ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS

  Рет қаралды 197,242

Seifu ON EBS

Seifu ON EBS

17 күн бұрын

ብችል ሁሌ ባህር ውስጥ ብኖር ደስ ይለኛል የፊልም ባለሙያዋ አይዳ አሸናፊ በደንብ እሰራለሁ ከዚያም ግን በጣም እዝናናለሁ | Seifu on EBS
አዝናኝ እና ቁምነገር አዘል ቪዲዮዎችን በየሳምንቱ ለመመልከት Seifu on EBS bit.ly/2VgLrdM Subscribe በማድረግ ደንበኛችን ይሁኑ
Subscribe
Seifu ON EBS - bit.ly/2VgLrdM
#SeifuFantahun #SeifuonEBS #SeifuFantahunShow

Пікірлер: 371
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 15 күн бұрын
አቶ አሸናፊ አባትሽ ቢሮአቸው ፀሃፊያቸው ሆኜ Grade 12 እንደጨረስኩ በጣም ጥሩ ሰው ነበሩ ብዙውን ግዜ ውጪ ነበር የሚያሳልፉት ቢሮውን በሃላፊነት የምመራው እኔ ነበርኩ ብዙ ስራ የለኝም ጥሩ አለቃ ነበሩ። አይዳ እሳቸውን ነው የምትመስሊው ደስ የምትይ ቀላልና ደግ ሰው ትመስሊያለሽ
@hulumtube_
@hulumtube_ 14 күн бұрын
tatari set wede siket timeralech yene tatari bzu ayiteshal tigi🥰
@user-jl8fh5kt9g
@user-jl8fh5kt9g 11 күн бұрын
@teddy6326
@teddy6326 5 күн бұрын
u should call her.
@tgstlssn6778
@tgstlssn6778 5 күн бұрын
@@teddy6326 Do you know her phone number? 🙂
@EthioGurageTube
@EthioGurageTube 3 күн бұрын
ዋው❤
@sintunayehu8694
@sintunayehu8694 15 күн бұрын
ብዙ ነገር ሰርታለች ግን ሳታካብድ ቀለል አድርጋ ትነግርሃለች :: ድንቅ ፐርሰናሊቲ ::
@rodasasefa4048
@rodasasefa4048 15 күн бұрын
ክብር የሚገባት ድንቅ ሴት ነች🙏🙏🙏
@zainabyzz
@zainabyzz 15 күн бұрын
በጣም
@TseganehKuma
@TseganehKuma 15 күн бұрын
እውነት ነው!
@addisababanazareth1525
@addisababanazareth1525 15 күн бұрын
ይህች ሴት የሰራቻቸው ስራዎች ብቻ ሳይሆን የልብዋ መልካምነት ራሱ ነፍስን ያሳርፋል። ሰው አለን ለማለት ታስደፍራለች። 💪💚💛♥️
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 13 күн бұрын
❤❤❤
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 15 күн бұрын
ንፁ የምር ሰው ስወድሽ የምር ነፀነትሽ ሳቅሽ ደስታሽ ኡዑዑፋ ይጋባል ሁላ ❤ነፍ ዓመት በጤና ኑሪልን ❤🙏
@Halefom
@Halefom 15 күн бұрын
አይዳ በጣም የነጠር ስብእና ያለሽ ድንቅ ሴት ነሽ!! ከቃለመጠይቁ እና ከንግግሮችሽ የተረዳሁት ነገር እራስሽን ከፍ ከፍ ለማድረግ በፍፁም አትሞክሪውም።እድሉን እንኳን እየሰጠሽ በጭራሽ አትሞክሪውም። በዛ ላይ ያለሽ ግልፅነት፣ቅንንነት፣ ቸርነት የሚገርም ነው። ሀሳብሽን ሁሉ እግዚአብሄር ያሳካልሽ። አንቺ ብቻሽን አደለሽም ብዙዎች ነሽ።
