No video

ፈጣን ቀላል በቤት ውስጥ የሚሰራ ችዝ-Homemade Mozzarella cheese-Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

  Рет қаралды 323,458

Bahlie Tube

Bahlie Tube

Күн бұрын

Ingredients
Whole milk
Vinegar
Salt

Пікірлер: 490
@bethlehemshimeles9120
@bethlehemshimeles9120 3 жыл бұрын
I stopped buying cheese after watching this video thank you for saving my money
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
Thank you 🙏
@melakterefe4718
@melakterefe4718 2 жыл бұрын
Q
@mimiante9254
@mimiante9254 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ የምፈልገውን ነገር ነው ያየውት
@natunatu1787
@natunatu1787 2 жыл бұрын
@@bahlietube1358 ozlfkd
@sinkneshsisay5911
@sinkneshsisay5911 2 жыл бұрын
​@@bahlietube1358
@bahlietube1358
@bahlietube1358 3 жыл бұрын
ይሄንን ችዝ ለመስራት የተጠቀምኩት 4 -ሊትር ወተት 1/2 ማንኪያ ጨው 1 ኩባያ ( 250) ml vinegar ( ኮምጣጤ) ነው
@aski1850
@aski1850 3 жыл бұрын
እግዚያብሄር ይስጥሽ፡በጣም ደስ የሚል ምርጥ ቺዝ ወይም ሞዞሬላ ፡ዋው፡ ነው፡በእውነት፡ ይህ ፡በነጩ ሲሆን ቢጫው ችዝስ እንዴትነው እናትዬ ይህንንም፡ ብታሳይን ፡ጎበዝ በርች እሺ
@terytill3652
@terytill3652 3 жыл бұрын
Sis you can use the cotton gloves under its help you not to get burn 🔥 with hot water
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Tebareki
@hikmaymam8455
@hikmaymam8455 2 жыл бұрын
ቬኒገር ማለት ኸል ማለት ነው ወይ?
@biiftuubelete3177
@biiftuubelete3177 2 жыл бұрын
Betam yegermal tebareki yene inat❤️ Gn yetegnawum wet yehonal malete mama wet mnamen now weys ...
@user-zh8vs1py5p
@user-zh8vs1py5p 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ለካ እንድህ ቀላል ነው እጅሽ ይባረክ ፈጣሪ አሁንም እውቀቱን ይጨምሪልሽ
@wossenizawde9913
@wossenizawde9913 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ማወቅ የምፈልገውን ስላስተማርሽን። ተባረኪ!!!
@assasdf156
@assasdf156 3 жыл бұрын
የኔ ባለሞያ በርቼ በጣም አሪፍ ነገር ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን
@seniytmekuriya1513
@seniytmekuriya1513 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም አሪፍ ነው እኔ በሞዘሬላ ቺዝ ወጪ ተማርሬ ነበር 1ኪሎ 450 ብር ነው እጅሽ ይባረክ እሰራውና ደሞ አየዋለሁ!
@keneanhenok7073
@keneanhenok7073 2 жыл бұрын
አይሰራም
@emanethiopian4222
@emanethiopian4222 3 жыл бұрын
እጂሽ ይባረክ በጣም ስፈልገው የነበረ ስራ፡በተለይ ለኢቶጲያ
@edanyegeta8176
@edanyegeta8176 3 жыл бұрын
የኔዬ ቆንጆ ሙያሸን ሰላጋራሸን አመሰግናለሁ ኢትዮጵያ ውሰጥ በጣም ውድ ነው ልክ ነሸ
@meazatadesse2126
@meazatadesse2126 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን ኢትዮጵያ በጣም በጣም ውድ ነው እግዚአብሔር ይባርክሽ.......
