📌በቤታችን በቀላሉ ሞዞሪላ ቺዝ እንስራ//መግዛት ቀረ//how to make mozzerella cheese at home

  Рет қаралды 15,919

Bettwa's - የቤቷ

Bettwa's - የቤቷ

Күн бұрын

Пікірлер: 106
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ሰላም የቻናሌ ቤተሰቦች እንኳን ሰላም መጣችሁ🙏😍 ስለሁሉም እያመሰገንኩ በቀላሉ የተሰራ ሞዘሬላ ቺዝ በቤታችን ሰርተን እንጠቀም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@konjittakele6135
@konjittakele6135 4 ай бұрын
ቤትዬ ቆንጆ አሰራር ነዉ እጅ ይባረክ ኑሪልን
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ቆንጅዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@kidistalemayehu1131
@kidistalemayehu1131 Күн бұрын
hi ቤትዬ እንዴት ነሽ የገዛሁት ቺዝ በ2 ሳምንት ደስ የማይል ጠረን አመጣ መጀመሪያ የወተት ሽታ ነበረው ለመስራት ስላልተመቸኝ አልተጠቀምኩትም ነበር ፍሪጅ ውስጥ ነው ያስቀመጥኩት
@bettwascorner
@bettwascorner Күн бұрын
ቅድስትዬ ሰላም ነው እኔቺዝ የማስቀምጠው የፍሪጅ መሳቢያ ውስጥ ነው ለበረዶው ቀረብ ስለሚል ጥሩ ነው አይበላሽም መስራት ስትፈልጊ ከሁለት ሰአት በፊት ማውጣት ድንገት የቺዙ አይነት ይሆን ፍሪጁም የማቀዝቀዝ ሐይሉን ተመልከቺው ድንገት ሀይሉ ቀንሶ ከሆነ 🙏😍❤
@genetdebele7702
@genetdebele7702 4 ай бұрын
ቤትዬ ሰላም ነሽ? ሃሳብሽ እና የምትሰሪያቸው ሥራዎች በጣም ልዩ ናቸው:: እግዚአብሔር ይስጥልን እኛንም ባልሙያ አደረግሽን እጅሽ ይባርክ:: በርቺልን
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ገንዬ የእኔ ውድ ብርታቴ አሜን በጣም በጣም ነው የማመሰግነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ 🙏🥰❤
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ
@ወሎየዋሞሚነኝህልሜንናፍቂ 4 ай бұрын
ማሻ አላህ 💯💯💯💯
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏🥰❤
@AsSa-nh3ec
@AsSa-nh3ec 21 күн бұрын
አላህይባርክሽ እህቴ🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 21 күн бұрын
አሜን በጣም ነው የማመሰግነው የእኔ ውድ🙏😍❤
@birtukanharun7841
@birtukanharun7841 2 ай бұрын
MashaAllaha betam des yilal gin betiye specific wetat bitnegrin like shola mama or what thanks
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
የእኔ ውድ እጅግ አድርጌ ነው የማመሰግነው እኔ የሰራሁት ቀዩ ለስቲክ ናቹራ የሚለውን ነው የተጠቀምኩት አሁን ላይ አንዳንድ ቦታ አለ🙏😍❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 29 күн бұрын
ቤቲሻዬ ወተቱ ሎሚ አቼቶ ስላለው ቺዝ ከሰራን በኃላ ወተቱን መጠጣት ይቻላል?? ከሚደፋ ወተቱ ግን ኮምጣጤ አለው ለመጠጣት ይሆናል?? ወይስ ይደፋል ወተቱ?? ማንኛውም አቼቶ ይሆናል ??