@user-nd5lf8ye3k
@user-nd5lf8ye3k 15 күн бұрын
አላህ ከሠጠህ ከልካይ የለህም አላህ ከከለከለ ሠጭ የለም።እወቁ በመሬት ያለ ሠው ሁሉ ሊጠቅን አይችልም አላህ ታልፈቀደ።አላህ የሠጠንን ማንም ቢሠበሠብ ቀሚ የለንም ።በሠማይ በመሬት የለ ሁሉ ለሡ ይሠግዳል እኔም አዷ ነኝ አልሃምዱሊላህ ።❤❤
@EsmailSalih-rd5qw
@EsmailSalih-rd5qw 15 күн бұрын
Alhamdulillah
@gelanemegeresa-nb8xc
@gelanemegeresa-nb8xc 15 күн бұрын
😂😂😂😂 en sefu show mn agabew tadiye
@user-nd5lf8ye3k
@user-nd5lf8ye3k 15 күн бұрын
@@gelanemegeresa-nb8xc አላህ ያችና የሡ ቢጤወችን ቀጥተኛውን መገዲ ይመራችሁ ይከጀላል ።ከኢሥላም ወጭ ሀይማኖት የለም ። አዳምም ከአአዳም ብሀላ የመጡ ሁሉ ኢሥላም ነበሩ አመፀኞች ሢቀሩ
@clickcell4333
@clickcell4333 15 күн бұрын
​@@user-nd5lf8ye3k🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@woineshetamare9336
@woineshetamare9336 15 күн бұрын
የሚገርም እውነተኛ ሳቅ ንፁህ ተፈጥሮ ያለሽ ድንቅ ሴት
@zainabyzz
@zainabyzz 15 күн бұрын
በጣም❤❤❤
@abrhamnegatu8385
@abrhamnegatu8385 15 күн бұрын
ጀግና ሴት ተፅእኖ መፍጠር የምትችል
@noyatube2020
@noyatube2020 15 күн бұрын
ዩቱዮብ ቻናሏ በጣም የሚገርም ነው ተወዳጇት‼️ የኔንም ጠቅ ያራዳ ልጆች🙏
@rahmaasayyif
@rahmaasayyif 15 күн бұрын
ማሻአላህ
@efremsa
@efremsa 12 күн бұрын
ye chanaluan sim gilechiwa
@noyatube2020
@noyatube2020 7 күн бұрын
​@@efremsawww.youtube.com/@noyatube2020
@yifatuzegeye3808
@yifatuzegeye3808 14 күн бұрын
ይህችን ሴት በጣም ነው የምወዳት በጣም ቅን ፣ደግ፣ ፍልቅልቅ፣ኢነርጂዋ የማጋባ ዝም ብዬ ሳያት ደግ ነገር አድርጋ የማትጠግብ ትመስላለች በገንዘብ ብቻ አይደለም እውቀቷን በመስጠት ለሰው በጎ በማሰብ ጭምር ነው ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@user-qs9ik2pi6z
@user-qs9ik2pi6z 15 күн бұрын
በ ስምንት አመቷ አሜሪካ ሄዳ ያደገች አማርኛ አቀላጥፋ የምትናገር ምን ያህል ጎበዝ ናት!
@adenmedhana9338
@adenmedhana9338 14 күн бұрын
ዘመኑ :የማይመጥናት : ምርጥ : ልባም ሴት !!
@Tehute
@Tehute 15 күн бұрын
አይዳዬዋ እንዴት እንደምወድሽ❤
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 15 күн бұрын
ግልጽ፣ ቀጥተኛ፣ ትሁት፣ አስተዋይ፣ ስታወራ የምትደመጥ፤ በጣም ግሩም ወይዘሮ ነች። በአሜሪካ አስተዳደግና ሰውነት ውስጥ ኢትዮጵያዊ ተፈጥሮና ሰብዕና አይባታለሁ። ድንቅ ሴት!!!
