በሰዉ ባል ድርቅ ምርጥ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Min Nekash) New Ethiopian Comady 2022

  Рет қаралды 385,958

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)

Жыл бұрын

Пікірлер: 368
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ገጠር💖💖💖💖😘 ማነው እንደኔ በወንፈል አረም ያረመ አይ ትዝታ😌🇪🇹🕊🇪🇹💕💕💕 በርቱ😂😂😂😂😂
@user-me3tr3lh5t
@user-me3tr3lh5t Жыл бұрын
በጣምጅ ትዝታ ገደለን
@user-be7jl8uk4k
@user-be7jl8uk4k Жыл бұрын
እኔ
@tube-jn5zz
@tube-jn5zz Жыл бұрын
እረ ወይኔ እደኔ እግሩን ያዬ ማነው በሳቅ ሞትኩ😁😁😂😂😂😂😃😄ሻይ እዬጠጣሁ እግሩን ሳይ ስስቅ ተደፋብኝ😁😁😂😂
@user-um1de3co6d
@user-um1de3co6d Жыл бұрын
ክክክ ክክክክ
@haymi8079
@haymi8079 Жыл бұрын
አይዞሽ 🤣🤣🤣🤣
@mekidesmekides1720
@mekidesmekides1720 Жыл бұрын
ወይ ገጠር መወለድመታደል እኮ ነው ትዝ ታየ😍😍😍
@user-tb5qp5fr5w
@user-tb5qp5fr5w Жыл бұрын
አረም ትዝታዬን ቀሰቀሱብኝ እኮ እምዬ ሃገሬ ንፍቅ ብለሽኛል
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
እውነት ኢትዮጵያዊነትን የሚገልፅ አሪፍ ድራማ በርቱልን ውዶቼ ❤❤❤❤
@ekru7385
@ekru7385 Жыл бұрын
ማነው እግሩን ያየ እንደኔ 🙈😂😂😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ኢክሩየ ስወድሺ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@sarahsaoron2393
@sarahsaoron2393 Жыл бұрын
😂😂
@ameenameen6123
@ameenameen6123 Жыл бұрын
እኔማ በሳቅ ሞትኩኝ 😂😂
@ekru7385
@ekru7385 Жыл бұрын
@@ameenameen6123 እኔስ ብትይ 😅😅
@ekru7385
@ekru7385 Жыл бұрын
@@sarahsaoron2393 🙈😂😂
@user-cf3yl3ww1t
@user-cf3yl3ww1t Жыл бұрын
እንዴት እንደምወዳችሁእኮ አምስታችሁን በተለይ ሁለቱ ሴቶች በርቱ ሁላችሁም አድኜ ነው የማያችሁ የገጠር ነገር እንደዚህ ከሆነ በእውነት ደስ ይላል ልዩ ስሜት አለው እናንት ግን ልዩ ናችሁ💫🤗🌻🙏🌻🤗💫
@bortoqalaamman713
@bortoqalaamman713 Жыл бұрын
እግሩ በሳቅ ሞትኩ የገጠር ውበቱ እንዴት ያምራል👍👍👍👍👍💚💛❤
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Жыл бұрын
እኔ እራሱ😀😀😀
@haraghh2356
@haraghh2356 Жыл бұрын
በሣቅ ሞትኩኝ ቁጭ አደረጋችሁት የገጠር ባሀላችነን ዊይይይይ እናተ ልዬ ናችሁ
@meesiilioo6135
@meesiilioo6135 Жыл бұрын
😁😁😁😁
@hawaadam9251
@hawaadam9251 Жыл бұрын
😆🥰
@user-uf7yz6eh3h
@user-uf7yz6eh3h Жыл бұрын
በሳቅ ወላሂ😹😹😹
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ማሻአላ ስታምሩ ወገኖች አለህ ሰላም ያድርግልን ሀገራችንን
@kagishomooki7764
@kagishomooki7764 Жыл бұрын
and 0the pp8pi
@teferiayele7411
@teferiayele7411 Жыл бұрын
አሜን!