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 4 ай бұрын
ሠላም ሠላም ቤቲየ ተጠፋፋን በጣም ባለሙያነሽ እደተለመደዉ ምርጥ አሰራር እናመሰግናለን❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ እንዴት ነሽልኝ ሰላም ጤና ተመኘሁልሽ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@ASH-zk4tf
@ASH-zk4tf 2 ай бұрын
ማሻአሏህ የምሰሪያቸው ሁሉ ዋው ናቸው በርችልኝ ማማየ❤❤🎉🎉🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
እሺ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@BetelhemTefera-f1q
@BetelhemTefera-f1q Ай бұрын
አመሰግናለሁ
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ቤቲዬ እኔም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@ዚክሩአሏህዪቱብ
@ዚክሩአሏህዪቱብ 4 ай бұрын
እናመሰግናለን
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው እኔም የማመሰግነው 🙏😍❤
@bereketasfawwossen4677
@bereketasfawwossen4677 29 күн бұрын
በእጃችን ነካክተነው ረጅም ጊዜ ፍሪጅ ቢቀመጥም እጅእጅ አይልም ቺዙ?? በረዶ ቤት እናስገባው ስንጨርስ ይቆይልናላ??
@kokitem7246
@kokitem7246 4 ай бұрын
የኔ ልዩ😘😘😍😍ቤቲዋ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ😘😘 የኔ ዉድ እናመሰግናለን🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ኩኪዬ የእኔ አክባሪ እድሜ ጤና ይስጥልኝ የእኔ ውድ ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@meseretmulugeta6256
@meseretmulugeta6256 3 ай бұрын
Thank you so much my dear!!!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
መሲዬ ስለሁሉም ከልብ አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Nadia-rf8kp
@Nadia-rf8kp 4 ай бұрын
Brava, Thank You.
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
Thank you🙏🥰❤
@KiyaMami
@KiyaMami Ай бұрын
የምን ወተት ነው የቺዙ
@Donnyvpubg
@Donnyvpubg 4 ай бұрын
Wow teru new emokerewalew ejesh yebarek ❤👍🙏👌🏽
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አሜን የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@fayofayo3010
@fayofayo3010 3 ай бұрын
Allah Kala ande,qan hagaree segab ka betsaboche garr pezaa sarche eya,balan du'aa endrglshalan❤❤❤❤Gaalatoomii!!!
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም በጣም ነው የማመሰግነው ለሀገርሽ ያብቃሽ በሰላም በጤና ተመለሽ🙏😍❤
@sayshsaysh3481
@sayshsaysh3481 Ай бұрын
ወተተ ምን ኣይነት ነው የተጠቀምሽው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ወተቱ ፋቱ ያልወጣለት ናቹራ የሚባለው ቀይ ላስቲክ ነው 🙏😍❤
@gemiye.gemiye1832
@gemiye.gemiye1832 4 ай бұрын
ጎበዝ በርቺ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@ICT1982
@ICT1982 4 ай бұрын
Beti ❤❤❤❤❤❤ arif sira nw tiru migib yimeslal berchi ❤❤❤ wedegnam atitifi
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው እሺ እመጣለሁ🙏🥰❤
@AsniEthiopia
@AsniEthiopia 4 ай бұрын
Bettwa's betam konjo new amesegenalew🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አስናዬ የእኔ መልካም የሁሌ ብርታቴ እግዚአብሔር ያክብርልኝ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Sosiyeyetadelij-fw4dz
@Sosiyeyetadelij-fw4dz Ай бұрын
Minanyawam watat ayichalam
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
የእኔ ውድ ይቻላል ግን ውጤቱ ብዙ አይወጣውም🙏😍❤
@AlkelimatuTeyebaSedeka
@AlkelimatuTeyebaSedeka 4 ай бұрын
❤❤❤❤
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@HasetLove-hh4hs
@HasetLove-hh4hs 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ማማ ወተት ይሆናል ?
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔም በጣም ነው የማመሰግነው አዎ ይሆናል 🙏😍❤
@GalShlhe-kr5bd
@GalShlhe-kr5bd 17 күн бұрын
እሄ ቺዝ ለበርገር ይሆናል እንዴ እህቴ ወይም ኣስራሩ ብታሳይን😊
@bettwascorner
@bettwascorner 13 күн бұрын
የእኔ ውድ ይሆናል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Hadya720
@Hadya720 4 ай бұрын
ማንኛውም ወተት መሆንይችላልእንዴ ያአይቡንም ወተት አሳይን
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ የላስቲኩ ወተት ነው እኔም የሰራሁበት አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@Hadya720
@Hadya720 4 ай бұрын
@@bettwascorner እሽ
@qsdgdg6202
@qsdgdg6202 4 ай бұрын
ማሬ. በእርጎ መስራት ይቻላል.