@ethiomusic3158
@ethiomusic3158 15 күн бұрын
በስም ዝነኛ መሆኗን እንጂ የምር ግን ይህን ያህል ስለመስራቷ አናውቅም ነበር… በጣም ስኬታማ ባለሙያ ነች… አጨብጭበናል!!!
@kidisttesaye4822
@kidisttesaye4822 15 күн бұрын
ሰይፉዬ ገና አሁን ትልቅ ሰዉ አቀረብክ አይዳዬ❤❤❤
@eliastessema6780
@eliastessema6780 15 күн бұрын
I would like to know u dear, if u don't mind
@007eakonchu3
@007eakonchu3 15 күн бұрын
One person can change the world. That's her. Bright, positive, and intelligent. God bless Ida Ashinafi.
@Akrubean
@Akrubean 14 күн бұрын
34:23 "አንዳንድ ሰው አለ አጋጣሚ ባንተ አለፉ እንጂ መሄዳቸው አይቀርም ነበር" አይዳ አሸናፊ What a saying by Ayda this should spread all over the internet as best two lines of the year.
@danielabel6643
@danielabel6643 15 күн бұрын
በጣም ደፋርና ጠንካራ ሴት ❤❤
@bazawitmengesha1147
@bazawitmengesha1147 15 күн бұрын
እይዳዬ ኢትዮጵያዬ እንደእንቺ ያለውን ያብዛልን ስወድሽ ኑሪልን 🙏🏾❤️❤️
@AbiAndarge-cf2lw
@AbiAndarge-cf2lw 15 күн бұрын
አይዳ አሸናፊ እጅግ በጣም ነው የምወድሽ እረጅም እድሜና ጤና እመኝልሻለሁ❤
@tgests6740
@tgests6740 15 күн бұрын
ደስ የምትል መልካም ቀና ሴት ተባረኪልኝ ❤❤❤❤❤
@hanaewnetu3279
@hanaewnetu3279 15 күн бұрын
የኔ ውድ እንዴት እንደምወዳት እኮ
@haregsolomon3613
@haregsolomon3613 15 күн бұрын
She deserves a million subscribers for her channel!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 13 күн бұрын
የኛ ሰዉ መች ደና ነገር ማየት ይወዳል ተራ ፕራንክ እንጂ😢
@nadobich7441
@nadobich7441 15 күн бұрын
ሰይፍሻ አይዳ ምርጥዬ ምንም የምላት የለኝም ሺ ዓመት።ቴዲዬ ጎት ይላል ሹራቡ ማንን ነው
@ethiorichb3751
@ethiorichb3751 15 күн бұрын
I love your energy Ayda, I wish i could have the courage and energy like you. Thank God Ethiopia has a child like you❤
@djsamigojo8082
@djsamigojo8082 15 күн бұрын
I know the iron girl she is profeshional bless sista
@Ethcharm
@Ethcharm 15 күн бұрын
Much success 🙌 Aida💕 Ethiopia needs people like you, humble, down to earth, knowledge & fun! Am a big fan of your channel!