@user-pj5mm5sr2p
@user-pj5mm5sr2p Жыл бұрын
አቤት ባታዉ ሲያምር እናንትም በጣም ነው የምታምሮት እንዴህ እንዳማርባችሁ ያኖራችሁ
@user-xu6hl2ro4j
@user-xu6hl2ro4j Жыл бұрын
አይይይይይ እረ እዘኑልን በትዝታ አይይይ የዛሬ. 9አመት ነበር ተጎደኞቸጋር ሳርምዉየ ደለላው ፎቶሽመጣ አለኝ አይይይ
@saralove4924
@saralove4924 Жыл бұрын
ወይኔ ጭካኔ ጎበዝ ደግ አደረግሽ የጣውት ስር የላት 😂😂😂😂😂😂ደፋቻት ወይኔ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
እደወየሚስቁኝ 2ሴቶችናቸወ ዘድሮአዝመራየለም አላህይርዳን
@medinatube2080
@medinatube2080 Жыл бұрын
በአረም እና ባጨዳ ወቅት ደቦኛው የሚያወሩት የሚጫወቱት በጣም ነበር ደስ የሚለው አይይይ ትዝታ በሳቅ ነበር የሚጨርሱኝ የገጠር ልጆች 👍👍👍
@hannasalam672
@hannasalam672 Жыл бұрын
በጣም
@mss5258
@mss5258 Жыл бұрын
አይ አስተራረም መቼም እህል አይደለም ያላችሁበት 😂😂😂😂😂😂በርቱ የኔ መዝናኛ የሳቄ ምንጮች😍😍😍😍😍😍😘😘😘
@ns8691
@ns8691 Жыл бұрын
😀😀😀😀ሁለቱ ሴቶች ሰላም የላቸውም የመጨረሻክፍል እንደት እንዳሳቀኝ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
ቲክቶክ መደር ከመግባት ሽ ግዜ እናተን ባያችሁ ደስ ይለኛል ስወዳችሁ ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥
@Atsede-vs9dn
@Atsede-vs9dn 5 ай бұрын
On diedc
@Atsede-vs9dn
@Atsede-vs9dn 5 ай бұрын
On the dress tito minted eyre
@user-qz6ww6qr9i
@user-qz6ww6qr9i Ай бұрын
እውነት ነው
@tsedale2014
@tsedale2014 Жыл бұрын
አቤት ሲያምር አከባቢው
@hayatuaeamar7538
@hayatuaeamar7538 Жыл бұрын
ወይኔ ትዝታ እንደዚህ ሁኝ ነው ያደኩት ወላሂ
@teddikebede6922
@teddikebede6922 Жыл бұрын
በርቱ የማንም የከተማ ኩተት ከማየት እናተን ማየት በምን ጣሞ ወጋቻውን ባሕላችው የምታከብሮ
@procell803
@procell803 Жыл бұрын
ሁሌም ደስ ትላላችሁ የዛሬው ደግሞ ለየት ይላል ከሥራው ምግቡ ባህላችንንነው የምታስተዋውቁት በርቱልን
@AbuRehmet
@AbuRehmet Жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው በርቱ ጀግና ናቹህ።
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
አቡ ራህመትየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
አይ ትዝታየ በርቱ በሉ መቶሙሉ
@endrisyoutube49
@endrisyoutube49 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ አንደኛ ድራማ በእውነት
@fafihabeshawit9322
@fafihabeshawit9322 Жыл бұрын
የኔ ማሮች ስወዳችሁ እኮ የሳቄ ምጮች ቀተለይ ሁለቱ ሴቶች ወይኔ በሳቅቅ🤣🤣🤣
@fresenaymisker2080
@fresenaymisker2080 Жыл бұрын
THE BEST AND MOST AUTHENTIC SHORT DRAMA I HAVE EVER WATCHED. BLESS THE SRIPIT WRITER, BLESS THE DIRECTOR, THE CAMERAMEN/WOMEN, AND THE BEST CAST. WHAT A WONDERFUL LIFE!