@uaeferooz7808
@uaeferooz7808 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እስቲ cheese akawi ስሪልን ፕሊስ ጣፋጭ ነገሮች ለመስራት በጣም አስፈላጊ ነው
@meskeremmeski3219
@meskeremmeski3219 3 жыл бұрын
መአዚ የኔ ባለሙያ አደኛ ነሽ እጅሽ ይባረክ ሙያ ካንቺ አፈስኩት በጣም ብዙ ነገር ስላስተማርሽኝ ሳላመስግን አላልፍም
@matiasabraham5237
@matiasabraham5237 3 жыл бұрын
የወተቱ እና ቬኒጋር ልኩን ልትነግሪኝ ተችያለሽ meazi
@demebos1
@demebos1 3 ай бұрын
4 litter watat vinegar and kubaya
@AbebaCombo
@AbebaCombo 3 жыл бұрын
በጣም የሚያስፈልን ነገር ነዉ እጅሽ ይባረክ 🧀🧀🧀
@EklasMohammed-b8p
@EklasMohammed-b8p Күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጥሩስራ ነው 😊ግን ማዚ መጨረሻላይ የቺዙን ውሃ ምንድነው ምናረገው 🤔
@user-pv4oi2hr2w
@user-pv4oi2hr2w 3 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ በጣም ነው የምናመሰግንሺ የቪኔገር አሰራር ደግሞ ብታሳይን የኢትዩጱያ ቪኒገር አስተማማኝ ስላልሆነ የሚቻል ከሆነ ቤታችን ብንሰራው ከይቅርታ ጋር
@user-ig2eg5rm7w
@user-ig2eg5rm7w 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለኢትዮጲያ በጣም ጠቃሚ ነው እግዚአብሄር ይስጥልን
@rarecell4924
@rarecell4924 Жыл бұрын
ዋወወወወ በጣም ጠቃሚ ነው እናመሰግናለን
@alimohammedali3653
@alimohammedali3653 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን የሚገርም ሙያ ነው ያለሽ 🤩
@user-zf7wj8vx2t
@user-zf7wj8vx2t 8 ай бұрын
ሳተቀዉ ታደቃለህ
@fregenetfantahun5828
@fregenetfantahun5828 3 жыл бұрын
የወተት መጠኑ ስንት ሊትር ነው ያደርግሽው
@mekdesyefikirsewuababa7710
@mekdesyefikirsewuababa7710 3 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን እህታችን
@sahaysahay2719
@sahaysahay2719 2 жыл бұрын
ውይ እህቴ በጣም አመሰግናለሁ አገር ስገባ አሳስቦኝ ነበር ለካ ቺዝ መስራት እደዚህ ቀላልነው ደስ እዳለኝ በድጋሜ በጣም አመሠግናለሁ🌹👏
@user-cy1bb3xw4y
@user-cy1bb3xw4y 2 жыл бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ በርች ላይክም ሳይስክራይብ አደረገ አለው
@agsgaxyaydaudb5880
@agsgaxyaydaudb5880 2 жыл бұрын
ይገርማል በጣም የምፈልገው ነገር መዳም ቤት ፒዛ ስለምሰራ ሀገሬ ብገባ በምን እሰራለው ብዬ አስብ ነበር ተባረኪ በጣም ውድ ነው
@meseretabebe4086
@meseretabebe4086 Жыл бұрын
Baxama safalgauu yanbare newu wadee ajish yibarek uhaa yemimaslewun yaqawun fotoo asayin
@user-nh6bp7bm2l
@user-nh6bp7bm2l 21 күн бұрын
የኔ ባለሞያ ምልካሙን ያብዛልሽ
@ephermkebede8280
@ephermkebede8280 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በቃ ችዝ መግዛት ቀራ
@martatesfaye7773
@martatesfaye7773 3 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው ተባረኪ
@konjomar5538
@konjomar5538 3 жыл бұрын
ሰላምሺ ይብዛልኝ ማማዬ እጂግ በጣም ሳያይትያምሪል ዉድ ለአቀረረብሺ በጣም እነመሰግነለን
@kokebgezahegngetahun4604
@kokebgezahegngetahun4604 3 жыл бұрын
Please next time we need the exact amounts of your ingredients and details of your procedures so that we can make the exact copy of it. You never know you might need them in the future if you want to write a book.