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 15 күн бұрын
በጣም ጎበዝ,የምትገርም ድንቅ ሴት!🙏🏾✌🏽🕊️👍🏾💓
@sarahsarah2721
@sarahsarah2721 15 күн бұрын
አይዳ ምርጥ ሰው ነሽ አረብ አገር ነው ያለውት ስመጣ ላገኘ እፈልጋለው
@mesfinalemu2006
@mesfinalemu2006 14 күн бұрын
እራሷን የሆነች ድንቅና ጠንካራ ሴት ነች አይዳእድሜና ጤና ይስጥሽ ከነመላው ቤተሰብሽ❤❤❤
@beckyararssa7022
@beckyararssa7022 15 күн бұрын
❤አይዳ የምትገርም ኢትዮጵያዊት ሁሉንም ዝግጅትዋን ተመልከቱት እጅግ የምትገርም ጠንካራ ስራ ፈጣሪ ሁሉንም ኢትዬጵያዊት መርዳት የምትወድ ንፁህ ኢትዬጵያዊት ምርጥ ይዘመኑ ጀግና ሴት እንቶ ፈንቶ የማትወድ የስራ ሰው እይድዬ እድሜና ጤና ይስጥሽ ያሳደጉሽ ቤተሰቦች ሊመሰገኑ የሚገባቸው ተንደላቀሽ በአደግሽበት ሀገር መኖር ትችያለሽ ግን ወገኖችሽን ለመርዳት የራስሽን ጥቅም የጣልሽ የኔ ጀግኒት God Bless you Ayda, you are inspired me a lot
@Marthahealthyliving
@Marthahealthyliving 15 күн бұрын
She is a real professional 👌👌
@AdinaYinges-fq6qi
@AdinaYinges-fq6qi 15 күн бұрын
አቦ ይመችሽ ነፃነትሽ ይጋባል ይመችሽ።🎉🎉
@ninanina4000
@ninanina4000 15 күн бұрын
She is very humble ❤❤❤ I love her
@ekramkelifa7506
@ekramkelifa7506 15 күн бұрын
ንፁህ ልብ ያላት ሴት ❤❤
@selamwitkassyefromgonder
@selamwitkassyefromgonder 15 күн бұрын
አይዱዬ. ዬኔ. ተወዳጄ. መልካም ነትሽ. በማታቂው. ሰው. አለ እግዚአብሔር ጨምሮ ይስጥሽ ❤❤❤🙏🙏🙏
@kassahunworku1457
@kassahunworku1457 15 күн бұрын
ደስታዋ በጣም ይጋባል ደስተኛ ነች አንድ ቀን መደሰትን አብሬያት ብካፈል ዋው
@saradezi8588
@saradezi8588 15 күн бұрын
ፍቅር የህዋህ የሆነች ንፁህ ልብ ያላት ሰው ነች❤❤❤❤❤🙏🏾
@TitaLema-bf3yz
@TitaLema-bf3yz 15 күн бұрын
U hv a beautiful soul my dear! በጣም ነው የምንወድሽ
@abisinia2771
@abisinia2771 15 күн бұрын
ሆሳዕና በአርያም🎉🎉ሆሳዕና ለወልደ ዳዊት❤❤🎉🎉 እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን❤❤መልካም ስሞነ ህማማት❤❤
@007eakonchu3
@007eakonchu3 15 күн бұрын
Amen!
@winterwolf5510
@winterwolf5510 15 күн бұрын
በጣም ሀሪፍ ናት ሰውን ለመርዳት ሰው መሆን በቂ ነው የሚባለው በሷ ነው ያየሁት ቀናና ትሁት ናት
@josimack27
@josimack27 15 күн бұрын
Ayda Great personality she has free spirits always on the go, always exploring new places and ideas. T I think she is Sagittarius because hey are also known for their great sense of humor and their ability to make everyone around them laugh. The Sagittarius personality is very much aligned with adventure, risk-taking, and exploration.
@TseganehKuma
@TseganehKuma 15 күн бұрын
My number one show is Ethiopiaye! She's a real አራዳ I know.