@azizaazuye8009
@azizaazuye8009 Жыл бұрын
ወላ ስወዳቺሁ🥰🥰🥰🥰
@tigetishome2984
@tigetishome2984 Жыл бұрын
ሁፍፍፍ ተጀምሮ እስኪአልቅ በሳቅ ገደሉኝ 😄😄 እነዚ ሁለት ሴቶችማ ተያይዘውታል ሁፍፍፍ
@dubaidxb5040
@dubaidxb5040 Жыл бұрын
ምግቡ ግን ምራቄን አስዋጠኝ ትዝታየ ድንቹ እፍፍፍፍፍፍ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ድባይየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@user-ub2cf6ob9r
@user-ub2cf6ob9r Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የእግሩ ነገር😂😂😂😂
@solyana1793
@solyana1793 Жыл бұрын
አቤት ቦታው እንዴት ያምራል ❤❤❤❤
@sadasada9242
@sadasada9242 Жыл бұрын
ኤ.ወላ.ቦታው.ደስሲል
@user-id1zs7dv3c
@user-id1zs7dv3c Жыл бұрын
አረ ወይኔ በሳቅ ሞትኩ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@mki7959
@mki7959 Жыл бұрын
አረ በሳቅ ብቻየን ልፈነዳ ነዉ 😂😂😂😂😂😂
@saraamharawitethiopia
@saraamharawitethiopia Жыл бұрын
እመዋ መጣችልን እስይ😃😃ማምዬ እንኳን ደህና መጣሽ አንች የሌለሽበትንማ እኔ አንድ ክፍል እንኳን ማየት አልፈልግን። የድራማው ነፍስ እኮ እመዋ ናት(ቀጭኗ ሴት)
@azzzzam6292
@azzzzam6292 Жыл бұрын
ቁምጣ የለበሰው በጣም ደስ ይለኛል ስራው ሁሉ
@Hana-jz2wo
@Hana-jz2wo Жыл бұрын
ስላም ስላም እንኳን በደና መጣችሁ ስጠብቅ ነበር
@fatematm9276
@fatematm9276 Жыл бұрын
እግርህ ወዴት ነው የሚዞረው አላለም🤣🤣🤣🤣🤣
@user-tp3mt7hk5m
@user-tp3mt7hk5m Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂ሚሥኪን😭😭አላህዬ ሀገሬን ሠላም አረግልኝ
@iloveyoumama6062
@iloveyoumama6062 Жыл бұрын
አሚን
@azzzzam6292
@azzzzam6292 Жыл бұрын
ስወፍር ይሆነኛል ብዬ ነው አላለም ምርጥ ሰው
@shalushalu58
@shalushalu58 Жыл бұрын
የእውነት ትክክለኛ ባህላችንን ነው የምታሳዩን
@martaabiye3360
@martaabiye3360 Жыл бұрын
እረ ወይኔ ብሳቅ ተረፍሺ ግን😀
@hawahawa2227
@hawahawa2227 Жыл бұрын
ግን መታትነዉ ያረብ አየሁ አየሁት መታትነዉ👁
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
እካንደህና መጣችሁ ምርጦች ማጂራትሽን አለችሽ😂😂😂
@danaet9884
@danaet9884 Жыл бұрын
ድንቹ ናፍቆኛል😋😋ወይኔ በሳቅ በአፍ ጢሟ ደፋቻት እውነትም እግሩ አንድ ክፍለ ከተማ ይሸፍናል 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-vj6xz7go4l
@user-vj6xz7go4l Жыл бұрын
kkkkkkእናተ ሁለት ሴቶች መች ነው ምትስማሙት ግን ሁሌ ባል እደተቀማማቹ
@zekiryashailu2555
@zekiryashailu2555 Жыл бұрын
ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@user-hl8rr6st7v
@user-hl8rr6st7v Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂 ወየው ሞትኩኝ በሳቅ ወይ ገጠር ልጅነቴ ትዝ ይለኛል ሳያችሁ በርቱ😍😍😍
@feradesa9188