@bettyhussen3913
@bettyhussen3913 3 жыл бұрын
እጆሽ ይባረኩ በተለይ ለኢትዮጵያ አስፈላጊ ነው
@tregeocell2094
@tregeocell2094 Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ ሰተሽ ያሳየሽን እኔ ስፈልግ ነበር
@kasukings555
@kasukings555 2 жыл бұрын
weda betam enamsgnalenለቤቱ አዲስ ነኝ ስለተቀላቀልኩ ደስ ብሎኛል ትንሽ ቅር ያለኝ መጠኖች አልተገለፁም ለምን ያህል ምን ያህል የሚለውን ብታሳውቂ መልካም ነው እጅች ይባረክ
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
አሳዉቃለች በፅሁፍ
@ammylife9831
@ammylife9831 3 жыл бұрын
በእዉነት እጅሽ ይባረክ ጥሩ ትምርት ነው
@josinani3909
@josinani3909 3 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ
@jurxfyh7998
@jurxfyh7998 3 жыл бұрын
I tried it works well and I don't have to spend my money for a cheese anymore Thanks sister you're so smart
@jurxfyh7998
@jurxfyh7998 3 жыл бұрын
🤗🤗🤗
@abeshasolomon1798
@abeshasolomon1798 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርም ነው። እናመሰግናለን መአዚ!
@abebechmamo6328
@abebechmamo6328 11 ай бұрын
በሎም ጭማቅ መስራት አይቻልም?
@KalkidanSelomon
@KalkidanSelomon 6 күн бұрын
እናመሰግናለን
@netsanetwoldemichael904
@netsanetwoldemichael904 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግንሻለሁ እኔ በጣም ቺዝ ተጠቃሚ ነኝ ግን ለስንት ጊዜ አስቀምጦ መጠቀም ይቻላል፡፡ አሁን የሰራሽው 1 ሊትር ይሆናል ወይስ ይበልጣል? ኢትዮጵያ ነው ያለሁት፡፡
@feteyaAddisu
@feteyaAddisu 3 ай бұрын
የምረ በጣም ጀገና ነሸ ❤❤❤
@hdhdueuruhfhrhrhjr9967
@hdhdueuruhfhrhrhjr9967 3 жыл бұрын
በጣም አመሠግናለው የኔ ቆንጆ ኢትዮጵያና ቺዝማ አይወራ tanx Sistu😘🙏
@frehiwotnigussie1362
@frehiwotnigussie1362 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ
@ameieworkameiework61
@ameieworkameiework61 3 жыл бұрын
መዓዚ በጣም ቆንጆ ሙያ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን ግንጠፍተሻል በሰላም ከሆነ መልካም
@user-sj6ko5bt9y
@user-sj6ko5bt9y 2 жыл бұрын
ኸል ነውዴ የጨመርሺው ወተቱ ላይ
@mitugirma1346
@mitugirma1346 2 жыл бұрын
እጅሺ ይባረክ
@selamlove7d
@selamlove7d 3 жыл бұрын
ስፈልገው ነበረ አመሰግናለሁ ማማየ
@user-gh2wx9bq1x
@user-gh2wx9bq1x 2 жыл бұрын
ከምን ያህል ሊትር ወተት ምን ያህል ቺዝ ይወጣዋል እና ሎሚ መጠቀም ይቻላል😍😚
@MeseretDeme-kn1jm
@MeseretDeme-kn1jm 2 ай бұрын
ዋውውውውው❤👌
@shiberegizaw8740