@etalemkasaa5586
@etalemkasaa5586 15 күн бұрын
አቦ ይመችሽ ዘና በይልኝ ነፁህ ልብ እንዳላት ግልፅ ነው
@user-tr6xl5vq4p
@user-tr6xl5vq4p 15 күн бұрын
ደስ ስትል አትጠገብ ብያታለው 😘😘🥰
@kidisttilahun3016
@kidisttilahun3016 14 күн бұрын
በጣም የምወዳት በዩቲዩብ በበመምጣቷ ደስ ብሎኛል:: እይዳ በጣም በጣም የምትከበሪ የሀገር ሀብት ነሽ እንኮራብሻለን:: ፈጣሪ ስራሽን ይባርክልሽ::
@LunahirutZe
@LunahirutZe 15 күн бұрын
የኔ ንፁህ አረ ተይ አንድ ቀን አብሬሽ ልዋል ተይ ግን? ብቅት ያልሽ ሰው
@marthahidego7902
@marthahidego7902 15 күн бұрын
ማታካብድ ሰው ናት ግን ብዙ ሰራ የሰራች ነች መደነቅ ያለባት ናት ጀግና ነሸ
@kukisam2528
@kukisam2528 15 күн бұрын
አይዳዬ እንዴት እንደምወድሽ ❤
@MimiMimi-bf5gg
@MimiMimi-bf5gg 15 күн бұрын
ልቡአ ልፁህ መሆኑአ ላይፍአ ያስታውቃል ምርጥ ሴት ❤
@user-eh7oe4tj6j
@user-eh7oe4tj6j 15 күн бұрын
የምር ከእህቴጋር ጎረቤት ብትሁኑ በቃአትቻሉም ነበር እህቴ ድግስ ትወዳለች
@frehiwotkebede442
@frehiwotkebede442 15 күн бұрын
Thankyou Sefu to bring her to you show I love her Ayda 🎉❤
@altubeti7567
@altubeti7567 15 күн бұрын
🥰🥰እሰይ አይዳዬ እንኳንም በሂወት እያለሽ እንደዚ አሉሽ እኔ ከየኛ በፊት እሁድ መዝናኛ ቀርበሽ የማቅሽ ከሉና ኩማጋ 🥰 ወይ ግዜ እሼም እውነትሽን ነው በብቃቱ ያለፈው ካንቺ ልምድ ወስዷል ሁሌ ያመሰግንሻል ልጅሽን ሺ ያደርግልሽ 🥰👏በኢትዮጵያዬ ብዙ ትሰሪያለሽ🥰 እንጠብቃለን እኔ ራሴ አንድ ቀን አጊንቼ 🌹አበባ በሰጠሁሽ
@filmonadisu9527
@filmonadisu9527 15 күн бұрын
WOW ሴፉ በጣም በጣም ጅግና ሴት አመጣህ ዛሬ WOW ኣይዳ በጣም ምርጥ ሴት King
@user-up1rb3yd8j
@user-up1rb3yd8j 15 күн бұрын
Fas nager nh antm esum
@workefaris9447
@workefaris9447 14 күн бұрын
ከምር ቅን ሰው ናት ምን ደስ ይለኛል የሰው ደስታ የሚያስደስተው ሰው ማየት ልዮ ስሜት አለ አቦ ኑርልኝ ቀለል ያለች ስሜታ ይጋባል እወድሽለው❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🏿🙏🏿🙏🏿
@selamawitalemu3414
@selamawitalemu3414 14 күн бұрын
ድንቅ ሴት ነገሮችን ምታዪበት መንገድ ልዩ ያረግሻል respect 🥰🥰🥰🥰
@hasanliafa6857
@hasanliafa6857 14 күн бұрын
ሴፉ ወንድሜ ከምታቀርባቸው ኤደን አሸናፊ ከሴቶች ጀግና ወንዳወንድ እንደሷ ያብዛልን ቀይ ባሕር ከፈለገች ለአዲያ ምጽዋና አስብ።ደሃላክ ለአዲያ ክፍት ናቸው እድሜ ከጤና አብዝት ይስጣት ቴዲ ወዲ አስመራ🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 15 күн бұрын
አያዳዬ ጉብዝናሽ ጥንካሬሽ ያስገርመኛል ብርቱ ሴት
@user-zd2nc7jn4p
@user-zd2nc7jn4p 15 күн бұрын
እንደ ወንድ የምትነጂዋ 🎉🎉 ዋው ፀዴ መኪናሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mensurseid9850