@feradesa9188 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ኧረ በሳቅ ሞትኩኝ ሆሆሆሆ ተደፋች የኔናት
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Жыл бұрын
እፍፍፍፍ ምግቡ ትዝ አለኝ
@beckydd8865
@beckydd8865 Жыл бұрын
ቶሎ ቶሎ ኑልን በጣም ንው የምንወዳችሁ
@rahmam.d5380
@rahmam.d5380 Жыл бұрын
ወይኔ ቀነደበቻት ወላሂ ደምስሯን የምሯ መታቻች ብየ እህ
@hasatpice9198
@hasatpice9198 Жыл бұрын
ኧረወይኔ እናተ ሁለት ሤቶች ስወዳችሁ ውይ ከደታለው ጭቃ ከመሠለ ጎርፍ ትነክሪያት ተይ ግፍነው አገዘችሽጅ ምን አጠፍች🤣🤣🤣በርቱ ጎበዞች በጣም ትችላላችሁ👍
@nononononono3721
@nononononono3721 Жыл бұрын
አቤት እግር እግር ብሎ ዝም ነው
@siloveoumi6447
@siloveoumi6447 Жыл бұрын
😂😂😂ደንደሷን ብላ እንደ ዶሮ አበረረቻት እኮ ኧሯግ እድሌ አዞራት 😂
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
የኦሚ ምረኮኛ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@merafterouni9904
@merafterouni9904 Жыл бұрын
Kkkkkk
@jeri3637
@jeri3637 Жыл бұрын
ወይኔ አካባቢው ደስ ሲል አይይይ ገጠር 😭😭😭😭😭በጣም አሪፍ ነበር እናመሰግናለን የሰውዬው ሚስት ያችኛዋን ስታያት ፊቷ ጥውልግ ሲል በጣም ነው ያለቁስኩት ምክንያቱም እኔ በነበርኩበት የገጠር አካባቢ ሚስቶቻቸው ሲታመሙ አረቂ ሻጭ ውሽማ ይይዙና ትዳራቸውን ይበጠብጣሉ እያስመሰሉ ይኖራሉ የሚስቶቻቸውን ቅስም ይሰብራሉ ክብራቸውን ያዋርዳሉ አብሶ ሚንከባከባቸው ልጅ የሌላቸውማ ተከድኖ ይብሰል 😭😭😭😭😭😭
@KidusYared12
@KidusYared12 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ። በርቱ።
@naimagonzales704
@naimagonzales704 Жыл бұрын
ክክክክክክክ ሰወዳቹሁ ቀጣይ
@ghdh7067
@ghdh7067 Жыл бұрын
ቅምጡ ናት እነዚህ ሰዎች ዘንድ አልተቻሉም ተሥማምተውኛል አንድም ቀን ያሀገሬ ድርማ እንህ አጓጉቶኚ አያውቅም አስነካቻት በደህና ዱላ
@kadegahwsan2344
@kadegahwsan2344 Жыл бұрын
የዉነት እግሩ ዞሮል እደ
@tcxjhvc2190
@tcxjhvc2190 Жыл бұрын
ፍትህ ለኛለስደተኞች በትዝታ 😭😭😭🥰🥰🥰🥰🥰
@user-xn6du4ex1l
@user-xn6du4ex1l Жыл бұрын
ወይኔ እግሩ😂😂😂😂😂 እቧለሌ ዉይይ😂😂😂😂 እናተ ሁሉ ሲያምርባችሁ!! ያልተጥሞረሞረ ትክክለኛ የገጠር አኗኗር😂😂😂አረሙን ትተዉ ጅጀና😂😂😂😂😂😂
@tigtig1274
@tigtig1274 Жыл бұрын
ጥሩ ነው
@nadarkhan5369
@nadarkhan5369 Жыл бұрын
ገጠር ውሰጤ ናው ውውውውውውውው😁😁😁
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክ እኔ ሁለ ጊዜ የሚያስቀኝ የዋሁ ልጅ ሆኑ የሚስራው ነው. እና ደንቡሺቡሺ የለችዋ
@user-mo2ye3vj1z
@user-mo2ye3vj1z Жыл бұрын
ክክክክ ውይ መጨረሻው አበረረቻትኮ በዱላ
@mamaethiotube2667
@mamaethiotube2667 Жыл бұрын
ትዝታ
@user-hp6ps5uu5n
@user-hp6ps5uu5n Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቺሁ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
መቅድ ደምሪኝ
@meherat938
@meherat938 Жыл бұрын