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ አልሞከርኩትም የሚሆን ግን አይመስለኝም እሳት ላይ መጣድ ስላለበት በወተት ስሪው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@naoojimmitiijimmaa5909
@naoojimmitiijimmaa5909 3 ай бұрын
1 litter wotat yihonal woy
@mkeya123
@mkeya123 3 ай бұрын
ማሻአላህ የኒዶ ወተት ይታላል እንዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ የኒዶ አይሆንም በላስቲኩ ወተት ስሪው አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@tahyanuri7028
@tahyanuri7028 3 ай бұрын
Yelem wetet newu
@TeketelAdane
@TeketelAdane 4 ай бұрын
Betam tiru new 10Q gin mangnawim yekebt wetet yihonal?
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ እኔ የሰራሁት በላስቲኩ ነው እስቲ በሱ ሞክሪው በጣም ነው የማመሰግነው 🙏🥰❤
@Solomon-z4r
@Solomon-z4r 29 күн бұрын
በእርጎ አይሰራም?
@bettwascorner
@bettwascorner 29 күн бұрын
ሶሎሞን በእርጎ አልሞከርኩትም በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 4 ай бұрын
ሀይ ቤትዩ ሁሉ ሰላም ጠፍሽ በሰላም ነው ለሁሉም ሰላምሽ ብዝት ይበል ቤቲ ወተቱ ቅባት ያለው ነው የሚሆነው ወይስ ማንኛውም ይሆናል pleaseንገሪኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ናርዲዬ እንዴት ነሽልኝ ሁሉ ሰላም አለሁ በላስቲኩ ወተት ነው የሰራሁት ማንኛውም የታሸገ ወቱት ገዝተሽ ሞክሪው ይሆናል በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@filmongebrehiwet-w6e
@filmongebrehiwet-w6e 2 ай бұрын
cheez yawetashilet yitetal yidefal
@bettwascorner
@bettwascorner 2 ай бұрын
ከልብ ነው የማመሰግነው እኔ አልተጠቀምኩትም ግን ይጠጣል መሰለኝ 🙏😍❤
@ZebnaMoges
@ZebnaMoges 4 ай бұрын
ወተቱ ማንኛዉ ነዉ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የላስቲኩ ሆኖ በማንኛውም ይሆናል በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@KITATUoljira
@KITATUoljira 27 күн бұрын
Wetetu mama yihonal ende
@bettwascorner
@bettwascorner 26 күн бұрын
የእኔ ውድ ይሆናል ግን ውጤቱ ብዙም አይደል 🙏😍❤
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 3 ай бұрын
Selamish yibiza bety
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አቦነሽዬ እንዴት ነሽልኝ? ሰላምሽ ይብዛ ያንቺም ከልብ ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@GBatasari-b3k
@GBatasari-b3k 4 ай бұрын
አቸቶ ከለለን ሎም ይቻላል?
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አዎ የእኔ ውድ ይቻላል 🙏😍❤
@medmisrak3624
@medmisrak3624 15 күн бұрын
❤❤ውዴ ም​ንያህልእንጠቀም@@bettwascorner
@AminatSeid-r6d
@AminatSeid-r6d Ай бұрын
አቸቶ ምንድን ነው
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኮምጣጤ ማለት ነው (የታሸገ ሎሚ በይው)
@አለምብመ
@አለምብመ 4 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤🎉
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@destawmamo
@destawmamo 3 ай бұрын
Yelasitiku wetet yihonal
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
አዎ የእኔ ውድ ይሆናል አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@SeyfuQadiro-lx3iu
@SeyfuQadiro-lx3iu Ай бұрын
Acheto men dinow
@bettwascorner
@bettwascorner Ай бұрын
ኮምጣጤ ማለት ነው(የታሸገ ሎሚ)
@gabiteferi8685
@gabiteferi8685 4 ай бұрын
ቅባቱ ያልወጣለት ወተት ማለት ነው?