@mensurseid9850 15 күн бұрын
ድንቅ ሴት ነሽ ባንቺ youtube ቻናል ስራሽን ሁሌ እከታተላለሁ
@Banchu-dz8vw
@Banchu-dz8vw 15 күн бұрын
ምርጥ ሰው ናት አይዳየ ውዴ
@ftr5908
@ftr5908 15 күн бұрын
አቤት Energy 👌
@dagnenetsultan5477
@dagnenetsultan5477 14 күн бұрын
ነፃ የሆኑ ሠዎች የሠዉንም የእራሣቸዉንም ዕድሜ ይጨምራሉ። ይህ ማለት ነፃ መሆን ማለት ትርጉሙን በአግባቡ ለተገነዘበ ሠዉ ነዉ።
@MeskeremMulisa
@MeskeremMulisa 14 күн бұрын
በጣም የምወድሽ ሙሉ ሴት ንፁህ ባገኛት ደስስስስስ ይለኛል ደፋር ጀግና ነሽ
@TigistBiset
@TigistBiset 15 күн бұрын
ምርጥ ሴት❤❤❤
@MiRahel
@MiRahel 15 күн бұрын
She is amazing ❤
@SosinaAmsal-nf2ue
@SosinaAmsal-nf2ue 15 күн бұрын
አይዳ ምርጥ ሰዉ ይመችሽ ደስ የምትይ ከብቃት ጋር❤
@derutech8995
@derutech8995 13 күн бұрын
ክብር የሚገባት ድንቅ ሴት ነች
@jsjejksksk5298
@jsjejksksk5298 15 күн бұрын
በጣም ነው የምወዳት
@mogiman
@mogiman 15 күн бұрын
ጀግና ልጅ ነው❤❤❤❤❤❤
@hiwel9209
@hiwel9209 15 күн бұрын
ይች ሰው እጅግ በጣም ጀግና ናት በርችልን
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 15 күн бұрын
ትችላለች ገና ብዙ እንጠብቃለን አይዳዬ❤
@user-mq1cf6ti9s
@user-mq1cf6ti9s 14 күн бұрын
በጣም ጀግና ሴት ከሁሉ ነፃ በቃ ይቺናት ሴት ዳይ ወደስራ
@meklitk.9703
@meklitk.9703 15 күн бұрын
I like her personality more than her work
@user-ok3do3kx7p
@user-ok3do3kx7p 15 күн бұрын
በጣም ጀግና
@user-jm6cb1fj2e
@user-jm6cb1fj2e 15 күн бұрын
አይዳ ክብር ይገባሻል ስትስቂ ያምርብሻል ጀግና እረጅም አድሜ ከነቤተሰብሽ ዋው ሴፍሻ እናመሰግናለን
@user-om9hb8lr3l
@user-om9hb8lr3l 15 күн бұрын
በጣም የምወዳት ሴት
@sintmulu4522
@sintmulu4522 15 күн бұрын
I do admire your free spirit and work keep shining ❤
@demissgebrie9092
@demissgebrie9092 14 күн бұрын
ጀግና ነሽ ❤❤❤❤
@senaitbekele957
@senaitbekele957 15 күн бұрын
Aida I really appreciate you keep it up sister god bless you 🙏🥰🥰
@freadamu-ot4vo
@freadamu-ot4vo 14 күн бұрын
ሰይፉ የዛሬ አለባበስ ጥሩ ነው አንዳንዴ ደሞ በልክህ የተሰራ ጉር ሸሚዘ በቀጭን ከረቦት ሞክረው ለምን ሰውኘትህ የዳበረ ነው ብዙም ሰፊ ሱሪ አታድረግ
@GarbelHilla
@GarbelHilla 15 күн бұрын
She is humble and talented woman 🎉🌻👑🖐️
@BettyBiruu
@BettyBiruu 12 күн бұрын
በኢትዮጵያ ተስፋ እንዳንቆርጥ ከሚያረጉን ሰዎች አንዷ አንቺ ነሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!