አቤት አስትያዬት 😆😆😆😆😆😆😆ሚስትየው😆😆😆😆😆😍😍😍😘😘
@semuhabesha1994
@semuhabesha1994 Жыл бұрын
ወይኔ እግሩ 😂😂😂😂ስወዳቹ❤❤❤❤
@xs5yd4rhgw
@xs5yd4rhgw Жыл бұрын
ወላ ሥታሥቁቁቁቁቁቁ😂😂😂😂😂 በተለይ ጥቁር ለባሹ እግሩ ሢያሥቅ 😂😂😂
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ወይኔ ዛሬ እውሀ ውስጥ ድብልል አለች
@TUbe-ve5wn
@TUbe-ve5wn Жыл бұрын
ማነውእደኔ በሳቅየሞተው በግሩ ግን ምንድነው የተጥመመው ክክክክክዛሬስ
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
ሆዴ ቆሰለ አወዳደቋ ክክክክክክ
@amentueb6054
@amentueb6054 Жыл бұрын
ወይ በስማም እውነት ሲመስል
@user-hm2xf5pb1b
@user-hm2xf5pb1b Жыл бұрын
ትዝታዎቼ የናፍቀኝን ድንች አሳያችሁኝ
@user-fx2zi3wi2s
@user-fx2zi3wi2s Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ሞትኩ ክክክክክክክክ
@gyry1985
@gyry1985 Жыл бұрын
ዛሬ የቀደመኝ የለም በኮመት
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ደምሪኝ እህት
@worebado6556
@worebado6556 Жыл бұрын
እረ አይዞንማ በዋናው ነው የይዛችሁት
@kkmbia2393
@kkmbia2393 Жыл бұрын
They are here I was waiting you guys .
@user-vl9cp4qg3s
@user-vl9cp4qg3s Жыл бұрын
ወይኔ መታሻት እኮ ድፍት አለች 😔😂😂😂😂😂😂😂😂😂😁😁😁
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 Жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ 🤣🤣🤣🤣
@habeshaengdaw3848
@habeshaengdaw3848 Жыл бұрын
kkkkkkkk ልሙት በሳቅ ??? እንኳንም ገጠር ተወለድኩ
@user-rq9kw7ry8w
@user-rq9kw7ry8w Жыл бұрын
ውዶች ሰላም የዛረው ደሞ ያሥቃል 😁😁🤣🤣🤣🤣🤣💘💘💘💕💕
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
የኔ አበባወች
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ ቢኒ
@user-tl8lg9tm8z
@user-tl8lg9tm8z Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አይይይ ቡቃያውን ፈተፈታችሁት እንጂ የማረሙ ነገርሰ 😀😀😀
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ከዎሎየ ሰብስክራይብ አረጌኝ ማማየ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ወይ በሳቅ ገደሉኝ እኮ
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d Жыл бұрын
ወይኔበሳቅ ትንሽእህቱነኝአለችክክክክክክክክክክ
@asaaislam2152
@asaaislam2152 Жыл бұрын
ማሮችየ በርቱ
@halmaabc9097
@halmaabc9097 Жыл бұрын
ወላሂ ይችን ሴትዮ ስወዳት ስመጣ ዞር እላለሁ አላለችም
@user-fi1zt5qw1z
@user-fi1zt5qw1z Жыл бұрын
አቤት ትዝታ ወይ በርቱ
@toybayoutube4209
@toybayoutube4209 Жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ በሳቅ አዞጠቻት😀😀😀😀ወሀ ይወስዳት
@GiruEnewari
@GiruEnewari Жыл бұрын
😁😁😁😂😂😂በሳቅ ሞትሁ