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ የላስቲኩ ወተት ነው እኔ የተጠቀምኩት ቅባቱ የወጣለትን🙏🥰❤
@selfiemobile2515
@selfiemobile2515 3 ай бұрын
Acheto mindinew
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ ኮምጣጤ ማለት ነው🙏😍❤
@zainbmosa-xv2db
@zainbmosa-xv2db 3 ай бұрын
ያለም ወታት ቢሆንስ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ ይሆናል ሞክሪው በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@aminaabdo-xs3qn
@aminaabdo-xs3qn 4 ай бұрын
ለቺዝ የሚሆን ወተት የተለየ ወተት ነው እባክሽ ንገሪኝ ወይስ ማንኛውንም ወተት ይሆናል ካነበብሽው መልሽልኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
አሚናዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ ኢትዮጵያ ከሆንሽ አንዱን የላስቲክ ወተት ገዝተሽ ብትሰሪ ትችያለሽ ያው ውጤቱ ትንሽ ነው የሚሆነው ውጪ ከሆንሽ ንፁ ወተት ስለምታገኚ ከአንድ ተኩሉ ወተት ብዙ ታወጪያለሽ የተለየ ወተት የለውም 🙏😍❤
@aminaabdo-xs3qn
@aminaabdo-xs3qn 4 ай бұрын
@@bettwascorner እሺ የኔ ማር በጣም አመሰግናለሁ
@tigsttesfaye8013
@tigsttesfaye8013 4 ай бұрын
ቤቲየ ❤❤ ፓስቸራይዝድ ብጠቀም ይሰራልኛል ልሞክረው ውዴ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ቲጂዬ ሰላምሽ ይብዛልኝ አዎ እኔ የላስቲኩን ወተት ነው የሰራሁበት በጣም አመሰግናለሁ 🙏😍❤
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 3 ай бұрын
እኔ አደረገው ነበር ግን ፒዛ ላይ ሳደርገው አልሳብ አለኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
የእኔ ውድ በደንብ እየመላለሽ ጭመቂው ከዛ ሳብ እያረግሽ ሞክሪው ይሆናል🙏😍❤
@elsabethteklearegay3517
@elsabethteklearegay3517 3 ай бұрын
@@bettwascorner ,አመሰግናለሁ
@FoziSule
@FoziSule 6 күн бұрын
Bxam mawqi ymfalgw ngr nw gn achtwn stcmri nw ymyayzw
@bettwascorner
@bettwascorner 5 күн бұрын
አዎ የእኔ ውድ በጣም ነው የማመሰግነው 🙏😍❤
@Gebrielabeyene
@Gebrielabeyene 3 ай бұрын
የቀንንየለይ
@bettwascorner
@bettwascorner 3 ай бұрын
ከልብ አመሰግናለሁ የእኔ ውድ🙏😍❤
@raheldamtew7161
@raheldamtew7161 4 ай бұрын
ሰላም የላም ወተት ይሆናል አደል
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
የእኔ ውድ በላም አልሞከርኩትም በላስቲኩ ነው የሰራሁት🙏🥰❤
@Ethiopiaonebeauty
@Ethiopiaonebeauty 4 ай бұрын
እዲህ ይወጣል ብየ አልገመትኩም የኛ ወተት ቀጭን ነዉ መሰለኝ
@bettwascorner
@bettwascorner 4 ай бұрын
ልባዊ ምስጋናዬ ይድረስልኝ ያው እንደውጪው ባይሆንም ነተወሰነ ይወጣዋል 🙏😍❤
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН
黑天使只对C罗有感觉#short #angel #clown
00:39
Super Beauty team
Рет қаралды 20 МЛН
# የእንቁላል ክሬም አሰራር በቀላሉ# cream
5:25
А я думаю что за звук такой знакомый? 😂😂😂
00:15
Денис Кукояка
Рет қаралды 6 МЛН