@azebdesta5456
@azebdesta5456 15 күн бұрын
አይዳዬ በጣም ነው የምወድሽ። አንድ ቀን በአካል ባገኝሽ ደስታዬ ወደር የለውም። ግን እንዴት እንደማገኝሽ ሳስብ የሰማይ ያክል ይርቅብኛል።
@tigistdegu2734
@tigistdegu2734 15 күн бұрын
አይዳዬ የኔ መልካም ሰው ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል የጃማይካ ጸጉርሽ ለሞን ተቆረጥሽ
@user-sc1qr3yz6w
@user-sc1qr3yz6w 15 күн бұрын
የጀማይካ አይደለም የኢትዮጵያ ነው እነሱ ናቸው እራስታዎች ከኛ ነው የወሰዱት ታሪካችሁን እወቁ
@yosephagusha1714
@yosephagusha1714 13 күн бұрын
ስወዳት በራስ መተማመኗ ድንቅ ሴት❤❤❤❤❤
@selamisare5466
@selamisare5466 15 күн бұрын
አይዳዬ እንዴት እንደምወድሸ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሰጣሸ🙏❤❤❤
@user-wg8ec4yu2p
@user-wg8ec4yu2p 15 күн бұрын
u can see her kindnesses and confidence and i like her ideas on her KZbin.
@selamademsung5995
@selamademsung5995 19 сағат бұрын
❤❤በጣም ደስ የምትለኝ እናት ናት
@aloyayimam8233
@aloyayimam8233 14 күн бұрын
🎉ዋዉ በጣም ጄግና ሴት ነሽ አንችን ሳይ ዴሜ ፈላ ማለ በዝህ እድሜ ወኔ ይመችሽ❤🎉
@nafkotedessie7290
@nafkotedessie7290 10 күн бұрын
Waw ,what kind of freedom she is expressing Amazing
@mohammedjamal7352
@mohammedjamal7352 14 күн бұрын
i respect you ayda i wish you long live good health ( you are precious like diamond )
@mahletadugna6935
@mahletadugna6935 15 күн бұрын
ስወስድሽ ❤
@mlhmlh5603
@mlhmlh5603 15 күн бұрын
ስላንተ ስው ይናገርልህ ይመስክርልህ ይባላልአይደል : ከዚህም በላይ ይግባሻል ጠንካራ እና ለአላማሽ የምትተጊ ጎበዝ ነሽ:: በርቺ !!!!!
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 15 күн бұрын
God is good💚💛❤
@takelederesa
@takelederesa 13 күн бұрын
አይዳ እጅግ በጣም በኢትዮጵያ ኪነጥበብ ላይ ትልቅ አስተዎፆ ያለሽ ነሽ ዘመንሽን ፈጣሪ ይባርከው🎉🎉🎉❤❤❤
@user-mr8np9mc2s
@user-mr8np9mc2s 15 күн бұрын
አይዳ ልባም ሴት እሚገርም አይል ያላት ሴት የቀይ ባእር የሚገርም ነው 👌👌👍👍👍 እኔ እራሴ እዳቺ አይነት ሴት መህኝ እሰራለሁ ሰብሰብ ብዬ ፍታአ ነው ቤተሰቦቼ አቺ ገዘብ ታባክኛለሽ ይኡኛል አልሰማም አይዳዬ አቦ ይመችሽ 👍👍🥰🥰🥰🌹🌹🌹😭🥰🥰
@visiteth251
@visiteth251 15 күн бұрын
She is the brilliant!!!
Monster dropped gummy bear 👻🤣 #shorts
00:45
Yoeslan
Рет қаралды 12 МЛН
Let's all try it too‼︎#magic#tenge
00:26
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 41 МЛН
ОБЫЧНЫЙ ДЕНЬ РОЖДЕНИЯ 😅 |  #mellstroy #shorts
0:18
ОНАСИ КРИБ ҚОЛДИ 😨
0:15
BOBUR ALI
Рет қаралды 2,1 МЛН
Накормила депутатов 😅 #сериал #топ
0:56
Топ по Ивановым
Рет қаралды 5 МЛН
Can You Draw The PERFECT Circle?
0:57
Stokes Twins
Рет қаралды 44 МЛН
#education #اكسبلور #studyarabic #ترند #jordan #qatar #لايك #الاردن #explore #tiktok
0:21
مس هبة النبابتة || Heba Alnababta
Рет қаралды 18 МЛН