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
@@GiruEnewari ደምሪኝ
@nemanema1902
@nemanema1902 Жыл бұрын
ፍትህ ለአማራ ህዝብ ፍትህ ለወለጋ ህዝብ ፍትህ ለራያ ፍትህ ለአፍር ህዝብ ፍትህ ለሀገር ወዳዱ ለአማራ ህዝብ ፍትህህህህ ፍትህህህህ ፍትህህህህ እስክ መች አማራ እየታርደ ይኑር ፍትህ. ለዘመነ ካሴ ፍትህ ለጀግናው ለዘሚ ካሴ
@rahmehrousan2601
@rahmehrousan2601 Жыл бұрын
ሱብሀናላ ትዝታ አሽከረከረቻት በዚህ ቆጆ ዱላ
@madinamadina2647
@madinamadina2647 Жыл бұрын
ባሀላችን
@bethaadenasu7345
@bethaadenasu7345 Жыл бұрын
ወይኔ ገጠር ትዝታ ሊደፍኝ ነዉ
@gyry1985
@gyry1985 Жыл бұрын
አይ ውሽሜ ተመልሳ አወረደችህ ኪኪኪኪ
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e Жыл бұрын
ትለያላችሁ እኮ በጣም ነዉ እማደንቃችሁ
@kidisttamagn594
@kidisttamagn594 Жыл бұрын
እዳውብቻየን በሳቅሞትኩኝኮ
@user-vs8uu5by3f
@user-vs8uu5by3f Жыл бұрын
ኮሚቷች በማንበብ በሳቅ ምትኩኝ እየሱን ሣላዳምጥ
@mhmh7628
@mhmh7628 Жыл бұрын
ሲያምር ቦታዉ ❤
@user-nn9ts9zc6p
@user-nn9ts9zc6p Жыл бұрын
አይይ ትዝታ ወደ ሃላ የቀረ በድጉል
እቃዉ ተበላሸ አስቂኝ የገጠር ድራማ (Ekaw Tebelasha New Ethiopian Comady) 2022
16:02
How Many Balloons Does It Take To Fly?
00:18
MrBeast
Рет қаралды 141 МЛН
(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)
10:54
በሚስቱ ላይ የማገጠው ባል ይቅርታ ጠየቀ part 3
2:37
ጣምራ ምስሎች Tamra pictures
Рет қаралды 2 М.
እየሞቅሽ ነዉ ገራሚ የገጠር ድራማ(Eyemokish nw New Ethiopian Dirama) 2023
20:47
ልወቅጥ ነዉ አስቂኝ የገጠር ድራማ( Liwekit Nw New Ethiopian Comady) 2022
23:30
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 388 М.
"የምስራች" ምርጥ የገጠር ድራማ(Yemisirach New Ethiopian Dirama) 2023
26:33
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 80 М.
🔥🔥መሮኞል ምርጥ የገጠር ኮሜዲ🔥🔥(Merognal Nice Rural Comady) 2022
5:37
TEWANAY _TV (ተዋናይ_ ቲቪ)
Рет қаралды 640 М.
"አላስተኛዉ አለ" ምርጥ የገጠር ድራማ(Alastegnaw Ale New Ethiopian Dirama) 2023
30:17
"ተኪበት" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Tekibet New Ethiopian Dirama) 2023
26:10
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 491 М.
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 33 МЛН
Starman #starman #superman #starmanmeme #shorts
0:16
Dr.Superman
Рет қаралды 11 МЛН
One Two Buckle My Shoes 2 ! #spongebobexe #shorts
0:20
ANA Craft
Рет қаралды 33 МЛН
BABY Comedy : Birthday Baby and Kind Man ❤️
0:36
BABY Comedy
Рет қаралды 15 МЛН