳጄ
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 7 ай бұрын
Amsegenalewe
@gizachewkebede7984
@gizachewkebede7984 2 ай бұрын
እናመሰግናለን የበግ ማድለብ በቤት ውስጥ ብቻ ይቻላል?
@sileshiwogayehu6256
@sileshiwogayehu6256 6 ай бұрын
ጥሩ መረጃ ነው የሰጠህን ግን በዚህ ዋጋ የት ነው የሚገኘው ወይስ ቪዲዮው የቆየ ነበር
@fereassefa
@fereassefa 7 ай бұрын
ዶክተር ጥሩ በአጭር ጊዜ የሚደልብ የበግ ዝርያ ብትነግረን እና የት ይገኛል
@FiraolGemechu
@FiraolGemechu 7 ай бұрын
Dr beg aleng ena andua setua beg egruan cheger alebat ande tanekesalech ande yetewatal tanekesalech beteley mata mata
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 7 ай бұрын
Selam wendeme 0911392182 dewelelene agezehalewe
@hachaludida7514
@hachaludida7514 7 ай бұрын
Thank You Doc!!! please subscribe...like ...and ...Share!!!
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 7 ай бұрын
amsegenalewe
@user-yj6ib5gn9i
@user-yj6ib5gn9i 5 ай бұрын
የፋየል።ብታብራራልን
@user-yj6ib5gn9i
@user-yj6ib5gn9i 5 ай бұрын
የፋየል።ብታብራራልን
@user-uz1ct2lw3x
@user-uz1ct2lw3x 5 ай бұрын
ሰላም በቅርብ ከበአል በሀላ በ16/20/05/16 ባለው የፍየሎች ይለቃቃል
የፍየሎች እና የበጎች  እርባታ እና ሰልጠና የመዝገቡ
13:33
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 2,2 М.
የበጎች እርባታን እንጀምር
15:52
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 7 М.
MEU IRMÃO FICOU FAMOSO
00:52
Matheus Kriwat
Рет қаралды 30 МЛН
Khóa ly biệt
01:00
Đào Nguyễn Ánh - Hữu Hưng
Рет қаралды 20 МЛН
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 62 МЛН
I wish I could change THIS fast! 🤣
00:33
America's Got Talent
Рет қаралды 66 МЛН
የፍየሎች እርባታና የወተት ጥቅም
19:50
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 3,5 М.
የከተማ ግብርና አይናለም part 2
9:39
Voice of Addis Urban Agri
Рет қаралды 160
ባለሞያው በጊደሮች እርባታ
29:00
እንስሳት ህክምና እና አያያዝ
Рет қаралды 3 М.
Bila waktu t'lah berakhir - versi ayam warna warni ☹️😫😭 #shorts
0:32
Как спастись от злобной собаки?  😨
1:00
Кошки Боятся Воды 🤯
0:30
MovieLuvsky
Рет қаралды 509 М.
Бенчику не было страшненько!😸 #бенчик #симбочка #лето
0:31
Bila waktu t'lah berakhir - versi ayam warna warni ☹️😫😭 #shorts
0:32