@shiberegizaw8740 2 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ጥርጥ ነዉ እናመሰግናለን በርቺልን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ
@artistAmanuelGizaw
@artistAmanuelGizaw 3 жыл бұрын
ዋው እህቴ በርችበጣም ያምራል
@halkanodukano2001
@halkanodukano2001 3 жыл бұрын
I just watched it let me try to comment. Thanks for sharing
@noorno5641
@noorno5641 3 жыл бұрын
በርች እህቴ ጎባዚ
@tsehayshiferaw3395
@tsehayshiferaw3395 3 жыл бұрын
ተባረኪ ቺዝ በአሁን ሰአት በጣም ተወዷል ገበያ ላይም እንደልብ አይገኝም።
@user-nm9tq8uz2r
@user-nm9tq8uz2r 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ሁልግዜ ነው የምከታተልሸ ማአዛየ💐💐💐💐💐💐💐💐
@munamohamed5870
@munamohamed5870 3 жыл бұрын
እህቴ አድናቂሽ ነኝ
@hautiyoutube4860
@hautiyoutube4860 6 ай бұрын
ዋውውው
@bettyethchannel9091
@bettyethchannel9091 3 жыл бұрын
Nice job 👍
@danielworku3962
@danielworku3962 2 жыл бұрын
ማዛ ወርቅ እህታችን በርችልን ቁምነገረኛዋ።
@user-ux7ys5rb4h
@user-ux7ys5rb4h 9 ай бұрын
በጣምጥሩደስየሚልሰራበርቺልኝ
@keneanhenok7073
@keneanhenok7073 2 жыл бұрын
ገደልኩሽ
@denkewelo6827
@denkewelo6827 Жыл бұрын
Berchi ehte lela beklalu ebet mezgajet enchelwo kemtawkewi akfelgan
@lidyataye4819
@lidyataye4819 Ай бұрын
Manegwem wetet yehoal?
@zinab8199
@zinab8199 10 ай бұрын
እናመሠግናለን አቻቶ ማለት በአረበኛ ኸል ማለት ነው የምታውቁ መልሱልኝ?
@hayimanotgirmahayimanotgir8616
@hayimanotgirmahayimanotgir8616 2 жыл бұрын
Wow thanks keserash buhala weha west new weyis fij west yaskemtshiw
@user-up4on6xr6n
@user-up4on6xr6n 3 жыл бұрын
በማንኛውም እይነት ወተት መስራት ይቻላል?ሌላው ደግሞ በእርጎ መስራት ይቻልልል?በለበን ማለቴ ነው
@user-hf7jn5kw2t
@user-hf7jn5kw2t 3 жыл бұрын
ወተትብቻነው እሚሆነው በርጎም አይሆንም
@merongirma6844
@merongirma6844 Жыл бұрын
ወተቱ ስንት ሊትር ነው መሆን ያለበት አንድ ብርጭቆ ስናስገባ???
@user-zf7wj8vx2t
@user-zf7wj8vx2t 8 ай бұрын
ምን ችዝ ይባላል ?
@edengalemu399
@edengalemu399 2 жыл бұрын
Yetetekemishew wotet yerega nw or tikus wotet nw??
@webetr-vt7nl5zh4k
@webetr-vt7nl5zh4k Жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው እናመሰግናለን
@haimihaimi8107
@haimihaimi8107 Жыл бұрын
በስማም ዛሬ ነው ያየሁት የሚገርም ምያ ነው የላቲኬ ወተት ይሆናል ?
@ferafera850
@ferafera850 Жыл бұрын
ዋው
@wubishetabera2539
@wubishetabera2539 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ተበረክልን እናመሰግናለን
@nigisteneyew7181
@nigisteneyew7181 3 жыл бұрын
በጣም ጤነኘ የሆነ cheese ነው የሰራሸው እህታ እጀ ይባርክ ውነትም መግዛት ቀር
@BezaWorku-fh7kh
@BezaWorku-fh7kh 4 ай бұрын
የላስታክ ወተት ይሆናል
@selfoselfo1747
@selfoselfo1747 2 жыл бұрын
ለፒዛ ይሆናል ማለት ነው ይቀልጣል ፒዛ ላይ
@AddisAdane-zl8fj
@AddisAdane-zl8fj 4 ай бұрын
እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክሽ
@raheltraditionalhabeshadre6827
@raheltraditionalhabeshadre6827 6 ай бұрын
የሰራሽውን በልኬት ብታስቀምጭው
@fasikabera6123
@fasikabera6123 Жыл бұрын
እናመሰግናለን በጣም ቆጆ ነዉ
@Sewunetyenet
@Sewunetyenet 5 ай бұрын
በጣም እናመሠግናለን
@ttyhoney1932
@ttyhoney1932 2 жыл бұрын
በአንድ ሊትር ምን ያህል ኮምጣጤ ያስፈልጋል
@kokotasfu7237
@kokotasfu7237 Жыл бұрын
ዋዎ በርቺ እህቴ
@misraabdo-rt6hd
@misraabdo-rt6hd 9 ай бұрын
እኔ የተዘጋጀ አይብ አለኝ ግን አቸቶ የለውም ይሆናል እዴ
@HelenAberha-ur1rc
@HelenAberha-ur1rc 6 ай бұрын
Wow tbarki konjo nger new ysyshen ezm betam wed new
@Asresasres
@Asresasres Жыл бұрын
Ere achetoyen cherso gena yewett akeseregn beej ayyazn betam bcha yemayhon neger new
@hiruttadele1115
@hiruttadele1115 2 жыл бұрын
Betame adenkeshalew sibza balmuya nesh yene konjo
@tube-oh3qf
@tube-oh3qf 3 жыл бұрын
በረቺ መአዘዬ
@mekimeki6978
@mekimeki6978 2 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው እጅሸ ይባረክ
@zomagessese1239
@zomagessese1239 2 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ ወሳኝ ነገር ነው ያሳየሽኝ
@yaredbogale2597
@yaredbogale2597 2 жыл бұрын
how much litter milk you used
@mesitubu6057
@mesitubu6057 7 ай бұрын
እቼቶ ምድነው plis
@hananmuhamed2036
@hananmuhamed2036 Жыл бұрын
ቬኔ ጋር ምንድን ነው
@user-nk6om3lf7x
@user-nk6om3lf7x 2 ай бұрын
Gobeze enamesegenalen
@sosinasisay9318
@sosinasisay9318 4 ай бұрын
Wetetun asansen mesrat anchlm befelegnew meten eeee???
@tigisttafer2400
@tigisttafer2400 6 ай бұрын
Thank you very much !
@RabeyHussen-mw7yb
@RabeyHussen-mw7yb 8 ай бұрын
ማሻአለሀ❤
@user-zf7wj8vx2t
@user-zf7wj8vx2t 8 ай бұрын
በመጀመርያ ስሙን እወቂ
@zabibas1786
@zabibas1786 3 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@fanayesahlemariam5061
@fanayesahlemariam5061 2 жыл бұрын
የችዝ አይነቶች ብዙ ናቸው አንቺ ያሳየሽን ነጭ ቺዝ ነው የሎቺዝ ባሳየሽን መንገድ በቀላሉ መስራት ይቻላል ወይ ? የተለያየ ቺዝ እንዴት ነው የሚሰራው ?
@user-sx8xp9ey3r
@user-sx8xp9ey3r 8 ай бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@semirakedir1287
@semirakedir1287 Жыл бұрын
ምን ያህል ወተት እና አቼቶ ነው የተጠቀምሽው?
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,4 МЛН
Before VS during the CONCERT 🔥 "Aliby" | Andra Gogan
00:13
Andra Gogan
Рет қаралды 10 МЛН
How to Make Mozzarella Cheese Without Rennet~Just 2 Ingredients Recipe
8:08
My Lockdown Rasoi
Рет қаралды 3,6 МЛН
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 15 М.
How to Make Mozzarella Cheese 2 Ingredients Without Rennet | Homemade Cheese Recipe
12:15
In The Kitchen With Matt
Рет қаралды 1,8 МЛН
How to Make Processed Cheese at Home | Homemade Cheese Recipe ! No Rennet
13:43